ሽልማቴ ነህ|| shelemate neh|| ጥበቡ ወርቅዬ|| Tibebu Workeye||

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 янв 2025

Комментарии • 1 тыс.

  • @srjson20
    @srjson20 2 месяца назад +93

    እኔ ብቻ ነኝ ወይስ ሌሎችም አላችሁ ይህን አምልኮ ዝማሬ እየደጋገማችሁ የሰማችሁ ? እጅ አውጡ።

  • @virtualaddis3596
    @virtualaddis3596 3 месяца назад +271

    አንተን ምናለ በዚ ድምጽ እግዚአብሔርን ቢያወድስበት ሴትን ከሚያወድስ እል ነበር ምኞቴን በአይኔ ያሳየኝ ጌታ ይባረክ ገና በብዙዎች ጌታ ይመለካል

    • @abenitech5406
      @abenitech5406 3 месяца назад +23

      ቴዲ አፍሮም ጊዜ ነው እንጂ ጌታ ነክቶት እንደ ጥቤ መሆኑ አይቀርም ። ጌታ አጥብቆ እንደ ሚፈለገው የፓስተሩ ስም ጠፍቶኛል ግን በህልሙ ስለ ቴዲ አፍሮ አሳይቶታል ። ❤❤

    • @Fanit118
      @Fanit118 3 месяца назад +2

      አሜን።

    • @fetsumkidanne9679
      @fetsumkidanne9679 3 месяца назад +1

      ደስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስ😮🎉😮🎉😮🎉❤❤❤🎉🎉🎉

    • @AdmasuAbera-gf3mi
      @AdmasuAbera-gf3mi 3 месяца назад +3

      አንድ ቀን ቴድ አፍሮ ዘማሪ ይሆናል

    • @merawit3
      @merawit3 3 месяца назад +1

      ❤❤❤

  • @marthagizaw1385
    @marthagizaw1385 3 месяца назад +49

    ምን አይነት ቅባት ነው በአንተላይ እግዚሐብሄር ያፈሰሰው መዝሙሮችህ በእንባ ነው የሚሰሙት አንተ ለትውልድ ሁሉ ለመፍትሄ ጌታ አድርጎአል የማንም አሻራ በአንተላይ የለም የየሱስ አሻራነው በአንተላይ ያለው ወዶኛልና አዳነኝ ይላል መዝሙረ ዳዊት በጌታ የተወደድክ ጥበቡ ወርቅዬ እንዲህብዬ ልባርክህ የእግዚሐብሄር አብሮነት ሁሌ ከአንተጋር ይሁን እየሱስ ክርስቶስ በደሙ ይሸፍንህ ተባረክ።

  • @AkiJesus-f4b
    @AkiJesus-f4b 3 месяца назад +169

    እግዚያብሄር ሁሌም በዘመናት መካከል ቅሬታዎች አሉት
    የመጨረሻው ዘመን የክብር አገልጋይ የተባረክ ነህ ❤❤❤❤

    • @KalkidanKalkidan-tc2jy
      @KalkidanKalkidan-tc2jy 3 месяца назад +4

      @@AkiJesus-f4b አግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛለት🙏🙏❤❤🥰🥰

  • @tsegahewa547
    @tsegahewa547 3 месяца назад +152

    ጌታ ይረዳኛል።አንድ ቀን አንተ ቸርች አመልካለሁ።ኢትዮጵያ ስመጣ

    • @BirukDagnew
      @BirukDagnew 3 месяца назад +6

      Geta yeredan Amen

    • @Fanit118
      @Fanit118 3 месяца назад +2

      የኔም ናፍቆት ያ ነው።

    • @daphillo8302
      @daphillo8302 3 месяца назад

      እኔም የሁልጊዜ ልመናዬ እርሱ ነው

    • @elsibekele5701
      @elsibekele5701 3 месяца назад

      That is my wish too.

    • @raheltesema865
      @raheltesema865 3 месяца назад +3

      I’m orthodox however my wish too

  • @addisyimer4791
    @addisyimer4791 3 месяца назад +11

    በስመአብ መዝሙሮቹን ሁሉ አንተ ስትዘምራቸው ሌላ ነው የሚሆኑት ስለአንተ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @RahelLegesse-l9c
    @RahelLegesse-l9c 3 месяца назад +223

    ውድ የተወደድክ ወንድማችን ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክህ እባክህን መዝሙሩን ቶሎ ልቀቅልን አልገባህም ሰንት ሰው ነፃ እንደሚወጣበት ጌታ በደሙ ይሸፍንህ

