Dr. Tesfa is one of the foremost teachers of the scriptures. May OUR LORD bless him abundantly. I wish him longevity. Generations will benefit from his ministry.
I can't stop watching again and again interview with this man of God. His wife Wuhib is I think his strong support! Behind a great man there is always a woman behind him. Of course The Holy Spirit takes all the credit.
I listen to this show sometimes and I have learned a lot. Thank you and Bless you. I would like to point out that the Orthodox Trinity College has reopened many years ago. The other thing is regarding Kes Gudinna. There is information about Kes Gudinna in General Taye's biography( a very good one).
My former great pastor in late 80s and early 90s in Houston.I love you pastor Tesfa! I still remember his teachings on እምልኮ close to 20 the old cassettes. I wish he can write it as a book. Hi Ashu dereje Issac. Gash Tesfa you look so good still young God bless you!
What will be the next exposition of the book in the Bible? I learned the unforgotten way of those books' revelation and the book of Daniel by Pastor Dr Tesfahun; God blesses you
How about nobody made sure Dr. Tesfa had on appropriate socks. Dr. Tesfa had short socks meant to be sports shoes. The socks don't live up to your suit and your highest stature. But you (Dr. Tesfa) are the best thinker that the evangelical church has seen to this date. God bless you.
"አንድ ሰው ጌታን አመነ የሚባለው፤ ለአመነበት ጉዳይ/አካል/ መሞት ሲችል ነው።" ፓስተር፣ዶክተር ተስፋ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ይባርካቺሁ እድሜና ጤና የስጥልኚ የናተ መኖር ልዝመኑ ትውልድ ይጠቅማል ማስተዋል ይስጠን እግዚአብሔር አሜን 🙏❤️
እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ! ጌታ ይባርኮት ❤
ፓስተር ዶክተር ተስፋ ስለ እርሶ እግዚአብሔርን እጅግ አመሰግናለሁ በCOVD ግዜ ታሚሜ በር ተዘግቶብኝ ዝም ብዬ ስጎሮጉር ለመጀመሪያ ግዜ አገኘሆት እና በዘመኔ ሁሉ ለመማር የምፈልገውን ራዕይን ስያስተምሩ አገኘሆት 55 ቱንም ክፍል ተማርኩ አሁን ሰሞኑን ለሁለተኛ ዙር ተምሬ ጨረስኩ ትንቢተ ዳንኤልንም ተምሬአለሁ እሱንም ደግሜ ለመማር ፕሮግራም ይዣለሁ
እግዚአብሔርን እባርከዋለሁ የልቤን መሻት አድርጎልኛል
የዘመናት ጥያቄዬ ተመልሷል
ስለእርሶም እፀልያለሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና እንድሰጦት ደግሞም እግዚአብሔርን አምናለሁ ረጅም ዘመን እንደምኖሩ
