በላ ልበልሃ || “የትምህርት ተሐድሶ ያስፈልገናል” || ከመምህር ጌታቸው ምትኩ ጋር - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን © 2017 ዓ.ም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 дек 2024

Комментарии • 124

  • @edenJesuschildofGod8132
    @edenJesuschildofGod8132 27 дней назад +14

    Stay blessed teacher❤❤

    • @kessatebirhantehadeso
      @kessatebirhantehadeso  27 дней назад +3

      በልዑል እግዚአብሔር ስም ስለድጋፍዎት እጅግ እናመሰግናለን! ፊል 4፡17-19

    • @ኢትዬYab
      @ኢትዬYab 20 дней назад

      Of course Protestant supporting Protestant teacher pretending to come from Orthodox makes sense. 😂 When will your lies ever end. May God help you see the light. 🙏🏾

    • @LoolteniFurgo
      @LoolteniFurgo 3 дня назад +1

      🎉ይህ ፕሮግራም ብዙ ጠቅሞኛል!❤ተባረክልኝ!

  • @Asnakechwoldegioris
    @Asnakechwoldegioris 5 часов назад +1

    በእውነት ጌታ እየሱስ አሁንም በብዙ እዉቀት ይባርኮት መምህር ተባረኩ

  • @MeazaLeake
    @MeazaLeake 5 дней назад +3

    ጌታ ይባርክህ!!

  • @Dtd4Ed3ff
    @Dtd4Ed3ff 28 дней назад +38

    ወገኖች ገባ ገባ በሉ መምሕር ጌታቸዉ ተከስቷል ብዙዎችን ከሐሰት አስተምኸሮ የታደገ ለወንጌል ትልቅ ዋጋ ከከፈሉ አባቶችአንዱ ነዉ ክበርልን

  • @yandabatlijochshow
    @yandabatlijochshow 21 день назад +12

    መምህር ጌታቸው ተሰምቶ አይጠገብም እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @tirhasteferi5670
    @tirhasteferi5670 28 дней назад +27

    ጠያቂው አይዞህ ይህ ነው "መስቀሉን ተሸክሞ ይከተለኝ" ማለት። እግዜብሄር ይረዳሀል ❤ መምህር ጌታቸው ጌታ አብዝቶ ይባርኮት❤

  • @enkumengist1668
    @enkumengist1668 26 дней назад +14

    እግዚአብሔር ከሀጢያት በፊት ነው ጋብቻን የሰጠን!!

  • @AmsaleWorku-u2c
    @AmsaleWorku-u2c 2 дня назад +1

    God bless you

  • @solomonayane3552
    @solomonayane3552 16 дней назад +3

    መምህር ጌታቸው ፀጋ ይብዛልህ ። ባንተ የጀመረውን እንደሚጨርሰው ቅንጣት ታሕል አንኳ አልጠራጠርም ተባረክ ።

  • @yandabatlijochshow
    @yandabatlijochshow 22 дня назад +6

    ይህንን ወንድም መምህር ጌታቸውን በጣም ነው የምወድህ መልሶችህ ልብ ያሳርፋሉ ተባረክ።

  • @zoitube
    @zoitube 22 дня назад +7

    I'm becoming addicted to this channel

  • @AmsaleWorku-u2c
    @AmsaleWorku-u2c 2 дня назад +1

    Dios te bendiga

  • @abrehamtenkir8073
    @abrehamtenkir8073 21 день назад +5

    የዘመኑ የወንጌል አርበኛ ጸጋ ይብዛሎት።

  • @EthiopiaTikidem-uw1gw
    @EthiopiaTikidem-uw1gw 28 дней назад +13

    መታደስ እኮ በእግዚአብሔር ቃል እንጂ ከእግዚአብሔር ቃል ውጭ አላሉም መምህር እና ልክ ናቸው በእኔ እምነት

  • @hiwot4193
    @hiwot4193 12 дней назад +2

    ድንቅ መረዳት ተባረኩ የኔ መምህር

  • @ruthyohannes4007
    @ruthyohannes4007 27 дней назад +11

    መምህር ጌታቸዉ ጌታ ይባርኮት ጠያቂው ወንድምም ተባረክ ባንተ ጥያቄ ብዙ ትምሬያለሁ ::

