#ጠንቋይ_ቤት_ሄጃለሁ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 янв 2025

Комментарии • 548

  • @selambefekadu2800
    @selambefekadu2800 10 месяцев назад +187

    ማነው እንደኔ የሰው የህይወት ምስክርነት በጣም የሚወድ? በምስክርነት ውስጥ የኢየሱስ የምህረቱን ጥግ ስለምደነቅበት እና የኔንም ስለሚያስታውሰኝ ❤

    • @hannabiru8367
      @hannabiru8367 10 месяцев назад +2

      ❤❤❤"እኔ ተባረኩ

    • @DanielDeboch-ff4pj
      @DanielDeboch-ff4pj 10 месяцев назад +5

      O ho!!!! ልክ እንደ እግዚአብሔር ቃል ስብከት ነው የምሰመው
      በእውነት

    • @ابونواف-ط5ب
      @ابونواف-ط5ب 9 месяцев назад +2

      Me too

    • @HiwiJesus
      @HiwiJesus 9 месяцев назад +1

      ❤❤❤ me too

    • @SaraSara-fq1em
      @SaraSara-fq1em 9 месяцев назад +1

      ❤❤❤ enm bexam new mewedew

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 10 месяцев назад +46

    ስለ ጌታ ስሰማ እንደገና ራሱ ጌታን እቀበላለው እደገና ወደዋለው❤ ኢየሱስ አምላኬና አባቴ ንጉሴ

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 9 месяцев назад

      Millions of blessings to you all watching this.

  • @abatemengistu9153
    @abatemengistu9153 10 месяцев назад +46

    ወንድም ደበሽ ፤ ስለዚህ ዓለም ነገር ብቻ ጌታን ተስፋ የምናደርግ ከሆነ ከሁሉም ሰው ይልቅ ምስኪን ነን ያልከው ሀሳብ ድንቅ ነው። ተባረክ

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 9 месяцев назад +1

      Millions of blessings to you all watching this.

  • @አዳነችድንብል
    @አዳነችድንብል 10 месяцев назад +11

    ቲጂዬ በእውነት ፓስተር ደብሽ እንዳለው አንቺ interview ስታደርጊ የተለየሽ ነሽ ታዳምጪአለሽ አንዳንድ ጠያቂወች አያሶሩም !
    Keep up the great job 👏💗💗💗

  • @destakeremela5137
    @destakeremela5137 10 месяцев назад +114

    ዕድለኛ ነኝ ኢየሱስ ዕዳዬን በሞቱ ከፍሎ የዘለዓለም ሕይወት አገኘሁ

    • @stodegreen3761
      @stodegreen3761 10 месяцев назад +3

      እኔም!!!!

    • @BirtukanBirtukan-z1h
      @BirtukanBirtukan-z1h 10 месяцев назад +1

      የእውነት ከእድለኛም እድለኛ ነን ይህን ሕይወት የሆነውን ኢየሱስን በማገኘታችን❤❤

    • @Canada404
      @Canada404 10 месяцев назад +2

      ትክክል እህቴ እርሱ ነው መመኪያ ና ትልቅ ተስፋችን የውስጥ አይናችንን ለከፈተልን ጌት ክብር ይሁን 🙏

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 9 месяцев назад +1

      Millions of blessings to you all watching this.

  • @addisalemhailemariyam3231
    @addisalemhailemariyam3231 9 месяцев назад +16

    በዚህ ምድር ላይ የጌታ መሆን እንዴት መታደል ነው ጌታ ሆይ ልጅህ ስላደረከኝ አመሠግንሃለው🙏🙏🙏

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 9 месяцев назад

      Millions of blessings to you all watching this.

  • @senayetteshome8402
    @senayetteshome8402 10 месяцев назад +36

    ይህነነ ፕሮግራም አሪፈ ነወ እኔም እንደነሱ ያደረጉትን መቃም መጠጣት ሌሎችነም ነገር አደርግ ነበረ ጌታን አውቄ ትዳር መስርቼ ቤት በካናዳ እንዲሁም በሀገሬ ኢትዮጵያ ገዝቼ ጌታ ለውጦኛልና አመሰግናለሁ ❤❤❤

    • @Canada404
      @Canada404 10 месяцев назад +1

      እሰይ እንኳን ደስ አለሽ እህቴ እግዚአብሔር ቤተሰብሽንና ዘርሽን ይባርክ በተለያየ ሱስ እስራት ውስጥ ላሉት ጸልይላቸው❤❤

    • @tagesechtesema6195
      @tagesechtesema6195 9 месяцев назад +1

      ❤ክብር ለኢየሱስ ይሁን

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 9 месяцев назад

      Millions of blessings to you all watching this.

  • @MS-mb1cl
    @MS-mb1cl 10 месяцев назад +16

    በጣም እውነት ነው ትግስትዬ አስድናቂ አድማጭነሽ። ህኼ ብቻ አይደለም በጣም ድንቅ ጠያቂ ነሽ። ጌታ ይባርክሽ።

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 9 месяцев назад

      Millions of blessings to you all watching this.

