ዝናብ እየዘነበ እኔን ሲያይ መንገድ ይቀይራል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 458

  • @yohannesteferra6202
    @yohannesteferra6202 7 месяцев назад +13

    እኔ የዚህን ወንድም ምስክርነት ሁሉንም ሰማሁት፣ በእግዚአብሔርም ቃል መዘንሁት ምንም ጥፋትና ውሸት አላገኘሁበትም፡፡ ፀጋ ልዩ ልዩ ነው፣ እግዚአብሔር የተዓምራት አምላክ ነው ከዚህም በላይ ማድረግ ይችላል፡፡ ከቃሉ ያፈነገጠ ምንም አይነት ልምምድ አላሳየም፣ አልተናገረም፡፡ የልሣን ትርጉም ቢሆን፣ ሙታን መነሣት፣ የተኣምራት ማድረግ ወ.ዘ.ተ. ከተናገረው ምንም ጥያቄ የፈጠረብኝ የለም፡፡ እርጋታውና ጨዋነቱ፣ አስተዋይነቱን አይቼበታለሁ፡፡ ምንም ጥፋት አላየሁበትም!! እንዲህ አይነት ወንድሞች ይብዙልን!! መናፍስት መለየት፣ ልሣን መተርጎም፣ የተዓምራት ፀጋው በእርሱ ላይ እንደ ተገለጠ በሌሎችም ላይ ይገለጥ ይብዛ!!

    • @mamedida9228
      @mamedida9228 7 месяцев назад

      አሜን አሜን❤❤

  • @berhanufikru2468
    @berhanufikru2468 7 месяцев назад +70

    የጌታን ስም ያሰደበ :ለነፍሳት መዳን እንቅፋት የሆነ ሚድያ ይኸ ሚድያ ነው ። እንቁውን በሚሊዮን እርያዎች ፊት የጣለ ገንዘብን ጌታው ያደረገ ሚዲያ ነው ። በጨለማ ላሉት የሚገለጥ እጅግ ብዙ መልካም ነገሮች ባሉበት ሁኔታ እንቶ ፈንቶ ነገር የሚያቀርብ ሚድያ ነው ። ጥበብን የሚሰጥ የእግዚአብሔር መንፈስ መስተዋል ይስጣችሁ ።

    • @frewoinimichael8929
      @frewoinimichael8929 7 месяцев назад +4

      Ewnet tenagrehal wendme .I feel the same way. it’s sad, he is doing this for you tube money

    • @efremtameru
      @efremtameru 7 месяцев назад +7

      ሁሰተኞችን በማጋለጥ እውነትን እየገለጠ ያለ ሚድያ ነውና በውሸት እግዚአብሔር እንደ ማይ ክብር ካወቅን እውነተኛውን መንገግ እያሳየ ያለ ለ እውነት የቆመ ሚድያ ነው ብዬ አምናለው

    • @dhaile8772
      @dhaile8772 7 месяцев назад +5

      ለምን ውሸታም፣ ሌቦች ቀጣፊዎችን አጋለጠ ነው የምትሉት? ኃይማኖትን የሚያሰድቡ ሰዎች መገለጥ አለባቸው እንጂ ዘመዶች። ለሌቦች ጠበቃ የቆማችሁ አስመሰለባችሁ እኮ

    • @ShalomShalom-d4e
      @ShalomShalom-d4e 7 месяцев назад

      አጋለጠ ወይስ አስተዋወቀ ? ​@@dhaile8772

    • @MisrakTassew
      @MisrakTassew 7 месяцев назад

      "ህዱ አምላኩ ነው በገንዘብ የሰከረ​@@frewoinimichael8929

  • @adishewot5720
    @adishewot5720 7 месяцев назад +8

    ሶፎንያስ እንደው ዘመንህ በወሬ እያለቀብህ እንደሆነ አስተውለህ ይሆን

  • @mulualemgeremew6691
    @mulualemgeremew6691 7 месяцев назад +17

    የዶክተር ደረጀ ከበደ መዝሙሮች አሁንም እየሰማናቸው ነው ለመሆኑ ወለጋ ስለሚጨፈጨፉ አማራዎች ምን አድርገሃል ?

    • @በላይነህካሳ
      @በላይነህካሳ 7 месяцев назад +3

      ወለጋ አማራን የጨፈጨፈው ራሱ አማራ እንደሆነ አንድ ፓስተር እያለቀሰ ሲናገር ሰምቻለሁ ያላየነውን አንፍረድ በቦታው የነበረ ነው ሲናገር የነበረው