  • @አዳነችድንብል
    @አዳነችድንብል 20 дней назад +2

    ወንድሞቼ ተባረኩ በጨዋንት መወያየት ነውር በሆነበት አገር ይህንን በማየት ለጠያቂውም ለተጠያቂውም እጅግ የከበረ አድናቆቴን ሳልገልፅ አላልፍም 🙏🏾🙏🏾

  • @BELETEGirmaBELETEGirma
    @BELETEGirmaBELETEGirma 2 дня назад

    ጠያቂው ተባረክ ልብ ወደ ወንጌል እየተጠጋህ ነው❤❤

  • @frehiwottassew9040
    @frehiwottassew9040 17 дней назад +1

    ጌታ ይባረክ ። ወገኔ ሆይ እግዚአብሔር ጨለማህን ሊየነሳልህ እያንዃዃ ነው በደጅህህህህ።

  • @abelermiyas6994
    @abelermiyas6994 27 дней назад +5

    አቤት መምህር ምትኩን ስወዳቸው። ጌታ ይባርኮት የተከፈተ አእምሮ ተሰቶታል ከዚህ በላይ ፀጋ ይጨምርሎት። ከርሶ እጅግ በጣም ብዙ ነገር ተምርያለሁ። ምናለ እርሶ ስር ኩጭ ብዬ በተማርኩ ኖሮ።

  • @cherenetseyoum5699
    @cherenetseyoum5699 28 дней назад +20

    ወንድሞች ለምን ግን ተስፋ እየስቆረጣችሁን ሆነ እኮ የምትደርሱት ለምን ቶሎ ቶሎ አታደርሱንም ምናልባት የተለያዩ ጉዳዮች ሊይዛችሁ ይችላል ግን ተባረኩልን እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይርዳችሁ !! ❤❤❤❤

  • @zenimoges2834
    @zenimoges2834 28 дней назад +7

    ጌታ ኢየሱስ ባስተማረው ፀሎት ላይ ቅጥያ የጨመረበት ማነው? የምታውቁ ከሆነ ብየ ነው

  • @nehemiathebuilder1995
    @nehemiathebuilder1995 27 дней назад +5

    መምህር ጌች ፀጋ ይብዛልህ ሰላም ይብዛላችሁ 🙏🙏

  • @ehetekarega3640
    @ehetekarega3640 28 дней назад +5

    እውነት ነው የዬንም አይደሉም ምክንያቱም በስራቸ እና በተግባራቹው

  • @gotoo_19
    @gotoo_19 27 дней назад +4

    መጽሐፍ ቅዱስ በደንብ (in detail) እንዲገባን ስለረዱን መምህርና፡ ጠያቂው እግዚኣብሄር ኣብዝቶ ይባርካቹ።

  • @HailuHailu-sx3ud
    @HailuHailu-sx3ud День назад

    ደስ ይላል ትምህርቱ እውነት ብቻ ስለሆነ

  • @yetemarechitafa3216
    @yetemarechitafa3216 26 дней назад +3

    ገዳም በሙሉ ተመንጥሮ ለግልፅ አገልግሎት መዋል አለበት እግዚአብሔር ብርሃን ነው የሚሰራው በብርሃን ነው

  • @haimanotw.rufael9752
    @haimanotw.rufael9752 27 дней назад +4

    ወንድሜ በርታ እውነትን ግዛት እንጂ አትሽጣት ይላል የጌታ ቃል ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ

  • @Tamene-ok2ys
    @Tamene-ok2ys 27 дней назад +5

    መምህር እግዚአብሔር ይባርክ ህ በአንተ ትምህርት የብዙዎች ህይወት ይፈወሳል ጌታ ፀጋው ያብዛልህ

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 28 дней назад +4

    ወንዴሜ በገጠመህ የጥቃት ነገረ እጅግ በጣም ያሳዝናል ግን እዳልከው ለማርና ለማውቅ የምታደረገውን ማንም ሊያቆም አይችልም በርታ ጠንከር👍
    መምህር ጌታቸው እግዚአብሄር ይባርኮት
    ከልብ እናመሰግናለን🙏🙏💕

  • @Wanaw-i7y
    @Wanaw-i7y 27 дней назад +5

    ጠያቂው ጎበዝ ነው። ያልገባውን ነገር በደንብ ይጠይቃል። መምህር ደሞ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት መልሶት ሁሉ ልብን እሚያሳርፍ ትክክለኛ መፅሀፍ ቅዱሳዊ ነውና ተባረኩ!!

  • @ethbis4087
    @ethbis4087 28 дней назад +7

    ውይ ውይ በጣም አስጠበቃችሁን ቢሆንም እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @hannagossayedagne1236
    @hannagossayedagne1236 28 дней назад +5

    ደግሜ እየሰማሁት ነው። ጠያቂው የጌታ ጥበቃ ይብዛልህ በርታ በርታ ልብ ማንጠልጠል ምንድነው ቀጣዩን እጠብቃለሁ አንዴ የነብር ጅራት ይዘሀል በርታ ከያዙ አይለቁ ነው ጸጋ ይብዛልህ ። መምህር ጌታቸው ምን ልበል ደግሜ እየሰማሁት ነው ጸጋ ይብዛሎት።

  • @abeni7211
    @abeni7211 27 дней назад +6

    በርቱ በጌታ🔥🔥

  • @Yenenash-h1w
    @Yenenash-h1w 27 дней назад +4

    የባረካክ ይባረክ መህምረችን ፀጋ ይብዝልህ❤❤❤ተባረክ እውነት ነው❤❤❤

  • @emanuelwoubshet7
    @emanuelwoubshet7 3 дня назад

    በልሀ ልበልሀ ምርጥ ፕሮግራም ❤

  • @Yenenash-h1w
    @Yenenash-h1w 27 дней назад +4

    እውነት ጠያቅ ዎንድማችን በረታ እውነት እውነት ነው ሰለዝህ አይዞ እንውደለን❤❤

  • @BirukTsegaye-pb6rr
    @BirukTsegaye-pb6rr 2 дня назад

    ብዙዎች እንደሚሉት እኔም እላለሁ መምህር ጌታቸው እግዚአብሔር ይባርክህ። ግን ጠያቂውንም በጣም ልንባርከው የሚገባ ይመስለኛል። በእውነተኛ የቤተክርስቲያን ፍቅር እውነትን ለማወቅ እና ለማሳወቅ ይታገላል በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ ደግሞ ቤተክርስቲያን ክርስቶስን ብቻ በመስበክ ታድሳ እንደምትቆም እናምናለን።

  • @ጌትነትአንዳርጌ
    @ጌትነትአንዳርጌ 27 дней назад +4

    እባካችሁ አትዘግዩብን ቢያንስ በየ2 ቀን አድርጉት ሰው እውነትን ከእናንተ እየተረዳ ስለሆነ ነው ። ተባረኩ ።

  • @lordsdisciple3817
    @lordsdisciple3817 17 дней назад

    እንግዲህ ይእውነት ወንጌል ይህ ነው ወገኖች አምልጡ

  • @JOHNFIKRE1
    @JOHNFIKRE1 28 дней назад +4

    በርቱ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን❤️ ብዙዎችን ከሐሰት ትምህርት እያስመለጣችሁ ነው🥰🥰

  • @AsegedechGebre-xr2jm
    @AsegedechGebre-xr2jm 27 дней назад +3

    እግዚአብሔር ደግሞ እድል ስለሰጣችሁኝ እግዚአብሔር ይመስገን ጠያቂውም መርጌታም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ተባረኩ።

