Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ዳንዬ እኔ የተዋህዶ ልጅ ነኝ ያንተ ዝማሬዎች ሁሉም ክርስቲያኖች የሚወክሉ ስርአት ባለው መልኩ ስለ ምትዘምር በጣም ነው ልቤ የሚነኩኝ እንዱህ ነው አምልኮ ለአይምሮ በማይጎረብጥ ጸጋው ይብዛልህ
የእግዚአብሔር ልጅ ያድርግህ ለተቀበሉት ሁሉ ግን በስሙ ለሚያምኑት የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ስልጣንን ሰጣቸዉ
የፕሮቴስታንት መዝሙር መስማት አይቻልም የምል የ ORTHODOX ተከታይ ምን መልዕክት አለው
Same here as well I’m listening he’s መዝሙር most of the time
እግዚአብሔር ከዚህ በላይ የልቦና አይንህን(ሽን) ያብራ ተባረኪ(ክ)
5@@yetemarechitafa3216
❤ብሰማ❤ ብሰማ አልጠግብ ያልኩት መዝሙር፡ምን አይነት የመንፈስ ቅዱስ ኃይል ነው። ተባረክ ዳን!
ሁሉ ባንተ ነው ሁሉ ባንተ ነው ጌታ ኢየሱሴ ምን አለ ከኛ የሆነ ዳኒዬ ያባቴ ብሩክ ስወድህ
👍
ይህንን ምናልባትም እንደምታነበው አላውቅም። ነገር ግን ስለአንተ እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን! እነዚህ ዝማሬዎች ሁሌ በእግዚአብሔር ፊት ስቀርብ ህልውናውን በደንብ እንድረዳው ከሚያደርጉት ውስጥ ነው። አምላኬ በባለጠግነቱ ሁሉ እየባረከህ እድሜህን እንደከዋክብት ያብዛው።
የእግዛብሄር መንፈስ ያለበት ውስጥ ድረስ እሚገባ መዝሙር ዳኒየ ተባረክ አንተ በረከታችን ነህ
ዳኒ እግዚአብሔር በሕይወት በአገልግሎትህ በቤትህ ሁሉ ይባርክህ; አንተ የቤተክርስቲያን ስጦታ ነህ!!!❤
“በእግዚአብሔር የታመነ እምነቱም እግዚአብሔር የሆነ ሰው ቡሩክ ነው።” - ኤርምያስ 17፥7
ዳኒዬ ይህን መዝሙር ከጓደኞቼ ጋር ተሰብስበን ጫት እየቃምን እያለቀስን ነበር የምሰማው ዛሬ እግዚአብሔርን አግቻለው
Wawww wonderful inqni amilaki rdahi sell anit lgtta inamsgenwe aln tbarki keep your eyes on God he never takes his eyes off you 🤲🙏🙏🙏💕💕💕🌹🌹🌹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
💕👍
እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ጌታ ረዳህ ደስ የሚል የምስራች ተባረክ እየጨመርክ ተመላለስ
Egziabher Yetemesegene Yihun🙏🙏
ከእኔ የሆነ ምናለ፣ሁሉ በአንተ ነው የሆነው እየሱሴ!! አሜን፡አሜን፡፡
ሃዘናችን አስረስቶ የሚያስደስተን እሱ ብቻ ነው። ክብር ዘልአለም ህያው አምላካችን ይሁን። ዳኒየ አብዝቶ ይባርክህ። ባንተ መዝሙር ብዙ ሰው ይፅናናል። ❤
ስጦታችን ነህ እንወድሀለን ከልጅነት እስከ እውቀት እየሰማሁህ ነው እግዚአብሔር ከፍ ያድርግ ዘመን የማይሽራቸውን መዝሙሮች ጌታ ባንተ ውስጥ ሰቶናል ምሳሌያችን ነው❤ ለ ዳኒዬ አድርሱልኘ እወድሀለሁ
ዳን እኔ መዝሙርህ ስሰማው ከውጤ ብዙ ዴስታና ከዐይኔ ዕንባ ይረጨረኛል እግ/ር ዘመንህን ይባርክህ ተባርክ
ምንም የለም ሁሉ በእርሱ ሆነ ድንቅ አጅግውብ መዝሙሮች አለህ ሁሌ ዘምር አመሰግናለሁ ዳኒዬ!!!!!!
