SELAM DESTA ሳበኝ "SABEGN" New Ethiopian Gospel Song 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 фев 2025

Комментарии • 1,6 тыс.

  • @Ermias13
    @Ermias13 5 месяцев назад +438

    በበገና ትንቢትን ይናገሩ የነበሩ የዘማሪያኑ የቆሬ ልጆች አምላክ የእስራኤል ቅዱስ እግዚአብሔር አሁንም ጸጋን ያብዛልሽ❤

    • @tayetukebede2306
      @tayetukebede2306 5 месяцев назад +3

      ኤርሚዬ ተባረክ

    • @SafuuAraarakef
      @SafuuAraarakef 5 месяцев назад +4

      ተባረክልን ኤሬሚ❤

    • @mimimimi700
      @mimimimi700 5 месяцев назад +2

      Amen ❤

    • @14aman
      @14aman 5 месяцев назад +2

      የተወደድክ ወንድማችን ኤርሚ❤❤❤

    • @AlemHailemaram
      @AlemHailemaram 5 месяцев назад +1

      ኤርምዬወንድሜ አንተም ተባርክ❤❤

  • @habotare-pn6db
    @habotare-pn6db 4 месяца назад +378

    የሰላም አለባበስ የተመቸው እስኪ ላይክ አድርጉ።❤

    • @zerugamer
      @zerugamer 4 месяца назад +2

      stop that and focuse...

    • @HaboBt
      @HaboBt 4 месяца назад +3

      @@zerugamer What do you mean by stop that?? Are you trying to tell us that we should not dress well as the Bible commends.

    • @JosephBayu-xe5tn
      @JosephBayu-xe5tn 3 месяца назад +1

      ዲዛይነር አይደለችም ዘማሪ እንጂ

    • @zainsim6032
      @zainsim6032 3 месяца назад

    • @MhretabOkubaldet
      @MhretabOkubaldet 2 месяца назад

  • @Binyamyonas
    @Binyamyonas 5 месяцев назад +643

    ምን ይባላል ጌታ አሁንም ባሮች አሉት አሜን ይሳበኝ ወደ ራሱ ወደ ማሰማሪያው 🙏🏿ሰሉዬ ተባረኪ ውስጥሽ ያለውን የጌታ ፀጋ እጅግ አከብራለሁ

  • @SafuuAraarakef
    @SafuuAraarakef 5 месяцев назад +187

    እኔ እንዳንቺ ሆኜ ጌታን ማገልገል አፈልጋለሁ የዘማሬ ስጦታ አለኝ ግን ስደት ማርኮኛል 😢😢😌😌😭😭😭😭 ጸሊይልኝ 🙏🙏🙏😭😭

    • @hayugech9129
      @hayugech9129 5 месяцев назад +4

      ጌታ አምላክሺህን በ ሙሉ ልብሽ ዉደጅዉ

    • @SafuuAraarakef
      @SafuuAraarakef 5 месяцев назад

      @@hayugech9129 አመሰግናለሁ ልክ ነህ 🙏

    • @legessewedajo9926
      @legessewedajo9926 5 месяцев назад +9

      ጌታ በስዳት አገርም ማክበር ያቅበታል፡፡አብርሃምን፣ ይስሐቅን፤ ዮሴፍን፤ ዳንኤልን እይ:: እርሱ አሁንም ተማኝ ነዉ

    • @Bally-hy6zk
      @Bally-hy6zk 5 месяцев назад +4

      እይዞሽ ውድ እህቴ እኛም ስድት ነን ሁላችንም ፀጋ አለብ ሊስተምርሽ ነው ምድረበዳ የወሰድሽ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @alemayeh
      @alemayeh 5 месяцев назад +1

      Ayzoshe ken alew

  • @rehobotdriverstrainingcenter
    @rehobotdriverstrainingcenter 5 месяцев назад +314

    ይሀን ኮሜንት የምታነቡ በሙሉ እገዚአብሄር ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ተባረኩ.

