Wow…..wow…wow…..what an insight, what a theological perspective……..I love it …….knowing and understanding what we believe. May God bless you both. Thank you for digging and finding such jewels of the body of Christ dear sister TGye…..you’re a blessing. May this touch people’s heart to understand and surrender to the truth. ❤
Without compromise, This is a pure Gospel. "There is none given to us under the heaven in which we can be saved except through the Lord Jesus " Well said. May the Lord continue to make you a blessing!
እግዚአብሔር ይመስገን እውነትን እንደ እግዚአብሔር ቃል ስለተናገሩ!!! This is an eye opener. I pray many come to salvation because of this interview. Tg may God bless you and enlarge your territory in the mighty name of Lord Jesus!
Amazing testimony my brother in Christ very enlightening and you have Derp knowledge God bless you Tg my sister in Christ may the almighty God keep blessing you I love how cool calm and collected you are and you are a very good listener and not interrupting him
Dear Tg, Thank you for inviting such a brilliant person who has been enlightened and called by God. I thank the Lord that he is raising people like Merigeata. Could you please give us his bank details. When you gave him the opportunity he avoided to even talk about it. No doubt he is a genuine man of God. The so called Prophets vultures would have asked money unashamed. May God bless you and him abundantly.
❤ፐ እጅግ ብስለት የተሞላ ታላቅ ምስክርነት ተባረኩ መሪጌታ ቀጸላ መንግስት
ጌታ እግዚአብሔር በ ቅን ልብ ለ ስሙ ሊኖሩ ከሚፈልጉት ጋራ ነው. በርቱ ለብዙዎች መትረፍ እየተጋችሁ ነው. ወንድሜም እህቴም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ, ፀጋውን አሁንም ያብዛላችሁ♥️♥️♥️
ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን.መርጌታ እንዲሁም እህታችን ጌታ ኢየሱስ ዘመናችሁን ና አገልግሎታችሁን ይባርክ ተባረኩ ቅዱሳን ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ!
አይዞህ ወንድም እኛ የነቃነው እናግዝሀለን ምእመን እንዲህ ያለ ሰው እንርዳ ባካችሁ
Yse
መሪ ጌታ በቃ ቅዱሱ መጽሐፍ ተገልጦላቸዋል እግዚአብሔር ለዘላለም የተባረከ ይሁን !
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ግሩም ውይይት እንግዲህ ጆሮ ያለው ይስማ እየሱስ ክርስቶስ ሕይወት እውነትና መንገድ ነው አሜን ልንድንበት የተስጠን ስም እሱ ብቻ ነው ጌታ የልባችንን አይን ያብራልን አሜን አሜን
አሜን አሜን❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ቲጂ ተባረኪ!
እባክሽ መሪጌታ ጽጌም ይቅረቡልን ከተቻለ ከነባለቤታቸው በጣም ያስተምራል ሕይወታቸው🙏
wawwwwwwwwwwww በጣም ሚገርሞ ትምህርት ነው ነፋሲ ተደሰተክ አሜን ጌታ እየሱስ ይባርክ
መ/ር ጸጋ ይብዛሎት!!!❤
ጌታ ይባርከዎት መርጌታ ቀፀላ።ተባረኪልን የተወደድሽ እህታችን ቲጂ።በአንድ ጥያቄ መነሻነት ብቻ አብዛኛውን የህዝባችንን መንፈሳዊ ህይወት(የድነት)ችግር ዳሰውታል ምንም እንኮን አንቺጥያቄ ለመጠየቅ ፋታ ባይሰጡሽም።አልፎ እልፎ ጥያቄም አስተያየትም በማቅረብ ብትሳተፊ የበለጠ ጥሪ ይሆን ነበር።
ጥሩ አድማጭና ምርጥ ጠያቂ !! ጸጋ ይብዛልሽ!! ተባረኪ....
ቲጂ እራስሽ በሚገርም ሁኔታ እየተገረምሽ የምትሰሚያቸው ነው የሚመስለው ።ጌታ እንደነዚህ ያሉትን ጌታ ያብዛልን።
ኢየሱስ እኮ ጌታ ነው።መሪጌታ ዛሬ ልቤን አረሰረሱት በቃሉ።ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን!!!ጸጋውን እና ሰላሙን ያብዛሎት
ጌታ አብዝቶ ይባርክ ያባቴ ብሩክ እኛን የጠራ ጌታ ብዙዎችን ይጠቅልል አሜን
ጌታ ይባረክ ግሩም መረዳት ነው ወንጌል ሲበራ እንዲህ ነው ዘመኖት በቤቱ ይለቅ!!!
