አስደንጋጩ ቪዲዮ እውነት የት ናት ከማን ጋር??ነብይት ሰላም ማን ናት?? በአርሲ ነጌሌ አብረን ነበር ስናገለግል ነው የነበረው ይሄንን ህዝብ ሊሰማን ይገባል

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 1,4 тыс.

  • @firomsatube9589
    @firomsatube9589 2 года назад +79

    ሶፈ እኔ የ ኦርቶዶክስ ተከታይ ነኝ ብሆንም የክርስትና ሃይማኖት መሰረት ክርስቶስ ስለሆነ እየሆነ ያለው ግን በጣም ያሳዝናኛል እባካችሁ መቻቻልን ዉደዱ እባካችሁ !!!!!!

    • @amina.0011
      @amina.0011 2 года назад

      ❤️❤️❤️

    • @mulukenfiseha5194
      @mulukenfiseha5194 2 года назад

      እውነት እንዲህ እርስ በእርሳቸው ሲገለጥ ደስ ይላል ሁሉም ሌቦችና አጭበርባሪዎች ናቸው እሷ ትክክል ናት

  • @user-vc8uj8qn4j
    @user-vc8uj8qn4j 2 года назад +62

    እህታችን ሰላም የተናገረችው ልክ ነው ሀሰተኛ ነቢያት ፓስተር ዝሙት ብቻ ይልቁንስ ተመለሱ ጌታ ይፈርዳል ፍርድ ከእግዚአብሔር ቤት ይጀምራል ወዮላችሁ ተመለሱ ተመለሱ

  • @user-rn9sv6ls6l
    @user-rn9sv6ls6l 2 года назад +47

    I feel sad when I see by how much evangelical Christianity changed in last 40 years in Ethiopia.

    • @hiwotteshale5636
      @hiwotteshale5636 Год назад

      ጉዳችሁ ስለወጣ አስደነገጠህ አጭበርባሪዎች

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise 2 года назад +23

    ከወደደን ከትልቅ ፍቅሩ የተነሣ በበደላችን ሙታን እንኳ በሆንን ጊዜ ከክርስቶስ ጋር ሕይወት ሰጠን፥ በጸጋ ድናችኋልና፥

  • @elalasahilu5707
    @elalasahilu5707 2 года назад +80

    በነገራችን ላይ ሀጢያተኛውን ተመለስ አለችእንጂ የማንንም ስም አልጠራችም ብትጠራም ጌታ ብሎኝነው ካለች እሳ ትጠየቅበት ቤቱ ባለቤት አለው እሱ እንደየስራው ይሰጣልና
    እናንተ እንደዚህ ስለሆናችሁ የሚቆምም የሚቀርነገር የለም

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 2 года назад +1

      Sile sew min asichenekat? Tenegna sew atimesilim. Yemitawukuat sewoch kalachihu mikeruat…. Ye Christian aynet tsebay ayitayibatim. Ye Egziabher menfes negiroat kehone Ande melikitun asitelalifa metew new . Enka selantiya min ametaw?

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 2 года назад +1

      @ያልተበረዘ ወንጌል ድምጽ📚 Kewus nat . Aworarua yasitawkal …

    • @ethiopiakonjo9534
      @ethiopiakonjo9534 2 года назад +1

      አረ እራሳዋ ትመለስ

    • @daameealemayehu9386
      @daameealemayehu9386 Год назад

      Inezin yasceneqachew neger inesu yaqalu iswa yalechiw Hulu tikikil new temples betebalew sew indet yiqoxal 😢

  • @nikodimosbarnabas8343
    @nikodimosbarnabas8343 2 года назад +42

    ሶፎንያ እግዚአብሔር ይባርክህ፣ እህታችን ጥሩ ብላለች ተመለሱ ነው ያለችው፣አነዚህ ቀናተኛ ሐሰተኛ ናቸው።

    • @aghg-media3995
      @aghg-media3995 2 года назад +3

      ወይ ማማ ኢትዮጵያ እውነተኛ አገልጋይ አጥተሻል።የኢዛቤል መንፈስ እንዲህ ነው የሚያደግ።የሰዉ ልጅን እርስ በእርሱ እንዲጋጩ ማድረግ ነው። ሰላም ጥፋተኛ ናት ብለን ብንል የናንተሳ የባሰ አይደለምን?

  • @tasewtabor9655
    @tasewtabor9655 2 года назад +17

    አትሳቱ ተመለሱ ማለት የሚጠላ የስጋውን ምኞት የሚከተል ነው ወንድሞቼ አስተውሉ ተመለሱ

  • @gura6073
    @gura6073 2 года назад +11

    ደም እንዳይፈስ መፀለይ ስገባ ፣ ደም ለማፍሰስ መከላከያ ልገባ ነበር ይላል እንደ።
    ጌታ ይቅር ይበልህ ፣ ማነህ ነብይ ነኝ ባዩ
    ከአንድ አገልጋይ ነኝ ባይ ማይጠበቅ ።

    • @mobileyouumobileyouu363
      @mobileyouumobileyouu363 2 года назад

      ሲጀመር ነብይ የሚባል በስሙ የሚነግዱ አጋንቶች ናቸው

  • @hermonabreha571
    @hermonabreha571 2 года назад +27

    መፅሀፍ ቅዱስ ተስማሙ ሲል እናንተ ግን ስትቡዋጨቁ ትውላላችሁ😔😌!
    ““ጨው መልካም ነው፤ ነገር ግን ጨው ጨውነቱን ቢያጣ እንዴት መልሳችሁ ጣዕም እንዲኖረው ታደርጉታላችሁ? ጨው በውስጣችሁ ይኑራችሁ፤ እርስ በርሳችሁም ተስማሙ።””
    - ማርቆስ 9፥50 (አዲሱ መ.ት)

  • @surafelyitna6343
    @surafelyitna6343 2 года назад +37

    እኔ ያልገባኝ ስም ሳትጠራ እንዲህ የሚሆኑት አገልጋዮች ነገር ነው፣እንዲያውም ሌላ ጥርጣሬ ውስጥ እያስገቡን ነው፣የጴንጤ ስም እንዲጠፋ እያደረጉ ነገሩንም እያሰፉና እያናፈሱት ነው፣እሷ የተናገረችው እውነትም ጌታ ተናግሯት ከሆነ የሚመከር ይመከርበት የሚገሰጽም ይገሰጽበት ዘንድ እንጂ የምን እንዲህ መሆን ነው?

