"የአእላፋት ዝማሬ" በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ ዘማሪያን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 янв 2025

Комментарии • 218

  • @ወለተገብርኤል-ቈ2ከ
    @ወለተገብርኤል-ቈ2ከ День назад +161

    ከተማዋ እንደዚ ጨላማ መሆኗን ዛሬ ነዉ ያየሁት ቤተከርስቲያኔ እዉነትም ብርሃን ነሽ የብርሃን ሁሉ ምንጭ አንቺ ብቻ ነሽ ❤❤❤

    • @RejoiceEthiopia
      @RejoiceEthiopia 23 часа назад +4

      መብራት ምን ያደርጋል ብላችሁ እኮ ነው 😂

    • @pakpak6065
      @pakpak6065 23 часа назад +3

      በትክክል❤❤❤❤

    • @Tayebogale252
      @Tayebogale252 19 часов назад +1

      ብርሀንህን ያሳጣህ ምቀኛ ሠገጤ

    • @eg3549
      @eg3549 16 часов назад

      ​@Tayebogale252 min tiseraleh ezih melkam neger ayiwetahim

    • @bamlakuabtew3805
      @bamlakuabtew3805 14 часов назад

      Just two thoughts to share:
      1. The location is close the country critical Federal offices including the National Palace.
      2. For Christmas event, the Mayor may have been asked to minimize street lights around the event.
      It is a known procedure in high caliber events in most countries.

  • @MeresaTegegne
    @MeresaTegegne День назад +66

    እጅግ በጣም እጅግ ዕፁብ ድንቅ የሆነ ዝማሬ ነው ለዘማርያን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን። የአገልግሎት ዘመናቸውንም ያርዝምልን ። ተዋህዶ ሐይማኖታችንንም ይጠብቅልን እግ

  • @roseendale1247
    @roseendale1247 2 часа назад +3

    በእውነት በጣም ታስቀናላችሁ😍😍😍 ይህ መርሃ ግብር ክ/ሃገር ላለነውም ቢዘጋጅልን እግዚአብሄር አምላካችን ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏

  • @MeskeremTesfaye12
    @MeskeremTesfaye12 3 часа назад +3

    😢😢እግዚአብሔር ይመስገን በእኔ ትውልድ ይህን ሰማያዊ ምስጋና ስላሳየኝ

  • @ZewdieChalchisa
    @ZewdieChalchisa День назад +51

    ሁልጊዜም የክርስቲያኖች መዝሙር የረጋጋኛል ቀጣዩን አለም ያሳስበኛል ይህብረዝማሬ ያሰማችሁን ሁሉ አናመሰግናችኋለን ፈጣሪ ይስጥልን

    • @eg3549
      @eg3549 16 часов назад +1

      Amen Amen Amen

  • @SemayatselemonShaniko
    @SemayatselemonShaniko День назад +42

    እኔ የተዋሕዶ ልጅ መሆኔ በጣም ነዉ የታደምኩት ክብሩ ይስፋ ለመድኃኒዓለም❤🙏
    በእዉነት ምነኛ ዉብ ዕፁብ ድንቅ ነዉ ደስ ስል
    እግዚአብሔር አምላክ። የተመሠገነ ይሁን
    ዘማር መላእክት ያሰማልን🎉

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany День назад +52

    በዝች ዓለም ላይ እደለኛ ከሆንኩበት የመጀመርያው እወነተኛዋ ጠባብዋ መንገድ የተዋሕዶ ሃይማኖት ልጅ በደሙ የተዋጀው የክርስቶስ አካል በመሆኔ እድለኛነቴን እመሰክራለው::

  • @Heni.TsegayeHeni
    @Heni.TsegayeHeni День назад +50

    ኦርቶዶክስ መሆን ግን ምነኛ መመረጥ ነው ዋው መንፈስን ርግት ወደ ሰማያት የሚወስድ ዝማሬ በስመአብ ተመስጌን ጌታችን ❤❤❤

    • @deme2727
      @deme2727 20 часов назад +6

      ኦርቶዶክስ መሆን ብቻ በቂ አይደለም ኦርቶዶክሳዊ ህይወት መኖር፣ የተግባር ኦርቶዶክስ መሆን ነው ቁምነገሩ። ኦርቶዶክሳዊውን በሰይጣን ጥበብ እያሰረና እያሳሰረ ያለው ከቤተ መቅደስ እስከ ምእመን ኦርቶዶክስ ነው። ሱሰኛው፣ ዘማዊው፣ ሰካራሙ፣ ጨፋሪው....
      ለዚህ ምክንያቱ አንፀልይም፣ አንሰግድም፣ አንቆርብም፣ እግዚአብሔርን አንፈራውም፣ አስመሳዮች ነን፣ የቆምን ይመስለናል ግን ወድቀናል እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን።

