በላ ልበልሃ - ጾመ ፍልሰታ - ክፍል 1 - "የማርያም ህይወት" - ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 янв 2025

Комментарии • 254

  • @lemialemayehu4781
    @lemialemayehu4781 4 месяца назад +77

    ኦርቶዶክስ ነኝ ብዙ ነገር ተምህራለው🎉🎉

    • @yetbarek63
      @yetbarek63 4 месяца назад

      እና ምን ይጠበስ፣ ልትጠራጠር ነው?

    • @Thesilentecho3832
      @Thesilentecho3832 4 месяца назад +2

      ​@@yetbarek63 መልስህን አስተካክል

    • @kukukuku5502
      @kukukuku5502 4 месяца назад +2

      Mexsihaf kidus Ambibi Ehte Egzabher Yaberaleshal Tebareki

    • @eleni311
      @eleni311 3 месяца назад +1

      ጌታ ያሰተምራል እሰከ ዛሬ አይናችን ተሼፍኖ በዚህ ተረት ነበር የኖርነው እግዚአብሄር ጊዜውና ሰአቱ ሲደርሰ በእግዚአብሄርና በማሪያም የሚዋሼው ውሼት እያጋለጠ ነው ክብር ለእግዚአብሄር ይሁን አሜን ተባረኩ🙏❤

  • @shukmedia-3429
    @shukmedia-3429 4 месяца назад +16

    መሪጌታ ጌታ አብዝቶ ይባርኮት።
    ወንድሜ ጌታ ይወድሀል ይህንን ትልቅ ስጦታ ለአንተ ነው።ተባረኩ

  • @mengistumekuria9653
    @mengistumekuria9653 4 месяца назад +53

    መሪጌታ ጽጌ ፣ ጨለማ ውስጥ ያለውን ሕዝብ ወደ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የወንጌል ብርሃን ለማምጣት የሚደረገው ተጋድሎ የሚደነቅ ነው።

  • @TIBEBUALEMU-d8p
    @TIBEBUALEMU-d8p 22 дня назад +2

    ደስ የሚል ምስክርነት ነው:: የጠያቂውና የመልሹ ያነጋገር ለዛ:: እግዚአብሔር ይመስገን:: ተባረኩ::
    ኦርቶዶክስ:- ገድላቷን, ድርሳናቷን , ልፋፈጽድቋን, ስንክሳሯን, በዓላቷን, ታቦታቷን, ንግሷን, አማላጆቿን, መልክዓ መልኳን, ጸበላቷን, 'እምነቷን', ሥዕላቷን, ሥዕለ አድህኖቷን, ጠልሰሟን, ጭሳጭሷን, ፅዋ ማሕበራቷን, ክታቧን, መቁጠሪያዋን, ጥንቆላዋን, ፍታቷን. ተዝካራቷን, ምንኩስናዋን, የድግምት ጸሎቷን, በሕቡዕ ስም ድግምቷን, የየበዓላት መሥዋዕቷን, መጽሐፍ ቅዱስን መበረዟን,
    ናሳዳጅና አድመኛንቷን, ... ታስወግድ:: በነቢያትና በሐዋሪያት አስተምህሮ ትታደስ, ትለወጥ:: ትጽናም::

  • @SabaShiferaw2012
    @SabaShiferaw2012 4 месяца назад +25

    ኢትዮዺያ እንደ እነዚህ አይነት ወንጌል ሰባኪያንን በመጨረሻው ሰአት ስላገኘች ታድላለች እንገልገልባቸው እጂግ ትልቅ በረከታችን ናቸው ልዮነትን እያጠበብን ወደ እውነት አምላክ ከመምጣት ውጪ አማራጭ የለንም
    መምህር ፅጌ እጂግ በብርሃን እንዲመላለስ ህዝባችን እግዚአብሔር እንደ ሙሴ ፈርኦን ቤት አሳድጎ እስራኤልን ከባርነት እነዲያወጣ እነዳደረገው እርሶንም በዘመነዎ ብዙ አስተምሮ ህዝባችን ለእውነት አርነት እንዲወጣ በዚህ ዘመን የወንጌልን እውነት ሳይበርዙ እያስማሩ ነውና እግዚአብሄርን ስለ እርሶ እጂግ አመሰግነዋለሁ። በጣም ብዙ በረሶ በኩል እየተማርኩ ነው። የበራሎት ሰው ነዎት 🙏🏾

  • @Dtd4Ed3ff
    @Dtd4Ed3ff 4 месяца назад +77

    ወገኖች ገባገባ በሉ የወንጌል አርበኛው መርጌታ ገብተዋል ብዙዎቻችንቀላል የማይባል ግንዛቤ ሸምተናል የዘመናት ተረት በየሚዲያዉ እየተጋለጠ ነው መንፈስቅዱስ ስሙ ይባረክ