    • @Mulygashe
      @Mulygashe 3 месяца назад

      Amen amen❤❤

    • @Fanit118
      @Fanit118 3 месяца назад +3

      እውነት ነው። አብሶ በሙዚቃው አለም የእሱ ተከታዮችን እና ሌሎች።

    • @SaherDababneh
      @SaherDababneh 3 месяца назад

      Ameen❤❤

    • @EmnetGetahun
      @EmnetGetahun 2 месяца назад +2

      "ቶሎ" ? መናፈቅሽ ቢገባኝም በእግዚአብሔር ጊዜ ቢለቅ ደግሞ ብዙ ይጠቅማል

    • @beyenebekele-mi6gj
      @beyenebekele-mi6gj 2 месяца назад

      🎉​@@SaherDababneh

  • @LuelaTekle
    @LuelaTekle 3 месяца назад +33

    የመጀመሪያየ ቸርች ነው በሂወቴ የማረሳው በኽርስቶስ የተተከልኩበት በክርስቶስ ፍቅር የተያዝኩበት በእውነት መንፈስ የተነካሁበት እየሱስ ብቻ በሂወቴ እንዲነግስ በሱ ጸኚቼ እንድኖር ከእግዛብሄር በታች ስለ ረዳቹኝ በጣም አመሰግናቸዋለዉ ሁሌ በልቤ ውስጥ ናቹ እወዳቹሀለው።

    • @edentamirat4964
      @edentamirat4964 3 месяца назад +1

      እሰይ ክብር ለክርስቶስ❤❤

  • @HenokGelaye
    @HenokGelaye 3 месяца назад +21

    ሀሰተኞችና የመድረክ አዝማሪዎች በበዙት እንደ አንተ አይነት መንፈስን የሚያድሱ ወንድሞች እና እህቶች ስለሰጠን ጌታ የተባረከ ይሁን ❤❤❤❤❤

  • @Godisgood11
    @Godisgood11 3 месяца назад +83

    የተባረክህ ነህ ጥበቡ ወርቅዬ!
    ከዘመናት በፊት የታየልህን እዉነተኛ ሕይወት ወረስከዉ!
    እኛንም ጭምር ወደዉዳችን ወደ ኢየሱስ ፍቅር ይዘኸን ገባህ❤
    የረዳህ እግዚአብሔር ክብሩን ይዉሰድ!

  • @Faith-c5n
    @Faith-c5n 3 месяца назад +13

    ጥቤ ጓደኛዬ ወንድሜ እኔ አንተን በዚህ ስፍራ ስላየውህ ጌታን አመስግኛለሁኝ ከኮረብታ ጀምሮ አብረን ይህንን አለም አምልጠን የጌታ መሆናችን ከዚህም ጋር ደግሞ አንተ ሰለጌታ ያለህን መንፈስ ስመለከት ጌታን አመሰገናለሁኝ ጌታ ቢፈቅድ እና ብንኖር አንተ ቸርች ኢትዮጵያ ስመጣ አመልካለሁኝ በአካልም እንገናኛለን ከዚህ በላይ ፀጋው እና ቅባት ይብዛልህ ፍቃዱ ነኝ ተባረክ

  • @zinabuj
    @zinabuj 3 месяца назад +72

    ምናለ ባያልቅ.....የሚገርም አምልኮ ጥቤ ሽታክ እግዚአብሔር እንደባረከው እርሻ ሽታ ይሁን።ዘርህ ይባረክ ።

  • @Hiwot210
    @Hiwot210 3 месяца назад +15

    በዚህ ዓለም የፈለጉት ነገር ሞልቶ ቢኖርም ያለኢየሱስ ግን ባዶነት ነው ዝና ክብር እውቀት ታዋቂነት ሐብት ሁሉ አላፊና ጠፊ ናቸው ለዘላለም የሚኖረውን ኢየሱስ አስበልጦ መከተል ማትረፍ ነው። የጌታ ጸጋና ሰላም ይብዛልክ ወንድማችን ጥቤ በዚህ ምርጥ ድምጽ ተቀድሰ ኢየሱስን ስታገለግል ማየት ደስ ይላል ስለ አንተ እግዚአብሔር ይክበር ።❤👏

  • @bettyteferi7791
    @bettyteferi7791 3 месяца назад +18

    የራራልኝ የደገፈኝ ሰዎች ሲረሱ ያስታወሰኝ
    ዛሬም ይረዳል መቼ ይዘነጋል በእሱ ተረድቶ ማን ወድቆ ያውቃል 🔥🙏😘

  • @hilkiahamen622
    @hilkiahamen622 3 месяца назад +26

    ወንድሜ ስለበዛልህ ፀጋ ክብር ለረዳህ ጌታ ይሁን ወንድሜ ጥበቡ በመዝሙር celebrate ማድረግ እና worship ማድረግ እንደሚለያይ አንተም ታውቃለህ ።
    ሙዚቃው ከድምፅህ በልጦ ስለማይወጣ በማሰላሰል እየዘመርን ጌታን እንድናመልከው worship እንድናደርግ ሆኖልናል ስለዚህ ተባረክ ግን በጌታ ሁሌም በዚህ ቀጥልበት

  • @DannyTadesse
    @DannyTadesse 3 месяца назад +68

    አለኝ ቀጠሮ ኢየሱስ ከሚባል እንግዳ
    እስቲ ልነሳና ቤቴን ላሰናዳ❤❤❤❤❤

  • @AddisalemMekuria
    @AddisalemMekuria Месяц назад +7

    እኔም ሰምቼ ሰምቼ አልጠግበውም ነፍሴ የምትረሰርስበት ዝማሬ ነው፡፡ ወንድም ጥበቡ ጌታ እየሱስ አብዝቶ አብዝቶ በአገልግሎትህ፣ በህይወትህ ይባርክህ፡፡ ብሩክ ነህ

