Amazing ወጣት😮 yelij awaki!! What a wisdom!!!!!! you are a well-spoken person. I hope you are running for the Ethiopian presidency. Keep up the great work ❤❤❤
I’m glad Ethiopia have an incredible person like but you talk about leaders they are all scum, greedy and racism. Plus they’re not qualified to the country. You can lead the country based on racism, you lead the country one nation one country. Our leaders they can’t even simply show the Degree they say they have 😂😂😂
I must admit, you are the most captivating individual I've ever encountered in Ethiopia. Your artistic flair and depth of knowledge are truly admirable.
Wow, what an amazing journey Sileshi, what a precious brain and heart you have. I love your purpose, the passion and vision you have for mother Ethiopia and her kids. You are on point on everything. We needed to wake up yesterday! Thank you so much for all the work you are doing to prepare and awake the young generation to be entrepreneur leaders.
Thank you Mr. Sileshi for your great accomplishment in building the nation. I am also impressed your testimony what God did for you. You are humble and smart!
What an Amazing Man! What an amazing podcast! lots of lessons grasped! የቱን ብዬ የቱን ልተወው?! just to mention 3: - How do u manage yr time? I do manage my energy not my time!👏👏👏 what an expression! what a view! it rly gives me sense! ቃላት ከአፉ እንደጉድ የሚፈሱለት ይኽ ሰው ማነው?!🤔 - definition of excellence: doing an ordinary stuff in an extraordinary way! ወቼው ጉድ! የዚኽን ሰውዬ ቃል አጠቃቀም አልቻልሁትም! - "Happiness needs happening!" ያላት ነገርስ! ሆሆሆ... እንደ ቀልድ ጣል የሚያደርጋት ልቤ ውስጥ ገብታ ቤት ትሠራለች! ይመችኽ አባቴ! btw, yr energy is extraordinary! An ordinary man with extraordinary energy! አብርሽም ወድዶ አይደለም 3 ሰዓት ሙሉ አብሮህ የተቀመጠው! የምጨምረው ካለ እመለሳለሁ!
ይህን አስተማሪ ቪድዮ #ላይክ #ሼር እና #ኮመንት በማድረግ ለወዳጅ ዘመዶ ያካፍሉ።
እሽ
በጣም በብዙ ሼር ማድረግ ያለበት ቪድዮ ነዉ የዛሬዉ በጣም ይለያል። የናንተ ሰራተኞች ባጠቃላይ ሼር ያድርጉት
❤
Abraham pls how can I get in touch with you? I want info about coaching? Do u have instagram?
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉hagafadofee quxiisuunkaraadhalee umaniifiiluus busuus iisaatuudandahaa qubaanfiileequbaanbufnaa umaniimotumaadhaa motumaan umataa 5x5 mataawajiinii
ወንድሜ በጣም ደስ ይላል። አንድ ነገር ልመርቅህ የምትፈራው አምላክህ ራዕይህን ያሳካልህ። ለራዕይህ መሳካት የሚረዱ ሰዎች ይስጥህ።።❤❤❤
ዋዉ ምን አይነት ድንቅ አዕምሮ ያለው ሰው ነው !!! በእውነት ይህ ሰዉ ትውልድ የመቀየር አቅም አለዉ ባንዴ ብዙ ነገር ስላስተማረ videown ከሦስት ከፋፍየ እያጣጣምኩ ነዉ የሰማሁት። ምን የተመኘሁ መሰላቹሁ ቁጭ ብየ ከስሩ መማር ፤በእዉነት እ/ር ይባርክህ ፤ያሰብከዉ ሁሉ ይከናወንልህ በሰዎች ሁሉ ፊት ሞገስን አግኝ፤ በእንዳንተ አይነት ጀግኖች ሃገሬ ኢትዮጵያ ትባረክ፤አቦ ዘርህ ይብዛ ትውልድ ታልፎ ይሰጥህ❤❤❤❤❤❤❤❤በወንዝ ዳር እንደተተከለች ፍሬዋንም በየጊዜው እንምትሰጥ ቅጠሏም እንደማይጠወልገው እንደዛች ዛፋ ሁን
🙏🙏🙏🙏🙏
🎉🎉🎉@@mariammariam1007
ሄል
"ስልጣኔ የሚመጣው ከመሰልጠን ነዉ " wow powerful
እንደዚህ ብሩህ ወደፌት የሚያዩ ወጣቶችን ያብዛልን አምላክ። ተባረክልን።
ድንቅና ግሩም ነው ፤ እውነትም በስውር ማደግ
"ከአንተ በዕውቀት በገንዘብ ሲመጣ ዝቅ ማለት ወደህ ሳይሆን በግድህ ትላለህ "
