I just can not imagine Tigest used to work in clubs singing. How an highly intelligent person engaged in such profession. Praise the Lord you for your service
Dr. Kes Gelata, you are a real spiritual man at the same time very professional and so fluent. You know what to answer and your speech is based in the Word of God. Thank you so much both of you! Stay blessed!
Thank you Tigist. Thank you Rev.Geleta. You hit the the issue of this time in every church .if anyone who preaches the gospel preaches the whole chapter of it would be good or uses expository preaching.the confusions wouldn't happen . Rev Geleta work on it to speak in public like at Milinum you would safe a lot of people.
Very intellectual and good intentioned spiritual man… I m not Protestant but u guys should promote these kind of teachers instead of the fake young teachers all over the internet this days.
Yoga can be merely physical exercise. It can be done as an exercise only not as an spiritual practice. It is important for physical balance and flexibility just like running or weight lifting. I appreciate this discussion. Thank you so much!
This days motivational speakers are using the word of God . They quote scriptures to make it look like it’s God’s plan while the whole plan is to make you focus on your self instead of God . I wish you could dig deeper into this things and give a brief explanation because what is tricking the people of God now is this more than the law of attraction stuff .
እህት ትዕግስት በጣም ጠቃሚ ሰዎችን እየጋበዝሽ ለህዝቡ ጥሩ ትምህርት እያቃረብሽ ስለሆነ እጅግ እንዎድሻለን በርቺ!
Tg. Hi! Good lisner
ፕሮቴስታንት እምነት ወይስ ድርጅት?
❤❤❤
ትልቅ ምሁር እውነተኛ ታማኝ ለአምላኩም ለሰውም ጨዋ ሰው ነው እድሜ ይስጥህ ተባረክ
እህቴ ትግስት ጌታ ይባርክሽ ይህ ወንድማችን የተረጋጋህና አዋቂ ሰው ነህ ጌታ ዘመንህን ይባርከው ተባረክ ሁለታችሁም ተባረኩ። ❤
ቲጂ በኔ እይታ አንቺ ከጋዜጠኞች ሁሉ የላቀ ባለሙያ ነሽ። ቀስበቀስና ረጋ ብለሽ ቃለመጠይቅ ስታደርጊ አድማጭሽ ማወቅ የሚፈልጉትን ሁሉ ፈልፍለሽ የማውጣት ችሎታ አለሽ።
ተባረኪ !! እንወድሻለን!!!
ምን እላለሁ በእግዚአብሔር ቃል የታጠቀ አይጥፋ። ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ብርክ ያርግህ።
አገልግሎት ጸጋ ነው የኔ እጅ የለበትም!
በዚህ ዘመን ሞኞች አትሁኑ ከእግዚአብሔር ቃል የምበልጥ ነገር የለም ለሁሉ ነገረችህን የእግዚአብሔር ቃል መልስ ነው ::
"የንሰሀ ዓመት"
እውነት የንሰሀ ዓመት ይሁንልን❤👏
ፀጋ ይብዛላችሁ ደስ የሚሉ ሀሳቦች የተነሱበት ውይይት ነው።
ድንቅ ውይይት ደግሞም መልእክትም ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ
ቲጂዬ ጌታ እየሱስ ብርክ ያርግሽ ምን አይነት የተባረከ ሰው እንዳቀረብሽ ትልቅ እውቀት ነው ያገኘሁት ተባረኩ 🙏🙏🙏
ቲጂየ በጣም ወደድኩሽ በዘማሬሽ፣በአስተምህሮትሽ፣ በአጠያየቅሽ፣ በአድማጭነትሽ ፣ የተረጋጋሽ ውብ የእግዚአብሄር ተወዳጂ ልጁ ነሽ።በህይወት ዘመንሽ ሁሉ የጌታ መለኮታዊ ረድኤት ይብዛልሽ።
111
ትዕግሥት በጣም ጥሩ ሥራ እየሰራሽ ነው በርቺ። ይህ ወንድም ይባረክ!!
እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም ታምሬለሽ ትንሽ ፀጉርሽን ቀንሽ የእግዚአብሔር ቃል በመጠኑ ሰለሚል ብርክ በይ
በየሱስ ክርስቶስ ሰም አስወጣላታለሁ። አሜን። አራት ነጥብ።
ቄስም ቲጂዬም እግዚአብሔር ይባርካችሁ
"እውነት ነው የንስሀና የመመለስ ዓመት ይሁንልን "
ጌታ ይባርካቹ ወገኖች
ዋው ክርሰቶስ በህይወታችን ወይ የበላይ ነው ወይ የለም😮😮😮😮😮❤❤❤❤❤❤ ዶ/ ር Thank u so much!!!!!!!
