- Видео 94
- Просмотров 1 275 262
ከሣቴ ብርሃን ተሐድሶ KESSATE BIRHAN TEHADESO
США
Добавлен 26 сен 2018
ለእግዚአብሔር ክብር ፣ ለህዝባችን መዳንና ለቤተክርስቲያናችን ተሐድሶ አናገለግላለን!
"ርዕሰ ባሕታውያን" - በላ ልበልሃ - ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር - ክፍል 5 - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን © 2017 ዓ.ም
የተሐድሶ አገልግሎታችንን በገንዘብ ለመደገፍና እግዚአብሔርን ለማገልገል ለምትፈልጉ የከሣቴ ብርሃንን የባንክ ቁጥሮች ተጠቀሟቸው።
ብርሃን ባንክ 2601790027685 || ዳሸን ባንክ 0025007638019
አዲስ አበባ አጥቢያ መገኛ ፤ ጐግል ማፕ ላይ ይመልከቱ maps.app.goo.gl/bWtJKJe6Kr1ukWSg9 ሦስተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 309 እና 310
ስልክ ቁጥር +2519-0820-3120 / +2519-0820-3220
WhatsApp +2519-0820-3120 / +2519-0820-3220
Telegram: t.me/Ethiotehadeso
Facebook: web. kessatebirhantehadso
TikTok: www.tiktok.com/@kessatebirhantehadeso

Просмотров: 4 012
Видео
"ዘጠኙ ቅዱሳን" - በላ ልበልሃ - ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር - ክፍል 4 - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን © 2017 ዓ.ም
Просмотров 8 тыс.19 часов назад
የተሐድሶ አገልግሎታችንን በገንዘብ ለመደገፍና እግዚአብሔርን ለማገልገል ለምትፈልጉ የከሣቴ ብርሃንን የባንክ ቁጥሮች ተጠቀሟቸው። ዳሸን ባንክ 0025007638019 || ብርሃን ባንክ 2601790027685 አዲስ አበባ አጥቢያ መገኛ ፤ ጐግል ማፕ ላይ ይመልከቱ maps.app.goo.gl/bWtJKJe6Kr1ukWSg9 ሦስተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 309 እና 310 ስልክ ቁጥር 0911639664 / 0912021106 Telegram: t.me/Ethiotehadeso Facebook: web. kessatebirhantehadso TikTok: www.tiktok.com/@kessatebirhantehadeso
ምናኔ - በላ ልበልሃ - ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር - ክፍል 3 - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን © 2017 ዓ.ም
Просмотров 9 тыс.14 дней назад
የተሐድሶ አገልግሎታችንን በገንዘብ ለመደገፍና እግዚአብሔርን ለማገልገል ለምትፈልጉ የከሣቴ ብርሃንን የባንክ ቁጥሮች ተጠቀሟቸው። ዳሸን ባንክ 0025007638019 || ብርሃን ባንክ 2601790027685 አዲስ አበባ አጥቢያ መገኛ ፤ ጐግል ማፕ ላይ ይመልከቱ maps.app.goo.gl/bWtJKJe6Kr1ukWSg9 ሦስተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 309 እና 310 ስልክ ቁጥር 0911639664 / 0912021106 Telegram: t.me/Ethiotehadeso Facebook: web. kessatebirhantehadso TikTok: www.tiktok.com/@kessatebirhantehadeso
ብሕትውና - በላ ልበልሃ - ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር - ክፍል 2 - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን © 2017 ዓ.ም
Просмотров 9 тыс.14 дней назад
የተሐድሶ አገልግሎታችንን በገንዘብ ለመደገፍና እግዚአብሔርን ለማገልገል ለምትፈልጉ የከሣቴ ብርሃንን የባንክ ቁጥሮች ተጠቀሟቸው። ዳሸን ባንክ 0025007638019 || ብርሃን ባንክ 2601790027685 አዲስ አበባ አጥቢያ መገኛ ፤ ጐግል ማፕ ላይ ይመልከቱ maps.app.goo.gl/bWtJKJe6Kr1ukWSg9 ሦስተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 309 እና 310 ስልክ ቁጥር 0911639664 / 0912021106 Telegram: t.me/Ethiotehadeso Facebook: web. kessatebirhantehadso TikTok: www.tiktok.com/@kessatebirhantehadeso
