ተገዶ መደፈር በትዳር ውስጥም አለ!!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 дек 2024

Комментарии • 98

  • @tigi886
    @tigi886 5 месяцев назад +32

    እራሳችንን እንድንፈትሽ ትዉልዱም ምን አይነት ግዜ ዉስጥ እንዳለን የሚያሳይ ቃለ ምልልስ ነዉ። ጌታ ሆይ በየቀኑ በህይወቴ ላይ አንተን እየፈራሁ በቅድስና እንድኖር እርዳኝ።

  • @LukeGeta
    @LukeGeta 5 месяцев назад +19

    ዶክተር ስዩም እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ፣ ከእውነት ጋር መቆምህ እጅግ በጣም ደስ አሰኝቶኛል።
    ከ1997 እስከ 2004 ድረስ የግል ዶክተሬ ሆነህ እነዚያ በክርስቶስ ደም የታጠቡ እጆችህ ሲነካኩኝ፣ ከበሽታዬ ወዲያውኑ ስፈወስና ጤና ስሰማኝ በህይወቴ አይችያለሁ።
    አሁን ደግሞ የመንፈስ በሽታን በግልጽ ወጥተህ ኢያከምክ ስለሆነ እግዚአብሄር ዘመንህን ይባርክህ።
    እንዳልከው ይህንን እርኩሰት የሚበቅል የእግዚአብሔርን ቁጣ የሚያስቆም ትውልድ ይመጣል ልክ “የካህኑ የአሮን ልጅ የአልዓዛር ልጅ ፊንሐስ በቅንዓቴ በመካከላቸው ቀንቶአልና ቍጣዬን ከእስራኤል ልጆች መለሰ፤ እኔም የእስራኤልን ልጆች በቅንዓቴ አላጠፋሁም።” ዘኍልቁ 25፥11

  • @bizuneshmengiste130
    @bizuneshmengiste130 5 месяцев назад +7

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ ይህንን ድፍረት የሰጣችሁ ጌታ ኢየሱስ ስሙ ይባረክ በየቤቱ ብዙ የሚሰቃዩ ሰዎች አሉ እግዚአብሄር ይድረስላቸዉ።

  • @rahelasfaw1966
    @rahelasfaw1966 5 месяцев назад +8

    ዶክተር ጌታ ይብርክህ ለትውልድ አጅግ በጣም ለምታደግ በቃልም በሳይንሱም ካንተ በላይ የሚጠቅም ስው ስለሌለ ይህን ሸክም ከቤተሰብ አስከ ቤተክርስቲያንህ ጋር ሸክምህን ቀሊል የሚያደርገው ጌታ ካንተ ጋር ነው አግዚአብሔር ይርዳህ ተባረክ ብድራትን የሚከፈለው ጌታ ይክፈልህ

  • @ejigayehutiruneh1392
    @ejigayehutiruneh1392 5 месяцев назад +9

    አሜን! ጌታ ሆይ እኔንና ቤቴን እንዲሁም በስምህ የተጠራ ህዝብህን በቅድስና አንተን በመፍራትም እንድንኖር በተሰጠን ዘመን በትክክል ኅላፊነታችንን መወጣት እንድንችል ጸጋን አብዛልን! እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም ተጠቅሜበታለሁ!

  • @Tukura-if1gz
    @Tukura-if1gz 5 месяцев назад +1

    ወንድማችን ደ/ር ስዩም ይህንን አገልግሎት ስትጀምር የነበረው የችግሩ መጠን አሁን ላይ በብዙ እጥፍ ጨምሯል። ብዙ ጊዜ በምታደርገው interview ስለግብረሰዶማዊነትና ችግሮች በመናገር ሰፊውን ጊዜ ከመውሰድ ስለመፍትሄው ሰፊ ጊዜ ቢወሰድ መልካም ነበረ።

  • @tedi3544
    @tedi3544 5 месяцев назад +8

    ወንድማችን ስዩም እግዚአብሔር ለትውልዱ ባላደራ አድርጎ ስላስነሳህ እግዚአብሔር ይባረክ ። ዛሬ አሮጌው ሰው በእርኩስ አጋንንት መንፈስ ትምህርት በተደራጀ መልኩ የእግዚአብሔርን ሥርዐት በመለወጥ አለማቀፍ ጥፋትን በራሱና በቤተሰቦቹ እንዲሁም በቤተክርስቲያን ላይ እየሰባ ነው። ቤተክርስቲያን ከሞቅታ ከጫጫታ ፕሮግራሞች ወጥታ በሐዋርያት ትምህርት ላይና እግዚአብሔር ለመምሰል የሚጠጋ ትምህርት ላይ ትኩረት አድርጋ ብታስተምር መድሃኒት ነው።

