ደሃ አታግቡ የቄስ በሊና ጉዳይ 9 April 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 окт 2024

Комментарии • 515

  • @kuwaitkuwait4611
    @kuwaitkuwait4611 5 месяцев назад +60

    ዶከተር ገመችሰ ደሰታ የኢትዮጵያ ምርጥ በረከታችን ነው እግዛብሔር አብዝቶ ይባርከ ትዉልድ ህ ይባረከ ❤❤❤

  • @dansamkid01
    @dansamkid01 5 месяцев назад +57

    እንደዚህ በእግዚአብሄር መንፈስ የበሰሉ እንደ ቄስ ገመችስ አይነት ትሁት ወንድም ስላቀረብክልን ሶፊ ተባረክ ሚዲያህም ክብር አገኘ።

  • @AlemtshayWgorgis-kc9eb
    @AlemtshayWgorgis-kc9eb 5 месяцев назад +32

    ሶፊ እባክህ እንደዚህ ዓይነት የአገርና የወገን ኩራት የሆኑ ጤነኛ ሰወችን ማቅረብ ይልመድብህ።

  • @solomontenaw9455
    @solomontenaw9455 5 месяцев назад +119

    ዶ/ር ገመቺስ በሚባለው ሰው በጣም ተደንቄአለሁ። ቅንነቱና በአምላኩ ላይ ያለው እምነት ለብዞዎቻችን አርአያ የሚሆን ነው። በዚያ ላይ ድምጹ ሲያምር! የተደገፍከው እግዚአብሔር ይጥብቅህ፣ ከዚህ የበለጠ ያስፋህ!

    • @tsigeredaendale6434
      @tsigeredaendale6434 5 месяцев назад +3

      Yes......! He is a very blessed man!

    • @ayuwgga455
      @ayuwgga455 5 месяцев назад +3

      💯❤️

    • @רחמיםרמסלו
      @רחמיםרמסלו 5 месяцев назад

      FALSE PASTOR SOPHONIAS 🎉
      PLEASE STUDY HOW TO INTER VIEW .I AM SORRY PASTOR DR.GEMECHIS WHY YOU GIVE TIME FOR THIS facilitator of false prophets.

    • @tigunegnmuluye2163
      @tigunegnmuluye2163 5 месяцев назад

      አውነት ብለኸል

    • @misganusolomon8907
      @misganusolomon8907 5 месяцев назад

      ❤❤❤❤

  • @AlemtshayWgorgis-kc9eb
    @AlemtshayWgorgis-kc9eb 5 месяцев назад +42

    ዋው ዶክተር ገመቺስ እግዚአብሔር ይባርክህ አይኑ የተከፈተ አገልጋይ ሰለ ኢትዮጵያ ያለህ ከፍ ያለህ እይታ ሀገራችን ልከ እንደ አየህው ነው የሚትሆነው

    • @tadelubedaso6836
      @tadelubedaso6836 5 месяцев назад

      Abet nigigir abet melikt egziaber yestehin ulu yibarkilhe

  • @TseTes-pi1ob
    @TseTes-pi1ob 5 месяцев назад +27

    ዋው ጌታ ይባርክህ ዶክተር ገመቺስ ከተናገርከው ሁሉ!!!!
    በራስ መተማመን 0%
    በኢየሱስ በክርስቶስ 100% መተማመን
    ያልከው ግን ስንቶቻችን ይሆን በዚህ እውነት ያለነው??????????? ጥሩ መልእክት አስቀምጠህልናል ከተማርንበት🙏🙏🙏🙏🙏

    • @my_corner_stone
      @my_corner_stone 5 месяцев назад

      iam sure bzu sw tageso eza alderesem😂

  • @zebibhailu3578
    @zebibhailu3578 5 месяцев назад +13

    wow Dr ኢትዮጵያዊ በመሆንህ ኩራት ይሰማኛል ባላለቀ እያልኩ ነው የሰማሁት ሶፊ ጌታ ይባርክህ ❤

  • @haimanotbelete
    @haimanotbelete 5 месяцев назад +31

    ሶፊ የእግዚአብሔር ሰው ዶ/ር ገመቺሳ ን ማቅረብህ ተባረክልን 📖💕🙏

  • @tadumeshesha2027
    @tadumeshesha2027 5 месяцев назад +13

    በጣም ውስጤ የሚቀበለው ሰው ነው።ዛሬም ቆንጆ ቃለ ምልልስ በእርጋታ የተሞላ አድርገኻል ሱፊ እንደክርስቲያን ስነ ምግባርም ሰለሚጠበቅብን ተመችቶኛል። ዶ/ር ገመቺስ ከዚህ በሚበልጥ በረከት ምድራችን ላይ ተገለጥ!ተባርከህ ለበረከት ሁን።

  • @TesfanaYesus
    @TesfanaYesus 5 месяцев назад +12

    ከዚህ ሁሉ ያስተላለፍከው ደስ ብሎኝ ያየሁትንና የተባረኩበትን ቪድዮ ይሄ ብቻ ነው። እንደዚህ የሚባርክና የሚያስተምር ሁሌ ብታቀርብ እንዴት መልካም ነበር።

  • @mekdesmekuria4207
    @mekdesmekuria4207 5 месяцев назад +57

    ይህን አለማድነቅ አይቻልም የሀገር ኩራት ነህ ተባረኩ።

  • @wisdomyashagral3058
    @wisdomyashagral3058 5 месяцев назад +12

    እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰው እንዲህ ይባረካል!!