  • @misrakeast1027
    @misrakeast1027 3 месяца назад +18

    እሰይይይ ኢየሱሴዋ እንኳን ያንተ ሆንን የእግዚአብሔር ሰው ብርክ በልልን ከፍፍ.. ብለህ ቅር ጌታን እንዳሳየህ ዘመንህ ይለቅ ነፍስም አልቀረልን ተመስገን🙏

  • @amya.9535
    @amya.9535 3 месяца назад +19

    አቤት ሰማያዊ ጣእም ያለው ዝማሬ!! በአንተ ያለውን የእግዚአብሔርን መንፈስ እባርከዋለሁ!!! ዘመንህ ይለምልም..... በብዙ ተቀባ again and again 💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @KalkidanKalkidan-tc2jy
    @KalkidanKalkidan-tc2jy 3 месяца назад +105

    እንደኔ ማነው በመዝሙሩ እየሰማ የፈዘዘ🥺🥺🥺🥺❤❤❤❤❤🙏🙏

    • @daphillo8302
      @daphillo8302 3 месяца назад +1

      እኔ

    • @SerkalemMuluneh-hu9iu
      @SerkalemMuluneh-hu9iu 3 месяца назад +3

      Enes malkes makom akategni😢😢😢😢😢 Eyesus simhi yibark yealemn kibr ena zina askidehi endih sitaregi min ilalehu kal atahulhi abab ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂

    • @ivomobile6626
      @ivomobile6626 3 месяца назад +1

      Ena

    • @kabualem110
      @kabualem110 3 месяца назад +1

      I am the one ፍዝዝ ያልኩ

  • @iyosiasyifru8804
    @iyosiasyifru8804 3 месяца назад +30

    ዋው!!! ሁሉን የሚያስረሳ ዘላለም ውስጥ የሚያስገባ፣ ኢየሱሴ ስምህ ይባረክ!!!!!!

  • @AlwanDa-i5i
    @AlwanDa-i5i 13 дней назад +4

    ከባድ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ አለበት አሰፈሪ የእግዛብሔር ሞገስ ከዚህ ልጅ አንደበት ሲወጣ ሰውነትን እየነዘረ ህዋሳትን ሲያነቃቃ መንፈስ ቅዱስ ነው መሰለኝ ሰውነትህን ሲወረው እንባ ነው ፊትህን የሚያጥበው!!
    በጥቂት አመት ውስጥ ትልቅ የቤተክርስቲያን መሪ ይሆናል ያለበት የወረደበት ቅዱስ መንፈስ ከባድ ነው አስፈሪና የፍቅር ነው ❤

    • @KiyaTola-j9n
      @KiyaTola-j9n 7 дней назад +1

      Esey kebrun geta yiwsed ye Geta wetet nw ❤

  • @kidanaddis
    @kidanaddis 3 месяца назад +7

    ከጠፋሁበት ሚመልሱኝ የአንተን አምልኮ ስሰማ ነው😢😢😢😢 አንተን ለበረከት የሰጠን ጌታ ይባረክ🙏🙏🙏

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 3 месяца назад +35

    እልልልልልልል❤❤❤ሀሌ ሉያ ክብር ለመንፍስ ቅዱስ ይሁን
    ወንድሜ ጥብዬ ተባረክልኝ ፀጋው ይብዛልክ በእየሱስ መሆን እንዴት ደስ ይላል

  • @leulhabte8824
    @leulhabte8824 3 месяца назад +20

    ይሄስ ሌላ ነው! ሌላ ነው! ክብር ለኢየሱስ
    ጥቤ ኡፍ ምን ልበልህ???
    ተባረክ ተባረክ ተባረክ❤❤❤❤
    መንፈስ ቅዱስ በዚህ መዝሙር ተዓምር ይሰራል!!

  • @rb2782
    @rb2782 3 месяца назад +11

    ከኖሩ አይቀር እንደአንተ ነው በእውነት. እንደ ማርያም መልካም እድል መርጠሃል . ስትዘምር ሰመይ በላየላይ ሲከፈት ይሰማኛል. እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ ዘመነህ ይለምልም ትዳርህ ልጆችህ ሁሉ የአንተ የሆነው ይባረክ 🙏🏽🔥🔥🔥✝️✝️✝️❤️❤️❤️

  • @jokass8304
    @jokass8304 3 месяца назад +9

    የጠፊዋን ዓለም ክብር ንቀው ሁሉን ትተው ከተከተሉቱ የቀላቀለህ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ!

