#ዜማችን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 586

  • @NikodimosShow
    @NikodimosShow  2 месяца назад +278

    ሲመጣ ለናፈቅነው
    በነጩ ዙፋን ላለው
    ለታረደው በግ ዜማ
    በንጉሱ ፊት ሚሰማ
    አለን አዲስ ቅኔ ያኔማ
    ሲመጣ ለናፈቅነው
    በነጩ ዙፋን ላለው
    ለታረደው በግ ዜማ
    በንጉሱ ፊት ሚሰማ
    አለን አዲስ ቅኔ ያኔማ
    ላለ ለነበረው ደግሞ ለሚመጣው ለሚገዛው ሁሉን
    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እያልን እንጮሀለን ቀንና ሌሊቱን
    ነጭ ልብስ ለብሰን ለክብሩ የዘንባባ ዝንጣፊ ይዘን
    ቆመን በበጉ ፊት በዙፋኑ ላለው ቅኔ እናፈሳለን
    ዜማችን የበጉ ቅኔ ነው
    ሁሌ አዲስ ዘላለም ማንለምደው
    እያበራ በዙፋኑ ላይ
    ታማኙ ይደምቃል በሰማይ
    ዜማችን የበጉ ቅኔ ነው
    ሁሌ አዲስ ዘላለም ማንለምደው
    እያበራ በዙፋኑ ላይ
    ታማኙ ይደምቃል በሰማይ
    ሲመጣ ለናፈቅነው
    በነጩ ዙፋን ላለው
    ለታረደው በግ ዜማ
    በንጉሱ ፊት ሚሰማ
    አለን አዲስ ቅኔ ያኔማ
    ሲመጣ ለናፈቅነው
    በነጩ ዙፋን ላለው
    ለታረደው በግ ዜማ
    በንጉሱ ፊት ሚሰማ
    አለን አዲስ ቅኔ ያኔማ
    መጽሀፉን ዘርግቶ ማህተሙን የፈታ ሁሉ የተቻለው
    ይህን ያደርግ ዘንድ የተገባው ጌታ አንድ እርሱ ብቻ ነው
    ከነገድ ከቋንቋ ከወገንም ሁሉ ዋጅቶናል በደሙ
    ካህናት ላደረገን ለነፍሳችን ቤዛ ቅኔ አለን ለስሙ
    ዜማችን የበጉ ቅኔ ነው
    ሁሌ አዲስ ዘላለም ማንለምደው
    እያበራ በዙፋኑ ላይ
    ታማኙ ይደምቃል በሠማይ
    ዜማችን የበጉ ቅኔ ነው
    ሁሌ አዲስ ዘላለም ማንለምደው
    እያበራ በዙፋኑ ላይ
    ታማኙ ይደምቃል በሠማይ
    ሲመጣ ለናፈቅነው
    በነጩ ዙፋን ላለው
    ለታረደው በግ ዜማ
    በንጉሱ ፊት ሚሰማ
    አለን አዲስ ቅኔ ያኔማ
    ሲመጣ ለናፈቅነው
    በነጩ ዙፋን ላለው
    ለታረደው በግ ዜማ
    በንጉሱ ፊት ሚሰማ
    አለን አዲስ ቅኔ ያኔማ
    ሀሌ ሀሌ ሉያ ሁሉን ለሚገዛው ድል አድራጊ ንጉስ
    ይበዛል ዜማችን ይበዛል ቅኔያችን በሰማዩ መቅደስ
    በጽዮን ተራራ ቆሞ ለሚታየው ለበጉ መዝሙር
    ስግደት አምልኳችን ለሚመጣልን ነው ታጅቦ በክብር
    ዜማችን የበጉ ቅኔ ነው
    ሁሌ አዲስ ዘላለም ማንለምደው
    እያበራ በዙፋኑ ላይ
    ታማኙ ይደምቃል በሰማይ
    ዜማችን የበጉ ቅኔ ነው
    ሁሌ አዲስ ዘላለም ማንለምደው
    እያበራ በዙፋኑ ላይ
    ታማኙ ይደምቃል በሰማይ
    እያበራ በዙፋኑ ላይ
    ታማኙ ይደምቃል በሰማይ
    እያበራ በዙፋኑ ላይ
    ታማኙ ይደምቃል በሰማይ

    • @blenlema2437
      @blenlema2437 2 месяца назад +10

      ቲጂዬ ተባረኪ ምን እንደምል አላቅም ጌታ ግን በዚህ ዘመን እየተጠቀብሽ ነው

    • @mikiassisay7147
      @mikiassisay7147 2 месяца назад +4

      የእውነት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ!!!!!!!!