ምንኩስና - በላ ልበልሃ - ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር - ክፍል 1 - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን © 2017 ዓ.ም
Просмотров 16 тыс.14 дней назад
የተሐድሶ አገልግሎታችንን በገንዘብ ለመደገፍና እግዚአብሔርን ለማገልገል ለምትፈልጉ የከሣቴ ብርሃንን የባንክ ቁጥሮች ተጠቀሟቸው። ዳሸን ባንክ 0025007638019 || ብርሃን ባንክ 2601790027685 አዲስ አበባ አጥቢያ መገኛ ፤ ጐግል ማፕ ላይ ይመልከቱ maps.app.goo.gl/bWtJKJe6Kr1ukWSg9 ሦስተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 309 እና 310 ስልክ ቁጥር 0911639664 / 0912021106 Telegram: t.me/Ethiotehadeso Facebook: web. kessatebirhantehadso TikTok: www.tiktok.com/@kessatebirhantehadeso
በላ ልበልሃ - “ተሐድሶው በግልጽ” - ከመሪጌታ መልአክ ተመስገን ጋር - ክፍል 3 - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን © 2017 ዓ.ም
Просмотров 18 тыс.21 день назад
የተሐድሶ አገልግሎታችንን በገንዘብ ለመደገፍና እግዚአብሔርን ለማገልገል ለምትፈልጉ የከሣቴ ብርሃንን የባንክ ቁጥሮች ተጠቀሟቸው። ዳሸን ባንክ 0025007638019 || ብርሃን ባንክ 2601790027685 አዲስ አበባ አጥቢያ መገኛ ፤ ጐግል ማፕ ላይ ይመልከቱ maps.app.goo.gl/bWtJKJe6Kr1ukWSg9 ሦስተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 309 እና 310 ስልክ ቁጥር 0911639664 / 0912021106 Telegram: t.me/Ethiotehadeso Facebook: web. kessatebirhantehadso TikTok: www.tiktok.com/@kessatebirhantehadeso
በላ ልበልሃ - “ሥላሴን የዋጠው ጻድቅ” - ከመሪጌታ መልአክ ተመስገን ጋር - ክፍል 2 - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን © 2017 ዓ.ም
Просмотров 22 тыс.21 день назад
በላ ልበልሃ - “ሥላሴን የዋጠው ጻድቅ” - ከመሪጌታ መልአክ ተመስገን ጋር - ክፍል 2 - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን © 2017 ዓ.ም
በላ ልበልሃ - “ወንጌል ምንድን ነው?” - ከመሪጌታ መልአክ ተመስገን ጋር - ክፍል 1 - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን © 2017 ዓ.ም
Просмотров 28 тыс.21 день назад
በላ ልበልሃ - “ወንጌል ምንድን ነው?” - ከመሪጌታ መልአክ ተመስገን ጋር - ክፍል 1 - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን © 2017 ዓ.ም
በላ ልበልሃ || “የቅዳሴ ተሐድሶ” || ከመምህር ጌታቸው ምትኩ ጋር - ክፍል 5 - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን © 2017 ዓ.ም
Просмотров 12 тыс.28 дней назад
በላ ልበልሃ || “የቅዳሴ ተሐድሶ” || ከመምህር ጌታቸው ምትኩ ጋር - ክፍል 5 - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን © 2017 ዓ.ም
በላ ልበልሃ || “የክህነት ተሐድሶ” || ከመምህር ጌታቸው ምትኩ ጋር - ክፍል 4 - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን © 2017 ዓ.ም
Просмотров 13 тыс.Месяц назад
በላ ልበልሃ || “የክህነት ተሐድሶ” || ከመምህር ጌታቸው ምትኩ ጋር - ክፍል 4 - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን © 2017 ዓ.ም
በላ ልበልሃ || “የአስተምህሮ ተሐድሶ ያስፈልገናል” || ከመምህር ጌታቸው ምትኩ ጋር - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን © 2017 ዓ.ም
Просмотров 19 тыс.Месяц назад
በላ ልበልሃ || “የአስተምህሮ ተሐድሶ ያስፈልገናል” || ከመምህር ጌታቸው ምትኩ ጋር - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን © 2017 ዓ.ም