  • @Kidestgirmaኢየሱስይመጣል
    @Kidestgirmaኢየሱስይመጣል 5 месяцев назад +3

    በዚህ ቃል ምልልስ በጣም ተፀናንቻለው ጌታ ይባርካችሁ 😢😢😢😢😢

  • @በእምነትበእምነት-ነ2ወ
    @በእምነትበእምነት-ነ2ወ 5 месяцев назад +6

    የጌታ ስላምና ፀጋ ይብዛልሽ ፖስተር ቲጂዬ እግዚአብሔር በረከት አድርጎሻል ትውልድሽ ይባረክ ዶክተር እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ትውልድህ ይለምልም ትልቅ ትምህርት ነው

  • @netsanetgosebeko223
    @netsanetgosebeko223 5 месяцев назад +2

    ትክክል ብለሀል ዶክተር ልጅ እድገት መሰረቱ አንደኛ ቤተሰብ ነው ቀጣይ ቤተ እምነት እና ትምህርት ቤት ነው ለልጆች የተመጣጠነ ምግብ እንደሚያስፈልጋቸው ሁሉ በእግዚአብሔር ቃል መታነፅ አልባቸው በጣም ጥሩ ግንዛቤ ነው

  • @davedula7
    @davedula7 5 месяцев назад +4

    ተባረኩ ቲጂዬ በጣም ወሳኝ ርዕር ነው ለርዕሱም የሚመጥን ሰው ነው የጋበዝሽው ድጋሚ ብትሰሪበት ተጠቃሚው ብዙ ነው በዚ ጉዳይ ዝምታው ስለሚያስደነግጥ 🙏🙏🙏

  • @filatebekele5160
    @filatebekele5160 5 месяцев назад +1

    ጌታ ኢየሱስ ዘመናችሁን ይባርክ ፣እናንተ የትውልድ በረከትና የቤተክርስቲያን አዕማድ ናችሁና ስለ እናንተም እግዚአብሔር ይመስገን

  • @frehiwotagonafer1581
    @frehiwotagonafer1581 5 месяцев назад +5

    ጌታ ዶክተርን ይባርክ፣ አንችንም ይባርክሽ። እጅግ ጠቃሚ ጉዳይ ነው።

  • @marticool8700
    @marticool8700 5 месяцев назад +5

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ዶ/ር
    መቼም ፅናትህና ትጋትህ እጅግ ያስደምማል፤ይብዛልህ
    እጅግ እናመሰግናለን።

  • @KalkalKalkidan
    @KalkalKalkidan 5 месяцев назад +6

    ዶ/ር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ❤ በሚገባን ነው ያስረዳኸን ቲጂ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ❤❤

  • @adefriswolde3484
    @adefriswolde3484 5 месяцев назад +1

    ዶክተር አንተ ለትውልድ የተሰጠህ ነህ ። እግዚአብሔር ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅህ ።

  • @tsige6078
    @tsige6078 5 месяцев назад +1

    ጌታ ይባርካችሁ ብዙ ተምሬበታለሁ እንደዚህ አይነት ግልፅነት ይብዛልን ። ለብዙዎቻችን ፈውስ እግዚአብሔር ያዘጋጀው ጊዜ እንደሆነ ምንም ጥርጥር የለኝም!!!
    “ለሚወጣ ሁሉ በክርስቶስም ትምህርት ለማይኖር ሰው አምላክ የለውም፤ በክርስቶስ ትምህርት ለሚኖር አብና ወልድ አሉት።”
    - 2ኛ ዮሐንስ 1:9
    ይህ የእግዚአብሔር ቃል እራሳችንን የሚያሳይ ነው የት ጋር ነው ያለነው? በእውነት በክርስቶስ ትምህርት እየኖርን ነው? እኔ በጣም ተምሬበታለሁ ጌታ ይባርካችሁ

  • @tigistihaile9318
    @tigistihaile9318 5 месяцев назад +7

    ትዳር ሲፈርስ - ቤተሰብ ሲጉሳቆል - ቤተክርስቲያን ቅድስና ፣ ቅንነት ሲጉደል - ሀገር (ህዝብ) መረን ሲወጣ - መንግስት ከአምላኹ ሲርቅ እዚህ ደረስን። ገና ያልሰማነው አጸያፊ ለመናገር የሚቀፍ ነገር በኢትዮጵያ እየሆነ ነገር አለ።
    እንደ አማኝ መቼ ነው ራስ ተኮ ከመሆን የምንወጣው?
    ቤተክርስትያን ትባረካለህ ይበዛልሀል ግን ስትቀደስ ፤ ክፉን ስታርቅ ነው ብላ የምታስተምረው መቼ ነው?

