በ6 ወር ሀብታም መሆን ይቻላል? አይቻልም!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 дек 2024

Комментарии • 210

  • @Temushaa
    @Temushaa Месяц назад +44

    የሶሻል ሚዲያን በረከት ባንተ አየዋለሁ። የሰው ልጅ ሲፈልግ፣ ሲለማመድ፣ ሲተገብርና፣ ውጤት ሲያምጣ የሚያሳይ ህይው ምስክር ነህ። በደቂቃዎች ውስጥ የመታትን ካርታ አስቀመጥከው። ሰውነት ትልቅ ነው። ክበርልኝ።

    • @YosefAster
      @YosefAster Месяц назад +5

      Yemer hasaben new yawerahew

    • @אסתראיילאו
      @אסתראיילאו Месяц назад +4

      መምህር አሼ የዘመናችን ክስተት ብያቸዋለሁ !!!
      በእራብ ጊዜ እንደመመገብ
      በጥማት ጊዜ እንደመጠጣት
      በቃ ልብ ዉስጥ ሰርጾ የሚቀመጥ ድንቅ ገለጻ !!!
      ይክበሩልን ❤
      እኔም ለአቶ አሼናፊ ማለት የምፈልገዉን ነዉ በትክክል ያልኸዉ!ተባረክልን

    • @tesfayeethiopia
      @tesfayeethiopia Месяц назад

      Yes

    • @dasetilahun
      @dasetilahun 13 дней назад

      ይገባል

  • @GEBREKIDANALEMA
    @GEBREKIDANALEMA Месяц назад +16

    በተለይ በዚዝ ቪድዮ ያቀረብከው አቀራረብ አሳ አጥምደህ ብላ ሳይሆን አሳ እንዴት እንደሚጠመድና እንዴት ተበልቶ (መበለት) ለመብል እንደሚዘጋጅ አድርገህ ያቀረብከው። እግዚአብሔር ይመስገን እንዳንተ ያሉ አንቂ ስለሰጠን። ገ/ኪዳን ከመቀሌ

  • @SibienaYaregal
    @SibienaYaregal Месяц назад +22

    በጣም ነው የምወድህ ጋሽ እሼ ኑርልኝ
    እኔ በአለምአቀፍ ደርጃ አለች የተባልኩ የህግ ባለሙያ መሆን እፈልጋለሁ እየተማርኩም እገኛለሁ 4ኛ አመት ነኝ እዚህ ለመድረስ ብዙ ታግያለሁ ገና 23 አመቴ ቢሆንም ሁለት ልጆች አሉኝ እና ውጠቴም ቢሆን ጥሩ የሚባል አይደለም የቋንቋም እጥረት አለ እንደውም ምንም አልችልም ወደሚለው እጠጋለው አሁን ላንተ እንደ አባቴ ለወደድኩህ እና ላከበርኩህ ሰው ቃል የምገባልህ ምንም እንኳን ሊያስተምረኝም ሊያወራኝም የሚችል ጓደኛ ባይኖረኝም በዚህ አንድ አመት ውስጥ የእንግሊዘኛ ቋንቋ ችሎታየን እንደማሳድገው እና ውጠቴ እንደማሻሽለው ነው

    • @mengistutadese4858
      @mengistutadese4858 Месяц назад +1

      Me too I am struggling to speak English...start from where you are...

    • @dawitemelese1857
      @dawitemelese1857 Месяц назад +1

      ያርግልሽ

    • @SibienaYaregal
      @SibienaYaregal Месяц назад

      @@mengistutadese4858 from adiss abeba

    • @DNegash
      @DNegash Месяц назад +1

      እኔም በጣም ማሻሻል እፈልጋለሁ ለምን አብረን አናደርገውም hit me up

    • @SibienaYaregal
      @SibienaYaregal Месяц назад

      @@DNegash I'm so happy

  • @ZeinebKedir
    @ZeinebKedir Месяц назад +10

    I think this the one and the only advice for the 21 century generation I give it 100/100
    Thank you very much

