Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የዘላለም አምላክ እግዚአብሔር ይባርክህ ያብዛልህ ለበረከት ሁን እንወድሃለን ይህ መልእክት በትክክል ለእኔ ነው በአጋጣሚ በሚመስል መስኮት ለመጀመሪያ ጊዜ አዳመጥኩህ ከቤተ ክርስቲያን ማባረር ነውያልከውን ግን ትክክል አይደለም አልታረቅብ ብሎ የሄደውን ባል በምን ሂሳብ ሚስት ትባረራለች እንዳውም አጥፊውም አይባረር ይመከር ከፀሎት ቀጥሎ አቤት እጭቅ ያለ እውቀት ጥበብ የሰጠህ እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ ትንሽ ዛፍ በላሁኝ ትንሽ ፈገግ አሰኘኸን ( ሳቅ በዘመንህ ሁሉ ከደጅህ አይታጣ )
Abraw yalechiwin set meselegn yibareru yalew
ተባረኩ ድንቅ ትምህርት እኔም እግዚአብሔር በሰጠኝፀጋ መጠን የቻልኩትን ያህል ለህዝብና ለትውልድ የእግዚአብሔርን ሀሳብና ቃል በማካፈል እግዚአብሔርን ለማገልገል እየተውተረተርኩኝ ነው በዚሁ ማህበራዊ ሚድያ ፀልዩልኝ ለአገልግሎቴም
Paster ደሞዜ የእግዚአብሔር ጥቅሱ የቱጋ ነው የእግዚአብሔር ቃል ቁጥር አለው
Finana tinur tabarak yene abat
አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤
ሀናን የጎበኘ ጌታ እግዚአብሔር ይባረክ ፀሎታችንን ቸል ሳይል ይመልሳል ስሙ ለዘላለም ይባረክ
ወንድሜ ደሞዝ ተባረክ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው።
Goita Jesus ybarka Paster wonderfull Message ❤❤❤
ዘበንካ ይባረክ ፓስተርየ
ጌታ ይባርክህ🎉🎉🎉
ንግግራቸው ጨው የሆነላቸው ሰባኪ ነወት በሳቅ እያወዙ ቁምነገር እዪሰጨበጡ ነው ::🙏🙏🙏አግልግሎተውን ጌታ ያስፋ
ተባረክ ፓስተር ደሞዝ ፊናና ትኑሪ
ዋው ተባረኽ ዶክተር ።ጸጋ ያብዛልህ።
አሜን!!!
🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ tebark
አሚን
ፍናና ትኑር
Amen amen & amen .🙏May God bless you.
ሃሃሃ የሆነ ነገር ብየ ልፅፍ ነበር ሳስሰበው ፍናናወች ወደ እግዚአብሔር ያቀርባሉ ::ጌታ ይባርካቸው 😂😂😂የምቀኝነትና የክፋት መንፈስ ግን በእየሱስ ስም ይነቀል :ይቅለጥ: አሜን ሀሌሉያ
you are blessd
ፍናና
ትኑር
ፖስተርዬ መውለድ እንቢ ያላቸው ሁሉ በሃጢያት ነው ብዬ አላስብም የማዝነው ውሻ አቅፈው ሲያሳድጉ ነው: ወላጅ ላጡ እናት አባት መሆን እንደሚቻልና አዳብት ማድረግን ብታበረታታ: በቀረው እግዚአብሄር ይባርክህ❤❤
Tbarek❤❤
GOD BLESS YOU LONG TIME ❤❤❤❤I AM GLAD TO SEE YOU I SAY AMEN 🙏
❤❤❤
ኡኡ ብሎ የሚወጣ የመናፍቅ መንፈስ ነው የያዘህ፣ የማርያምን ልጅ አይደለም የማስመልካቸው እኔ በየሱስ ስም የገባሁ ሰይጣን ነኝ የሚል መንፈስ እንጂ ፣መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ጋር አልሄድክም፣ መጀመሪያ የንቀት መንፈስ ገባብህ ከዚያ መናፍቅ ሲወሰውስህ ቆየ፣ ከዚያም በመዝሙር የመናፍቅ መንፈስ ገባብህ( ተይዞ ሲጠየቅ እኔ በፀሎት ገባሁ እኔ በመዝሙር ገባሁ እኔ በስብከት ገባሁ እያለ ይናዘዛል) ከዚያም ብዙ ግዜ ፍላጎቱን ለማስፈፀም የሚጠቀመውን የውሸት ህልም አሳየህ ፣ለማሳት ብርሀናዊ መላአክ እስከሚመስል እራሱን ይለውጣል ተብሎ እንደተፃፈ። ይህ የብዙዎች ታሪክ ነው ጥቂት ነው ከቤተሰብ የወረሰው።