Keep doing what you have been doing Mensurach . This individual has no moral authority to even question you and try to make fun of your actions. You have been helping the youth to work hard and even help them to start something better for themselves. I am forever grateful and thankful of your efforts. 😊😊
It’s not necessarily to ask personal account information about the person and their age you should Respect your guests when you invite them to your show .
መንሱር ወንድሜ በጣም ደስ የምትል ሰው ነህ እግዚአብሔር አብዝቶ ጨምሮ ጨማምሮ ይባርክህ፤ የእግዚአብሔር ቃል የአፋችሁን ፍሬ ትበላላችሁ ይላል አንተ የአፍህን ፍሬ እየበላህ ነው በዘመንህ ሁሉ ከፍ እንዳልክ ኑር መንሱር በጣም ደስ የምትል ሰው ነህ።
ሶፎንያስ እንግዳ ስትጋብዝ የጋዜጠኝነት ስነምግባር ይኑርህ ክብር ስጥ
this is the Thame of the show
@tadyouszewdu2961
He has no manners and he shouldn't be an interviewer. Too much complex
Ke asmesseyinet yishalal
@@habtamugezu910ጥያቄዎቹን እኮ በስርአት መጠየቅ ይችላል ለምን ወገንተኛ ትሆናለህ ? ማስመሰል ሌላ ስነስርአት ሌላ መንሱር ትእግስተኛ ሰው አክባሪ ነው እንጂ ሶፊ በጣም ንቀት አለበት
ምንድነዉ እዉነትም
ሶፎንያስ ለሰዉ ክብር ይኑር ልቅ
ከሁሉም እግዳ ብሎ የሚጠራችዉን እግዳወቹን ይዘልፍል
Menem serate ayakem balgae
@@MitikuKebedeለጋዜጠኛ ምንም ዓይነት ደንብ የለም ማንኛውንም ጥያቄ መጠየቅ ይችላሉ ትክክል ናቸው!!!
አቤት ለፔንጤ ያላችሁ ጥላቻ ሶፊ ፔንጤ ነው ብላቹ ነው አይደል...
@@MitikuKebedeb
ዋው መሱሬ ፓሰተር ሰለሁንክ አልጠረጥርህም ያልከው ፓርት አሰደምሞኛል ተባረክ
እዴ ሱፊ ምኑነህ ነው በጣም ተሞገትከው ምነው ተረት አበዛህ እደውም መልካም ነገር ሰለሰራ ማበረታታት ነው ይኤ ሰው ከራሱ አልፎ ለሌላውም እየተረፈ ነው እኔጃ እኛ አበሹች ሰውን ማምገሰ በጣም ይተናነቀናል ለምድነው
መንሱር አንደኛ ነህ ብሮ ሃበሻ ሰውን ሊጥል ብዙ ይደክማል አንተ ግን ብርቱ ነህ አሁንም በርታ
መንሱር ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ፣በእስልምና ሌሎች እንዲያዩ አድርገህ መስጠት የተፈቀደው፣ ሪያእ የሌለበት ሆኖ ሌሎችም ብሩን ይዘው የመስጠት ንፉግ የሆኑ ሰዎችን ለማነሳሳት ነው።ወላሁ የእለም
ሶፎንያስ ከእውቀት ነጻ ነህ 100%
⛔⛔⛔😮
የሶፎኒያ humorous አቀራረብ አልተረዳህም ...
@@aklilmesele5083 There is humorous and this is dirkina, derekinet, lezabisnet.
Afe kurt ybellh 1000000%
It is correct
መንሱር ጥሩ ጥሩ ምላሽ ነበር ሲሰጥ የነበረው። የሶፎኒያስ ጥያቄዎች ግን እውነት ለመናገር ለመንሱርም ሆነ ለሚዲያ የማይመጥን የቡና ማጣጫ ወሬ ነበር ማለት ይቻላል።
😂
ልክ ነህ/ሽ, ቡና ማጣጫ😂😂
Be tikikil
Mesur 666 new eko
መንሱርዬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ይሄንን የድህነት መንፈስ ጠበቃ ተወው
Funny 😂😂
siyaamrshi yiqaraal isu muslim nawu alhaamdulilaah
በትክክል መንሱር ቀጥልበት በጣም አድናቂቅ ነኝ ወንድሜ በርታ❤❤❤❤❤ሶፎንያስ ለሰዉ ክብር ይኑር ልቅ
ጨዋነት የጎደለው የመንደር ጋዜጠኛ!!!!! መን ሱር ከሚመጥንህ ጋር ተወያይ,::
ሶፊ: ምነው ሀብቱን ቀናክ እንደ! Any way Mensur is realy a highly confidential person. ያሰበውን ለመኖር የምጥር ምርጥ ሰው!