  • @MamituBultume
    @MamituBultume 9 месяцев назад +1

    በጣም የሚገርም የህይወት ምስክርነት ነው ተባረኩ::

  • @HirutTegegn
    @HirutTegegn 9 месяцев назад +3

    አርቲስት ደበሽ በውነት ከአፍህ የሚወጡ ቁም ነገሮች ጠብ የሚል ነገር የለም ተባረክ ሁለታችሁም ተባረኩ

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 9 месяцев назад

      Millions of blessings to you all watching this.

  • @speakmytruth
    @speakmytruth 9 месяцев назад +3

    Thanks 😊for honest conversation. You will save so many young generation

  • @kebedeergudo3326
    @kebedeergudo3326 9 месяцев назад +12

    በእንባ ሆኜ በማድመጥ ጨረስኩት!! ደስም አለኝ!! አንድ ነገር ተስፋ አደረኩ፤ ይኻውም፦ ከዛሬ 13 ዓመታት በኋላ የእግዚአብሔርን ታላቅነት ዳግም በተሻለ ከፍታ ሆነን እንድንናገር ጌታ ይርዳን!! እኔም እናገራለሁ ብዬ አምናለሁ። ቲጂ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ!! #ሁላችሁም_ተባረኩ!!

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 9 месяцев назад

      Millions of blessings to you all watching this.

  • @hiwothHmaryam
    @hiwothHmaryam 9 месяцев назад +1

    ዎው በምስክርነታቸው ድል ነሱ እንሚል በእውነት ዛሬ ብዙ ድል የተነሳ ነገር አለ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ

  • @wayessaolkaba249
    @wayessaolkaba249 9 месяцев назад +2

    Oh ጌታ ድንቅ ነው! አጠራሩ ይገርማል። ከየት እንዳነሳን ከሞት ሰፈር ከሙታን መሀከል በህይወት ኑሩ ብሎን ለዘላለም አኖሬን! ስሙ ይባረክ!!!

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 9 месяцев назад

      Millions of blessings to you all watching this.

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف 9 месяцев назад +1

    ኢየሱስ ይባረክ😢😢😢ስቱ ባተ አረፈ❤❤❤

  • @saroncheje
    @saroncheje 9 месяцев назад +8

    በጣም የሚያንጽ የህይወት ምስክርነት🙏❤️ ዘመናችሁ ይባረክ ! ቲጂ ዘመንሽ ይባረክ፣ ፀጋ ይብዛልሽ።

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 9 месяцев назад

      Millions of blessings to you all watching this.

  • @asterhailu4188
    @asterhailu4188 10 месяцев назад +13

    አቤት የጌታ ፍቅር በእውነት በእንባ ነው የጨረስኩት:: የሂወታችሁ ምስክርነት ስሰማ እንደገና ጌታን እንድወደው አድርጎኛል ዘመናችሁ ይባረክ: እናመሰግናለን ቲጂየ🙏👏

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 9 месяцев назад

      Millions of blessings to you all watching this.

  • @hailuassalafi1788
    @hailuassalafi1788 9 месяцев назад +2

    ረጂም እድሜ ጤና ሰላም በርከት ከእናንተ ጋር ይሁን ትግስትየ ተባርከናል ተምርናል ይባርክ ይብዛልሺ

  • @israelweldegiorgis2302
    @israelweldegiorgis2302 9 месяцев назад +9

    እንኳን ጌታ ረዳችሁ። እንኳን ጌታ አስመለጣችሁ። በሰማሁት ምስክርነት ቤተክርስቲያን ውስጥ ቁጭ ብዬ የኮንፍረስ ስብከት የምሰማ ያህል ነበር የሚሰማኝ። ሁላችንንም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርካችሁ እወዳችኋለሁ 🎉🎉

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 9 месяцев назад

      Millions of blessings to you all watching this.

  • @tsedaleworku9364
    @tsedaleworku9364 9 месяцев назад +7

    ይህ ድንቅ ጌታ ስራው ድንቅ ነው ምን ይባላል ክብር ሁሉ ለእርሱ ይሁን ያልዳኑ ቤተሰቦቻችንን ሁሉ ያስባቸው እኛን ያገኘ ጌታ ሁሉንም ሰው ያግኝ አይናቸው ይከፈት

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 9 месяцев назад

      Millions of blessings to you all watching this.