    • @mulualemgeremew6691
      @mulualemgeremew6691 7 месяцев назад +4

      @@በላይነህካሳ ከአንተ ይልቅ አማራን አማራ እንዳልጨፈጨፈው ከኦነግ የተሰጠውን መግለጫ አምናለሁ

    • @minilikdukem2232
      @minilikdukem2232 7 месяцев назад +1

      ወንድሞች የጀመረ ሳይሆን የጨረሰ ነው ሽልማት ያለው ይልቅኑ የንስሃ ጥሪ ነው ለደረጀ የሚያስፈልገው ንገሩት

    • @ethiopianmarket1911
      @ethiopianmarket1911 7 месяцев назад

      report አድርገን እናስጠፋው ዬኒ ማኛን እንዴት ነው እምነታቸውን ሲሰድብ ከtiktok ያስወጡት

    • @alem8640
      @alem8640 7 месяцев назад

      @@በላይነህካሳpasteru yetenagerew wushet new woim enante washitachihwal

  • @hanamoltot1720
    @hanamoltot1720 7 месяцев назад +12

    ሶፊ እኔ የሚገርመኝ ከየት ነዉ የምታገኛቸዉ ??? ይሄኛዉማ ቀጥታ እንደወረደ ሲያሳዝን

    • @NardiSalme
      @NardiSalme 7 месяцев назад

      በትክክል እየሱስ ትዛዜን ብትፈፅሙ ወዳጆቼ ትሆናላቹ ብሏል ከፍሬቸው ይታወቃሉ ክብራቸው ነውራቸው ነው ነውራቸውም ክብራቸው ነው በስሜ አስተማርን ወጌልን ሰበክን ዘመርን አጋንትን አወጣን ይሉኛል እኔ ግን አላቃቹም እላቸዋለው በሩንም እዘጋባቸዋለው ስሜ ቀን ሙሉ በናተ ሲሰደብ ይውላል ብሏል እየሱስ እኔን ሊከተለኝ የሚ ወድ እራሱን ይካድ ከኔ ይልቅ እራሱን የሚወድ ለኔ ሊሆን አይገባም ከኔ ይልቅ ልጅን እናቱን አባቱን የሚውድ ለኔ ሊሆን አይገባም ደቀመዝሙሬ ሊሆን የሚፈልግ እለት በለት መስቀሌን ይዞ ይከተለኝ መስቀል ማለት መከራ ነው የእየሱስ ክርስቶስ ትዛዝ ለመፈፀም የሚደርስብ መከራ ቀኛ ሲመታ ግራህን መስጠት አትስረቅ አትግደል አንድ እርምጃ ሲጠይቅ ሁለት እርምጃ ኢድለት አታስመስል አታዋሽ አዘሙት በውሸት አትመሥክር ሰዎችን አታጣላ ስለዘረኛነት ሲወራ እየሱስ እንዲ አለ በስሜ ተዋጃቹ ባሪያ የለም ጨዋ የለም ግሪካዊ የለም እስራኤላዊ የለም በስሜ አንድ ናአቹ ታዲያ የቱ ጋር ነው አብይ ዝናሽ ጴንጤ የሆኑት ተደራጅተው ይሰርቃሉ ይገላሉ ሴቶች ወዶች ይደፍራሉ ጦርነት ያዋልዳሉ ለስልጣናቸው ለጥቅማቸው ሲሉ አንዱን ህዝብ ከሌላ ህዝብ ያፋጃሉ 666 ናቸው😢🎉

    • @alem8640
      @alem8640 7 месяцев назад

      Business lmesirat yitekemibachewal lnegeru ersum .......

    • @AgewKemant
      @AgewKemant 7 месяцев назад

      ንፍጥ ራስ ሁላ🧠⛏️😷እሱ ወረደ እንቺስ ተስቅለሻል 👹⛏️

  • @AgewKemant
    @AgewKemant 7 месяцев назад +5

    የኩሽ ወንድምህ ነኝ ተባረክ ወንድሜ በርታ🫶🏾🫶🏾🫶🏾የቡዳ የደብተራ የመሬ ጌታ የጥቁር ዶሮን መንፈስ ከፌንፌኔ እጥፋልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾

    • @mahletamahleta8170
      @mahletamahleta8170 6 месяцев назад +1

      በአመችሳ የታቀፈ የመንፈስ ልጅ ስለ ደብተራ ማውራት አይከብደውም? አልሸሹም ዘወር አሉ

  • @alemayehu7036
    @alemayehu7036 7 месяцев назад +2

    ሶፊ የሃዋርይት ስራ 8:26 ጀምረህ ስታነብ ለካ መጤ ነው?

  • @jerusalemisrael1686
    @jerusalemisrael1686 7 месяцев назад +27

    እብዶቹን የት ነው የምታገኛቸው

    • @alem8640
      @alem8640 7 месяцев назад

      Ersu k enersu b min yishalal ?

  • @meseretgebretekle5301
    @meseretgebretekle5301 7 месяцев назад +25

    የደረጀ መዝሙር ዘመን ተሻጋሪ ማንም እንደሱ የዘመረ የለም ልብን ሠንጥቆ የሚገባ ነው ።

    • @minilikdukem2232
      @minilikdukem2232 7 месяцев назад +3

      ወንድሜ የጀመረ ሳይሆን የጨረሰ ነው ሽልማት ያለው ይልቅኑ የንስሃ ጥሪ ነው ለደረጀ የሚያስፈልገው

    • @TK-12345
      @TK-12345 7 месяцев назад +1

      ​@minilikdukem2232 who are to judge

    • @minilikdukem2232
      @minilikdukem2232 7 месяцев назад

      አሁን ምን እየሰራ እንደሆነና የማን ደድርጅት አባል እንደሆነና እየተናገረ ያለውን ሰምቼ አይቼ ነው፡፡ እንደውም ንስሀ ብቻ ሳይሆን ሁለንተናዊ ተሀድሶ ያስፈልገዋል@@TK-12345

    • @alem8640
      @alem8640 7 месяцев назад

      @@minilikdukem2232ersu yeteshale l sew yemichenek yemiazin sew new

    • @minilikdukem2232
      @minilikdukem2232 7 месяцев назад

      @@TK-12345 V

  • @Merryluz19
    @Merryluz19 7 месяцев назад +1

    ልብ ብሎ በማስተዋል ለሚከታተለው ሰው ሀሰተኞችን በደንብ ለማወቅ ይጠቅማል ሶፊ ተባረክ እብድን ከጤነኛ እንድንለይ ስለምትረዳን 😂😂😂

  • @tizibt6026
    @tizibt6026 7 месяцев назад +2

    ሶፊ ተባረክ የተለያዩ እብዶችን ስለሚያስተዋውቀን የዛሬው እብድ ደሞ የለየለት ነው ዝናብ የሚፈራው በቃ የተናቅኩ ነኝ ማለት በራስ አለመተማመን ነው ደካማ ሁሌ ፈሪ ነው ሶፊ ቀጥለኽ ደሞ በቀጥታ በር ሳይሆን ከአማኑኤል ሆስፒታል በግንብ የዘለለውን እብድ አቅርብልን

    • @ethiopianmarket1911
      @ethiopianmarket1911 7 месяцев назад

      report አድርገን እናስጠፋው ዬኒ ማኛን እንዴት ነው እምነታቸውን ሲሰድብ ከtiktok ያስወጡት ይሄ page ለወንጌል እንቅፋት እየሆነ ነው።

  • @munakedir62
    @munakedir62 7 месяцев назад +2

    በነገራችን ላይ ዘማሪ ዶ/ር ደረጄ ከበደ ላይ አንደበታቸውን የሚከፍቱ ሰዎች ምን እንደሚሰማቸው አላውቅም እግዚያብሔር ይቅር ይበላችሁ። ስለ ሚበደል ህዝብ መናገር ሀጥያት ከሆነ ደረጄ ከበደ ሀጥያቱን ይሸከም ምን አገባችሁ።እናንተ ምን ልትባሉ ነው ሰው ሲታረድ፣ሲሰደስ ፣ዝም ያላችሁ ትጸድቁና መንግሰተ ሰማይ ትወርሱ ይሆናል።

  • @dungedunge7226
    @dungedunge7226 7 месяцев назад +16

    በዚህ አስከፊ ጊዜ በምን እንዝናና ነበር ? ሳንከፍል ብዙ ኮሜዲ እናያለን።ያሳዝናል ሰው እንዴት በገዛ እጁ ማላገጫ ይሆናል ዝናቡ ይዘንባል እሱ ያዞረዋል 😂😂😂
    ወይ እማማ ኢትዮጵያ ኧረ ልጆችሽን ተመልከቺ 💚💛❤️

