Ethiopia - ኤርትራ ስለኢትዮጵያው ጄኔራል፣ ግብፅና ሶማሊያ ተጋጩ፣ ጦርነቱ ከፍቷል፤ ረሀብ ተስፋፍቷል፣ እስራኤል ግብጽን አስጠነቀቀች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 дек 2024

Комментарии • 109

  • @melakunegash7556
    @melakunegash7556 2 часа назад +1

    ምናለ እስራኤል ግብፅን ገርፋ ኢትዮጵያን ብታሳርፍ! እስራኤል ለዘላለም ትኑር❤

  • @WossenyleshKitaw
    @WossenyleshKitaw 8 часов назад +7

    Ethiopia and Eritrea live long ❤

  • @Matiwos-r5q
    @Matiwos-r5q 4 часа назад +2

    እትዮጵያ ወዴ ፈት ብቻ

  • @abduYimamdibe
    @abduYimamdibe 10 часов назад +5

    ያተን ዜና ለማዳመጥ በጣም ነው ❤❤❤የምጓጓው

  • @Yoni_kin
    @Yoni_kin 5 часов назад +2

    ኤርትራዉነት ኩቡር መንነት🎉

  • @aii1223
    @aii1223 9 часов назад +3

    ሡብሐን አሏሕ ወልሐምዱሊላሕ ወሏሑ አክበር ለእለሐእሏሏሕ ❤❤❤

    • @aii1223
      @aii1223 9 часов назад

      💕💕

    • @BereketTsegai-g9b
      @BereketTsegai-g9b 8 часов назад

      😂😂😂 ተጠግተህ መኖር ይሻላሃል ሁለተኛ ውግያ ወደ ሞስሊም ነው ጠብቅ

    • @aii1223
      @aii1223 7 часов назад

      @BereketTsegai-g9b እኘ ሙሥልሞች ናን መንበጋር መንጨነቅ ታወከልን አሏሏሕ ማማክያችን ሣማያትን ምድርን በዘራገው አሏሕ ነው ምንንኛ ያማራ ነው አሏሑ አክበር አሏሑ አክበር አሏሑ አክበር

    • @ሁቲ.00
      @ሁቲ.00 4 часа назад

      ​@@BereketTsegai-g9bየምን መጠጋት ነው የምታወራው አተ እምነት የለለህ አይሁድ

  • @AhmedSide-k5y
    @AhmedSide-k5y 10 часов назад +7

    አቢቾ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @Humed.MohammedAbdella-m6h
    @Humed.MohammedAbdella-m6h 6 часов назад +2

    ሰላምለሀገራችንኢትዮጵያእናለመለውዓለም❤?

  • @AbushAbush-c5u
    @AbushAbush-c5u 10 часов назад +1

    እስራኤል ግብፅን በምሳይል አነጋግሪያት 💪💪💪🇮🇱🇮🇱🇮🇱❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏 ❤❤❤

  • @girmazeleke8819
    @girmazeleke8819 4 минуты назад

    ለአፍሪካ ቀንድ ሰላም የቀይ ባሀር ባለቤት ሀገሮች በነፃ የቀይ ባህር ለሌላ ሀገር ያለመስጠት የበለቤትነት በህገ የተረጋገጠ መብት አላቸው ጥቅሙ ለራሳቸው ብሄራዊ ደህንነት ነውና

  • @5DESPAnalysis
    @5DESPAnalysis 10 часов назад +3

    የፈራንሳይ ወታደር ከአፍርካ መዉጣት የአፍርካዊያን ወደ ጥንካረ ጉዞ የምያሳይ ብሆን ነዉ እንጃ የፈራንሳይ ዉድቀትን የምያመላክት አይደለም። በዘገባዉ የሰማሁት ማክሮን አጣብቅኝ ገጠመዉ የምል ነበር እንዴት?