    • @abelbeyene1750
      @abelbeyene1750 4 месяца назад +5

      ገብተናል ጌታ ይመስገን

  • @elenitewabe4977
    @elenitewabe4977 4 месяца назад +36

    ምእመን በመሆኔ ይህን ሁሉ አላውቅም በጥቂቱ በማውቀው በጥያቄ ውስጥ ነበርኩ ጌታ እረዳኝ ❤ደረሰልኝ ስሙ ይባረክ። ደሞ ሌላ ጉድ እየሠማሁ ነው።

    • @SerkalemMuluneh-hu9iu
      @SerkalemMuluneh-hu9iu 4 месяца назад +2

      Amen Waw tebareki enkan geta redashi ehite ❤❤❤simu ybarek

  • @anchinalu3250
    @anchinalu3250 4 месяца назад +18

    ጠያቂው እባክህ እራስህንም የሚሰሙህንም አድን ! ጌታ የርዳህ! ❤

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 4 месяца назад +7

    መሪጌታ ጽጌ እግዚአብሔር ይባርክዎት ።
    ወንጌልን በደንብ አስተምረዋል
    ጆሮ ያለው ይስማ

  • @tadesebelay4522
    @tadesebelay4522 4 месяца назад +35

    ጌታ ኢየሱስ ፀጋዉን ያብዛሎት መሪጌታ ፅጌ።

    • @wubalemaddis8052
      @wubalemaddis8052 4 месяца назад

      merigeta eko bla sim yesetechiw bete crstian neberech

    • @Thesilentecho3832
      @Thesilentecho3832 4 месяца назад

      ​@@wubalemaddis8052 አሁን በተሐድሶ እንቅስቃሴ ላይ ናቸው።

  • @MesfinAlemayehu-wk5ey
    @MesfinAlemayehu-wk5ey 3 месяца назад +2

    መሪ ጌታ ፅጌ ስጦታው፣ አንደበተ ርቱዕ፣ምርጥ አስተማሪ። የጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋና ምህረት ከእርስዎ ጋር ይሁን።

  • @etclota9540
    @etclota9540 4 месяца назад +27

    ይህንን ፕሮግራም የታዘጋጅ ወንድም ምን አይነት ብሩክ ሰው ነህ❤

    • @መናስጦታ
      @መናስጦታ 4 месяца назад +1

      በጣም የተባረከ ነው እግዚአብሔር ፀገ ያብዛለት ዋጋውን እግዚአብሔር ይክፈልህ

  • @alebeworku
    @alebeworku 4 месяца назад +20

    ማወቅ እና መረዳት ካልቀረ እንደ መሪጌታ ፅጌ እግዚአብሔር ይባርክዎት!!

    • @asinegaasinega
      @asinegaasinega 4 месяца назад

      Pentes would actually benefit from listening and gain much a lot, a lot more than even Orthodox people.

  • @mesifnedebella1693
    @mesifnedebella1693 4 месяца назад +4

    ድንቅ ትምህርት ድንቅ አቀራረብ ድንቅ እውቀት ክብሩ ለእግዚአብሔር ይሁን
    መሪ ጌታ ፅጌ በእውነት እግዚአብሔር ለዚህ ትውልድ ቅሬታ አድርጎ በዚህ ዘመን ስለአስነሳዎ አሁንም ክብሩ ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @Israelbelegn
    @Israelbelegn 4 месяца назад +6

    ደግሜ ደግሜ ባየሁት ቁጥር ..... አግዚአብሔር ስላረገልኝ ውለታ ምስጋናን ማቆም አልቻልኩም ... አኔ ማን ነኝ ከዚ ሁሉ ትብታት ለመወጣት .... አውነት አግዚአብሔር ከረዳው በቀር ከዚ ትብታብ ሊአመልጥ ማ ይችላል
    አምላኬ ስምህ ይባረክ አንተ ቸር ነህ

    • @SerkalemMuluneh-hu9iu
      @SerkalemMuluneh-hu9iu 4 месяца назад

      Ewnet new geta ybark hulachinn yeredan mihretun yabezaln simu yibarek eyesus geta new tadilen yersu bemhonachin

  • @asegedechabate
    @asegedechabate Месяц назад

    ተባረኩ ፀጋው ይብዛልህ ለተጻፈው ብቻ ስለምንጠየቅበት ብቻ “የሚጥለኝ ቃሌንም የማይቀበለው እርሱ የሚፈርድበት አለው፤ እኔ የተናገርሁት ቃል እርሱ በመጨረሻው ቀን ይፈርድበታል።”
    - ዮሐንስ 12፥48

  • @meseretbekele9832
    @meseretbekele9832 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይባርኮት መሪጌታ እውነት ብለዋል ስለ ማሪያም ማወቅና መወገን ደህንነትን አያስገኝልንም ለማወቅ ብቻ ነው

  • @KurshaveAlemayehu
    @KurshaveAlemayehu 4 месяца назад +2

    መሪ ጌታ ጽጌ በእውነት በእውነት ጌታ እየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርኮት ድንቅ የቃል መግለጥ የተሰጦት.