  • @BileBulal
    @BileBulal 3 месяца назад +8

    አንተን ሳይህ እግዚአብሄርን እጅግ አድርጌ አመሰግናለው። ጌታ እየሱስ ይለውጣል። እውነተኛ ንስሀ የመመለስ የዘመናችን ድንቅ ምሳሌ ነህ። ጌታ ዘመንህን አገልግሎትህን ይባርክ።

  • @tigistdagne9716
    @tigistdagne9716 3 месяца назад +129

    የምናቃቸው ዝማሬዎች እኮ ናቸው ግን አንተ ስትዘምራቸው ይለዩብኛል ከመንፈስና ከእውነት ስለሆነ እኮ ነው መድረክ ለማድመቅ ስላልሆነ bless you bro

    • @Fanit118
      @Fanit118 3 месяца назад +3

      በእውነት እና በመንፈስ ስለሆነ ነው።

    • @daphillo8302
      @daphillo8302 3 месяца назад +1

      በትክክል

    • @elsibekele5701
      @elsibekele5701 3 месяца назад

      True

    • @melakubogale
      @melakubogale 3 месяца назад +1

      ​@@Fanit118maremishhh nw ?

    • @meazabahiru8593
      @meazabahiru8593 3 месяца назад +1

      Enem endezaw yelyebgal adis new mehonbeg

  • @mekdesmereid7028
    @mekdesmereid7028 3 месяца назад +10

    የፈጠርካቸውን ፍጥረቶች እያየሁ
    ጌታን ከልብ ሆኘ አመሰግናለሁ

  • @NebiyuAmir
    @NebiyuAmir 3 месяца назад +395

    ሁልጊዜ አንተን የሰጠንን እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ, ነብስን የሚያድስ መንፈስን የሚሞላ ዝማሬዎች ትምሕርቶች ባንተ በኩል ጌታ ስለሚሰጠን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @AlemKemal-f6i
    @AlemKemal-f6i 3 месяца назад +18

    wow wow በውነት እድለኛ ነክ ቃላት አጣሁልክ ዝም ብዬ ስላተ ተመስገን ብል ነው የሚሻለው ዘመንክ በቤቱ ይለቅ የምለው ጠፋብኝ ተባረክልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @alexoabebewa6368
    @alexoabebewa6368 3 месяца назад +47

    እንደጅማሬህ መጨረሻህም ያማረ ይሁን!!

  • @lemma4223
    @lemma4223 3 месяца назад +5

    በዚህ ዘመን እንዳተ አይነት ቅሬታ አገልጋዮች ስላሉ እግዚአብሔር ይባረክ!
    መጋቢ አብዮት ከአያት መሰረተ ክርስቶስ

  • @edilayitbelayneh6423
    @edilayitbelayneh6423 3 месяца назад +30

    ሁሌም አንተ የዘመርከውን መዝሙር በሰማው ቁጥር ፀልዪ ፀልዪ ይለኛል። አንተ የተባረክ ነህ

    • @tigistseleshi8923
      @tigistseleshi8923 3 месяца назад

      እኔና ልጆቼ ድምፁን በትንሹ ከፍተን ለረጅም ስኣት በፀሎት እንተጋለን
      ክብሩን ጌታ እየሱስ ይውስደው🙏🙏🙏🙏

  • @TsionY
    @TsionY 3 месяца назад +16

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ! እየሱስ ጌታ ነው! ሳይገባን ራሱን የህይወት እንጀራ አድርጎ የሰጠን!! የክብር ንጉስ!! እየሱስ!!! 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @hilkiahamen622
    @hilkiahamen622 3 месяца назад +73

    ኡፍፍ አባብዬ አንተን ከማወቅ ጋር ምን ይወዳደራል❤❤❤❤

  • @edentamirat4964
    @edentamirat4964 3 месяца назад +4

    የሳቁ ነበሩ በአንተ ስታመን ትፈታዋለህ ስል እንቆቅልሼን ጠላቴም ወዳጄም ስታስበኝ አዩ ምታመልከው አምላክ ለካ ይሰማል አሉ😇🙌 ጥበቡ ጌታ እየሱስ ዘመንክን ይባርክ ይሄ መንፈስ መቼም አይወሰድብክ❤❤

  • @BethelAlemayehu
    @BethelAlemayehu 3 месяца назад +35

    የናፈቀኝ የአምልኮ መንፈስ ጋጋታ የለለበት ጌታን እያዪ እየሰሙ ለሱ መቀኘት ሰላም ያለው ❤❤❤❤ተባረክልን ወንድማችን 🙏

  • @Wassie12
    @Wassie12 3 месяца назад +8

    ዋው! እንዴህ ነፍስን ያረሰርሳል!የእግዚአብሔር ሰው አንተ በረከታችን ነህ! ብሩክ ነህ! እሳቱ መንደዱን ይቀጥል!

  • @tarikugetachew1646
    @tarikugetachew1646 3 месяца назад +42

    አንተን የስጠን ጌታ ኢየሱስ ስሙ ይባረክ።

  • @dhakaboratube6449
    @dhakaboratube6449 3 месяца назад +4

    ጨረባ ተስካር የሌለበት አምልኮ።ቀጥታ ወደ ሰማይ ኮኔክት የሚያደርግ አምልኮ።Thanks Holly spirit for this time and our brother.