`ከተሐድሶ ወደ ኦርቶዶክስ` - በሰሞነኛ ጉዳይ ላይ የተደረገ ወቅታዊ “በላ ልበልሃ” - ከሣቴ ብርሃን ተሐድሶ - © 2017 ኅዳር 21 2017
Просмотров 51 тыс.Месяц назад
`ከተሐድሶ ወደ ኦርቶዶክስ` - በሰሞነኛ ጉዳይ ላይ የተደረገ ወቅታዊ “በላ ልበልሃ” - ከሣቴ ብርሃን ተሐድሶ - © 2017 ኅዳር 21 2017
በላ ልበልሃ || “የትምህርት ተሐድሶ ያስፈልገናል” || ከመምህር ጌታቸው ምትኩ ጋር - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን © 2017 ዓ.ም
Просмотров 16 тыс.Месяц назад
በላ ልበልሃ || “የትምህርት ተሐድሶ ያስፈልገናል” || ከመምህር ጌታቸው ምትኩ ጋር - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን © 2017 ዓ.ም
በላ ልበልሃ || “የሲኖዶስ ተሐድሶ ያስፈልገናል ወይ?” || ከመምህር ጌታቸው ምትኩ ጋር - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን © 2017 ዓ.ም
Просмотров 18 тыс.Месяц назад
በላ ልበልሃ || “የሲኖዶስ ተሐድሶ ያስፈልገናል ወይ?” || ከመምህር ጌታቸው ምትኩ ጋር - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን © 2017 ዓ.ም
በላ ልበልሃ- ከመምህር ዓባይነህ ታዴ ጋር - “ወንጌል ብቻ እንስበክ!”- ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
Просмотров 5 тыс.2 месяца назад
በላ ልበልሃ- ከመምህር ዓባይነህ ታዴ ጋር - “ወንጌል ብቻ እንስበክ!”- ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
በላ ልበልሃ- ከመምህር ዓባይነህ ታዴ ጋር - ”የት እንስበክ?”- ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
Просмотров 10 тыс.2 месяца назад
በላ ልበልሃ- ከመምህር ዓባይነህ ታዴ ጋር - ”የት እንስበክ?”- ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
ፍጡር አያድንም // ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር/ / #ትዝብታችን ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
Просмотров 11 тыс.2 месяца назад
ፍጡር አያድንም // ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር/ / #ትዝብታችን ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
// ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር/ / #ትዝብታችን ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
Просмотров 11 тыс.2 месяца назад
// ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር/ / #ትዝብታችን ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
የዘላለም ሕይወት በኢየሱስ ወይስ...// ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር/ / #ትዝብታችን ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
Просмотров 11 тыс.2 месяца назад
የዘላለም ሕይወት በኢየሱስ ወይስ...// ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር/ / #ትዝብታችን ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
ታሪክ ወይስ ተረት// ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር/ / #ትዝብታችን ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
Просмотров 18 тыс.2 месяца назад
ታሪክ ወይስ ተረት// ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር/ / #ትዝብታችን ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
"መስቀሉን ወይስ የተሰቀለውን" #ትዝብታችን - ክፍል 3 - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