Just pinned that! Wow
I just can not imagine Tigest used to work in clubs singing. How an highly intelligent person engaged in such profession. Praise the Lord you for your service
ዶ/ር ገለታ በጣም የምትገርም:አንደበትህ:የሚጣፍጥ:እግዜያብሔር:የባረከዉ:ትክክለኛ:ምሁር:ነዉ::Wow this guy is amazing.I like him.Tigist thank you so much for inviting this amazing guy.
Powerful message.
God bless you both 🙏🏾
ሞኝ ሁለቴ ይነደፋለል አንድ ሳያውቅ ሌላው ሲያሳይ። ጠቃሚ ለሚያስተውለው እናመሰግናለን ቲጂና ዶክተር
ድንቅ መልዕክት ተበረኩ ይብዛላችሁ በርቺ ጀግናዬ
እንቅጭ እንቅጩን ነው የምትናገረው ጌታ ይባርክህ
በጣም የምንወደው የእግዚአብሔር ሰዉ ለብዙ እናገራለሁ እና የማስተማር ብቃት በጣምደስ ይላል ከደቡብ ሱዳን
Dr. Kes Gelata, you are a real spiritual man at the same time very professional and so fluent. You know what to answer and your speech is based in the Word of God. Thank you so much both of you! Stay blessed!
the very impressive and scripture affiliated interview , God bless you
ትምህርት ስጪ ውይይት ጌታ ይባርካችሁ እግዚአብሔር ይስጥልን ትዕግስት በርቺ
ቄስ ገለታ በጣም ነው የማከብርህ ተባረክ
ቄስ ዶ/ር ገለታው ተወዳጅ ወንድማችን ስላየሁህ ደስ ብሎኛል
This was a much needed interview. God bless you both!!
ቲጂ ተባረኪልን የሚገርም ትምህርት አግቼበታለሁ ፣ ቄስ ዶክተር ገለታ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርከህ ቤተሰብህ ሁሉ ይባረክ። ❤❤❤
Tijii kaa geta yatsxeesh mogos Aleesh tabrek❤❤❤🎉🎉🎉
ተባረክ ቄስዶክተር ገለታ
Thanks እግዚአብሔር ይባርካቹ
በጣም ደስ የሚል የጥያቄና መልስ ጊዜ ነበር ተባረኩ! መልካም ዘመን ይሁንልን🙏
God bless you Tigie . Dear our guest I like the way you' describe the question and I see your maturity and excellence . Tbareku ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Thank you Tigist.
Thank you Rev.Geleta.
You hit the the issue of this time in every church .if anyone who preaches the gospel preaches the whole chapter of it would be good or uses expository preaching.the confusions wouldn't happen .
Rev Geleta work on it to speak in public like at Milinum you would safe a lot of people.
Genius and humble May God bless you !!!
His knowledge is amazing, informative, and educational,Salute🙏
በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ያዘለው ፣ተባረኩ ብዙ ነገር ነው እኔ ለራሴ የተማርኩበት ❤❤❤
Wow I like it Respect full person and kind❤❤❤❤
እጅግ በጣም አስተማሪ እና ገንቢ ውይይት ነው ተባረኩ!!!!!
እኔን የሚያነቃኝ መፅሀፍ ቅዱሴ ነዉ::ለትዉልድ የሚጠቅሙትን አገልጋዮች ስለምታቀርቢልን ተባረኪ. ለኢዲስ አመት ቀዳማዊት እመቤት ወ/ሮ ዝናሽ ታያቸዉን አስኪ አቅርቢልን ተባረኪ::
ምን አልሽ ????
ሰው አልሞተብሽም የሕዝቡ ሀዘን ቤትሽ. ይግባ::
@@hddd313 እረጋሚዎች የተረገሙ ናቸዉ እሺ::
@@tigi886 ሳር ጋጭ. ወይም በህልሙ ያየሽ ካለ ጊዜ ስጭው
በብዙ ተባረክ እህታችንም ተባረኪ!!!
Kes Geleta and Tigye, God bless you. It was wonderful.
It is perfect stand to be as a Christian. Blessings 🙏
ትጂዬ ተባረኪ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ቲጂ ተባረኪ ለትውልዱ የሚጠቅም ስራ እየሰራሽ ነው
አመሠግናለሁ። ጥሩ ጊዜ ነበር
May God bless you dear brother Dr. Geleta in Christ!