    • @heavenlyb9680
      @heavenlyb9680 2 года назад +1

      እነዚህ ሰዎች በግድ ይመለከተናል ማለታቸው ግርምት ይጭራል::

  • @mahin.t3427
    @mahin.t3427 2 года назад +6

    The last 1 minute is the only thing that made my heart delight of all the things you said/discussed. To hear you both showing love and respect towards one another. Tebareku hulachehum.

  • @emebetbogale8817
    @emebetbogale8817 2 года назад +15

    ሁለታችውም የጌታ ውድዎች ንግግራችው የሰከነ ነው ዘመናችው ይባርክ፣ በርቱ እኛም ለሕዝባችን እንፀልያለን ነገ መልካም ይሆናል ብለን እናምናለን።❤❤❤

  • @ermiasmebrahtu2852
    @ermiasmebrahtu2852 2 года назад +19

    1ኛ ጢሞቴዎስ 5
    20፤ ሌሎቹ ደግሞ እንዲፈሩ፥ ኃጢአት የሚሰሩትን በሁሉ ፊት ገሥጻቸው።🩸🩸🩸🩸🩸💥💥💥

  • @gurmug5528
    @gurmug5528 2 года назад +17

    ሰው ለመስማት የፈጠነ ለመናገር የዘገየ ይሁን ይላል፣መጀመሪያ ስለ ሄኖክ ያለችውን አዳምጡ ፣ ሀሰተኞች እንዳትሆኑ

  • @user-gf8bj5ij1g
    @user-gf8bj5ij1g 2 года назад +9

    ሶፎንያስ ኢየሱስ ያድናል። እመንና በህይወት ኑር የመጨረሻው ዘመን ነው።

  • @rahelnegasie7937
    @rahelnegasie7937 2 года назад +18

    አቤቱ ጌታ ሆይ አንደበታችንን ከክፉ ጠብቅ በኢየሱስ ስም ። ምናይነት ትውልድ ነው ያለው ጌታ ሆይ አቤቱ ማረን ።

  • @getawwalle6767
    @getawwalle6767 2 года назад +29

    ሶፊ ዛሬ በጣም አስደሰትኸኝ ጌታ ይባርክህ። የሚናገሩትን የማያውቁ ሰዎችን challenge ማድረግ አስፈላጊ ነው።

    • @Relaxingblog123
      @Relaxingblog123 2 года назад +2

      Very true I love him 😍 today pastorey sofi

    • @sophiamohammed5740
      @sophiamohammed5740 2 года назад

      Yehie Ke youtube genzeb lakakami nw I really feel sorry and this channel has to be closed for the sake of the church.

  • @godisgoodallthetime6183
    @godisgoodallthetime6183 2 года назад +16

    እርሰ በእርሰ ሰይጣን እያበላላን ሳንነቃ ኢየሱስ እዳይመጣ እንንቃ። የተጠራነው ወንጌል ልንሰብክ ነው።

  • @TrBiTold23
    @TrBiTold23 2 года назад +5

    I am your biggest fan Pastor. Your show have benefitted us a lot by giving comfort zone for these false prophets to speak and expose themselves. Each and every so called prophet you interviewed on this show had exposed and shamed himself/herself. Keep it up!

    • @savedbygraceeph2841
      @savedbygraceeph2841 2 года назад

      I disagree! He brings to his show controversial people only as if all the evangelical believers are false or lying! At least bring elderly pastors and respected who can teach how to identify false preachers , What is this for for RUclips click what about none believers ? Isn't is he job is as a pastor to preacher the true gospel ?

    • @TrBiTold23
      @TrBiTold23 2 года назад

      @@savedbygraceeph2841 you know that the false prophets never appear in the media to face tough questions. They just use their own media to create a false image. What Sophie did is making them feel comfortable to appear on the media. This has been very effective. Look at how he is making them feel comfortable to speak and expose themselves. The others you mentioned have no problem appearing on any media and are actually using other platforms to talk. Sophie’s wisdom is commendable. God bless pastor Sophonias!

  • @tirhastilahun5438
    @tirhastilahun5438 Год назад

    ሶፊ በጣም ነው ማከብርህ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ በርታ ና ሀሰተኛ ነብያትን አዋርድልን ... ሀይማኖታችሁን እነሱ ናቸው ያረከሱባችው መቀለጃ አረጉት እንዳንተ አይነቱን ሰው ፈጣሪ አብዝቶ ይስጣችው

  • @genetdebebe7317
    @genetdebebe7317 2 года назад +41

    እረ እባክህ እሷ ያለችው ተመለሱ ነው ሰምቶ መመለስ መልካም ነው እረ ንሰሀ ግቡና ተመለሱ የሚበጀው እሱ ነው

  • @shewayelulu5640
    @shewayelulu5640 2 года назад +26

    ፓስተር ሶፊ፣ ተባረክ፣ እንዲህ ነው እውነትን ማውጣጣት።

  • @hilinaseifu469
    @hilinaseifu469 2 года назад +3

    Good job p. sofi for the last minutes ቅናትና ምቀኝነት ይሸታሉ

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema6195 2 года назад +9

    ተባረክ ሶፊ ትክክለኛ ጥያቀ ነው የጠየካቸው አጣደፍካቸው የሚመልሱትን አጡ

  • @betheltamiru9196
    @betheltamiru9196 2 года назад +45

    ሶፊ ወይኔ ነፍስህ አይማርም እንደ ዛሬ ስቄም ተሳቅቄም አላውቅም እንደ ሶስት አመት ልጅ አፋጠጥካቸው እኔ ለነሱ ተሳቅቄ ብርድልብስ ውስጥ ተወሸኩኝ