  • @Netenal-p8z
    @Netenal-p8z 4 месяца назад +13

    “ዓለም ሳይፈጠር፥ በፊቱ ቅዱሳንና ነውር የሌለን በፍቅር እንሆን ዘንድ በክርስቶስ መረጠን።”
    - ኤፌሶን 1፥4

  • @assefaasmare8038
    @assefaasmare8038 4 месяца назад +3

    "እናንተ የዓለም ብርሃን ናችሁ። በተራራ ላይ ያለች ከተማ ልትሰወር አይቻላትም።" ማቴዎስ 5:14

  • @B2024-k5y
    @B2024-k5y 4 месяца назад +13

    መሪ ጌታ እርስዎን መስማት እንዴት ደስ ይላል ተባረኲ❤ እምነት ከመስማት ነው መስማትም ከእግዚያብሔር ቃል ::

  • @natsanetgirma1990
    @natsanetgirma1990 4 месяца назад +3

    ቸሩ መድሀኒአለም ለመሪጌታ ፅጌ ስለሰጠሀቸው ጥበብ ስላበዛህላቸው ፀጋ ተመስገን አሁንም ፀጋና ሰላምን አብዛላቸው

  • @almazmengesha8857
    @almazmengesha8857 4 месяца назад +2

    መሪ ጌታ ዘመነዎየተባረከ ይሁን በበለጠ በመንፈስ ቅዱስ ሀይልና ጥበብ ይሞሉ ለትዉልድ መትረፍ ምከነያት ያድርግዎት አሜን

  • @ጌትነትአንዳርጌ
    @ጌትነትአንዳርጌ 4 месяца назад +22

    ጠያቂው የኦርቶዶክስ ስህተቶች እንዲጋለጡ (በወንጌል) እንዲታጨዱ የፈለግህ ይመስላል እየቆፈርክ ታወጣዋለህ። ይህን የምታቀርበውን የሀይማኖት መልክ ያለው ተረት አብዛኛው ቄስ እና ምእመን አያውቀውም። ግን ዘመን መጣ እግዚአብሔር እንደ መርጌታ ባሉ የወንጌልን ሰይፍ በታጠቁ ሰወች ሀሰትን እየመነጠረ ልጁን በሰወች ልብ እያነገሰ ነው። ጌታ ሆይ በመርጌታ በኩል ስለምትሰራው ስራ ስምህ ይባረክ።

  • @selemunhaddas161
    @selemunhaddas161 4 месяца назад +9

    የተባረኩ የእግዚአብሄር ሰው መሪ ጌታ እንኳንም የኦርቶዶክስ ትምህርት ከስረ መሰረቱ ተምረው አደጉልን ይህ ሁሉ ጉድ ዝርግፍ አድርገው ስህተቱን ከእውነት መለየት ስለተቻለ ጌታ ኢየሱስ ብርክ ብርክርክ ያርጎት አሁን ከተገለጡበት በላይ ይባርኮት ፣ ጠያቂ ወንድማችን እግዚአብሄር ይባርክህ ፣

  • @abebasirak9094
    @abebasirak9094 4 месяца назад +5

    መርጌታ ፅጌ ለረጅም አመታት ተድበስብሶ በዘልማድ የምንከተላቸውን ከወንጌሉ የወጡ ወግና ስርዓቶች ግልጥልጥ አድረገው እርቃናቸውን አስቀርተዋቸዋል። ይህ እንዲፈፀም ፈቅዶ ለእርስዎ እውቀቱን አቅሙን ችሎታውን የሰጠወት ሃያሉ ጌታ እግዚአብሔር ክብር ለእርሱ ይሁን። በዚህ ስራዎ የብዙዎች አይን እንደተከፈተ አምናለሁ ። በትጋት የሚያገለግለት ጌታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርሰቶስ ረጅም የአገልግሎት ዘመን ከጤና ገር ይስጠዎት። ፀጋውን ያብዛለዎት።
    የሚገኙበትን የስልክ ቁጥር ቢሰጡን በጣም መልካም ነው። አንዳንድ የግል ጥያቄዎች ስለሚኖሩን።
    የፕግራሙ አዘጋጅና ጥያቄ አቅራቢውም በጣም ትልቅ ስራ እየሰራችሁ ነው። ታላቁ ጌታ እናንተንም ፕሮግራሙንም ይባርክ ።
    እባካችሁ የመሪጌታን ቁጥር አጋሩን።