  • @Yshak-k6d
    @Yshak-k6d 4 месяца назад +2

    ዶ/ር የምር የእግዚአብሔር አገልጋይ ነህ ለቤተክርስቲያን እና ለሀገር የተሰጠህ ስጦታ ነህ ጌታ የሱስ ይባርክህ
    ፓስተር እንደነዚህ ያሉ ሰራዊቶች ስናይ እንበረታለን ሁሌም ጋብዝልን ተባረክ

  • @RahelHagos-k2l
    @RahelHagos-k2l 5 месяцев назад +13

    ዶከተር ገመችሰ የኢትዮጵያ ምርጥ በረከት ነህ እግዛብሔር አብዝቶ ይባርከ ትዉልድህ ይባረክ!!!
    Genius Man of God!!!

  • @teslove7273
    @teslove7273 5 месяцев назад +15

    ዶ/ር ከ አንደበትህ የሚወጣው እጅግ በጣም ያንዕል

  • @hireolika8616
    @hireolika8616 5 месяцев назад +16

    ለእኛ ለዳግም ለተወለድነው የተሰጠን ስጦታችን ነው ዶክተር እግዚአብሔር ያብዛ ያስፋ

  • @GetAbebayehu-nt1ob
    @GetAbebayehu-nt1ob 5 месяцев назад +14

    ዶ/ር በጣም ነው ባንተ የምባረከው ዘመንህ ይባረክ ቤትህ ይባረክ።ሁል ጊዜ የማስታውሰው ያንተ ንግግር" እወዳችኋለሁ እንደምወዳችሁ እናንተም ታውቃላችሁ" ትላለህ እውነትም እንደዛው ነህ ተባረክ!!!

  • @mekdeslemma2599
    @mekdeslemma2599 5 месяцев назад +24

    ዶክተር ገመችስ ጌታ ከዚህ በበዛ ይባርክህ ት/ ቤቱ ደስ ሲል ጌታ ሆይ በምድርም በሰማይ በረከት ባርከኝ አሜን ባርካት በሉኝ

  • @abamela8331
    @abamela8331 5 месяцев назад +9

    Although the title of today's show is misleading and nonsense, the content is very precious. Thank you Dr Gemechis for your humble spirit and hard work. It is rare to find such a good person in an age where most of our countrymen are drunk with toxic racial politics. You are really exemplary for many. I would have been more happier if you could tell us a little more how you started the school project and your business in general. I would also like to thank "Kibur Sefonias" for arranging this nice event. I think it is the first meaningful show you have ever presented in your media history. May God bless Dr Gemechis and his family abundantly!
    ምንም እንኳን የዛሬው ውይይት ርዕስ አሳሳችና የማይገባ ቢሆንም ይዘቱ በጣም ጥሩ ነው። ዶ/ር ገመቺስ ትሁትና የሥራ ሰው በመሆነህ እናመሰግንሃለን። አብዛኛው የሀገራችን ሰው በመርዛማ የዘር ፖለቲካ በሰከረበት ዘመን እንዲህ አይነት ጥሩ ሰው ማግኘት ብርቅ ነው። አንተ ለብዙዎች አርአያ ነህ። የትምህርት ቤቱን ፕሮጀክት እና በአጠቃላይ ቢዝነስህን እንዴት እንደጀመርክ ትንሽ ተጨማሪ ነገሮች ብትነግረን የበለጠ ደስተኛ እሆን ነበር። በተመሳሳይ ይህን ጥሩ ዝግጅት ስላዘጋጀህ "ክቡር ሰፎንያስ" ላመሰግንህ እወዳለሁ። በሚዲያ ታሪክህ ውስጥ ትርጉም ያለው ፕሮግራም ስታቀርብ የዛሬው የመጀመሪያህ ነው ብል ማጋነን አይሆንብኝም። ዶ/ር ገመቺስን እና ቤተሰባቸውን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ!

  • @nani-pe3ip
    @nani-pe3ip 5 месяцев назад +21

    ክርስቲያን እንዲህ በከፍታ በሰከነ ህይወት በአሸናፊነትና በሞገስ ነው መኖር ያለበት ጌታ ሆይ እኔንም እርዳኝ!! God bless u more Dr.Gemechis❤❤❤

  • @Biniam_Kelbesa
    @Biniam_Kelbesa 5 месяцев назад +3

    ❤❤❤ ደስ ይላል በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ ዶ/ር ገመቺስ::

  • @YeshiTaye
    @YeshiTaye 5 месяцев назад +4

    ወንድሜ ፓሰተር ሶፎንያስ በዘመንህ ካቀረብካቸው ፕሮግራሞች ባጠቃላይ ብል የተሳሳትኩ አይመስለኝም እንዲህ አይነት ትላልቅ ሥራ የሰሩና የሚሰሩ ግለሰቦች ላይ ትኩረት ብታደርግ ከአሰተማሪነቱ ባሻገር ያንተን ተቀባይነት ይጨምራል ::አንዳንዴ የምታባከነው ጊዜ ያሳዝነኛል እብድ ይሁኑ ጤነኛ መንፈሳዊ ይሁኑ አለማዊ ግራ ከገባቸውሰዎች ጋር ሰዉንም ግራ ባታጋባ ፈጣሪን ባደባባይ ባታሰድብ እያልኩ ወንድማዊ ምክሬን እመክራለሁ የወጣትነት ዘመንህን ለመልካም ተጠቀም ጌታ ይርዳህ!!!!!!!!😊