  • @AbabuMegrsa
    @AbabuMegrsa Месяц назад +2

    የእግዚአብሔር አገልጋይ መጋቢ ጥቤ እባክህ ይህንን የእግዘብሔርን መንፈስ ሳይዳፈን እስከመጨረሻ ጠብቅልን አባት ሆይ በእውነትና በመንፈስህ በፊትህ ልጅህን ለሁላችን በረከት ይሆን ዘንድ አሳድግልን።

  • @DemaJoban-cj8cz
    @DemaJoban-cj8cz 3 месяца назад +62

    መዘመር እንደጀመረ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ 🔥🔥🔥🔥🔥🔥

    • @Mulygashe
      @Mulygashe 3 месяца назад +1

      Enem❤❤😢

    • @daphillo8302
      @daphillo8302 3 месяца назад

      እኔም

    • @daphillo8302
      @daphillo8302 3 месяца назад

      በመንፈስ የሚዘመር መዝሙር ስለሆነ እኮ ነው ቅድሳን

    • @tigstualemu9068
      @tigstualemu9068 3 месяца назад

      እኔም 😢😢😢😢😢

  • @abeninana
    @abeninana 3 месяца назад +2

    በዘመናት መሀል እግዚአብሔር ለራሱ አላማ የሚያስነሳቸው ሰወች አሉ በዚህም ዘመን ደግሞ እግዚአብሔር በሰወች እየሰራ እንደሆነ ማሳያ ስለሆንከን ስለአንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለው ❤ፀጋ ይብዛልክ ምህረቱ ይግነንልክ ክብሩን ይግለጥብክ ፍቅሩን ከዚህ በላይ ይግለጥልክ የተወደድክ የጌታ ባርያ ❤

  • @btsuMak
    @btsuMak 3 месяца назад +3

    የእውነት የተረጋጋ መንፈስን የሚያረሰርስ የጌታን መቅደስ በመአዛው የሚያውድ መዝሙር ነው እንኳን የጌታ ሆንኩ ጌታን ባንተ በመገልገላቸን እጅግ ደስተኛ ነን ኡፍፍ ከልብ ተነክተህ ነህ የምናየው በቃ ኢየሱስ ገብቶል ወንድማች እንወድሀለን ልምልም በልልኝ ❤❤

  • @eyudabesa7254
    @eyudabesa7254 6 дней назад

    እሱን ከማወቅ ጋር ምን ይወዳደራል
    ሁሉን እርግፍ አርጎ አስትቶ ያስኬዳል
    ሽልማቴ ሌላ መች ለኔ ሆነልኝ
    እሱ ነዉ እየሱስ እኔን የወደደኝ❤❤

  • @AlemKemal-f6i
    @AlemKemal-f6i 2 месяца назад +5

    ❤❤❤❤❤❤ሁሌም ስሰማው አዲስ የሚሆንብኝ መዝሙር ነው ብርክ በልልኝ እውነት ቃል አጣሁልክ ምንም መሻት አይኑርነ በየሱስ ክርስቶስ ስም አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @BelyeEndalew
    @BelyeEndalew 3 месяца назад +9

    ይኸን ፀጋና ውበት ለጨለማው ዓለም ያልተወ ጌታ ስሙ ይክበር !!!!!!!!

  • @TsigeShemelis
    @TsigeShemelis 3 месяца назад +22

    ዘመንህ ይለምልም ያብብ እየሱስን ድምቅ ያደረክ የጌታ ባሪያ❤❤❤❤

  • @EmanuelArmide
    @EmanuelArmide 3 месяца назад +5

    ስትዘምር ውስጤ ይታደሳል በእግዚአብሔር ድምጽ አንተን የሰጠን አምላክህ ይባረክ

  • @መጥምቁዮሀንስ
    @መጥምቁዮሀንስ 3 месяца назад +17

    "Thank you, brother Tebebu , for leading such powerful worship. God is using you in incredible ways, and His presence is so strong through your ministry. I also want to acknowledge the musicians for their excellent discipline and character. Their dedication helps maintain the atmosphere of worship and keeps the spirit and emotions steady."

  • @selamawitezira
    @selamawitezira 3 месяца назад +4

    ,ከድቅድቅ ጨለማ ወደ ሚደነቅ ታላቅ ብርሀን
    ,የጠራህ ጌታ የተባረከ ይሁን

  • @BizushSintayew
    @BizushSintayew 3 месяца назад +24

    እንኩዋን ሁሉን ትተህ ተከተልከው ❤️ በሰማይ ዋጋህ ትልቅ ነው 🙏

  • @NA-dn3dx
    @NA-dn3dx 3 месяца назад +3

    ይገርማል መቼም ጌታ ያውቅበታል ከምናምንቴ ከማይረባ ከሰይጣንና ከጨለማ መንደር አውጥቶ ሰው አድርጎ ማክበር ባንተ አየነው ጌታእየሱስ ሲያስውብና ሲየደምቅ ያባትህን ውበት በሕይወትህና ወፊትህ ላይ እየታየ ነው ጌታ ይባረክ ከያለንበት ለቃቅሞ ያስዋበን!!!!