    • @zintalemasmare4304
      @zintalemasmare4304 4 месяца назад

      እስክሪኑ ላይ ያለው ስልክ የሳቸው ነው። ከሳቴ ብሎ ስልክ ተቀምጧል

  • @asegedechabate
    @asegedechabate Месяц назад

    አሁንም ፀጋውን ያብዛላችሁ ብዙዎችን ከሲኦል እየመለሳችሁ ነው ምክንያቴም ከኔ በቀር አማልክት አይኑሩህ አትስገድ አታምልካቸው እኔ ቀናተኛ አምላክ ነኝና።
    “የሚጥለኝ ቃሌንም የማይቀበለው እርሱ የሚፈርድበት አለው፤ እኔ የተናገርሁት ቃል እርሱ በመጨረሻው ቀን ይፈርድበታል።”
    - ዮሐንስ 12፥48

  • @selamyegeta458
    @selamyegeta458 4 месяца назад +6

    ውይይቱ ግልፅ ነበር። መሪጌታ የእውቀታቸው ነገር በጣም ይገርማል ስለ እርሶ ጌታን አመሰግናለሁ።

  • @natasparks
    @natasparks 4 месяца назад +1

    መሪጌታ በጣም አናመሰግናለን በጣም ብዙ ተምረናል ጠያቂውም በጣም ጀግና ወጣት ነው thank you

  • @molukito4876
    @molukito4876 Месяц назад

    ተባረኩ መርጌታ ጽጌ

  • @yoseifmussa
    @yoseifmussa 3 месяца назад +1

    እኔ በኮቶላክ ስር እድገቴ ኑበረ ድንል ማርያ ለሚለው በተሓድሶ ኮቶሊክ በደርግ ጊዜ የመንፈስ ቅዱስ እንቅስቃሴ በኦርቶ በካቶ በፕር ገብቶ ነበረ 1974- 2017 ከዛም በፊት እኔም ወለደች ከክርስቶስ በሃላ ብየ ጥሬ ጥቅሱን ወሰድኩን ቅድመ ወሊድ ድንግል ድሕረ ወሊድም ወንድ ሳታውቅ በምጥ ወለደች የሚለውኣመለካከት ድንቅ ነው ሕዝ 44፣1-3 እና መሪ ጌታ ጽጌ ና ወንድምም፣ለዚህ ግራ የተጋባ ትውልድ መጽሓፈ ወንጌልን ከየውጣ (ከጭረት ) ዝንፍ ሳይሉ የሚጣል ፍዴል ኣላገኘሁም፣ቤተ እምነትን በጎችን ሳይነኩ የሰይጣንን የፈሪሳውያንንና ቡቅርቡ እየፈለፈሉ ነገረ ማርያም --ወዘተ ነቅሰው የተወጋንበት እሾህ ኑቅሰሰህ ስለኣወጣህል ከኣምሮኣች የእግዚ ሓሳብ የሚቃረኔን በፍርሃትና በረዓድ መዝ 2፣11 ከሰይጣን ጋር ካለክርስቶስ የወጣንበት ተራራና ቤተ ሙቅደስ ዝቅ ብለን ወርደን የእግዚ ልጅንብቻ እኔስተዋውቅ ከኣሁኑና ከሚመጣው ቁጣ ኣምልጠን ሌሎችን እናስመልድ መሪጌታና ኣገልጋዩ በላ ልበልሃ ግፉበት መከራ ስድብ የጠራቢ ልጆች ጋኔኖች --ቢሉንም መንፈሱን ለይተን እንምታ ኤፌ 10፣6 መዋጋታችን ከነ እከሌና ከኑ እኬል ኣይደለም ከገናት ካባረን ምክንያት የሆነው ከተጣለው ዲያብልስ ነው፤ ተንጎለኛ ነው ኣታላይ ነው ያጠምዳል መልኣከ በርሃን መስሎ ወዱ ቅዱሳን ጉባኤ ይገባሎ፣ ኢዮ 1፣1-9ተባረኹ ከዛሬ ጀምሬ በላ ልበልሄ ያወቅከትን ለሌሎች ኣስተምራለው፣የሓ ስራ 2፣40፤ እውነቱን የምታስተምር ቤተ ክር ትሱደዳለች