Просмотров 8 тыс.3 месяца назад
"መስቀሉን ወይስ የተሰቀለውን" #ትዝብታችን - ክፍል 3 - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
"ኦርቶዶክሳዊነቴና መጠጥ አፍቃሪነቴ ተጣልተውብኝ ላስታርቅ ቁጭ ብዬ አላውቅም" - ትዝብታችን - ክፍል 2 - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
Просмотров 7 тыс.3 месяца назад
"ኦርቶዶክሳዊነቴና መጠጥ አፍቃሪነቴ ተጣልተውብኝ ላስታርቅ ቁጭ ብዬ አላውቅም" - ትዝብታችን - ክፍል 2 - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
መጠጡን የሚያስተው ሳይሆን ጠርሙሱን የሚያሰብር - #ትዝብታችን - ክፍል 1 - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
Просмотров 17 тыс.3 месяца назад
መጠጡን የሚያስተው ሳይሆን ጠርሙሱን የሚያሰብር - #ትዝብታችን - ክፍል 1 - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
በላ ልበልሃ - ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር - ብዙ ጥያቄ ፤ አንድ መልስ! - ጾመ ፍልሰታ ክፍል 4 - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
Просмотров 15 тыс.4 месяца назад
በላ ልበልሃ - ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር - ብዙ ጥያቄ ፤ አንድ መልስ! - ጾመ ፍልሰታ ክፍል 4 - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
በላ ልበልሃ - ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር - ትንሣኤዋ - ጾመ ፍልሰታ - ክፍል 3 - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
Просмотров 17 тыс.4 месяца назад
በላ ልበልሃ - ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር - ትንሣኤዋ - ጾመ ፍልሰታ - ክፍል 3 - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
በላ ልበልሃ - ጾመ ፍልሰታ - ክፍል 2 - ''ውዳሴ ማርያም'' ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
Просмотров 20 тыс.4 месяца назад
በላ ልበልሃ - ጾመ ፍልሰታ - ክፍል 2 - ''ውዳሴ ማርያም'' ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
በላ ልበልሃ - ጾመ ፍልሰታ - ክፍል 1 - "የማርያም ህይወት" - ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
Просмотров 27 тыс.4 месяца назад
በላ ልበልሃ - ጾመ ፍልሰታ - ክፍል 1 - "የማርያም ህይወት" - ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
"ታቦቱ እኛ ነን!" - በላ ልበልሃ - ስለ ታቦት ክፍል 8 (የመጨረሻ ክፍል) - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
Просмотров 18 тыс.4 месяца назад
"ታቦቱ እኛ ነን!" - በላ ልበልሃ - ስለ ታቦት ክፍል 8 (የመጨረሻ ክፍል) - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
በላ ልበልሃ - ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር - ስለ ታቦት ክፍል 7 - "የአዲስ ኪዳን ታቦት" - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
Просмотров 16 тыс.5 месяцев назад
በላ ልበልሃ - ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር - ስለ ታቦት ክፍል 7 - "የአዲስ ኪዳን ታቦት" - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
Why do you make it longer hours? Please , at least make it 2:00 hours . It is too short.
የዘመኑ አሮዮስ አንድ ቀን ትጠፋለህ የተሰጠህን በልተህ ሳትጨርስ ትፈነዳለህ
Belalibeliha wiste nachihu praise God.