    • @mamedida9228
      @mamedida9228 7 месяцев назад

      እግዚአብሔር ከዝህም በላይ መስረት ይችላል

    • @dungedunge7226
      @dungedunge7226 7 месяцев назад

      😂😂😂​@@mamedida9228

  • @Nexus-Tech-q4c
    @Nexus-Tech-q4c 7 месяцев назад +2

    Singer Dr Dereje is a real christian!! He don’t need to bark for Abiy Ahmed

  • @user-pj2qh3
    @user-pj2qh3 7 месяцев назад +4

    አዲስ አበባ አዲስ አበባ ትላለህ አስሬ አዲሳባ በቂ ቸርች አለን ጌታ ይባረክ የቸርች እጥረትም የለንም ሌላ አጀዳ ከሌለህ በቀር ፖለቲካህን ይዘህ ተቀመጥ ሀሰተኛ ነህ

  • @teferawoji3334
    @teferawoji3334 7 месяцев назад +6

    ዛሬ ምርጥ የሆነ ሰው ነው ያቀረብከው ብተዋወቀው ደስ ይለኛል

  • @MimiMelaku-j2g
    @MimiMelaku-j2g 7 месяцев назад +3

    Ayii Sofi mn yishalhal gn?

  • @shewayehaile8130
    @shewayehaile8130 7 месяцев назад +7

    ሶፎንያስ ግን እውነት እምነት አለህ ??ጥንቆላ ትወዳለህ ሲያዩህ ሰው ትመስላለህ እምነትህ ግን 0 ዜሮ ነው አፈ ታሪክ አፍቃሪ ነህ እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ መንፈሱንም ይላክልህ 😢

    • @ethiopianmarket1911
      @ethiopianmarket1911 7 месяцев назад

      report አድርገን እናስጠፋው ዬኒ ማኛን እንዴት ነው እምነታቸውን ሲሰድብ ከtiktok ያስወጡት

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 7 месяцев назад +1

    ምድነው ምትለው ሶፊ እባክህ አታወናብድ የየትኛው የፕሮቴስታንት ኮሌጅነው ስልሳስድስቱላይ ጨምረው እያስተማሩ ያሉት ስንት መፃፍ አድርገው ግልፅ አድርግልን እድናውቅ ካወክ ዝምብለህ አታወናብድ

  • @epherembayisa4912
    @epherembayisa4912 7 месяцев назад +4

    ቸርች በየግለሰቦች በየመንደሩ የሚቋቋመው እውነት የእግዝሐብርን ቃል ለማስተላለፍ ነው ወይስ ለንግድ ነው? ለምን የውጭውን ተልይኮ ለገንዘብ ተገዢነትን እናራምዳለን?እውነት ጌታ በዚህ መንገድ ይከብራልን?

    • @negashkebede6036
      @negashkebede6036 7 месяцев назад

      ልክ ነው

    • @ethiopianmarket1911
      @ethiopianmarket1911 7 месяцев назад

      report አድርገን እናስጠፋው ዬኒ ማኛን እንዴት ነው እምነታቸውን ሲሰድብ ከtiktok ያስወጡት ይሄ page ለወንጌል እንቅፋት እየሆነ ነው።

  • @mekdeslemma2599
    @mekdeslemma2599 7 месяцев назад

    ሚራክል መኒ የሚባል የለም እዉነት ነው ወንድሜ በጌታ ስም እየቀለዱ ያሉ ቀላጆች በዙፋኑ ፊት ይጠየቃሉ አንድቀን ጌታ ዝም ሲል የሌለ የመሰለዉ ሁሉ ጌታ ቅርብ ነው እኔ ደሬን በጣም የምወደዉ ዘማሪ ነው የሆነ ልቡን የሰበረዉ ነገር አለዉ በፍቅር እንጠይቀዉ ወንድማችንን የጎዱት ክርስትያኖች ሳይሆኑ አይቀርም ልቤ ያዝንለታል ጌታ ሆይ ትረሳ ዘንድ ሠዉ አይደለህም እና አምላክ እና አባቴ ወንድሜን በምህረት በቸርነትህ እርዳዉ

  • @cricket3806
    @cricket3806 7 месяцев назад +1

    #መንግሥት_አለ_እንዴ⁉️
    #እየመጡ_ነው‼️
    #የጥቁር_ጥሊያኖቹን_ሸለፈታሙን_አብይ_አህመድንና_ግብርአበሮቹን_በአማራ_ዘር_ማጥፋት_ለዓለም_አቀፍ_የወንጀለኛ_ፍርድ_ቤት_ሣናቀርብ_አናርፍም🩸⚖️#ፋኖ_ያሸንፋል‼️

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 7 месяцев назад +2

    ሶፊ እስካውን የቀብር ቦታ እዳልተሰጠን ታውቃለህ ጠይቀን ጥያቄያችንን ንቀው በኦሮሚያ ክልል በአርሲዞን በዶዶታ ወረዳ በአዋሽ መልካሳ ከተማ አስተዳደር ውስጥ ያሉ የወንጌል አማኞች እዬንን አሰማልን እስኪ🎉❤

    • @EyosiyasMatiwos
      @EyosiyasMatiwos 7 месяцев назад

      Awo
      West arsi zone ale near shashemene

    • @denekealembo840
      @denekealembo840 7 месяцев назад

      @@EyosiyasMatiwos ምስራቅ አርሲ ነው ስለአርሲ አታቅምእዴ

    • @EyosiyasMatiwos
      @EyosiyasMatiwos 7 месяцев назад

      Sorry

    • @denekealembo840
      @denekealembo840 7 месяцев назад

      @@EyosiyasMatiwos ኦኬ

  • @Rekeb-iz3mu
    @Rekeb-iz3mu 7 месяцев назад +1

    እውነቱን ነው ጴንጤ የዚህ አለም ገዥ የሚንከባከበው ትልቅ እምነት ነው።

  • @HilenaHailu
    @HilenaHailu 7 месяцев назад +3

    እረ ተው እባካችሁ እግዚያብሄር አይዘበትበትም ምን አይነት ልምምድ ነው እያደረጋችሁ ያላችሁት እድል የሙተ ስው ማሥነሣት ከቻላችሁ እስኪ በሁኑ ስአት ሀገሬ ኢትዮጵያ በሰላም ማጣት እና በጡርነት በኖሩ ውድነት እየታመስች ነው እና እስኪ ለአንድ ቀን አልልም እረጅም ነውና ግን ለግማሽ ቀን ስላም አድርጋችሁእሥኪ አሣዬን እባካችሁ ምን አይነት ጨዋታ ነው

  • @soliyan
    @soliyan 7 месяцев назад +6

    ይሄንን ሚዲያ ተባብረን ማዘጋት ይኖርብናል

    • @fitsumgetachew1314
      @fitsumgetachew1314 7 месяцев назад +1

      ምን አደረገ መርዛቸውን ያስተፋልን

    • @fikaduzewde1935
      @fikaduzewde1935 7 месяцев назад

      ምነው? ሰይጣንህ ነው እንዲህ የሚያደርገው? እንፀልያን ለአንተም ጭምር።

    • @azanawtessema501
      @azanawtessema501 7 месяцев назад

      ለምን?