  • @Kidestgirmaኢየሱስይመጣል
    @Kidestgirmaኢየሱስይመጣል 5 месяцев назад +1

    ትክክል ነው የተነገረ ሁሉ አደገኛ አደገኛ ነገር ነው። ግለ ውስቤ አደገኛ ነው ጌታ ብቻ ትውልዱን ይፈውስ

  • @ambawabitew1644
    @ambawabitew1644 3 месяца назад

    ግልፅነት ባለው ሁኔታ እንዲህ ትውልድን የሚያድን ውይይት በማድረጋችሁ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይባርካችሁ::

  • @rebecacraft6537
    @rebecacraft6537 5 месяцев назад +10

    Hi የሚ ገርመኝ ይሄ ሰው ብቻ ነ ው ለዚህ ሰው ብቻ ነው የትውልዱ ጉዳይ ያስጨነቀው :: ሌሎቹ የት አሉ: አሉበት ወይም ፈሪ አስመሳይ አገልጋይ ተብዪ ናቸው ጌታም ይጠይቃቸዋል

  • @TenagneSeifu
    @TenagneSeifu 5 месяцев назад +2

    ዶርክተር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ በርታልን በጌታ በኢየሱስ ፀጋና ኃይል።

  • @lilugidami9657
    @lilugidami9657 5 месяцев назад +3

    I am happy to hear you dr.
    I agree with the point you made, which is to fight the dark we the Christines have to live right at home and church.
    God bless you all.

  • @MihretErmias-o8b
    @MihretErmias-o8b 5 месяцев назад +7

    ቅድስና ለእግዚአብሔር

  • @JimmaworkWaktole
    @JimmaworkWaktole 5 месяцев назад +2

    ያለ ፍላጎት ወሲብ ማድረግ ከመደፈርም በላይ ነዉ በተለይ ለሴት::ብዙ ባለ ትዳር ሴቶች ተገደው እየተደፈሩ ነዉ የሚኖሩት::ካገቡ ወሲብ ግዴታ ስለሆነ::እንደዚ አይነቱ የወረደ አመለካከት መቀየር አለበት::በትዳር ውስጥ ወሲብ ቢኖርም እንደ ግዴታ ተቆጥሮ ያለፍላጎት ወሲብ ማደርግ ግን ወንጀል ነዉ::ነገር ግን እንደ ደህና ነገር እየተቆጠረ ትዳርን ወደ አዳር ቀይሮታል::ብዙ ጊዜ የወንድ ፍላጎት ነዉ ጎልቶ የሚታየው::ስለሆነም መስተካከል አለበት::ስጋችን የፈለገውን ሁሉ ከሰጠነው ምኑን መንፈሳዊ ሆንን!? እራስን መግዛት መለማመድ አለብን::

  • @MeseretGetachew-sg7nc
    @MeseretGetachew-sg7nc 5 месяцев назад +3

    ዶክተር ጌታ ዘመንህን ይባርኽ

  • @nigatujore9839
    @nigatujore9839 5 месяцев назад

    God bless you! Dr. for telling the truth boldly in love. This is the time for the church to shine the light for the dark world.