Kikikiki
Wellcome guys! i have been following your በላ ልበልሃ since the very beginning, but this is my first time commenting! Just want to say how much I appreciate both the interviewer and the interviewee ሁሌም በጉጉት ነው ምጠብቃችሁ መሪጌታ ጌታ ፀጋውን ያብዛሎት🙏 እውነተኛና smart የ ወንጌል አርበኛ ኖት መምህር ጌታቸውም ጌታ ይባርክህ🙏 ከልባችሁ ብዙ መከራ face እያረጋቹ የምታገለግሉት ጌታ ብድራታቹን አይረሳም and ጠያቂው ወንድሜ ከ አንዳንድ በየ social mediaw አዋቂ ተብዬዎች በተሻለ ለ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ተስፋ ነህ ብዬ አስባለው እና አንዳንዴ በ ስህተት አትኩራ and Please don't disrespect them 🙏 ልቦናህ ያውቀዋል እኮ እውነቱን እና አንተንም ጌታ ይባርክህ and finally የ ጠያቂውን በየ መሀሉ ጥያቄዎች አትጥሉአቸዉ የኔም ጥያቄዎች እና logical ናቸው so.... እንደኔ respectfully በ መሀል እያቋረጠ ቢጠይቅ ባይ ነኝ😊
እሰይ መሪ ጌታ ፅጌ ጌታ ብርክ ያድርገዎት ኢየሱስን የማያውቁ የወንጌል አማኚን ልብ አያውቁም ሰውዬው አትበሉ አለ ሰው አልነበሩምዴ ? ማንነቱ የማይታወቅ ሰእል ሰው አላዬውም 500 አመት ሲኖር የምን አትርሱኝ ነው ትንሺ ቆይተህ ደሞ እንደኔ ሰገዱላቼው ልትል ነው? የሚሰማው ህዝብማ ተረትና ውሼት መሆኑን እናተ ቤት ያሉ ጣኦቶች የኢየሱስን ደም እንደሚያራክሱ ትውልድ ማወቅ አለበት መሬ ጌታ ጥሩ መልሰ እዬሰጡህ ነው ደሞ እግዚአብሄር የገላገላቼውን የጣኦት አምልኮ እዚህ አምጥተህ አክብረው አንግሰው ልትል ነው ? አይታፈርምዴ ገላገለን እኮ እሺ አንተ በደብተራ የተፃፈውን አከበርክ ለጣኦትህ መከራከሪያ ዳንኤልን ጠራህ ዳንኤልን ለምን አባ ዳንኤል አላልከውም ለምንሰ የሱን ሰእል ሰለህ አትሰግድም ? አዬህ ሀይማኖታችሁ ሰው ሰራሸ ነው አምልኳችሁ ለፍጡር ነው የኢየሱስ ጠላቶች ናችሁ ከመፅሀፍ ቅዱሰ ውጪ ናችሁ ኦርቶዶክሰ ሀይማኖት እንጂ በክርሰቶሰ የተሰራ እምነት የላትም ግድግዳዋ የጠንቋይ ቤት ይመሰላል በሰእል አሼብርቆ እግዚአብሄር የላቼውም ጣኦት ግን አላቼው ፈጣሪን ትተው የተፈጠረውን ሰላመለኩ ለማይረባ አይምሮ አሳልፎ ሰጣቼው ተብሏል ሰእልላ ሰእል ቀዳችሁ ንሰሀ ግቡ አብ ልጁን ለመሰቀል ሞት አሳልፎ የሰጠው ጣኦት እንድታመልክ አይደለም ።
ጎበዝ ጋዜጠኛ !
በኢትዮጽያ የሞላ ስፔሻሊስት ማከም ካልቻለው በሽታ በ ፀበል ተፈውሻለሁ! አንተ ያጣጣልከው ፀበል ስንቱን ፈውሷል! ታዲያ አንተ ጥንቆላ ነው የጀመርከው?
ታዲያ ብሉይ ኪዳንን ካለውክ አዲስ ኪዳንን እንዴት ትረዳዋለህ? ጎዳሎ ነህ!
ምንም አልተማርክም! ምንም አታውቅም! አንድያውን ጴንጤ ሁን!
ፀጋ እና ምህረት ይብዛላችሁ
to be continued?
Finally
If half of the things I'm hearing on this channel are true, i need to reevaluate the religion that's been my identity my whole life.
“ጅማሬህ ታናሽ ቢሆንም እንኳ ፍጻሜህ እጅግ ይበዛል።” መጽሐፈ ኢዮብ 8:7 በዚህ ሁሉ መከራ ውስጥ የረዳችሁና ያቆማችሁ እግዚአብሔር ታማኝ ነው ከዚህ የበለጠ ያሰፋችኋል። ጠያቂው መላሹ ሁሉ ነገር ለዛ ያለው በመሆኑ ውይይታችሁ እየጣፈጠ ሳይታወቅ ያልቃል።
Endaykuaretbn ehe program
የቤተ ክርስቲያኑዋን ልብሰ ክብር አውልቅና አጭበርባሪ
Na wedeyesus bichawin amilakina Adagn wedhonew.give your life to Jesus.
Waaqayyoo sin haa gargaruu.