ፓስተር ዶ/ተስፋ በእርሶ በጣም ብብዙ ተጠቅማለሁ ለርሶ ያለኝ አክብሮትና ፍቅር የተለየ ነው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እንዲሰጦት ፀሎቴ ነው ።ፓስተር በጣም ነው የምወዶት ጌታ ኢየሱስ ይባርኮት ተባረኩ።
ዘመናትን ያስቆጠረ ጤናማ ትምህርት ብቻ ማስተማር የቻለ ዛሬም እጅግ የተወደደ የ እግዚአብሔር ባርያ ካለምንም ክፍያ ወንጌልን ማገልገል የቻለ ፖስተር ከመባሉ በፊት ወንድም ተስፋ በብዙ ያገለገለ የትላንት ብርታቱ ዛሬም አብሮት የጌታ ፀጋ የተገለጠበት የጌታ ባርያ እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤❤❤❤❤
ኪያ ጌታ ይባርክህ እጅግ አስተማሪ የሆኑ ወገኖችን አረ እንደውም አንተ እንዳልከው ላይብራሪዎችን ነው ይዘህ እየቀረብክ ያለኸው ጌታ ያብዛልህ ❤❤❤
ዶ/ር እግዚአብሄር ይባርኮት ዘመኖት ይባረክ
Thanks a lot,I like Pastor Tesfa’s teaching
ዋው ዶክተር በጣም የምወዳቸው የእግዚአብሔር አገልጋይ ናቸው ፡፡
አብያችን ሰሞኑን ዙሩን አከረርከው...በጣም deep ውይይት... እናመሰግናለን፡፡
May GOD bless you, Dr.tesfa, abundantly. You are a blessing for a nation & beyond 🙏
❤❤❤በርታ ተባረክ።
የዮሐንስ ራእይና ትንቢተ ዳንኤልን ትምህርት በዝርዝር ለመጀመሪያ ጊዜ በonline የተማርኩት ከዶ/ር ተስፋ ነው። እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጦት።
ኪያ ሾው አዘጋጅ ወንድማችን ዐብይ እባክህን መጽሐፎቹን የምናገኝበትን ሁኔታ ብታመቻችልን። ወላይታ ሶዶ
ፓስተር ዶ/ር ተሰፋ ጌታ አብዝቶ ይባርኮት ብዙ ተጠቅሜያለሁ
Dr. Tesfa is one of the foremost teachers of the scriptures. May OUR LORD bless him abundantly. I wish him longevity. Generations will benefit from his ministry.
እግዚአብሄር ይባርክልን ! እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን❤!
በጣም ጥሩ ጥያቄዎችና መልስ ትምህርት ልናገኝበት ችለናል በርታ ወድሜ
ድንቅ ቃለ ምልልስ! ቁልፍ ሰዎችን በዚህ ምድረክ እያመጣህ እጅግ ጠቃሚ መልክት እያካፈልከን ስለሆነ ተባረክ: ፖስተር ተስፋ መጋቢዬ ነው:: ድንቅ አባት ነው:: በቅርብ ቢሆንም ወደዚህ ስፍራ የመጣሁት በሱ አገልግሎትና ምሳሌነት ባለው ህይወቱ እጅግ ተጠቅሜያለሁ::
ተባርክ::
ዶ/ር ተስፋ ወርቅነህ በልጅነቴ የእርስዎን ስብከት በካሴት በጣም እከታተልዎት ነበር ዜሬ ደግሞ እርስዎን በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል እንደነዚክ ያሉ አባቶችን ጌታ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ
እግዚአብሄር ይስጥልኝ። የዮሐንስ ራእይ ን ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ ቁጭ ብዬ አጥንቻለሁ። የዳንአኤልን ሀዋሳዎች ኢንዴት ማግኘት እንችላለን። ተባረኩ!
ፓስተር ዶክተር ተስፋ በዚህ መልኩ ስለ አየሆት እግዚአብሔርን አመስግናለሁ በተለይም የዮሐንስ ራይን ተከታትዬ በጣም ወድጄዋለሁ የመጽሐፉም ተጠቃሚ ሆናለሁ እግዚአብሔር ይባርኮት የዳንኤንም ትምህርት ከእርሶ ጋራ ተከታትያለሁ ይህንን መጽሐፍ እንደ ማገኝው ተስፋ አደርጋለሁ
ጌታ ይባርክህ ወንድም አብይ 🙏🙌🙏
God bless you ❤❤❤❤❤
#ልብ የሚነካ ‼️ ጊዜ
በጣም እየተጠየምን ነው አብይ# ወንድማችን በርታልን ! አንተም የራስህን አሻራ እያስቀመጥክ ነው🙏
God richly bless you!!