  • @lideyatibebuasmare7183
    @lideyatibebuasmare7183 5 месяцев назад +2

    ጌታ ይባርኩዎት ዶክተር ስዩም

  • @mbyruhama3408
    @mbyruhama3408 5 месяцев назад +1

    ኒቆዲሞስ ሾው፤ እህታችን ትዕግሥትና ውድ ወንድማችን ዶ/ር ስዩም አንቶንዮስ ጌታ አብዝቶ! አብዝቶ! ይባርካችሁ ጌታ ይህንን በእናንተ ትውልድን፤ ትዳርን! ወገንን የቤተክርስቲያንን ሰማያዊ አቋም ለመጠበቅና ለማዳን እጅግ የሚጠቅም ውይይት ስላሰማችሁን ጌታ ስሙ ይባረክ!!!
    እባካችሁ የተቸገሩ ሰዎች ጥያቄዎቻቸውን ለማቅረብ በሚዲያው ሁሉ በሚያዩት ፊት ሳይሆን በግላቸው በቀላሉ ለመጠየቅ የማይቸገሩበትና የሚችሉበትን ስልክ ቁጥር ብትከፍቱ ፤ ወይም የአገልጋዩ ስልክ ቁጥር ዘወትር ከቃለ መጠይቆች በኋላ ብታስቀምጡልን በግል ያንን አገልጋይ ማነጋገር. እንዲችሉ ይረዳልና ይህንን ብታደርጉ ደግሞ የኒቆዲሞስም ሾው ስልክ ቁጥር ዘወትር ስክሪን ላይ ቢቀመጥ በግል በቀጥታ ለመጠየቅ ይረዳል እላለሁ
    ተባረኩ!!!

  • @JoshuaAlemu-mv7oc
    @JoshuaAlemu-mv7oc 5 месяцев назад +2

    ተባረክ የእግዚሀብሔር ሰው

  • @Sina_1-q6j
    @Sina_1-q6j 5 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር ይባርኮት Dr.Siyum

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 5 месяцев назад +1

    ዘርዎት ይባረክ ዶ/ር እኔ ለቤቴ ባል , ፓስተር ነኝ ያሉት ነገር ሁሉም ሊያደምጡት የተገባ ንጹህ ትምህርት
    ትልቅ ቁምነገር
    2ኛ የዮሐንስ መልእክት
    1፥9
    ለሚወጣ ሁሉ በክርስቶስም ትምህርት ለማይኖር ሰው አምላክ የለውም፤ በክርስቶስ ትምህርት ለሚኖር አብና ወልድ አሉት።
    እንጂ ቸርች የተመላለሰ አጋንንት ያስወጣ አማኝ አይባልም!! በጣም በጣም በጣም ትክክለኛ አባባል ነው የዚህ ዘመን ተግዳሮት ቸርች የሚሄዱ ግን ያልዳኑ ሰዎች እራሳቸውን *አማኝ *እያሉን ነው ለትውልድ ያትርፈና !!! ምን እንላለን ??
    🙏🙏🙏🙏

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 5 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ በዚህ አስቸጋሪ ርእስ ላይ ጥሩ ማብራርያ ትምህርት ስጪ የሆነ መግለጫ ስለ ስጣችሁን። ትዕግስት ዘመንሽ ይባርክ ሁሌም ለህብረተስቡ የሚጠቅም እንግዳ ስለ ምታቀርቢልን ❤
    ‭ሆሴዕ 4:6 NASV‬
    [6] ሕዝቤ ዕውቀት ከማጣቱ የተነሣ ጠፍቷል። “ዕውቀትን ስለ ናቃችሁ፣ እኔም ካህናት እንዳትሆኑ ናቅኋችሁ፤ የአምላካችሁን ሕግ ስለ ረሳችሁ፣ እኔም ልጆቻችሁን እረሳለሁ።

  • @trhastekle2543
    @trhastekle2543 5 месяцев назад +2

    አሜን ክብር ለጌታ ይሁን

  • @MikiasChe-se9fr
    @MikiasChe-se9fr 5 месяцев назад

    የዛሬው ቃለመጠይቅ ይለያል። ደጋግሜ ነው ያየሁት.... ተባረኩ።

  • @senaitajema3531
    @senaitajema3531 5 месяцев назад

    ማቴዎስ 24:13--15 በዚያን ጌዜም መጨረሻው ይመጣል እንግዲህ በነቢዩ በዳንኤል የተባለውን የጥፋትን ርኩስት በተቀደስችው ስፍራ ቆሞ ስታዩ አንባብው ያስተውል ዳንኤል 12: 8---13 ብዙዎች ምስቶታቸውን ይፊታሉ ስላም የላቸውም ያብዳሉ grace የላቸውም እንደ ስደሞች ። በሽተኛዎች ናቸው USA ውስጥ ሆስብታሉን የያዙ ጌታ እየሱስ ይድረስላቸው ኤፍታ ይበላቸዉ የአጋንንት ሥራ ነው ፀሎት ያስፊልጋቸዋል Dr & Tige God bless U , Jesus saves, I belong to Jesus!!!!!!!!!!!!!