  • @exodus5593
    @exodus5593 5 месяцев назад +120

    በዚ ዘመን እንደዚህ አይነት መዝሙር መስማት ብርቅ ነው !! God bless you our sister 🙏

  • @markosmarye
    @markosmarye 5 месяцев назад +447

    ❤❤❤ ና ብለህ የጠራኸው ወደ ዕልፍኝ ያስገባኸው
    የእውነትን እውቀት ከአንተ የቀዳ ሰው
    ከውጭው ብርድ ያመልጣል ፍቅርህ ያሞቀዋል
    አንዱ ብዙ ሆነህ ሁሉን አስንቀሃል
    ረቢ ሆይ ከወዴት ትኖራለህ
    ውዴ ሆይ ወዴት ታሰማራለህ
    ሁሉን ጥዬ/ንቄ እንድከተልህ
    ሳበኝ ልሩጥ ከኋላህ
    ከደረቅ መሬት እንደ ስር የበቀልህ የቆላ አበባ
    ፅድቅን እንዳገኝ የታረድክልኝ በዚያ በኮረብታ
    ዓይኔን አልነቅልም ከተከልኩበት ከመስቀልህ ላይ
    መስቀሌን ይዤ እከተልሃለሁ ሳበኝ እላለሁ
    ረቢ ሆይ ከወዴት ትኖራለህ
    ውዴ ሆይ ወዴት ታሰማራለህ
    ሁሉን ጥዬ/ንቄ እንድከተልህ
    ሳበኝ ልሩጥ ከኋላህ
    ለጥቂት ግጦሽ እንዳልቀላውጥ መሰማሪያ ለምለም መስኬ ነህ
    ከያዕቆብ ጉድጓድ ትባልጣለህ የዘላለም ውኃ ምንጭ ነህ
    ለአንዴና ለሁሌ የምትሆን ፋሲካዬ ነህ
    አንተ ያለህበት የነፍሴ በዓል /ያለህበት መልካም /ነው ሳበኝ እላለሁ
    ረቢ ሆይ ከወዴት ትኖራለህ
    ውዴ ሆይ ወዴት ታሰማራለህ
    ሁሉን ጥዬ /ንቄ እንድከተልህ
    ሳበኝ ልሩጥ ከኋላህ
    የደከምሁ ቀን በአንተ እንድበረታ እንዳልረታ
    ከወደቅሁበት በኃይልህ ችሎት ፈጥኜ እንድነሳ
    በከፍታዎች መብረር /መሄድ እንድችል እንዳያቅተኝ
    አለቴ ሆይ ወደ አንተ እሸሻለሁ ሳበኝ እላለሁ
    ረቢ ሆይ ከወዴት ትኖራለህ
    ውዴ ሆይ ወዴት ታሰማራለህ
    ሁሉን ጥዬ/ንቄ እንድከተልህ
    ሳበኝ ልሩጥ ከኋላህ

    • @tsehaytafesse6288
      @tsehaytafesse6288 5 месяцев назад +2

      ❤❤❤❤

    • @GadisaShambal-e8b
      @GadisaShambal-e8b 5 месяцев назад +2

      ❤❤❤❤

    • @bizunehnigussie8795
      @bizunehnigussie8795 5 месяцев назад +2

      ❤️❤️❤️❤️

    • @Sintayehu-u3t
      @Sintayehu-u3t 5 месяцев назад +2

      ❤❤❤❤❤❤

    • @Kingdomofgodacts1989
      @Kingdomofgodacts1989 5 месяцев назад +13

      "አንተ ያለህበት የነፍሴ በዓል ነው" What a revelation of divine hunger and want! እንዲም ይገለፃል እንዲም ይዘመራል፤
      ከብስለት ወደ ብስለት ካልተባለ ምን ሊባል ይችላል?

  • @Dawit_Limore
    @Dawit_Limore 2 месяца назад +15

    ሰምቼ ሰምቼ መጥገብ ያልቻልኩት መዝሙር 🙏🙏😭
    እንደ እኔ ይሄንን መዝሙር መስማት መቆም ያልቻለው ሰው እስቲ Commenten Like ያርግልኝ❤️🙏🙏

  • @surafelhailemariyamofficia6728
    @surafelhailemariyamofficia6728 5 месяцев назад +168

    ሰሉዬ ተባረኪልኝ.......ፍቅርህ ያሞቀዋል.....
    ብርኩ ነሽ …💎🎤🎬🎸🥁💎🎹🪗🎸🪇🎺🎷🪘🪕🎻🪈💎💎

  • @DagemAshu
    @DagemAshu 4 месяца назад +27

    ይሀን ኮሜንት የምታነቡ በሙሉ እግዚአብሔር አምላክህ ምኞታችሁን ያሳካላችሁ❤❤

  • @zinuyekirstos9312
    @zinuyekirstos9312 5 месяцев назад +134

    ረቢ ሆይ ከወደየት ትኖራለህ
    ወድዬ ሆይ ወደት ታሰማራለህ
    ሁሉን ጥዬ እንድከትልህ
    ሳበኝ ልሩጥ ከኃላህ 😢😢😢
    የሚገርም ወደ ሕሉውናው የሚጠራን ድንቅ መዝመር ነው ሰሉዬ ድንቅ ሴት እወድሻለሁ በአንች አልፎ እንደገና ኢየሱሴን እንድናፍቅ ያረገ መንፈስ ቅዱስ ይባረክ ❤❤❤

    • @chuchumarkos
      @chuchumarkos 5 месяцев назад +1

      😢😢🙏🙏🤲🤲

  • @ZinashNida-q6x
    @ZinashNida-q6x День назад

    ሁል ጌዜ የማይቀየር አለባበስ ዘመንሽ ይባረክ የምወድሽ ዘማሪ ❤❤❤❤❤ፋሲጋችን እየሱስ❤❤❤❤❤❤❤

  • @DawitDave-fn6xt
    @DawitDave-fn6xt 5 месяцев назад +143

    “እጆቼን ወደ አንተ ዘረጋሁ፤ ነፍሴም እንደ ምድረ በዳ አንተን ተጠማች።”
    - መዝሙር 143፥6

  • @AlanWalker-2002
    @AlanWalker-2002 2 месяца назад +2

    እንዴት ያለ ድንቅ ኣምልኮ ነው እግዚኣብሄር ስሙ ይባረክ

  • @MahederNuru
    @MahederNuru 5 месяцев назад +88

    ጋደም ብየ መዝሙሩን እየሰማሁ በቶሎ ተንበርክኬ እራሴን ሳመልክ አገኘሁት 😢hallelujah ኢየሱሴ ሳበኝ እከተልሃለሁ የመጨረሻየ ነህና😢😢🥺🤲🤲🤲🤲