  • @daphillo8302
    @daphillo8302 3 месяца назад +8

    አሁንም አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ ጥበቡዬ ጌታ አንተን ስለሰጠን ስሙ ይባረክ እናመሰግነዋለን በብዙ ተባረክ

  • @metafriyaawel
    @metafriyaawel 2 месяца назад +2

    ድሮ ዘፈንህን ነበረ ምሰማው አሁን ታሬክ ተቀይሮ መዝሙርህን ❤❤❤❤❤

  • @tarikugetachew1646
    @tarikugetachew1646 3 месяца назад +17

    እንዳንተ ያለ ዘማሪ ሳይ እግዚአብሔር እውነተኛ አገልጋይ አለው ለካ !! እልና ሌሎች የሚረብሹትን ሳይ እረሳቸዋለው።

  • @misikirgeremew8106
    @misikirgeremew8106 3 месяца назад +2

    የእርሱን በጎነት ለመናገር የተጠራህ የቅዱስ ካህን ልጅ ዘመንህ በኢየሱስ ስም ብርክይበል በአንተ ብዙ ነብስ ከሞት እያመለጠ ነው ሃሌሉያ

  • @hilkiahamen622
    @hilkiahamen622 3 месяца назад +51

    ወንድሜ ተባረክ የረዳህ ጌታ ይባረክ
    የአምልኮ መንፈስ ❤❤❤

  • @AlmazTsehau-rp6ll
    @AlmazTsehau-rp6ll 3 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን ጌታችን ንጉሳችን ብቻውን ይመለካል ብብቻውን ሁሉን ይገዛል ክብርሁሉ ለነገስታት ንጉስ ለጌቶች ጌታ ለኢየሱስከርስቶስ ይሁን!!
    ጌታ ዘመንህን ይባርክ በእድሜ በጤና ይባርክህ

  • @ayalneshkassa1828
    @ayalneshkassa1828 3 месяца назад +3

    የጌታ አጠራር ልዩ ነው አንተን ከጨለሜው አለም አዎጥቶ የክብሩ አሸንዳው አርጎ የተጠቀመብሕ ጌታ ስሙ ከዘላለም እከለዘላለም ብሩክ ይሑን ገና ሌላ ክብር ቅባት ባንተላይ እናየለን ስሙ ብሩክ ይሑን አሜንንንንንን 16:02 😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @Fesho7967
    @Fesho7967 3 месяца назад +1

    አንተን ያወኩበት ቀን የተባረከች ትሁን። ባለፀጋነትን በኔ ዘመን የጌታ መንፈስ ያደረበት አገልጋይ አንተን ስለሰጠን ስሙ ለዘላለም ይባረክ። ማንም ምንም ላያቅ ይችላል ስላንተ እኔ ግን ትላንትህንም ዛሬህንም ጠንቅቄ ስለማውቅ በጌታ እደነቃለሁ። ጌታ ዘመንህን ይባርክ።

  • @servanttm3192
    @servanttm3192 3 месяца назад +6

    ተባረክ ወንድሜ የዛማሬ እሳት የሚገርም አትንት ውስጥ የሚገባ የዝማሬ እሳት ዝም ማለት አያስችልም

  • @masaratababa2012
    @masaratababa2012 2 месяца назад +1

    geta eyesus simu kafa kafa yebalin kibre Hulu lasu yhune ❤❤🎉🎉💯

  • @Rib-xr5zl
    @Rib-xr5zl 2 месяца назад +5

    እንዲህ ያለ መንፈስ ይብዛልህ ጌታ ጨምርልህ ! እንዴት ያለ መንፈስ ነው በለሊት እንባዬን እየፈሰሰ ነው መዝሙሩን የሰማሁት:: ዘመንህ በቤቱ ይለቅ🥰🥰

  • @tigistsimie6378
    @tigistsimie6378 3 месяца назад +1

    አሜን አሜን ስላንተ እግዚአብሔርን እባርካለሁ በጣም የሚገርም አምልኮ ነው የእግዚአብሔር መንፈስ የፈሰሰበት ጸጋውን ይጨምርልህ ተባረክ እንወድሃለን ያባቴ ብሩክ 🙏🏾😍

  • @meseretasfaw2818
    @meseretasfaw2818 3 месяца назад +28

    ታድለህ እንዲህ ያለ ጉባዬ ላይ ማምለክ ናፈቀኝ

  • @Fanit118
    @Fanit118 3 месяца назад +4

    ዝማሬዎቹ ጌታን የሚያከብሩ፡ ስለ እግዚሀብሄር ትልቅነት፡ የእግዚሀብሄርን ህልውና፡ አሰራሩን እና ታላቅነቱን የሚያወድሱ ስለሆኑ መንፈሱ በሙላት አለ። ከስጠኝ፡ ከንካኝ፡ ከአድርግልኝ ያለፈ ነው። ገብቶሀል፡ተባረክ።

  • @genetabrham6933
    @genetabrham6933 3 месяца назад +12

    If I come to Ethiopia, The first thing I would like to do is going to your church and listen to your gospel in real lives .I always listen to your gospel song when I drive When I am at work, when I am at home any where I am I listen to it bless you more