  • @kediribrahim789
    @kediribrahim789 Месяц назад +4

    እውነት አሼ አጭር መንገድ የለም የዘመናት ሂደት ነው የመጨረሻ ለማቆም ወስኛ ነበር ይሄ ለእኔ የተነገረ ስልጠና ነው በሦስት ወር ይልቃል የተባለ ነገር ነበር ልማት ባንክ ፕሮጀክት አስገብቼ ነበር ግን ሁለት አመት ሊሟላው ነው አቆሜ ወደ ሌላ ሀሳብ ልገባ ነበር ለካ መሀሉ አይነገርም ወደ ተግባር ሲገባ ብዙ ነገር አለው ለእኔ አብዛኛው ነገር ማስታወቂያ ብቻ ነው ብይ ነበር ይልገባኝ ነገር አለ ስል ብዙ ጊዜ ከራሴ ጋር እጣላ ነበር ለካ ሂደቱ ረጅም ነው እኔም ከውጤቱ ነበር የጀመርኩት ለካ መሀሉ ረጅም ነው

    • @seareljalem
      @seareljalem Месяц назад

      በጣም የሚገርም ስልጠና ነዉ ኣመሰግናለዉ🙏🙏🙏🙏

  • @eyosiyasabera8271
    @eyosiyasabera8271 Месяц назад +8

    አሼ በነበረበት ዘመን መኖራችን የእውነት መታደል ነው። እግዚአብሔር ከፍ ያርግህ ክበርልን አሽዬ🥰🥰🥰

  • @TesfayeDesalegn-sx8bi
    @TesfayeDesalegn-sx8bi Месяц назад +8

    ከእስራኤ ል ነው የምኖረው ያንተ ተከታታይ ና አድናቂ ነኝ ትምህርቶች ህ ጠቅመውኛል ሺ አመት ኑርልን በርታ

    • @BaharuAzo
      @BaharuAzo Месяц назад +1

      እኔም ከእስራኤል ነኝ የትነህ

    • @tekaligndamena802
      @tekaligndamena802 Месяц назад

      amazing ... do you want to have much more of things like this?

  • @chapidecor2046
    @chapidecor2046 Месяц назад +6

    አሹየ ድንቅ ሰው እድሜና ጤና ይሰጥልኘ።

  • @birhanuGeremew-d6p
    @birhanuGeremew-d6p Месяц назад +2

    ❤ በጠም አመሰግናለሁ ይህ እዉን የገሃዱ አለም ተጨባጭ እዉነት ነው

  • @danatefera7313
    @danatefera7313 Месяц назад +7

    አቶ አሼ ለላም በልዑል እግዚአብሔር ይብዛልህ ። የአንተን ስልጠና ብዙ አዳምጣለሁ ወደ ሕይወቴ ለመቀየር ግን ይከበደኛል😢 መልሼ ወደ ነበርኩበት ልማድ ውስጥ እገባለሁ😮

    • @ImpactSeminars
      @ImpactSeminars  Месяц назад +1

      ምን ላይ ለመተግበር ነበር የፈለከው?

    • @AzizaSultan-wk3hg
      @AzizaSultan-wk3hg Месяц назад

      Yenem cheger nw. Temehrt bet mejemer felgena betelmedew ye heyewet xuzet teyeze qeralew

  • @ShemseMaruShemse
    @ShemseMaruShemse Месяц назад +4

    አሼን በማዳመጤ በጣም ተለውጫለው ኑርልን🎉❤❤

  • @amarebiad3424
    @amarebiad3424 Месяц назад +12

    Ashenafe amazing idea !!! because start time, process, result then organization follow.
    how you think back ward thinking from read book or practical observation.
    1.communication
    2. learn fro mistake
    3. team spirit
    4. growth of skill
    5. evidence of resource
    6. rich of network before building

  • @doitright593
    @doitright593 Месяц назад +8

    ስነ-ልቦና መገንባት በጣም ወሳኝ እና አስፈላጊ ነዉ:: Amazing 👏 !

