"ኦርቶዶክሳዊነቴና መጠጥ አፍቃሪነቴ ተጣልተውብኝ ላስታርቅ ቁጭ ብዬ አላውቅም" - ትዝብታችን - ክፍል 2 - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 янв 2025

Комментарии •

  • @Berhanu-qv1xs
    @Berhanu-qv1xs Месяц назад +2

    እነኚህ ሰዎች የሚናገሩት በጣም ጠቃሚና ትምህርታዊ ነው
    አነጋገራቸው ተሰምቶም አይጠገብም
    ተሀድሶ ማለት እንደዚህ ነው ለዚህ እይታ መብቃት እራሱ የተህድሶ ጅማሬ ነው በርቱ እግዝአብሄር ከናንተ ጋር ነው❤❤❤

  • @hirutbogale8510
    @hirutbogale8510 Месяц назад +2

    Geta Eyesus abizito abizito yibarkachihu ❤

  • @FkremaryamFkri
    @FkremaryamFkri 29 дней назад +2

    በዘመነ በነዚህ ቀናቶች ያገኘሁት ድንቅ ሰው ነዎትመምህር እንዴት እንደረካሁ ለመግለጥ ቃላት አጠሩኝ።

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 3 месяца назад +8

    ወንጌልን እንዲህ እንደእናንተ የሚያስተምሩ ኢየሱስ የበራላቸውን እግዚአብሔር በአለም ሁሉ ያብዛልን እግዚአብሔር ይባርካችሁ
    ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @Dtd4Ed3ff
    @Dtd4Ed3ff 3 месяца назад +6

    ተባረኩ መምሕሮቻችን ያለዉን ተፋልሶ በሚደንቅ ሁኔታ ገልጻችሁታል ጌታ በየዘመኑ ወንጌል አገልጋዮችን ያስነሣል ሐሌሉያ

  • @ZeFitireti-sc4vs
    @ZeFitireti-sc4vs 3 месяца назад +1

    እግዚአብሄር አምላክ ይባርካችሁ🙏 እናንተ የወንጌል አርበኞች ናችሁ የሚገጥማችሁን ክፍ መንፈስ እያወቃችሁ ለእዉነት አደባባይ ወጥታችሁ የምትመሰክሩ ደቀመዠሙሮች ናችሁ
    ዘመናችሁ ይባረክ አሜነ 🙏🙏🙏

  • @diborahdiborah2639
    @diborahdiborah2639 3 месяца назад +3

    የእግዚአብሔርን ፀጋ በላያቹ ላይ የተትረፈረፈ ይሁንላችሁ ❤❤❤

  • @tadesebelay4522
    @tadesebelay4522 3 месяца назад +10

    እዉነት እግዚአብሔር ይመስገን ስለእናንተ በርቱ ወንጌል ይለወጣል ከጎናቹ ቆመናል እኛም።

    • @Thesilentecho3832
      @Thesilentecho3832 3 месяца назад

      ዲያቆን አሸናፊ መኮንን የተባለው ሰባኪ ከኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ታግዷል እንዴ ? እራሱን የተዋህዶ አማኝ ይላል። ብዙ ጊዜ ሰማንያ አንዱን በሚተረጉሙ መምህራን በበዙበት የኢትዮጵያ ምድር ፤ ትምህርቶቹ ግን መፅሐፍ ቅዱሳዊ ናቸው ?

  • @Asnakechwoldegioris
    @Asnakechwoldegioris 3 месяца назад +3

    Tebareke እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 3 месяца назад +4

    በምድራችን ላይ የሚመለኩ በማሪያም በመላእክት በሞቱ ሰዎች በስእል በእንጨት በድንጋይ ወዘተ.... በኢየሱስ ስም ሥራው ሁሉ ይፍረስ እግዚአብሔር ይገስፀው ።

    • @gjhh9121
      @gjhh9121 3 месяца назад +1

      እቤትሽ ግን በፎቶ እና ስዕል የተዋበ ነው አደል። የመላዕክት እና ቅዱሳን ሲሆን የሚያስጠላሽ መንፈስን ገስሺ። በክርስትና ሞት የለም። ሞት አለ ብሎ የሚያምን ክርስትኛን የለም። ክርስቶስ እና ሐዋርያቱ የሰጡን አንዲቷ እውነተኛዋ ኦርቶዶክስ በትንሳኤ ነው የምታምነው። ሀሌ ሉያ