“በልዑል መጠጊያ የሚኖር ሁሉን በሚችል አምላክ ጥላ ውስጥ ያድራል።” - መዝሙር 91፥1
አልፈዋለው በእግዚአብሔር ከዛ ጨለማ በህልም በእውን ከምስጨንቀው ሁሉ ክብርና ምስጋና ለዘላለሙ አመሰግናለሁ እልልል❤❤❤
ሁሉ በእርሱ ለእርሱ ከእርሱ አሜን
ዳኒ መዝሙሮችህ በሙሉ የኔን ሕይወት የሚናገሩ ይመስለኛል፣የምታመልከው አምላክ ዘመንህን ይባርከው❤❤❤❤❤
ዳኔየ ለእግዚአብሔር ክብርን መስጠት ለእግዚአብሔር እቅና መስጠት ከኔየሆነ ከኔሆነ ምንአለጌታ!!!ዳንየ እግዚአብሔር አምላ ዘመንህን ይባርክ ተባረክ❤
ጌታ የተመሰገነ ይሁን :: ተባረክ ዳንዬ
ኢየሱስ ብቻውን ያድናል ይታደጋል ስሙ ለዘላለም ይባረክ
ተባረክ አንተን የሰማ አምላክ እኛንም ይመልካም።ፀጋያለሙ መዝሙር።
Ameeen በአንተ ያደረውን ኢየሱስን አመሰግናለሁ
ኢየሱስዬዬ❤ጀግናዬዬ❤ክብር ሁሉ ላንተ ይሁንአሜንንንንን አሜንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንንንእእእእእእእእእእአአአአአልልልልልልልልልልልልል❤ዳኒ❤ዘመንህ❤ዘለአለምህ❤የለመለመ❤ይሁን❤የተባረክ❤የምድር ❤ጨው ❤. የጠላት እሳት ያድርግህክብሩ ጀግናው ኢየሱስ ይውሰድ
Hulu bntnew geta jesusa yehonew awo awo awo
Amen Amen ሁሉ በእርሱ ሆነ ከሆነውም ስንኳ አንዳች አልሆነም ። አሜን ተባረክ ዳኒዬ ፀጋ ይብዛልህ❤❤❤❤
ዘመን ተሻጋሪ በሆነው ዝማረህ ሁሌም እባረክበታለሁ ጌታዬ አብዝቶ ይባርክህ አወድሃለሁ❤
በቤቱ ያፅናን። ጌታ ሆይ ምህረትህን አብዛልኝ ክንድህ ይደግፈኝ።
ስለ አንተ አገልግሎት ጌታ የተመሰገነ ይሁን !ተባረክ!ሁላችሁም ዘማሪዎች፣መሣሪያ ተጫዋች ተባረኩ!🙌🙏❤🎉
ዳንዬ ዘመንህ ይባሬክ በዝማሬዎችህ እየሱስን እያሳየሔን ቀጥልልን እድመን ይጨምርልሕ ተባሬክ ለምልም
ዳኒዬ ለትውልድ በረከት የሆንክ ፀጋው የበዛልህ ከልጅነቴ ጀምሮ እስካሁን ደረስ የምደሰትብህ ውድ ወንድሜ ተባረክልን
ማሪፍዬዬ ኢየሱስ ሰምህ ይባረክ ሰለሰጠየወ ፀጋ ክበር ለአንተ ይሁን !!አሜንንንንን እረጋጋለሁ በጌታሰም !