  • @HirutTegegn
    @HirutTegegn 9 месяцев назад +2

    ገና ገና ብዙ ታገለግሉ ዘንድ ትመሰክሩ ዘንድ እግዘብሄር እድሜና ጤና ይሰጣቸሁ አሰገራሚ ምሰክርነት ነው

  • @thionlema7724
    @thionlema7724 9 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤አቤት ይሄ ጌታ እንዴት ድንቅ ነው እየሱስዬ እወድካለሁ ሃሌሉያ

  • @መናስጦታ
    @መናስጦታ 9 месяцев назад +2

    በጣም የተባረኩበት ምስክርነት ነው
    አሁንም እግዚአብሔር አምላክ ዘመናችሁን ይባርክ ያለምልማችሁ ሞገስ አቅም ይጨምርላችሁ
    አንችም ቲጂየ ተባረኪ አምላኬ ፀጋውን ያብዛልሽ

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 9 месяцев назад

      Millions of blessings to you watching this

  • @nataliendrias1345
    @nataliendrias1345 9 месяцев назад +2

    ዋው በጣም ደስ የሚል ምስክርነት ነው ተባረኩ እንወዳችሀለን❤❤❤❤❤

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 9 месяцев назад

      Millions of blessings to you watching this

  • @hassetdino7413
    @hassetdino7413 10 месяцев назад +11

    ኡፍ ምን አይነት ድንቅ ምስክርነት ነው የስጣችሁን ዘመናችሁ በዘይት ይለምልም በእውነት የተባረካችሁ ናችሁ!

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 9 месяцев назад

      Millions of blessings to you all watching this.

  • @TsehayAbebe-w9m
    @TsehayAbebe-w9m 10 месяцев назад +21

    ትክክል ነህ ደበሽ ጥሩ አዽማጭ ነሽ
    በዚህ ዘመን ብዙ ጠያቂዎች ራሳቸው ጠይቀው ራሳቸው የሚያወሩ ብዙ ናቸው

  • @almaztsegay8854
    @almaztsegay8854 9 месяцев назад +5

    ትግስትዪ ተባረኪ የምሰማው ምስክርነት በጣም አስተማሪና አጽናኝ ነው ሁላችሁም ተባረኩ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ጸጋችሁ ይብዛ ተባረኩ በጌታ በእየሱስ ስም🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏❤❤❤❤

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 9 месяцев назад

      Millions of blessings to you all watching this.

  • @dawithabte9772
    @dawithabte9772 9 месяцев назад +2

    Great Testimony. May God Bless you our Brother and Sister. Jesus is our wonderful Counselor, Prince of peace……. Our Savior and everlasting Father…..

  • @yt-wb1kj
    @yt-wb1kj 10 месяцев назад +8

    አስገራሚ ነው ምስክርነታቹ፣ አዳኙ ጌታ ክብሩን ጠቅልሎ ይውሰድ

  • @roziroza3655
    @roziroza3655 10 месяцев назад +12

    "ሰው መጽሓፍ ቅዱስን እንዳያነብ ካነበበ ጴንጤ ይሆናል" ዋውውው ይሄ አባባል ተመቸኝ እኔም መጽሓፍ ቅዱስ አንብቤ ነው ጴንጤ የሆንኩት እህታችን ዓይንዬ እንዳለችው "ምድር ሁሉ ኢየሱስን አውቃ ትረፍ" ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ያድናል ቲጂዬ ስወድሽኮ ተባረኪልኝ ሁላቹም ተባረኩልኝ🙏❤🙏

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 9 месяцев назад

      Millions of blessings to you watching this.

  • @tigistyosefboshie9111
    @tigistyosefboshie9111 9 месяцев назад +5

    እኔም በአድማጭነትሽ በጣም ነው የማደንቅሽ እንደስምሽ እውነትም ትዕግሥት የሰዎችን ሐሳብ እስኪጨርሱ ድረስ ታስጨርሻለሽ ያለሽ መረጋጋት ይደንቀኛል። ጌታ ዘመንሽን ሁሉ ይባርክ
    በበለጠ ፀጋና ቅባት ጌታ እግዚአብሔር ይገለጥብሽ።

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 9 месяцев назад

      Millions of blessings to you all watching this.

  • @fantayefonja4295
    @fantayefonja4295 10 месяцев назад +7

    ሃሃሌሉያ ክብር ለንጉሱ ለታደገን አሰ ደናቂነው ወድሞቼ እህቶቼ ያባቴ ብሩካኖ አለም እኳን ጌታ ያውቃቹ ነበር ቲጂ ዘመንሽ ይባረክ የሚያስተውል የስተውል❤❤❤

  • @rahelasefa9045
    @rahelasefa9045 9 месяцев назад +1

    ክብሩ ለእግዚአብሔር ክብሩ ለእግዚአብሔር ክብሩ ለእግዚአብሔር አቤት የጌታ ኢየሱስ ፍቅር እንዴት ጥልቅ ነው፡፡ ይህን ጥልቅ የሆነው ፍቅር በእውነት አየሁ እርሱ አባት ነው እረኛ ነው ጠበቂ ነው አዳኝ ነው ፈዋሽ ነው ምን ያልሆነው ነገር አለ በእውነት ክብሩ ለእግዚአብሔር ይሁን፡፡ ነፍሴ ሆይ እግዚአብሔርን ባርኪ፡፡ ቲጂዬ በጣም እምወድሽ የአምላክ ፀጋ ይብዛልሽ