  • @meselechbekele3289
    @meselechbekele3289 3 месяца назад +1

    ተባረኩ

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 3 месяца назад +4

    መምህር ጌታቸው መሪጌታ ጽጌ እውነት ብላችኋል በፕሮቴስታንትም በጣም ያስቸገሩን እንደነ ቼሪ ቢኒያም..... ሌሎችም ለወንጌል ስብከት መሰናክል ሆነዋል የጽሞና ጊዜ ወስደው የእግዚአብሔርን ቃል ቢማሩ ይህ ሁሉ መሳት ማሳሳት አይኖርም ነበር። እግዚአብሔር ወደ እውነቱ ወንጌል ይመልሳችሁ። እንፀልያለን

  • @markosmeskele
    @markosmeskele 3 месяца назад +3

    በእርግጠኝነት ኢየሱስ አሁን በእናንተ ለኦርቶዶክስ እየተሰበከ ነው። ጆሮ ያለው ይስማ መዳን በኢየሱስ ብቻ ነው። ተባረኩ

  • @ermiasdebele635
    @ermiasdebele635 3 месяца назад +4

    THANKS KESSATE , PLEASE KEEP UP THE GOOD WORK .

  • @alem7149
    @alem7149 3 месяца назад +2

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርካቹሁ ያብዛላቹሁ

  • @habtamutesfaye-gg8gs
    @habtamutesfaye-gg8gs 3 месяца назад +2

    ፀጋ ይብዛላችሁ ❤❤❤

  • @BananaMedia-Bab-Na
    @BananaMedia-Bab-Na 3 месяца назад +1

    በላልበልሃ በጣም ጥሩ ይዘት ነው በተለይ በሁለቱ ፅንፎች መካከል ያሉ አስተምሮዎችን እያሟገተ ትክክለኛው መፅሀፍ ቅዱሳዊ ትምህርት ነጥሮ እንዲወጣ መስራት ዋና ተልዕኮ ነው ቀደም ሲል ታደርጉት እንደነበረው በአንዱ ጫፍ ያለ አቋሙን የሚገልፅ ሰው ቀርቦ ጥያቄ ማንሳቱ ተገቢ ነው።

  • @EthiopiaTikidem-uw1gw
    @EthiopiaTikidem-uw1gw 3 месяца назад +3

    መጣቹህልን እሰይ ኧረ አትጥፋብን በየቀኑ አስለምዳቹህን ስጠፋ ቅር አለኝ። ተባረኩ

  • @mesertkebede4115
    @mesertkebede4115 3 месяца назад +4

    GOD bless you all 🙏

  • @ehetekarega3640
    @ehetekarega3640 3 месяца назад

    እውነት ለመናገር ተባረኩ ምናልባት ከዉድቀት ታድኑት ይሖናል ምክንያቱም አሑን እያየን ያለነው ነገር በዘር እና በብርሔ ሐይማት በዝሕ ደረጃ መዉረዷ እኔንም ጨምሮ ቤተክርስቲያ መሔድ ትተናል በዘር ምክንት

  • @TarekengmeseleMelkamu
    @TarekengmeseleMelkamu 3 месяца назад

    Hulachinem be andinete eyetemare new taberku 🙏🙏

  • @TebebuAssefa-m3q
    @TebebuAssefa-m3q 3 месяца назад +3

    እውነት ኢትዮጲያውስጥ ካለ እናተጋር ነው ብል አላጋነንኩም ምክንያቱም እናተን አለመስማት ስህተት ነው በፊት ሀይማኖተኛ ነበርኩ ጌታን እንደጀራ አበላችሁኝ ተባረኩ እናተን ሳይ ልቤ ይመታል መንፈሴ ይታደሳል መሳይ ባሌ

  • @abiotkebedeenderase
    @abiotkebedeenderase 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤

  • @Netenal-p8z
    @Netenal-p8z 3 месяца назад +1

    1ኛ ቆሮንቶስ 3
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ እኔም፥ ወንድሞች ሆይ፥ የሥጋ እንደ መሆናችሁ፥ በክርስቶስም ሕፃናት እንደ መሆናችሁ እንጂ መንፈሳውያን እንደ መሆናችሁ ልናገራችሁ አልቻልሁም።
    ² ገና ጽኑ መብል ለመብላት አትችሉም ነበርና ወተት ጋትኋችሁ፤