  • @fithebarkot1556
    @fithebarkot1556 4 месяца назад +4

    በየቀኑ ብትወያዩ ❤❤❤ እኛም ሁሌም ብንማር ትናፍቃላችሁ እውነት እግዚአብሔር ልቦናችንን ያብራልን

  • @EndaleTeshome-m7q
    @EndaleTeshome-m7q 4 месяца назад +3

    እረጅም እድሜ ሁሌ ብሰማዎት አይሰለቹም በእውቀት የተሞሉ ስለሆኑ።

  • @sebliteff6359
    @sebliteff6359 4 месяца назад +2

    መምህር እንዴት እንደምወዶት ብዙ ነገር አስተማሩን ጌታ ይባርኮት

  • @Israelbelegn
    @Israelbelegn 4 месяца назад +5

    አግዚአብሔር ግን ከምን ጉድ ነዉ ያወጣኝ ... ምስጋና ለሱ ይሁን
    አሁንም እግዚአብሔር ለብዞዎች እንዲደርስ ፀሎቴ ነዉ

  • @asfawtsegaye7203
    @asfawtsegaye7203 4 месяца назад +1

    መሪጌታ ፅጌ ስለ ጌታ ምሥክርነትዎ ድንኳኖ ይባረክ።

  • @fiturdaniel5649
    @fiturdaniel5649 12 дней назад

    Amazing mind opening interview thank you so much 🙏 ❤

  • @sebliteff6359
    @sebliteff6359 4 месяца назад +1

    ስወዳቸው ጌታ ዘመኖትን ይባርክ።ጠያቂው እራሱ ደስ ይላል

  • @aregashchibessa1749
    @aregashchibessa1749 Месяц назад +1

    መር ጌታ:ፅጌ:እርሱዎ:ከጨለማ:ወደ ብርሃን:ስለወጡ:እግዝአብሔር::ይመስገን:እውነተኛውን:ወንገልን: ለህዝብ:ይስተምሩ:መንግሥተ:ስማይን:ይወርሳሉና::

  • @SerkalemMuluneh-hu9iu
    @SerkalemMuluneh-hu9iu 4 месяца назад

    geta ybark betam new yemyodot mergeta zemenot yibarek ❤❤❤❤❤❤ wendme Selam lante yhun tebarek leberkt Hun jsues is Lord

  • @netsanetfikrenorch1659
    @netsanetfikrenorch1659 4 месяца назад

    መሪ ጌታ በእግዚያብሔር መንፈስ እየተመሩ ( እየተነዱ) ነዉ የሚናገሩት፣ ስለእርሶ እግዚያብሔር ይመስገን፣ በፀጋዉ ላይ ፀጋን ያትረፍርፍሎት። ጠያቂዉ ወንድምም የማወቅ ጉጉቱ እጅግ ይደንቃል፣ ለእዉቀት ሸመታ ራሱን አዘጋጅቷል ይበል የሚያሰኝ ነዉ፣ አይዞህ ለጌታ ቃል የታመንክ ሁን።❤❤❤

  • @enkumengist1668
    @enkumengist1668 4 месяца назад +2

    ዋው ደስ ሲል የተለያዩ ትርጉሞችን አገላብጠህ ለእውነት በመወገንህ ደስ ብሎኛል ጠያቂው...እንደቤሪያ ሰዎች በልብ ስፋት እየመረመርክ ስላለህ አድናቆት አለኝ። ❤❤❤❤

  • @ermiastesfaye5668
    @ermiastesfaye5668 4 месяца назад +2

    እግዚያብሔር ይባርኮት እንደርሶ ያሉትን አባት ያብዛልን ዘመኖት ይባረክ መሪ ጌታ ጽጌ

  • @Kalayele-b5y
    @Kalayele-b5y 4 месяца назад +1

    ዛሬ ጠያቂው በጥሩ ነው ያስተናገድካቸው ይህን መርሃግብር ትልቅ ተፅእኖ እየፈጠረ እና እውቀት እያገኘንበት ያለ ነው እንድትቀጥልበት እግዚአብሔር ይርዳህ በረከቱን ታገኘዋለህ የማይደፈሩ የነበሩትን ሃሳቦች ተጋፍጦ ማቅረብ ቀላል አይደለምና።የእንግዳህም ዝግጁነት እና ምክንያታዊ ገለፃ ያንተም ከስሜት የፀዳ ጥያቄ በየጊዜው አጓጊ እና ለሌሎችም ምሳሌ የሚሆን ነው።ቃለ ህይወት ያሰማልን !

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 4 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይባርኮት መሪ ጌታ ጽጌ በጣም ግልጽ በሆነ መንገድ ነው ያስርዱት ልቤ በመልሶት እርክቶአል። እባካችሁ ይህንን ውይይት አታቋርጡ ብዙ የምንማርበት ነውና በርታ ጠያቂው ወንድማችን

  • @sabagebreselassie6671
    @sabagebreselassie6671 Месяц назад

    Thank u for this conversation ❤bless more

  • @habtamutesfaye-gg8gs
    @habtamutesfaye-gg8gs 4 месяца назад +2

    እግዚአብሔር በቃሉ ለሀገራችን አብያተክርስቲያናት የተሀድሶ መንፈስ ያብዛልን ❤❤❤ ተባረኩ ፀጋ ይብዛላችሁ ❤❤❤

  • @Yenenash-h1w
    @Yenenash-h1w 4 месяца назад

    እውነት ነው ተባረክ መህምረችን ❤❤❤ፀጋ ይብዝልህ❤❤❤❤

  • @YosefGeresu-q8o
    @YosefGeresu-q8o 4 месяца назад

    መሪጌታ ጵጌ ዘመኖን ጌታ ይባርከው እየተማርኩበት ነው ወንደሜ አዘጋጁን እናመሠግናለን

  • @rahwateklay536
    @rahwateklay536 4 месяца назад +8

    የተወደዱ አባት ዘመኖት ይለምልም ይባረኩ መመረጥ እንዲህ ነው

  • @yerobk
    @yerobk 4 месяца назад +1

    Merigeta Thank you 🙏 🙏🙏 interesting Tebareku don’t stop we learn a lot from this thank you 🙏 again