  • @aynenadisbelachew215
    @aynenadisbelachew215 7 месяцев назад +1

    ምን አይነት በደመነፍስ የሚኖር ሰዉ ነዉ ይሄ እባክህ እብዶቹን የት ነው የምታገኛቸው {የምታሰለፈልፈቸው}

    • @alem8640
      @alem8640 7 месяцев назад

      Ersum eko k enersu aishalim business serahu bilo

  • @wudasrat
    @wudasrat 7 месяцев назад

    የዕምነቱ ባለውለታ ናቸው ይህ ሚድያ እና ሶፊ! ማጋለጥ ትልቅ ድፍረት ይጠይቃል። ድንጋዩ ከሁለት ወገን ስለሚወረወር።

  • @endeshaw_tube9040
    @endeshaw_tube9040 7 месяцев назад +2

    Sofi thanks. I am #Orthodox_Tewahido but
    Like this dangerous persons are removed from the Religion place including Orthodox.

  • @DanielDaniel-se1is
    @DanielDaniel-se1is 7 месяцев назад +1

    እባክህ ሶፊ ለእንግዶችህ ክብር ይኑርህ ሚጢጢዬ ወንበርህን በሶፋ ቀይረው sponsor ከፈለክ እኔ አለሁ::

    • @damanglass4825
      @damanglass4825 7 месяцев назад

      ከግድግዳ ዲዛይን ጋር እንዲመጣጠን ለካሜራ ስታይል ማስዋቢያ ይሠራሉ፣ለዚህም ወንድም ያደርጋሉ፣ወንበሮቹ ለመቀመጥ ጥሩ እንዳልሆኑ አውቃለሁ።

  • @mekonneneabebewoldemariam7599
    @mekonneneabebewoldemariam7599 7 месяцев назад +4

    ግን እንደዉ ሶፌ ከየት ነዉ የምታገኛቸዉ በአጋንት መንፈስ የተሞሉ እርኩስ ሰወችን?

    • @alem8640
      @alem8640 7 месяцев назад

      Ersu kenersu b min yishalal?

  • @kedesttesma638
    @kedesttesma638 7 месяцев назад +8

    ጋዘጠኛው አዋጌ ነህ ለገንዘብ ብልህ ዶር ደረጀን ታስድባልህ እማይረባ ስው ጥርትህ

    • @RugaEbeno23
      @RugaEbeno23 7 месяцев назад

      Dr Dereje eko abdo yedane new😂

    • @bettylv518
      @bettylv518 7 месяцев назад

      Enaa dereje nw yemerebaw?? 😂😂

  • @mesfinayele4337
    @mesfinayele4337 7 месяцев назад +1

    ከሞት የተነሳውን ሰውዬ ጋብዝልን ሶፊ

  • @mulualemgeremew6691
    @mulualemgeremew6691 7 месяцев назад +2

    የዋቄ ፈታ ሃይማኖት ተከታዮች መጤዎች ናቸው እኮ
    የሃይሌ ፊዳ የዶ/ር ነጋሶ መፅሃፍቶችን ማንበብ ነው

    • @ዮሴፍ-ቘ4ዘ
      @ዮሴፍ-ቘ4ዘ 7 месяцев назад +1

      አላነበበውም ደንቆሮ ነው

  • @la-saner1159
    @la-saner1159 7 месяцев назад +2

    The next OMN guest 😂😂😂😂😂

    • @AgewKemant
      @AgewKemant 7 месяцев назад +1

      እስቲ ጃዊሳ ይሙት በይን…😂😂😂

  • @bulchdemeksa4692
    @bulchdemeksa4692 7 месяцев назад +1

    ምን ይደረግ ገንዘብ ባንክ እናገባለን ቦርሳችሁን ስጡን ርያላችሁ የሜያጭበረብሩትን አስወግዱ

  • @haimont9075
    @haimont9075 7 месяцев назад +6

    አይ ሶፊ ግርም ነው የምትልኝ የኮሚድያን አቅራቢ ሚድያ ሆነ እንዴ የአንተ ሚዲያ😂😂

    • @mmh4991
      @mmh4991 7 месяцев назад

      I think so...

  • @meseretassefa793
    @meseretassefa793 7 месяцев назад

    የተረኝነት አባዜ የተጠናወተው ና ደረሰብኝ ስለሚለው ጉዳት እንኳን; በርግጥ የደረሰበት አንዳች ነገር የለም; በግልጽ መናገር የማይችል: ምሳሌው ሁሉ ስለ አንድና ሁለት እይና ንግስና የሆነ ስለ አይነስውራን ወገኖቻችን ስነልቦና አንዳች ዴንታ የሌለው ፍልጥ መሀይም ሰው እንግዳ አርጎ ማቅረብ ልክ አይመስለኝም::