    • @eigtyk82ghir
      @eigtyk82ghir 2 месяца назад +7

      ቲጂዬ በጉጉት ስጠብቀው መጣ እልልልልልልልልልልልልልልልልል እዲነው ኢየሱስን እድናፍቀው የሚያደርግ ከሽሮ ከበርበሬ የሚያወጣ ዝማሬ ንጉሳችንን እድንናፍቅ የሚያደርግ ዝሜሬ ተባረኩ ሁላችሁም ከቲጂዬ ጋር በዝማሬዋላዮ የተባበራችሁ ሁላችሁ ዘመናችሁ ይለምልም ቲጂዬ የትውልድ በረከት ነሽ❤

    • @azebwoldegebrel8482
      @azebwoldegebrel8482 2 месяца назад +6

      ድንቅ ዝማሬ ነው ከምድር የሚያወጣ ሰማይን የሚያስናፍቅ ነው በጣም ነው የምወድሽ ትጉ 🥰

    • @birhanetesfaye2464
      @birhanetesfaye2464 2 месяца назад +2

      አሜንንንንንንን❤❤❤❤🎉🎉🎉 ፀጋው ይብዛላችሁ ❤

  • @tigi886
    @tigi886 2 месяца назад +101

    በዚህ ምድር ላይ ስኖር ለምፈልገዉ ነገር ሁሉ መሮጥ እና ምኞቴ ለሆኑት ነገሮቼ ሁሉ ስሯሯጥ ዘመኔ እንዳያልቅ ዛሬ ይህንን ዝማሬ ስሰማዉ ለካ ሁሉም ከንቱ የከንቱ ከንቱ ነዉ የሚለዉን ቅዱስ ቃል በዉስጤ አስታወስኩኝ😢 ዋናዉ ነገሬ የሆነዉን ኢየሱስን እንጂ የስጋን የምቾት አላማዬን ትቼ እሱን እንድናፍቀዉ እንዳስበዉ እንዳሰላስለዉ የሚያደርገኝ ለሁሌም ስንቅ የሚሆን ዝማሬ ነዉ🙏 ዘመንሽ አገልግሎትሽ ይባረክ። ማራናታ🙏

    • @EstifHagos
      @EstifHagos 2 месяца назад +1

      Kenun mulu sesemawe new yewalkut. Tebareki tigi

    • @menbereworku1048
      @menbereworku1048 2 месяца назад +1

      you have no idea i listen it even in my dream this night.

  • @rollnati
    @rollnati 2 месяца назад +18

    "ታርደሃልና በደምህም ለአባትህ መንግስት ካህን አርገህናልና ምስጋናችን አንተ ብቻ ይገባሃል"🙏🙏🙏
    ተባረኪ የተወደደሽ እህታችን💞

  • @TinaTesgaye
    @TinaTesgaye 2 месяца назад +29

    አንቺ የተወደድሽ የእግዚአብሄር ሴት ይብዛልሽ የተባረካችሁ የእግዚአብሄር አገልጋዮች ይብዛላችሁ በብዙ ተባረኩ

  • @yegeta1
    @yegeta1 2 месяца назад +37

    ለራሱ ካህናት እንድንሆን ከነገድ ከቋንቋ ለዋጀን ላፀደቀን ላከበረን ለአምላካችን ክብር ይሁንለት❤❤❤❤❤❤❤ እልልልልልልልል❤❤❤

  • @Sr.AsterMathewos
    @Sr.AsterMathewos 2 месяца назад +9

    አዎን ቶሎ ናልን ዜማችን ላንተ ብቻ እንድሆንልህ
    የምሸሙት በዝቶልናል
    ሁሉም የከንቱ ከንቱ ነዉና
    ማራናታ ቶሎ ና ነፍቃንሃል ልጆችህ አሜን

  • @merontsegey3837
    @merontsegey3837 2 месяца назад +17

    ጌታ ሆይ ናፈከኝ ማራናታ የኔ ጌታ እወድሃለሁ ዜማችን የበጉ ቅኔ ነው አሜን አሜን ተባረኪ እህቴ ❤❤❤

    • @senaitgaim766
      @senaitgaim766 22 дня назад

      Tigiye Geta yesus abzito yibarikish.

  • @SebleMesfin-c4t
    @SebleMesfin-c4t 2 месяца назад +18

    ይሔንን ፀጋ ተዳፍኖ እንዳይቀር የየጀርባ አጥንት ሆነህ ላበረታታሐት ለደገፍካት ውድ ባለቤቷ ጌታ አሁንም ፀጋ ይጨምርልህ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ🎉

  • @KassahunMenaye
    @KassahunMenaye 2 месяца назад +11

    ትዕግስት የናፈቀንን ኢየሱስ የበለጠ እንዲናፍቀን አደረግሽን ጌታ ይባርክሽ!!!!!!!