  • @gezahegnemulatu4109
    @gezahegnemulatu4109 4 месяца назад +8

    ቲኦሎጂ ለምኔ ብየዋለሁ
    መሪ ጌታ አብዝቶ ይብራልህ
    ይኸን ሰምቶ መረዳትን ያላገኘ መቼም አ

  • @BedluWelde
    @BedluWelde 4 месяца назад +4

    መሪ ጌታ ስጦታ ጌታ ክርስቶስ ኢየሱስ አብዝቶ ይባሪክኽ አሁንም ከዚህ በላይ
    ያብራልዎት በርሶ ንግግር በዚህ እውነት
    ጌታ እንዴት ደስ ይለው ይሆን

  • @tekaAbera-z1r
    @tekaAbera-z1r 4 месяца назад

    ስላሴን እንዲንናውቅ የማንም መኖር አይደለም
    ነገር ግን የእግዝአብሔር መልካም ሀሳብ ነው

  • @kedestmichael3555
    @kedestmichael3555 4 месяца назад +1

    መሪጌታ እግዚአብሔር ይባርኮዎት::

  • @jesusislordamen4854
    @jesusislordamen4854 17 дней назад

    የጠያቂው ጥያቄወች የሚገርሙ ናቸው:: Eye opening. He is helping me to search and research the holy word of God deeply. May the Lord almighty grant you the grace of the disciples to go out and preach the word of God. You are blessed!!

  • @ApaulGe365
    @ApaulGe365 4 месяца назад +1

    Wow በጣም የሚገርም ንግግር
    ሰዎች ተልዕኮአቸው ባልሆነ ጉዳይ ሲባሉ እርሶ ግን የመጽሐፍ ቅዱስን ዝምታ መረጦዋል
    ፀጋ ይብዛሎት!!

  • @emebettemesgen9901
    @emebettemesgen9901 4 месяца назад +2

    እግዚአብሔር አምላክ ይህንን በውሸት የተሸፈነውን መጋረጃ ይግለጥልን
    አባታችን እና ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማችሁ ❤❤

  • @mahletamare9887
    @mahletamare9887 4 месяца назад +1

    ጠያቂው ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ መርጌታም እግዚአብሔር ይባርኮት ብዙ እንድናውቅ አድርጋችሁናል አይናችን በርቷል ተባረኩ❤❤

  • @HirutKinfe-r8t
    @HirutKinfe-r8t 4 месяца назад +1

    እይ መሪ ጌታ ውሰጤ ናቸው ይገልፁታል እኮ ተከታዩን በጉጉት እንጠብቃለን

  • @መናስጦታ
    @መናስጦታ 4 месяца назад +2

    ትክክል መሪ ጌታ ዲቢሎስ ባይኖር ኖሮ ልብ አድርቅ ናቸው ፀጋ ይብዛልወት መሪ ጌታ

  • @horrie33
    @horrie33 4 месяца назад +3

    ዓይናችሁ በርቶ ለእኛም ምክንያት ሆናችሁልን። ክፉ አያግኛችሁ።

  • @netsanetfikrenorch1659
    @netsanetfikrenorch1659 4 месяца назад +1

    ድንግል ማርያም የበኩር ልጇን እስክትወልድ ካለ…. እስከ የሚለዉ ሀይለ ቃል ነዉ፣ የወደፊት ጊዜን የድርጊት አመልካች ነዉ። ከፊት የሚደረግ ያለን ነገር ያመለክታል።

  • @abrehamuruts6891
    @abrehamuruts6891 4 месяца назад

    ምርጌታ የ እ/ግ አብዝቶ ይቧርኳት በእውነት ተንቀሳቃሽ መፅሃፍቁድስ ኖት።

  • @BirukMihret-or1mv
    @BirukMihret-or1mv 4 месяца назад

    ጌታ ይባርኮት መርጌታ ጠያቂውም ተባረክ ጉድ ነው የምታሰሙን

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 4 месяца назад +3

    እኔ ከሁሉ የሚገርመኝና የሚያስደንቄኝ የእግዚአብሔር ትእግስት ነው። እስከ መቼ ነዉ የሚታገስው?
    ሉቃስ 1:46-49 NASV
    [46] ማርያምም እንዲህ አለች፤ “ነፍሴ ጌታን ከፍ ከፍ ታደርገዋለች፤ [47] መንፈሴም በመድኀኒቴ በእግዚአብሔር ደስ ትሰኛለች፤ [48] እርሱ የባሪያውን መዋረድ ተመልክቷልና። ከዛሬ ጀምሮ ትውልድ ሁሉ ብፅዕት ይሉኛል፤ [49] ኀያል የሆነው እርሱ ታላቅ ነገር አድርጎልኛልና፤ ስሙም ቅዱስ ነው፤
    እኛ የምናውቃት ማርያም ከእሷ አፍ ስምተናል ጌታ የልባችንን አይን ያብራልን
    አሜን አሜን አሜን !!!