    • @user-rs6hu6vv1k
      @user-rs6hu6vv1k 2 года назад

      Anchi demo gimi nesh

    • @tagesechtesema6195
      @tagesechtesema6195 2 года назад

      ክክክክክክ እኔም ስለ እነሱ ተሳቀኩ ግን የሶፍ ነፍስ ተምሯል
      ሰዎቹ ውሸትን ይዞ ስለወጡ የምመልሱትን አጡ

    • @allaboutkhabylame4078
      @allaboutkhabylame4078 2 года назад +5

      @@user-rs6hu6vv1k ante burkinafaso ፊት

    • @tsiondene431
      @tsiondene431 2 года назад

      Esum yawe new lebane leba beserekwe men denkwe negeru

    • @sirgut1640
      @sirgut1640 2 года назад

      🤣 🤣 😂 😆

  • @user-gh8ne5jb3u
    @user-gh8ne5jb3u 2 года назад +23

    ሶፊ ከንደዚህ አይነት ሰዎች ሽሽ ፀጋህን ያሥተችብሀል!እባክህ !❤

    • @rajaasadrajaasad9672
      @rajaasadrajaasad9672 2 года назад +1

      አይባልም አሳባቸውን መግለፅ ግድ ነው መድረክነው

    • @makidaengdawork589
      @makidaengdawork589 2 года назад

      Sofonias yalewen tsega letnegrigne techiyalesh ? RUclips legenzeb belo yekfete yewendemun ewkina tetekmo .

    • @alphamale617
      @alphamale617 2 года назад

      ፅጋህን ያድተችብሃል? Haha ድንቄም ሶፎንያስ ፅጉር እንጅ ፅጋ አይታይበትም

  • @eyerusalemammar1378
    @eyerusalemammar1378 2 года назад +1

    Paster sofi በዚሁ ቀጥል ሁሉንም እንግዶችህን እንደዚህ አፋጠህ ጠይቅ ለሁሉም ደሞ እኩል አክብሮት ይኑርህ በተረፈ በርታ

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 2 года назад +3

    እዉነት ነዉ ዛሬ ላይ የመድረሳችን ዋነኛዉ ምክንያት የእግዚአብሔር ፀጋ እና ምህረት ስለበዛልን ነዉ።🙏🙏🙏

  • @martha_Alemu
    @martha_Alemu 2 года назад +16

    ሶፊ ግን ጥያቄክ ተመቸቶኛል አፋጠጥካቸው እኮ 😁ገና ለገና ስም ጥራልው ስላለች 😁😁እራሳቸው በቅ በቅ አሉ ተመስገን🙏🙏 📖📖2 ቆሮንቶስ 4 (2 Corinthians)
    17-18፤ የማይታየውን እንጂ የሚታየውን ባንመለከት፥ ቀላል የሆነ የጊዜው መከራችን የክብርን የዘላለም ብዛት ከሁሉ መጠን ይልቅ ያደርግልናልና፤ የሚታየው የጊዜው ነውና፥ የማይታየው ግን የዘላለም ነው።

  • @hfbtube560
    @hfbtube560 2 года назад +26

    እኔ ምለው ግን ምነው ተንጫጩ ሀጥያት ከሰሩ ንስሀ መግባት ካልሰሩ ምን አስጨነቃቸው ምን ከነከናቸው

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 2 года назад

      እኔ የሚገርመኝ ምን ሰርተዉ ነዉ ነብይይይይይ እያሉ ጆሮአችን አነሙት

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 2 года назад

      🤩🤩🤩💯💯💯💯 ፓስተር ምርጥ ጥያቄ ነዉ ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም
      ዝም ብላችሁ ዐደአገራችሁ ሂዱ

  • @aberashayele66
    @aberashayele66 2 года назад +14

    ይህ ሐሜት ነው በኢየሱስ ስም

  • @kidistbunaro2267
    @kidistbunaro2267 2 года назад +7

    ምሳሌ፦3
    5 በፍጹም ልብህ በእግዚአብሔር ታመን፥ በራስህም ማስተዋል አትደገፍ፤
    6 በመንገድህ ሁሉ እርሱን እወቅ፥ እርሱም ጎዳናህን ያቀናልሃል።
    7 በራስህ አስተያየት ጠቢብ አትሁን፤ እግዚአብሔርን ፍራ፥ ከክፋትም ራቅ፤
    8 ይህም ለሥጋህ ፈውስ ይሆንልሃል፥ ለአጥንትህም ጠገን።

  • @ermiyasabiy3341
    @ermiyasabiy3341 2 года назад +30

    ሰላም እውነት ነው ያወራችው አርፈን ብንመለስ ነው የሚሻለን።

    • @hallelujahshawel8414
      @hallelujahshawel8414 2 года назад +1

      Hard talk stephen sackur!👍 engidih minim mareg aychalim egziabherin ataskomut hooooooooooooo

    • @graceplug3471
      @graceplug3471 2 года назад

      How do you know that?

  • @rahelworkeye5184
    @rahelworkeye5184 2 года назад +10

    እባካችሁን ጌታችን እየሱስን ወንጌልን ላልተረዱ
    እዘኑላቸዉ የመዳኛቸዉን ቀን አታርቁባቸው እረ እህቶቼ ወንድሞቼ እንመለስ በፍቅር በርህራሄ መገሳፀጽ ይሻለናል መተሳሰብ፣ መከባበር እና መፈቃቀር እራሱ ወንጌል ነዉ ብእዙወችን ያድናል። የናንተ በአደባባይ መሰዳደብ አማኙን እያሳዘነ የማያምነውን ደግሞ ከመዳን እያራቀ ነዉ እባካችሁ እዘኑልን። እግዚአብሔር የልቦና አይናችሁን ይክፈትላችሁ🙏🏽

  • @tsehay2watiro250
    @tsehay2watiro250 2 года назад +7

    ሰው ሁሉ ሃጥያትን ሰርቷል የእግዚአብሔርም ክብር ጎድሏል ተብሏልና ወግኖቼ እሷ ተመለሱ በማለቷ ጥፋቷ ምንድነው ይልቅ መንገዳችሁን አጥሩ እርስ በርስ አንብላ ላ።

  • @zekariyaszerihun2604
    @zekariyaszerihun2604 2 года назад +15

    I personally value the feedback of these two gentlemen. They have some truth and they came here to reveal but not to revenge. The interviewer has become bit harsh and ungraceful.