    • @KassahunMenaye
      @KassahunMenaye 2 месяца назад

      ፓስተር ካሣሁን እባላለሁ ትውልዴ መርጡለማሪያም የምትባል ምስራቅ ጎጃም የምትገኝ ነች ጌታ እረድቶኝ አገልግሎት ላይ ብዙ ቆይቻለሁ ጌታ ያደረገልኝን ሳስብ የምድር ነገር ያስጠላኝ እና እሱ ይናፍቀኛል እህቴ ጌታ በሰጠሽ ግዜ እና ሞገስ ተጠቀሚበት ጊዜው ያንች ነው። በፕሮግራምሽ ደስተኛ ነኝ።

  • @redasirak5608
    @redasirak5608 2 месяца назад +20

    ተባረኪ እህቴ ድሮም ይጎ ስመጣ ፕሮግራም ስትመሪና ስትዘምሪ ትባርኪኝ ነበር። ተባረከኪ ምርጥ ነሽ ይሄንን የዝማሬ ሲዲ በ100 ዶላር እገዛለሁ። ሲያንስበት ነው አገልግሎትሽን ለማገዝ ብዬ ነው ተባረኪ እህቴ።

  • @yohanneskantibaayana2784
    @yohanneskantibaayana2784 2 месяца назад +36

    ❤ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ!!! የሙዚቃ ግርግር የሌለበት ህይወት የሚሆነው ቃሉ ጥርት ብሎ ይሰማል!!! ሌሎችም ወገኖቻችን ከአንቺ ልምድ ቢወስዱ መልካም ነው እላለሁ!!! የፀጋው ባለቤት ክብሩን ይውሰድ!!!

  • @በእምነትበእምነት-ነ2ወ
    @በእምነትበእምነት-ነ2ወ 2 месяца назад +12

    እልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልል ክብር ክብር ክብር ክብር ክብር ለታረደው በግ ይሁን የእግዚአብሔር ልጅ እየሱስ እናመስግንሀለን ከፍ እናደርጋለን ስምህ ይባረክ ማደሪያህ ይባረክ ዙፋንህ ይባረክ አንተ ትልቅ ነህ ሁሌ አዲስ ዘላም እያበራህ የምትኖር ዘላለም ተመልስህ በክር የምትመጣ የተባረከው ተስፋችን ማራናታ ቶሎ ፖስተር ቲጅዬ ዘመንሽ ይለምልም የዜማ ቅኔ በቤትሽ ይፍለቅ በእየሱስ ስም ሼር አድርጉ ቅዱሳን እወድሻለሁ ❤❤❤❤❤

  • @marthamelese7689
    @marthamelese7689 2 месяца назад +12

    እልልልልልልልልልልልልልልል ክብር ይሁንለት ለውዴ እየሱስ !! ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ና

  • @ManeWo
    @ManeWo 2 месяца назад +21

    አሜን ዜማችን ለሚመጣውና ለታረደልን ለንጉሱ ለጌታ ኢየሱስ ብቻ ።

  • @hibist
    @hibist 2 месяца назад +12

    ቲጂዬ በአንቺ ውስጥ ስላስቀመጠው ልዩ ልዩ ፀጋ የጌታ ስም የተባረከ ይሁን

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 5 дней назад

    አሜን ይሁን ዜማችን ለእርሱ ብቻ ለተረዳል በግ ለንጉሱ ቴጂ ቡሩክ ነሽ ጸጋ ይብዛሊሽ ለሚልም❤

  • @tagichoshitaye1518
    @tagichoshitaye1518 2 месяца назад +7

    ዜማችን ለበጉ ቅኔ ነዉ
    ሁሌ አዲስ ዘላለም ማንለምደዉ
    እያበራ በዙፋኑ ላይ
    ታማኙ ይደምቃል በሰማይ😍😍😍
    What a powerful Song!