  • @kedamiinfo1
    @kedamiinfo1 12 часов назад +8

    ኑ መልካም ዜና አለኝ 🎉🎉🎉

  • @IbrahimShufa
    @IbrahimShufa 11 часов назад +3

    ደሰ የምል ዘይና

  • @YimamawMekonenhassen
    @YimamawMekonenhassen 9 часов назад

    አገራችንን አላህ ያረጋጋት

  • @teasfaw7894
    @teasfaw7894 3 часа назад

    ቤት አታሰተዋውቁ ሀገር እየታመሰች ማን ይገዛል

  • @LeykunTamene
    @LeykunTamene 9 часов назад +1

    የኢትዮጵያ አምላክ ገና ያባላቸዋል

  • @bezayemariam
    @bezayemariam 11 часов назад +11

    ግብፅ የኢትዮጵያ የጀርባ ቅማል ነች እንቢ ካለች በውሀ ጥም መጨረስ ነው

  • @hussenmeribo
    @hussenmeribo 10 часов назад +3

    ችጋሯሟና አመዳሟ ኤርትራ ለምን ትንጠበራራለች።

    • @adeytube6750
      @adeytube6750 8 часов назад

      እሄ እናንተ ደደቦች ምታልሙት ነው‼️የነጭ ኣሽከር ለማኞቼ

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu3922 9 часов назад +1

    "በልጅ አመካኝቶ ይበላል አንጉቶ" ይባላል። በኤርትራ አመካኝተው እያሸሹ ነው መንግስት ትኩረት ካልሰጠው በስተቀር! ወይስ አይመለከተውም አልገባኝም😂😂😂😂😂

  • @fakaryoulibay8813
    @fakaryoulibay8813 10 часов назад +3

    ኤርተራ ኣይሞቋት ኣይበርዳት ጉዳያችን ኣይደለም ተያይዛቹ ሁላቹ ገደል ግቡ ጉዳያችን ኣይደለም

    • @leteyletey3923
      @leteyletey3923 9 часов назад

      💪💪💪💪💪❤️❤️❤️❤️

    • @meyekasa5478
      @meyekasa5478 9 часов назад +1

      አሰብስ???

  • @Keda2020
    @Keda2020 5 часов назад

    የመስቀሉ ነገር ግን ይገርማል አለመወገዙ

  • @Zemen-w7i
    @Zemen-w7i 8 часов назад +2

    ኣብይ ለማኝ ፍራንሳ ካፍሪቃ ያባረርዎት ኣብይ ለማኝ ደግሞ ና ነጭ ወንድመ ባሕር ልትሰጠኝ ኢትዮፕያ ግባ ኣለው😂😂😂😂

  • @tiruneshkasahun966
    @tiruneshkasahun966 9 часов назад +1

    እና ወደ ኢትዮጵያ የመጣ የቀኝ ግዥ ሊገዛን ፈረንሣይ

  • @habtamuayalew7342
    @habtamuayalew7342 10 часов назад

    እስራኤል ፍቃደኛ ከሆነች ግብፅ ወደ ሱማሌ እንደመጣች አኛም ወደ እስራኤል ሲና በርሃ ዘምተን ማስደንገጥ አለብን

  • @Tybatube
    @Tybatube 11 часов назад +2

    አሰላም አሌይኩም ወድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ የሰድት እህታችነኒ❤😢

  • @yohanesabera4044
    @yohanesabera4044 6 часов назад

    ቅዠታሙ አቢይ አህመድ ሲወገድ ኢትዮጲያ
    በቀይ ባህር ወደብ መጠቀም አይደለም ባለቤት መሆኗን ግብፅ የማስቆም አቅም የላትም

  • @ethiopianfunny9669
    @ethiopianfunny9669 10 часов назад +1

    ማክሮን ሌላ የጦር ቀጠና የግጭት አካባቢ እያማተሩ ምስራቅ አፍሪካን አገኙ አብይ በሚባል መሐይም ምስርቅ አፍሪካ ሰላም አጣ።

  • @adeytube6750
    @adeytube6750 8 часов назад

    ኤርትራ ኤርትራ 😂😂😂😂😂

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 9 часов назад

    ይህ ሁሉ ድካም .....? ከጦርነት ምንም ማትረፍ አይቻልም :: ግን ...? በስላም ከሆነና ...? በአግባቡ መካፈልን ካውቅንበት ...? ምድሪትዋ ለሁላችን ከበቂ በላይ ናት !