  • @HayelomHiluf-z7y
    @HayelomHiluf-z7y Месяц назад +7

    ሃይሌ በትግራይ ጦርነት ባደረገው ቅስቀሳ ጠልተነዋል ምሳሌ ወይም አርአያ ሊሆን አይችልም አንተ ግን ምርጥ ነህ ሰምቼ አልጠግብህም ያንተ ታሪክ ሰምቶ ሰው መለወጥ ይችላል ግን ሰው ከፈለገ ተአምረኛ ካልፈለገ ሰበበኛ ነው።

    • @BekeleYalew
      @BekeleYalew Месяц назад

      ኮተትህን ይዘህ ውጣ ይህ እራሣቸውን ሊቀይሩ እሚታደሙበት መድረክነው።

    • @العامل-ط2خ
      @العامل-ط2خ 19 дней назад

      ማን ጠበቃ አረገህ​@@BekeleYalew

  • @AndomGereziher
    @AndomGereziher Месяц назад +9

    Amazing ሓሳብ ተሰጠን በተግባር ሆኜ እጅሕን አጨብጠዋለሁ thankyou

  • @Jfiro-b3w
    @Jfiro-b3w Месяц назад +4

    እጅግ በጣም የሚገረም አገላለፅ እናመሰግናለን ፈጣሪ እንዳንተ አይነቱን ለትዉልድ ያብዛልን ሌላ ምን ይባላል ? ❤ Thanks Ashe ❤

  • @fesehaabebaw4174
    @fesehaabebaw4174 18 дней назад

    ኑርልኝ አቶ አሼ እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ይስጥህ

  • @jfDh-yp8ip
    @jfDh-yp8ip Месяц назад +4

    ኡፍ እደት ደስየሚል ትንታኔነው. አሉጂ ዝም ብለው. ውጤቱንብቻ ይነግሩህ እና ሳትችልስቀር ተስፋህን ትቆርጥአለህ

  • @OrtodoxMezmurewithSubtitle
    @OrtodoxMezmurewithSubtitle Месяц назад +3

    አቶ አሼ ለላም በልዑል እግዚአብሔር ይብዛልህ ። የአንተን ስልጠና ብዙ አዳምጣለሁ ወደ ሕይወቴ ለመቀየር ግን ይከበደኛል መልሼ ወደ ነበርኩበት ልማድ ውስጥ እገባለ

  • @AlemuAyelign
    @AlemuAyelign Месяц назад +3

    ሽህ አመት ኑርልኝ አባት እንዲህ ነዉ

  • @abdulazizmusa1603
    @abdulazizmusa1603 Месяц назад +7

    Greeting from Afghanistan 🇦🇫

  • @BiniyamAlemu-vb8un
    @BiniyamAlemu-vb8un Месяц назад +5

    አሼ በጣም አከብርሃለሁ ❤❤❤❤

  • @yacobson
    @yacobson Месяц назад +6

    እናመሰግናለን ጋሽ ኣሽየ። ጠና ይስጥህ ፈጣሪ

  • @jak2005t
    @jak2005t Месяц назад +8

    Great man thanks for sharing with us. We are from 🇪🇷

  • @allamebrahtu8695
    @allamebrahtu8695 Месяц назад +4

    your presentation is clear and excellent

  • @KashunAtalele
    @KashunAtalele Месяц назад +1

    ጤናና እድሜ ይስጥልን 1000 ዓመት ኑሪልኝ

  • @ermiasalex5244
    @ermiasalex5244 Месяц назад +4

    You are really adding values to many lives ....ultimately it can change the nation

  • @abaypost
    @abaypost 12 дней назад

    Wise and the best Ethiopian motivational speaker I found for the first time እናመሰግናለን ጋሸ።

  • @AlebachewTadie
    @AlebachewTadie Месяц назад +6

    ለዚህ ትምህርት ማድነቀያ የሚሆን ቃል ስለሌለኝ ❤❤❤

  • @BethelhemBekele-mv4zi
    @BethelhemBekele-mv4zi Месяц назад +3

    ስምን መልአክ ያወጣዋል። I think you really won the battle of yours. Congrats

  • @AkEj-ry4fy
    @AkEj-ry4fy Месяц назад +1

    እሼ በጣም የማደንቀው ነገርህ የምታስተምረው ትምህርት ካሳለፍከው ተነስተህ ስለሆነ በጣም ጥሩ ነው

  • @Kedir2110
    @Kedir2110 Месяц назад +3

    Amazing I like it and this is what I want to thanks a million

  • @berhehagos864
    @berhehagos864 Месяц назад +3

    የቐንየልና ሓወይ❤

  • @mezgebuawoke4661
    @mezgebuawoke4661 Месяц назад +4

    ዋው እጂግ እጂግ ነው የተመቸኝ አሸ የዛሬው ደግሞ በጣም የተለየነው

  • @melkamualemu4283
    @melkamualemu4283 Месяц назад +1

    Ashye what an amusing teaching is it? Just no words. May God bless you!