  • @da5661
    @da5661 4 месяца назад

    ጌታን ሰለ እናንተ እጅ አመሰግናለሁ ብዙ ብዙ እየተማርኩበት (እየተማርኩብዎት )ያሉ ነዎት ናችሁ ።

  • @Netenal-p8z
    @Netenal-p8z 4 месяца назад +3

    “መጋባት በሁሉ ዘንድ ክቡር መኝታውም ንጹሕ ይሁን፤ ሴሰኞችንና አመንዝሮችን ግን እግዚአብሔር ይፈርድባቸዋል።”
    - ዕብራውያን 13፥4

  • @DanielkebedeV
    @DanielkebedeV 4 месяца назад +3

    አባት ማለት እንደእርሶ ነው መሪጌታ ፅጌ ፀጋው ይብዛሎት

  • @YosefGeresu-q8o
    @YosefGeresu-q8o 4 месяца назад

    ኢየሱስ ይባርካችሁ

  • @mahletseda8807
    @mahletseda8807 4 месяца назад +1

    መርጌታ ባዳምጦት--ባዳምጦት የማይሰለቹ ጆሮ የሚዋስሎት ወንድም ኖት።ጌታ ዘመኖትን ይባርክ አዘገጁም ትሁትናአስተዋይ ነህ ተባረክ ወንድሜ።❤❤❤❤❤😂

  • @AsegedechGebre-xr2jm
    @AsegedechGebre-xr2jm 4 месяца назад

    ጌታ ፀጋውን ያብዛላችሁ።

  • @solomonmesersha4938
    @solomonmesersha4938 4 месяца назад +6

    Amen
    Bless you meregeta

  • @TitiMekonnen
    @TitiMekonnen 4 месяца назад

    ጋዜጠኛው ስለ ማርያም ስታነሳ አፍህ ይጣፍጣል ተባረክ

  • @hannagossayedagne1236
    @hannagossayedagne1236 4 месяца назад

    በቃሉ እና በሌሎች ንግርቶች መሀል ያለው ልዩነት ይህ ነው አይባልም እነዛን ንግርቶች ይዞ መሄድ ከድህነት አያደርስም ወንጌሉ እስከነገረን ማድመጥ ህይወትን ማትረፊያነው። መቼም በመሀል ያለውን ጭቅጭቃቹ ደስ ይለኛል ብዙ እየተጠምኩ ነው ለናተም ለምንሰማው ሁሉ ጸጋ ይብዛልን።

  • @zerfaetegege9767
    @zerfaetegege9767 4 месяца назад +2

    እዉነት ገና ይገለጣል እየሱስ ጌታ ነዉ።

  • @NiguseNicole
    @NiguseNicole 4 месяца назад

    Meregeta yegeta eyesus kiristose menfse kidus yemegelet tsega yabizalot❤

  • @charligebeyaw7915
    @charligebeyaw7915 4 месяца назад +1

    this is evangelism in its best❤❤🙌🙌 i wish a lot of people watch this program. God blesse you all

  • @brightfuture-bz7rz
    @brightfuture-bz7rz 4 месяца назад

    11k tamalkitow 570 bicha like madirag tagabi ayimeslegnim ebakachu sitayu like madragachun atirsu. አወዳቾአለው!

  • @kidstteferra9557
    @kidstteferra9557 4 месяца назад

    እኔኮ ዝም ብዬ እየሰማው ብውል ልጠግቦትም መሪ ጌታ ተባረኩ:እንደው የፃፉት መፃፍ ካለ ጠቁሙኝ👍

  • @yerobk
    @yerobk 4 месяца назад

    Thank you 🙏 God Bless ! Continue please 💕

  • @ermiastesfaye4761
    @ermiastesfaye4761 4 месяца назад

    “ከዚያም ከሦስት ዓመት በኋላ፣ ጴጥሮስን አገኘው ዘንድ ወደ ኢየሩሳሌም ወጣሁ፤ ከእርሱም ጋር ዐሥራ አምስት ቀን ተቀመጥሁ። ነገር ግን ከጌታ ወንድም ከያዕቆብ በቀር፣ ከሐዋርያት ማንንም አላየሁም።”
    ‭‭ገላትያ‬ ‭1‬:‭18‬-‭19‬