  • @EyosafetKassa
    @EyosafetKassa 4 месяца назад

    Dr.l am so interested on your teaching also blessed I think it is anther sight you are showing to everybody really GOD bless you as HIS grace with your family including Tig one of your follower

  • @MihretErmias-o8b
    @MihretErmias-o8b 5 месяцев назад +1

    አሜን የእግዚአብሔር ቃል ኃይል አለው።

  • @abrahamsolomon6141
    @abrahamsolomon6141 5 месяцев назад

    ዶ/ር እየተዋጋህ ስላለው ገድል ጌታ ይባርክህ ሆኖም በሀገራችን ሽርሙጥና አንደኛው ባህላችን ነዉ እንዲሁም የወንድ ሀገር ነውና
    በብዙ ከተሞች ሴሰኝነት( ሽርሙጥና) በአሥራዎቹ የሚጀመርበት ሀገር መሆኑን መርሣት የለብንም እንዲሁም በገጠሩም ጭምር ሴቶችን መድፈር የተለመደና መብት እንጂ በጥፋትነቱ የሚረዳው እጅግ ጥቂት ነዉ ። ስለዚህ በተለይ ወጣት ወንዶች ሴት ልጅ ማን ናት ? ምን ልዩነት አለን? እንዴት ልጠነቀቅላት ይገባል ብሎ ስሜቷን በመረዳት
    በተቀደስና በእግዚአብሔር ፍቅር ሊንከባከባት
    ይገባል እንዲሁም ሴቷ ወንድን እንደ ቃሉ ልታውቀው ይገባል እላለሁ ። በተጨማሪ ግብረስዶሞች ኃጢአት ብቻ ሣይሆን (creation disorder) ተፈጥሮን የተቃረነ
    ችግር ሲሆን በዚህ ችግር የተጠቁ ስዎች ወደ ማህበረስብ ለመቀላቀል ትልቁ ችግር የእኛ ማህበረስብ እጅግ ከባድ ነው ይህም ይመስለኛል ከገቡበት ችግር መውጫው ከባድ ስለሆነ የራሳቸው ህብረት በመመሥረት ችግሩ ሊያድግ ችሏል ሆኖም በጌታ ሁሉ ይቻላል ወንጌል የማይገዛው የለምና የጌታ ስም ብሩክ ይሁን።

  • @trhastekle2543
    @trhastekle2543 5 месяцев назад +2

    ጌታ ሆይ ቶሎ ና🙏

  • @Mamite926
    @Mamite926 5 месяцев назад +1

    Thanks for time. It’s eye opening. God bless you both.

  • @lemlemmetaferia93
    @lemlemmetaferia93 5 месяцев назад

    I learned a lot, God bless you both! Keep up fighting, Dr. we stand with you by prayer and with everything we can.

  • @mahletteklemariam9318
    @mahletteklemariam9318 5 месяцев назад +1

    TG, Doctor, geta abzto yebarkachu yewektun angebgabi guday selanesachu. Tsega na bereket kenante gar yehun. Geta Eyesus yerdan!

  • @hewanjenks1239
    @hewanjenks1239 5 месяцев назад

    What a genius man may god bless you .. your amazing words can save a lot of people 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @genetdabbie5964
    @genetdabbie5964 5 месяцев назад

    ዶክተር እና እህት ትግስት እግዚአብሔር አብዞቶ ይባርካችሁ❤🙏

  • @AB-fm8hj
    @AB-fm8hj 5 месяцев назад

    እመቤቴ ማርያም ይእሮስን አይነት ያብዛልን

  • @HirutTegegn
    @HirutTegegn 5 месяцев назад

    ዶክተር ለሰው እንዲገባ አርገህ ሰለፆታ ግነኙነት ቅድመ ዝግጅት የሚያሰፈለገው ነገር መሆኑን አና በትዳር ውሰጥ መደፈር አለ ያልከው ሀሳብ እኛ ሴቶች በብዙ ሀላፊነት ለተጫነበን ወንዶቸ [ባሎች]ቅድመዝገጅት እንድናደርግ ቢረዱን ሰሜታችንን ቢጠብቁ የጋራ ,ይሆናል እግዛብሄር ይባርክህ የብዙዎችን ትዳር ይፈውሳል ብዬ አሰባለሁ::ባጠቃላይ ኢንተርቪው ፈውሰ ነው ብዙጉዳዮችን ያሰሳል ቲጂ,ዘመንሽይባረክ