I love you Mr mensur b/c of you respect our Leader ❤
መንሱር ያለህ የራስ መተማመን በጣም ደስ ይላል ግልፀኝነትህም ይበል ያሰኛል በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ
የድህነት ባህላችንን ናድከው የሚል ፋራ ፓስተር
መንሱር ጎበዝ በራስ መተማማነህን ወድጄልሃለሁ
በርታ አሁንም እግዛብሔር ይጨምርልህ
መንሱር ምርጥ ሰው❤❤❤❤
"ሁሉን አክብሩ ፥ ወንድሞችን ውደዱ እግዚአብሔርን ፍሩ ንግሥን አክብሩ" 1.ጴጥ 2፥17
መንሱር በርታ የእግዚአብሔር ቃል ይደግፍሃል።
መንሱር ጅግና ሰው ድህንንት በሽታ ነው ልክ ነህ ❤❤❤❤❤
ጀግና እውነትሽን ነው
መንሱር በጣም ስነስርዓት አለው
መንሱር ወንድሜ ካንተ ሂወት ብዙ ተምሪያለሁ Abbay TV ላይ ባደረከው ቃለ መጠየቅ። የኛ ሰው አሁን ባለክበት ደረጃ ነው የሚወሰንህ ። ካሳለፍከው ሂወት ተምሪያለሁ ኑርልን።
በእውነት ይህ ሰው ትክክለኛ ሰው ነው። የእግዚአብሔር ፀጋ ያለበት ቅን ሰው ነው። ጌታ እድሜና ጤና ይስጥህ፣ በብዙ ይባርክህ. መልካም ነህ. ቀጥልበት።❤❤❤
እሰይ መንሱሪ ጀግና ነሕ የተነሳበትን እየነገረሕ በምን ተነሥተሕ ሐብታም ሖንክ ይላል እዴ ፈጣሪ ሆይ ሶፌ ሠውን ለማድመጥ ሞክር
መንሱር ጉረኛ አይደለም !! በጣም ግልፅና class ያለው ሰው ነው !
That is why I love him
ጉረኛ ነው
ከሆነም መፍቱ ነው ሰርቶ ለፍቶ ነው የኮራዉ @@kukutilove
መንሱር እንዳንተ በትክክለኛው መንገድ ደህነትን ከምድራችን እንዲጠፋ እየጣርክ ስለሆነ ተባረክ አንገት እየቆረጡ የሰው ንብረት የሚሰርቁ እያጭበረበሩ ከሚከብሩ አንተ ሰርተህ ሌላውን እየጠቀምክ ስላለ በርታ እንደምድራዊው እየጠቀምክ ነው። እስከመጨረሻ አየሁት መንሱር የምትደነቅ ነህ ዋዉ ሶፊ የሐይማኖት መከባበር አስፈላጊነትን ለማስተማርም ተደርጎ ቢወሰድ ደሰ ይላል ❤
ሶፊ በዚህ ቃለመጠይቅ ምን ያክል ኔጌቲቭ አስተሳሰብ እንደተጸናወተህ ለመረዳት ችያለሁ መንሱር በጣም አከበርኩህ ባለህ አስተሳሰብ ቀጥልበት እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርክህ።
ሶፊ ለሰው ክብሪ ይኑሪህ
President mensur 🎉🎉🎉 the best person !!! You are the best speaker !!!
AGREE or DISAGREE
Brother Mensur, you’re a gentle man. Sofi, please ask your questions with respect and manners.
መንሱርዬ የላኢላሀኢለሏህ ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ ጀግና ጥሩ መልስ ሠጠህው ❤
መንሱሬ ወርቅ እና ጀግና ነህ ❤❤❤
አጭበርባሪ ነው
ሌባ ነው
መንሱር ስለሰማሁህ ደስ ብሎኛል። እንዲህ አይነት አመለካከት ያለህ መሆንህን አላውቅም ነበር። በርታ 🙏🙏🙏
I don't have any words, just you are amazing, bro Menesur 🙏🏿 my God, protect you 🙏🏿 bless you more 🙏🏿
Keep doing what you have been doing Mensurach . This individual has no moral authority to even question you and try to make fun of your actions. You have been helping the youth to work hard and even help them to start something better for themselves. I am forever grateful and thankful of your efforts. 😊😊
🧶Tekekel! 👍
እኔም
መንሱር ምርጥ ሰው
Honestly, many people hate truth.We have to see things positively. Respect his words.