  • @alem-le5cs
    @alem-le5cs 5 месяцев назад +12

    ደ/ር እግዚአብሔር ይባርክህ ከዚህ በላይ ይጨምርልህ ትህትናህ ይገርማል።

  • @tiruneshbelachew6452
    @tiruneshbelachew6452 5 месяцев назад +11

    የምትገርም ድንቅ የጌታ ባሪያ 0 ፐርሰንት በራሱ 100 በክርስቶስ የሚተማመን ነገር ግን ባለ ብዙ ማዐረግ፣ ሃብት፣ ባለብዙ ችሎታ ..... ክብር ለኢየሱስ ይሁን
    ብዙ ሰዎች መድረክ ላይ መለዓክ መስለው ከመድረክ ሲወርዱና ሰው ሊያናግራቸው ሲቀርብ የሚኩሰኩሱ አሉ ከዶ/ር ልትማሩ ይገባል አንድ ቀን ባገኝህ ዶ/ር ደስ ይለኛል

  • @bisrattsegayeify
    @bisrattsegayeify 5 месяцев назад +11

    ሰለኢትዬጵያ የተባለው በጣም ትክክል ነው ።ጥቂት ጊዜ ብቻ።

    • @Hiwot95
      @Hiwot95 5 месяцев назад

      Keep dreaming your earthly Heaven! Jesus will will come soon !

  • @misganawasfaw-uk5ms
    @misganawasfaw-uk5ms 5 месяцев назад +21

    እግዚእብሔር ሰው አለው ዶ/ር ገመችስ ተባረክ

  • @binyamraba3136
    @binyamraba3136 5 месяцев назад +10

    Dr Gemechis has impacted me personally throughout the years. All glory to God for being faithful to his servant.

  • @Hdkgufjhf1234
    @Hdkgufjhf1234 5 месяцев назад +7

    ወንድም ሶፊ በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነበር ሁለቱም ክፍል የአንተም ጥያቄዎች በጣም ተዘጋጅተህ አጠያየቅም በጣም ጥሩ ነበር። ዶክተር በጣም በጣም መልስ ደስ ይላል በብዙ የተማርንበት እና ቅንነትህ እና በእውቀት የታጠቅ ያወከውን በህይወት ውስጥ ያከናወከው በመሆኑ በግልፀኝነት ላደረከው ቀናዊ መልስህ ተምረንበታል ሙሉ ሰው ነህ ተባረክ።🙏🙏🙏

  • @fa744
    @fa744 5 месяцев назад +6

    ከጠንካራ ወንድ ጀርባ ሁሌም ጠንካራ ሚስት እንዳለች የታወቀ ነው እግዚአብሄር ሚስትህን ይባርክ በውጭ አገር የምንኖር እናቶች ምን ያልሆነው አለ ጌታ ረድቶን እንጂ።

  • @SenaitGebrhiwot
    @SenaitGebrhiwot 5 месяцев назад +9

    ጌታ ይባርክህ ዶ/ር ሁሉም ሊያደምጠው የሚገባ ነው

  • @te4844
    @te4844 5 месяцев назад +8

    Thank you Pastor Sofonias for the great interview.

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 5 месяцев назад +7

    ገመቺስ ሲሰብክና ሲያስተምር እናቴ በጣም ደስ ብላት ነው ምታየው ምሰማው ድምፁ እራሱ ደስይላል 🎉❤

  • @AlemtshayWgorgis-kc9eb
    @AlemtshayWgorgis-kc9eb 5 месяцев назад +16

    ጌታ ሆይ ዶክተር ገመቺስን እንዲህ ስለባረከው በጣም አመሰግንሃለሁ። ቅዱሳን ለትልልቅ ቢዝነስ ተዘጋጁ የእግዚአብሔር ድምፅ ይህንን ተናግሯል።

  • @wasera09
    @wasera09 5 месяцев назад +7

    እውቀት + መንፈሳዊነት + ገንዘብ = Dr

  • @RozaWorku-i1v
    @RozaWorku-i1v 5 месяцев назад +9

    ዶ\ር ገመችስ ተባረክ ተባረክ

  • @tadessetiruneh1916
    @tadessetiruneh1916 5 месяцев назад +1

    ብራቮ ሶፊ በአንተ ሾው ላይ ለመጀመሪያ ግዜ የሚገርም ሰው አቀረብክ እንደነዚህ አይነት ለሀገር የሚጠቅሙ ሰዎችን ማቅረብ ይልመድብህ ደ/ር በጣም ትልቅ ሥራ ነው አናመሠግናለን በሀገራችን ላይ እንደዚህ ደረጃውን የጠበቀ ከውጭው አለም ጋር 100% የሚስተካከል ስለአሰራህ ምትደነቅ ሠው ነህ እግዚአብሔር ከነ ቤተሠብህ ይባርክህ