ሁለት አመት ጀምሮ ቢያንስ በ12 አይነት የሳቸው የስብከት ትምህርት ርእስን ይዤ የወንጌል ት/ት እከታተላለሁ ለእኔ አይከን የሆኑ እኚህ ትልቅ አባትና ፓስተር አስፋው በቀለ ናቸው።ሁለቱም በሳል ለምእመናን የተሰጡ እረኞች ናቸው። እግዚአብሔር ዘመናቸው ይባርክ!!!!አሜን
እግዚአብሔር ግሩም እና ድንቅ አምላክ ነው ምክኒያቱም ሰውን ሲባረክ የተባረከ ሰው ይሰጣል ማለት የፈቃዱን ዕዉቀት የልቡን ሐሳብ በማሳየት ወደ ክርስቶስ ሙላት እንዲርሱ ያግዛሉ አቅጣጫ ያሳያሉ ፈርያሲዛሉ እዉነት ያስጨብጣሉ ጌታ ይባረክ እኝህ አባት አንዱ ናቸዉ የጠቀሱትም ጓደኛቸዉ ጭምር ትምህርታቸዉ አዉቃለሁ እንደህ ነዉ መሠረት ማስያዝ ጌታ ይባረክ አተንም ጌታ ይባርክኽ መልካም የሆነ ዝግጅት እያደርክ ነዉ
እውነት ብለሃል ወንደሜ!!
ፕሮግራሙ አስተማሪ እና ህይወት ለዋጭ ነው በርቱ።
ኪያ ቁጥር አንድ ተከታታይህ ነኝ, ተባረክ, ግን አንድ ነገር ከቻልክ ልጠቁምህ, ጋሽ ተስፋ አዲሳባ ባይመጡ ኖሮ ይሄ ሁሉ ቀርቶብን ነበር, ውጪ ያሉ ባለብዙ ታሪኮች ሰዎችን በ zoom ኢንተርቪው ብታደርግ እና ለታሪክ archive ቢደረግ በጣም ጥሩ ነው.
Thanks for invite for Dr tesfa
ዘመናችሁ ይባረክ
ዶ/ር ተስፋወርቅነህ በጣም ረጅም ለሆነ እድሜ ጌታን ያገለገሉና የተወደዱ ናቸው
እርሳቸውን የመሰሉ አባቶች ብዙዎች ወደጌታ ሄደዋል
ብዙ ልምድና ያላቸው ቅድስና ተምሳሌት ናቸው
I can't stop watching again and again interview with this man of God. His wife Wuhib is I think his strong support! Behind a great man there is always a woman behind him. Of course The Holy Spirit takes all the credit.
"እኛ እኮ ውርጋጥ የነበርን...... የኛ history የለም ያለው his story ነው". እንደው ምን አይነት ትህትና ነው ተምሪበታለው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ❤🙏
May, God bless you abanduntly.
Thank you bro! የሚያጠረቃ ፕሮግራም ነው! በርታ! የማንበብ ድርቅ ስለመታን ፥መጽሃፍትን እንድናንብ ሚያበርታቱ መምህራንን ባክህ ጋብዝልን፤ የ Social mediaya ው ማእበል ኣጥለቅልቆናልና፠
አዎ ቄስ ትግስቱ ሞገስን ብትጋብዛቸው
ጋሽ ተስፉ የተባረከ የቃሉ ወዳጅ እና መጋቢ የሆነ የቤተክርስትያን ስጦታ ነው ፣ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኝሁ
❤በጣም የተወደዱ አባት
ድንንቅና በሳል ውይት!!!
ፓ.ዶ ተስፋ በመድረክም በውጪም የማይለዋወጡ፣ እጅግ በሳል፣ ከኹሉ ተግባቢ፣ ትሑት፣ ጨዋታ ዐዋቂ፣ ታሪክ የማይዘነጉ ወዘተ ናቸው።
“ራእይ”ን በተከታታይ ያስተማሩትን ኹለቴ ተምሬአለኹ። ሌሎች ትምህርቶቻቸውም ድንቅ ናቸው።
ፖስተር ጌታ ይባርኮት🙏❤❤❤
መዝሙር 112
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ ሃሌ ሉያ። እግዚአብሔርን የሚፈራ፥ ትእዛዙንም እጅግ የሚወድድ ሰው ምስጉን ነው።
² ዘሩ በምድር ላይ ኃያል ይሆናል፤ የቅኖች ትውልድ ትባረካለች።1Q Docter Tdsfa!❤❤❤❤🎉🎉🎉
I listen to this show sometimes and I have learned a lot. Thank you and Bless you.
I would like to point out that the Orthodox Trinity College has reopened many years ago.
The other thing is regarding Kes Gudinna.