አሜን::🙌🙏#እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ::ፀጋውንም ያብዛላችሁ::ሁላችሁም ተባረኩ::መጋቢ ዳኒ.ዘመንህ ሁሉ #የተባረከና የልምላሜ ይሁን::🎹🎸🎻🎷🎺🎤💕👍*ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን::🙌🙏
ዳኒ ፀጋውን ያበዛልህ እግዚያብሔር ይመስገን።ተባረክ ወንድማችን።
Amen Lord It's from you nothing else.
ሁሉ በእርሱ ከእርሱ ለእርሱ ይሁን አሜንንንንን
ሀሉ ባንተ ነው የሆነዎ። ጌታ እግዚአብሔር ይባርክ ስለ አንተ እግዚአብሔር ይመስገን። ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የማወቅ ጸጋና ሰላም ይጨመረልህ።
ከነ የሆነ ምን አለ ጌታ ? ባንተ ብርሃን አየሁ ፤ ባንተ ሰላም አየሁ ተባሪኬበታለዉ እግዚአብሔር ዘመንህን ፤ አገልግሎትህን እና ቤቴሰቦችህን ይባርክ ፡፡
ስለአንተ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ።
❤❤ ሁሉን ማከናወን መፈፀም ታውቃለህ 🙏 ሁሌ ቢዘመር አዲስ የሆነ ዝማሬ 🙏🙏 ተባረክልኝ ዳኒዬዬ
የተወደድ የቤተ ክርሰቲያን በረከት❤❤❤ሰለአንተ ጌታ ይባረክ❤❤❤
pastor Daniel, may God bless you in all your ways as you walk with him, ministering Him. God bless you abundantly
በረከታችን ፓስተር ዳኒዬ❤😊
እልልልልልል እልልልልል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን! 💐❤💐
ዳኒ ሐወይ ሁሌ ይጨምርልህ ፅጋው
Amen 🙏 🙏 🙏 egziabher bezufanu lay new amen 🙏 🙌 👏 ❤️
Wwwww,egzaber,zemenen,yiberk❤️❤️❤️❤️❤️
ዘመንህ ይባረክ ወንድም ዳኒ
አሜን ሁሉ በአንተ ነው እየሱስዬ❤❤❤❤
ስለአንተ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን🙏🙏 Daniachn!
❤❤❤❤ Amen Amen hallelujah Elelelelelele 🙌 🙏 stay blessed Dani ❤❤❤❤
Daniye yihen mezimur semichew zemirew altegibim realy menfes alebet ahunim geta abizito meliktochin yistik wddddddd nw maregik geta zemenikin yibarkew😍😍
ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ ውድ የጌታ ልጅ ዳንዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
ተባረክ እንዳንተ ያለዘማሬ የለም😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Eregagalew ante kalk ema amen amen tebarek ❤❤❤
አጋዥ ሳይኖረው ሰው ሳይረዳው ማኖር የሚችል ጌታ እኮ ነው“ኢየሱስ ይወደው የነበረውም ደቀ መዝሙር ጴጥሮስን፦ ጌታ እኮ ነው አለው። ስለዚህ ስምዖን ጴጥሮስ ጌታ መሆኑን በሰማ ጊዜ ዕራቁቱን ነበረና ልብሱን ታጥቆ ወደ ባሕር ራሱን ጣለ።” - ዮሐንስ 21፥7
አሜን በእንተ ብርታት ብዙ አለፍኩ
Hulu Bante new GETTACHIN YESUS!!!
አሜን ❤
Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ Tabareke ❤❤❤
Praise be to God...!!
አሜን አቤት የጌታዬ ፀጋ ባንተ ላይ አሁንም ትብዛ ውዱ ወንድሜ❤❤❤❤❤
አሜን አሜን!!!
❤❤❤❤ Tebarikalewu Daniye Geta Zemenihe Yibarekewu ❤❤❤❤
ተሰምቶ የመይጠገቡ መዝሙሮችህ አሁንም ለእግዚሐብሔር ክብር ይሁን
Jesus is lord /ሁሉ በርሱ ሆነ ከሆነውስ አንደስ እንኳ ያለ አርሱ አልሆነም/ የሐ፡ 1፡3
የየሱስ በረከት ሁሉ ያግኝህ።
wow...... Bless you Dani!!!!