  • @ኣደዋይይፈትወኪእየH
    @ኣደዋይይፈትወኪእየH Месяц назад +4

    አሼ የኔ ዉድ መምህር በጣም እናመሰግናለን❤

  • @EliasMamo-wm1gm
    @EliasMamo-wm1gm Месяц назад

    እኔም ለነዚ ሁሉም comments ምስክር ነኝ ። አሼ የኔ አባት አመሰግናለው🙏 ክበርልኝ።
    ሂወቴን ወደ ጥልቁ ቻካ የህይወት ትርጉምን የምረዳበ የስኬት መንገድን የማላውቀውን 🌍 ለመጓዝ ስወስን ነው ደርሰህ ስንቄን ያቀበልከኝ🙏🥰

  • @DaneilTadesse
    @DaneilTadesse Месяц назад +6

    አሹ ኑርልኝ❤❤❤❤❤❤

  • @SemereTeklay-r9n
    @SemereTeklay-r9n Месяц назад +6

    ደስ ርእስ ገለፃው ። የእኔ መክሊት እንዴት ሚገኝ ፖሮድካስት ብትሰራል አሹ

  • @natinaeldaniel6685
    @natinaeldaniel6685 Месяц назад +3

    አመሰግናለሁ አሁን ነቅችያለሁ

  • @AblakatGashawYeab
    @AblakatGashawYeab Месяц назад +4

    ጠቅሞናለሰ 🎉እናመሠግናለን💪

  • @SemiraBedru-y6d
    @SemiraBedru-y6d Месяц назад +3

    Abate ewedotalew rejime edemee❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Sinan-u7o
    @Sinan-u7o Месяц назад +2

    ዋው ልዩ መልስ ነው❤️❤️

  • @AbatnehMezgebu
    @AbatnehMezgebu 22 дня назад

    betam des yemil agelalesti betam adamithalew atiselechim berita በጠም አመሰግናለሁ ይህ እዉን የገሃዱ አለም ተጨባጭ እዉነት

  • @Asterabebaw-y6p
    @Asterabebaw-y6p Месяц назад +1

    እግዝአብህር ያክብርልን🙏

  • @DaveYimer
    @DaveYimer Месяц назад +1

    እውነት ነበር እሚመስለኝ ሚስጥሩን ስለነገርከኝ አመሰግናለሁ እኔም ህልሜን አሳክቸ በአካል እንገናኛለን ብየ አምናለሁ

  • @tigray5
    @tigray5 Месяц назад +2

    amazing sele deep perspective of the power with in human being and hes capability to achieve every ting btastemren

  • @alemdagim699
    @alemdagim699 Месяц назад +3

    በጣም አመሰግናለው ❤❤❤🙏

  • @tadesehirbaye2981
    @tadesehirbaye2981 Месяц назад +3

    Ashe great Man

  • @andykebedom
    @andykebedom Месяц назад +3

    እናመሰግናለን መምህር😊

  • @bekijida05
    @bekijida05 Месяц назад +2

    አመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp Месяц назад +2

    ❤ እመስግናለን

  • @eliyaseliyas6512
    @eliyaseliyas6512 Месяц назад +1

    ለሂወታችን የማይጡቅሙን ስንት ዝባዝንኬ ነገሮችን እያየን ጊዜያችንን ከማባከን ስለታደከን እናመሰግናለን

  • @ምሳይኹኒ
    @ምሳይኹኒ Месяц назад +1

    እናመሰግናለን ከልብ

  • @wisdom1251
    @wisdom1251 28 дней назад

    very SMART and tangible video I never seen before. thank you Mr. Ashenafi. This is what expect from one experienced teacher.

  • @cherry.17-t
    @cherry.17-t Месяц назад +1

    Ashe you're right. really I realized those things in my life. focus on taking action, that all. if you planting a avocado tree in your backyard. obviously every one look for to fruit buy it. ❤❤Thank you so much ashe.

  • @AmsaluTegenew-gq6rl
    @AmsaluTegenew-gq6rl Месяц назад +3

    አሸናፊ you're making history! please about discipline?