  • @JesusMyHealer
    @JesusMyHealer 5 месяцев назад +8

    በዚህ ዘመም እንዲህ ያሉ የወንጌል ጉልበት ያላቸው ዝማሬ ይብዙልን አሜን

  • @gospelsingersamueladelloof7369
    @gospelsingersamueladelloof7369 5 месяцев назад +63

    ሳበኝ😢 ።
    ብዙውን ጊዜ፣ እንደነዚህ ያሉ መዝሙሮች የሚወለዱት ከዘማሪዎ ከጠንካራ ፈለጋና የመከተል ተጋድሎ፣ ድል ካደረገችበት ወይም ከእግዚአብሔር ታማኝነት ጋር በብዙ መገናኘት ቆይታ ልምምድ ነው። ምክንያቱም የሚያጋጥሙዋትን ተግዳሮቶች እና በአስቸጋሪ ጊዜያትም እግዚአብሔርን ለመታመን በእርሱ ምሪት ለመታመን የሚያስፈልገውን እምነት ለመሞላት እግርን እግሩን እየተከተለች ኮቴ ኮቲውን እየፈለገች ይመስለኛል።
    ሰላምዬ አሁንም ጌታን አብረን እንድንፈልግ ስለጋበዝሽን አመስግናለው።

    • @BiraYo-ti3zk
      @BiraYo-ti3zk 4 месяца назад

      ሳሚ አንተንም ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ፤ በረከታችን ናችሁና።

  • @MetagesAbeje-n8j
    @MetagesAbeje-n8j 2 месяца назад +3

    ለተከታታይ ከሁለት ሰአት በላይ ሰማሁት በጣም በረከት አለበት እግዚአብሔር ክብሩን ጠቅልሎ ይውሰድ እግዚአብሔር ይመስገን
    እናንተም ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ 😊

  • @JOHNFIKRE1
    @JOHNFIKRE1 5 месяцев назад +27

    አንችን የሰጠን እግአብሔር ይመስገን ተባረኪ

  • @Muna-youtub
    @Muna-youtub 5 месяцев назад +8

    እግዚአብሄር ሆይ እስከ ሰማይ አድርሰን😢

  • @DorkaFikr
    @DorkaFikr 5 месяцев назад +36

    ❤መዝሙሮችሽ ለጆሮ እንደ ማር ለልብ እንደ እንደ እንቁ ለአእምሮ እረፍት ለይሉይታ ፈውስ ናቸው ድንቅ እህት ነሽ ተባረኪልኝ ሰላምዬ 😊

  • @derejegirma-p1w
    @derejegirma-p1w 5 месяцев назад +22

    ዘንድሮ campus እያለን ይህን መዝሙር ለመጀመሪያ ግዜ ስሰማ ነብሴ እጅግ ሀሰት አድርጋ ነበር።አሁንም በድጋሜ እየተባረኩበት ነው።ሰላምዬ የጌታ ፀጋ ይብዛልሽ!!❤❤❤

  • @wondmagegnkebede1233
    @wondmagegnkebede1233 5 месяцев назад +38

    Jesus ምን አይነት መንፈስ ነው
    ጌታ ኢየሱስ ከዚህ በላይ ለበረከት ያድርግሽ በረከትችን ❤

  • @tsega-abbekele895
    @tsega-abbekele895 Месяц назад +3

    ❤❤❤ ሳበኝ። ድንቅ፣ ከቃሉ እውነት የበቀለ፣ ወስጥን የሚያድስ፣ ከምድር የሚያላቅቅ፣ ከሰማያዊ ሐሳብ ጋር የሚያጣብቅ፣ ክርስቶስን የሚያልቅ ...በመንፈስ የተዘመረ መዝሙር። ሰላምዬ በረከታችን ነሽ። በብዙ ተባረኪ። ❤🙏

  • @ananakebede5398
    @ananakebede5398 5 месяцев назад +24

    አቤቱ ጌታ ሆይ እያፈሰስከው ስላለው የመዝሙር ጸጋ ስምህ ይቀደስ

  • @Tamagn
    @Tamagn 5 месяцев назад +13

    "ረቢ ሆይ" አሜን
    የተባረክሽ ለምልሚ አሁንም

  • @777-Jesus.
    @777-Jesus. 4 месяца назад +10

    ዝማሬዋ ቃሉን ነውና ይማርካል።አለባበሷ እንኳን በጌታ የተነካች ክርስቲያን አለባበስ ነው።

  • @YiseTakile
    @YiseTakile 5 месяцев назад +31

    ራቢ ወደት ትኖራለህ። የዮሐ 1:39

  • @zahamika8279
    @zahamika8279 29 дней назад +1

    ❤ wow ልዩ ግጥም ተባራኪ

  • @tsegawworku2024
    @tsegawworku2024 5 месяцев назад +40

    “ሳበኝ፥ ከአንተም በኋላ እንሮጣለን፤ ንጉሡ ወደ ቤቱ አገባኝ፤ በአንተ ደስ ይለናል፥ ሐሤትም እናደርጋለን፤ ከወይን ጠጅ ይልቅ ፍቅርህን እናስባለን፤ በቅንነት ይወድዱሃል።”
    - መኃልየ. 1፥4
    Bless you seluye😍