  • @rahelabreham3829
    @rahelabreham3829 3 месяца назад +2

    ጥብዬ አንተን የሰጠን ጌታን እባርካለሁ ጌታዬ ዘመንህን አብዝቶ ይባርክህ ምን አላለሁ

  • @AndualemMolla-mq5ph
    @AndualemMolla-mq5ph 3 месяца назад +3

    🙏🙏🙏ጌታሆይ ሥለ ወንድም ጥበበ እናመሰግንሐለን

  • @peaceethiopia5042
    @peaceethiopia5042 3 месяца назад +1

    ጌታ ይባርከው ዘመንህን ሁሉ በአገልግሎትህ ተባርከናል ያለህ ነገር ይብዛልህ አይወሰድብህ አይቀየጥብህ

  • @AbabaAbate
    @AbabaAbate 3 месяца назад +3

    የኔ ዉድ አባቴ ጌታ ይባርክ ቶሎ ቶሎ መዝሙሮችን ልቀቅልን በጣም እወድሃለሁ ዘመንህ በጌታ ቤት ይለቅ

  • @hassetdino7413
    @hassetdino7413 3 месяца назад +2

    ጥበቡ በእውነት የእግዚአብሔር ጥበብ ይገርመኛል የቅድስተ ቅዱሳን አምልኮ ነው እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ያብዛል ወንድሜ ተባረክልኝ!!!

  • @MickyMule
    @MickyMule 3 месяца назад +21

    የአምልኮ scale ተሰቅሏል በአገልገሎትህ MoG ጥቤ🥰 We love and respect you ❤

  • @KalkidanTefara
    @KalkidanTefara 3 месяца назад +5

    በዘመናት መካከል የማይቀር እግዛብሔር ብቻ ነዉ!ሰውና ሁኔታ ስፍራቸውን ይለቃሉ ለኛ ግን ቋሚ ሽልማት ኢየሱስ አለልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተባረክ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fenetberhanu4556
    @fenetberhanu4556 3 месяца назад +4

    እልልልልልልል ክብር ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን🙏የፀጋው ባለቤት ክብሩን ይውሰድ🙏

  • @MihiretAbayine-h2e
    @MihiretAbayine-h2e 3 месяца назад +1

    ስለ አንተ እግዚአብሔር ይመስገን ለሌሎችም እግዚአብሔር እንድገላጥ ጸሎቴ ነው ኢየሱስን ከማወቅ ጋር ምንም አይወዳደርም Tebarek bebzu edimhik be እግዚአብሔር ቤት ይለቅ ❤

  • @entotomedia_ethiopia
    @entotomedia_ethiopia 3 месяца назад +5

    ወንድም ጥበቡ ወርቅዬ ስላንተ ጌታ ይመስገን በቃ ታዉቃለህ እንደአጋጣሚ ዩትዩብ ስከፍት ፍለፊት አየሁህ ከፈትኩ በቃ መንፈስ ነካኝ አንተ ልዩ ነህ የተሻለዉን መርጠሃል 😍😍😍😍

  • @MameYegeta-z7z
    @MameYegeta-z7z 3 месяца назад +1

    አምልኮ በእውነት እና በመንፈስ ውንድም ጥበበ ጌታ ይባረክ በውስጥህ ስላለው ታላቅ ቅባት ክብር ለጌታ ኢየሱስ ይሁን ተባርክልኝ!!

  • @zablontsegayehj3242
    @zablontsegayehj3242 3 месяца назад +20

    እኔ እኮ ዝማሬዎችን ስሰማ መታደስ ነው የሚሆንልኝ።

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 3 месяца назад +1

    ክብር ክብር ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን በመንፈስ ቅዱስ የተሞላህ ጥቡዬ ለምልምልን የኢየሱስ ፍቅር በመዝሙሮችን ውስጥ እያያን ተደናቀን ጌታ ሁሌም እንድንወዶ ያደርገሉ ነፍሰች በፍቅሩ ተረሰረሰች ሃሌ ሉያ

  • @TsionY
    @TsionY 3 месяца назад +3

    እየሱስ እኮ በበደላችን ሙታን ሳለን! ሀላችን ሀጢያት ሆነን የእግዚአብሔር ክብር ጎድሎን! ወድቀን ጠላት ሆነን ሳለን! በመስቀሉ ስራ ታሪካችንን ቀየረው!! የማይወረድ ጥልቀት እርሱ ብቻ ወርዶ ወጣን!! ለተሸነፍነው ለወደቅነው ሽልማታችን ሆነልን!!እራሱን ሰጠልን!! ከዚህሀላይ ምን ፍቅር ምን ሽልማት ምን መወራት ያለበት ታሪክ አለ!!
    ይገርማል የእግዚአብሔር ስራ!! የርህራሄ አባት በሰማያዊ ስፍራበመንፈሳዊ በረከት ሁሉ ባረከን!!! እየሱስ የኛ ሽልማት🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @hannalulu4576
    @hannalulu4576 2 месяца назад +1

    እሰይ ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን፣ከአለም ሁካታ
    ጌታ አስመለጠህ ❤❤❤
    መታደል ነው ለጌታ መዘመር፣ ተባረክ
    ዘመንህ በቤቱ ይለቅ❤❤

  • @FetleworkZegeta
    @FetleworkZegeta Месяц назад +3

    ጌታ ይክበር በጧት ይኸን መዝሙር ላሰማኸኝ ዜሜ። የጥንቱ ጥቡ ወርቅዬ ለዚህ ላበቃህ አምላክ ክብር ሰጠኸው ተባረክ።

  • @barkot7147
    @barkot7147 2 месяца назад +2

    ኡኡኡኡኡኡ አንጀት የሚያረሰርስ አምልኮ ወደ ገናናው መቅደስ ውስጥ የሚያስገባ መንፈስ❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልል

  • @hanaephrem539
    @hanaephrem539 3 месяца назад +11

    እየሱስን የሚያስናፍቅ አምልኮ በሰማይም ይቀጥላል ይሄ አምልኮ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ ባንተላይ ስላለው የዝማሬ ቅባት ወንድሜ ተባረክ ❤❤❤ቅዱሳን ይሄ አምልኮ ለብዙወች እንዲደርስ ብዙዎች እንዲባረኩ ላይክ ሼር አድርጉት ተባረኩ

  • @RahelHailegiorgis
    @RahelHailegiorgis 2 месяца назад +2

    እውነትም ጥበቡ እነናተት እና አባት ይህን ስም ሲያወጡ ትላንትህን ሳይሆን ዛሬህን አይተው ነው። በእንት አንተን የወለደ ማህፀን የተባረከ ይሁን። አንተ ለምድሪቱ መትረፍረፍ ነህ። ጌታ ከዚህ በላይ ይግለጥህ። ፍፃሜህ ይመር ተባረክልኝ።

  • @YetagesuMekuria
    @YetagesuMekuria 3 месяца назад +3

    ጌታ ዘመንህን ከነመላው ቤተሰብህ ይባርክህ የበለጠውን እንደያዝክ በጣም ገብቶሀል ተባረክልኝ በጣም ነው የምንወድህ❤❤

  • @amarechmessele8968
    @amarechmessele8968 2 месяца назад +1

    ይሄ ሁሉ ለሁሉ ይሁንልን ይህ መታደል ነውና!!! ጌታ ይባረክ🙏

  • @yeabpicture
    @yeabpicture 3 месяца назад +3

    ለእግዚአብሔ እዘመሩ ከመኖር ዉጪ ምን የሚያረካ ነገር አለ ወድሜ ዘመንክ ይለምልም

  • @bezaalamayo4592
    @bezaalamayo4592 3 месяца назад +1

    ተስፋ አለበረውም ያኔ ሂወት በእየሱስ ግን ተስፋ ኖረው ወንድ ጥቤ ተባረክ እየሱስ ስምህ ይባረክ❤❤❤❤❤❤

  • @assa3100
    @assa3100 3 месяца назад +3

    ወንድሜ ጌታ የዘላለምን ህይወት ያውርስህ። መንፈሱን ያፈሰሰብህ አምላክ ስሙ ይባረክ። ለማገልገል ተፈጠርክ። ሀሌሉያ።

  • @amya.9535
    @amya.9535 3 месяца назад +1

    Hallelujah hallelujah ምን አይነት አምልኦ ነው የየመንፈስ ቅዱስ ቅባት ያለበት! ወንድሜ ዘመንህ ይለምልም እግዚአብሔር ይህንን ቅባት ያብዛልህ

  • @tigistseleshi8923
    @tigistseleshi8923 3 месяца назад +8

    እስይ ተመስገን ኣንተን የሰጠን ጌታ ስሙ ይባረክ🙏🙏🙏

  • @kidstasefa-c4l
    @kidstasefa-c4l 2 месяца назад +7

    ምን አይነት ቅባት ነው በአንተላይ እግዚሐብሄር ያፈሰሰው መዝሙሮችህ በእንባ ነው የሚሰሙት አንተ ለትውልድ ሁሉ ለመፍትሄ ጌታ አድርጎአል የማንም አሻራ በአንተላይ የለም የየሱስ አሻራነው በአንተላይ ያለው ወዶኛልና አዳነኝ ይላል መዝሙረ ዳዊት በጌታ የተወደድክ ጥበቡ ወርቅዬ እንዲህብዬ ልባርክህ የእግዚሐብሄር አብሮነት ሁሌ ከአንተጋር ይሁን እየሱስ ክርስቶስ በደሙ ይሸፍንህ ተባረክ።

  • @GirumKifle-qt8ky
    @GirumKifle-qt8ky 3 месяца назад +1

    በምን አይነት መነካት ነው ኢየሱስ የነካህ??????😭😭😭
    የተነካነውን ያህል እኮ ለእሱ የምንሰጠው ሕይወት የሚኖረን❤
    ጌታ ይባርክህ! ነገም ሁሌም በመንፈሱ የጋልክ ያድርግህ❤

  • @messicho8260
    @messicho8260 3 месяца назад +5

    ጥበቡ እየጠፋህብን ነህ በሰላም ከሆነ መልካም ነው፡፡ አብረን ሁልጊዜ ብናመልክ ግን በጣም ደስ ይለኛል፡፡ ““God Bless you””

  • @luelhailu9157
    @luelhailu9157 3 месяца назад +2

    ስሙ ይባረክ እየሱስ ክርስቶስ አንድ አንድ ጌታ ጥበቡ ወርቅዬ ልጅ እያለሁ ነው የማውቅህ ወንድሜ ተባረክ ጸጋውን ያፍስስብህ