  • @ብርሐኑደገሙወጉ
    @ብርሐኑደገሙወጉ День назад +33

    ዋው ኦርቶዶክስ የእዉነት በጣም ታምራለች ለዘላለም ፀታ ትኑር

  • @yosefermias-bl6ie
    @yosefermias-bl6ie 20 часов назад +31

    ሃጢአቴን እና በደሌን ሳይቆጥርብኝ ከአእላፋቱ ጋር በአንድነት እንዳመሰግን ያደረገኝ የአባቶቼ አምላክ ስሙ ለዘልአለም እየተመሰገነ ይኑር። አምናም ሆነ ዘንድሮ በቃላ በማይገለፅ በዚያ ቅዱስ ስፍራ ተገኝቼ ፈጣሪዬን አመሰገንኩት። ፋና ቲቪም እንደዚህ ያማረውን ስነስርአት በሚያምር አቀራረፅ ስላስተላለፋችሁልን ከልቤ አመሰግናለሁ።

  • @adanechlegesse7496
    @adanechlegesse7496 23 часа назад +30

    ኦርቶዶክስ በጣም ሰላም አላት ታረጋጋለች የልደቱ ባለቤት ጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ስለእናቱ ሰለ ቅድስት ድንግል ማርያም ብሎ ኢትዮጲያን ይታደግልን አሜነ ክብሩ ይስፋልን

    • @eg3549
      @eg3549 16 часов назад

      Amen Amen Amen

  • @maleda-371
    @maleda-371 День назад +37

    እጅግ ውብ እጅግ ሰማያዊ ዝማሬ

  • @balemekonnn
    @balemekonnn День назад +32

    ፈጣሪ እግዚአብሄር ሀገራችንን ይባርክልን

  • @tigestyerga5745
    @tigestyerga5745 День назад +22

    ፋና እናመሰግናለን እኳን አደረሳቹ

  • @HanaLakew-u7q
    @HanaLakew-u7q День назад +23

    እምዬ ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኑርር እኛምም በሰው ሀገር ላይ ያለነውን ለደጁ ያብቃን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @IsumaIsuma
    @IsumaIsuma 19 часов назад +16

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን : እረጅም እድሜ ከተሟላ ሰላምና ጤና ጋር ያድላቹ ።
    መልካም የገና በአል ይሁንላቹ ❤

    • @eg3549
      @eg3549 16 часов назад +1

      Amen Amen Amen

  • @solomongessesse5854
    @solomongessesse5854 9 часов назад +6

    ፀሎታችንን እና ዝማሬአችንን ሰምቶ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ይችን ቅድስት አገር ኢትዮጵያን እና ይህንን ምስኪን ሕዝብ መቅሰፍት የሆኑበትን አፈናቃይ እኩያን ልብ ሰጥቶ ከርሃብ፣ ከጦርነት፣ በዘር እና በቋንቋ ከመከፋፈል ያውጣት። የመተዛዘን፣ የመረዳዳት እና የመተሳሰብ ደግ ጊዜን የምጣላት። አሜን።

  • @arisemafeqirearisemafeqire583
    @arisemafeqirearisemafeqire583 11 часов назад +6

    በደስታ ስቅስቅ ብዬ አለቀስኩ😢😢ለካ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መሆን መመረጥ ነዉ እምዬ ቅድስት ⛪ቤተክርስቲያን ሆይ ሁሌም ሰላምሽን እመኛለሁላቺ ❤❤

  • @millionnaom5265
    @millionnaom5265 23 часа назад +9

    እንኳን ለጌታችን፣ ለአምላካችን እና ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሰን አደረሳችሁ።

  • @tenaberihun7379
    @tenaberihun7379 22 часа назад +11

    እኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ላምላካችን፣እየሱስ ክርስቶስ ልድት በዓል በሰላም አደርሳቹሁ አደርስን እግዚ አብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን (አሜንአሜን አሜን)❤❤❤❤❤❤❤

  • @CHEFF208
    @CHEFF208 21 час назад +9

    እግዚአብሔር ይመስገን፣መጨረሻችን አሳምርልን።

  • @fikrezerga3123
    @fikrezerga3123 День назад +13

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በመሆኔ እኮራለሁ❤❤❤❤

  • @maberomenze2392
    @maberomenze2392 22 часа назад +10

    እግዚአብሔር አምላክ አገራችንን ይጠብቅልን ሰላም ፍቅር አንድነት ለኢትዮጵያውያን በሙሉ። የዘር ፖለቲካ እግዚአብሔር በሀይሉ ያጥፋልን አሜን !!!