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 10 месяцев назад +5

    ህያው ምስክር ማለት ይህ ነው!!!!ከነዚህ የእግዚአብሔር ቤተሠቦች ትልቅ ትምእርት እናገኛለን ዛሬ በአለም ላለን ጌታን ለማናውቅ በዚች አለም ምናምንቴ የተያዝነውን ሁላችንን ከቀንበር ሊያላቅቅ ጌታ የታመነ ነው!!!!ዛሬ ድንቅ ምስክርነት ነው የሠማነው ቲጂዬ አንቺ የተባረክሽ የእግዚአብሔር ሴት ለወንጌል ቀና ልብ ያለሽ ሴት በየገዜው በምታቀርቢያቸው ሠዎች ሁሌም በጉጉት ነው ምሰማሽ ተባረኪልን ለምልሚልን!!!!!እየሱስ ከሁሉ ይበልጣል❤❤❤❤❤❤

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 9 месяцев назад

      Millions of blessings to you all watching this.

  • @NatiGazemo
    @NatiGazemo 10 месяцев назад +3

    ክብር ሁሉ ለጌችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ጌታ ታላቅ ነው ለትውልድ ሁሉ የሚያስተር ታላቅ መለዕክት ነው ከእውነት ጌታ ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክ አገልግሎታችሁን ያስፋላችሁ ቲጂ እህታችን አንቺም ተባረኪ ❤❤❤❤

  • @addisuteshale6573
    @addisuteshale6573 9 месяцев назад +2

    የምናመልከው የተከተልነው እግዚአብሔር ታማኝ ነው እንኳን የኢየሱስ ሆናችሁ ለበረከት ናችሁ ❤😍🙏

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 9 месяцев назад

      Millions of blessings to you all watching this

  • @gelilasemere6067
    @gelilasemere6067 10 месяцев назад +4

    እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም!! እኛ ለኛ ሳናሰብ እሱ ለኛ በማሰብ እንዳንጠፋበት እየጠበቀን ከሞት የዳነን! ስለእናንተ ጌታን አመሰግናለሁ ክብር ለእርሱ ይሁን! የሚገርም ምስክርነት ነበር ቲጅዬ ተባረኪ ሁሌ ፕሮግራምሽ የሚያንፅ የጌታን አሰራሩንና መንነቱን የማይበት ነው እናመሰግናለን!

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 9 месяцев назад

      Millions of blessings to you all watching this

  • @hanatesseme9170
    @hanatesseme9170 10 месяцев назад +2

    ቀሪው ዘመናቹ በጌታ በእየሱስ ስም የተባረከ ይሁን ተባረኩ ቲጂዬ ቆንጆ ብርክ በይልኝ

  • @yosiefyacob1746
    @yosiefyacob1746 9 месяцев назад +1

    ቲጂዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ። ጥሩ አዳማጭ ጥሩ ጠያቂ።
    ድንቅና አስተማሪ ምስክርነት ነው።
    ስእህቴና ወንድሞቼ ጌታ ይመስገን።
    እየሱስ ብቻ አዳኝ ነው።
    Ephesians 2 አማ - ኤፌሶን
    4: ነገር ግን እግዚአብሔር በምሕረቱ ባለ ጠጋ ስለ ሆነ፥
    5: ከወደደን ከትልቅ ፍቅሩ የተነሣ በበደላችን ሙታን እንኳ በሆንን ጊዜ ከክርስቶስ ጋር ሕይወት ሰጠን፥ በጸጋ ድናችኋልና፥

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 9 месяцев назад +1

      Millions of blessings to you watching this

  • @tsiyonyegetatsiyonyegeta8094
    @tsiyonyegetatsiyonyegeta8094 9 месяцев назад +2

    እጅግ ድንቅ ምስክርነት ነው የጠራን ልኡል አምላክ ይባረክ ክብር ሁሉ ለስሙ ይሀን ጥልሽ አስለቀስከኝ በሁሉ እሱ ይክበር ተባረኩልኝ ፀጋ ይብዛላቹ❤❤❤ቲጂዬ እጅግ የምወድሽ ድንቅ አድማጭ ነሽ❤❤❤❤

  • @werkeayalew9459
    @werkeayalew9459 9 месяцев назад +3

    ተበረኩ ሁላችሁ ጌታ ይባረክ ይህድንቅ አምልክ ሰላለን🎉🎉

  • @johnnati-yh2cl
    @johnnati-yh2cl 9 месяцев назад +4

    ወደ ሆላ መለሳቹኝ እናንተን ለማያት መርካቶ መሀል ተሰልፋ ያየውበት ዘመን እውን ደሞ የኢየሱስ ሆናቹ ማየቴ ደስተኛ ነኝ❤❤❤

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 9 месяцев назад

      Millions of blessings to you watching this

  • @meskeremkinfe3191
    @meskeremkinfe3191 10 месяцев назад +5

    አሜን ተባረኩ 🙏🏾 እግዚአብሔር ይመስገን በልጁ በጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ያዳነን ❤ እልልልልልል!