ይህንን ምስክርነት የምትሠሙ ክርስቲያኖች ሁሉ፡ ኦርቶዶክሳዊያን በምን አይነት ከባድ፡ጨለማ፣እስራት ውስጥ እንዳሉ ትሠማላችሁ፡ እኛም እንደነሱ ነበርን፡ዛሬ ስንሠማው ይዘገንናል፡ክብር ለኢየሱስ፣ ይሁን፡ በርሱ ነፃ ወጣን❤ ለእነርሱ ግን እንድንፀልይላቸው ይገባል፡ይሄ ሸክም ነው።
ጌታ ይባርካችሁ፡ ሪቫይቫል፣ ተሀድሶ ለኦርቶዶክስ❤
Amen
ፃድቃን 😂😂😂😂😂😂
ደደብ የሀሰተኛ የሲሱ የጨለማው ንጉስ ተከታዬች ያበደ በገንዘብ ድርቅ የተመታ ድህን አምጥተህ ብትቀባጥር ኦርቶዶክ ባአለም ውስጥ የሀስተኛው ክርስቶስ በረት እየዙጉ ወደ ቀጥተኛዋ እየጎርፉ ነው
Leza newa ya orthodox mezmur eyasarakechu metezemeru leba hula
እግዚአብሔር ይመስገን በህይወት እያለሁ ይህንን የመሰለ ድንቅ አስተማሪ አየሁ ሰማሁኝም ምን እላለሁ ህዝቤን ሊታደገልኝ አምላኬ እድርጎታል በእንባ ላመስግነው የዘመናት ለቅሶዬን መልስ በስግደት ዘላለም ላክብረው ፡ ስንት መልካም አምላኩን ፈላጊ እያየሁ አነባ ነበር አሁንማ እልልልልልል አምላኬ ደረሰ ሃሌሉያ ሃሌሉያ❤❤❤❤
በማዳኔ ቀን ጠራሁህ ይለናል ጌታ - ዛሬ እንመልስ በፍጥነት ሳናመነታ - ነገ ለራሱ አውቆበት የነገው ሰው ነው - የኛ ቀን ዛሬ መሆኑን ሁሉም ይረዳ ።❤
Wow…..wow…wow…..what an insight, what a theological perspective……..I love it …….knowing and understanding what we believe.
May God bless you both. Thank you for digging and finding such jewels of the body of Christ dear sister TGye…..you’re a blessing. May this touch people’s heart to understand and surrender to the truth. ❤
Without compromise, This is a pure Gospel. "There is none given to us under the heaven in which we can be saved except through the Lord Jesus "
Well said.
May the Lord continue to make you a blessing!
ሰላም ላንቺ ይሁን ቲጂ ይህንን ፕሮግራም 2ተኛውንክፍል በናፍቆት ስጠብቅ ነበረ ነሪጌታ እንኳን በሰላም መጡ
ተባረክ ወንድሜ 🎉ጌታ ኢየሱስ ላንተ በተገለጠበት መጠን ለሌሎችም ይገለጥ
ጌታ ሆይ እንዲት ጠፍተን የነበርነው, መሪ ጌታ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርኮት, ቲጂዬ አንቺ መቹስ እንዴት እየጠቀምሽን ነው በእውነት እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ ❤❤❤❤❤
ሰላምሽ ብዝት ይበል በጉግት ስጠብቅ ነበር እና ጌታ ስለሁሉም ክብሩን ይውሰድ አሜን ቆይታችን መልካም ይሆናል።
ነፍሴ ረሰረሰች ወይኔ ወንድሞቺ እና እህቶቺ ጌታ ይርዳቸው
እግዚአብሔር ይመስገን እውነትን እንደ እግዚአብሔር ቃል ስለተናገሩ!!! This is an eye opener. I pray many come to salvation because of this interview. Tg may God bless you and enlarge your territory in the mighty name of Lord Jesus!