  • @Kitisimuse
    @Kitisimuse 4 месяца назад +4

    በመንፈስ ቅዱስ ቴሞልተሽ ስለ ምትዘምር የምሰማ ሰዉም በመፈስ ሙላት ሆኖ ይሰማል በኢየሱስ ስም ይሄ ሃይል ይጨመርልሽ ተባረክ❤❤❤❤❤

  • @YoakinAbayneh-sj6ef
    @YoakinAbayneh-sj6ef 5 месяцев назад +7

    Amen Amen !!!
    Hulun neke endeketeleh sabegn lerot ke hualh !!❤❤😭

  • @DagimTemesgen-k1s
    @DagimTemesgen-k1s 4 дня назад

    ሰሊዬ እንደአንቺ አይነቱ ሺህ ቢኖር ምናለበት!! ሁሌ ጠዋት ጠዋት መዝሙሮችሽን እየሰማሁ በእንባ ወደ ጌታዬ ፊት እቀርባለሁ😢

  • @kalkidandeneke1253
    @kalkidandeneke1253 5 месяцев назад +19

    አንዱ ብዙ ሆነህ ሁሉን አስንቀሀል❤❤❤ ረቢ🥰🥰🥰

  • @alemeshetusara1217
    @alemeshetusara1217 5 месяцев назад +21

    ለጥቂት ግጦሽ እንዳልቀላውጥ መሰማሪያ ለምለም መስኬ ነህ
    ከያዕቆብ ጉድጓድ ትባልጣለህ የዘላለም ውሃ ምንጭ ነህ
    ለአንዴና ለሁሌ የምትሆን ፋሲካዬ ነህ
    አንተ ያለህበት የነፍሴ በዓል ነው ሳበኝ እላለሁ
    tebareki banchi yemisera geta yetebareke yihun

  • @DanielTsegaye-n9y
    @DanielTsegaye-n9y 4 месяца назад +3

    ተባረኪ የተባረከ ዝማሬ ነው

  • @MelkamYecob
    @MelkamYecob 5 месяцев назад +7

    ዘመንሽ ይባረክ እንዴት እንዴምወድሽ!!!!!!❤

  • @Haset7866
    @Haset7866 5 месяцев назад +22

    .... .“እንግዲህ እኛ ደግሞ ሸክምን ሁሉ ቶሎም የሚከበንን ኃጢአት አስወግደን፥ የእምነታችንንም ራስና ፈጻሚውን ኢየሱስን ተመልክተን፥ በፊታችን ያለውን ሩጫ በትዕግሥት እንሩጥ፤ እርሱ ነውርን ንቆ በፊቱም ስላለው ደስታ በመስቀል ታግሦ በእግዚአብሔር ዙፋን ቀኝ ተቀምጦአልና።”
    - ዕብራውያን 12፥1-2
    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kassahunkefale7583
    @kassahunkefale7583 5 месяцев назад +35

    ይህን መዝሙር ሰምቶ አለማልቀስ፡አለማምለክ፡ጌታን አለመፈለግ አይቻለም።መዝሙርሽ ቃሉን በመንፈስ ቅዱስ አሽተሽ ጣፋጭ አድርገሽ አቀረብሽልን።❤❤❤❤ 1000ሺ አመት ኑሪልን!!!

  • @abenezer_gizaw
    @abenezer_gizaw 18 дней назад +1

    ብሩክ ነሽ ሰሉ ብዙ እንጠብቃለን ❤❤

  • @NatinaelAsefa-k7b
    @NatinaelAsefa-k7b 5 месяцев назад +44

    " ሀያ አራቱ ሽማግሌዎች በዙፋን ላይ በተቀመጠው ፊት ወድቀው፥ ከዘላለም እስከ ዘላለም በሕይወት ለሚኖረው እየሰገዱ። ጌታችንና አምላካችን ሆይ፥ አንተ ሁሉን ፈጥረሃልና ስለ ፈቃድህም ሆነዋልና ተፈጥረውማልና ክብር ውዳሴ ኃይልም ልትቀበል ይገባሃል እያሉ በዙፋኑ ፊት አክሊላቸውን ያኖራሉ።
    "
    (የዮሐንስ ራእይ 4:10-11)

    • @FREEDOM-BI
      @FREEDOM-BI 5 месяцев назад +1

      አሜን

    • @abenezerdawit3323
      @abenezerdawit3323 4 месяца назад +1

      ሀሌሉያያያያያያ አሜንንንንንንንንንን ይገባዋልና 🙏🙏🙏

  • @destagezahegn2396
    @destagezahegn2396 5 месяцев назад +9

    ሁሉን ጥዬ እንድከተልህ ሳበኝ ልሩጥ ከኋላህ
    አሜን ❤❤❤ተባረኪ

  • @SamsonMulug
    @SamsonMulug 5 месяцев назад +8

    ዘመንሽ ይለምልም

  • @derulaa
    @derulaa 17 дней назад

    Here clothing and በዚ ዘመን እንደዚህ አይነት አምልኮ መስማት wow my GOD BLESS YOU 🙌 🙏

  • @mihretdikamercyofficial8276
    @mihretdikamercyofficial8276 5 месяцев назад +18

    አንተ ያለህበት የነፍሴ በዓል ነው ሳበኝ እላለሁ🥹🙏🏾
    ሰላምዬ you are the most precious gift of our generation more grace to you my dear❤❤️❤️