  • @HHa-q9m
    @HHa-q9m 2 месяца назад +21

    በጣም ነው የተባረኩበት ጌታ ይባርካቹ እየሱስዬ ናልን እየጠበቅንክ ነው ጌታ ሆይ መከራ በዝቶቡናል ባባቴ ቤት ቡዙ መኖርያ አለ እዳልከን በተስፈ እየጠበቅንክ ነው😢😢😢

  • @abebakidane8030
    @abebakidane8030 2 месяца назад +3

    አሜን አሜን አሜን ክብሩን እሱ ይዉሰደዉ እሕታችን ተባረኪ ቅኔዉንና ዜማዉን አትረፍርፎ ይስጥሽ

  • @DaniSalon-b1p
    @DaniSalon-b1p 2 месяца назад +6

    እንደው ሁሉ ነገር የተሰጠሽ እንካንም የጌታ ሆንሽ እወድሻለሁ ❤❤

  • @meheratmatiku8053
    @meheratmatiku8053 2 месяца назад +9

    ሰምቼ የማልጠግበው ዝማሬ ትግዬ ዘመንሽ ይለምልም አሁንም የሚመጣውን የምንናፍቀውን እየሱስን በመዘመር ፀጋ ተሞይ ተትረፍረፍይ ከለቀቅሽው ሳአት ቀን ጀምሮ ሌላ መስማት አልቻልኩም እውነት የተባረክሽ ነሽ

  • @Jesus_is_love7777
    @Jesus_is_love7777 2 месяца назад +6

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ሃሌ ሉያ ለታረደው በግ ከዘላለም እስከዘላለም ክብር ይሁን ይሁን ይሁን እሰይይይይይይ ይገባዋልልልልል❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ከተኛንበት የሚቀሰቅስ መዝሙር ነው ፀጋ ይብዛላችሁ ክብር ለረዳችሁ ለእግዚአብሔር ይሁን!!!

  • @alemneheyob
    @alemneheyob 2 месяца назад +10

    ክብር ሁሉ ሳያፍርብን አርቃኑን በመስቀል ለዋለው ለንጉሡ ፣ ለዝርግፋ ጌጣችን ለውዴ ለኢየሱስ ይሁን!!🙏🙏
    ዘመንሽ በፍቅሩ ነዶ ይለቅ እህቴ🙏🙏❤❤

  • @mesuteka2010
    @mesuteka2010 2 месяца назад +7

    ልባችንን ወደምንናፍቀው ጌታ ወደላይ ከፍ የሚያደርግ ዝማሬ ነው። ተባረኪ ለዚያ ቀን ያብቃን

  • @maktes5539
    @maktes5539 2 месяца назад +3

    እህቴ ሆይ እጅግ ተባረኪ አብረውሽ ያገለገሉ ባለቤትሽ ቤቶችሽና ወገኖች ሁሉ እጅግ ተባረኩ ፣ቅዱሱ ንጉሳችን እግዚአብሔር እጅግ ይባረክ።
    ይለቀቃል ብላችሁን ቅምሻውን ሰምቼ ልቤ ሲማልልብኝ ከርሞ ዋናው ሲለቀቅ ደግሞ ከጠበኩት እጅግ እጅግ በላይ ሆኖብኝ በእምባ ሆኜ ነው የምሰማው።አቤት አምላካችን እንዴትኮ ውብ ግሩም ቅዱስ ነው።
    እናንተ ደሞ ቅኔው ቢባል፣ዜማዊ አርቲስቲክ ውበቱ ቢባል ፣የተለቀቀበት ቤተሰባዊ የፍቅርና የስርአት አትሞስፌር ውበት ቢባል ፣የእህታችን የድምጽ ውበትና ያቀራረብ ግርማ ብቻ ደግሜ ደግሜ ባየው ልጠግበው አልቻልኩም።ደጉን እግዚአብሄርንና እናንተንም ከልቤ አመሰግናለሁ።
    ጌታ ሆይ ስምህ ለዘላለም ብሩክ ይሁን ብቻውን ከፍ ይበል እንዳንተ ያለ ማን አለ።

  • @isegenetadal1490
    @isegenetadal1490 2 месяца назад +6

    ስለእናንተ እግዚአብሔር አመሰግናለሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተባረኩ

  • @abaevang3306
    @abaevang3306 2 месяца назад +5

    እየሱስ ይባረክ ፀጋዉን ያብዛልሽ ተስፋችን ማረፊያችን መድሀኒታችን እየሱስ ቶሎ ና !!!!!!!!