መሪጌታቀጸላ ይባርኮት 'የተማረ ያስተምር ያልተማረይማር!! 'ተብሏል።❤❤❤ተባረኩ።
እግዚአብሔር ይመስገን የሚገርም ማብራሪያ ኢየሱስ ብቻውን ያድነናል !!
egnin Abat Degageme Besemachewu Ayiselechegnim Tg Tebarekulegn Betam Wedeshalehu
እግዚአብሔር በዘመን ፍጻሜ ለአገልግሎት የጠራዎት የወንጌል አርበኛ ሃይልና እና ጸጋ ይሁንልዎት።ገና ብዙዎች ያመልጣሉ ጌታ ይመስገን
እግዚአብሄር ይመስገን ወንጌል ዛሬም ይፈታል❤
ቲጂ መልሰሽ አቅሪብያቸው ብዙ ነገር ነው የትማርኩት. እና ደግሞ ሌሎች ሲጠዩቅን ለመለስ ብዙ እንቸገር ነበር አሁን ግን ቡዙ ስህተት እንዳለ ከነማስረጃ ለቤተሰቦቻችን እንዃን ማስረዳት ይቻላል በእሳቸው ትምህርት. Please bring him back Tigye. Much blessings to you both 🙏🏼❤❤❤❤
Amazing testimony my brother in Christ very enlightening and you have Derp knowledge God bless you
Tg my sister in Christ may the almighty God keep blessing you
I love how cool calm and collected you are and you are a very good listener and not interrupting him
ቲጂ የአንቺን ኘሮግራም በጣም እከታተላለሁ ኘሮግራምሽ ላይ ትልቅ ትምህርት ስለማገኝ እግዚያብሔር ብዙ ልጆች አሉት ለወንጌል አንዱ ያንቺ ኘሮግራም ነው።ቸርች ውስጥ ያላገኘሁትን ትምህርት ባንቺ ኘሮግራም እየተባረክን ነው ክብር ለጌታ ይሁን መሪጌታ እውነተኛ የወንጌል አርበኛ ስለሆኑ ጌታ ይክበር።እግዚያብሔር ኢሔን ኘሮግራም ያስፋልን ዘመናችሁ ይባረክ።
God bless you both, what an amazing testimony is this!? keep telling the truth we are with you
እግዚአብሔር አምላክ በእውነት በዚህ ውስጥ ላሎት ወገኖቻችን ለእኛ ያበራልንን ኢየሱስን ያብርላቸው
1ኛ ጴጥ 2 :9
እናንተ ግን ከጨለማ ወደሚደነቅ ብርሃኑ የጠራችሁን የእርሱን በጎነት እንድትናገሩ የተመረጠ ትውልድ፥ የንጉሥ ካህናት፥ ቅዱስ ሕዝብ፥ ለርስቱ የተለየ ወገን ናችሁ፤
እኛም እንደተጠራንበት የምንሆንበትን የመንፈስ ቅዱስን ኃይል ይሰጠን
ጌታ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ተባረኩ።
Dear Tg,
Thank you for inviting such a brilliant person who has been enlightened and called by God. I thank the Lord that he is raising people like Merigeata. Could you please give us his bank details. When you gave him the opportunity he avoided to even talk about it. No doubt he is a genuine man of God. The so called Prophets vultures would have asked money unashamed. May God bless you and him abundantly.
Betam des ylal tebarekulin.