  • @EyosafetKassa
    @EyosafetKassa 5 месяцев назад +1

    ዶ/ር በትምህርትህ እና ለጌታ እዉነት መሰጠትህ ባርኮት እና ምሳሌዉነት ያለው ስለ ሆነ ጌተ ይባረክ አንተም ጸጋህ ይጨምር /[ሶፍ ሰለ አገልግሎትህ አቅጣ ጫ ወድጃለሁ የመጽሐፍ ቅድስ ጤናማ ትምህርት ለማመልከት የእየሰራህ እንደሆነ አያለሁ በተጨማሪ መክሊትህ ጌታ በሰጠህ ፀጋ እያገለገልህ ጥሩ መንገድ ጀምረሃል ጌታ ፀጋዉ ይብ ዛለህ በጌታ በኢየሱስ ስም አሜን] ወንድም ኢዮሳፍጥ ከ......

  • @sabagugssa3642
    @sabagugssa3642 5 месяцев назад +3

    እንደዚህ እንደ ዶክተር ገመቺሳ አይነተ ሰው ማዳመጥ እንዴት መባረክ ነው የሀገር በረከት ኩራት ዘመንህ ይባረክ !!!!!!!!!

  • @agereshiferaw1279
    @agereshiferaw1279 5 месяцев назад +1

    የአሁኑን መንግስት ከሚደገፋት መሀል እስካአሁን ድረስ እኔ ነኝ።ከእርሶ ከነጋገር ኢትዮጵያ በምጥ ውሰጥ ነች ያለችው ብለዋል።አሁን በሀገሬ ላይ እየደረሰ ያለው መከራ በእርሶ በልጆቹ ላይ ደርሶ ቢሆን እንደዚህ እየተምነሸነሹ ይናገራሉ ብዬ አላስብም።ትንሽ ስንናገር ውሰጣቻው የደማውና የቆሰለውን ሰዎች እያሰብን።በተጨማሪ እኔ ጌታ በ1985 ስቀበል ቤ/ክርስቲያኖች ስምፅአት ስለ አዲሲቷ ኢየሩሳሌም ነበር የሚሰብኩት።አሁን እርሶም ወተው ኢቲዮጵያ የምትጎበኝ ምድር ትሆናተች ብለው ሲናገሩ ይገረመኛል።ፓለቲከኞች ይህንን ቢናገሩ አይደንቀኝም ነገር ግን አልም ትጠፋለች እያለ ከሚሰብክ አገልጋይ ስለምድራዊ ቅንጦት ሲናገር መስማት በጣም ያማል።ጌታ መጥቶ አለምን ማሳለፋ ቀረ???????? ወንጌህ አይቀየረም።ሰማይና ምድር ያልፋሉ ቃሌ ግን አያልፍም ይላል ወንጌሉ።ትውሉዱን በንዋይ ፍቅር አታሳብዱት የማይጠፋውን የላለም ቤቱን መንግስተ ሰማያትን ይመልከት።

  • @Hiwot95
    @Hiwot95 5 месяцев назад +1

    JESUES is the embodiment of TRUTH and LOVE! Follow the TRUTH . . . JESUES.! . . . . not false Prosperity prophet !

  • @moye8121
    @moye8121 5 месяцев назад +2

    I wanna watch all videos of Dr Gemechis. He's an amazing man.

  • @AsnakechBeqana
    @AsnakechBeqana 5 месяцев назад +4

    ሶፎኒያስ ዛሬ ገና ጨዋ እንተቪዉ አደረግክ ዶ/ር ገመቺስ የምወደዉና የማከብረዉ ምርጥ ሰዉ❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍😍Dr l Respect you🙏🙏!

  • @meskeledegaga3252
    @meskeledegaga3252 5 месяцев назад +4

    ዶክተር ገመቺስ ለኢትዮጵያ በጊዜዋ ከእግዚአብሔር የተሰጠ ነህ በርታ ስላንተ ጌታን እናመሠግናለን ፣ ፓስተር ሶፊ፣ ያልታሰቡ ሰዎችን ሰለምታቀርብልን ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ በርታ።

  • @antenehgemta8186
    @antenehgemta8186 5 месяцев назад +2

    Maninetin masawok tsinfegninet aydelem.I liked it.Great respect Dr.Gemechis.

  • @MahoneMelkam
    @MahoneMelkam 5 месяцев назад +2

    አዲሲቷ ኢትዮጵያ እናንተ የምትፈጥሯት ናት

  • @sabontuasrat900
    @sabontuasrat900 5 месяцев назад +1

    Amazing man! God bless you Dr Gamachis! Really you are so blessed!!

  • @kassaterefe9263
    @kassaterefe9263 4 месяца назад +1

    Dr Gemechis, I am blessed! knowing more about you and your leadership capacity and your contribution to youth education.
    May God bless you and your family!

  • @dureessaaterefe82
    @dureessaaterefe82 5 месяцев назад +2

    ሶፊ ግን ገሜን ለማሳሳትና ለማውረድ ብዙ ጥረሃል ግን አልሆነልህም! ዶ/ር ገሜ እውድሃለው!