ሲጀመር ለቅዱሳኑን ቃል ኪዳን የገባላቸው ጌታችን ነው በቅዱሱ ስም ቀዝቃዛ ውሀ የሰጠ የቅዱሱን ዋጋ ያገኛል ብሎ፣ ሲቀጥል ዋናው የቤ/ክ አገልግሎት ቅዳሴው እና ስጋወደሙ በመድሀኒአለም ስም እንደሚዘጋጅ የታወቀ ነው። ተሳክቶለታልruclips.net/user/shortsYZw7pM3i6jw?si=NmmbUD46ub_GFALj የኛ ቅዱሶች የትኛው መንፈስ እንደሚመራችሁ ከፍተህ እየው ።ፖስተሮቹ ወንዶች ሚስታቸውን ትተው አብረው ተኝተው ሚስቶች ሲደርሱባቸው።ruclips.net/video/q8cLtG-OYhs/видео.html&si=-WBQyco7FM0HoD_l ከፍታችሁ እዩት፣ ከቤተሰቦቻቸው ፕሮቴስታንትን ለወረሱ ባለማወቃቸው የሚድኑበት መንገድ አለ ከኦርቶዶክስ ወደ ፕሮቴስታንት ለገቡት ግን ሲኦል እንደሚበላቸው ንገር ብሎ ከሄዱ ሳይድኑ የማይመለሱበት ሰዋሪው በርሜል ቅ/ጊዮረሰጊስ ደጋግሞ ነገረኝ የሚለው ከካቶሊክ ወደ ኦርቶዶክሶ የተመለሰው ወጣት ነው።
ፓስተር ደሞዝን እግዚአብሄር ይባርከው : @yaredalemu5081 ግንሰይጣን ዕውቀት የለውም ለማምታታት ግን እንዳንተ ጮሌ ነው: አንተም እግዚአብሄር ነፃ ያውጣህ የዓይንህን ቅርፊት ያንሳ
የዘላለም አምላክ እግዚአብሔር ይባርክህ ያብዛልህ ለበረከት ሁን እንወድሃለን ይህ መልእክት በትክክል ለእኔ ነው በአጋጣሚ በሚመስል መስኮት ለመጀመሪያ ጊዜ አዳመጥኩህ ከቤተ ክርስቲያን ማባረር ነውያልከውን ግን ትክክል አይደለም አልታረቅብ ብሎ የሄደውን ባል በምን ሂሳብ ሚስት ትባረራለች እንዳውም አጥፊውም አይባረር ይመከር ከፀሎት ቀጥሎ አቤት እጭቅ ያለ እውቀት ጥበብ የሰጠህ እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ ትንሽ ዛፍ በላሁኝ ትንሽ ፈገግ አሰኘኸን ( ሳቅ በዘመንህ ሁሉ ከደጅህ አይታጣ )
Abraw yalechiwin set meselegn yibareru yalew
ተባረኩ ድንቅ ትምህርት እኔም እግዚአብሔር በሰጠኝፀጋ መጠን የቻልኩትን ያህል ለህዝብና ለትውልድ የእግዚአብሔርን ሀሳብና ቃል በማካፈል እግዚአብሔርን ለማገልገል እየተውተረተርኩኝ ነው በዚሁ ማህበራዊ ሚድያ ፀልዩልኝ ለአገልግሎቴም
Paster ደሞዜ የእግዚአብሔር ጥቅሱ የቱጋ ነው የእግዚአብሔር ቃል ቁጥር አለው
Finana tinur tabarak yene abat
አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤
ሀናን የጎበኘ ጌታ እግዚአብሔር ይባረክ ፀሎታችንን ቸል ሳይል ይመልሳል ስሙ ለዘላለም ይባረክ
ወንድሜ ደሞዝ ተባረክ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው።
Goita Jesus ybarka Paster wonderfull Message ❤❤❤
ዘበንካ ይባረክ ፓስተርየ
ጌታ ይባርክህ🎉🎉🎉
ንግግራቸው ጨው የሆነላቸው ሰባኪ ነወት በሳቅ እያወዙ ቁምነገር እዪሰጨበጡ ነው ::🙏🙏🙏አግልግሎተውን ጌታ ያስፋ
ተባረክ ፓስተር ደሞዝ ፊናና ትኑሪ
ዋው ተባረኽ ዶክተር ።ጸጋ ያብዛልህ።
አሜን!!!
🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ tebark
አሚን
ፍናና ትኑር
Amen amen & amen .🙏
May God bless you.
ሃሃሃ የሆነ ነገር ብየ ልፅፍ ነበር ሳስሰበው ፍናናወች ወደ እግዚአብሔር ያቀርባሉ ::ጌታ ይባርካቸው 😂😂😂የምቀኝነትና የክፋት መንፈስ ግን በእየሱስ ስም ይነቀል :ይቅለጥ:
አሜን ሀሌሉያ
you are blessd
ፍናና
ትኑር
ፖስተርዬ መውለድ እንቢ ያላቸው ሁሉ በሃጢያት ነው ብዬ አላስብም የማዝነው ውሻ አቅፈው ሲያሳድጉ ነው: ወላጅ ላጡ እናት አባት መሆን እንደሚቻልና አዳብት ማድረግን ብታበረታታ: በቀረው እግዚአብሄር ይባርክህ❤❤
Tbarek❤❤
GOD BLESS YOU LONG TIME ❤❤❤❤I AM GLAD TO SEE YOU I SAY AMEN 🙏
❤❤❤
ኡኡ ብሎ የሚወጣ የመናፍቅ መንፈስ ነው የያዘህ፣ የማርያምን ልጅ አይደለም የማስመልካቸው እኔ በየሱስ ስም የገባሁ ሰይጣን ነኝ የሚል መንፈስ እንጂ ፣መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ጋር አልሄድክም፣ መጀመሪያ የንቀት መንፈስ ገባብህ ከዚያ መናፍቅ ሲወሰውስህ ቆየ፣ ከዚያም በመዝሙር የመናፍቅ መንፈስ ገባብህ( ተይዞ ሲጠየቅ እኔ በፀሎት ገባሁ እኔ በመዝሙር ገባሁ እኔ በስብከት ገባሁ እያለ ይናዘዛል) ከዚያም ብዙ ግዜ ፍላጎቱን ለማስፈፀም የሚጠቀመውን የውሸት ህልም አሳየህ ፣ለማሳት ብርሀናዊ መላአክ እስከሚመስል እራሱን ይለውጣል ተብሎ እንደተፃፈ። ይህ የብዙዎች ታሪክ ነው ጥቂት ነው ከቤተሰብ የወረሰው።
ሲጀመር ለቅዱሳኑን ቃል ኪዳን የገባላቸው ጌታችን ነው በቅዱሱ ስም ቀዝቃዛ ውሀ የሰጠ የቅዱሱን ዋጋ ያገኛል ብሎ፣ ሲቀጥል ዋናው የቤ/ክ አገልግሎት ቅዳሴው እና ስጋወደሙ በመድሀኒአለም ስም እንደሚዘጋጅ የታወቀ ነው። ተሳክቶለታል
ruclips.net/user/shortsYZw7pM3i6jw?si=NmmbUD46ub_GFALj የኛ ቅዱሶች የትኛው መንፈስ እንደሚመራችሁ ከፍተህ እየው ።ፖስተሮቹ ወንዶች ሚስታቸውን ትተው አብረው ተኝተው ሚስቶች ሲደርሱባቸው።
ruclips.net/video/q8cLtG-OYhs/видео.html&si=-WBQyco7FM0HoD_l ከፍታችሁ እዩት፣ ከቤተሰቦቻቸው ፕሮቴስታንትን ለወረሱ ባለማወቃቸው የሚድኑበት መንገድ አለ ከኦርቶዶክስ ወደ ፕሮቴስታንት ለገቡት ግን ሲኦል እንደሚበላቸው ንገር ብሎ ከሄዱ ሳይድኑ የማይመለሱበት ሰዋሪው በርሜል ቅ/ጊዮረሰጊስ ደጋግሞ ነገረኝ የሚለው ከካቶሊክ ወደ ኦርቶዶክሶ የተመለሰው ወጣት ነው።
ፓስተር ደሞዝን እግዚአብሄር ይባርከው : @yaredalemu5081 ግን
ሰይጣን ዕውቀት የለውም ለማምታታት ግን እንዳንተ ጮሌ ነው: አንተም እግዚአብሄር ነፃ ያውጣህ የዓይንህን ቅርፊት ያንሳ
Amen amen & amen .🙏
May God bless you.
Amen amen & amen .🙏
May God bless you.