  • @silasbukuno
    @silasbukuno 5 месяцев назад +5

    እሰይ ጌታ ሆይ ስምህ ይባረክ! 😢😢😢

  • @Sool-yq4us
    @Sool-yq4us 5 месяцев назад +15

    ምን አይናት ማጋለጥ ነው ባጌታ ካዝ አላም ድካም አንተን ማካታል እንድሆንልን አንተ ወዳላህባት ሰበን እየሱስ 🙏🏿😭😭😭
    Saluye በብዙ ለምልምልን ❤️

  • @meskeremasrat7383
    @meskeremasrat7383 5 месяцев назад +4

    ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ። ድንቅ መዝሙር

  • @BanteyeB
    @BanteyeB 5 месяцев назад +14

    ሁሉን ንቄ እንድከተልህ
    ሳበኝ ልሩጥ ከኋላህ!!...
    አሜን ጌታ ሆይ!!❤❤❤❤

  • @MamoGudisa
    @MamoGudisa 4 дня назад

    ከ34 አመት በፍት ጌታ ወደ እኔ ና ያለኝን የፍቅር ጥሪና ጊዜ አስታወሰኝ !!!🎉

  • @yamrotdaniel2061
    @yamrotdaniel2061 5 месяцев назад +14

    ሁሉን ጥዬ እንድከተልህ ሳበኝ ልሩጥ ከኋላህ! ነፍስም አልቀረልኝ አረሰረሰኝ ብሩክ ሁኚ! ዘመንሽ ይለምለመ!

  • @shewangizawtsebay6568
    @shewangizawtsebay6568 Месяц назад

    የአባቴ ብሩክ እግ/ር ስላንቺ በጣም ይመስገን!! መዝሙሮችሽን እየሰማሁ እየታደስኩ እተባረኩም አለሁ!!

  • @BigBetamuOfficial
    @BigBetamuOfficial 5 месяцев назад +7

    በረክታችን እንወድሻለን፡፡ 🥰😍🥰😍

  • @arhel7777
    @arhel7777 10 дней назад

    በመንፈስ የተሞላ ድንቅ ዝማሬ , ጌታ እሱን በሚሰኝ ህይወት ይባርከን , ከአለም ግርግር ወቶ በረቢ ህልውና ውስጥ መኖር መልካም ነው : : እግዚአብሔር በአንቺ ስላኖረው ፀጋ ስሙ ይመስገን ተባረኪልን ሰላም 🙏

  • @Hiwot-wz3bo
    @Hiwot-wz3bo 5 месяцев назад +6

    ጌታ ይባረክሽ ተባረክ ሰላም🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @yirgabezabeh96
    @yirgabezabeh96 2 месяца назад

    አሜን ... አሜን ......❤❤❤❤❤❤❤ ጌታ እንዲህ ሲወደስ እንዴት ደስ ይላል ..... እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ።

  • @FireAssefa
    @FireAssefa 5 месяцев назад +8

    ጌታ ሆይ አደራ ካንተ ጋር አለዉ እያልኩ እንዳልጠፋ አደራ ሳበኝ ሳበኝ ካንተ ሌላ አምላክ የለኝምና! ረቢ ሆይ ወዴት ትኖራለህ።

    • @FireAssefa
      @FireAssefa 5 месяцев назад

      ተባረኪልኝ ሠላምዬ

  • @EreoydaOnike
    @EreoydaOnike 14 дней назад

    ስሉዬ ባአዳድስ መዙሙሮች እንድትገኝ እናፍቃለን እግዚአብሔር አምላክ አብዝተው ይባረክሺ ተባረክልኝ

  • @amanuelmerdekios229
    @amanuelmerdekios229 5 месяцев назад +9

    ሊከተለኝ የሚወድ ቢኖር ራሱን ይካድ መስቀሉንም ተሸክሞ እለት እለት ይከተለኝ ብሏልና አሜን መከተል ይሁንልን። Bless you ... tamiche

  • @iworldapp6955
    @iworldapp6955 5 месяцев назад +7

    በእውነት የነ እናት ዘመንሽ ይባረክ ለምስማ መለዕክት ነው ዘመንሽ ይባረክ❤❤❤

  • @ruth3361
    @ruth3361 5 месяцев назад +6

    ኡኡኡ ጌታ ሆይ ትውልድ አለህ ተባረክ።በፍፁም በረከት ይባርክሽ ❤❤

  • @Henisecond2
    @Henisecond2 25 дней назад

    በጣም ድንቅ ውብ ዝማሬ ተባረኪ ፀጋ ደርቦ ይጨምርልሽ ❤

  • @beetechnologies8522
    @beetechnologies8522 5 месяцев назад +23

    ማን ነው እንዴ እኔ ኤፍ ብ ላይ አይቶ የመጣ በላይ አሳዩኝ 🥰🥰🥰 Seliye you're our heavenly blessings it's a best ever ♥ ❤

  • @danielg9205
    @danielg9205 4 месяца назад +4

    ጌታ ይባርክሽ 1000 ግዜ ይሆናል የሰማሁ ስራ ቦታ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ ከ usa