አለም ላይ ከባዱ ስራ ለማይገባው ሰው ማስረዳት ነው። መንሱር በዚሁ ቀጥል (ጠያቂው personality disorder አለበት)
Big Respect to Mensur. Keep spreading positivity
❤❤❤❤❤በትክክል መንሱር ቀጥልበት በጣም አድናቂቅ ነኝ ወንድሜ በርታ❤❤❤❤❤
ሶፊ ይሄን ሰው ብዙ ቁምነገር መጠየቅ ትችል ነበር ፣ተራ ክርክር አደረከው፣
@mensurjemal You are a wonderful person who radiates positive energy to the 🌎. Keep it up, bro!!!ለአለም አወንታዊ ሀይልን የምታበራ ድንቅ ሰው ነህ። ቀጥልበት ወንድሜ!!!
Mensur Allah yechmerelah
You are absolutely right you did great job keep it up 👏 👏👏
"ስለዚህ ባለስልጣንን የሚቃወም የእግዚአብሔርን ሥርዓት ይቃወማል የሚቃወሙትም በራሳቸው ላይ ፍርድን ይቀበላሉ" ሮሜ 13፥2
አረረ
በጠም ይገርማል
ጋዜጠኞው አረ ስነምግባር ይኑርክ በመቤቴ ምን ጉድ ነክ ተረጋጋ ቅናት አስመሰለብክ እኮ አይ መሱሬ ይሄን ሰው ብለክ መቅረብክ ግን አተ አስተዋይ ነክ እረጋ ብለክ መመለስክ እጂ ሰውዩው ያበሳጫል።
በእውነት ጥያቄው ይገረመኛል
@@axumawit140 እኔ ደሞ እሱጋ ለመጠየቅ የሚመጡት ይገርሙኞል
እውነት ነው ድህነት በሸታ ነው ጌታ ይገሰፀው
ተመቸሀኝ መንሱር ካንተ ብዙ ተምሬያለው
ማርያምን መንሱሬ ይችላል
የቅናት መንፈስ የተወጋ ይሁን
አሜን
በቃ መንሱሬ ይመቸኛል እንደዚው ።
አቦ ይመችህ መንሱር
መንሱሬ ለኔ የመቀየር ኣላማ የሆንከኝ ኣንተ ነህ በፈጣሪ ስም እምልልሀለሁ Bitcoin and Stock Market 📈 ባንተ ነው ማንበብና መከታተል ከዛም በድፍረት የተወሰነ ብር invested በማድረግ ኣልሀምዱሊላህ ጥሩ ተስፋ ኣለኝ ኣንድ ቀን እንደምቀየርም እርግጠኛ ነኝ thanks 🙏 Mensure
እንደ ሰፎኒያስ አይነት ባዶ ጭንቅላት አይቼ አላውቅም !!!! መንሱሬ እሱ ሳይሆን ፓስተር አንተ ነህ የምትመስለው ። እጅግ ቅን እና ንጹህ ልብ ያለህ ሰው ነህ ። ❤❤
🎉😂😂😂😂
President without politics and pastor without divine is only in Ethiopia on this planet.
😂😂😂😂
😂😂 That's true tho!
😂😂😂😂 well said!
መንሱሬ ግን ሚጡቅ ነህ ከፈ ብለህ ብረር አባቴ 👍👍👍
ድህነት ባህል ሳይሆን መርገም ነው
መንሱር ያለህ ፖዘቲቭ ፐርሰናሊቲ ወድጀዋለሁ የእናትህ ፀሎት እረድቶሀል!
ጋዜጠኛው ግን ያልበሰለ ሙዝ ነው መንሱር ልጦ በልቶሀል!!
Mensur I love positive thinking keep it up.
በጣም ቅናት አንጨርጨርህ ሶፈኒያ
ከመንሱር ተማር ።
አላህ አብዙቶ ፀጋውን ይሰጥህ መንሱር ሁሌም ዱኦ አረግለሀለሁ ዲንህ ላይ በርታ
መሱር ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ
እኔ ክርሰትያን ነኝ ፖሰተር ሶፎንያሰ ይሄን ሰው እንዳከብረው አድርገህኛል ትልቅ ልብ ያለው ክቡር ሰው ነው ምንም ብትገፋፋውም አልጨቃጨቅም አለህ እኩ እሱ የሚያየው ከፍ ያለ ሰለሁነ በርታ አንተ ምንም ከመሁን የሚያግድህ የለም አንድ ነገር የምልህ እየሱሰ ይወድሀል ሰላተ ሞቶዋል ጌታ ይብራልህ እፀልይልሀለው
I am so sorry Mensur, u are a good person.But please be patient,always.