ዝ ጠላ ከመይን ጣእሙ፣ እስኪ ድግሙ ድግሙ፣ እስኪ ድገሙ ድገሙ። ቀጥሉ ! እንደወይን የሚጥም ትምህርት ነው ይበል ብለናል!!!!
❤❤❤❤❤
በርቱ ጌታ ከናንተ ጋር ነው ለዘመናት ህዝቡን ወደ ገደል ወደዘላለም ሞት የሚነዳውን በብለሀት የተፈጠረውን ተረት ተረት በወንጌል እሳት እየለያቹ ነው:: በጣም እጅግ ብዙ እየተማርን ነው:: በጌታ ፍቅር እውነት እንወዳቹሀልን ተባረኩ ጌታ ከእናንተ ጋር ይሁን::
ተናፋቂዎች ቆያችሁ እዀ ተባረኲ
እግዛብሄር ይባርከዎት አባታችን በሚገባ ስላብራሩልን እና እውነት ክርስቶስ እንደሆነ በግልፅ ስለሚናገሩ Amen Amen Amen 🙏 HalleluYAH Glory to our Almighty Elohim YAHAW🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
አቤት ስንት ነገር ተማርን ቸሩ መድሀኒዓለም ይርዳችሁ ተባረኩ
መዝሙረ ዳዊት 31:18 በድፍረትና በትዕቢት በመናቅም በጻድቅ ላይ የሚናገሩ የሽንገላ ከንፈሮች ድዳ ይሁኑ። 19 በአንተ ለሚያምኑ በሰው ልጆች ፊት ያዘጋጀሃት ለሚፈሩህም የሰወርሃት፥ ቸርነትህ እንደ ምን በዛች! 20 በፊትህ መጋረጃ ከሰው ክርክር ትጋርዳቸዋለህ፥ በድንኳንህም ከአንደበት ክርክር ትሸፍናቸዋለህ።
አሜን አሜን እየሱሰ ክርሰቶሰ ብቻውን በቂ ነው። እግዚአብሔር የልባችንን አይን ያብራልን 🙏🏽🙏🏽💕
አረ በየቀኑ አስተምሩን ጠያቂውም እየበራልህ ይመስላል አንድ ቀን ፊት ለፊት እናይሀለን ከለመድነው ነገር ለመውጣት የማህበረስብን ውግዘት ጠልተን በውስጣችን ግን ጌታን በልባችን ይዘን የምንኖር ብዙዎች ነን እነመሪጌታ ለዚህ ምን መልስ አላችህ? እኛ መለኮሳቱ ውጥተን እናንተ ለምን ፈራችሁ እንዳትሉን ሌላው መሪጌታ ጽጌ ሁኔታዎችን በአክብሮት ይናገሩ በተረፈ ስለምታስተምሩን🙏🏾❤️
Egziabher yibarkachihu.
ጠያቂው፡ ይህን ጥያቄ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እንድትጠይቅልኝ ኣማጽንሃለው፡ ጥያቄው፡ ይህ ነው፡ "ከሓዋርያት ቀጥለው በመጡ ሓዋርያነ ኣበው ትምህርትና ዓለም ኣቀፍ የሆኑ ጉባኤያት ይቀበላሉ ወይ፧".
ውሸት
በጉጉት የምንጠብቀው ፕሮግራም ነውፀጋውን ያብዛላቹሁ
ልክ ኖት መቼ ይሰማሉ የተረጉመ ትውልድ ነው እያፈራ
ክነዚህ ድርሳናት የመሃመድ ቁራን ይሻላል
My brother your own belief is what heals you. First know who God is for you. Second have a personal relationship with him. He created you to talk to him, to be your father a friend and to respect him. Love him. Religion is a bull shit created. by man. My religion is Jesus Christ who took my punishment and died on the cross for me, so I can have eternal life. Maybe your sickness is a way to seek him . A blessing in disguise.