    • @AgewKemant
      @AgewKemant 7 месяцев назад

      የጃዊሳ የቡዳ የደብተራ መንፈስ ከኢትዮ ይፈርሳል 👹⛏️👹⛏️👹⛏️

  • @bettyjes3421
    @bettyjes3421 7 месяцев назад

    ውይ ድንቄም paster የወንጌል እንቅፋት ብር ሰብሳቢ መጨረሻህ ያሳምርልህ ወደ ጌታ ና እየሱስ ያድናል ሶፎንያስ 😢😢😢

  • @BesufekadKebede-d1j
    @BesufekadKebede-d1j 7 месяцев назад +7

    ምንግራ የገባው ነው ያመጣህብን ፊልድ ማርሻል በለው

    • @NardiSalme
      @NardiSalme 7 месяцев назад

      በትክክል እየሱስ ትዛዜን ብትፈፅሙ ወዳጆቼ ትሆናላቹ ብሏል ከፍሬቸው ይታወቃሉ ክብራቸው ነውራቸው ነው ነውራቸውም ክብራቸው ነው በስሜ አስተማርን ወጌልን ሰበክን ዘመርን አጋንትን አወጣን ይሉኛል እኔ ግን አላቃቹም እላቸዋለው በሩንም እዘጋባቸዋለው ስሜ ቀን ሙሉ በናተ ሲሰደብ ይውላል ብሏል እየሱስ እኔን ሊከተለኝ የሚ ወድ እራሱን ይካድ ከኔ ይልቅ እራሱን የሚወድ ለኔ ሊሆን አይገባም ከኔ ይልቅ ልጅን እናቱን አባቱን የሚውድ ለኔ ሊሆን አይገባም ደቀመዝሙሬ ሊሆን የሚፈልግ እለት በለት መስቀሌን ይዞ ይከተለኝ መስቀል ማለት መከራ ነው የእየሱስ ክርስቶስ ትዛዝ ለመፈፀም የሚደርስብ መከራ ቀኛ ሲመታ ግራህን መስጠት አትስረቅ አትግደል አንድ እርምጃ ሲጠይቅ ሁለት እርምጃ ኢድለት አታስመስል አታዋሽ አዘሙት በውሸት አትመሥክር ሰዎችን አታጣላ ስለዘረኛነት ሲወራ እየሱስ እንዲ አለ በስሜ ተዋጃቹ ባሪያ የለም ጨዋ የለም ግሪካዊ የለም እስራኤላዊ የለም በስሜ አንድ ናአቹ ታዲያ የቱ ጋር ነው አብይ ዝናሽ ጴንጤ የሆኑት ተደራጅተው ይሰርቃሉ ይገላሉ ሴቶች ወዶች ይደፍራሉ ጦርነት ያዋልዳሉ ለስልጣናቸው ለጥቅማቸው ሲሉ አንዱን ህዝብ ከሌላ ህዝብ ያፋጃሉ 666 ናቸው😢🎉

    • @lukaseyob7602
      @lukaseyob7602 7 месяцев назад

      😂😛

  • @zenimoges2834
    @zenimoges2834 6 месяцев назад +1

    ኢየሱስ ክርስቶስ የማነው ?
    የክርስቲያን ሁሉ
    ገና ስለ ሃይማኖት ታወራላችሁ?
    ነብሳት የሚመጡት ወደ አዳናቸው ወደ ክርስቶስ ነው!
    ኢየሱስ ብቻውን ያድናል!!

  • @danileteffra3573
    @danileteffra3573 7 месяцев назад +4

    ሶፎኒያስ ከየት ነዉ የምታገኛቸዉ ይገርማል የእብድ እንግዳ😂

    • @MisrakTassew
      @MisrakTassew 7 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂😂😅

  • @sayataddis8371
    @sayataddis8371 7 месяцев назад +4

    ፓለቲካና ሀይማኖት የተደባለቀበት ድኩማን ይሄን ይዘን ነው ሀገር ሀገር እምትሆነው😢

  • @la-saner1159
    @la-saner1159 7 месяцев назад +6

    He is a pure politician…. His issue is not gospel his issue is preaching his political agenda

  • @mulualemgeremew6691
    @mulualemgeremew6691 7 месяцев назад +2

    አባ ገዳ አጋዘን የገደለን ሰው መቶ ከብቶችን የሚቀጣ ህግ ሲያወጣ አማራን የሚጨፈጭፍ ገዳይን መናገር መቆጣት አይፈልግም

  • @MahiHeyab
    @MahiHeyab 6 месяцев назад

    ሶፊ እውነቱን ስነግርክ ጤነኛውን ከታማሚው እንድንለይ ስልምታደርገን እናመሰግናለን

  • @temesgensodiso9794
    @temesgensodiso9794 7 месяцев назад

    Hi pastor sofi thanks you for those who invited God servants. So please can you put their phone numbers, for example poster gamachu. And so on .I want pastor gamachus phone number. Thanks. God bless you more.

  • @EndalkFikre
    @EndalkFikre 6 месяцев назад

    Sofi betam new miwedh takaleha endante program begugut mitebkew yelem

  • @betrufikrujejo
    @betrufikrujejo 7 месяцев назад +1

    ካድሬ ጴንጤ በበላበት ይጮሀል

  • @zagayeerkwun6310
    @zagayeerkwun6310 7 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ፖስተር በተለይ ስለ ሚራክል መኒ

    • @alem8640
      @alem8640 7 месяцев назад

      Manin new pastor ?kikikikik

  • @solomonworkneh5778
    @solomonworkneh5778 7 месяцев назад +2

    ምን አለበት ዕውቀት ያላቸውን ሰዎች ብታቀርብ።አለበለዚያ የዝግጅት ስሙን ቀይር እና እንቶ ፈንቶ ወሬ ብትለው ይበጅሃል።

    • @AbiTemesgen
      @AbiTemesgen 7 месяцев назад +1

      😂😂😂ክክክክ.... ትክክልልልል.....ወንድሜ ይሄ ቅዥቤ !! አለበለዚያ ቅዥቤዎች ሚድያ ይባል !😂

    • @ethiopianmarket1911
      @ethiopianmarket1911 7 месяцев назад

      report አድርገን እናስጠፋው ዬኒ ማኛን እንዴት ነው እምነታቸውን ሲሰድብ ከtiktok ያስወጡት

  • @KeneniFeyissa
    @KeneniFeyissa 6 месяцев назад

    Sofi gn taskegnaleh tadleh besewoch zena tlaleh

  • @Dአዲስአበባልጅ
    @Dአዲስአበባልጅ 7 месяцев назад +2

    ኸረ ሶፊ አላማህ ምንድን ነው ግልፅ አርግልን

  • @DiboraLefidot
    @DiboraLefidot 7 месяцев назад

    PASTOR tebarek. Iriq yasifeligal yiqirtam.

  • @virtualaddis3596
    @virtualaddis3596 7 месяцев назад

    ሶፊ ግን የእውነት የመጋቢነት ጸጋ አለብኝ ብለህ ታምናለህ ሳይህ ምንም የዳነ ሰው እንኳን ባህሪ የለብህም

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 7 месяцев назад +1

    እነዚህ ሰገጤዎች የዋቄፈታ የሰይጣን አምላኪዎችን ሚዲያ ላይ እያመጣህ ጌታን አታሰድብ እባክህን

  • @solomonworkneh5778
    @solomonworkneh5778 7 месяцев назад +3

    ከቄሮ ሰውን ማረድ ነው የምትማረው ?

  • @MeazeAbebu
    @MeazeAbebu 5 месяцев назад

    ሶፊ ምነዉ ንሰሐ መጀመሪያ ከጌታ ጋር በመቀጠል በቤተክርስቴያን እንጂ በነሱ ባህል ነዉ ጌታ ይቅር ይበላቹ

  • @kolfeaddis6970
    @kolfeaddis6970 7 месяцев назад +14

    እብድ የሞላበት ሀይማኖት

    • @ethiopiahagere5377
      @ethiopiahagere5377 7 месяцев назад

      😂 የእራስህን ትሰድባለህ?