God bless you more ehete agelgay tigist
May God gives you more revelation Papa we respect you
መጽሐፍ ቅዱስ ከዘፍጥረት እስከ ዮሐንስ ራዕይ ድረስ የሚናገረዉ ስለኢየሱስ ክርስቶስ ነዉ ከዚህ ዉጭ የለም ::
የአባቴ ልጅ መሪ ጌታ .: ጌታ ይባርክህ። ነጭ ነጩን ንገራቸው ወደ ሲኦል ከመግባት ይትረሩ።
@@MeazaLeake
ልንፀልይላቸው ይገባል፡ጌታ ልባቸውን ካልከፈተ፡ አይሆንምና።
@@JalekoKo-rv3fsከ ኢየሱስ ቤዛነት ውጪ መዳን በሌላ በማንም የለም እውነቱን ለማወቅ እንደ እሳቸዉ መጽሐፍ ቅዱስን አንብብ ክርስቶስ ያበራልሀል ስድብ ግን ኦርቶዶክስን አይወክልም
መዳን፡በሌላ፡በማንም፡የለም፡እድንበት፡ዘንድ፡ከሰማይ፡በታች፡ የተሰጠን፡ስም፡የጌታ፡፡የእየሱስ፡ስም ብቻ፡ነው እግዚአብሔር ይባርኮት፡፡ቲጂዬ፡ተባረኪ
Egzabher ybarkh wendmie tebarek. Tiji m Egzabher ybarksh .des yemil program.ena ybzalsh buzuwoch ymarubet malet wedalew.❤❤❤❤❤❤❤
የወንጌል አማኙም አሁን የሚያስፈልገው ትክክለኛ ትምርት ይሄ ነው ❤❤❤ስሙት ዝምብሎ መዘመርና መዝለል ብቻ አይደለም የደህንነት ትምርት ተማሩ
መሪጌታ ቀፀላ እግዚአብሔር ይባርክህ ከእናንተ ሲሰማ የቃሉ እውነት ለብዙዎች መንቃት ይሆናል:: ቲጅዬ ወንጌልን አገልግሎትሽ ስላደረግሽ ስለትጋትሽ አመሰግናለሁ መላቤተሰብሽ ይባረክ::
Waw jegna Amazing geta Yesus yibarki wendime tsegan yabezalik❤❤❤
የኢየሱስ ልጆች ሆይ ቂዱስ እግዚያብሔር ሰላም እና ጤናቹን ያብዛላችሁ አሜን 🙏❤️🙏❤️🙏❤️
Well Com ትጅዬ አባታችን 💡🍒👏💡🍒👏💡🍒👏💡🍒
እንደዚህ የእግዚአብሔር እውነት ሳይሸፋፈን መግለጥ ያስፈልጋል መከራም ቢሆን ስደት ለዚህ እውነት መሰደድ ይሻላል ክብር ነው የእግዚአብሔርን ሚስጥር ክርስቶስን የሸፈኑ እልቆ መሳፍርት የሌለው መጋረጃ ህዝቡን ሸፍኖታልና እውነትን ደፍረን በተናገርን መጠን መጋረጃው ይቀደዳል እውነትን ክርስቶስ ማየት ይጀምራሉ። ወንድሜ ጸጋ ይብዛልህ ።
መሪ ጌታ በሕይወታችን የማናዉቀውን ምስጥር ገልጠህልናል ተባረክ
WOW!!!!!!! እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርኮት!!! ኦርቶዶክስ ቤተሰቦቼን ይህ መገለጥ ያግኛቸው !!አሜን🙏❤️❤️❤️
እግዚአብሔር ይመስገን ተባረኩ
ይህንን እውነት የገለፀሎትን ጊታ እጅግ አደርጌ አመሰግነሰለሁ። አሁንም እውነቱ ይብዛሎት።
ጌታ ይባርክ ዘመንህ ይባረክ የዘመኑ ጳውሎስ ነህ እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን ጌታ
ቲጂ ተባረኪ ጎበዝ ጠያቂ የበዛ ኣድማጭ ነሽ ይሄን ባህሪሽ በቤትሽም በትዳርሽ ይብዛልሽ። ኣትከስሪም
ወንድም ጌታ ዘመንህን ይባርከው
Egziabiher yibarikachu.
Tebarek zemenh yebarek kizeh belay beqalu Berhanu yeberalik ahunim Ytegelixlhen Berhanu gelexew
ዘመንካ ይባረኽ ሓው ቀጸላ ንበረኸት ኩን
አረጉድ። መሪጌታ ጌታ በእርሶ ትውልድ ከስተት እንዲድን እርሶን ያመጣ ይመስለኛል።ጌታ ሆይ አንተ ላይ እንድጣበቅ እምነት ጨመሩልኝ ተመስገን።መሪጌታ ቲጂ ተባረኩ።ኢሄ እምነትን የሚጨምር ትልቅ ትምህርት።ወንጌላዊያን ሰባኪዎች ለናንተም ትልቅ ትምህርት ነው።ለናንተም ትለቅ ትምህርት የሚጨምር ውይይት ስለሆነ።ጌታ ኢየሱስ ሆይ በባሪያህ እንድማር ስላደረክ ክበርልኝ።
ፀጋ ይብዛላቹ ❤
Tigi Jesus bless you 🙏 zemenun yibark ❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክ !!!