  • @enatb60
    @enatb60 9 месяцев назад +2

    ድንቅ ምስክርነት እግዚአብሔር ይመስገን እናንተን ያዳነ ጌታ ይ ክበር።

  • @ابونواف-ط5ب
    @ابونواف-ط5ب 9 месяцев назад +2

    Abat hoy smh kdus new tebarek abat hoy tebarek yetaredew beg ybarek hale luya hale luya

  • @MennaAlene
    @MennaAlene 9 месяцев назад +1

    ፓስተር ደበሽ ስለቲጂ የተነናረው ምስክርነት የዘወትር አድናቆቴ ነው።
    ቲጂዬ ጌታ ያብዛልሽ።

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 9 месяцев назад

      Millions of blessings to you all watching this.

  • @Azt189
    @Azt189 10 месяцев назад +4

    እውነት ነዉ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ እንኳን
    እረዳቹሁ ተባረኩ።

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 9 месяцев назад

      Millions of blessings to you all watching this

  • @tesfamichaelhailu9925
    @tesfamichaelhailu9925 9 месяцев назад +5

    ይገርማል ለካስ የተከተልኩት ጌታ ተዓምር ሰሪ ሰውን ከሞት አፋፋ ወደ ህይወት የሚመልስ ነው

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 9 месяцев назад

      Millions of blessings to you all watching this.

  • @tamiratberhanu145
    @tamiratberhanu145 9 месяцев назад +3

    የጌታ ስራ ድንቅ ነው የእያንዳችንዳችን አጠራር ይገርማል። ክብሩ ለጌታ ይሁን!!

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 9 месяцев назад

      Millions of blessings to you all watching this.

  • @TesfayeWube-j8q
    @TesfayeWube-j8q Месяц назад +1

    ❤❤❤ EGZIABHER YMESGEN EJIG DES TLALACHIHU TEBAREKULGN LEZELEALEMU AMEN ❤

  • @samrawit671
    @samrawit671 9 месяцев назад +2

    ጌታ ይባረክ እውነትም ኢየሱስ ብቻውን ጌታ ነው በብዙ ተባረኩ ምስክርነታችሁን በእንባ ነው የሰማሁት ቲጂ ዘመንሽ ይባረክ በርተ በብዙ ተከናወኑ እንኳን ጌታ እድል ሰጣችሁ ስለሁሉ ስሙይባረክ❤❤❤❤

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 9 месяцев назад

      Millions of blessings to you all watching this.

  • @wengelawitmengesha4838
    @wengelawitmengesha4838 9 месяцев назад +2

    ቲጂ በአእዉነት ትክክለኛ የጌታ ወዳጅ ነሽ ጥልዬም መልካም ሚስትሰለሰጠህ ጌታ ይባረክ ረጅም እድሜ ለሁላቹ ብዙ ተባረኩ

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 9 месяцев назад

      Millions of blessings to you all watching this.

  • @abebeche722negash
    @abebeche722negash 9 месяцев назад +6

    የጥላሁን ጉግሳ ታሪክ ያሳዝናል እንኩዋን እግዚአብሔር ያተረፈህ አሁንም እድሜ እና ጤና ይስጥህ 🙏💚💛❤️

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 9 месяцев назад

      Millions of blessings to you all watching this.

  • @eskinderhailubahru7261
    @eskinderhailubahru7261 10 месяцев назад +5

    እጅግ አስተማሪ ቃለምልልስ ነው:: አይናለም: ልጅ ሆነን ፊልም የምናይበት ነፃ ትኬት ትሰጠን ነበር::ራስ ትያትር ስትሰራ:: አይናለም እጅግ ሲበዛ መልካም ሴት ናት:: ባገኛትና ወንጌልን ከርሷ ብሰማ?

  • @francescovalori7407
    @francescovalori7407 9 месяцев назад +3

    ተባረኩልኝ አርቲስት ጥላሁን አስለቀስከኝ ክብሩ ለጌታ ለእየሱስ ይሁን ቲጂዬ ጥሩ አዳማጭ ነሽ በትክክል❤

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 9 месяцев назад

      Millions of blessings to you all watching this.

  • @Taredan77
    @Taredan77 9 месяцев назад +2

    እየሱስ ጌታ ነው ስንቱን የሚያሳድዱት የሚጠሉት ጀግና አንበረከከ ጌታ ስሙ ይባረክ🙏ስለምስክርነታችሁ እናመሠግናለን 🙏😍

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 9 месяцев назад

      Millions of blessings to you all watching this

  • @sebletilye3174
    @sebletilye3174 9 месяцев назад +2

    ጌታዘመናችሁን ይባርከው፡ በጣምደስይላል የጌታ ኣጠራሩ ድቅነው፡ ጌታዘመናችሁንይባርከው፡በጣምደስይላልየጌታኣጠራሩድቅነው፡ስሙይባረክ፡

    • @sebletilye3174
      @sebletilye3174 9 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤ዋው እዴትድቅ ኣምላክነው እኛምናመልከው እደምንኣያልነው ኛምሰግድለት የያላን ኣያልነው❤❤❤❤