    • @Melat544
      @Melat544 7 месяцев назад +5

      ❤❤❤❤❤እብድማ እማ የሞላው ኦርቶዶክስ ቤት ነው በመተት እና ድግምት ያሳበደው ብቻ የዞረበት ትውልድ ግራ የገባው ትውልድ የት ነው የሞላውና ጴንጤ ቤት ለእየሱስ ታብዴላቹ ኑ

    • @eyobeshetu62
      @eyobeshetu62 7 месяцев назад +2

      ሑሉ ጋ ጅግር አለ።ኦርቶዶግስ መተት ጥንቁልና

    • @NardiSalme
      @NardiSalme 7 месяцев назад

      በትክክል እየሱስ ትዛዜን ብትፈፅሙ ወዳጆቼ ትሆናላቹ ብሏል ከፍሬቸው ይታወቃሉ ክብራቸው ነውራቸው ነው ነውራቸውም ክብራቸው ነው በስሜ አስተማርን ወጌልን ሰበክን ዘመርን አጋንትን አወጣን ይሉኛል እኔ ግን አላቃቹም እላቸዋለው በሩንም እዘጋባቸዋለው ስሜ ቀን ሙሉ በናተ ሲሰደብ ይውላል ብሏል እየሱስ እኔን ሊከተለኝ የሚ ወድ እራሱን ይካድ ከኔ ይልቅ እራሱን የሚወድ ለኔ ሊሆን አይገባም ከኔ ይልቅ ልጅን እናቱን አባቱን የሚውድ ለኔ ሊሆን አይገባም ደቀመዝሙሬ ሊሆን የሚፈልግ እለት በለት መስቀሌን ይዞ ይከተለኝ መስቀል ማለት መከራ ነው የእየሱስ ክርስቶስ ትዛዝ ለመፈፀም የሚደርስብ መከራ ቀኛ ሲመታ ግራህን መስጠት አትስረቅ አትግደል አንድ እርምጃ ሲጠይቅ ሁለት እርምጃ ኢድለት አታስመስል አታዋሽ አዘሙት በውሸት አትመሥክር ሰዎችን አታጣላ ስለዘረኛነት ሲወራ እየሱስ እንዲ አለ በስሜ ተዋጃቹ ባሪያ የለም ጨዋ የለም ግሪካዊ የለም እስራኤላዊ የለም በስሜ አንድ ናአቹ ታዲያ የቱ ጋር ነው አብይ ዝናሽ ጴንጤ የሆኑት ተደራጅተው ይሰርቃሉ ይገላሉ ሴቶች ወዶች ይደፍራሉ ጦርነት ያዋልዳሉ ለስልጣናቸው ለጥቅማቸው ሲሉ አንዱን ህዝብ ከሌላ ህዝብ ያፋጃሉ 666 ናቸው😮

    • @NardiSalme
      @NardiSalme 7 месяцев назад

      @@eyobeshetu62 በትክክል እየሱስ ትዛዜን ብትፈፅሙ ወዳጆቼ ትሆናላቹ ብሏል ከፍሬቸው ይታወቃሉ ክብራቸው ነውራቸው ነው ነውራቸውም ክብራቸው ነው በስሜ አስተማርን ወጌልን ሰበክን ዘመርን አጋንትን አወጣን ይሉኛል እኔ ግን አላቃቹም እላቸዋለው በሩንም እዘጋባቸዋለው ስሜ ቀን ሙሉ በናተ ሲሰደብ ይውላል ብሏል እየሱስ እኔን ሊከተለኝ የሚ ወድ እራሱን ይካድ ከኔ ይልቅ እራሱን የሚወድ ለኔ ሊሆን አይገባም ከኔ ይልቅ ልጅን እናቱን አባቱን የሚውድ ለኔ ሊሆን አይገባም ደቀመዝሙሬ ሊሆን የሚፈልግ እለት በለት መስቀሌን ይዞ ይከተለኝ መስቀል ማለት መከራ ነው የእየሱስ ክርስቶስ ትዛዝ ለመፈፀም የሚደርስብ መከራ ቀኛ ሲመታ ግራህን መስጠት አትስረቅ አትግደል አንድ እርምጃ ሲጠይቅ ሁለት እርምጃ ኢድለት አታስመስል አታዋሽ አዘሙት በውሸት አትመሥክር ሰዎችን አታጣላ ስለዘረኛነት ሲወራ እየሱስ እንዲ አለ በስሜ ተዋጃቹ ባሪያ የለም ጨዋ የለም ግሪካዊ የለም እስራኤላዊ የለም በስሜ አንድ ናአቹ ታዲያ የቱ ጋር ነው አብይ ዝናሽ ጴንጤ የሆኑት ተደራጅተው ይሰርቃሉ ይገላሉ ሴቶች ወዶች ይደፍራሉ ጦርነት ያዋልዳሉ ለስልጣናቸው ለጥቅማቸው ሲሉ አንዱን ህዝብ ከሌላ ህዝብ ያፋጃሉ 666 ናቸው😮😢

  • @gebeyehutefera5281
    @gebeyehutefera5281 7 месяцев назад +1

    በሀሰተኛ አገልጋዮች ምክኒያት ወንጌል ተቀባይነት እያጣ ነው አገልጋዮች ንሰሃ ግቡ ራሳችሁን መርምሩ

    • @ethiopianmarket1911
      @ethiopianmarket1911 7 месяцев назад

      report አድርገን እናስጠፋው ዬኒ ማኛን እንዴት ነው እምነታቸውን ሲሰድብ ከtiktok ያስወጡት ይሄ page ለወንጌል እንቅፋት እየሆነ ነው።

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 7 месяцев назад

    ስለደረጀ የተናገረው እውነትነው ሰውዬው ደረጃ አይምሮ ትክክል ቢሆን ኖሮ ስለእዝቤ ሚለው ስለእዝቡ እግዚአብሄር እዳለው ያምን ነበረ ግን እግዚአብሄርን አቅሎት እሱ ታግሎ ነፃ ሊያወጣውነው ይገርመኛል🎉❤

    • @amourgagnetoujours
      @amourgagnetoujours 7 месяцев назад

      ለምን መሰለህ ያልተመቸህ የአምሃራ ህዝቦች መጨፍጨፍ ውስጥህን ስለሚያረካው ብቻ ነው። ገባህ? አይምሮህ የታመመው አንተ እንጂ ዶ/ር ደረጀ አይደለም።

    • @mahletamahleta8170
      @mahletamahleta8170 6 месяцев назад

      እግዚአብሔር ስለህዝቡ ምን ተናግሯል?