  • @alemayehu7036
    @alemayehu7036 5 месяцев назад +2

    ሶፊ ሶፊ ከዶክተር ጋር የመንደር ወሬ አውርተህ አታስወራው።

  • @GemechisIsrael
    @GemechisIsrael 5 месяцев назад +3

    ክቡር ሶፎንያስ እዉቀት ያስፈልግሃል ድፍረትህ ከዚህ የመነጨ ነዉ ነዛ የለህም

  • @melakumamo7408
    @melakumamo7408 5 месяцев назад +6

    እውነት ነው የተናገረው❤😂

  • @adanchdegu8424
    @adanchdegu8424 5 месяцев назад +2

    ዶር እኔ ድሮም እተማመንብህ ነበር በጣም ኮር ቻhሁ የጌታ ልጅ ተባረክ ሶፎኒያስ ትንሽ ክብር ቢኖርህ እስኪ ፀልይ ጌታን አስከብር

  • @CirakTekeletsione
    @CirakTekeletsione 5 месяцев назад

    ዖሮሞ፡ብልፅግና ፡ ሥለሚመራ፡ ዕና፡ዖሮሞ፡ሥልሖንክ፡ነው፡ዓዲሢቱ፡ ዒትዮጵያ፡ ዕየተወለደች፡ነው፡ የምትለን። ዖሮሞ፡ያልሖነው፡በዖሮሞች፡ የመገደል፡ሒደት፡ባለበት፡ሑኔታ፡ ሕዝብ፡ ዖሮሞ፡ባልመሖኑ፡ ከቤቱ፡ሢፈናቀል፡ሢገደል፡ ዕያየህ፡ዓዲሥቱ፡ዒትዮጵያ፡ ዕንዴት፡ታየቸህ፡፡

  • @aviya5907
    @aviya5907 5 месяцев назад +3

    ክብር ለ እግዚአብሔር ይሁን በጣም አስደሳች ነው በቃ ልጆቼ ኬቢኢሪጅ አካዳሚ በኢትዮጵያ አስተምራለሁ።❤

  • @edmondberhane
    @edmondberhane 5 месяцев назад +1

    ዶ/ር ገመችስ ከሶፎንያስ ጋር ያደረከውን ቃለ መጠይቅ ሙሉውን ሰማሁት በጣም ትህትናህንና ጥበብ የተመላውን መልስህን ሳላደንቅና ሳለመሰግን አላልፍም የትምህርት ቤቱ ጽዳትና ውበትም በጣም ጥሩ ነው የትምህርቱን ጥራትም እንደ ግቢው ውበት መልካም ይሆናል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ መጋቢ ሶፎንያስ ያልበሰሉ ጥያቄወችን ወይም ለተጠያቂው የማይመጥን ጥያቄወችንም ሲያነሳ ነበር ግን በአጠቃላይ መልካም ቆይታና አስተማሪ ነበር ሁለታችሁም ተባረኩ ::

  • @lidiyabekele8815
    @lidiyabekele8815 5 месяцев назад +1

    ኧረ ሶፊ ደስ ይላል ይልመድብህ አስተማሪ ፕሮግራም ነው

  • @teddy6326
    @teddy6326 5 месяцев назад +1

    አረመኔው አቢይ አህመድ እና የኦሮሞ ብልፅግና የፍጅት፣ ጦርነት እና ውድመት ዘመቻቸውን ጀመሩ እንጅ አልጨረሱም። አቢይ ህዝብ ላይ ወደፊት የሚፈፅመው ግፍ እስካሁን ከፈፀመው እጅግ የከፋ ይሆናል። ሁሉም በየአካባቢው የአቢይን የጥፋት ዘመቻ ለማስቆም ቆርጦ ካልታገለ፣ ሰለባ የመሆን እድሉ ሰፊ ነው።
    #አረመኔውአቢይ
    #AbiyTheBarbaric

    • @BetsegawadeniwAbose
      @BetsegawadeniwAbose 5 месяцев назад

      ????????!!!

    • @teddy6326
      @teddy6326 5 месяцев назад

      @@BetsegawadeniwAbose it’s true why are you question mark ❓?

  • @DawitDisassa
    @DawitDisassa 5 месяцев назад +6

    ሶፊ እውቀት ያስፈልገሀል አንተ ከሁሉም ነፃ ነህ ድፍረትህም ከዚህ የመጣ ነው። ተማር።

    • @te4844
      @te4844 5 месяцев назад

      what about your "ድፍረት"? Is it from God? Please if you can remove this post, it is not the place for such words. God bless you!

  • @HannaAdane-h4e
    @HannaAdane-h4e 5 месяцев назад +1

    sofi egziyabher lebona yesteh

  • @Jesusismysoul
    @Jesusismysoul 5 месяцев назад +3

    Sofi, for the first time you interviewed the right person 👏

  • @WendesenHailu-c2z
    @WendesenHailu-c2z 5 месяцев назад +1

    ዶክተር ገመቺስ ስለአንተ ቃላት ያጥረኛል። እግዚአብሔር እንደአንተ አይነቱን ቢያበዛለን አንደተናገርከው ኢትዮጵያ በአጭር ጊዜ ውስጥ ተወዳዳሪ ሀገር ትሆናለች።