  • @AbrehamDebele
    @AbrehamDebele День назад +9

    ፋናዎች እግዚአብሔር ይስጥልን።እናመሰግናችዋለን።❤❤❤

  • @SaraTube10
    @SaraTube10 День назад +15

    ዋው❤❤❤ ስለሁለም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን።።

  • @asmerommehari7288
    @asmerommehari7288 День назад +25

    Tewahdo mehon mnena metadel nw. ሉቃስ 1 ;43፤ ኣደ ጐይታይ ናባይ ክትመጺኸ፡ እዚ ኻበይ ኰነለይ፧ ❤❤❤ from u r beloved neighbour 🇪🇷

    • @SultandagalaSodano
      @SultandagalaSodano День назад

      Thank you the region of ethiopia 🇪🇹 😂😂😂😂

    • @estarnews6019
      @estarnews6019 День назад +2

      ብሓደ እምነት ንረሐብ ኢና። ነመስግን ዘአሕወይ From 🇪🇹

    • @fentahunmelese8705
      @fentahunmelese8705 День назад +1

      Thank you brothers!

    • @Ref125
      @Ref125 22 часа назад +2

      @@SultandagalaSodano
      Your response shows that you don’t have a good heart even though we wish for peace and stability sad.. God to hear your prayer, you have to have a good heart. if you don’t have all this just picture. Have a clean heart

  • @TigistTadesse-y7q
    @TigistTadesse-y7q День назад +8

    እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ኦርቶዶክስ ሀገር ነች ምንኛ መታደል መመረጤ ❤❤❤❤

  • @ayenewyehuala
    @ayenewyehuala 19 часов назад +9

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @tiruneshliddell6510
    @tiruneshliddell6510 14 часов назад +6

    ለፈጣሪ ከዚህ በላይ ምስጋና ይገባዋል ለቸረነቱ ላደረገልን ይክበረልን እልልል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @LamrotAgegne-t2r
    @LamrotAgegne-t2r 20 часов назад +8

    መታደል ነው መንፈስ ቅዱስ በእውነት ይታያል

  • @Yeshmebat
    @Yeshmebat 20 часов назад +11

    እጅግ ግሩም ነው መችም እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤

  • @mokatube405
    @mokatube405 9 часов назад +7

    ኦርቶዶክሲያ ክርስቶስ የመሰረተሽ እውተኛ መንገዳችን🙏❤

  • @OfficialKidist
    @OfficialKidist День назад +18

    ኦርቶዶክስ እምነቴ❤❤😰🙏ፋና እናመሰግናለን

  • @mitikuwoldemeskel4962
    @mitikuwoldemeskel4962 19 часов назад +9

    ይህን ያህል የዝማሬ አገልግሎት በየተኛውም አለም ብንሄድ አናገኝም ይህ የኢትዮጵያዊነት አንዱ መገለጫ ስርአት ነው አባቶቻችን ያስረከቡን ያቆዩልን ንፅህይት ኃይማኖት ይህቸው ናት “ ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ” የአባቶቻችን አምላክ እግዚአብሔር ይመሰግን :: እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ ፡፡

  • @KumeBerihun
    @KumeBerihun 19 часов назад +11

    እንዴት እንደምናምር❤

  • @yaredabebe5101
    @yaredabebe5101 День назад +10

    የቸሩ እና የሀያሉ የልዑል እግዚዓብሔር ስራ ።

  • @CalnNega
    @CalnNega 22 часа назад +9

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር።

  • @hiwotabebe3176
    @hiwotabebe3176 День назад +5

    ተመስገን ፀሎት ምስጋናችንን ይቀበለን ከዚ በላይ ያብዛን❤❤❤

  • @fikaduabebe1778
    @fikaduabebe1778 19 часов назад +11

    ምንኛ መታደል ነው ::
    በቤቱ ሁኖ ምስጋና ማቅረቡ ::