DANIEL you are blessed in JESUS name🥰🥰🥰🥰🥰🥰😇😇
❤❤❤❤❤❤❤ may you live long God bless you.❤❤❤❤
God bless you and keep you I LOVE YOU
Lord Jesus bless you a man of lord
Amen.God blesse you Dear Dani
❤❤❤❤❤❤❤አሜን ተባረክ ዳኒ
God bless you 🙏
Dani my brother more grace to you!!!
God bless you Dani🙏
አሜን ዳኒዬ ዘመን ይባረክ!💯!
danye abate geta eyesusi zemenhin ageliglotihn betesebihn anten rasihn yibarkh 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏yigermali yante sira anurognali kante gare
ኣሜንንንንንንንንንን
amen amen amen
🎉የኔ ታሪክ ነዉየዘመርክልኝ ተባረክልኝ
Daniye geta zemenhen yebarkew
ዳኒዬ ተባረክ 👍👍👍
Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ ❤❤❤
Elllllllllllllll amen glory to our GOD
Amen! my God bless you more!
Dani tebarek!!
አሜን
Zemenih hulu geta yibarkh wendime ❤
ፀጋ ይብዛልህ ወንድም ዳኒ...
አሜን ዳኒዬ ተባረክልኝ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏
Eebbifami Dani
Geta abizito ybarikh.yanit muzumur hul liben ynekal tebarekilign
አሜን አሜን አሜን ይብዛልህ❤❤❤❤
የእኔ አባት ጌታ ይባርክህ
AMEN AMEN AMEN AMEN
እግዚአብሔር ይባርክህፀጋውንም ያብዛልህ
Amen Amen hallelujah 🙌 ❤❤💙👏👏👏👏👏👏 God bless you.
Just blessings to you!!
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤
ዳንዬ እኔ የተዋህዶ ልጅ ነኝ ያንተ ዝማሬዎች ሁሉም ክርስቲያኖች የሚወክሉ ስርአት ባለው መልኩ ስለ ምትዘምር በጣም ነው ልቤ የሚነኩኝ እንዱህ ነው አምልኮ ለአይምሮ በማይጎረብጥ ጸጋው ይብዛልህ
የእግዚአብሔር ልጅ ያድርግህ ለተቀበሉት ሁሉ ግን በስሙ ለሚያምኑት የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ስልጣንን ሰጣቸዉ
የፕሮቴስታንት መዝሙር መስማት አይቻልም የምል የ ORTHODOX ተከታይ ምን መልዕክት አለው
Same here as well I’m listening he’s መዝሙር most of the time
እግዚአብሔር ከዚህ በላይ የልቦና አይንህን(ሽን) ያብራ ተባረኪ(ክ)
5@@yetemarechitafa3216
❤ብሰማ❤ ብሰማ አልጠግብ ያልኩት መዝሙር፡ምን አይነት የመንፈስ ቅዱስ ኃይል ነው። ተባረክ ዳን!