  • @addpuppets9326
    @addpuppets9326 5 месяцев назад

    ትግስትዬ . . . በጣም ጥሩ ቃለ መጠይቅ::

  • @AntenehTilahun-jh5bs
    @AntenehTilahun-jh5bs 5 месяцев назад

    Betam calm yehonsh tikikilegna bota lay yalesh sew nesh TG’ye
    God bless you

  • @user-cg4sd4wr7s
    @user-cg4sd4wr7s 5 месяцев назад +1

    ጌታ ይባርካቹ

  • @abesenya4618
    @abesenya4618 5 месяцев назад

    God bless you DR .

  • @ZinashMamo-c2y
    @ZinashMamo-c2y 5 месяцев назад

    ዶክተር ጌታ ይባረክ❤

  • @binantube5739
    @binantube5739 4 месяца назад

    ❤❤ amazing dialogue
    Thank you alot

  • @helenbrhane-kn6ry
    @helenbrhane-kn6ry 5 месяцев назад

    Selam nenante thank you so much betam telek temeheret new teyake alen kesente edemi bohala lejochachinen enasetemere I am from Canada saykedemun kufochun lemekdem

  • @meshaayano4859
    @meshaayano4859 5 месяцев назад

    ዶክተር እግዚአብሔር ይባርክህ ቲጂዬ ተባረኪ❤❤❤❤

  • @kusokom
    @kusokom 5 месяцев назад +1

    Be blessed with you families Dr Seyoum🙏🏽 Tigi you are more than relevant in this age and in the world we are in👏🏽

  • @kifledamite4577
    @kifledamite4577 5 месяцев назад +2

    አንድ የእግዚአብሔር ሰው ስለ ግብረ-ሰዶም ምን ትላለህ ተብሎ በጋዜጠኛ ሲጠየቅ እንዲህ ብሎ መለሰ ይባላል"ለመኪናዬ ነዳጅ ስሞላ በጭስ መውጫው አላስገባም" ስለዚህ የጭስ መውጫን ለነዳጅ መጠቀም ወንድማችን እንዳለው ውንብድና ነው:: እርኩሰት ነው :: ኃጢአት ነው:: እነርሱ ነውር የሆነውን ድርጊታቸውን በአደባባይ ክብራችን ነው ብለው: መብት ካደረጉት : የእኛን ( የእግዚአብሔርን ) እውነት በአደባባይ የማንናገርበት ምንም ምክንያት የለም:: ይን ዝግጅት ያቀረቡ እህትና ወንድም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ::

  • @sarareiter9942
    @sarareiter9942 5 месяцев назад

    Amen Amen God Bless You More and More

  • @BirtukanMuse
    @BirtukanMuse 5 месяцев назад

    amen egzihabiher bekalu yakimen

  • @HdhHdd-ti6dw
    @HdhHdd-ti6dw 5 месяцев назад

    Dr geta zemenihen yibarke tigiye Tebareki ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aderamillo4576
    @aderamillo4576 5 месяцев назад

    EXCELLENT DILOGUE.

  • @MihretErmias-o8b
    @MihretErmias-o8b 5 месяцев назад

    ዶ/ር ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @NafnatAbdo-z3k
    @NafnatAbdo-z3k 5 месяцев назад

    indet desyemilnow..tsega.yibzalih.doctor❤❤❤❤

  • @wondemuBekele-f4u
    @wondemuBekele-f4u 4 месяца назад

    ተባርክ እንድንነቃ አድርገከናል ❤

  • @betelhemkelemework4855
    @betelhemkelemework4855 5 месяцев назад

    God bless you both!

  • @NafnatAbdo-z3k
    @NafnatAbdo-z3k 5 месяцев назад +1

    Yidegamiln.betam.desyilal❤❤

  • @TsahyeTaddese
    @TsahyeTaddese 5 месяцев назад

    Thank you Dr God bless you

  • @beletedabeta6999
    @beletedabeta6999 5 месяцев назад

    Tebareku both of you 😊

  • @Godiswithus5557
    @Godiswithus5557 5 месяцев назад

    ተባረክ

  • @MitikuErgudo-e2k
    @MitikuErgudo-e2k 4 месяца назад

    Tebareki tijiye

  • @MihretErmias-o8b
    @MihretErmias-o8b 5 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ሆይ አንተን በመፍራት እንድንኖር እርዳን።