    • @danielamare7898
      @danielamare7898 6 месяцев назад

      Egziabher robot aydelem yefeterew yerasihn sira mesrat alebih. Kezia egziabher yiredahal.

  • @mulualemgeremew6691
    @mulualemgeremew6691 7 месяцев назад +2

    የኢትዮጵያ ህዝብ አገልግሎቴን ስለሚያውቅ ? እኔ ጴንጤ ነኝ ዛሬ ነው ያየሁህ

  • @sarahaddis7338
    @sarahaddis7338 7 месяцев назад +1

    ዋቃፈታ ነፃ ሊያወጣው ነው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ወይኔ

    • @melber7957
      @melber7957 7 месяцев назад

      Bezeh hizb yekena, werdetu yeketlal! Sefare lemagn medresha bees

    • @Shalom285
      @Shalom285 7 месяцев назад

      ሁሉ ሰው በእየሱስ ነፃ ይወጣል

  • @kaloztube2005
    @kaloztube2005 7 месяцев назад +4

    ጸሃይ በጠዋት ስትወጣ እኔን ካየች ትጨልማለች

  • @ChuchuAlula
    @ChuchuAlula 7 месяцев назад

    ሄሎኃዜጠኛ ሃርድ ቶክ አታድርግበት respect

  • @melkam1502
    @melkam1502 7 месяцев назад

    በኦሮምኛ የተጠመቀ የዳዊት ወንድም እንደጊዜው አባቴ ተመሳስለህ ዘመንህን ግፋ

  • @Merryluz19
    @Merryluz19 7 месяцев назад

    እየሱስ ክርስቶስ መንገድም እውነትም ህይወትም ነው ከሱ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።

  • @wondyefirawwoldegebriel
    @wondyefirawwoldegebriel 7 месяцев назад +4

    Pray for all nation

  • @ተኬአለም
    @ተኬአለም 7 месяцев назад +2

    ግራ የገባዉ የተደበላለቀበት አንተ ራስክ ንሰሀ ግባ እደናንተ አይነት ሰዋች ስለበዙ ነዉ ዛሬ ያገሪቱ መተራመስ ደም መንፍሰስ የበዛዉ እ/ር ማስተዋልን ይስጣችሁ ።

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 7 месяцев назад

    እውነቱንነው ሶፊ ሰውዬው ተፅኖ አለብን አውንም እስከታች ወረድ ብትልእና ብታይ ሶፊ በየአስተዳደሩ ውስጥ ያሉ በብዛት ተቃዋሚ ሰራተኞችናቸው ወንጌሉንም በነፃነት እዳይሰበክ ተፅኖ ያደርጋሉ ሊታይ ይገባል

  • @alexzerefa3323
    @alexzerefa3323 7 месяцев назад +3

    ለመደኝና ስቆጣው ይስቃል አለች አረጋሽ

  • @mulualemgeremew6691
    @mulualemgeremew6691 7 месяцев назад

    ሃያ ሁለት ሙሉ ወንጌል አለችልን ይሄንን ዘረኛ አስተሳሰብህን ይዘህ ዘወስ በልልን

  • @IvaTaiwan
    @IvaTaiwan 7 месяцев назад +1

    አይ ሶፊ በሽተኛ የሆነ ሰው ከመንገድ እያመጣህ አወረድከው ፕሮግራሙን 😂😂😂😂

  • @diboraaddisu7461
    @diboraaddisu7461 7 месяцев назад +4

    ደረጀን የመናገር ምራል ማንም የለውም

    • @bettylv518
      @bettylv518 7 месяцев назад

      Ere baksh? Lemen?

  • @endeshaw_tube9040
    @endeshaw_tube9040 7 месяцев назад

    Sofi thanks. I am #Orthodox_Tewahido but
    Like this dangerous persons are removed from the Religion place.

    • @melber7957
      @melber7957 7 месяцев назад

      Endeshaw, kefatehen Egzeabeher kedmo yawardeh!

  • @Rekeb-iz3mu
    @Rekeb-iz3mu 7 месяцев назад

    ብሔራዊ እርቅ! ጎበዝ ።

  • @efalata806
    @efalata806 7 месяцев назад

    እኔ ለ ፓስተር ሶፎኒያስ ጥያቄ አለኝ። የ ኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያን የ3000 ዓመት ታሪክ አላት አልክ። ብዙ ትላልቅ ሰዎችም ስሉ ሰምቼ በ እነሱ ቦታ አፈርኩ።
    ክርስቶስ ኢየሱስ ከተወለዴ ገና 2024 ነው። እና ከ ክርስቶስ ስቅለት ና ትንሳኤ በ ፊት ክርስትና ነበሬ እንዴ? Shame ነው።

    • @SisayGmeskel
      @SisayGmeskel 7 месяцев назад

      አሁን አንተ በውጭ አቆጣጠር መቁጠርህ ነው።ማፈሪያ።

    • @efalata806
      @efalata806 7 месяцев назад

      እሽ ወንድም። በ ኢትዮጵያ 2016 ነው። እና ከዚያ በፊት ክርስትና ነበር? ግን ትክክለኛ የክርስቶስ ልደት እኮ Gregorian Calendar ነው።

  • @eshetubalcha9884
    @eshetubalcha9884 6 месяцев назад

    ይሄን ድፍረታችሁን ከምንሰማ እንደጀመራችሁት በዛው በቋንቋችሁ ብትጨርሱት ይሻለን ነበር።

  • @Muluneha-j8b
    @Muluneha-j8b 7 месяцев назад +5

    ሶፊ ነብይ ገቢ ጉተማ ይደገም እባክህ 😍

    • @haimont9075
      @haimont9075 7 месяцев назад

      ያ ባለ መዶሻው

  • @kebebushanga5512
    @kebebushanga5512 7 месяцев назад +2

    የጱጤ ቸርች ኢሮፕ እየተሽጠ ነዉ ክኦሮቶዶክስ አነት ዉረዱ ስብከትም ስርአት አለ

  • @emuyegedamu2459
    @emuyegedamu2459 7 месяцев назад +1

    ጃንደረባው ኢትዮጵያዊ ነው እና እሱ የዋቃ ፈታ ሀይማኖት ተከተይ ሆኖ ነው ሊሰግድ የሄደ እስቲ የያዛችሁትን መጸሀፍ ቅዱስ በደንብ አንብቡት የነሙሴ የነአብርሀም አምላክ ከጥንት ስታመልክ የኖረች ተዋህዶ መጤ ናት ማለት አይከብድም ይልቅ ንቁና ወሬ ትታችሁ የራሳችሁን እምነት ስበኩና ሰው አሣምኑ ፈጣሪ ልብ ይስጣችሁ።