ሁሉ ባንተ ነው ሁሉ ባንተ ነው ጌታ ኢየሱሴ ምን አለ ከኛ የሆነ ዳኒዬ ያባቴ ብሩክ ስወድህ
👍
ይህንን ምናልባትም እንደምታነበው አላውቅም። ነገር ግን ስለአንተ እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን! እነዚህ ዝማሬዎች ሁሌ በእግዚአብሔር ፊት ስቀርብ ህልውናውን በደንብ እንድረዳው ከሚያደርጉት ውስጥ ነው። አምላኬ በባለጠግነቱ ሁሉ እየባረከህ እድሜህን እንደከዋክብት ያብዛው።
የእግዛብሄር መንፈስ ያለበት ውስጥ ድረስ እሚገባ መዝሙር ዳኒየ ተባረክ አንተ በረከታችን ነህ
ዳኒ እግዚአብሔር በሕይወት በአገልግሎትህ በቤትህ ሁሉ ይባርክህ; አንተ የቤተክርስቲያን ስጦታ ነህ!!!❤
“በእግዚአብሔር የታመነ እምነቱም እግዚአብሔር የሆነ ሰው ቡሩክ ነው።”
- ኤርምያስ 17፥7
ዳኒዬ ይህን መዝሙር ከጓደኞቼ ጋር ተሰብስበን ጫት እየቃምን እያለቀስን ነበር የምሰማው ዛሬ እግዚአብሔርን አግቻለው
Wawww wonderful inqni amilaki rdahi sell anit lgtta inamsgenwe aln tbarki keep your eyes on God he never takes his eyes off you 🤲🙏🙏🙏💕💕💕🌹🌹🌹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
💕👍
እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ጌታ ረዳህ ደስ የሚል የምስራች ተባረክ እየጨመርክ ተመላለስ
Egziabher Yetemesegene Yihun🙏🙏
ከእኔ የሆነ ምናለ፣ሁሉ በአንተ ነው የሆነው እየሱሴ!! አሜን፡አሜን፡፡
ሃዘናችን አስረስቶ የሚያስደስተን እሱ ብቻ ነው። ክብር ዘልአለም ህያው አምላካችን ይሁን። ዳኒየ አብዝቶ ይባርክህ። ባንተ መዝሙር ብዙ ሰው ይፅናናል። ❤
ስጦታችን ነህ እንወድሀለን ከልጅነት እስከ እውቀት እየሰማሁህ ነው እግዚአብሔር ከፍ ያድርግ ዘመን የማይሽራቸውን መዝሙሮች ጌታ ባንተ ውስጥ ሰቶናል ምሳሌያችን ነው❤ ለ ዳኒዬ አድርሱልኘ እወድሀለሁ
ዳን እኔ መዝሙርህ ስሰማው ከውጤ ብዙ ዴስታና ከዐይኔ ዕንባ ይረጨረኛል እግ/ር ዘመንህን ይባርክህ ተባርክ
ምንም የለም ሁሉ በእርሱ ሆነ ድንቅ አጅግውብ መዝሙሮች አለህ ሁሌ ዘምር አመሰግናለሁ ዳኒዬ!!!!!!
“በልዑል መጠጊያ የሚኖር ሁሉን በሚችል አምላክ ጥላ ውስጥ ያድራል።”
- መዝሙር 91፥1
አልፈዋለው በእግዚአብሔር ከዛ ጨለማ በህልም በእውን ከምስጨንቀው ሁሉ ክብርና ምስጋና ለዘላለሙ አመሰግናለሁ እልልል❤❤❤
ሁሉ በእርሱ ለእርሱ ከእርሱ አሜን
👍
ዳኒ መዝሙሮችህ በሙሉ የኔን ሕይወት የሚናገሩ ይመስለኛል፣የምታመልከው አምላክ ዘመንህን ይባርከው❤❤❤❤❤
ዳኔየ ለእግዚአብሔር ክብርን መስጠት ለእግዚአብሔር እቅና መስጠት ከኔየሆነ ከኔሆነ ምንአለጌታ!!!ዳንየ እግዚአብሔር አምላ ዘመንህን ይባርክ ተባረክ❤
ጌታ የተመሰገነ ይሁን :: ተባረክ ዳንዬ
ኢየሱስ ብቻውን ያድናል ይታደጋል ስሙ ለዘላለም ይባረክ
ተባረክ አንተን የሰማ አምላክ እኛንም ይመልካም።ፀጋያለሙ መዝሙር።
Ameeen በአንተ ያደረውን ኢየሱስን አመሰግናለሁ
ኢየሱስዬዬ❤ጀግናዬዬ❤
ክብር ሁሉ ላንተ ይሁን