Thank you both for raising these issues and save so many young people .
The tester is the Bible not other things or persons
በጣም ባላንስ ያደረገ ውይይት ግልፅ እና ብርትርት ያለ ሌላው ደግሞ እኛ የአኗኗር ሁኔታችን እርሱ ይወስነዋል
Amazing! God Bless you two🎉❤🎉❤
አነቃቂ ንግግርን በሑለት ከፍለን ብናየው ጥሩ ነው ከመጽሐፍ ቅዱሥ አኳየ ግን ለምሣሌ እግዚአብሔር አብረሐምን እኔ ኤልሻዳይ ነኝ,ኢያሡን አልጥልሕም አልተውሕም በርታ ዳዊት ሠለሞንን ሠው ሑን በርታ ጳውሎሥ ጢሞቲዎሰን ሢያበረታቱ እናያለን ከዚሕ ውጭ ግን በአለም ያለውን እየመረመርን መውሠድ አለብን
ምርጥ ፕሮግራም ነው።ቲጂ በቀለ ሻንቆን አቅርቢልን
ተባረኩልኝ።
God bless you and thank you so much
Betami asfelagi timhrt new ehe buzu tetekmehaloh.geta yesus ybarkachu.
ኢየሱስ ወደ ሕይወቴ ስገባ እሱ ገዥ ነው እኔ ተገዥ ነኝ!
Very intellectual and good intentioned spiritual man… I m not Protestant but u guys should promote these kind of teachers instead of the fake young teachers all over the internet this days.
God bless you both.
ጌታ ይባርካችሁ
በጣም የሚገርም ነው ከሀያ አምስት አመት በፊት እኔ በነበረኩበት ቤተክርስቲያን እየመጣህ ስታገለግል ተመሰጬ ነበር የማዳምጥህ ዛሬም ልክ እንደዚያው ጊዜ ነውያደመጥኩት አቅራቢዋም ቄስ ገለታ አንተም ዛሬ ላለችው ቤተክርስቲያን አሁንም አብዝቶ ይባርካችሁ ።
I like it... good interview tgye
My cousin my good friend gale good see u bro be blessed and highly favored
Kese geleta tebareke abyate keresetyan kayer aberne dz agelegelenal mkc full gospel mekaneyesuse kalehhiwet yemayersa yefker geza.
ጌታ ይባርካችሁ!
Thank you!
እህቴ ትእግስት በሕይወትሽ ከምትናገርውና ከምትጠይቅው ትልቅ ነገር ያየሁት አንባብና ራስሺን አብቱዴት የምታደርግ ነሺ በውስጥና በውጭሺ አሁንም ይመርብሽ
ቀስ ገለታ ድምጽህ ከበጋሻ ጋር ይመስላል በጣም ደስ ይላል
በጣም ደስ ይላል ውዷ እህታችን፣ በዙ ጠቃሚ ሀሳብ ተነስቷል፣ እግዚአብሔር ይባርክሽ፣ ቄስ ዶ/ር ገለታንም እግዚአብሔር ይባርከው
Tigiye betam tebareki
God Bless you Doctor ❤❤❤
U are unstoppable!!!
keep shining my sester☀️☀️☀️
Bezu temeralehu geta yebarkachehu
እህት ትዕግስት እስከ ዛሬ ካቀረብሻቸው እንግዶች ሁሉ እንደዚህ አይነት ሚዛኑን የጠበቀ ሰው አልሰማሁም፡፡ ወደፊትም እንዲህ አይነት እንግዶችን አቅርቢልን፡፡ ወንድሜ ዶ/ር ቄስ ገለታ እግዚአብሔር አብዝቶ ያባርክህ፡፡
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ወደ መስመር ተመልሰናል
Wonderful ❤
ዮጋ በትክክል አጋንንታዊ ነው እግዚአብሔር ይባርካችው ተባረኩ
Bareduu 🎉Eebbifami❤
Amen tebarekuu❤❤❤
ወይኔ ተበላው 28ሺ ብሬ ውስጤ እያወቀ እየፈራ ለሰው ይሉታ ብዬ ነበር የገባውኝ ጌታ ሆይ አንተ ብቻ ይቅር በለይ ሁለተኛ አይለመደኝም
😮😮28ሺ ነዉ እንዴ??