  • @SeedomaidMaid
    @SeedomaidMaid 19 часов назад +6

    ተዋህዶ ልዩ እምነቴ❤❤❤

  • @amanuelzelalem6918
    @amanuelzelalem6918 20 часов назад +7

    እግዚሐብሔር ፍቅር ነው ቃለህወት ያሰማልን አሜን

  • @Yeshmebat
    @Yeshmebat 20 часов назад +6

    እናመሰግናለ ፋናወች❤❤❤

  • @Mary-c3j7x
    @Mary-c3j7x 5 часов назад

    ካል የለኝም አሜን ብዬ ከማለፍ በስተቀር ፈጣሪ ይጨምርልን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @titukedu2456
    @titukedu2456 20 часов назад +7

    ቤተክርስቲያን እናታችን የስርዓት እናት

  • @SoainaEstifanos
    @SoainaEstifanos 22 часа назад +6

    እሰይ እሱይ እሰይ እልልልልልልልልልልልል ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር እንኳን አደረሳችሁ

  • @banuengida7539
    @banuengida7539 8 часов назад +3

    የሉም ሞተዋል ሲሉን ኖረን
    የሉም ጠፍተዋል ሲሉን ኖረን
    አለን በእግዚአብሔር ሁሉን አልፈን
    አለን በጌታ ሁሉ አልፈን

  • @adefrismetaferia2845
    @adefrismetaferia2845 День назад +6

    እናመሰግናለን ፋና

  • @MetiiTesfaye
    @MetiiTesfaye 12 часов назад +4

    እንዴት እንደምታምሩ አሁንም እግዛብሔር ይጠብቃችሁ ያብዛችሁ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር የኢትዮጵያ መሰረት ናትና ።

  • @MeazaMeaza-ei2pg
    @MeazaMeaza-ei2pg День назад +10

    ፍጹም ሰላምና እረፍት ደስታ አምላክ ይክበር እናቱም ተከትላ ትክበር

  • @alemeyateshome
    @alemeyateshome 6 часов назад

    የአልአፍ ዝማሬ ተካፍዬ ነበር ነገር ግን በር ላይ ያለው ግርግር በጣም ያስጠላ ነበር አስር ሰዓት መተን ዝማሬው ተጀምሮ አንዴ በዛበር ሂዱ እየተባለ ተንከራተን ነው ወደ ቤተክርስቲያን የገባነው እግዚአብሔር ፈቅዶ ለዛሬ ዓመት ካደረሰን ይህ ቢስተካከል ሰው በመጣበት ሰዓት ወደ ውስጥ እንዲገባ ቢደረግ ሞልቷል እየተባለ ውስጥ ስንገባ ብዙ ቦታ ነበር ከበስተኋላ በኩል በአስተናጋጆች ምክንያት በእውነት የተመለሱ ሰዎች ነበር በር ላይ ያለውን ግርግር በመጥላት ይሔ ይስተካከል ይህ ዝማሬ በሁሉም የሀገራችን ከተሞች ቢካሔድ ደስ ይላል በጣም በመካፈሌ ደስብሎኛል እድሜና ጤና ሰቶን ለሚቀጥለው አመት ያድርሰን አሜን፡፡

  • @BerihunMezgebu
    @BerihunMezgebu 21 час назад +5

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።

  • @akalutekola7773
    @akalutekola7773 День назад +28

    ኦርቶዶክስ መነሻው ኢየሱስክርቶስ መጬረሻውም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው

  • @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
    @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio 16 часов назад +4

    እግዚአብሔር በፍጥረት ሁሉ ይክበር ይመስገን

  • @Simegnew21
    @Simegnew21 9 часов назад +1

    ማነው እንደኔ ዳግመኛ እንደተወለደ ያህል ተሰምቶት የነበር❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mandefro-r2e
    @Mandefro-r2e День назад +6