  • @BeamanMenber-d5e
    @BeamanMenber-d5e 26 дней назад

    አቤት ያረዳድ ጥበብ ክበርልን አባታችን !

  • @SeidYimer-y7v
    @SeidYimer-y7v Месяц назад

    ትምህርቱ ውጤቱን ትቼ ሂደቱ ላይ ኢንቨሥት ማድረግ እንደልብኝ አሰውቁኛል ረድቶኛን ፦ሽኩረን።የሕይወት እና የስኬት ሜንቶሬ ነህ ።አላህ መልካም ሲሳይ፣ጠቃሚ እውቀት እና ተቀባይነት ያለውን ተግባር ይስጥህ አላህ ዘንድ

  • @nomnanoto
    @nomnanoto Месяц назад +3

    አመሰግናለሁ 🙏

  • @abinethailu7926
    @abinethailu7926 Месяц назад +3

    This is the best way to put the order 🎉truth

  • @AdugnaDagne-z2g
    @AdugnaDagne-z2g Месяц назад +1

    Impact seminar

  • @legesepetros5330
    @legesepetros5330 Месяц назад +3

    your perfectly said but practice is very difficult for me what you suggest

  • @AbudiEbrahim
    @AbudiEbrahim Месяц назад +4

    My Model 🇪🇷

  • @NancyAbuzaid
    @NancyAbuzaid Месяц назад +5

    Galatoomi bayye sii galatefana

  • @MiMoNa-NL31
    @MiMoNa-NL31 Месяц назад +4

    Precisely! This are the golden advices.
    You're blessed 🙏🏼
    Greetings from 🇪🇷🇩🇪🇳🇱🇹🇷

  • @AshriqaAshriqa
    @AshriqaAshriqa Месяц назад +3

    Wow u Right ✅️ 👏

  • @Mu199Ad
    @Mu199Ad Месяц назад +3

    እናመሰግናለን

  • @mezgebuawoke4661
    @mezgebuawoke4661 Месяц назад +2

    ዋው ከበርልን አሸ እድሜይስጥህ

  • @MustefaHassen-f7t
    @MustefaHassen-f7t Месяц назад +1

    አቦ ስምህ ራሱ እንዴት ደስ ያላል

  • @girmayabraha5682
    @girmayabraha5682 Месяц назад +3

    Berketu yabzlhi ❤❤❤

  • @MahletChernt
    @MahletChernt 14 дней назад

    በጣም አስተማሪ ሰው ነህ 👏👏

  • @eshet10
    @eshet10 Месяц назад +3

    የኔ አባት❤ ስወድህ

  • @AlemawNgusey-u6p
    @AlemawNgusey-u6p Месяц назад +1

    Thank you for your advice ❤❤

  • @henocktube
    @henocktube Месяц назад

    Wow amazing 😮 lesson God bless you
    Dr Ashu

  • @MerryWeldu
    @MerryWeldu Месяц назад +1

    Tebarek edme na tena ysth

  • @AbrshGolden-3
    @AbrshGolden-3 Месяц назад

    God Job M/r Ashenafi

  • @MeksudMudesir
    @MeksudMudesir Месяц назад +3

    Wow❤️❤️❤️❤️

  • @ashagreamade5746
    @ashagreamade5746 Месяц назад

    your are special attitudes understand the first Ethiopia

  • @karuppasu4620
    @karuppasu4620 Месяц назад +2

    ትልልልልቅ ሰው ነህ

  • @binisimeneh-m3q
    @binisimeneh-m3q Месяц назад +1

    Thank you Ashe

  • @HayatMohammed-pq1mt
    @HayatMohammed-pq1mt Месяц назад +2

    Shukren and ken metche agegnihalehu telewche

  • @DagimGoa
    @DagimGoa Месяц назад +2

    Ashe dear 😘😘😘 friend and tichear

  • @ghenethaile2803
    @ghenethaile2803 Месяц назад +1

    Dr Pro. Mem .Ashenafi Egziabher abzto ybark.❤❤❤

  • @AlazerAbata
    @AlazerAbata 26 дней назад

    ሰላም ይብዛልህ ስላገኘሁት በጣም ደስ ብሎኛል አሼ በጣም የሚገርም ስልጠና ነው አንድ ቢዝነስ ጀምሬ አብሮኝ የሚሠራ ሰው የማይመች ከሆነ ምን መድረግ ይሻለኛል ለአይምሮ ህመም የሆነው ሰው አለ

  • @TesfayeJobira
    @TesfayeJobira Месяц назад +1

    አሼ ኢናመሰግነለን።

  • @yotopmedia6329
    @yotopmedia6329 Месяц назад +1

    Dr. Ashe Ewdhalehu hasabochih le bizu sew yitekmal, shialeka Haile g/slasen ante enteview adrgew, kuch blachihu teweyayu, letwld yemiterf sira yihonal. Yene maereg new Dr.