አሜንንንንን አሜንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንንንእእእእእእእእእእአአአአአልልልልልልልልልልልልል
❤ዳኒ❤ዘመንህ❤ዘለአለምህ❤የለመለመ❤ይሁን❤የተባረክ❤
የምድር ❤ጨው ❤. የጠላት እሳት ያድርግህ
ክብሩ ጀግናው ኢየሱስ ይውሰድ
Hulu bntnew geta jesusa yehonew awo awo awo
Amen Amen ሁሉ በእርሱ ሆነ ከሆነውም ስንኳ አንዳች አልሆነም ። አሜን ተባረክ ዳኒዬ ፀጋ ይብዛልህ❤❤❤❤
ዘመን ተሻጋሪ በሆነው ዝማረህ ሁሌም እባረክበታለሁ ጌታዬ አብዝቶ ይባርክህ አወድሃለሁ❤
በቤቱ ያፅናን። ጌታ ሆይ ምህረትህን አብዛልኝ ክንድህ ይደግፈኝ።
ስለ አንተ አገልግሎት ጌታ የተመሰገነ ይሁን !ተባረክ!ሁላችሁም ዘማሪዎች፣መሣሪያ ተጫዋች ተባረኩ!🙌🙏❤🎉
ዳንዬ ዘመንህ ይባሬክ በዝማሬዎችህ እየሱስን እያሳየሔን ቀጥልልን እድመን ይጨምርልሕ ተባሬክ ለምልም
ዳኒዬ ለትውልድ በረከት የሆንክ ፀጋው የበዛልህ ከልጅነቴ ጀምሮ እስካሁን ደረስ የምደሰትብህ ውድ ወንድሜ ተባረክልን
ማሪፍዬዬ ኢየሱስ ሰምህ ይባረክ ሰለሰጠየወ ፀጋ ክበር ለአንተ ይሁን !!አሜንንንንን እረጋጋለሁ በጌታሰም !
አሜን::🙌🙏
#እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ::
ፀጋውንም ያብዛላችሁ::
ሁላችሁም ተባረኩ::
መጋቢ ዳኒ.
ዘመንህ ሁሉ #የተባረከና የልምላሜ ይሁን::
🎹🎸🎻🎷🎺🎤💕👍
*ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን::🙌🙏
ዳኒ ፀጋውን ያበዛልህ እግዚያብሔር ይመስገን።ተባረክ ወንድማችን።
Amen Lord It's from you nothing else.
ሁሉ በእርሱ ከእርሱ ለእርሱ ይሁን አሜንንንንን
ሀሉ ባንተ ነው የሆነዎ። ጌታ እግዚአብሔር ይባርክ ስለ አንተ እግዚአብሔር ይመስገን። ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የማወቅ ጸጋና ሰላም ይጨመረልህ።
ከነ የሆነ ምን አለ ጌታ ? ባንተ ብርሃን አየሁ ፤ ባንተ ሰላም አየሁ ተባሪኬበታለዉ እግዚአብሔር ዘመንህን ፤ አገልግሎትህን እና ቤቴሰቦችህን ይባርክ ፡፡
ስለአንተ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ።
❤❤ ሁሉን ማከናወን መፈፀም ታውቃለህ 🙏 ሁሌ ቢዘመር አዲስ የሆነ ዝማሬ 🙏🙏 ተባረክልኝ ዳኒዬዬ
የተወደድ የቤተ ክርሰቲያን በረከት❤❤❤ሰለአንተ ጌታ ይባረክ❤❤❤
pastor Daniel, may God bless you in all your ways as you walk with him, ministering Him. God bless you abundantly
በረከታችን ፓስተር ዳኒዬ❤😊
እልልልልልል እልልልልል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን! 💐❤💐
ዳኒ ሐወይ ሁሌ ይጨምርልህ ፅጋው
Amen 🙏 🙏 🙏 egziabher bezufanu lay new amen 🙏 🙌 👏 ❤️
Wwwww,egzaber,zemenen,yiberk❤️❤️❤️❤️❤️
ዘመንህ ይባረክ ወንድም ዳኒ
አሜን ሁሉ በአንተ ነው እየሱስዬ❤❤❤❤
ስለአንተ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን🙏🙏 Daniachn!