    ፈጣሪ በሰላም ካደረሰን ለፋሲካ ይደገምልን

  • @EleniMolla-yw2oi
    @EleniMolla-yw2oi День назад +8

    😍😍😍😍🙏🙏🙏አየ መታደል እኮ ነው ኦርቶዶክስ መሆን

  • @AbelSendekie
    @AbelSendekie 10 часов назад +1

    እናመሰግናለን እንኳን አደረሳችሁ ሰው መንፈሳዊ ነገር እንደሚወድ በቪው እዩት 🙏

  • @EkoDwirTetianaSemchenkova
    @EkoDwirTetianaSemchenkova 18 часов назад +11

    Happy Christmas from ukrainian❤❤❤

    • @kiyaethipoha3148
      @kiyaethipoha3148 13 часов назад +1

      ❤😢🫶🏿🙏🏿✝️🥰👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿

    • @demekechgonfa
      @demekechgonfa 4 часа назад +1

      Merry Christmas🌲🌲🌲 for orthodox believers all over the world

  • @zerfietifitu
    @zerfietifitu 18 часов назад +3

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ሰላም ለኣለም ሁሉ ይሁንልን❤❤❤።

  • @ገኒሾTube
    @ገኒሾTube День назад +11

    መታደልም መመረጥም ነው በቃ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ😍😍😍

  • @zenebehagos3537
    @zenebehagos3537 3 часа назад

    እውነት ፈጣሪ ኣምላክ በዝማሬኣቹ ይታረቀን

  • @BrightVision-t5p
    @BrightVision-t5p 10 часов назад +1

    🤲⛪️👏እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን👏🏻💒🤲አሜን🤲

  • @tinsaetilahun-r5c
    @tinsaetilahun-r5c 9 часов назад +1

    ፋና ምርጥ ሚዲያ❤❤❤❤

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 25 минут назад

    ❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZeraElroe
    @ZeraElroe День назад +4

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @እናቴእወድሻለሁ-ዐ2ደ
    @እናቴእወድሻለሁ-ዐ2ደ 4 часа назад

    የኔዋ ተዋህዶ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zerfietifitu
    @zerfietifitu 18 часов назад +1

    ተዋህድ የብርሃን መንገድ❤❤❤❤❤❤

  • @beharua1415
    @beharua1415 17 часов назад +5

    ከዘማሪያኑ አንደበት የሚወጣው በልዩ ዜማ የተቃኘ ድምፅ ሰውነትን በልዩ ስሜት ውርር የሚያደርግ ሃይል አለው ። ተሰምቶ አይጠገብም።

  • @ZenebuBedru
    @ZenebuBedru 11 часов назад +2

    እልል በሉ በአንድነት ዘምሩ 👌🙏🙏🙏 እዛ ነበርኩ ፋናእናመሰግናለን 🙏🙏

  • @ZerfeMengiste
    @ZerfeMengiste 7 часов назад +1

    FANA Thank you

  • @selamselam2225
    @selamselam2225 11 часов назад

    ገና እየሰማሁኝ ነዉ ግን በጣም ነዉ ምታምሩት❤❤❤

  • @kassahunmeaza963
    @kassahunmeaza963 23 часа назад +4

    አሜን አሜን💚💛❤🇩🇪

  • @selamawitfikadu1342
    @selamawitfikadu1342 9 часов назад

    አሜን አሜን አሜን ለልደት ቀንህ በሰላም አድርስህን ስላየን ክበር ምስግና ይድረስህ አሁንም ኢትዮጵያን እና ህዝብህን ጠብቀን አንተ የፈቀድከው ይሁን።

  • @wendmudagnwe2916
    @wendmudagnwe2916 9 часов назад

    ጌታችን አምላካችን እየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤

  • @etalimahufukado9722
    @etalimahufukado9722 19 часов назад +4

    እልልልልል🙏🙏🙏😘😘😘😘❤❤❤❤❤

  • @Nati_Man_981
    @Nati_Man_981 9 часов назад +1

    Amen Zimare Maleaktin Yesemalin Charu Madihanealem.

  • @TUBE-jb1bf
    @TUBE-jb1bf День назад +10

    አገሬ ናፈቀችኝ😢😢😢😢😢😢

  • @muler22
    @muler22 2 часа назад

    ✝✝✝ እሰይይይይይይይ♥♥♥ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ 🥰🥰🥰💒💒💒✝✝✝

  • @GizachewDirsha
    @GizachewDirsha День назад +6

    Thanks Fana Broad Cast

  • @beetisisaybayecha2104
    @beetisisaybayecha2104 День назад +7

    ቅድስት ቤተክርስትያኔ የኔ ውበት

  • @ComCom-ed2mc
    @ComCom-ed2mc 7 часов назад +2

    ባየሁት ቁጥር እንባ እና ደስታ መንፈሳዊ ቂናት ሊገለኝ ነዉ ሊገኝ ባለመቻሌ ከፍቶኛል እባክህ ጌታ ሆይ ለሚቀጥለው ዓመት እንደገኝ አርዳኝ አባክህ