መንሱር ጌታ ኢየሡሥ ከዚህ በላይ የሥፍህ የኢትዮጵያ የምትበቃ ያርግህ ለእኛ ለወጣቶች ትልቅ ትምርትነው ሶፍዬ አንተንም ጌታ ኢየሡሥ አገልግሎትህን ሙሉ ቤተሠብህ ጌታ ኢየሡሥ ይባርክ
መንሱር ❤❤❤❤
Allah etebekeki mensuri
ጅል አይሙት እንዲያጫውት የተባለው ለእነ ሶፎንያስ አይነቱ ነው .ፓስተርየው please try to think and act as a mature person ! መንሱር ግን አለኝ ያልከው ሃብት ካለህ good for u ይመችህ ብራዘር 👍🏽
መንሱሩ ጀግናነህ ሳትናደድ ተረጋግተህ ነው የምትመሰዉ ፕሬዘዳንት መሆን ትችላለህ
መሱርዬ ይጨምርለክ
እዴ መብቱ ነው ለወደደው ሰው መሰጠት እዴት ያለ ነገር ነው ለሚወደው ያድርግ
መንሱር ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ሀብትህን ይባርክልህ
ሲበዛ የምጠላህ ፓስተር ነኝ ባይ ደነዝ ክብረ ቢስ ለራስህ ሆነ ለተጋባዥ ክብር የሌለህ ባለጌ ነህ
You got my Voice Mensur
መንሱር አላህ ፀጋ ይጨምርልህ፡፡ ከአርቲስቶች ፣ ከጋዜጠኞች እና ከፖለቲከኞ ርቀህ ሥራህን(ንግድ)ሥራ::
የኘሬዘዳንትነት ራዕይህ ግን በሌላው ስኬትህ ላይ ተፅዕኖ እንዳይፈጥርብህ ደግመህ ደጋግመህ አስብበት ፡፡
ጥሩ ንግግር ነው ኢኔም ቢሊኒየር ነኝ ግን ወደ ሶሻል ሚዲያ መውጣት አልፈልግም ምክንያትም አማኝ ነኝ የተወለድኩት ቦታ በሆሳና ላይ ነው ሃይማኖተ ጴንጤን ነኝ ለደካሞች ራዳለሁ ከፀሀይ በታች ያለው ነገር ሁሉ ካንተ ነው ዋና ነገር እግዚአብሔር መፍራት ነው
😂😂😂😂😂እይ ዼንጤ በሽታ ነው
ተውጅ 😂😂
Sizokthola
@@ማርያምማርያም-ዐ1ጨ አሜን እግዚአብሔር ይባርካችሁ የእግዚአብሔር ቃል ስናገር ይላል ክፉን በመልካም አሸንፎ እንጂ በክፉ አትሸነፍ ይላል ግን አንድ እውነት ልናገር ወይ ባሽታ በሽታ ነው ጴንጤ ሀይማኖት ነው ኦርቶዶክስም ቢሆን ሀይማኖት ነው ሰው ግን ሰው ነው ጴንጤ ማለት በሽት ማለት አይደለም በሽት በሽታ ነው እግዚአብሔር ልብን ይስጣችሁ ኦርቶዶክስን ሁልጊዜ ስድብ ብቻ ናቸው አውቃለሁ የእግዚአብሔር ቃል ግን ኢንደዚህ አይልም የኢየሱስ ማንፋስ የሌላችሁ ናችሁ የክርስቶስ ፍቅር የሌላችሁ ናችሁ እኛ ጴንጤዎች ግን ኦርቶዶክስን አንጥልም በኢየሱስ ፍቅር ማን ይለየናል እውነትን ለመናገር መቼም ዝም አንልም ገንዘብ ሊያድን አይችልም ሀይማኖት ሊያድን አይችልም እየሱስ ብቻ ያድናል ኢኛ ስድብን አንናገርም የእግዚአብሔር ቃል አይደገፍም
ማሻ አላህ ይጨምራል ❤❤❤
ውይ ውይ መሱሬ አክብሩቱ ደሰ ይላል
ትሆናለህ ትሆናለህ ፕሬዝዳንት በትክክል ትሆናለህ። መንሱር ጀግና።
⛔⛔⛔
ጀግና መንሱሬ
ይህ ሠው እኮ መልካም ነው ለምን መሠለክ ፖሥተር ፈጣሪ ከትንሽነት ወደ ተልቅነት ያደረሠውን አምላክ እያመሠግነ ነው እረ እውነት ነው ደሀ መሆን ከበሽታዎች ሁሉ ከባድ ህመም ነው ለድሀ ሁሉ ፈጣሪ ከድህነት ወጥቶ ፈጣሪውን ያመሥገን አሜን
Mansur Ye wendoch wend nek wellahi Insha Allah Allah yitebihakal Abshir ❤❤❤❤
It’s not necessarily to ask personal account information about the person and their age you should Respect your guests when you invite them to your show .