There is information about Kes Gudinna in General Taye's biography( a very good one).
Thanks for sharing!
We are lucky we have a good teacher
🙏🙏💕💕💕
Great job Brother
Thanks 👍
የዶ/ር፡ ተስፋሁንን፡ ስም፡ ሰምቼያለሁ፡ ፡ትምህርታቸውን፡ አልሰማሁምና፡ ከአሁን፡ በኋላ፡ እማራለሁ! ያው፡ ከሌሎች፡ ሰባኪዎች፡ ራዕይን፡ ትምራለሁ፤ እጨምርበታለሁ!!!
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እስቲ ኪያ በስጦታ መልክ ስጠኝ መፅሐፉ ለአንብበው እና እመልሳ አለው
ዶ/ር ቤተን አቅርብልን እባክህ አብያችን❤❤
ምእመናን 'አባ' እንላቸዋለን❤❤ መጽሐፍ ቅዱስ ትርጉም ላይ በአለም ዙሪያ ብዙ ሰርተዋል፡፡ ቤዛ እየተገነባ ያለው ፕሮጀክት የሚገርም milestone ነው
Africa Arise ዓመታዊ ፕሮግራም አልተወራለትም!!
በየዓመቱ አፍሪካ ህብረት አዳራሽ ከመሪዎች ስብሰባ በፊት የሚደረገው ፀሎት😮😮...
እርሳቸው ያልተወራላቸው ድንቅ ኢትዮጵያዊ ናቸው
እግዚአብሔር ይባርክህ አብይ ለህዝብ የሚያስፈልግ ጥሩ ትምህርት የሚሰጥ ፓስተር ነው እኛ ተጠቅመናል አሁን ህዝቡ መጠቀም ይችላል ጥሩ አድርገሃል ፓስተር ተስፋ ተባረክ
ሳውቀው፣ ፓስተር ተስፋ እግዚአብሔር ልዩ የማስተማር ፀጋ ሰጥቶ ካስነሳቸው የቤተ ክርስቲያን አገልጋዮች መሓል የሚቆጠር ነው። የማስተማር ፀጋ ስል፣ ቃሉን ለማጥናት የሚተጋ፣ ሳይዘበዝብ በቀላሉ አስተካክሎ የሚያስረዳ ማለቴ ነው። ዛሬ ብዙ መምህራን በሩጫ እንጂ ጊዜ ስለሚያጥራቸው፣ እንግሊዝኛውን እየቀላቀሉ የራሳቸውን ምሑርነት ስለሚያጎሉ አብዛኛውን ምእመን ግራ ያጋባሉ። ሌላኛው፣ በዓለማውያንም በአማንያንም ዘንድ አዲስ መጽሐፍ ሲታተም፣ ይዘቱን ጠለቅ ብሎ የመገምገም ፍላጎት የለም። በደፈናው ብቻ "በጣም ግሩም የሆኑ ሥራዎች ናቸው የተሠሩት" ከማለት አያልፍም። ጠያቂ፣ ባብዛኛው ጊዜ ወስዶ የመጽሐፉን ፍሬ ነገር አጥንቶ ባጭሩ ለአድማጭ ካቀረበ በኋላ፣ ደራሲውን አንድ ሁለት ጥያቄ አይጠይቅም። ለማኅበረ ምእመን እና ለደራሲ እድገት የማይጠቅም ልማድ ስለ ሆነ ሊቀየር ይገባል።
እናመሰግናለን ።
My former great pastor in late 80s and early 90s in Houston.I love you pastor Tesfa! I still remember his teachings on እምልኮ close to 20 the old cassettes. I wish he can write it as a book. Hi Ashu dereje Issac. Gash Tesfa you look so good still young God bless you!