  • @AbaynehGecho
    @AbaynehGecho 2 месяца назад +4

    ትጁዬ ዘመንሽ ይባረክ ይህን መዝሙር በምሰማበት በእንባ ነበርኩና ወደፊት በበጉ ፊት የምንዘምረውን አሰማሽን የአባቴ ልጅ የተወደድሽ አገልጋይ የምትጋቢዢያቸው ሁሉ የተባረኩ ጨዋዎች የገታ ነገር የገባቸው ትሁቶቾ በምድር ያልተተከሉ ምክራቸው ንግግራቸው የሚያንጽ ስለሆነ ተፅናንቻለሁ

  • @mahlettenadeg2859
    @mahlettenadeg2859 2 месяца назад +2

    ክብር ለጌታ ይሁን

  • @AklilAsefa-mk4nf
    @AklilAsefa-mk4nf 2 месяца назад +11

    ማራናታ ጌታሆይ ቶሎና❤❤ተባረኪ እንዲህ አይነት ቅኔ ይብዛለት ለንጉሱ አሜን አሜን❤❤

  • @ABAYINESHGETACHEW
    @ABAYINESHGETACHEW 2 месяца назад +2

    ትጅዬ በብዙ ፀጋ ተባረኪ እህታዓለም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ክብር ይሁንልህ ኢየሱስ 👏👏👏👏👏

  • @abrahamtewolde8659
    @abrahamtewolde8659 2 месяца назад +9

    በዚህ በመጨረሻ ዘመን እየስማን ልናብስለስላቸው ከምንሻቸው መዝሙራት አንዱና ነገር ግን ከዘማርያን አንደበት አጋንት ካደበዘዛቸው መልክቶች ይህ መልዕክት ነበር ይብዙልን ምፃቱን ያውጁልን ይህ ጥማታችን ይሁንልን ።
    ተባረኪልን እህታችን ቲጂ።

  • @ABAYINESHGETACHEW
    @ABAYINESHGETACHEW 2 месяца назад +2

    ኢየሱስ በክብር ይማጣል ማራናታ ጌታ እየሱስ ሆይ ቶሎ ናልን 🤲🤲🤲🤲🤲

  • @realistic5356
    @realistic5356 2 месяца назад +4

    አቤት ቅኔ አቤት ግጥም አቤት ድምጽ ሁሉ ተስማምተዋል ከዘመሩ እንደዚ ነው ቃሉን ብቻ። ቲጂዬ ተባርከሽ ክሪ

  • @DimaNagawo
    @DimaNagawo 2 месяца назад +6

    ትጌ ወደ ተረሳው ምጻት በድንቅ ዝማሬ ስለመለሽን እግዚኣብሄር ያክብርልን!!!

  • @HSrainonme15
    @HSrainonme15 2 месяца назад +4

    የኔ ውድ እህት ተባረኪ ሰማየ ሰማያት የሚያደርስ የሚጥም የበጉ ዜማ የጌታን መምጣት በተስፋ ለሚጠብቁ

  • @SamuelSertse
    @SamuelSertse 2 месяца назад +1

    😢😢😢❤❤❤❤

  • @LifebychristJoye
    @LifebychristJoye 2 месяца назад +2

    ክብር ለንጉሱ ለእየሱስ ይሁንለት ❤❤❤እልልልልልልልል

  • @ኢየሱስጌታነው
    @ኢየሱስጌታነው 2 месяца назад +2

    ክብር ለታረደው በግ ለኢየሱስ ይሁንለት

  • @negashgebre6433
    @negashgebre6433 2 месяца назад +6

    ሃሌሉያ! ግሩም ቅኔ ነው። ተባረክ ቲጅ። ክብር ሁሉ ለንጉሳችን ለኢየሱስ ይሁን።

  • @EshetuHailu-pj4dg
    @EshetuHailu-pj4dg 2 месяца назад +5

    ለታረደው በግ ለኢየሱስ ክብር ይሁን!!
    ኢየሱስ ይመጣል ተባረኩ::

  • @ElizabethHebrew
    @ElizabethHebrew 2 месяца назад +4

    ክብር ለእየሱስ ይሁን ድንቅ ዝማሬ ነው የጌታ ፀጋና ሰላም ይብዛልሽ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Mekdubye
    @Mekdubye 2 месяца назад +4

    አማርኛ የማይሰማ ሰው እንካን ቢሰማው የሚባርክ መንፈስ ያለበት ዝማሬ ነው ❤ ተባረኪ❤❤

  • @አንድዲናርቲዩብ
    @አንድዲናርቲዩብ 2 месяца назад +2

    ቲጂዬ ጌታ በነገር ሁሉ መከናወን ስለሰጠሽ አግዚያብሔር ይመስገን!