  • @emmanuel.f376
    @emmanuel.f376 2 года назад +10

    በጣም አሪፍ ሶፊ! ጥሩ ሙግት 👍👍👍

  • @nehemiahsintayehu1516
    @nehemiahsintayehu1516 2 года назад +9

    Respect for your guest and very wise people

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise 2 года назад +10

    ለእውነትም በሚሆኑ ጽድቅና ቅድስና እንደ እግዚአብሔር ምሳሌ የተፈጠረውን አዲሱን ሰው ልበሱ።

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 2 года назад +5

    የተናገረችውን ሰምቼዋለሁ ይመለሱ አለች እናንተን ሲያሮጥ ምን አመጣችሁ ያገሬ ሰው ምን ይላል " ምን ይለበት ዝላይ አይችልም " እኔን የሚገርመኝ ጌታን አለመፍራታችሁ ነብይ ነኝ ስትሉ አረ ሥራ ፈልጋችሁ ሥሩ የምትሰሩት ድራማ ነው እየሰራችሁ ይላችሁት አይ ወሬ

  • @abayabay690
    @abayabay690 2 года назад +28

    ወንድሜ የፓስተር ሄኖክ ጠበቃ አይደለህም ! እሱ ሙሉ ሰው ነው አንተ ልታወራለት አይገባህም :: ልታወራ የፈለግከው ስለሷ ከሆነ ስለ እሷ አውራ:: ቀኑን ሙሉ ስናደድ ነው የዋልኩት አልክ ምክንያትህ ደግሞ ፓስተር ሄኖክን ስለተናገረች አልክ:: አንተም ማስተዋል ይብዛልህ!

    • @bateybeyene2428
      @bateybeyene2428 2 года назад

      ውይ ልለው የነበረውን ተባረክ/ኪ

    • @betitagese8568
      @betitagese8568 2 года назад

      Sle pastor Henok yalechw neger yelem bepastor henok singele sim yewushet account keftachihu yemtisadebu sewoch akumu new yalechw so simetawi honew kemiyademtut teregagtew bisemut elalehu

    • @AfeworkG
      @AfeworkG 2 года назад

      ፓስተር ሄኖክ ብላ እኮ አላወራችም:: እሷ ያለችው ሄኖክን መስለው በእርሱ ስም ገብተው ሰደቡኝ ነው ያለችው:: ሁሉም የሚንጨረጨሩት ቁስላቸው የተነካባቸው ናቸው:: የሚያሳዝነኝ እንዴት እነዚህ ነብይ ሊባሉ መቻላቸው ነው:: የመስቀሉ ሚስጥር ምንም ያልገባው ወጠጤ ሁላ እየመጣ ይደነፋብናል::

  • @chunatasew7098
    @chunatasew7098 2 года назад +13

    እግዚአብሔር ያስጅመረውን ማንም አያስቆመውም ልታስቆማት አትችሉም

  • @heavenlyb9680
    @heavenlyb9680 2 года назад +1

    እነዚህ ሰዎች በግድ ይመለከተናል ማለታቸው ግርምት ይጭራል::

  • @egfdfg1930
    @egfdfg1930 2 года назад +2

    እየሱስ ሆይ ይቅር በለኝ እነዚህ እያየሁ ነብይ የሚባሉ አስጠሉኝ

  • @ViperEditsForYou
    @ViperEditsForYou 2 года назад +11

    ተመለሱ ማለት ምን ክፋት አለው
    እከሌ ብላ ስም እስካልጠራች ድረስ ምን እንደዚህ አናደዳችሁ !!! እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጣችሁ !!!! ቅድስና ለእግዚአብሔር 🙏

    • @heavenlyb9680
      @heavenlyb9680 2 года назад

      ምን ያለበት ምን አይችልም እንደተባለ ነው ነገሩ

  • @user-lw6we4ig5v
    @user-lw6we4ig5v 2 года назад +8

    ወደሜስትህ ተመለስ አትዘሙት ወደልጆችህ ተመልስ

  • @eninugumi
    @eninugumi 4 месяца назад

    “የሚያሳፍር ነገርም የስንፍና ንግግርም ወይም ዋዛ የማይገቡ ናቸውና አይሁኑ፥ ይልቁን ምስጋና እንጂ።”
    - ኤፌሶን 5፥4

  • @user-qh1pw1nc3x
    @user-qh1pw1nc3x 2 года назад

    ሰፊ ተባረክ በጣም ትክክለኛ ነገር ነው ያደረከው በሷ ቱዩብ አይተን እውነት ነው ብለን ነበር ። ወደ አንተ መምጣቱ እውነት መሆኑ አለመሆኑን ተረዳን ከስህተትም አወጣህን ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ።

  • @winniewinnie4575
    @winniewinnie4575 2 года назад +8

    ሶፊ እነሱን በጠየክበት ሞቲቭ እሷንም አንዴት አወቅሽ እነማናቸው ስም ጥሪ ብለሕ ልትጠይቃት ይገባ ነበር እነዚሕን ወጣቶች የያዝክበትን መንገድ ወድጄዋለሁ ልክ እንዲሁ እሷንም አበጥረሕ መጠየቅ ነበረብሕ የነዚሕን ወጣትቶች የተወሰነ ነገር ባልደግፍም ከክርስትያናዊ ድስፕሊን አንፃር እሷን የወቀሱበትን ነጥብና አንተ መጠየቅ የነበረብሕን ነገሮች በለመጠየቅሕ ያቀረቡትን ቅሬታ እደግፋለሁ!