  • @granulalarmok3209
    @granulalarmok3209 5 месяцев назад

    ኢትዮጵያ አዲስ እየተወለደች ነው የሚለው የኦሮሞ ዘረኞች አባባል በዚህ የኦሮሞ ፓስተር ገመቺስ መነገሩ ምን ይገርማል፤

  • @BERHANUish
    @BERHANUish 5 месяцев назад +1

    በኦሮሞ ማንነት መኩራትህ ሌሎች ኦሮሞ ወንደሞችህም በማንነታቸው እንዳያፍሩ ከሌሎች ወንድሞቻቸው እኩል በኢትዮጵያ የሚገኝ ማንኛውንም ጥቅም በእኩልነት የሚካፈሉ እንደሆነ ያሳያል። የአገሪቱ ፖለቲካ ችግር ከበታችነት ስሜት የመነጨ እንጂ ኢትዮጵያ ውስጥ ማንም በዘሩ ምክንያት ተለይቶ የተጠቃ ወይንም የተጨቆነ የለም እነ ሕዝቅኤል ጋቢሳ የሚስሏት ኢትዮጵያ ሲጀመር ኖራም አታውቅም። ስለዚህ የአንተም ስብከት ብልጽግና ብቻ እንዳይሆን ስለፍቅር ስለአብሮነት እንዲሆን አደራ እያልኩ እየሱሰ ክርስቶስ በሀብት ብቻ ሳይሆን በፍቅር ታወቁ ስላለ ለማስታወስ ያህል ነው።

  • @apostleamarufetalagodfamil6881
    @apostleamarufetalagodfamil6881 5 месяцев назад

    የሞተው ሰውን ጭምር ማስቀመጥ ያልቻሉ የአማኞቹ ፖለቲከኞች ናቸው

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 5 месяцев назад +3

    ዶክተር ገመቺስ በማንነትህ ሁሉ የምወድህ እና የማደንቅህ የጌታ አገልጋይነህ በርታ 🎉❤ጌታም ከነቤተሰብህ ሁሉጋር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @alemwoinebirattu7851
    @alemwoinebirattu7851 5 месяцев назад +14

    ሶፊ ሰውን ወደ አንተ ከንቱ አስተሳሰብ ለማምጣት የምታደርገው ጥረት ይገርማል።
    ለእግዚአብሔር ቃል ክብርም ትኩረትም ይኑርህ።የእግዚአብሔርን ፈቃድ የሚያደርጉትን አበረታታ እንጅ አትኮንን።

  • @c2beca272
    @c2beca272 5 месяцев назад +2

    Sofinyas try to learn from other journalists , ,u ask stupid and irritating questions but it's not your fault how come in earth Dr gemeches stay with u even 5 minutes?

  • @edomias2431
    @edomias2431 5 месяцев назад +2

    ሶፊ ዛሬ ገና ጤናማ ሰው በማቅረብህ ደስ ብሎኛል።ብዙ የምናተርፍበት ቃለ ምልልስ ነበር።

  • @Anonymous-iy2ew
    @Anonymous-iy2ew 5 месяцев назад +2

    ለምጀመርይያ ጊዜ ጥቃሚ ቃል ምልልስ አደረገ ይህ ክልፍልፍ ወንድም።
    ለወደፊት እንድህ አይነት ቃል መጠይቅ አድርግ። ውንጌልን በጭልፋ ለሰው መጋት ይመዳን መንገድ እንዲያዩ።

  • @sileshitessera
    @sileshitessera 5 месяцев назад +1

    Dr. Gemechis; sorry to say, but while you can appear on TV or other popular media why do you choose to come through this unconventional and so hated Medea. He hasn't the knowledge, ethics and discipline of journalism. His purpose is to fetch money from RUclips. Respect your self. If you want people to know about your wealth pay taxes properly.

  • @simenehmulat9431
    @simenehmulat9431 5 месяцев назад

    አልገባኝም ኢትዮጵያ ግን እየወለደች ነው ወይስ እየተወለደች?
    እየተወለደች ነው ካልን አያስኬድም አለችና....
    እየወለደች ነው ካልን ያስኬዳል ሀገር ሀገር ዳዴ...ወፌቆመች የሚሉ እየተስተዋሉ ነውና .....የሆነ ይሁንና ሰላም ለሁላችን ፍቅር ለኢትዮጵያ!

  • @BuzeMamo106
    @BuzeMamo106 5 месяцев назад

    እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ። ምሳሌ የሚሆን መንግስቱን ና ፅድቁን ያስቀደመ
    የተባረከ ሰው እግዚአብሔር ሰጠን ። 25:08

  • @gizawwoldemariam6605
    @gizawwoldemariam6605 5 месяцев назад +3

    God bless you and your family. Stay blessed. The biggest lesson I took from this interview is how God bless the children of his servants (your father). I believe you are reaping what your father sawed.