  • @TigistTLule
    @TigistTLule Месяц назад

    በጌታ የተወደድሽ እህታችን ❤
    ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ፀጋውን ይጨምርልሽ❤

  • @liyuminte-ov2dh
    @liyuminte-ov2dh 2 месяца назад +1

    ኡፈይ ቲጂዬ ስወድሽ ዘርሽ ይባረክ ጸጋ ይብዛልሽ ድንቅ ዝማሬ❤❤❤❤❤

  • @liduTemam-rd2mz
    @liduTemam-rd2mz 2 месяца назад +12

    ተባረኩ የጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ በርቱ በጣም ተባርከናል ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን ።

  • @MujareGuumaa
    @MujareGuumaa 2 месяца назад +3

    ❤ አሜን ማራናታ ጌታችን ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና ❤ !!

  • @lijalembayu1572
    @lijalembayu1572 2 месяца назад +1

    አሜን ኢየሱስ ይመጣል❤❤❤

  • @dink-adis-zimare01
    @dink-adis-zimare01 2 месяца назад +2

    ክብር ለታረደው በግ ይሁን::

  • @rebka5068
    @rebka5068 2 месяца назад +1

    በጉሙቱ ክርስትያናች እግዚአብሔር ሲመስገን ደስ ይላል አምላክም ይስማን ይመስለኛል በእርጋታ ሲመስገን ጩህትና ሁከት በሊለበት ተባረኩ እናመስግናለን

  • @Rose-vw4gw
    @Rose-vw4gw 2 месяца назад +1

    እልልልልልልልልል አሜንንንንንን አሜንንንንንንንንንን አሜንንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ክብርለጌታይሁን❤🎉🎉🎉🎉🎉ዘመንሽበቤቱይለቅ❤🎉🎉🎉ሁላችሁም፡በጌታስምተባረኩ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ይብዛላችሁቅኔው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Amsale-h1f
    @Amsale-h1f 2 месяца назад +1

    አሜን አሜን ዜማችን የበጉ ቅኔ ነው ❤❤❤❤❤

  • @BayushMamo-o3e
    @BayushMamo-o3e 2 месяца назад +2

    አሜን ጌታዬ ኢየሱስ ይባርክሽ

  • @RomanRoman-us9rz
    @RomanRoman-us9rz 2 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን ሃሌሉያ 🙇🙇🙇🙇 yes tebarku kidusan❤❤❤

  • @azebwoldegebrel8482
    @azebwoldegebrel8482 2 месяца назад +9

    አሜን እልልልልልልልልል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @virtualaddis3596
    @virtualaddis3596 2 месяца назад +2

    ጸጋ የተሞላሽ ነሽ የእግዚአብሔር ሴት ድምጽሽ ይገርማል መልክቱ ይዘት ይገርማል ሙዚቃው ይገርማል ለኢየሱስ ክብር ይሁን

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 2 месяца назад +1

    በቀን አንዴ እሰማዋለሁ ተባረኪ ለምልሚ ቲጅዬ በረከታችን ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን❤

  • @AeeAzz-y7p
    @AeeAzz-y7p 2 месяца назад +1

    አዎ እየሱስ ይመጣል ክብርን ሁሉ ለርሱ

  • @lidetumaru
    @lidetumaru 2 месяца назад

    አሜን ማራናታ ዜማችን የበጉ ቅኔ ነው ተባረክ ትጅ

  • @Sr.AsterMathewos
    @Sr.AsterMathewos 2 месяца назад +1

    ሰማይና በጉን ከትላንት ይበልጥ እንድናፍቃው አደረገኝ
    በእውናት እና በመንፈስ ሲመላክ በንድ ልብ እና ፍቱን መፈለግ ከቤተሰብ ስጀምር ጉልበት አለወ
    እግዚአብሔር አብ በልጁ ስለወዳደን ይመስገን

  • @hiwotkasahun980
    @hiwotkasahun980 2 месяца назад +2

    ዜማ ቅኔ ሊመጠጣ ለናፈቅነው ለታረደው በግ ለኢየሱስ ይሁንለት አሜን!! ቲጂዬ ባለቤትሽ ሁላችሁ ተባረኩ አሁንም ይብዛልሽ

  • @BeletechJemberu
    @BeletechJemberu 24 дня назад

    Ameen...Ameen!!! Tebarek! Yih ayiwosedibish! isike mecheresha! 🎉🎉🎉🎉

  • @zemaritzemenaygosayeofficial
    @zemaritzemenaygosayeofficial 2 месяца назад

    የበጉ ቅኔ የእኛ ጌታ ይገባዋል ❤ ቲጂዬ የኔ ውድ እህት ጸጋ በክርስቶስ ይብዛልሽ የኔ እናት ክፉ አይንካሽ ለምልሚልኝ አንቺ ደግ ሴት ይሄ የመዝሙር አገልግሎት እንዲቀጥል ስል በትህትና እጠይቃለሁ 🙏 ከዘመሩ አይቀርህ እንዲህ ነው ።