  • @tesefanswdagenw312
    @tesefanswdagenw312 2 года назад +7

    ሶፊ ዛሬ አስደሰትከኝ እሽ እሽ ብለህ አልተቀመልካቸውም አፋቸውን አስይዘህልኛል እነሱ አላደረግንም ካሎ ለሊሎች ምን አገባቸው እሷ ተመለሱ ነው ያለችው አወ አመንዝራ አለ ምንድነው ስተቷ የሜያወሩት ቅናት አስመሰለባቸው ወይም አመንዝራ ናቸው እራሳቸው እግዚአብሔር ያስበን ይቅር በለን መልሰን ጌታ ሁይ

  • @mariabebe8880
    @mariabebe8880 2 года назад +18

    ግልፅ እና ግልብ የሆነ ነገር ልንገራቹ፣ ሚሰማቹ የለም !!! ሰላም ያለችው እውነት ነው።

  • @tgteddy8201
    @tgteddy8201 2 года назад +1

    እነዚህ ኬት የመጡ ባላገሮች ናቸው?ንግግር እንኳን የማይችሉ! የማይረቡ ሰላምዬ ዘንድሮ ጉድ ልታወጣ ነው ተባረኪልን በብዙ!

  • @onetruth4649
    @onetruth4649 2 года назад +32

    ውይ እርስበርስ ተባልታችሁ ልታልቁ ነው?
    ይሄስ የክርስቶስ ልብ ነው?
    ወንድልጅ በዚህ ልክ ሃሜት ያስጠላል ልቦና ይስጣችሁ

    • @tadesekerebo313
      @tadesekerebo313 2 года назад +1

      እራፉ እራፉ እራፉ አገሌጋዬች ወንጌል ሰበኩ ሰምህ የልታጠቀሰ ከሆነ ለምን ትጨጨልህ

    • @haymanotdebebe4012
      @haymanotdebebe4012 2 года назад

      Er sofi menw tebeka honke leselam demo ensu lay telacha alek end??

  • @wollodesie2116
    @wollodesie2116 2 года назад +15

    ለካ ነብያት እንደዚህ ናችሁ🙈🙉🙊 አገልግሎት ግን ምንድነው ለእናንተ ለዘመኑ ነብያቶች? ህይወት፣ ክርስትና ፣እየሱስ ገብቷችኋል ግን????

    • @lamlam2443
      @lamlam2443 2 года назад

      እሳን አታቃትም ልትታወቅ ሻሸመኔም ነገሌም ከፍታ ሠዉ አታ ነዉ የዘጋቹ ብር ነዉ ምትፈልገዉ አሁን ደሞ በዮትበር መጣች ለመታወቅ ነዉ ምትፈለገዉ

    • @heavenlyb9680
      @heavenlyb9680 2 года назад

      @@lamlam2443 አንተን ታዲያ ምን አገባህ??

  • @golgota358
    @golgota358 2 года назад

    ሶፊያን በጌታ ስመስለኝ ሴተቷ ይህን የሚተለው ከራሱዋ ህይወት ተነስታ ይመስለኛል ።በዚህ ዘመን የሚገርመኝ ሁለ እግዚአብሔር ነገረኝ ነው ።አውነት ነው እግዚአብሔር ዛሬውኑ ነው አይደለም ባይልም መፍራዱ አይቀርም ።

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise 2 года назад +1

    ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤

  • @firaol81
    @firaol81 2 года назад +11

    Today Pastor Sofi is so serious 🤣🤣🤣 , keep up it

  • @betheltamiru9196
    @betheltamiru9196 2 года назад +19

    ዘንድሮ ነብይ ያልሆነ የለም እኔ ብቻ ቀርቻለሁ እኔም ሙከራ አንድ ሁለት ሶስት ብዬ መቀላቀሌ አይቀሬ ነው ዋናው ድፍረትና ፈጣጣ መሆን ብቻ አይደል ሚጠበቀው አለቀ 😀🤔😂🙄😏

  • @samueldesalegn3941
    @samueldesalegn3941 2 года назад +6

    ጀዝባ ልጅቱ ልክ ነች ሶፊ አንተ በርታልን አንደ እሷ አይነት ሰው ያብዛልን ።

    • @DrBahiruLegesse-SCIsurvivor
      @DrBahiruLegesse-SCIsurvivor 2 года назад

      እኔ በተቃራኒ አይቼዋለሁ። ሁላችንም ሰዎች የሚናገሩበትን መንፈስ የሚንፈትሽበት መንፈስ አለን። ልጁ ግን በሰከነ መንፈስ እንደበሳል ሰው ሀሳብ ሰጥቷል። ልጁ ከሚናገረው ነገር ጥንቃቄና ብስለት የተነሳ ለመተቸት እንኳን አልቻልኩም።ይህን ስል እሷ የተናገረቻቸው ሁሉ ውሸት ነው አልልም።እኔ በበኩሌ የዝህን ዘመን ነቢይ ነይ ባይ አንዱንም አላምንም።ማለቴ ነብይነታቸውን። ታዋቂ ለመሆንና የተከታያቸውን ቀልብ ለመሳብ የሚጠቀሙበት መንገድ ነው ብዙዎች ይላሉ።ሌላ ነገር ደግሞ ሶፊ interview ማድረግ አይችልም። No offense.

  • @jonihirpo5084
    @jonihirpo5084 2 года назад +3

    ለማንኛውም ሁላችንም ንስሃ ያስፈልገናል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @andyketsela4336
    @andyketsela4336 2 года назад +4

    Don't fight each other. Love each other.our fight is with the devil. Enemy of belivers.jesus will backsoon.stay strong.blessallof you.