  • @KmUr-xy7ur
    @KmUr-xy7ur 5 месяцев назад

    Abetu adnenen abetu tadgenen geta hoy telo na😢😢😢😢 Dr tebarek tebarek yhenen yesemachu hulu tenesu wede geta enchuh😢😢😢

  • @mekdeswakene4158
    @mekdeswakene4158 5 месяцев назад

    My God bless you more both of you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 5 месяцев назад

    God bless you ❤❤❤

  • @yodothegreat3127
    @yodothegreat3127 5 месяцев назад

    Tebarek doctor ❤️🙏

  • @gadisahayilu5689
    @gadisahayilu5689 5 месяцев назад

    wow!! welcome back!

  • @muludeboch13
    @muludeboch13 5 месяцев назад

    Ththat is why most of the woman they have cancer successful marriage can protect from cancer that means in the holy way living for their marriage according to the word of God those Who keep their bed in holy way I have a book which I wrote successful marriage can protect from cancer thank you so much for your discussion and very important for the future Generation
    really we appreciate Dr. God bless you and TG you are the woman of God using youTo be bright for next generation God bless you R❤❤❤ richly

  • @hirutterefe6281
    @hirutterefe6281 5 месяцев назад

    Geta Eyesus be demu yshefinh berta

  • @hallowiegehts477
    @hallowiegehts477 5 месяцев назад

    GBU more and more

  • @MihretErmias-o8b
    @MihretErmias-o8b 5 месяцев назад

    አሜን

  • @elshadaymichael3407
    @elshadaymichael3407 2 месяца назад

    Gets ab to ybarksh agelgltun geta eyes bedenb ygeletbet

  • @zinashalemu8747
    @zinashalemu8747 5 месяцев назад

    Geta yasiben , yanikan hulachin kidusanin

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 5 месяцев назад +1

    ያለፍላጎት የሚደረግ ሴክስ ሁሉ የሚያስገድዱ ሁሉ ወንበዴዎች ናቸው ደፋሪዎች !!! ባልም ቢሆን አይችልም መድፈር !!!!!!!!!1😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @kiflenegussie7742
    @kiflenegussie7742 5 месяцев назад

    ሰላም!!ይኸ ዓይነቱ ግራ ዘመም፣ሰይጣናዊ፣የ6 6 6 የሰይጣን መንገደኞች፣ተከታዮች ከተለያዩ አምልኮዎች ጋር በተያያዘ መልኩ እየተስፋፋ ስለሚገኝ በተለያዩ መንገዶች(በበራሪ ጽሑፎች፣በየአብያተ ክርስቲያናቱ፣በመስጊዶች___)ቢተላለፍ መልካም ይሆናል እላለሁ።

  • @BirtukanMuse
    @BirtukanMuse 5 месяцев назад

    doctor egzihabiher kante gar new berta

  • @jaalodaa8998
    @jaalodaa8998 5 месяцев назад

    😂😂😂😂

  • @elbetlegirma7612
    @elbetlegirma7612 5 месяцев назад

    ይሄ ሰውዬ የሚሰጣቸው ትምህርቶች ምንም አይመቹኝም በጣም የረብሻለ ባይሆን መፍትሄውን ብቻ መናገር

    • @lovemesi435
      @lovemesi435 5 месяцев назад +1

      ??? What do you mean?

    • @elbetlegirma7612
      @elbetlegirma7612 5 месяцев назад

      ገብቶሻል

    • @elbetlegirma7612
      @elbetlegirma7612 5 месяцев назад

      @@lovemesi435 የማያቁትን እያሳወቀ ነው እንደውም መፍትሄ ሳይሆን

    • @BrehaneMazere
      @BrehaneMazere 5 месяцев назад

      elbetelgirma 7612 hager lemadan new dr Seyume Yemilfaw leyesemula mist agbeto geberesedom yehone amagne yehone sew enedal taweqiyalesh selezih temeheretu yemechesh ayerebeshesh

    • @elbetlegirma7612
      @elbetlegirma7612 5 месяцев назад

      @@BrehaneMazere አንተ ከተመቸ ይመቸን እኔ አልተመቸኝም ማለት መብቴ መሰለኝ

  • @aselmelesse3839
    @aselmelesse3839 4 месяца назад

    May God Bless You Both

  • @MihretErmias-o8b
    @MihretErmias-o8b 5 месяцев назад +1

    አሜን