❤❤❤❤ Amen Amen hallelujah Elelelelelele 🙌 🙏 stay blessed Dani ❤❤❤❤
Daniye yihen mezimur semichew zemirew altegibim realy menfes alebet ahunim geta abizito meliktochin yistik wddddddd nw maregik geta zemenikin yibarkew😍😍
ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ ውድ የጌታ ልጅ ዳንዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
ተባረክ እንዳንተ ያለዘማሬ የለም😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Eregagalew ante kalk ema amen amen tebarek ❤❤❤
አጋዥ ሳይኖረው ሰው ሳይረዳው ማኖር የሚችል ጌታ እኮ ነው“ኢየሱስ ይወደው የነበረውም ደቀ መዝሙር ጴጥሮስን፦ ጌታ እኮ ነው አለው። ስለዚህ ስምዖን ጴጥሮስ ጌታ መሆኑን በሰማ ጊዜ ዕራቁቱን ነበረና ልብሱን ታጥቆ ወደ ባሕር ራሱን ጣለ።”
- ዮሐንስ 21፥7
አሜን በእንተ ብርታት ብዙ አለፍኩ
Hulu Bante new GETTACHIN YESUS!!!
አሜን ❤
Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ Tabareke ❤❤❤
Praise be to God...!!
አሜን አቤት የጌታዬ ፀጋ ባንተ ላይ አሁንም ትብዛ ውዱ ወንድሜ❤❤❤❤❤
አሜን አሜን!!!
❤❤❤❤ Tebarikalewu Daniye Geta Zemenihe Yibarekewu ❤❤❤❤
ተሰምቶ የመይጠገቡ መዝሙሮችህ አሁንም ለእግዚሐብሔር ክብር ይሁን
Jesus is lord /ሁሉ በርሱ ሆነ ከሆነውስ አንደስ እንኳ ያለ አርሱ አልሆነም/ የሐ፡ 1፡3
የየሱስ በረከት ሁሉ ያግኝህ።
wow...... Bless you Dani!!!!
DANIEL you are blessed in JESUS name🥰🥰🥰🥰🥰🥰😇😇
❤❤❤❤❤❤❤ may you live long God bless you.❤❤❤❤
God bless you and keep you I LOVE YOU
Lord Jesus bless you a man of lord
Amen.God blesse you Dear Dani
❤❤❤❤❤❤❤አሜን ተባረክ ዳኒ
God bless you 🙏
Dani my brother more grace to you!!!
God bless you Dani🙏
አሜን ዳኒዬ ዘመን ይባረክ!💯!
danye abate geta eyesusi zemenhin ageliglotihn betesebihn anten rasihn yibarkh 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏yigermali yante sira anurognali kante gare
ኣሜንንንንንንንንንን
amen amen amen
🎉የኔ ታሪክ ነዉየዘመርክልኝ ተባረክልኝ
Daniye geta zemenhen yebarkew
ዳኒዬ ተባረክ 👍👍👍
Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ ❤❤❤
Elllllllllllllll amen glory to our GOD
Amen! my God bless you more!
Dani tebarek!!
አሜን
Zemenih hulu geta yibarkh wendime ❤
ፀጋ ይብዛልህ ወንድም ዳኒ...
አሜን ዳኒዬ ተባረክልኝ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏
Eebbifami Dani
Geta abizito ybarikh.yanit muzumur hul liben ynekal tebarekilign
አሜን አሜን አሜን ይብዛልህ❤❤❤❤
የእኔ አባት ጌታ ይባርክህ
AMEN AMEN AMEN AMEN
እግዚአብሔር ይባርክህ
ፀጋውንም ያብዛልህ