  • @fekadutafese5033
    @fekadutafese5033 5 месяцев назад +11

    ተወዳጁዋ ከጌታ ጸጋ እንድንካፈል በአንቺ የሚሠራ አብ አባት በክርስቶስ ኢየሱስ የተመሰገነ ይሁን!😍😍😍🥰🥰🥰🥰

  • @Mule-Tube2k20
    @Mule-Tube2k20 5 месяцев назад

    ረቢ ሆይ ከወደት ትኖራለህ ሳበኝ 🤲🏼
    ሁሌ ነገሯ ደስ የምትል ሴት ተባረክልኝ ❤

  • @tinaabebe9276
    @tinaabebe9276 5 месяцев назад +18

    አሜን ረቢ ሆይ አንተን መከተል ይሁንልን። የዮሐንስ ወንጌል 1፤39 እነርሱም። ረቢ፥ ወዴት ትኖራለህ? አሉት፤ ።ሰላምዬ እግዚአብሔር ባንቺ ላይ ስላስቀመጠው ፀጋ እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ ። በዚህ በመጨረሻው ዘመን ቅሬታ እና በረከታችን ነሽ እንወድሻለን 🥰 በርቺ የጌታ ባርያ

  • @MartaMarta-qh4tj
    @MartaMarta-qh4tj 5 месяцев назад +5

    እግዚአብሔር ስለማይደክሙት እጆችን ተባረክ።ፀጋ ይብዛልሽ የእኔ ምርጥ

  • @habtsh-v7b
    @habtsh-v7b 5 месяцев назад +7

    የጌታዬ ወዳጅ❤🙌

  • @RuthAssefa-u2r
    @RuthAssefa-u2r 5 месяцев назад +2

    ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ አሁንም ሰውን ከሳተበት የሚመልስ መልእክትን እግዚአብሔር ያብዛልሽ❤❤

  • @yididyaphilip6987
    @yididyaphilip6987 5 месяцев назад +6

    ኢየሱስ ዉይ እንወድሀለን 😢ሰላምዬ ብርክ በይልኝ ❤❤❤

  • @zerayzemedikun1539
    @zerayzemedikun1539 4 месяца назад +5

    ማደሪያው በሰማይ በምድርም በቤተክርስቲያን በኩል ድንቅ ለሆነ ለአምላካችን ምስጋና ይሁን !!እህታችን የጌታ ኢየሱስ ጸጋ ይብዛልሽ

  • @eyasukiamo4408
    @eyasukiamo4408 5 месяцев назад +7

    አሜን ሳበኝ ልሩጥ ከኃላህ ! አንች የጌታ ባርያ እድሜና ጤና ሞገስ ባለጠግነት ጥገብ❤

  • @hiwotbanjaw5503
    @hiwotbanjaw5503 4 месяца назад +1

    ተባረክ

  • @abbasmasri524
    @abbasmasri524 5 месяцев назад +11

    ኡዑዑ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን በጌታ ኢየሱስ ስም ተባርክ ሁሉን ጥየ እንድከተልሕ ሳበኝ አባት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ፀጋ አሁንም ይብዛላሽ እንድዝ አይንት የምባርክ ፀጋ የሰጠሽ የእግዚአብሔር ስም ለዘላዓለም የተባርክ ይሁን የአባተ ስም ❤❤❤❤❤

  • @BikkiMana
    @BikkiMana 5 месяцев назад +2

    😢😢❤❤❤❤አሜንንን አሜንንን ኤግዚያብሔር ዝማሬ ምንጭ ይጭምርልሽ 😢

  • @dagimdemissie8829
    @dagimdemissie8829 5 месяцев назад +6

    በዚህ በመጨረሻው ዘመን ከምፈልጋቸው እና ከሚፈልጉኝ ነገሮች ይልቅ ታስፈልገኛለህ አቤቱ ወደ አንተ ሳበኝ
    🙏🙏🙏🙏🧎‍♂️🧎‍♂️🧎‍♂️🧎‍♂️🧎‍♂️🧎‍♂️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
    ❤ፀጋውን ያብዛልሽ እህቴ❤

  • @MichaelDarcho
    @MichaelDarcho 4 месяца назад +1

    ግሩም መዝሙር ነዉ ተባረክ ሳባይኝ ጌታ ወደ ለመለመው መስክ

  • @selamawittesfaye2299
    @selamawittesfaye2299 5 месяцев назад +4

    ሰላምዬ ተባሪኪ በየዘመናቱ ቅሬታዎች ጌታ ስላሉት በደሙ ተሸፈኝ /ተሸፈኑ የአባቴ ብሩካን ተባረኪ ተባረኩ

  • @kemalahmed9540
    @kemalahmed9540 2 месяца назад

    የዘሪቱ ድምፅ ቢኖር የበለጠ ውብ ይሆን ነበር
    ደጋግሜ አደመጥኩት ምርጥ ነው ። ማሻ አላህ

  • @SafuuAraarakef
    @SafuuAraarakef 5 месяцев назад +7

    በህወቴ የመጻፍ ቅዱስ ቃል የጠበቀች ሴት አንችን ብቻ አየሁት ስለ አንቺ ጌታዬ እየሱስን አመሰግናለሁ
    1ኛ ቆር 11: 5 ❤❤❤❤