መንሱር የምትሰጠው ምላሽ ለዚህ ፓስተር አስተምረኸዋል ።ብቃት አልባ ነው ።የማያገባውን ይጠይቃል ። የቅናት መንፈስየተናወጠው ስለሆነ የተወጋለት ይሁን ለዚህ ቀባጣሪ ጴንጤ። ኢየሱስ ጌታ ነው !!!
መንሱራችን መነሳሳታችን ነህ እናመሰግንሀለን💪💪💪
እኔም እጅግ በጣም ዶ/ር አብይን አከብራለሁ እወዳለሁ፣ ንፁህና መልካም ሰው መሆኑ ስለገባኝ።❤❤❤❤❤❤❤
መንሱሬ 🎉🎉🎉🎉🎉 ፕሬዝዳንት ነህ በእውነት 💪💪💪
ሃሃሃሃሃሃ
Bravooo ማንሱር / ፐ/መንሱርጀማል በጣም ንግግር ይችላል 👌 የዚህን ሰዉ interview ለምትመጡ ሰዎች ትእግስቱን ይስጣችሁ
ግን ከወድሁ በስድብ እንደምትለቀለቁ አዉቃችሁ ግቡ ወደ studio
Bravo Mensur !!
ማሻ'አላህ መሱር አላህ የበለጠ ከፋ ያርግህ ከሀራምነገሮች አሁንም አላህ ይጠብቅህ አላህ በሰጠህ ኒእማ ምትጠቀምበት ለዲንህ ምሰራበት ያርግህ
ሶፎኒያስ ምነው አጠያየቅህ እኮ የቅናት አስመሰለብህ አይዞህ ገለቴ
መንሱሬ ሰውን ሰለ ምታከብር እኔም አከብርሀለው
Yargilhe mensurr yigabal ❤❤❤❤❤❤
መንሱር ጀግናነህ❤🎉
Mensure! Awesome.. All good
Thxs
ሶፎንያስ ከእውቀት ነፃ 100/
#መንሱርዬ 😊ዛሬ ገና ተረዳሁህ እንጂ አላማህ ድሆችን እንቁልልጬ የምትለ ይመስለኝ ነበር 😅
wow wow እውነት ነው የሰው ማለት ባለው ነገር ተደስቶ አመስግኖ መኖር ነው ታዲያ አሁን ሲኖረው ይኑርበት ዘናብሎ ሶፊዬ ነገር ግን መስጠት ካለበት ከሰጠ ምን አለበት
ስለመንሱር like አድርጌአለሁ ቪዲዮውን🙏🙏🙏
መንሱዴ፡እንሻአላህ፡እንመርጥሀለን❤
መንሱር ጀሟል አላህ ያሳካልህ ተመካሁብህ በርታ ቅና መልካም አሳቢ እግዚአብሄር ይረዳሃል ❤❤❤ ሶፎንያስ ተወው በጎ ስለሆነ ነው አበረታታው እግዚአብሄር አምላክ ይቁምለት የስው ልጅ ክፉ ነው በክፉ የሚያይህ ሁሉ ዓይኑ ይሸፈን አንተ እናትህን ሀገርህን ትወዳለህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤
ሚስተር ፖስተር .....የዲሲፒሊን ትሬኒንግ ያስፈልግሃል ....
አንቴ ዉሸ ውሸ ብቻ ነዉ በቤቱ የምነከሰዉ መንሱሬ ሽቶዉን በትቀበ ደስ ይለኝ ነበረ
ማሻአላህ መንሱሬ
መንሱር ጀግና💪💪💪
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🌹🌹❤❤❤🌹🌹🌹እግዚአብሔር ፍቅር ይስጠን
Mr Sofonena I APRESHTS you today ❤you tolk about the young Ethiopian generation ❤❤❤❤