  • @beleteshiferaaw4660
    @beleteshiferaaw4660 5 месяцев назад

    ለእሱ አዲሲቷ ኢትዮጵያ ሕዝቦቿ የፈረንጁን ሃይማኖት የተቀበሉ ናቸው።

  • @L.B-n5e
    @L.B-n5e 5 месяцев назад +1

    የፖለቲከኝነት ፍላጎት የለህም ወደሆላ መለስ ብለህ ቪዲዮህን ተመልከት በአንዱ ደም ሀገር እየታጠበች መሆኗን አትዘንጋ የአሁን ምቾትህን ወደጎን አርገህ ለሚታረዱት የአንተ ወገን ላልሆኑት ወገኖቻችን ማልድላቸው ከጌታ ሰው የሚጠበቀው ይህነው

  • @johnbekele8200
    @johnbekele8200 5 месяцев назад

    የዛሬው የተሻለ ነው አንዳንድ ቦታ ትቀላቅላለህ እንጂ ጥሩ ነው ሶፎንያስ

  • @ጌራወርቅ
    @ጌራወርቅ 3 месяца назад

    ዶ/ር ገመቺስ ምንም አልተሳሳትክም በትክክሉ እንደ ማለዳው ፀሎትህ የምትናገረውን ባለቤቱ ነው ያቀበለህ ምንም ሳንሱር የማያስፈልገው ንግግር ነው ተባረክ

  • @meroneasy-idea4289
    @meroneasy-idea4289 5 месяцев назад +6

    የዶ/ሮ ገመቺሰ ሳቅ ከልብ ሰለሆነ ደሰ ይላል። ቤተሰብህ የባረኩ 🙏

  • @redaeeyemane7233
    @redaeeyemane7233 5 месяцев назад +1

    dr gomochu ante ye egizabher sew neh god bless u from tigiray

  • @matthewoszebenay4290
    @matthewoszebenay4290 Месяц назад

    እኔ የዚ ሀይማኖት ተከታይ አደለሁም ግን እኝን የመሰሉ መልካም ሰው አይቼ አላቅም ፈጣራ ከዚ በላይ ያስባት አምላክ ከነ ቤተሰቦ ይጠብቆት🪻🪻

  • @bute5158
    @bute5158 5 месяцев назад

    ዶክተር ገመችሳ ሰፎንያ ቤተክርስቲያንን ያቃለለ ነው ትንሽ ግዜ ካለ ባለፈው ምን እንደሚሰራ ታያለህ

  • @abdissamoges8512
    @abdissamoges8512 5 месяцев назад

    ምን ሆነህ ነው ሶፊ ኦሮሞነትን አትወድምዴ? ከአስረዳህ ቦሀላ ደጋግመህ ጠየክሳ ምነው ?

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 5 месяцев назад +1

    God bless you

  • @feriwaneemeyenesh4973
    @feriwaneemeyenesh4973 5 месяцев назад +9

    ጓጉቼ ነበር ያየሁት ደስ የሚል ቁም ነገር ያለው ኢንተርቪው ነው ፤እግዛብሄር ይክበርበት ተባረኩ እንኳን ክርስትያን ሆንሁኝ

  • @amenadmasu1922
    @amenadmasu1922 5 месяцев назад

    ሶፊአትቸኩል እብድ"ነብይ ተብዬዎች እንደለመድከው ቃለምልልስ አይደለም ይሄ የበሠለና የተረጋጋ ሠው ቃለምልልስ ነው ድርቅ ብለህ ነው አትበል ስላቀረብክልን ግን እናመሠግናለን።

  • @NebiyuDetessa-fq9xy
    @NebiyuDetessa-fq9xy 5 месяцев назад +1

    I am proud of you my dear brother from Australia Nebiyu Samuel Deressa Sambo

  • @MikyOnelove-b4l
    @MikyOnelove-b4l 5 месяцев назад

    እኔ ጰንጤ አይደለሁም ግን ዶክ በህይዎቴ በሙሉ ልቤ አከብርሀለሁ

  • @hiwetendewazayasaznal1295
    @hiwetendewazayasaznal1295 5 месяцев назад

    አይገርምም ስለዚህ ስው የሰማሁት ዘረኛና መጥፎ ነበረ። ጌታሆይ ይቅር በለን አፉ ሳይናገር ትህትናው ገርነቱ ይታያል ው። ተባረክ ሶፊ። አሁን ይሄንን ሰው አንተ ባታሳየን። ውስጣችን። በጥላቻ። ተይዞ። ጌታን ማሳዘን። እሁ። አይ የኛ ነገር። የሴጣንን ሀሳብ። አትሳቱት ተብለን። ነበረ። ግን

  • @yesufsaid9620
    @yesufsaid9620 5 месяцев назад

    ታድያ መተዳደርያህ በምንድነው ? ቁጩ ኣክሮባት ካራቴ በድህ ትያትር ጌታ ሃሌሉያ እያሉ የምስኪን ህዝብን በማራቅዎት ውይ ውይ ውይ

  • @hagereselamkiremi9916
    @hagereselamkiremi9916 5 месяцев назад

    ይሄ ሰውዬ የአብይን ኮፒ ነው የሚያወራው የአማራ ደም ፈሶ የኦሮሞ ሃገር መመስረት ህልም አልለውም ቅዠት ነው

  • @negagebregergis7262
    @negagebregergis7262 5 месяцев назад

    ዶር ገመችሳ ገይታ ይባርክህ ሃሳብህ ከኔ ሚኒስትሪ ጋ ስለ ሚዛመድ ተምረያሎኡ ኢና በርታ

  • @Usually-x3t
    @Usually-x3t 4 месяца назад

    ታድላ አንተን ያገባች ልጅ! እግዚአብሔር ይባርካችሁ::