  • @gonfstsehay5797
    @gonfstsehay5797 4 месяца назад

    ስወዳችሁ❤❤❤
    በብዙ ተባረኩ🙏🙏🙏

  • @kokebedmekuria6372
    @kokebedmekuria6372 4 месяца назад +1

    ተባረኩ መልካም ሀሳብ
    ብዙ የተምታቱ ሀሳቦች አሉ እንደው በቤተክርስቲያናችን አባቶች /ሲኖዶስ በኩል አዋልድ መጽሐፍትን ከመጽሐፋ ቅዱስ ሀሳብ ጋር ቢያስታርቁልን

  • @RaraRora-k2t
    @RaraRora-k2t 4 месяца назад

    Wow Tebareku 😍💯

  • @77senait
    @77senait 3 месяца назад

    የአፍ አጣጥምህ interview መጠየቅህ እግዚአብሔር የሚያከብረው አይምሰልክ ቃሉ ብታነበው ግን ብትሰማው ትድናለህ ታከብርው አለህ
    መሪጌታ ጽጌ የመረጥት የተከተሉት ክብር ነው የሆሉን ገዥ እና ፈጣሪ የሆኑውን ነው አንተም እግዚአብሔር ያስብህ !

  • @meazakidane72
    @meazakidane72 4 месяца назад +1

    ጆሮ ያለው ይስማ!!!

  • @hayalgeta6024
    @hayalgeta6024 4 месяца назад

    What a strong truthful holy interview.... I would like to see more interviews like this ❤❤❤❤❤❤

  • @tirhasteferi5670
    @tirhasteferi5670 4 месяца назад +1

    ማርጌታ መንፈስ ቁዱስ አንደበቶ ይቆጣጠሮት ❤

  • @AsratmnjuraMara-b6n
    @AsratmnjuraMara-b6n 29 дней назад

    ማርገታ እግዚአብሔር ዘመኖትን ይባርክ “ነገር ግን ከጌታ ወንድም ከያዕቆብ በቀር ከሐዋርያት ሌላ አላየሁም።”
    - ገላትያ 1፥19 እችን ቃል እስት

  • @YosefGeresu
    @YosefGeresu 4 месяца назад

    merigata enkwan beselam mexu endat endenafekuge

  • @tewodrostamrat5022
    @tewodrostamrat5022 4 месяца назад

    Brothers Wonderful discussion as usual.
    God bless you both !!

  • @HelenTeshome-un1ky
    @HelenTeshome-un1ky 4 месяца назад

    wiyyy endet endemiwedot getaye eyesus abizto ybarkot tsega ychemerlot yezemenachin yewenigel arbegna ❤❤❤❤

  • @Merameron
    @Merameron 4 месяца назад +1

    የየእዉነት አባት ለወንጌል የወገኑ ጌታ ያብዛሎት ተባረኩ። አይ ያልገባዉ ተረት ያበዛል😊

  • @HHa-q9m
    @HHa-q9m 4 месяца назад +1

    ጠያቂው ገቡቶታል ገና ትውልድ ይድናል

  • @bhail123
    @bhail123 4 месяца назад

    God bless you both. This is very educational.

  • @NatanDecho
    @NatanDecho 4 месяца назад

    እስካሁን በትምህርቱ በእውነት ተጠቅሚያለዉ ሁለታችንም አመሰግናለሁ መፅሀፍ ካለዉ እዉነት ልንሸሸ አይገባም ተባረኩ!!

  • @captainayub6482
    @captainayub6482 4 месяца назад +1

    የልብንሀሳብ መቀየር የሚችል አምላክ ከእየሱስ በቀር ድንግል አልወለደችም ለዩሴፍ ሴት አልጠፍም ማርያም ከወንድ ጋር አትተኛም ቅድስናውን አያስነጥቅም 🕊⚓️🐑🙏🏽🏃🏾‍♂️

  • @tewodrosdemissie9384
    @tewodrosdemissie9384 4 месяца назад +1

    በጣም የሚገርመኝ እንቶፈንቶውን እየገጣጠሙ የሚፅፉ ሰዋች የመገጣጠም ብቃት ነው!

    • @rekikgetachew8058
      @rekikgetachew8058 4 месяца назад

      ወንድሜ መፀሀፍ ቅዱስን ቅዱሳኖች በመንፈስ ቅዱስ ተመርተዉ እንደፃፉት የዚህ አይነቶች መፀሀፎች የሰይጣን ድርሰቶች ናቸዉ

  • @lidiateshome4305
    @lidiateshome4305 4 месяца назад

    This is a great discussion very engaging. God bless you both. You are teaching our people how to have a decent conversation without being rude and aggressive. To the interviewer keep seeking the truth! Eventually he will open your eyes! ❤❤❤❤❤ Jesus is Lord!