    • @ImpactSeminars
      @ImpactSeminars  Месяц назад

      Amesegnalehu, wud brother/sister. That is a good idea; we take your suggestion as it is and we will do it. Thank you!

  • @yeabyodegef
    @yeabyodegef Месяц назад +3

    Thank you

  • @BahredinHassen-st9yr
    @BahredinHassen-st9yr Месяц назад +3

    Thanks

  • @EmebetEmu-wg3jy
    @EmebetEmu-wg3jy Месяц назад +2

    Ashe Tebark ❤❤❤

  • @Jemalkebe
    @Jemalkebe Месяц назад +1

    ከልብ ከልብ አመሰግንሀለው❤❤❤❤❤❤

  • @ShetayTurki
    @ShetayTurki Месяц назад +3

    አቶ አሼ ታዬ የዛሬውም አሪፍ ነው አመት ሊሆነኝ ነው ካንተጋ ግን በተለይ የዛሬ ዘጠኝ ወር አካባቢ ምንም ነገር ከውስጥ ነው ያልካትን ነገር ይዜ ስሄድ ማንን እንዳገኘው ታውቃለህ እግዚአብሔር ን እግዚአብሔር ደሞ ማንን እንደሰጠኝ ታውቃለህ መንገዴን መንገዴ ደሞ ማንን ሰጠኝ ደስታ ሀብት ጤና እግዛብሄር ህይወትም መንገድም ነው የምር የሆነ ግዜ ደሞ የምትፈልጉትን ትሆናላችሁ ለከክ ነበር ከውስጥ ምንድነው ከውስጥ እል ነበር እናም ውስጤን አገኘውት ከድንግል ማርያም የተወለደውን ጶጥሮስ ጌታ ሆይ እያለ ለብዙ ግዜ ደጋግሞ የጠራውን አንተማ እየሱስ ክርስቶስ ነህ ያለውን መዳኒታችንን አገኘውት አመሰግናለው የሰው ልጅ እግዚአብሔርን ማግኘት አለበት መጀመሪያ ያም እምነት ይባላል ምንም እመን ግን የምታምነውን የፈጠረክን እመን ❤❤❤

    • @BurteBurte-z1p
      @BurteBurte-z1p Месяц назад

      ዋናው እምነት ሳያዩ ያምኑ ብፁሀነ ናቸው

  • @TeferaGeda
    @TeferaGeda Месяц назад +3

    Guddaa guddaa galatoomi!

  • @kamalbaraka8164
    @kamalbaraka8164 Месяц назад +1

    Thank you Ashi, balefew yakerebkachew endit honu bru molalachew?

  • @ashenafieshete4440
    @ashenafieshete4440 Месяц назад +5

    ልክ ብለሀል አሼ ብዙ ሰዎች አንተ ብዙ የለፋህበትን የመጨረሻውን ውጤት በማየት over night ለማሳካት ሲሞክሩ አይተናቸዋል

  • @RitaSort
    @RitaSort Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤big respfct

  • @aytenewdemelash3212
    @aytenewdemelash3212 12 дней назад

    Ayyy edme,, leka sewnsiadig new mawrat yalebin. Egziabher yistilin!!!

  • @SolomonKifile
    @SolomonKifile Месяц назад +4

    የው ጮችን ምሳሌ ብቻ አቅርብልን የዚህ ን ደንቆሮ ሠውግን አልቀበልም ብዙ ፍው ሎች አሉት

  • @RabiaAmel-xu4oe
    @RabiaAmel-xu4oe Месяц назад +1

    Merci baucoupe ❤

  • @tsebere8392
    @tsebere8392 Месяц назад +2

    Thanks❤❤❤❤