  • @kidestababo8115
    @kidestababo8115 9 часов назад +1

    Egypt anechi mekaga mecham ayalefelshem . Ethopia gen telemalemalechi…

  • @iyassujalleta7770
    @iyassujalleta7770 11 часов назад +2

    ስጀምር ሻቢያ በህይወት ታሪኩ ምን አምኖ ያዉቃል ።

    • @Yohanasenafe
      @Yohanasenafe 11 часов назад +1

      ዝም በል ወደዛ እንኩአን

    • @alema3754
      @alema3754 6 часов назад

      ወረኛ Eritrea 💪🏽🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @makiyamakiya5356
    @makiyamakiya5356 12 часов назад

    ❤🇪🇹❤💙🇪🇹🤲🙏

  • @senayberaki4276
    @senayberaki4276 5 часов назад

    Ye tigray general bel

  • @BekeleBayu
    @BekeleBayu 9 часов назад

    ፃድቃን ግን የኢትዮጵያ ጀነራል ነው

  • @solomonbegena5271
    @solomonbegena5271 10 часов назад

    ከውሻ እራት ውሻ ቆሞ ትል ነበር አያቴ እራበኝ ብሎ ሰው ወደ ኢትዮጵያ ይሰደዳል 😅😅😅 ልትበሉ ?? ጉድ ነው እሰይ ኑ መከራችን አለም ይይልን ። ልጅ ተኛ እርቦኛል ያለውን መከራ የሌሊቱን እርዝመት ስታክ ታድራለህ ። ለአላህ ብለህ ተፈደል የሚል ያለ ከመሰለህ ቁረጥህን እወቅ ሰማይ ተደፍቶብን ነው ያለ ነው ። አንዲት ሀገር ግን እኔ የተስተማርሁ ባለመሆኔ ከነማን ዘንዳ እንደሆነች ባላውቅም ዲያቦ በማር የሚገመጥባት ትኒሽዬ ዶሮ ወጧ ሽንኩት ትዶልበታለይ እንጅ በረከቷ ተዝቆ የማያልቅ ነዳያን ቱር የማይሉባት የጠኋሮች ቀዬ አለች ይባላል ይቺን ጀነት የሆነች ሀገር ፈልጉ ባገኛችኋት ጊዜ ግን በነብዩ ይሁንባችሁ አሽከር ላኩብኝ ይህን ክፉ ዘመን እንሸሸግባት ። ኢትዮጵያ ለልጆቿ የማትሆን ክፉና ጨካኝ አረመኔ እናት ናት አትምጡ ከርሀቡ በፊት የመንግሥቱ ወታደሮች ሴቶችንም ወንዶቹንም በደቦ ይደፍሯቾኋል በዚህ ጊዜ በመንፈስ ትሞታላችሁ ትራባላችሁ የስጋን እርሃብ የሚያስንቅ የስጋን ሞት የሚያስረሳ ስቃይ ትቀበላላችሁ ። ሰላምንና እረፍትፍላጋ ወደ ኢትዮጵያ አትምጡ ነብሳችሁ ከስጋችሁ ሳትለይ ቁማችሁ ትሞታላችሁ 😅😅😅