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 9 месяцев назад

      Millions of blessings to you all watching this

  • @yordanosweldemichael5685
    @yordanosweldemichael5685 10 месяцев назад +14

    ቲቺየ ዘመንሽ ይባረክ ፓስተር ትክክል ከትክክልም ትክክል ባለባበስ በኩል የተናገርከው የቤተክርስትያን መሪዎች ሁሉ ይሄን ነገር ሰምተው በተግባር ብያውሉት ደስ ይለኛል ባጭር ቀሚስ ጡትን በምያሳይ በተገላለጠ ቀሚስ የሰውነትን ቅርፅ የምያሳይ ለላለባበስ ውድድር በሚመስል ሁኔታ ሆንዋል እኔ በጣም ነው የማዝነው የእግዚአብሔር መድረክ ክቡር ነው የመዘምራን ልብስ ለምን እንደቀረ ግን ለኔም ትልቅ ጥያቄ ሆኖብኛል ብዙ ሰው ከዝማሬው መልእክት ይልቅ አይን የምያርፈው አለባበስ ላይ ነው

    • @melkamusonko
      @melkamusonko 10 месяцев назад +2

      ለእኔም ጥያቄ ነው ቆይ ለምንድን ነው ጴንጤ መሆን ጋለሞታ መምሰል ነው መታውቅያችን ነወ? መገላለጥ በቃ ቀላል ነገር አርጎ የምያዩ ፓስተሮች ወንጌላዊ መፃፍ ቅዱስ ይቃወማል እንጂ አይደግፍም በየቀን አስራት መባ ትላላቹ ቆይ የት ሄደን እኒማር አትገስፁ አትመክሩ ኢስላም እሆን ነበር ነገር ግን እዛ ህይወት የለም ካለ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የዘላለም ህይወት የለም ለዝህ ነው ወንጌላውያን አማኞችን በጣም ነው የምወዳቸው ነገር ግን መሪዮች አይሆኑም የዝህ ዘመን አብዘኞቹ አና እህታችን ከእጅጉ እና ዘማሪ መስከረም ጌቱ ያሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ለማለት ፈልጋለው❤❤❤

    • @addisalemaramde3092
      @addisalemaramde3092 10 месяцев назад

      10:03 ​@@melkamusonko

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 9 месяцев назад

      Millions of blessings to you watching this.

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 9 месяцев назад +2

    ዎሆ ተባረኩልኝ በእውነት ወሳኝእና ጥሩ የእይወት ምስክርነትነው ቲጂ እንዲአይነት ውይይቶች ይብዛ ይቀጥል ብዙዎች የጌታን ምህረትና ጥበቃን ቸርነቱን ያዩበታል🎉❤ በርቱ

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 9 месяцев назад

      Millions of blessings to you all watching this

  • @hailuassalafi1788
    @hailuassalafi1788 9 месяцев назад +1

    ዘመናችሁ ይባረክ ደግሜ ደግሜ በስማውብ አልጠግበውም እንባ እየስማሁት ነው ብርክ በሉ

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 9 месяцев назад

      Millions of blessings to you all watching this

  • @ansharew9885
    @ansharew9885 10 месяцев назад +9

    Amazing testimony !God bless you all.

  • @tss6396
    @tss6396 10 месяцев назад +9

    What a powerful testimony! God bless you all !

  • @tijolakew4276
    @tijolakew4276 9 месяцев назад +4

    ደስ የሚሉ እንግዶች ናቸው ጠያቂዋ ስርአትሽ በጣም ደስ ይላል

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 9 месяцев назад

      Millions of blessings to you all watching this.

  • @DeborahBelongsToJesus
    @DeborahBelongsToJesus 10 месяцев назад +3

    ጌታ እኮ ነው ሌላ ምን ይባላል ጌታ ሆይ ስምህ ይባረክ

  • @meheratmatiku8053
    @meheratmatiku8053 10 месяцев назад +10

    ትግዬ አንቺ እኮ ጓበዝ ቆንጆ አሰተወይ የተባረክሽ ጀግና የጌታ ባርያ በቃ ምን ልበልሽ ለምልሚልን

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 9 месяцев назад

      Millions of blessings to you watching this.

  • @abcool6074
    @abcool6074 10 месяцев назад +21

    ጌታ እኮ ነው። አሳዳጅ ሳለን አመጸኞች ሳለን። ምሕረት ቸርነቱ ያበዛልን ጌታ ሰም ይባረክ ❤ ቸር አምላክ ነክ ጌታ ❤❤❤

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 9 месяцев назад

      Millions of blessings to you all watching this.