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 2 месяца назад +5

    አሜን እሰይ እልልልልል ተባረኪልን ቲጅዬ ለምልሚልን🎉🎉

  • @TigistAbrha-kq5ev
    @TigistAbrha-kq5ev 2 месяца назад +1

    ዘመንሺ ይባረክ የተወደድሺ የዘመናችን ድንቅ ልባም ሴት ❤❤❤

  • @deribawako1760
    @deribawako1760 2 месяца назад +1

    በሁሉም ለእግዚአብሔር ሥራ ጸጋው የበዛልሽ እህቴ ጌታ በቤቱ እና ለቤቱ የበርታሽ❤

  • @gebratsadikfekert4998
    @gebratsadikfekert4998 2 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @tigistassefa6596
    @tigistassefa6596 2 месяца назад +10

    ዜማችን የበጉ ቅኔ ነዉ አሜን አሜን አሜን🙏🙌🙌🙌🙌🙌
    ተባረኩ የአባቴ ብሩካን❤

  • @tiruneshbelachew6452
    @tiruneshbelachew6452 2 месяца назад

    ቲጂዬ የተወደድሽ በጣም ጌታ ይባርክሽ ዜማው የኢየሱሴን መምጣት የሚያወሳ ስለሆነ በጣም ወድጄዋለሁ ተባረኪ ያብዛልሽ

  • @AyanoG-t5f
    @AyanoG-t5f 2 месяца назад +1

    አሜን አሜን ንጉሡ ኢየሱስ በክብር ታጅቦ ይመጣል 🙏🙏❗❗❗♥️

  • @DemisAlemu-v8g
    @DemisAlemu-v8g 2 месяца назад +1

    ተባረኪ ተጂ
    ይህን የሚሠማ ሁሉ ማራናታ ይላል
    አሜን ቶሎ ናልን::

  • @dawitztmichael
    @dawitztmichael 2 месяца назад +3

    What a beautiful song!! Glory to God! Maranatha- Amen Lord Jesus, COME!

  • @almazinamehretab8126
    @almazinamehretab8126 2 месяца назад +1

    Ende mifes zyete new zmariew Tigeye Abzeto Abzeto Abzeto yibarkesh Bruk nesh yibzazalsh ❤❤❤❤❤🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🔥🔥🔥🔥🔥

  • @ዋሴዋስይሁን-ኰ2የ
    @ዋሴዋስይሁን-ኰ2የ 2 месяца назад +2

    ክብር ክብር ክብር ስግደት በደሙ ዋጋ የዘላለምን ህይወት ለሰጠኝ ይሁንለት አሜን

  • @tsitajohn2315
    @tsitajohn2315 2 месяца назад +2

    "ዜማችን የበጉ ቅኔ ነው!::
    ቲጂ ጌታ ይባርክሽ::

  • @bayushtadesse2559
    @bayushtadesse2559 2 месяца назад +2

    እግዚአብሄር ዘመንሽ አገልግሎትሽ ሁሉ ነገርሽን በሰማያዊው ባርኮቱ ይባርክሽ❤❤❤ ማራናታ ዜማችን አገልግሎታችን ኑሮችን ለእርሱ ክብር ይሁንለት ለምንናፍቀው ለከበረው ለበጉ በነጩ ዙፋኑ ላይ ላለው ለጌታዬ ለአምላኬ ለፈጠረኝ ለአዳነኝ በደሙ ላጠበኝ ኦ ሃሌሉያ

  • @PetramissionEthi
    @PetramissionEthi 2 месяца назад +1

    እህታችን ጸጋው ጨምሮ ይብዛልሽ፤ በያሬዳዊ የሙዚቃ መሣሪያ ቅንብር ቢሰራ የበለጠ ይሆናል ብዬ አስባለሁ።

  • @OursCell-rh7es
    @OursCell-rh7es 2 месяца назад +3

    አሜን አሜን አሜን ክብር ለታረደ ይሁን በእውነት ነፍሴ አልቀረችም እግዚአብሔር ይባረክሽ ተባረክ ጸጋ ይብዛለሽ❤❤❤❤❤❤

  • @fikeretehussen8254
    @fikeretehussen8254 2 месяца назад +2

    ትግስትየ ያባቴ ልጅ እህቴ ከዚህ በላይ ይብዛልሽ ወድሻለሁ

  • @TsegayAklilu-n5s
    @TsegayAklilu-n5s 2 месяца назад

    ጌታ ኢየሱስ ኣብዝቶ ፀጋው ይስጥሽ❤❤❤❤

  • @ElsaWorku-j9k
    @ElsaWorku-j9k 2 месяца назад +1

    ያባቴ ልጅ በመሆንሽ እጅግ ደስ ይለኛል!