  • @Welse1965
    @Welse1965 9 часов назад +5

    ኤርትራ በየማፋያ ቡደን የምትመራ ሀገር ነች ፕረዘደት አልመረጠችም የላትም።

    • @leteyletey3923
      @leteyletey3923 9 часов назад +1

      ምን ኣገባሀ ዶማ ራስ

    • @adeytube6750
      @adeytube6750 8 часов назад

      ዶማ

    • @alema3754
      @alema3754 6 часов назад

      ገገማ ምናባህ አገባህ ስለኤርትራ ይህ ጨቅላ መሪ የአሜሪካ uae አሽከር

  • @HirkoTesfaye71428
    @HirkoTesfaye71428 12 часов назад +4

    Well come 🎉

  • @DeltaTago
    @DeltaTago 7 часов назад

    ለዝህ ሁሉ ከመሠረቱ ያበላሹት ህወሓቶች ናቸው ፣ዳግም ከኤርትሪ ጋር በመወዳጀት ኖበል ከተሸለሙ በኋላ በምዕሪባዊያን ሴራ ኤርትራን ሳያወያዩ ያደረጉት ስምምነት ለአገርቷም ሰላም ሳያመጣ በጠላቶቻችን እንድንከበብ ከማድረጉም በላይ ለውስጥ ሰላማችንም ጠንቅ ሆኗል ።ትግራይ ሰዎችም ለጦርነት እንደሚዘጋጁ አይካድም ፣በዲያስፎሮቻቸው በኩልና በወርቅ ገቢያቸውም ለጦርነት እንደሚዘጋጁ መጠርጠር ነው ።

  • @tesfukefle4740
    @tesfukefle4740 10 часов назад

    Yeseral bher yelm

  • @alwanoumer5023
    @alwanoumer5023 9 часов назад

    AL shara weset😂😂😂😂

  • @ebrahimyimer9231
    @ebrahimyimer9231 11 часов назад

    አትዋሽ የቀይ ባህር ፎረም እንድመሰረት ያደረገችው ግብፅ ናት እንደውም ዴሴት ሁላ ሰጥታለች

  • @addis2753
    @addis2753 10 часов назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉😂😂🎉😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Dani-hw4cf
    @Dani-hw4cf 4 часа назад

    What Ethiopia gets out of the Ankara Declaration is nothing more than a port to use in a lease agreement just like the agreement it has with Djibouti…..it’s not something big. Owning a sea access and building a Naval base is something else and it will never be possible…..trying to take what is not yours …Red Sea has its owners and Ethiopia is not one of them period!

  • @meyekasa5478
    @meyekasa5478 9 часов назад +1

    ኤርትራ የ ኢሳያስ ሽንት ቤት አርፋ
    የ ኢሳያስ ን ዳይፐር ብትቀይር ይሻላታል

    • @adeytube6750
      @adeytube6750 8 часов назад

      ኣገራቹ ገብቶ በቁማቹ ሱሪያቹን ኣስፈትቶ ሚገርፋቹኮ የ 78 ኣመቱ ጀግና ነው😂😂😂😂

    • @alema3754
      @alema3754 6 часов назад

      የኤርትራን ጦስ ውሰድ ኤርትራ በእንተን የመሰሉ ደንቆሮዎች አትጠራም

  • @Kiya1326
    @Kiya1326 11 часов назад +3

    ኤርትራ አቅም ስለሌላት እጅ ትግስቷ ድሮ ነው ያለቀው !!😂😂

    • @eyobgezai243
      @eyobgezai243 11 часов назад +1

      Fesam

    • @Kiya1326
      @Kiya1326 11 часов назад +1

      @@eyobgezai243 ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም!!

    • @robie5210
      @robie5210 11 часов назад +2

      በትክክል

    • @Yohanasenafe
      @Yohanasenafe 11 часов назад +1

      ​@@Kiya1326 ለምን ትግስቷ ያልቃል ትግስታቹን እያስጨረስቻችሁ ነው እንጂ ስንቴ ፎከራችሁ

    • @eliashail6231
      @eliashail6231 11 часов назад +1

      ​Endatmot endatshr argen lemanun Shabian aykato aketat yketal. Woshawech tenshe holgthem akmbis NW ,ytalian ashker. Abo atmtnonem . Ethiopia ❤❤❤❤❤

  • @meshamoarega3259
    @meshamoarega3259 11 часов назад +1

    What about of chin
    American, French
    All thay have they are military
    On red see
    Why eggept they always create issues four ethiopan