  • @betelihemamda3352
    @betelihemamda3352 2 года назад +4

    ቃሉን ጠቅሳ ነው ያስተላለፈችው ::ወንጌሉ የጠፈትን የመመለስ ነው ለምን ተመለሱ አለች ብለችሁ አትበድ ተመለሱ እንመለስ ትቢት ውድቀትን ትቀድማለች አትታበዮ::

  • @solianakonjo
    @solianakonjo Год назад

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ❤ እነዚህን ልጆች ወደድኳቸዉ ስርአታቸዉ እግዚአቤሄርን ሚፈሩ ናቸዉ

  • @user-xm3qg8xx7s
    @user-xm3qg8xx7s 2 года назад +3

    አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ምህረትን አምጣልን

  • @aynalemtura3703
    @aynalemtura3703 2 года назад +5

    ፓስተር ሶፊ ጥያቄዎችክን በጣም ተገቢ ነው እነዚህ ግን ይቅሩብክ እንዳይጋባብክ ከእውቀት ነፃ ናቸው

  • @jesusway3790
    @jesusway3790 2 года назад +3

    እግዚአብሔር ምን አይነት አምላክ ነው ሰዎች ግንኙነት ሲያረጉ ለሌላ ሰው የሚያሳየው ? እባካችሁ የገባችሁ አስረዱኝ

  • @addisalemgirma119
    @addisalemgirma119 2 года назад +1

    ብዙ ኢንተርቪው አይቻለሁ እንደዚ አራንባና ቆቦ መልስ የሠጡ ሰዎች አይቼ አላውቅም። ሳይገረፉ እራሳቸውን አጋለጡ

  • @senaittilahun2699
    @senaittilahun2699 Год назад

    አገልጋይም ድብን አድርጎ ያደርጋል ወንድሞቼ ፎን ሴክስ እናርግ ብለው የጠየቁኝ አገልጋዮች አሉ እውነት ለመናገር ሁላችንም ሀጢያት በደንብ እንሰራለን ጌታ ይቅር ይበለን እንጂ በሴክስ የማይፈተን አገልጋይ የለም እነሱም ሰው ናቸው ያምራቸዋል ጌታ የምንችልበት ፀጋ ካልሰጠን በስተቀር በጣም ከባድ ኬዝ ነው እኔም የተቸገርኩበት ጉዳይ ነው ለምን ይዋሻል

  • @nananegash2562
    @nananegash2562 2 года назад +7

    ያናደደህ ለዩቱዩበር ተከፋይ አትሁን ስላለህ ነው አይዞህ ወንድም ሶፊ ማንንም ማንም ዋጋ አልከፈለለትም ከእየሱስ በቀር ስለዚህ ነገሮችንለመደባበስ አትሞክር አትናደድ ወንጌል ስራ እየሱስ ያድናል ብለህ ስበክ

    • @bezaayalew44
      @bezaayalew44 2 года назад

      ልክ ብለሻል እህቴ እኔም የእሱ መናደድ ገርሞኝ ነበር እነርሱ ያሉት በሚዲያ እንደዚህ አይነት ነገር ባይነገር ለሌሎች ላልዳኑ ሰዎች ጥሩ ስለማይሆን ነው ሀሳባቸው ሊረዳቸው ይገባ ነበር ለማንኛውም እግዚአብሔር ሁላችንንም ይቅር ይበለን ፣ ማስተዋልን ያብዛልን

    • @henokamen5339
      @henokamen5339 2 года назад

      ሰዎቹን ማፋጠጡ ትክክል ነው አነሡ ከዛ ድረስ የመጡት የተነኩት ነገር ስላለ ነው የተናደዱት እነሱ ናቸው እንጂ እሱ አይደለም

  • @medhindawit6439
    @medhindawit6439 2 года назад +12

    “እነርሱም፦ ሕግ ከካህን፥ ምክርም ከጠቢብ፥ ቃልም ከነቢይ አይጠፋምና ኑ፥ በኤርምያስ ላይ አሳብን እናስብ። ኑ፥ በምላስ እንምታው፥ ቃሉንም ሁሉ አናድምጥ አሉ።”
    - ኤርምያስ 18፥18

  • @meskeremtsige331
    @meskeremtsige331 2 года назад

    ሶፊ ሚዲያ ላይ ከማቅረባቹ በፊት በውስጥ መነጋገር መልካም ነው ስላም የምትባለውን ማቅረብ አልነበረብህም እንዲህ እይነት ነገር ባይደገም ደስ ይለኛል

  • @meron1514
    @meron1514 2 года назад

    ሌላ ጠያቂው ላመሰግን ምፈልገው ሁሌ ውድ ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን ይላል። ብዙዎች እንደዛ አይሉም። እኔ ኤርትራዊት ነኝ እናም እኛም አብረን ስንጠራ ምን ያህል ደስ እንደሚል እንዲያውቅ እፈልጋለሁ።

  • @ermiaserkalo862
    @ermiaserkalo862 2 года назад +6

    3 ስተችዉም ስተስጠሉ የመንደር ዎሬ

  • @edeneden1867
    @edeneden1867 2 года назад +4

    እኔ ግን ለምንድነው እናንተን እያየሁ ቀኔን የማበላሸው?😌

  • @tebejeeshete565
    @tebejeeshete565 2 года назад

    Thank you sofonias you have challeged them properly.

  • @dr.edossatamenemd9061
    @dr.edossatamenemd9061 Год назад

    Enezih lijoch minew betam techeneku .Ere geta yirdachew yitarekachew. Wendime Pastor Sofi Geta yibarkih

  • @Happinessismine
    @Happinessismine 2 года назад +5

    This is sad. I am not going to subscribe or watch any of these shows because it’s no different than the shows you can watch out there in the world. It’s nothing less than gossip. Shame on you all.