  • @samuelmegerssa7817
    @samuelmegerssa7817 2 месяца назад +4

    እየሱስ በቶሎ ይመጣል ተባረኩ በጌታ እህቶቼ የሆናችሁ ❤

  • @natnaelkassahun8111
    @natnaelkassahun8111 2 месяца назад +2

    እድሜሽ። በኢየሱስ ስም ይለምልም

  • @chaltunagesa-t1c
    @chaltunagesa-t1c 2 месяца назад

    Eebbifamaa Waaqayyoon Isin Haa eebbisuu! Isin Maatii Eebbifame!

  • @helenhaile5784
    @helenhaile5784 2 месяца назад +1

    God bless you 🙌

  • @TsegayAklilu-n5s
    @TsegayAklilu-n5s 2 месяца назад

    ኢየሱስየኣፍሽ ቋንቋ ሁሌ ይሁንልሽ

  • @aberaabicho614
    @aberaabicho614 2 месяца назад

    ለዘላለም ዓለም እግዚአብሔር ይባርክሽ!

  • @awelyasin2942
    @awelyasin2942 2 месяца назад +1

    GOD BLESS YOU!!!

  • @kukusisay7423
    @kukusisay7423 2 месяца назад

    “ልባም ሴትን ማን ሊያገኛት ይችላል? ዋጋዋ ከቀይ ዕንቍ እጅግ ይበልጣል።”
    - ምሳሌ 31፥10 Anchi bewenet yetebarekesh neshe

  • @Home1794-mi1vr
    @Home1794-mi1vr 2 месяца назад +1

    አሜንንንን፣ሃሌሌሌሌሌሌሉሉሉሉያያ ሃሌሌሌሌሌሌሉሉሉሉያያ ሃሌሌሌሌሌሌሉሉሉሉያያ እያበራ በዙፉኑ ላይ ታማኝ ይደምቃል በሰማይ ኢየሱስ ጌታነው ተባረክ ፀጋ ይጨመራልሺ 👏👏😘😘👏✊🤲📖✊😘🥰🥰

  • @AynalemTessema-zt6lf
    @AynalemTessema-zt6lf 2 месяца назад +1

    እልልልልልል አሜን 🙏 ማራናታ የኛ ጌታ በቅርብ ይመለሳል እና ክብር ይሁንለት ተባረኪ ቲጅዬ

  • @happymoments5767
    @happymoments5767 Месяц назад

    እንደዚህ ኦርቶዶክሳዊም ሌላውም ሊሰማው የሚችል ወደ ነፍስ የሚደርስ ብዙ ብትዘምሩ ብትሰሩ ነፍስን ከሚፈትነው ዳንስ እና ውዝዋዜ ይልቅ ልዪነት ይጠፋል ሁሉም እና ሁላችንም አንድ የእርሱ የፈጠረን ያዳነን የማረን አሁንም ሀልግዜ የሚምረን የአምላካችን ስለሆንን።

  • @diborayejesus7720
    @diborayejesus7720 2 месяца назад +2

    ተባረኪ ቲጂ እህቴ ሁሌ ዘምሪ ፀጋ ይብዛልሽ ❤❤❤❤❤❤ናፍቆታችን ኢየሱስ ይመጣል አሜን

  • @tigistkifle2935
    @tigistkifle2935 2 месяца назад +4

    አሜን ሀሌሉያ እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HabtamuFekadu-zl6vv
    @HabtamuFekadu-zl6vv 2 месяца назад

    amen Zemachin JESUS

  • @matuselatesema6713
    @matuselatesema6713 2 месяца назад +1

    Wow, ምን አይነት ድንቅ ዝማሬ ነው፣ የእግዚአብሔር መንፈስ የለበት። እግዚአብሔር ይባርክሽ🙏🙏፣ ወገኖች ደሞ share እያደረግን ለ ብዙዎች እንድደርስ።

  • @GenetBerhane-r6v
    @GenetBerhane-r6v 2 месяца назад

    ሳሚዬ እንኳን ጌታ እረዳህ የእንደገና አምላክ ይባረክ አሜን

  • @YetenayetAsfaw
    @YetenayetAsfaw 2 месяца назад

    አሜን! ተባረኪ ምርጥ እህታችን ቲጂ!

  • @SimonIsaac-s1b
    @SimonIsaac-s1b 2 месяца назад

    Geta EYESUS abizito yibarkish talaki yehine tsega alebish