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 3 месяца назад +1

    ኦርቶዶክሳውያን ጌታ ኢየሱስ ያብራላችሁ ። ወንጌልን አንብቡ ተማሩ አስተምሩ መእመኑም እራሱ ማንበብ አለበት ያኔ ትክክለኛው ክርስቲያን መሆን ትችላላችሁ።
    ኢየሱስ ብቻውን ያድናል ይታደጋል

  • @lemialemayehu4781
    @lemialemayehu4781 3 месяца назад +2

    እኔም ዲቁና ስወስድ ከሰኞ ውዳሴ ማርያም 1 ከመልካ ማርያም 1 ተፈትኜ ነው ዲያቆን የሆንኩት 😂😅😅😂

  • @ehetekarega3640
    @ehetekarega3640 3 месяца назад

    እረ የኢትዮጵያ ኦርቶዶኦክስ ዞሮባታል የሚደርኲን አያዉቊምያ ይቅር በላቸው አለ

  • @hosannafikreg4693
    @hosannafikreg4693 3 месяца назад

    በጣም ነው ምወዳቹ ግን መምህር ጌታቸው ለውስጥ እቃሽ ዘምራለው ብለው ይዘምራሉ ሲሉ በጣም ነው የሳኩት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @YosefGeresu-q8o
    @YosefGeresu-q8o 3 месяца назад

    እኔ በጣም አየጠፋቹብኝ እየከፋኝ ነው በ ፋጣሪ ቶሎቶሎ ኑ እንጂ

  • @zenebuabebe7114
    @zenebuabebe7114 3 месяца назад

    የዶ/ር መሰከረም አንቶ ፈንቶ አላማ ያለው ነው ሚመስለኝ እንጅ መረዳቷ በዚህ ልክ ነው ብየ አላምንም 😅😅😅😅

  • @መሃመድሸሁ
    @መሃመድሸሁ 3 месяца назад +1

    እነ ቁጭ በሉ። ውርደትን ጌጥ ያደረጉ ቀላዋጮች። ከቤት የተባረረች ሰራተኛ ስም ማጥፋት የእለት ግብሯ ነው። ሁለቱ ክስረቶች እንደዚህ እንደጮሃችሁ በየጴንጤው ድንኳን እንደሰበራችሁ ወደማይቀረው ቀብር ልትወርዱ ጥቂት ቀርቷችዃል። ይህን የክብር ቀሚስ አለሌና ቀላዋጭ ሲለብሰው ግን ያሳዝናል።

    • @dmxfbd
      @dmxfbd 3 месяца назад +1

      አትቀባጥር አትዘላብድ አርፈህ ተማር

    • @መሃመድሸሁ
      @መሃመድሸሁ 3 месяца назад +1

      @@dmxfbd ሰባት ጴንጤ ሰብስቤ ኢየሱስ ማነው ብየ ጠይቄ 7 አይነት መልስ ነው የሰጡኝ። እነ ባቢሎን😂😂😂 ለማናቸውም ፓስተር ቅብጥርጥሮስ ለማስተማር ይቅርና ለመማር እንኳ አቅም እንደሚያጥርሽ ነፍስሽ ያውቀዋል😎😎

    • @dmxfbd
      @dmxfbd 3 месяца назад

      @@መሃመድሸሁ ነጥብ ያለው ነገር ፃፍ ስልክ ስላለህ ብቻ አትኮምት የሃሳብ ድርቀት እንዳለብህ ኮሜንትህ ያስታውቃል ዝም ብሎ የቃላት ጋጋታ በመጀመሪያ እነኚህ አባቶች ጴንጤ አይደሉም ተሃድሶ እንጂ። ደግሜ ልንገርህ ቁጭ ብለህ ተማር መሃይምነት ጌጥህ አይሁን። ስትፅፍ ደግሞ ሃሳብ ይዘት ያለው ነገር ፃፍ አለበለዚያ ለዛ ቢስ ይሆንብሃል። እነዚህን ካስተካከልክ እመነኝ ሰው ትሆናለህ።

    • @መሃመድሸሁ
      @መሃመድሸሁ 3 месяца назад

      @@dmxfbd ጅል በምን ያሸንፋል ቢሉት እምቢ በማለት ሲባል አልሰማህም? ጅልነትህን በተቻለ መጠን ቀንስ😎 ተሃድሶ የሚባል የቀውስ ስያሜህን እዚያው አንተ ማጀት ውስጥ እቃቃ ተጫወትበት። የሚታደስ አንዳች ነገር የለም። ይልቁንስ እጅና እግር የሌለው የደንቆሮ አማርኛ እየጻፍክ ሰፈሩን አታርክሰው። ፈጣሪየን ካልፈራሁ እንዳንተ አይነት ተራ ፊደል ቆጣሪ ከጭቃ ጠፍጥፌ እሰራለሁ። አቅማችሁን አለማወቅ እኮ ለእናንተ ዲግሪያችሁ ነው😎