❤ ተባረኩ
ፀጋን ግን ሲያውሩ አልሰማውም እርሶ እንደገባዎት ተረድቼአለሁ ነገርግን ፀጋን ሲዋሩ ብዙ አልሰማውቶም
እኔ በጣም ተባርኬአለው እግዚአብሔር በእርሶ አድርጎ የተናገረውን
አባቴ እውነትን እንደገባውት አልጠራጠርም ግን ሁሉም ሰው እርሶ እንደሚያስቡት እግዚአብሔር አይገለፅም
አዳመጥኩ! ግን እኔ አንድ ጓደኛየ ስቅታ ታም ነበር። ለመተንፈስ እስኪያተውና ሆስፒታልም ተኝቶ ነበር። የሆስፒታሉ ስም ጠፋኝ። እኔ ስልጠና ስለነበረው ደውየ እንዲከታተል ስነግረው በችግር ላይ ሆስፒታል ውስጥ እንደሆነ ነገርኝ። ከጊዜ በኋላ ምድረ ከብድ አቦ የተባለ ቦታ ሄዶ እንደደረሰ ስቅታው ማቆሙን፣ ቀጥሎም በ3ኛው ቀን ድኖ መመለሱን ነገረኝ። አሁን በጤና በአካል ይገኛል። ፩/ በአይኔ ያየሁትን ልመን ወይስ የእናንተን ትንተና? ፪/ አንድ ጳጳስ ያሰረውን ሰላሳ ቄስ አይፈታውም ነው የሚባለው። ይሄን ስሰማ ለካ ከመጽሃፍ እንዲህ አለ እንዲያ አለ እያላችሁ የምትዘላብዱትን ሁሉ መመርመር እንዳለብኝ ገባኝ። ለምን ይሄን የሰላሳ ቄስ ተረት ስሰማ ስላደግኹ ነው። ለማንኛውም በአባ ገ/መንፈስ ቅዱስ ጉዳይ ሰውየውን ማቅረብ ስለምችል መልስ እፈልጋለሁ። በነገራችን ላይ እኔ የማይስተኛ ግን ዘወትር የሚረብሽ ህመም ቢኖርብኝም ምንም ጸበል እና አጥማቂ ወይም ታቦት እስካሁን አላደዳነኝም። ኢየሱስም እንደዛው። ምን አልባት የእኔ እምነት ችግር ሊሆን ይችላል። እንደውም አንዳንድ አጥማቂ ወንበዴ መሆናቸውን ተረድቻለሁ። እኔ አልዳንኩም፤ ሌሎች ሲድኑ ግን አይቻለሁ። እንዴት በአንድ ቀን ለትንፋሽ አስቸግሮት ከነበረው ስቅታ ዳነ? በላይክ ወይም በዝምታ ብቻ እንዳትልፈው አልፈልግም
በጣም ጥሩ ነጥብ ነው ያነሱት - በዚህ ጉዳይ ላይ ያተኮረ ቪድዮ በቅርቡ ወደተመልካቾች እናደርሳለን! በቤተሰብነት እንሰንብት!
ለመሪጌታ 1 ጥያቄ አለኝ እትዮጵያ የእኔዝህ ሰዎች የአስራት ሀገር ከሆነች እና መላዕክቶችን አባቴ ብሎ የምያምኑ ከሆነ ለሎች አፍሪካ / የአለም ሀገራት ስንት አምላክ አላቸው ?
