የስህተት ት/ት...ዜማው አንድ አይነት ነውእኛ ራሱ ስህተት ሆነን ነበር❗️❗️ PROPHET_ZENEBE_GIRMA Nikodimos Show - Tigist Ejigu

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 фев 2024
  • የተወደዳችሁ የኒቆዲሞስ ሾው ቤተሰቦች፡ ከታች ያለውን link ላይክ በማድረግ facebook ገፃችንን እንድትቀላቀሉ በታላቅ አክብሮት እጋብዛለሁ፡፡ 👇👇
    / nikodimosshow
    ፕሮግራማችንን እየተከታተላችሁ ገንቢ አስተያየታችሁን ሁል ጊዜ ስለምትለግሱን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን፡፡ ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ፡፡
    This Video Clip is Dedicated Only to Nikodimos Show Channel /Tigist Ejigu/!
    Subscribe today for latest Videos Here:- / nikodimosshow
    Facebook:- / nikodimosshow
    Instagram:- / tigisttg
    Awtaru Kebede,Ethiopia,Ethiopian Gospel Song,Amharic Gospel
    © Copyright:- #Tigist Ejigu /Nikodimos Show/ 2024

Комментарии • 355

  • @tigi886
    @tigi886  +40

    የስህተት ትምህርት እንደሆነ ያወቅነዉ እኮ ስንማር ሳይሆን ስንሆን ነዉ ያልከዉ አስተማሪ የሆነ ገላጭ አባባል ነዉ። እራሳችንን ከምንሰማዉ ስብከት ከሚመስል ነገር ሁሉ እንድንነቃ እና ስተን እንዳንጠፋ ያደርገናል። ዘመንህ ይለምልም።

  • @bornagain2024

    ውይ ውይ ውይ ዘኔ የጌታ የልብ ሰው ነህ እኔ ያለሁት ሲያትል ነው ትምህርቶችህን እከታተላለሁ ጌታ ረድቶኝ ኢትዮጵያ ስመጣ ቸርች ይምካፈለው እናንተ ጋር እንደሚሆን አምናለሁ። የልብ የልቤን አወራኸው ውስጤ በጌታ ፍቅር እየነደደ ነው የሰማሁት። በርግጥ ጌታ እንዳንተ ያሉን ያብዛልን። ነብይ ጥሌንም በጣም አከብራለሁ። ቲጅዬ ተባረኪ እውነተኞችን ብቻ አቅርቢልን አንዳንዴ የምታቀርቢያቼው ሰዎች ላይ ተጠንቀቂ ለእየሱስ ክብር የማይሆን ሁሉ ናቂው በተለይ አስተምሮ ላይ የሚታሙ ትን አታቅርቢ ሚዲያውን እንደ ዘኒ ላለ ሞቲቭ ብቻ ተጠቀሚበት። አሜን ምርቃቱን ተቀብለናል ነብይ ዘኒ። እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ።

  • @asterasfaw1584

    ቲጂዬ በጣም መልካም ሰው አንድ ጥያቄ አለኝ የስህተት ትምህርት ነው ብሎ ጥሌ የሚነግርሽ ትምህርት አንቺ ያለሽበት አጥቢያ አንድ ነው እንዴት ታይዎለሽ?

  • @user-ju9xu3xp7j

    ትዝ ይለኛል ድሬደዋ መሉወንጌል ሲኔማ ኤንፓየር ስናመልክ መጥተው ይረብሹ ነበር ነብይ ዘኔ አንተ ግን በጣም እድለኛ ነህ እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬ ላይ መድረስህ ብዙዎች እንደ ጠፉ ቀርተዋል በእውነት ስላን ጌታ ኢየሱስ የተባረከ ይሁን አሜን

  • @redietlemma7878

    አሜን! ለመጀመሪያ ጊዜ ሙሉ ኢንተርቪው ሰማሁ።ገዢ እርጋታና ትህትና ከመንፈሳዊ ቅናት ጋር የምናይባቸውን እንደ ዘኔ አይነት ሰው አያሳጣን።

  • @mishameyohannesloveneverfa5384

    አቤት እንዴት አይነት ድንቅ ቃለ መጠይቅ ነው። ዘኔ በእውነት ዕውቀት፣ ትህትና እና ጥበብ የሞላብህ ወንድም ነህ። እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ይባርክ! ትጂዬ እንዲህ ዓይነት የበሰሉ አገልጋዮች ስለምታቀርቢ ዘመንሽ ይባረክ! በጣም ተባርኬበታለሁ።

  • @user-tf2kx4dc6d

    የምርር ነብይ ዘኔ ኢትዮጵያ ስመጣ አነትንና ነብይ ጥሌን ላገኛችሁ ናፍቃለሁ 😮ጌታም ይረዳኛል

  • @surafelabebe8678

    እንደእነዚህ አይነት ጌታን ወዶ እንድንወደው የሚያደርጉ ጥቂት ስዎች መካከልአንዱ አንተስለሆንክ ትምህርትህን እከታተላለሁጌታ ይባርክህ እወድሀለሁ❤❤❤❤