  • @hiwotwoldeyes6754
    @hiwotwoldeyes6754 2 года назад +6

    Divine show my favourite ❤️

    • @tadesekerebo313
      @tadesekerebo313 2 года назад

      አንቴ ለምን መጠችሁ እድ ልትነግራ የእሱን የመጠቹሁ ነብያት ምዝነቺ ጠብቅ ኤገሊ ኤገሊ ከምትል እራሰቺሁ ጠብቂ ፍረድ ለጌታ ታሁ

    • @tadesekerebo313
      @tadesekerebo313 2 года назад +1

      ወንጌል በትእዎሎጀ አይገለጋልም ወንጌል የምታገለግለው በመንፈሰ ቅድሰ ነው

    • @tadesekerebo313
      @tadesekerebo313 2 года назад

      የጎሬቤት ቅነት ታውት

    • @kelelegnankebew4679
      @kelelegnankebew4679 2 года назад

      ሶፎኒያስ እግዚአብሔር ይባርክህ አንድ ነገር አስተውል በተለይ ከነቢይነት አገልግሎት ጋር በተያያዘ እያቀረብከው ያለው ጉዳይ እየተመለከትኩ ነው ።
      ልጄ እኔ ነቢይ ነኝ ማለት እንዴት እንዲህ እንደ ቀለለና ትውልዱ እንዴት ደፋር እንደ ሆነ ስመለከት በጣም አዝናለሁ።
      አይን ያያል ጆሮ ይሰማል አእምሮ ያስተውላል ልብ ይመዝናል አንደበት ይናገራል።
      የነቢያት የሕይወት ስነልቦና አወቃቀር ከእግዝአብሔር የሆነነ እይታ፣የድምፅ ልየታ፣በአእሮ መረዳት፣በልብ ሚዛን የመለየት ግዴታ እንዳለበት ማወቅ ያስፈልጋል።
      በተለይ ከመናፍስቱ አለም በቃል በእውቀት በእምነት ተሞልቶ በነቢይ ስም ብዙ እየሆነ ያለው ለተግሳፅ የማያመች ፈተና ሆኗል።
      እውነተኛ ነቢይ በቃል፣ በእወቀት፣በእምነት፣የታነፀ ሆኖ ፀጋው በመንፈስ ቅዱስ ኃይል ለእግዝአብሔር ክብር ለቤተክርስቲያን ጥቅም ከጳሎስ አልበልጥም ብሎ አባቶች ፀልዩልኝ ብሎ ለክብር መገለጥ
      እንደ አባት መምከር እፈልጋለሁ።

  • @meseganaghilazghi106
    @meseganaghilazghi106 10 месяцев назад

    ነብዩ በጣም ተባረክ ጸጋው ያብዛልህ አትድከምአ በርታ

  • @bitybity1399
    @bitybity1399 2 года назад +1

    ወይኔ ፓስተር ሶፊ እንዴት እንዳስደሰትከኝ የምገርም ጥያቄ ነዉ ያቀረብክላቸው እነዚህን ማዋረድ ነው

  • @user-vs2vf4xy6c
    @user-vs2vf4xy6c 2 года назад +3

    ሰላም ትክክል ተናግራልች ስለዝህ በዝህ ግዜ ምያስፈልገው መልዕክት አስተላለፍለች ስለዝህ ሐስተኛ ነብያት እንድመልስ ያስፍልጋል።ተባርክ ልኝ ፖስተር ሶፎ

  • @yegetatamiratdemissie5766
    @yegetatamiratdemissie5766 2 года назад +35

    ሌባውን ሌባ ማለት ምንድነው ችግሩ ምድርቱን ሞሉ እኮ ውሻታሞች አስመሳዮች በዙ የት እንሂድ ማንን እንስማ ግራ ተጋባን አቤት ጌታ ሆይ ድረስልን፡፡እናንተ እየተናቆራችሁ ሴጣን ሥራውን እየሰራ ነው፡፡

  • @Abi-qi7bz
    @Abi-qi7bz 2 года назад

    Pastor sofonyas geta abztu ybarkh yeselam kesasoch egziabiheir mhretu yabzalachu ykr ybelachu

  • @abelassefa7258
    @abelassefa7258 2 года назад +2

    ጋዜጠኛው ጠማማ ጥያቄ እየጠየቀ ሠውዬውን ሀሜተኛ አደረገው

  • @sosinasine5843
    @sosinasine5843 2 года назад +6

    ተመለሱ ማለት እንዲ ያናወጣችሁ ሌቦች

  • @nikodimosbarnabas8343
    @nikodimosbarnabas8343 2 года назад +10

    እነዚህ ሁለት ወንድሞች ሀሰተኛ አገልጋዮች ናቸው

  • @eyesusyadenal2541
    @eyesusyadenal2541 2 года назад

    ሶፊ በጣም የተናደድክ እና ወደ ሰላም ያደላህ ትመስላለህ እራስህን ሾውን መልሰህ ተመልከተው

  • @rutahabtemariam6254
    @rutahabtemariam6254 2 года назад

    Sofiye geta ybarkh. Ewnethn new enezih sewoch chgr alebachew

  • @azzinabyat9028
    @azzinabyat9028 2 года назад +8

    ሶፊ አንጀቴን ቅቤ አጠጣህዉ የሌባ አይነ ደረቅ መልሶ ልብ ያድርቅ (ደግሞም ስትቆጣ በጣም ታምራለህ)🥰

  • @user-th6jf5gc1l
    @user-th6jf5gc1l 2 года назад +3

    ታሳዛዝናላችሁ ሲል ኢየሱስ manachum iysebekachu አይደላችሁ

  • @mariaethiopia9867
    @mariaethiopia9867 2 года назад

    እኔ የእምነቱ ተከታይ አይደለሁም ነገር ግን ሰላም የምትባለዉን ሰምቻታለሁ ጠንካራ እና ጎበዝ ናት እነዚህ ግን መጥፎ ስራቸዉ ነዉ አሩጦ ይመጣቸዉ ሲሰጠሉ

  • @lidiyatizazu3306
    @lidiyatizazu3306 2 года назад +4

    እሰኪ ዝም በል የእግዚአብሔርን እዝብ
    አታወናብድ የምትጠየቀውን ራሱ በትክክል
    አልመለሰክም እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ

  • @kibrommiki7521
    @kibrommiki7521 2 года назад +3

    ከ ሩቅ ሃገር መቶ፡ከ እግዚኣብሄር ያመጣው ሃሳብ ስናገር፡እየጠበቁኝ፡ጭራሽ ተባለ ብሎ ያወራል፡ (from eritrea)

  • @selamethio7252
    @selamethio7252 2 года назад

    sofi I love your questions. I don't understand what they want from her .