  • @sarabarkot1646
    @sarabarkot1646 7 месяцев назад +2

    ፅጉሩን እንደ ከምከሜ ከምክሞ እየሱስን አውቃለሁ ሚራክልን አላምንም የሚል ጉድ ብቅብሎላችሁአል

  • @Merryluz19
    @Merryluz19 7 месяцев назад

    ሶፊ ....ዙር😂😂😂😂😅

  • @melakugetachew9248
    @melakugetachew9248 7 месяцев назад +2

    ምን አይነት ቸርች ነው የፈለገው ሰውዬው?22አካባቢ አክሱም እና 22ትራፊክ ፅህፈት ቤት አለ ።ቦሌ ደሞ ከአንድም ሁለት ሶስት አለ ።ከዩጎ ቸርች እስከ ሸገር ጀርባ ።

  • @Merryluz19
    @Merryluz19 7 месяцев назад

    ሶፊ 😂😂😂 ውስጤ ነህ 😅😂

  • @dawitgebisa5771
    @dawitgebisa5771 7 месяцев назад

    Phente, orthodox and muslim all this religious came from foreign country because all about Jesus, merry and allah we hear from white people so i agree with this man of GOD. He is right.

  • @uaesara8261
    @uaesara8261 7 месяцев назад

    ግን አንተ ልጄ ከየት ነው እብዶቹን አምተህ የምታሰለፈልፈቸው

  • @elizabethhailesellasie1946
    @elizabethhailesellasie1946 7 месяцев назад +2

    🧶🧶Yhe Sewuye, ye *Tigray ONG Shene Banda new! *Tigrayochu be Oromo ena be Debub wust adegew, ye Weyanen Politics yemyaramedu, ye Tigray Bandawoch new! Enesu nachew Agerachinen yemirebshut! Sejemer, Oromo ayedelem! Weyane Tigray new! *Wengel mefokeria ayedelem! *Wengelawim ayedelehem! Acheberbari Leba! Be Oromo Sem ateneged! Eraseh yemetahebeten atawukem! Ignorant, Dedeb, Ashebari Weyane Banda new! Mesakia! Megemeria, kelem kuter! Denkoro Dedeb Zeregna Racist new! *Endenezih yaluten Idiots, bedenb be Eser Bet metefer new! Ashebari Leba new! Ewushetam, menehem Wengel Sebaki ayedelehem! Ye Tigray ONG Shene. Banda neh! Ye Weyane Shene Politics new! Enawukehalen! Anesemahem!

  • @abrahambel.2388
    @abrahambel.2388 7 месяцев назад

    ታላቁ የኦሮሞ እና የአማራ ሕዝብ ዘንድ እንደ ብሔር የእርስበራስ መለያየት እና ጥላቻ ባለመኖሩ እግዚአብሔርን ማመስገን ይኖርብናል ። ምክንያቱም ችግሩም፣ ልዪነቱም ሆነ ፅንፍ የረገጠ ጥላቻውም የሚዘወረው በመጥፎ ፖለቲካው እና በዘረኛ ፖለቲከኞቹ ችግር ብቻ በመሆኑ ነገሮች ተበላሽተው ይሆናል ። ይሔ ደግሞ ዘላለም የሚቀጥል ሳይሆን አንድ ቀን የሚለወጥ ነው ብዬ እንደ አማኝ በእግዚአብሔር እመካለሁ ።

  • @melakumamo7408
    @melakumamo7408 7 месяцев назад +1

    ልክ ነህ ወንድሜ❤

  • @yohannesyihune1075
    @yohannesyihune1075 7 месяцев назад +1

    ዘረኘ ወንጌላዊ ከደረጀ ከበደ የባሰ

  • @HilenaHailu
    @HilenaHailu 7 месяцев назад +1

    እረ ተው ጌታ ሆይ መች ነው እርፍ የምር ደርግን ንንንንንን ምን ምን ምንም ምን ምን ምን ምን እኛስ ደከመን ጌታ ሆይ እባክህህህህህህህህህህህክህክህህህህህህ

  • @marsi5845
    @marsi5845 7 месяцев назад

    ልክ ነው ቤቱን የነጋዴ ቤት ያደረጉ ስንት ኢንተርናሽናል ሱቅ የከፈቱ አሉ

  • @kebebushanga5512
    @kebebushanga5512 7 месяцев назад +1

    ስለደብቡ አታዉራ ለድቡብ ህዝብ ኦሮቶዶክስ ህይዉት ናት ፕረቴስታት የሉተር ነዉ

  • @user-pj2qh3
    @user-pj2qh3 7 месяцев назад

    እኔምልህ ሶፊ ከየት ጉድጓድ ውስጥ ነው የምታመጣቸው 😂😂

  • @Yayenal-n4i
    @Yayenal-n4i 7 месяцев назад

    SoFi 👍 Be siwir yalutin hasetegnoch ingida yedifret limimdochin eyegeletik silehone berta

  • @yslxxctentacion
    @yslxxctentacion 7 месяцев назад +4

    Kkkkklkkkkkk

  • @tewodros9308
    @tewodros9308 6 месяцев назад

    የውነት ግን እኛን ወደዚህ ፕላኔት ያመጣን እግዚአብሔር የምንለው ታላቁ ሃይል በነዚህ ሰዎች መሃል አለ?🤔 ደሞስ በራሱ በፈጣሪ ያምናሉ? እዝጎ

  • @GezahegnGeno
    @GezahegnGeno 7 месяцев назад

    "ሁሉም ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ሀይማኖት መጠ ነው!" ይህ ትክክለኛ ነው። የአገር በቀል ሀይማኖት የለም!! ኦርቴም የመጣ ነው። ምንም እንኳ 3ሺ አመትም ቢሆን መጥቶ ነው። ከ3 ሺ አመት በፍት አልነበረም ማለት ነው። የመጣውም በፈረመንተስ እና በአዴሴስ የተሰበከና በግብጻዊያን ጳጳሳት የመጣ ነው

  • @gizachewregassa1067
    @gizachewregassa1067 7 месяцев назад

    .መፅሐፍ ቅድስ መጀመሪያ የተፃፈው በእብራይስት ነው ወይስ በግዕዝ እባክህ ሶፎኒያስ አስረዳኝ። የወላዋይነት ባህሪ ስለሚታይብህ።