  • @abdissamoges8512
    @abdissamoges8512 5 месяцев назад

    ኦሮሞነቱን ስለተናገረ ሀጥያት ሆነ? ይሄ የዘረኞች ወሬ ነው።

  • @tigsttemesgenabese1066
    @tigsttemesgenabese1066 5 месяцев назад

    እኔ ምለው ለትውልድ ምንድነው የምታስተምሩን የማን ትምህርት በማን አመለካከት ይለካል በማንም መለካት የለበትም መለክያው ቃሉ ከሆነ ማንም ክርስቲያን እንደተረዳ ነው የሚያስተምረው
    ስለዚህ ጠይቅልን ያሉ ሰዎች የቃላት ክፍተት ጠማጆች የሰይጣን በሮች ናቸው እነሱ በሀሳባቸው አይስቱም ወይ ሳተ ብለው የሚያወሩት ለህዝባቸው ለቤታቸው ለትውልዳቸው የሚያስተሙሩበት የክርስቶስ ትምህርት አልቆባቸዋልይሔኔ 30አመት በላይ ሆኗቸዋል በዚህ ርእስ እንደጭቁር የሚናገሩት የሀላን እሩሱና ወደፊት ተዘርጉ ለትውልድ ፀብ አትዝሩ ወንድም ወንድሙን አይጥላ ጥፋት ካለ መፀሀፍ በሚያዘው መንገድ መተራረም ቅንነት ብር አይጠይቅም በቅንነት የተሳሳተውን አርሙ ግን ከነዛ ሰዎች የባሰ ፈሪሳዊ ሆናችሁ ከሆነ ጌታ እንደርዘራችሁ ዘር ይከፍላችሀል በልልኝ ተንኮል ክፍተት የቃላት ጦርነት አታስተምሩን ያሰው ስለሚበልጣቸው ነው የማይረሱት ስንሰማው 40አመት ሆነ እላለው ዶክተር ገመችስ ብለሀል ስህተት ካገኝህ ወንድምህን እህትህን በየዋነት መንፈስ አቅናቸው እንደቃሉ እንጂ ሰዎች ስለተናገሩ ይቅርታ አይባልም እኔ ልወቅልህ ልምራህ ይመስላል ተው ክርስቶስን ስበኩ አስተምሩ መች አለቀና ማለዳ ማለዳ አዲስ ነው ጌታ በራሳችሁ መረት ሰውን አትኮንኑ ።።።

  • @YOHANNESMOLLA
    @YOHANNESMOLLA 5 месяцев назад

    በቅድሚያ ወንድም ሦፎኒያስ አመሰግናለሁ ፤ ዛሬ ለመጀመሪያ ጊዜ ደስ እያለኝ ልብ ሰጥቼ ፕሮግራሙን ጨርሻለሁ ፡፡ እንደ ዶ/ር ገመቺስ ዓይነቶች ጌታ የረዳቸው መልካም ምሳሌነት ያላቸው እና ተጽእኖ ፈጣሪ ወንድሞች እህቶ ጌታ አላሳጣንም እና የዩቱቡ ስራህ ጥራት ላይ ብታተኩር መልካም ነው ፡፡ ያየኸው የሰማኸው ሁሉ ወደ አደባባይ አይወጣም በተለይ የማያንጽ ከሆነ ፡፡ ብዙ ተመልካች ለማግኘት ብለህም አሰስ ገሰሱ አትስራ ፤ ለመልካም ስራህ ጌታ ዋጋ እንደ ሚሰጥህ አትዘንጋ ፡፡ በዚህኛው የሰራኸው ቃለ መጠይቅ ትንሽ ቆም ብለህ ለራስህም ትምህርት ውሰድበት ፡፡ ጌታ ማስተዋሉ ይስጠን !

  • @ethiopiaabebe5033
    @ethiopiaabebe5033 5 месяцев назад

    ዶ/ርዬ ጌታ ይባርክህ ፕሮግራምህን ሳላውቀው ያለቀው ግን አንድ ነገር ቅር ብሎኛል እኔ የምኖረው አትላንታ ነው ዶ/ር ቶሎሳን ሳታነሳ እሳቸው እውነተኛ አባት ሀገር ወዳድ ናቸው በጣም ቅር ብሎኛል ሁሌ አዲስ አመት እኛ ቸርች ነው የምታገለግለው ዘንድሮ ብቻ ነው የቀረኀው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ❤❤❤❤❤

  • @Amsale_Silas_Nare
    @Amsale_Silas_Nare 5 месяцев назад

    ሶፍ አንተ መ/ቅዱስን አምብበክ ምን ብሎ ነው እየመለሰልክ ያለው? that is really not biblical interpretation.

  • @haileyesuslemlem
    @haileyesuslemlem 5 месяцев назад

    የምጥ ፍሬ ጤናማ ልጅ ሲሆን የኢትዮጲያ የሞኝ ለቅሶ ካልሆነ ምን ያመላክታል

  • @lijalemdagne6364
    @lijalemdagne6364 5 месяцев назад

    ሟች መውቀስ ጀመራችሁ
    ወይ ገመችስ
    የሀገርቱን ትልቅ ሰው ቄስ በሊናን የመናገር ሞራል ማንም የለውም

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 5 месяцев назад +1

    God is good💚💛❤