መሪጌታ ጌታ ይባርኮት
እኔ ሁሌ ነው ፕሮግራሙ ይምከታተለው በጣም ቆንጆ ነው ኤሄ ስለምንኩስና የታለፈ ያለው ግን አግዛብሀር በብሉይ ኪዳን ለልዊ ንክህንነት ስለየው በምሃል በምሃል 12 ነገድ ነው ያስቀምጣቸው ህዝቡ በኣምልኮ እንድመሩ እግዛሀር እንዳገለግሉ አንጂ ስለዩ ኣናይም በሃዲስ ኪዳን ደግሞ ሃዋርያት ብቃል እና በጸሎት እንጸኑ ለሎቹ በመግና መሰሎችህ እንደሸሙ በ ሃዋርያት ስራ ምእራፍ 6 ናነባለን እንጂ የተለየ ቦታ ገዳም ለይተህ ለጸሎት ብቻ ስለዩ ኣናይም ደሞ ወደኣለም ኩሉ ሂዱ እንዳለ ጌታ እንደዛ ነው ያርጉት እና መርገታ እዚጋ ትንሽ ጸድቃቸው ብችኣ በክርስቶስ ምሆኑ ይረዱ እንጂ መለይታችሀው በጸሎት ብቻ ማገልገላቸው ተገቢ ነው ከዛ ኣልፎም እርሶ ራሱ ምሄድ እንደምፈልጉ ሰማሁት እና ግር ኣለን እንዴት ነው በጸሎት ብቻ ለኣገልግሊት መለየት ማለት እንሱ ህዝብ ስያስተምህሩ ህዝብ ውስጥ መኖር ያለቦት ነው ምመስለኒ እና ኣልገባንም
Welcome 🙏🙏
ሲጀመር ኢትዮጵያ አፍሪካ ነች
እረ በጣም ናፍቆታቹ ሊገለኝ ነው በየቀኑ ልቀቁልን please❤
ትክክል ትክክል ትክክል ትክክል ትክክል ትክክል ትክክል ትክክል ትክክል ትክክል ትክክል ትክክል ትክክል ትክክል ትክክል ትክክል ትክክል ትክክል ትክክል ትክክል መርጌታ ፅጌ ተባረኩ በእውነት የዚሕ ዘመን ወንጌላዊ።
በእውነት ጠያቂውም ተጠያቂውም የዘላለም አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ 🙏 የእግዚህአብሄር ቃል ይህን ይላል ሌሎች ግን እያዩ እንዳያዩ እየሰሙ እንዳያስተውሉ በምሳሌ ነው ::(ሉቃ8:10) የክርስቶስ የክብሩ ወንጌል ብርሃን እንዳያበራላቸው !!!!! የዚህ አለም አምላክ የማያምኑትን አሳብ አሳወረ(2ቆሮ4:4) ስለዚህ ጌታችን ኢየሱስን ክርስቶስ የክብሩ ወንጌል ብርሃን የሰዋች የልብ አይኖች ጌታ መንፈስ ቅዱስ ካላበራ እያዩ አለማየት እያደመጡ ያለማስተዋል ይሆናል ስለዚህ የልቦናን አይን የያዘውን የዚህ አለም ገዢ ለተቀበሉት ሁሉ የእግዚህአብሄር ልጅነት ክብርና ስልጣን ስለተሰጠን በዚህ ስልጣን ልቀቅ ብለን ልናስለቅቅ አደራም ሃላፊነትም ለቅዱሳን ተሰቶናል !!! የዚህ አለም ገዢም ትንንቁ ከዚህ ጋር ስለሆነ ultimate goal ሰውን ህይወት ከሆነው ክርስቶስ መለየት ስለሆነ please please እንንቃ !!!!የሰው ልጅ ሃይማኖተኛ ቢሆን ባለጠጋ ቢሆን ታዋቂ ቢሆን የተመሰከረለት ፖለቲከኛ ቢሆን ዲያብሎስ ችግር የለበትም እንዲያውም ሁሉን እያመቻቸ ያቀብላል ወይም ይሰጣል !!!!! ሰው ግን ወደ አዳኝና አባት ወደሆነው ዞር ሲል የሰው ልጅ ሰራዊቱን ሁሉ ቀስቅሶ ጠላት ያደርጋል ሊጠቀምበት በሚችለው ሁሉ ይጠቀማል የሆነው ሆኖ ድል የነሳው ጌታ ተዋጊው ጌታ በጸጋው ይሰውራል ክብር ሁሉ ለወደደን ከሃጥያታችን በደሙ ላጠበን ክብር ከዘላለም እስከ ዘላለም ለእርሱ ይሁን🙏🙏
ጠያቂ ባይኖር መልስ አይኖርም ነበር ሁለታችሁንም አመሠግናለሁ
እምወዳቸው አባት ናቸውና በጣም ብዙ ነገር ከሁለታችሁም ተምራለሁ ተባረኩልኚ
እንኳን ደና መጣችሁ, ናፍቃችሁን ነበር