መንፈሳዊ እድገት አንብቤዋለሁ
ፓርተስፋ እየሰራ ነዉ ያገለገለዉ
የዮሐንስ ራእይ ተከታታይ ትምህርታቸው የሚደንቅ ነው! ይህን ኮሜንት የምታነቡ እንድታዩት ትመከራላችሁ።
Endiet lagenognow echilalew ehit? Tebareki
በእውነት ራእይን መፅሐፍ ግዙና (አልፋ ኦሜጋ )አንብቡ :
ትባረኩ በታላችሁ
እባክህን አብዬ መጽሐፉን ማግኘት እንድችል አግዘኝ እኔ አርባምንጭ ነኝ ግን እንዴት ነው ማግኘት የሚችለው Please እንዳገኝ አግዘኝ🎉
ዶክተር መለሰ ወጉን ብትጋብዛቸው አብይ
What will be the next exposition of the book in the Bible? I learned the unforgotten way of those books' revelation and the book of Daniel by Pastor Dr Tesfahun; God blesses you
ዶ/ር ተስፋ የኮረኔል ወርቅነህ ጋሻዉ ልጅ ናቸዉ በንጉሱ ስርአት ።
i might add he was very hundsame fromn ወሊሶ
Where we can find the new book
ሐዋርት 8 ኢትዮጵያዊ ጃንደረባ ነው ደቂቀ እስጢፋኖስ ምነው ተረሱ ኢትዮጵያ ወንጌል ሰትሠማ ሉተርም አልተነሣም ይታረም
በአክብሮት ለጠያቂው የምለው Especially እንደነዚህ አይነት Icon ሰዉ ከጠየክ በኃላ it is good not to interfere
How about nobody made sure Dr. Tesfa had on appropriate socks. Dr. Tesfa had short socks meant to be sports shoes. The socks don't live up to your suit and your highest stature.
But you (Dr. Tesfa) are the best thinker that the evangelical church has seen to this date.
God bless you.
ቁርሀንን አንብቡና ተመራምራቹ ወደ እውነተኛው ሀይማኖት ተመለሱ።
ይህንን interview መከታትልህ እራሱ በጣም አስገራሚ ነው ❤
@@yms2161 በጣም
@@MustefayassinEdris አንተ የምትተኛ ተነሳ ከርስቶስ ያበራል ይላል ቅዱሱ መፅሀፋችን
@@MustefayassinEdris ፓር ተስፋ ቁርዕን ቀርቷል ካልተሳሳትኩ በልጅነቱ አባቱ ልከዉት ግን ብርሀኑን የሱስን አገኘዉ
What about Eskiel 38 & 40? Is that not Russia, Mangog Turkey Tubal??
ቁሻሻ ትውልድ ተፈጥሮ ዘማዊና ሌቦች ሀይማኖተኞች ን ትላላችሁ።
ሳውቀው፣ ፓስተር ተስፋ እግዚአብሔር ልዩ የማስተማር ፀጋ ሰጥቶ ካስነሳቸው የቤተ ክርስቲያን አገልጋዮች መሓል የሚቆጠር ነው። የማስተማር ፀጋ ስል፣ ቃሉን ለማጥናት የሚተጋ፣ ሳይዘበዝብ በቀላሉ አስተካክሎ የሚያስረዳ ማለቴ ነው። ዛሬ ብዙ መምህራን በሩጫ እንጂ ጊዜ ስለሚያጥራቸው፣ እንግሊዝኛውን እየቀላቀሉ የራሳቸውን ምሑርነት ስለሚያጎሉ አብዛኛውን ምእመን ግራ ያጋባሉ። ሌላኛው፣ በዓለማውያንም በአማንያንም ዘንድ አዲስ መጽሐፍ ሲታተም፣ ይዘቱን ጠለቅ ብሎ የመገምገም ፍላጎት የለም። በደፈናው ብቻ "በጣም ግሩም የሆኑ ሥራዎች ናቸው የተሠሩት" ከማለት አያልፍም። ጠያቂ፣ ባብዛኛው ጊዜ ወስዶ የመጽሐፉን ፍሬ ነገር አጥንቶ ባጭሩ ለአድማጭ ካቀረበ በኋላ፣ ደራሲውን አንድ ሁለት ጥያቄ አይጠይቅም። ለማኅበረ ምእመን እና ለደራሲ እድገት የማይጠቅም ልማድ ስለ ሆነ ሊቀየር ይገባል።