  • @gmalmu650
    @gmalmu650 10 месяцев назад +4

    የተመረጣችሁ ናችሁ በ ብዙ ተባረኩልኝ ተወዳጆች ጌታ ይክበርባችሁ🎉❤

  • @AbelMikatu
    @AbelMikatu 10 месяцев назад +3

    ድንቅ ህይወት ለዋጭ ምስክርነት ነው ተባረኩ ሁላችሁም ቲጁዬ ልዩ ሰው ነሽ ተባረኪ

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 9 месяцев назад +1

      Millions of blessings to you all watching this

  • @bettyargaw6120
    @bettyargaw6120 9 месяцев назад +1

    በእዉነት ልብ የሚነካ ምስክርነት

  • @HayalnehMideksa
    @HayalnehMideksa 9 месяцев назад +4

    ትጅዬ የኔ ዉድ ዘማሪ ጥላሁን ።አገባ ሲባል ሰምቼ ነበር ለካ የወንጌል ዳሻሽዋን። ጀግና ነዉ ጥሌ።ያገባዉ ታድሎ። ተባረኩሉኝ እወድአችዋለሁ።።።።

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 9 месяцев назад

      Millions of blessings to you all watching this

  • @tesfatsionkaleb3839
    @tesfatsionkaleb3839 10 месяцев назад +3

    Amezing Bakgerawund Life Historey Testmony !!

  • @HaymanotRumicho
    @HaymanotRumicho 9 месяцев назад +1

    ቲጂ ተባረኪልኝ እንዴት ደስ የሚልና የእግዚአብሔር ድንቅ አሠራር አይቻለው ሌላ ልጠቁምሽ የምፈልገው 2ከሙስሊም በጌታ ቤት በቅድስናና እግዚአብሔርን በመፍራት የሚያገለግሉ ወንድማማቾች አሉ ልጠቁምሸ አግኝኝ

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 9 месяцев назад

      Millions of blessings to you all watching this

  • @fevensempire8224
    @fevensempire8224 9 месяцев назад +2

    ይህ ድንቅ ጌታ❤

  • @dawitztmichael
    @dawitztmichael 9 месяцев назад +1

    Wow! What an amazing testimony!
    TG, you are so well mannered and beautiful inside out. Tebareki!

  • @SelamSamuel-sq5wx
    @SelamSamuel-sq5wx 10 месяцев назад +10

    ጥልዬ አስለቀስከኝ ክብር ለእግዚአብሄር ይሁን 😢😢😢

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 10 месяцев назад +7

    ጥልዬ መንፈስ ያለበት ሰውእኮነው።ኢየሱስ ብቻ ያድናል ሲል መንፈስን ያጋባል እኮ።

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 9 месяцев назад

      Millions of blessings to you all watching this.

  • @BirtukanBirtukan-z1h
    @BirtukanBirtukan-z1h 10 месяцев назад +1

    በእውነት እግዚአብሔር ምን አይነት ቸር አባት ነው. እናንተ በዚህ አይነት መንገድ እንድታልፉ ዝም ያለሁ ዛሬ እናንተን አይቶ ወደ እግዚአብሔር መንግሥት የሚመጣ ትውልድ ስላለ ነው 😢😢😢 ወዳቼ እንኳን እግዚአብሔር ረዳችሁ ደግሞም ልክ እንደ እናንተ በተለያዩ ሱሶች ታስረው ያሉትም ይመጣሉ ብርሃን ከሚመስል ከድቅድቅ ጨለማ ይወጣሉ ወደ እውነተኛው ብርሃን በእውነት እግዚአብሔር ገና ትውልድን ይናጠቃል በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም

  • @genetwork8035
    @genetwork8035 10 месяцев назад +1

    አይንዬ የኔ ቆንጆ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ዘመንሽ ይባረክ

  • @lamlaetopia755
    @lamlaetopia755 9 месяцев назад +1

    ጌታ እየሱስ ፀጋዉያብዛላችሁ

  • @fetiyaturi1846
    @fetiyaturi1846 9 месяцев назад +1

    ዋዉ ዘመናችሁ ይባረክ ያባተ ብሩካን

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 9 месяцев назад

      Millions of blessings to you watching this.

  • @tenagnesharew2185
    @tenagnesharew2185 10 месяцев назад +12

    የእግዚአብሔር ድንቅ ተነግሮ አያልቅም የሜገርመው የሶስቱንም ምስክርነት አዳመጥኩኝ
    ትክክልም ነው አውቃችሃለሁ አቤት የምህረት ብዛት ይገርማል
    አይንዬ ጥልሽ ደበሽዬ ስለናንተ ጌታዬን ዝቅ ብዬ እባርከዋለሁ አንድ ቀን በበጉ ሰርግ ላይ መሽራችንን ፌት ለፌት እያየን ዛሬ ላይ ሆኜ አየዋለሁ ስሙ ብሩክ ይሁን በርቱልኝ ምፃቱን እናፋጥ ቴጂዪ ተባረኬልኝ በሁሉ ክብሩን ጌታ ይውሰድ

  • @SaraTesfaye-v2d
    @SaraTesfaye-v2d 10 месяцев назад +3

    ኢየሱስ ክርስቶስ የጌቶች ጌታ ነው ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Tagay-y1c
    @Tagay-y1c 10 месяцев назад +8

    I am speechless with no words to describe. God is great. May God bless the hosts and participants. ❤