    • @YonasFetle
      @YonasFetle 5 месяцев назад

      በምን

    • @SafuuAraarakef
      @SafuuAraarakef 5 месяцев назад

      @@YonasFetle ጥቅሱን አነብ

    • @YonasFetle
      @YonasFetle 5 месяцев назад

      @@SafuuAraarakef ዘማሪት ሰላም እግዚያብሄርን ለመፍራት የምታደርገው ጥረት በጣም መልካም ነገር ነው።ጌታ ይባርካት።ነገርግን ምድነው እምነትሽ አንቺ?ጴንጤ ከሆንሽ እስቲ ከአንድ ጀምረሽ እስከ መጨረሻው አንቢው እስቲ መጀመሪያ ።ካልገባሽ መልእክቱ ቸርች ሄደሽ ማብራሪያ ጠይቂ አስተማሪዎችን።

    • @SafuuAraarakef
      @SafuuAraarakef 5 месяцев назад

      @@YonasFetle ስለ ትትናህ አደንቀሃለሁ
      ለመሆኑ እተስ ጰንጤ ነህን? ብትሆን ታድያ ምን ማለት ፈልገክ ነው ወደ ቆሮንጦስ መልእክት እኛን አየመለከትም ማለትክ ነው?
      ክፍሉ ግልጽ ነው
      ስጀመር አኔ ጥክሱን የሰጠሁት በቃል ስለማቀው ነው እንጅ ፈትሼ አልጻፍኩም ይሄ ደሞ ማጥናቴን ያሳየል
      አዎ እኔ የጰንጤዎቹ ስርአት የማይመቸኝ ጴንጤ ነኝ

    • @YonasFetle
      @YonasFetle 5 месяцев назад

      @@SafuuAraarakef ምን ማለት ነው የጴንጤ ስርአት የማይመቸኝ ጴንጤ ነኝ ማለት? በእምነት ነው ወይስ በስርአት ነው ለመዳን የምትፈልጊው እደብሉይ? ስርአት ከፈለግሽ ኦርቶ ለምን አትሆኝም እነሱ በስርአት ለመዳን ነው ሚለፉት።ሲቀጥል ቃሉን ብታነቢውም አልገባሽም እውነት ስለዚ ስለሚታየው ፀጉር ነው እያወራ ያለው? አይመስለኝም እደዛ ቢሆን 1ቆ 11;13-15 ፀጉሯ መጎናፀፌያዋ ክብሯ ነው አይልም ነበር

  • @tsigetesfaye1299
    @tsigetesfaye1299 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤ ዘመንሺ የተበረከ ነው ጸጋው በእጥፍ ይገለጥ

  • @AbayGetachew-gx2gd
    @AbayGetachew-gx2gd 5 месяцев назад +6

    ራቢ ሆይ ከወዴት ትኖራለህ ❤️🙌እህታችን ሰሉዬ በብዙ ተባረኪ ፀጋ ይብዛልሽ

  • @chanteradimasuajire5379
    @chanteradimasuajire5379 5 месяцев назад

    የተወደድሽ በረከታችን ተባረክ!
    ✍️ ፀጋው ይብዛልሽ!
    ✍️ እንወድሻለን❤
    ✍️ በርቺ !!

  • @desalegndemissie9748
    @desalegndemissie9748 5 месяцев назад +7

    ይህን አስደናቂ መዝሙር የሰጠሽ አምላክ ይባረክ! በጣም ግሩም መለእክት ነው ሰሊየ ተባረኪ በድጋሚ።

  • @AsnikaLakew
    @AsnikaLakew 3 месяца назад

    ጌታ ዘመንሽን ይባርክ ሌላ መዝሙር መስማት አልቻልኩም ሙሽራዬ ናና የሄን ህይወት ያለው ሰማይ ሰማይ የሚሸት ዝማሬ ብሩክ ነሽ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Home1794-mi1vr
    @Home1794-mi1vr 5 месяцев назад +5

    አሜንንንንንን፣ሰባኝ ሰባኝ ሰባኝ አባዬዬዬዬ ሃሌሌሌሌሌሌሉሉሉሉያያ
    ዘመንህሺ ይባርክ ፀጋ ይብዛልሺ ✊✊✊✊✊✊🤲👏📖📖🥰🥰

  • @Tersit1
    @Tersit1 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይሳብሽ አሁንም ለእኛ እንዲህ አይነት የሰማይ ዝማሬ እንዲበዛ ❤