    • @dmxfbd
      @dmxfbd 3 месяца назад

      @@መሃመድሸሁ በአንተ ቤት ፅፈህ ልብህ ውልቅ ብሏል ቆርቆሮ😂ተረትህን ለእራስህ ያዘው ለእራስህም አልጠቀመህ አደነቆረህ እንጂ። ጤፍ የምታህል ሃሳብ ይዘህ ብዙ ትቀባጥራለህ። ባልጩት ራስ ሆነህ አልገባህ አለ እንጂ ደጋግሜ ነግሬህ ነበር ምንም አታውቅም ተማር ብዬ ክፋት መስሎህ አሻፈረኝ አልክ እንጂ😂የአንተ አይነቱን ድንቁርና ጌጡ የሆነ ሰው ጠምጄ አርስበታለሁ ከእኔ ጋር ስላወራህ ስለመለስኩልህ ክብር ሊሰማህ ይገባል በሰው አምሳል የተፈጠርክ ሰው ነህ ምናልባት ትቀየር ይሆናል ብዬ ነበር ያወራሁህ ግን አንተ ጥርብ ድንጋይ ነህ የማትረባ ስልክህን ሽጥና ሃገርህ ገብተህ አፈር እየገፋህ ወይ የከብት ጭራ እየተከተልክ ኑር ደነዝ።

  • @መሃመድሸሁ
    @መሃመድሸሁ 3 месяца назад +2

    እነ ቁጭ በሉ። ውርደትን ጌጥ ያደረጉ ቀላዋጮች። ከቤት የተባረረች ሰራተኛ ስም ማጥፋት የእለት ግብሯ ነው። ሁለቱ ክስረቶች እንደዚህ እንደጮሃችሁ በየጴንጤው ድንኳን እንደሰበራችሁ ወደማይቀረው ቀብር ልትወርዱ ጥቂት ቀርቷችዃል። ይህን የክብር ቀሚስ አለሌና ቀላዋጭ ሲለብሰው ግን ያሳዝናል።

    • @lulagebeyehu7514
      @lulagebeyehu7514 3 месяца назад

      Focus on the message brother, esu new mitekemeh

    • @መሃመድሸሁ
      @መሃመድሸሁ 3 месяца назад

      @@lulagebeyehu7514 ሰይጣንም እኮ ጥሩ ጥሩ ቃል ያናገራል። የመጽሃፍ ቅዱስ ቃል አሳምሮ ይጠቅሳል። የተበጃጀ ቃል ማፍለቁ ሰይጣንነቱን አይቀይረውም😎😎

    • @GetuDemisie-of4vy
      @GetuDemisie-of4vy 3 месяца назад

      የአይጥ ምስክር ድንቢጡ የራስህን ጉድ ሳታጠራ ሰው ቤት ገብተህ ትዘላብዳለህ።
      የትኛው ነው ስህተቱ ቢሉህ መጣፊያው ይጠፋብሀል የአጥፊው ልጆች ስለሆናችሁ የአጥፊውን የዳቢሎስን ሀሳብተሸክማችሁ በያገኛችሁበት ከመለደፍ ውጪ ሌላ ተልዕኮ የላችሁምና ልብስ ልብስ ብለው አስብለውሀል። ማን ይሙት ቀላዋጩ እነሱ ወይስ አንተ? ነው ወይስ አፍንጫን ሲመቱት አይን ያለቅሳል ሆኖብህ ነው።

    • @መሃመድሸሁ
      @መሃመድሸሁ 3 месяца назад

      @@GetuDemisie-of4vy አየ ቤንጤ። እንኳን ከሰው ጋር ይቅርና፤ ከፈሳችሁ ጋር የተጣላችሁ የባቢሎን ልጆች። ጩህ እንግዲህ። የጩፋ እና የጆይ አህያ።

    • @lulagebeyehu7514
      @lulagebeyehu7514 3 месяца назад

      @@መሃመድሸሁ you right, but what they say is all the truth( and you know it though for sure)😅