*** ከአንተ በዕውቀት የሚበልጠውን ታከብራለህ
*** በገንዘብ የሚበልጥ ሰው ሲመጣ ዝቅ ማለት ወደህ ሳይሆን በግድ የሚለው አባባል ግን የማይወክለን ሰዎች አለን!!!!
ለዳዊት ድሪምስ 🙏🙏🙏🙏🙏
ብዙ እውቀት ለትውልድ የሚተርፍ ኢነርጂ እኔ ብዙ ነው የተማርኩብህ አንተ የትኛውን ሁሉ ልትቀሰቅስ የተላክ ነህ በርታልን ሁሉም ጥሩ ይሆናል
እውነትም በስውር ማደግ
በጣም ነው የኮራሁብህ
ተባረክ
የእዉነት የሚገርም ስጦታ ነዉ የሰጠከን ወንድማችን እኔ የገርመኝ ከልቡ ነዉ ቃላቶችን የሚጠቀመዉ ከልብ እናመስግናለን❤🎉🎉🎉🎉🎉
Amazing young person.
አናመሰግናለሁ በእውነት አነቃቃችሁኝ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እወዳችሆለሁ❤🙏
ኢትዮጵያ እንዳንተ ያሉ ወጣቶችን ማፍራት መጀመሯ ተስፋ ነው።❤❤❤
🙏🙏😍😍
ይህ ሰው ማነው ? 😍 ጠቃሚ ሰው ነው የሆነ ፓወር አለው! ለገባው ሰው። ❤
Betam👍
100%
he is powefull
betam ❤❤
Very very true 👌 👏
የዛሬው እግዳህ ልዩ ድንቅ ተሰጦ ያለው ከእድሜው የቀደመ በሳል ብሩህ በለምጡቅ.አፅምሮ ያለው ለአገራችን ብረሃን ነው ኑርልን ፈጣረሪ ይብርካቹ❤❤❤
ይህን ድንቅ ትምህርት በአነድ ክፍለ ማቅረብ ከባድ ነው ተከፋፍሎ ቢቀርብ ሰው ብዙ ሰው ለረጅም ሰዓት ቁጭ ብሎ መስማት የሚችልበት አቅም የለውምና እባካችሁ ብዙ ሰው እንዲሰማውና እንዲማርበት ከፍፋሉት ።
egezabehere ewektehene ybarekeiehe
True. Must be divided into parts
በጣም እናመሰግናለን ለምታካፍሉን ህይወትን የመምራት ክህሎት ስለሰጣችሁን እኔም ወደዚህ አለም የመጣሁበትን አላማ በትንሹም ቢሆን ተረድቻለሁ ግን ከልጅነቴ ጀምሮ የገቡ አሉታዊ አመለካክቶ በህይወቴ ላይ ከሰወች ጋር ተግባብቶ ለመስራት በጣም ይቸግረኛል ያንተ ስልጠና በጣም ያስፈልገኛል አሁን ላይ በአረቡ አገር ነው ያለሁት 3 አመት ብሗላ አገሬ እገባለሁ ብየአምናለሁ
የኔ ልጅ እነሱ የፈለጉትን ይበሉ አንተ የያዝከው እውቀት ከእንቁ ይበልጣል ብልህ ከሆኑ ያዳምጡህ ተባረክ ብዛልን ኢትዮጵያ ኮራችብህ
እግዝአብሔር ይመሰገን ለበረከት የተፈጠሪክ ነህ መንፈስ ቅዱስ ይጠብቅልን
አብርሽም አንወዳሃለን እርጋታህ ይለያል ሰለ ሁሉ አናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤
ዋዉ የሚገርም የመግለጽ ብቃት ከልብ የመነጨ ❤❤❤❤❤❤
ኢትዮጵያ. ትውልድ የላትም. ብዬ. አስብ ነበር ።በጣም. ተመስጪ ነው. ያየሁት. መሪያችን. እንዲያደርግ. ጸሎቴ. ነው. ለህዝቡም ለሀገርም. ታስፈልጋለ. እግዚአብሔር. ይጠብቅ ይሄ. ሁሉ. እውቀት. በነጻ. ከየት. ይገኛል ሰው ቴክኖሎጂን. ለስድብ. ለመፎካከር. ለንቀት. ነው. ሚጠቀመው. በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ ተስፋ. አለን
❤❤❤❤
በጣም የተመቸኝ ሰው ግልፅነትክን ና መተማመንኑን ብሩህ ተስፋክ ባጠቃላይ አካሄድ ተመችቶኛል ለትውልድ ታስፈልጋለ ወንድሜ አላህ ይጠብቅ
Amazing ወጣት😮 yelij awaki!! What a wisdom!!!!!! you are a well-spoken person. I hope you are running for the Ethiopian presidency. Keep up the great work ❤❤❤
Right ✅
Well said !