  • @AddisKenNew

    እኔም በጣም በብዙ የእንባ ስሜት በተሰበረ መንፈስ ነው እንድሰማ የሆንኩት በብዙ ጌታ ይባርክህ ❤ ቲጂዬ በጥሩ የመንፈስ ቅዱስ ምሪት ነው ሰዎችን የምትጋብዥልን እና ወደፊትም እንዲሁ እንድትቀጥይ ተስፋ አደርጋለሁ "ጥርት እና ጥልል ያሉ" እንዳለው ዘኔ ማለት ነው

  • @deboamare5171

    የዲላው ምስክርነት. ልብ ነኪ ነውና አይ መንፈስ ቅዱስ 😮😮❤❤ ላለቅስ ስል መዳንዋን ሰማሁ።

  • @sanialula1174

    ለመጀመሪያ ጊዜ ቃለ ምልልስ ስሰማ አንተ የተወደደክ የእግዚአብሔር ሰው ዘርህ ይለምልም ስፋ ብዛ ተከናወን ❤❤❤

  • @zewdiea

    Focus ከሌለን ሁሉ ነገር focusአችን ይሆናል የሚገርም አገላለጽ ነው።ጌታ ይባርክህ።

  • @20204606

    በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ። ለብዙዎች መጽጽናናት ሆነሀል። ብዙ ነብይ ነን ባሉ ልባችን ቢሰበርም ባንተ እግዜር አጽናንቶናል።

  • @tsegageremew2551

    ለዘመኑ ቤተክርስቲያን እና ቅልብልብ አገልጋዮች ለምትቅበዙ ህዝቦች የሰውን ገመና ለምታሰጡ ሚዲያዎች ትልቅ ትምህርት ተገኝቶላችኋል እባካችሁ ቤተክርስቲያንን ወደ ክርስቶስ አሳድጓት። ዘኔ ተባረክ በዚሁ መንፈስ ዝለቅልን 🙏❤ቲጂ እወድሻለሁ ❤

  • @meseretegrace4793

    በቅድሚያ ስለኡሉ እግዚአብሔር ይመስገን!!!!!!ቲጂዬ ለአድማጮችሽ ተጠንቅቀሽ ብዙ የምንማርባቸውን የእግዚአብሔር ሰዎች ስለምታቀርቢልን እናመሰግናለን!!!!!!ፓስተር ዘኔ ብሠማው ብሠማው የማልጠግበው የእግዚአብሔር ሠው!!!!ክርስቶስን በሙላት የማይበት ለብዙዎች አስተማሪ የኦነ የህይወት ምስክርነት ያለው በጣም ነው ስላንተ ፈጣሪን አመሠግናለሁ!!እንዳንተ ያሉ የተሠጡ ክርስቶስን የሚሸቱ በምድራችን ላይ ያብዛልን!!!!!መልኸክተኛ ነን በዚህ ምድር❤❤❤❤❤❤❤❤ሶሻል ሚዲያ በትክክል ከተጠቀምንበትን ወንጌልን የምንደርስበት ፕላት ፎርም ነው!!የተሠጠንን ዕድል በአግባቡ እንጠቀም!!!ወደማስተዋል እንምጣ ዘንዬ እውነት አንተ ትለያለህ

  • @user-kj8gx3ls1n

    የሚገረም ቆይታ ጌታ ዘመንህን ይባረከው

  • @meseretyirgu3211

    አቤት እርጋታ ! አቤት ትህትና ! እኔም የቴሌግራሙ ተጠቃሚ ነበርኩ ነብይ ዘኔ በብዙ ተባረክ ! ትግስትዬ አንቺም የምትጋብዢአቸው ሁሉ በጣም የተረጋጉ ናቸው አመሰግንሻለሁ ተባረኪ 🙏😇🥰

  • @eyerusalemabebe3051

    ዘኔ የአገሬ ልጅ በውኑ ከናዝሬት መልካም ነገር ሊወጣ ይችላልን?

  • @teshome7693

    አሜንንንን ተቀብያለሁ በረከትህን ጌታ የረዳህ ሰው ነህ ለዚ ጊዜ ለዚህ ዘመን አስቦህ ነው የመለሰህ ተባረክ ፀጋ አሁንም ይብዛልህ ለእህት ቲጂ እኔ ጥያቄ አለኝ ኒው ክሬሽን አንቺ ያለሽበት ቸርች አደለ እዴ ሰው መንፈስ ነው የሚል የስተት ትምርት ያለው??? ለሐዋርያ ጃፒም ይሄ ጥያቄ ምላሽ ይስጥበት ስተት ስተት ነውና

  • @user-tf2kx4dc6d

    ከዛ ስህተት መንገድ የመለሰህ ጌታ ይባረክ እግዚአብሔር አይጥልም