  • @fantuanbesse476
    @fantuanbesse476 2 года назад +1

    እህታችን ሰላም ትክክል ናት ሀጥአተኛን ሀጥአቱን መናገር ነው ። የምናየውን በምድራችን ላይ እየሆነ ያለዉን ሀጥያት ገላ ፀች አንጂ ምን አጠፋች :: መፅሀፍ ቅዱስ ሀጢአትን ግለፁ ይላል። አውነት የሚናገር ያብዛልን ጌታ በደጀ ነው ንስሐ ግቡ ። ሰላም ጌታ ይባርክሽ

    • @muluayel-8387
      @muluayel-8387 9 месяцев назад

      እውነት ተናገረ መቼ ይወዳል

  • @raheltilahun3523
    @raheltilahun3523 2 года назад +5

    ሶፎንያስ እጅግ አሳዛኝና አሳፋሪ ነህ ለ ክርስትና መሰደብ ምክንያት ሆነናል እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ ምንም የእግዚአብሔርን ቃል እውቀት የለህምና አስቀድመህ ቃሉ ተማር :: ሲቀጥል ለነዚህ መንድሞች ያሳየክኸው ንቀት እጅግ አሳፋሪ ነው ሰላም ተብየዋ በድፋረት እግዚአብሔር እሳዬኝ ስላለች ልክ እንደህነች ተቅበለህ እነዚህ ደግሞ አብጠለጠልክ :: ምናልባትም እውነቱ እነሱ ጋር ልሆን ይችላል!

    • @ermiyasabiy3341
      @ermiyasabiy3341 2 года назад

      ሰላም እውነት ነው ያለችው ስለዚህ እንመለስ

    • @abenezerayalkebet3408
      @abenezerayalkebet3408 2 года назад

      እራስዋ ላይ ያልው የሀሰት መንፈስ ኤልዛቤል ናት

    • @abenezerayalkebet3408
      @abenezerayalkebet3408 2 года назад

      @@ermiyasabiy3341 ችግር ካለቢሽ እንቺ ተመለሽ

    • @ermiyasabiy3341
      @ermiyasabiy3341 2 года назад

      @@abenezerayalkebet3408 መመለስ አስፈላጊ ነው አሳፈረኝ ካልክ ምርጫክ ነው

    • @abenezerayalkebet3408
      @abenezerayalkebet3408 2 года назад

      @@ermiyasabiy3341 ኤልዛቤልን ሰምቼ አይደለም ንስሐ የምገባው

  • @lastdayscomingsoonmaranata557
    @lastdayscomingsoonmaranata557 2 года назад +7

    የየሱስ ክርስቶስ ክብር ሲነካ ሰላም አታጡም ሄኖክ ሳይነካ ተነካ ብለህ ግን ሰላም አጣህ ይገርማል

    • @heavenlyb9680
      @heavenlyb9680 2 года назад

      ይሄ በጣም ይገርማል

  • @zekariastec5607
    @zekariastec5607 2 года назад +1

    ፓስተር ሶፊ አንተ ጥያቄህን ስትጠይቅ ሚዛናዊ አድርግ ። ሚዛናዊ እንዳለደረክ ተገናዝቤለሁ

  • @bitybity1399
    @bitybity1399 2 года назад

    ሻሎም ፓስተር ሶፊ በጌታ ፍቅር ከኢንደዝህ አይነት ሐሰተኛ ሰዎችን ባታቀርብ ጥሩ ነዉ ስጀመር እነዚህ ውሸታሞች ናቸው እውነት ለመናገር ስራቸው እንዳይገለጥ ነዉ ያንጨረጨራቸው ስለዚህ እንደውም እነዚህ ናቸው መሰናክል የሚሆኑት እንደውም ሌላ እናንተን የሚያዋርድ ጀግና ትውልድ ያስፈልገናል አልያም አሁን እናንተና መሰሎችህ ደግማችሁ ደጋግማችሁ ንሰሐ ግቡ ንጹሁን ወንጌል አታቆሽሹብን ፓስተር ሶፊ ተባረክ

  • @Heaven4589
    @Heaven4589 2 года назад +16

    Don’t be aggressive. U need to respect your guests whether they accurate or not.

    • @gy8086
      @gy8086 2 года назад

      Thank you 🙏!!

    • @sambety6764
      @sambety6764 2 года назад

      ኧረ በጣም ነው የገረመኝ በስጋ ተገለጠ ዱላ ነው አስተያየቱ🤔🤔 በዛላይ ዝሙት ምንድ ነው ብሎ መጠየቅ🙉

    • @mlimezewede6613
      @mlimezewede6613 2 года назад

      ይህ ፕስተር ተብዬው ጠያቂው እራሱ ሃስተኛ ነው ምክንያቱም የሃሜት የእሉባልታ መንፈስ ነው ያለበት ለእግዚአብሔር ህዝብ የማያንፅ ግን ከእግዚአብሔር ቤት የምያውጣ ሲሆን ሌላው ደግሞ ነፍሳትን ወደ እግዚአብሔር መንግስት የሃሜትእና አሉባልታ ዲስኩር አያስገባም ይህንን ቻናሉን ዬቲውብ እንዲዘጋው እያንዳንዱ ስው ጠንክረን ልናዘጋው ይገባል ውገኖች