እስካሁን ሳላውቅህ ይገርማል ጥሩ ነገር አሁም አረፍደም ተባረክ ያገርሰው
ስለ ሀገሬ ሳስብ ከልቤ አዝን ነበር እንደ አንተ ያሉ ወጣቶች ብቅ ብቅ ማለት መጀመራቸው የተስፋ ብልጭታ ይታየኛል ❤!! የልብህን መሻት እግዚአብሔር ይፈፅምልህ !!!
ወጣቶቻችን ንቁ ፣ ንቁ ተለወጡ አገርን ለውጡ !!❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ከቃላት በላይ ነህ እግዚአብሔር አምላክ ዘመናችሁን ይባርክ ❤
My God make your dreams successful ❤
Amazing🎉
እግዚአብሔር ሁልግዜ የራሱን ሰዎች ያዘጋጃል ልክ እደዚህ ልጅ ብረሀን የሆነ አገሬን ኢትዮጵያ ተስፋ አላት ተስፋችንም በእግዚአብሔር ነው ሁሉ ቦታ የእግዚአብሔር ልጆች አሉት
እሚገርም ወጣት እናመሰግናለን የሀገሬ ሰው ሆይ እንንቃ
የምርም ስለሺ መሪነት ከራስ ነው ተላብሰኅዋል አንተ ብዙ ነገሮችን መቀየር እና ማሳደግ የምትችል ምርጥ መሪ ነህ በርታ
እጅግ የሚደነቅ ትምህርት!!!
ብሩህ ዓዕምሮ" አንደበተ ርቱዕ ተናጋሪ"
ኢትዮጵያ" አንተን መሰል ትጉሃን ወጣቶች ይብዙ ዓሜን !!! :: ❤❤❤
wow አንበሳነህ 😍❤ እንደአንተ አይት ለ Ethiopa ታሰፈልጋለህ wow ምስጥብየ ነው የአዳመጥኩህ❤
I am glad ethiopia have an incredible person like you.
I’m glad Ethiopia have an incredible person like but you talk about leaders they are all scum, greedy and racism. Plus they’re not qualified to the country. You can lead the country based on racism, you lead the country one nation one country. Our leaders they can’t even simply show the Degree they say they have 😂😂😂
በጣም ግሩም ድንቅ ውይይት ነው ተባረክ እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤
This is what Ethiopia needs. Not negative politicians and pessimistic people. Bravo. Keep it up. Your brother from Eritrea 🇪🇷
በትክክል.