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA 9 часов назад

    1,ኢሶ ምንም ቢባል ብታሴሩ ከግብፅ ይልቅ ለኤርትራ ኢትዮጵያ ትበልጣለች አቋምህን አስተካክል የሚበጀው እሱ ነው ካለበለዚያ ዳፋው እእእእንጃ መገመት አይቻልም 2 ህወሃት ሌብነቷና ዘራፊነቷ የታወቀ ስለሆነ የፌዴራል መንግስት ጣልቃ ሊገባ ይገባል

  • @zyadaychannel-zyadaychanne1237
    @zyadaychannel-zyadaychanne1237 11 часов назад

    So have sea access from Somalia 😂😂😂

  • @LagsaLagsa
    @LagsaLagsa 8 часов назад

    ስለ አማራ ህዝብ ሞት መፈናቀል መዘገብ ይቀርብህ ነበር ከትግራይ ይልቅ ። ልፍስፍስ ሚዲያ።

  • @addis2753
    @addis2753 10 часов назад

    Egypt 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @addis2753
    @addis2753 10 часов назад

    Shop 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @addis2753
    @addis2753 10 часов назад

    France 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @addis2753
    @addis2753 10 часов назад

    Egypt 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @kuwachamoki8216
    @kuwachamoki8216 9 часов назад +1

    isayas yedabilosoch feres new, enemanen eyalku edehone gilitise new

    • @alema3754
      @alema3754 6 часов назад

      Short memory ብሎአችሁእል አብይ እውነቱን ነው 2018 ኤርትራ ከመፍረስ አዳነችህ ትናንትና ኢሱ ኢሱ ስትል ነበር

  • @addis2753
    @addis2753 10 часов назад

    Israel 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Zemen-w7i
    @Zemen-w7i 8 часов назад +2

    😂😂😂ኣብይ የገዛ ህዝቡ ኣፈናቃይና ገዳይ ፈታ ጫማ እግር ኣብይ ተቀዳድ ውሸትና ልመና ሳንትም 😂😂😂

  • @sohaabera5851
    @sohaabera5851 10 часов назад

    Weyane abiy balgywocj lboch xatkan abjy tetefalachu lboche eritrea nxhety kemngstwoa gare wedfit baher aygnme dobachen enzgalen

  • @addis2753
    @addis2753 10 часов назад

    Israel 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @seidabdo5534
    @seidabdo5534 11 часов назад

    👍👍👍👍

  • @gosinadam8648
    @gosinadam8648 11 часов назад

    I m Israel soldiers 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱

  • @Peace-j1l
    @Peace-j1l 3 часа назад

    ለካስ አብይ ከሱማሌ ጋር በቀይ ባህር ጠረፍ ማግኘት አንካራ ላይ ተፈራረምኩ ነበር እንዴ ያላቹህ ? Kkkkk 😅

  • @yemanegebrehiwotwoldemaria5938
    @yemanegebrehiwotwoldemaria5938 6 часов назад

    Fetanews: Somalia is on the Indian Ocean side and not the Red Sea.Get your basic geography right.

  • @YingesuBirchk
    @YingesuBirchk 9 часов назад

    Sima ye poletica zena eyanwbebk mastawekia sitsera trtr yigebagnal

  • @Music-ry5un
    @Music-ry5un 11 часов назад

    BTW Somalia does not have border or shores on the red sea. Somalia's shore is on the Indian Ocean... May be Feta daily, needs to go back to grade 8 and learn their geography first before making comments like this.

  • @EyobAraya-s8g
    @EyobAraya-s8g 11 часов назад

    Weshetamoche

  • @fakaryoulibay8813
    @fakaryoulibay8813 10 часов назад

    ኤርተራ ኣይሞቋት ኣይበርዳት ጉዳያችን ኣይደለም ተያይዛቹ ሁላቹ ገደል ግቡ ጉዳያችን ኣይደለም

  • @addis2753
    @addis2753 10 часов назад

    France 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