@@በቃሲለዉያበቃል28ሺ በጣም ዝቅተኛው ነው እስከ 50ሺ ከዚህ በላይ ነው
Yoga can be merely physical exercise. It can be done as an exercise only not as an spiritual practice. It is important for physical balance and flexibility just like running or weight lifting. I appreciate this discussion. Thank you so much!
እነሱን. አይተን በስራቸው ያደግን ልጆች ምንኛ እደታደልን አሁን ነው የገባኝ ቀሪ ቅሪታችን ኑርልን
Interesting!
This days motivational speakers are using the word of God . They quote scriptures to make it look like it’s God’s plan while the whole plan is to make you focus on your self instead of God . I wish you could dig deeper into this things and give a brief explanation because what is tricking the people of God now is this more than the law of attraction stuff .
wow asetemari melikt new tsega yibzalachu
𝙩𝙝𝙚𝙣𝙠 𝙮𝙤𝙪 𝙙𝙤𝙘𝙩𝙤𝙧 ❤❤❤
I think it's not bad to motivate people, as for as my side
ለአማኞች በጌታ ቃል ተነቃቁ! አዎ ከዘላለም ህይወት የሚያፋታ ተግዳሮት ሁሉ ቤተ ክርስቲያን አድምታ ትስራበት። ዶ/ር ስሩበት የ Aplogestic ስራ ስሩ። ችግሩ ምንጭ አለው ምንጩን ለማድረቅ ስሩ!!! ሀሠተኛ ነቢያት አነቃቂ ነ ን ብለው ገደሉት ህዝቡን!!!! እባካችሁ ዶ/ር ስራ ይጠበቅባችኋል!!!😭 በጣም ነው የማዝነው ! ህዝቡ ተበላ በየሚዲያው መላጋጫ ሆንን!!!!!! ያልነቃች አታነቃቃም!!!❤😮
ቲጅየየየየ ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ ነገር ግን ሁሉ ተፈቅዶልኛል ሁሉ ግን አይጠቅምም እሔ እኮ የተገለጠ ግልጥ የእግዚአብሔር ሕዝብ ከሁለት ማሕበር ሊሳተፍ አይገባም እንግዲሕ ጣዖት ምናምን ነወ እላለሁን አይደለም ነገር ግን አሕዛብ ለአጋንት እንጂ ለእግዚአብሔር እንዳይሰወ የተገለጠ ነወ ጥበብም እወቀትም ምንጭ አለወ ከየትኛወ እንዲቀዳ ለምን አንለይም???? እኔን ሚገርመኝ ክርስቶስ እኮ በቂ ከበቂ በላይ ነወ የተሰጠን መንፈስ እኮ ይለያል ይመረምራል በአጭር ቃል ከአጋንንት ማሕበር መለየት ነወ በቃጌታችን በነገር ሁሉ ሙሉ ነወ በሰወ ዘንድ ያላቸወን ተቀባይነት ላለማጣት ጌታ በሰጣቸወ ፀጋ የሚቀላቅሉ ሰወችንም ሆነ መላእክም እንኳ ከሰማይ ወሮዶ ለሚያካፍለን ነገር በቃል መፈተሽ ዝምብሎ የተለቀቀወን አሸር ባሸር ለምን እናግበሰብሳለን????? ሕዝቡ ከቃሉ ጋር ለምን ጊዜ አያሳልፍም በእሽወች ለስልጠና ከመክፈል ነፃ የሒወት ቃል እጃችን ላይ ያለወን ቃል ብናጠና ጌታ ምስክሬ ምንጩ አጋንንት ነወ ።
Tg እኮ ማር ነሽ! ስ❤❤ወድሽ ብርክ በይልኝ!!!!!
TGye betam new mwedsh
TGyeee❤❤❤
ጥሩ ውይይት ነው። ነገር ግን የስበት ህግ በብዛት የሚስራው በአማኙ መካከል ነው ጥቅስ እየተጠቀስ ብዙ ቤ/ክ የሚያስተምረው ትምህርት ነው ለዛውም ታዋቂ አገልጋዩች "የአፍህን ፍሬ ትበላለህ " ኮንፊንስ አድርግ ወዘተ በሽ ነው።
አይ ቲጂዬ, የእግዚአብሔር ቃል ያላነቃውን ምንም አይነት ንግግር አያነቃውምና ቤተክርስቲያን በመሰረቱ እንኳን የፈዘዘን የሞተን የሚያነቃ ቃል እየሰበከች ነው:: እርሱም የእግዚአብሔር ቃል ነው::😅😅😂
Who are the motivational speakers? Are they good examples in life? If they are failures, why follow them?
🎉🎉🎉❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