ጌታ አምላክ ይባርካችሁ ❤❤❤❤
እደርሶ ያሉትን ያብዛልን
እውነት አርነት ያወጣል ።እውነት ህይወት መንገድ ደግሞ እየሱስ ነው ይሄም ማለት ደግሞ እየሱስ አርነት ያወጣል ማለት ነው ጌታ ይድረስላቹ።
አባ በቅድምያ እኳን ከዛ ከድቅድ ጨለማ ጌታ አስመለጦት ሰው ጌታ ካረዳው ከዛ ማምለጥ አይቻልም ይህ ታላቅ ብርሐን እኳን በራሎት ቲጂዬ ዘመንቨ ይባረክ እደነዚሕ አባቶችን በበለጠ አቅርቢልን ወገኖች አብቡ በቅንነ እና በየዋህነት ጌታን ማወቅ ወይም መዳን የምንወድ ጌታን የምናገኝው በቃሉ ውስጥ ነው ጌታ መልካም ነው ስሙ ለዘለዓለም ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤
Pray for financial breakthrough for me and my family, in Jesus' name. Amen.
ተባራቁልን ❤️❤️❤️❤️
Blessed!!
ለብዙ ነብሳት መዳን ምክንያት የሚሆኑ እንዲህ አይነት ይዘት ያላቸው ተመሳሳይ ፕሮግራሞች ይቀጥሉ። ❤❤❤
My God bless you more and more ❤❤❤❤❤❤❤
በጣም በጣም በጣም የሚገርም ነዉ አሳዛኝም ነው ምክንያቱም ጌታ ጌታ ሆይ ብሎ ጌታን አለማወቅ ከባድ ነው
Shalom shalom tig❤❤❤
ይህ ምስክርነት ህዝባችንን ያራቆተ ህይወት የሆነውን የክርስቶስ ብርሃን እንዳይበራልን በጨለማ ውስጥ አኑረውናል ግን አሁን መዳን በስራ በድርሳናት ገዳም በመግባት መፅሀፍ ቅዱሳዊ ያልሆነ ትርክት በተዋህዶ ስለሚታተም መፅሀፍቅዱስ ብቻ ነው የኛ የህይወት መመሪያ የሞተልኝ ጌታ ስለሆነ መዳን በክርስቶስ በማመንብቻ ነው❤❤
👋🏼♥️Tebarku mehemer🙏 and you sister 🙏
💥And please get bigger chairs 🪑 ✨💥♥️
Dr GOD bless you and your family 🙏❤️❤️❤️
ዘመኖት ይባረክ ቲጂዬ እንደነዚህ ያሉትን የእምነት አባቶች ስለምታቀርቢልን ሳላመሰግንሽ አላልፍም ዘመንሽ ይባረክ ❤
መሪጌታ_ቀፀላ_መንግስት tebarku geta tsegawun yebzalachihu tig tabark
wowowowo tebarku❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
መሪጌታ ቀጸላ እግዚአብሔር ይባርክዎ።እውነቱ ፍርጥርጥ ተደርጎ ሲነገር ሰው መንገዱን ወስኖ ይመርጣል ።ተሳዳቢዎችንም እውነት ያሸንፋቸዋል።
ኒቆዲሞስ ሾው ጥሩ እንግዳ እየጋበዛችሁ እየጠቀማችሁን ነው ፣ተባረኩ!
በተረት ተወሳስቦ እንጂ መጽሐፍ ቅዱስ ግልጽ ነው ታሪኩም አንድ ነው እራሱም ክርስቶስ ኢየሱስ ነው
ጆሮ ያለው ይስማ።እውነት አርነት ያወጣል።በእንደዚህ ያለ ኮተት(ከቃሉ ውጪ ያለ ትምህርትን) ውስጥ ያላችሁ ወገኖቻችን ወደ ቃሉ ተመለሱ።በማር ውስጥ የተለወሰ መርዝ በልታችሁ ስለምን የዘላለም ጥፋት ትጠፋላችሁ??
የተመኜሁት ይቅርብኝ
አየሱስ አንተ ትረፈኝ ትረፈኝ
አልጠራጠርም ታሓዲሶ ነኝ ምክንያቱም የወንድም ዳዊት ፋሲል ደቀመዝሙር ነኝ! ሓይማኖት ግን አያድንም እውነት ይገባህ እለት ማንም አይሸዊህም! Mእውጌቶች የጌታ ጸጋና ሰላም ይብዛላችሁ!