  • @asratmulachew690
    @asratmulachew690 5 месяцев назад +29

    ሰሉነት ቀሪ ዘመንሽ ጌታን ብቻ የመከተል ይሁንልሽ። ተባረኪ!
    ና ብለህ የጠራኸው ወደ እልፍኝ
    ያስገባኸው
    የእውነትን እውቀት ከአንተ የቀዳ ሰው
    ከውጭው ብርድ ያመልጣል ፍቅርህ ያሞቀዋል
    አንዱ ብዙ ሆነህ ሁሉን አስንቀሃል
    ረቢህ ሆይ ከወዴት ትኖራለህ?
    ውዴ ሆይ ወዴት ታሰማራለህ?
    ሁሉን ጥዬ እንድከተልህ/ ሁሉን ንቄ እንድከተልህ
    ሳበኝ ልሩጥ ከኋላህ
    ከደረቅ መሬት እንደ ስር የበቀልክ የቆላ አበባ
    ጽድቅን እንዳገኝ የታረድክልኝ በዚያ በኮረብታ
    አይኔን አልነቅልም ከተከልኩበት ከመስቀልህ ላይ
    መስቀሌን ይዤ እከተልሃለሁ ሳበኝ እላለሁ።
    ረቢህ ሆይ ከወዴት ትኖራለህ?
    ውዴ ሆይ ወዴት ታሰማራለህ?
    ሁሉን ጥዬ እንድከተልህ/ ሁሉን ንቄ እንድከተልህ
    ሳበኝ ልሩጥ ከኋላህ
    ለጥቂት ግጦሽ እንዳልቀላውጥ መሰማሪያ
    ለምለም መስኬ ነህ
    ከያይቆብ ጎድጓድ ትበልጣለህ
    የዘላለም ውሀ ምንጭ ነህ
    ለአንዴና ለሁሌም የምትሆን ፋሲካዬ ነህ
    አንተ ያለህበት የነፍሴ በዓል ነው ሳበኝ እላለሁ
    ባለህበት መሆን መልካም ነው ሳበኝ እላለሁ
    ረቢህ ሆይ ከወዴት ትኖራለህ?
    ውዴ ሆይ ወዴት ታሰማራለህ?
    ሁሉን ጥዬ እንድከተልህ/ ሁሉን ንቄ እንድከተልህ
    ሳበኝ ልሩጥ ከኋላህ
    የደከመኝ ቀን ባንተ እንድበረታ እንዳልረታ
    ከወደኩበት በኃይልህ ችሎት ፈጥኜ እንድነሳ
    በከፍታዎች መብረር እንድችል እንዳያቅተኝ
    ዓለቴ ሆይ ወደ አንተ ሸሻለሁ/ሮጣለሁ
    ሳበኝ እላለሁ
    ረቢህ ሆይ ከወዴት ትኖራለህ?
    ውዴ ሆይ ወዴት ታሰማራለህ?
    ሁሉን ጥዬ እንድከተልህ/ ሁሉን ንቄ እንድከተልህ
    ሳበኝ ልሩጥ ከኋላህ

    • @fimt448
      @fimt448 5 месяцев назад

      Tebarek

    • @amenchdanel-bg2ve
      @amenchdanel-bg2ve 2 месяца назад

      ተባረክ ዝማሬውን በሰማዉ ቁጥር እያጠናሁ እዘምራለ እጅህ ይባረክ 🎉🎉🎉

    • @jerusalem7050
      @jerusalem7050 12 дней назад

      Thank you tebarek.

  • @SafuuAraarakef
    @SafuuAraarakef 5 месяцев назад

    በእምባ ነው እምሰማው 😢❤❤

  • @yibekalzedo3816
    @yibekalzedo3816 5 месяцев назад +5

    Selamiye😍😍❤ አሜን አሜን ይሳበን ከግንዱ ጋር እስክንጣበቅ....መባረክ እንድህ ነው አሜን አሜን.....እንወድሻለን

  • @MebratuGebeyehu-j4h
    @MebratuGebeyehu-j4h 25 дней назад

    እንግዲህ ምን እንላለን እግዚአብሔር አምላክ በሰማያው ስፍራ በመንፈሳዉ በረከቶች ሁሉ ይባርክሽ አዎ ይሳቤን እወድሻለሁ ፀጋ ያብዛልሽ

  • @mihretyegeta2144
    @mihretyegeta2144 5 месяцев назад +5

    ኢየሱስዬ ሳበኝ ወደ እራስ አይኔን አልቀል ከመስቀል ላይ😢😢❤❤❤

  • @eshetukedir5311
    @eshetukedir5311 5 месяцев назад

    እውነት ፀጋ ልብ የሚያሞቅ መዝሙር
    ጌታ እየሱስ ዘመንሽን ይባርከው 😊😊😊

  • @Worku5
    @Worku5 5 месяцев назад +13

    ሰላም 😭😭😭😭 ጌታ ዘመንሽ ሁሉ ይባርክ ነብይ ጥላሁን የሚያገለግልበት ቤተክርስቲያን ስታገለግይ በዛ ጉባኤ ነበርኩ ሚገርም ፀጋ ጌታ ባንቺ ላይ አስቀምጦአል ጌታ ያክብርልኝ ይህ መዝሙር ሰምቶ አለመነካት አይቻልም ረቢ ሆይ እኔንም ሳበኝ 🤲🤲🤲🤲🤲

  • @FritaTesfaye-k9y
    @FritaTesfaye-k9y 4 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይባርክ ሽ❤❤❤

  • @salamnana1310
    @salamnana1310 5 месяцев назад +4

    አሜን አሜን ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁንላት 😢የኔ እህት ሰላምዬ ጸጋ ይጨመርልሽህ ታባረክልኝ ደግሞ በጣም ነው የምውድሽ ❤❤❤❤

  • @abayneshgirmaderje9417
    @abayneshgirmaderje9417 5 месяцев назад

    ሁሉን ንቄ ልከተልህ የኔ ኢየሱስ❤

  • @SamuelGebremeskel
    @SamuelGebremeskel 5 месяцев назад +5

    ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን ያብዝልሽ

  • @tadessetigist9821
    @tadessetigist9821 3 месяца назад

    በጣብ ልዩ መዝሙር ነው ጠዋት ጠዋት ይህንን መዝሙር ሳልሰማ ከቤቴ አልወጣም ❤❤❤እህቴ ዘመንሽ በሙሉ የተባረከ ይሁ ❤❤❤ አሜን ባለህበት መሆን መልካም ነው ሳበኝ ልሩጥከኃላህ ❤❤❤