ግሩም ድንቅ ትምህርት ነው ጠያቂውም ተጠያቂውም ምርጥ ናችሁ በርቱ
ተባረክ ፈጣሪ አይቀይርህ ብዙ መልካም ትውልድ አፍራ
በስመአብ! አብረሐም ምን አይነት ግሩም ሰው ነው ደሞ አሑን ያቀረብከው በስመአብ እግዚያብሔር ይጠብቀው በውነት ሰሰትኩት እኔ ውስጤ እንዲ ተንሰፍስፎ ከሰማውሕ እናትሕ እንዴት ትሖን ወይኔ ጉዷ ይሕ መድረክ ሑሌም ገራሚ እና አስገራሚ ሰዎች ይቀርቡበታል የዚ ግን ይለያል መዳኒያለም ይጠብቅሕ እኔ ምን ማለት እንዳለብኝ አላቅም የው ከተለቀቀበት ቀን እስከዚሕች መቅጽበት ድረስ እንደ አቡነ ዘበሰማያት እየደገምኩት ነው በርግጥ ወደ ዳዊት ድሪምስ ቤት የሚመጡት ሑሉም መመሐራን የሚያስተምሩት ተምሕርት ሁሉ ላንዴ ተሰምቶ የሚታለፍ አይደለም ቢያንስ 2 ጊዜ ያልሰማሁት የማክሰኞ እንግዳም ሆነ የዚሕ ኘሮድካስት እንግዳ የለም አብርሐም በጣም በርታ በውነቱ በዚሕ ሰው አሰከርከን ይሕ ሰው የመለመላቸው መንግስታት ምን ሊመስሉ እንደሚችሉ ማሰብ ነው በለው ኢትዮጲያ አለፈላት በቃ የአባትሕን ነብስ ይማርልን ማንነትሕን በስምሕ ነገርሕ በማስታወሻ አስቀመጠልሕ ነብሱ በአጸደ ገነት ትሑንልን እንደሱ አይነት አባቶችን ያብዛልን ወልደው የልጃቸውን ማንነት በደንብ የሚመለከቱ እናትሕንም እድሜና ጤና ይስጥልን በግሩም ሐላፊነት ለዚ ስላቀቃችሕ
ይህ ልጅ በጣም ምጡቅ ነው፡፡ ራሱን ወደ ራሱና በሰዎች ውስጥ ያያል፡፡ እድሜህ ሙሉ የተባረከ ይሁን አቦ፡፡
በቅርበት አብረው ከእርሱ ጋር የሰሩ ሰዎች ሲናገሩ ስሰማ ገንዘብ ወዳድ እንደሆነ ፤ ለ Internship ከመጡት በጮሌነት ለራሱ እንደሚሰራ ነግረውኛል። እኔ በግሌ ታዝቤዋለው።
የእውነት በጣም ብዙ ትምህርት ነው ያገኝሁበት እግዚአብሔር ይስጥልኝ አመሰግናለሁኝ👏👏👏
It’s an amazing interview you guys understand the root cause off the problem that we facing as a country
Sals we always proud of you! Keep it up
THENK YOU SALS GOD BLESS YOU MORE ❤❤❤
Good to see u Sals...i took his leadership class along time ago... and he is one of an awesome leader🙏
Best podcast, amazing lesson for life .
እናመሰግናለን።
So much Respect bro?
ሳልስ ከ 6 ወይም ሰባት አመት በፊት ሰንዳፋ አሰልጣኝ የነበረ ጊዜ ሲናገር የነበረው ሀኃይልናፓሽን ምንም አልተለወጠም ከተማሪዎቼ ጋር ብዙ ሰአት አሳልፏል በራሱ ፈቃድ ከሚጠበቅበት ኃላፊነት በላይ 🙏🏅
thank you sle...and abrsh you are very smart you understand a power of narration.
ABSOLUTELY IT'S TRUE SIR.
ABSOLUTELY OH YES SIR.
I must admit, you are the most captivating individual I've ever encountered in Ethiopia. Your artistic flair and depth of knowledge are truly admirable.
ABSOLUTELY.
When i watch this type of young men I see hope for our country . Thank you both
እጅግ የሚደነቅ ትምህርት!
ብሩህ ዓዕምሮ" አንደበተ ርቱዕ ተናጋሪ"
እንደ አንተ ዓይነትን ትውልድ ያብዛልን !!
POWERFUL.
ደስ ስሊ ጉበዝ
የእውነት ይሄ ለኔ ነው የተዘጋጅው የምር ነው የተማርኩት ከልብ አምሰግናለው።
አቦ ተባረክ የመነሻህን ባለመርሳትህ እግዚአብሔር ያሰብከውንያሰፈፅምኽ
wow ante yemere teleyaleh tebarek mareyame tebarekeh
Wow ! Much respect ! Salute. Mr. Sileshi
You are one of a kind person.
Thank you !
I'm proud of you sals and very happy when I see you
የምንጊዜም ምርጥ podcast ነው። ቃል የለኝም ሀገራችንን መምራት ያለባቸው እንደዚህ ያሉ ሰዎች ናቸው ። ተማሪህ ልሆን ጅግጁ ነኝ
Waw betam betam des yilal egzabiher yibarkachu 🙏🙏🙏❤❤🇪🇷
Wow my brother you are so amazing and very important man I like you so much ❤️
Thank you!!! I am gratiful for your postive outlook and supporting!