Dawit fasilm dekemezmur alew ende??
ወንድሜ እኛ የጌታ ኢየሱስ ደቀ መዝሙር እንጂ የሰው ደቀ መዝሙር ልንሆን አልተጠራንም ምክንያቱም ጌታ ያለው ሰዎችን ደቀ መዛሙርቴ አድርጓቸው ነው ያለው።
@@meskremketema145 አዎን ነገር ግኝ ጳውሎስ ራሱ እኔ ክርስቶስን እንደተከተልኩ እናንተም እኔን ተከተሉ ብሏል። የከርስቶስን መንገድ የምከተሉትንን እና ከመንፈስ ቅዱስ የተማሩትን መከተል ከርስቶስን መከተለ ነው!
እኔ የ አጵሎስ ነኝ እኔ የ ጳውሎስ ነኝ ላሉት ቆሮንቶስ ሰዎች የሰጠውን መልስ አንብበው
የዳዊት ነኝ?! ተበልተሃል..
በእውነት እንደዚህ የቤተክርስቲያንን ልጆች ብታቀርቡ ብዙ ሠዎች ወደ ጌታ መንግስት ይመጣሉ በተለይ ደሞ እባካችሁ መሪጌታ ምሥጢሩን አቅርቡልን ተባረኩ
Margata.selaewkathe.Egzehabhare.yekbare
የሌላውን ሐይማኖት አትናግሩ የምትሉ ሰዎች?በሐይማኖት መቻቻል በሚል ጥሩ ሃሳብ በሚመስል ማታለያ ኢትዮጵያ እና ህዝቦቿን ቀረጥፎ የበላው የሴጣን ሃሳብ የምታራምዱ ተከታዮች ናቹ።አንድ የግጠመኝን ነግር ልግራቹ በሆቴል ስራ ተቀጥሬ ስሰራ ብዙ ቄሶች እግባባለው ።አንዴ ከምግባባቸው ቄስ ጋር ሳወራ እንዲህ አሉኝ።ቄሱ :ዛሬ ድክም ብሎኛል አሉኝ:እኔ ምነው ?ፍታት ላይ ቆይቼ ደከመኝ:እኔ ፍታት ያድናል?አያደንም!!እኔ ለምን ትፈታላቹ?ታዲያ ህዝቡን ምን እናድርግ አሉኝ።ቀጥለው አንዳንዱ በድግስ ትልቅነት የሚድን ይመሰለዋል አሉኝ።ታዲያ ህዝቤ እውቀት ከማጣቱ
ጠፍቷን የሚለው ቃል አልተፈፅመም??!!
Galatomi gifti❤
Alam yal kirstos Amalaginet aydnm:::::::::::
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏👌👌👌👌👌👌በትክክል ተባራኩልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘
ዘመናችሁ ይባርክ ደጋግሙት ይህ ትምህርት እባካችሁ ትውልድ ያምልጥ
መርጌታ ቀፀላ ፦ ዘመንህ ይለምልም ❤🙏
Wow God bless you more 🙏 please share me his RUclips
ሰምቶ መመለስ ይሆንላቸው!
መሪ ጌታ ቀፀላ እግዚአብሄር ይባርኮት
ክብሩን እርሱ ይውሰድ ።በድቅድቅ ጨለማ ውስጥ ላሉት ለኛ የበራው ብርሃን ይብራላቸዉ
ሁለታችሁም ዘመናችሁ ይበረክ አንድ ሀሳብ አለኝ ይሄውም መሪጌታ በጭለማ ላለነው ድንቅ የማናውቃቸው እውነታዎች እምቅ ማለት ይቻላል ይዘዋል እባካቹ ከዚህ ውጪ ለህዝቡ የሚዳረስበትን መፍትሂ ከመፈላለግ
የዚህ ሚዲያ አክሰስ ስንቱ አለው?
By the way qesla betam yetebareku eongel yegebaw iwnetn ke iwuket gar new miyastemrut bizu bea libelha lay semchalew
አገልግሎቱን ለመደገፍ በተባለው መሠረት screen ላይ የተላለፈ ነገር አለ? ቲጂ የሆነ ነገር በይን
በድጋሚ ይቅረቡልን መሪጌታ ቀፀላ
አድራሻቸው የታል እህቴ
091 808 8795
❤❤❤