  • @nadinadi5598
    @nadinadi5598 14 часов назад

    እልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው በእውነቱ

  • @fitsummasresha6768
    @fitsummasresha6768 7 часов назад

    ምን ልበል 🥺 ነፍሴ ሃሴት አደረገች ማርያምን 🙏

  • @mershugeremew8188
    @mershugeremew8188 7 часов назад

    እንኳን ለጌታችን ለመድሐኒታችን ለየሱስ ክርስቶስ ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ:: እግዚአብሄር ሀገራችንን ይባርክል::

  • @GeniGeni-h6h
    @GeniGeni-h6h 17 часов назад +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን 🤲🤲🤲👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MeazaMeaza-ei2pg
    @MeazaMeaza-ei2pg День назад +5

    እልልልል❤❤❤❤

  • @solomongoitom2435
    @solomongoitom2435 9 часов назад

    for Me to be Orthodox religion follower is, Just being blessed. Thanks to God for everything that HE has done to us. I would like to thanks to the organizers of this program. its just saving thousands life from spending the Christmas eve in various night clubs too. I hope they will keep it in the future in various religious annual celebrations too. May God bless all of US..😍😍😍

  • @ErmiyasHaile-y4r
    @ErmiyasHaile-y4r День назад +16

    ኦርቶዶ እናቴ ታልፊዋለሽ ይሄን የሰቆቃ ዘመን

  • @MenberemariamTizazu-hg5se
    @MenberemariamTizazu-hg5se 21 час назад +2

    Betam des yilal zimare meleakt yasemaln

  • @tegistendaylalu5563
    @tegistendaylalu5563 22 часа назад +2

    እንኳን በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን❤❤❤

  • @AbeTeseme
    @AbeTeseme 11 часов назад

    ከመላእክቶች ጋ እደመዘመር ምን ደስታ አለ !! ከልባችን ወደ ቤቱ እንመለስ አሜን

  • @dessalegnwonbarga2144
    @dessalegnwonbarga2144 10 часов назад +1

    ዋው!!!!!!!!!እጅግ በጣም አስደናቂ ነው እግዚዓብሄር ይክበር ይመስገን !!!!!ይህ ሁሉ ህዝብ ያለምንም ችግር አክብሮ በሰላም መመለስ ትልቅ ነገር ነው ሀገራችን ሰላም ያርግልን!!!! ሚዲያዋች ህዝብ አካታች የሆኑ ጉዳዬች /ሁነቶች/በፔጃቹ በሚዲያቹ መልቀቅ ጥቅሙ የጋራ ነው!!!

  • @bazgenaworkwmedihn6875
    @bazgenaworkwmedihn6875 21 час назад +2

    ምደሸረሠዊ ምስጋና አይመስልም! ልዩ! ልዪ!
    ይህ በእሱ ፈቃድ ነው እና የሆነው ፈጣሪ ይመስገን!

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 9 часов назад +1

    እንኳን ለጌታችን ለመድሐኒታችን ለየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ አደረሰን አሜን🙏🙏🙏
    ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን❤❤❤🙏

  • @3989910011
    @3989910011 5 часов назад

    በሂወቴ እድለኛ ስለሆንኩኝ ተደረገልኝ የምለው በበረከት በክብር በፀጋ የዝህች የተከበርችውን የጌታ ቤት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት አበል ምሆኔ ነው። ጎይታይ እዮሱስ ክርስቶስ ንዘላዓለም ዓለም ዝተመስገንካ ኩን።❤

  • @sara542-d6b
    @sara542-d6b 9 часов назад

    አቤት ውበት ኦርቶዶክሳዊእነት በጣም በጣም እጅግ የሚደንቅ እውነትም የአላፋት ዝማሬ ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @EngdaNegn
    @EngdaNegn День назад +6

    እምነቴ😊❤❤❤❤🙏

  • @robelabraha6637
    @robelabraha6637 15 часов назад

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @Semay7828
    @Semay7828 22 часа назад +2

    Tewahdo Orthodox Church ye Ethiopia Enat❤

  • @AbebeMechal-z2y
    @AbebeMechal-z2y День назад +5

    Egziabher yimesgen leze laderesen