He understood what is going on thank you to invited him 🙏🙏🙏
በጣም የምትገርም ሰዉ ነህ የብቃት ጥግ ሰዉ የምለዉን ቃላትን ጠቅልለህ ይዘሃል ጌታ አብዝቶ ይባርክህ 🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
I m impressed with this kid!! God bless
Amazing ዘመንህ ይባረክ
Wow, what an amazing journey Sileshi, what a precious brain and heart you have. I love your purpose, the passion and vision you have for mother Ethiopia and her kids. You are on point on everything. We needed to wake up yesterday! Thank you so much for all the work you are doing to prepare and awake the young generation to be entrepreneur leaders.
አንዳንዴ እግዚአብሔር ተስፋ ሊሰጠን እንዲ አይነት ወጣት እግዚአብሔር ይሰጣል አመሰግናለሁ ወንድሜ😍😍😍❤
Yes yes yes ❤❤❤❤
Before I finished I gave u best credit thank you both of you
Yes indeed we need to respect leader since he represents the whole.
እናመሰግናለን wow አንበሳነህ
Thank you Mr. Sileshi for your great accomplishment in building the nation. I am also impressed your testimony what God did for you. You are humble and smart!
What an Amazing Man! What an amazing podcast! lots of lessons grasped! የቱን ብዬ የቱን ልተወው?! just to mention 3:
- How do u manage yr time? I do manage my energy not my time!👏👏👏 what an expression! what a view! it rly gives me sense! ቃላት ከአፉ እንደጉድ የሚፈሱለት ይኽ ሰው ማነው?!🤔
- definition of excellence: doing an ordinary stuff in an extraordinary way! ወቼው ጉድ! የዚኽን ሰውዬ ቃል አጠቃቀም አልቻልሁትም!
- "Happiness needs happening!" ያላት ነገርስ! ሆሆሆ... እንደ ቀልድ ጣል የሚያደርጋት ልቤ ውስጥ ገብታ ቤት ትሠራለች! ይመችኽ አባቴ! btw, yr energy is extraordinary! An ordinary man with extraordinary energy! አብርሽም ወድዶ አይደለም 3 ሰዓት ሙሉ አብሮህ የተቀመጠው! የምጨምረው ካለ እመለሳለሁ!
sileshi you are smart person be strong 💪.
That’s what we need my brother 🙏🏼
DEFINITELY.
Abrsh, Great work keep it up
እውነት እውነት የተማራ ሰው
Wow amazing tedlke egzeabher yebark selanta !!
A great person ❤❤❤
Really you’re amazing person! Thank you so so much.
ዋው ይህ ልጅ በጣም ምርጥ ትምህርት ነው ያስቀሰመን። እናመሰግናለን ስለሺ
Really you are amazing the way you explain things.
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ ፣አልጠግብሕም ኑርልኝ
ሚገርም ትምህርት ስለምታሀስተምረን ህናመሰግናለን
Wow❤ betam ዝቅ ማለትን mn malet enidehone tikimu gebagn tebarek ❤❤❤❤❤
Wow you are so blessed. Thank you I learn so many things from this though.
ተመስገን ሃሳብህ ይስካልህ እግዚአብሔር ካንተ ጋራ ይሁን እኔ ትልቅ ሕልም ኣለኝ ብርሃንሽ ቅርብ ነው ሃገሬ ይቐንየልና ❤❤❤
Betam denk sew neh . GETA yerdah proud of you.
Ethiopia hagere des yebelesh❤
I am glad to see you here it’s very powerful podcast sals💚
ሳላደንቅ አላልፍም በእውነት አንዱ እኔ ያንተ ህልም ተክታይ ነኝ በርታ
I haven't heard such great podcast ever. May Allah help me to apply these on my life. May be for all of us.
🎉
May God bless you and make you sucssesfull
Amazing program
Thank you so much for this amazing lessons and amazing ideas 💡 ❤️!
Wow he has a good mentality and I love this guy so much he deserves a lot of respect.
I agree we need to build strong and long lasting modern institution and sysytem.
አብርሽ በጣም አስተማሪ ቆዩታ ነዉ ያደረጋቹት እንግዳ እዬታሁ በጣም ያስደስታ ደሞ የመናገር ችሎታሁ ደስ ዪላል ተመችቶኛል