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 9 месяцев назад

      Millions of blessings to you all watching this

  • @AB-rf2tb
    @AB-rf2tb 9 месяцев назад +2

    ዘመናችሁ ይባረክ

  • @ayeleatlabachew6087
    @ayeleatlabachew6087 7 дней назад

    እድለኞች ናችሁ፣ከዚህ የተወሳሰበ ህይወት አውጥቶ ለብዙዎች መልካም ምሳሌ ያደረጋችሁ እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @aziebhagos2635
    @aziebhagos2635 3 месяца назад

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሆን ደሰ የሚል ምሰክርነት ጸጋዎን ያብዛላችሁ።

  • @abonsehbiratu2215
    @abonsehbiratu2215 10 месяцев назад +7

    ቲጅይዬ፡ስወድሽ፡የኔ፡አስተዋይ፡እርጋታሽ፡አጠያየቅሽ፡ለዛ፡አለዉ፡ተባረኪ ❤❤❤❤

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 9 месяцев назад

      Millions of blessings to you all watching this

  • @messikarem2989
    @messikarem2989 9 месяцев назад

    Ameeen.ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ያድጋል ❤❤❤❤🎉🎉 ተባረኩኩኩኩ❤❤❤

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 9 месяцев назад

      Millions of blessings to you watching this.

  • @user-mnze
    @user-mnze 10 месяцев назад +3

    ትጂዬ ዘመንሽ ይባረክ አሪትስት ደበሽ ያለሽን ነገር እኔም ሁሌ እያየሁሽ እምደነቅበትና የምትጋብዥያቸው እንግዶችሽ ሁሌም እሚያስተምር ህይወት ያላቸው እና ሁሉም አይቶቸው አምላካችንን የምንባርክባቸው ድንቆች ናቸው አሁንም ለምልሚልኝ ከልቤ ደሞ እወድሻለው

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 9 месяцев назад

      Millions of blessings to you all watching this

  • @Yemuu109
    @Yemuu109 10 месяцев назад +6

    Zeruu kelete,👏👏👏👏. What amazing testimony.
    Glory to God

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 9 месяцев назад +1

      Millions of blessings to you all watching this

  • @negassahirpa5559
    @negassahirpa5559 10 месяцев назад +2

    በእውነት አስገራሚ የእግዚአብሔር ስራ ያየንበት እያለቀስኩኝ የሰማሁት ምስክርነት ነው

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 9 месяцев назад

      Millions of blessings to you watching this.

  • @romanadenew7202
    @romanadenew7202 9 месяцев назад +1

    እውነተኛ ጋደኝነት እግዚያብሄር ካርድ አይቆይም እግዚያብሄር እድንሜና ጤና ይጨምርላቹሁ ተባረኩ

  • @kifleayana7273
    @kifleayana7273 9 месяцев назад +3

    What an amazing and graceful testimony by you all! Respect you all! God bless you now and forever more🙏🏾

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 9 месяцев назад

      Millions of blessings to you all watching this

  • @BeletechSham
    @BeletechSham 10 месяцев назад +1

    ዘመናቹ ይለምልም ደሞ ሰታምሩ ተባረኩ

  • @Enguday-bo4ld
    @Enguday-bo4ld 9 месяцев назад +3

    እንኳን የጌታ ሆንን❤❤❤❤
    ኢየሱስ ክርስቶስ ትላንትና ዛሬ እስከ ለዘለአለም ህያው ነው

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 9 месяцев назад

      Millions of blessings to you all watching this.

  • @danielgudeta4474
    @danielgudeta4474 10 месяцев назад +1

    ወንድም ደበሽ ቃለ መጠይቅ ከመስጠትማ አትቆጠብ የሚያውቁህ እኮ ባንተ ዘመን የነበሩ እንጂ ያሁኑ እኮ ካልነገርከው አያውቅህም ጌታ ከምን እንዳወጣህ አያውቅም፤ ስለዚህ በተገኘው አጋጣሚ ሁሉ ብትመሠክር ይጠቅማል ባይ ነኝ ተባረክልን።

  • @etemeanchbezbhi8017
    @etemeanchbezbhi8017 9 месяцев назад +1

    አንቺምንም የሰማይ አምላክ ይባርክሽ ትግስት

  • @asmekungMekuria
    @asmekungMekuria 10 месяцев назад +1

    እህታችን! ጌታ ይባርክሽ። ፀጋውን ያብዛልሽ በእውነት ትልቅ ምስክርነት ነው

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 9 месяцев назад

      Millions of blessings to you watching this

  • @kalkidanassefa2158
    @kalkidanassefa2158 9 месяцев назад +2

    Glory to God, what an amazing testimony that shows us the great love of God, Jesus is Lord, God bless you all❤️🤗🤗

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 9 месяцев назад

      Millions of blessings to you watching this.

  • @እየሱስያድናል-ኸ2አ
    @እየሱስያድናል-ኸ2አ 10 месяцев назад +6

    ወንድም ደበሽ ከነ ሚስትህ መልካም ሰው ተባረኩልኝ ዘራቹሁ ይለምልም ❤❤❤

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 9 месяцев назад

      Millions of blessings to you all watching this