  • @almazmengesha8857
    @almazmengesha8857 27 дней назад +2

    መምህር ጌታ በደሙ ይሸፍንዎት አሜን

  • @Yeabtigistu7
    @Yeabtigistu7 27 дней назад +4

    በጣም ድንቅ ነው ጠያቂው፤ የበለጠ እግዚአብሔር ያበርታህ። ደግሞ በርታ አንድ ጊዜ ብቻ የምንኖርባትን እንደ እንፋሎት የሆነች ህይወት ከዘላለሙ ጋር ስናስተያየው ኢምንት ነው። መምህር ጌታቸው እርስዎም ስላቀረቡት ድንቅ ምላሽ እግዚአብሔር ውለታውን ይክፈልዎ!
    በነዚህ ውይይቶች ውስጥ መሸናነፍ እና መበሻሸቅ ሳይሆን እንደ ቤርያ ሰዎች ቅዱሳት መጻሕፍትን በመመርመር ማስተዋል እና መዳን ይትረፈን!!!🙏

  • @ApaulRev
    @ApaulRev 27 дней назад +2

    ስለ ልሳን ያነሳቹት point መጽሐፍ ቅዱስ በሚያዘው መሠረት በመሆኑ ደስ ብሎኛል
    ነገር ግን በዘመናችን ቅጥ ያጣ ስርዓት አልበኝነት እወነት በሁሉም ቤተክርስቲያን ታሐድሶ እንደ ሚያስፈል ግልጥ ማሳያ ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቹ!!

  • @berhanuwebshet5129
    @berhanuwebshet5129 18 дней назад

    እግዚአብሔር : ይባርኮት : መሪጌታ

  • @davenigussie3897
    @davenigussie3897 27 дней назад +3

    እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይርዳችሁ!!

  • @GunuMare
    @GunuMare 27 дней назад +2

    ዋዉዉዉዉዉዉዉዉ ❤❤❤❤❤

  • @natsanetgirma1990
    @natsanetgirma1990 28 дней назад +3

    ሁሌ በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም ጠያቂው ስለ እውነት ያለህ አቋም አድንቄለው❤❤

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 5 дней назад

    አዘጋጁ እግዚአብሔር ይባርክህ
    በርታ ። ኢየሱስ ይብራልህ

  • @Zereyakobtebiban
    @Zereyakobtebiban 28 дней назад +5

    በርቱ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @edenmebrahtu3028
    @edenmebrahtu3028 20 дней назад

    አግዚአብሔር በአናንተ አይኔን ገልጦልኛል አና ተባረኩልኝ

  • @mekuriaabera1074
    @mekuriaabera1074 21 день назад

    እውነት አርነት ያወጣል!!

  • @TebebuAssefa-m3q
    @TebebuAssefa-m3q 24 дня назад +1

    አሁን ደስ ብሎኛል አቀራረባቹ እየተማርነው እንማራለን ተባረኩልኝ

  • @destbelay1368
    @destbelay1368 27 дней назад +1

    የሚገርም አስተያየት ነው በተለይ ስለ ካህኑ ኤሊ እና ስለ እኛ ዘመን የ ሃይማኖት አባቶችን ስልጣንና የ እግዚአብሄር ትእግስት

  • @Wanaw-i7y
    @Wanaw-i7y 27 дней назад +1

    ቀጣዩን ፓርት ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን please❤

  • @Enat-b5e
    @Enat-b5e 23 дня назад +1

    ጠያቂው ጎበዝ ነህ መምህር ጌታ ይባርኮት

  • @hirutbogale8510
    @hirutbogale8510 27 дней назад +2

    God bless you both ❤❤❤❤

  • @hanaabinet1751
    @hanaabinet1751 20 дней назад

    Thank you, both of you, and may God bless you! We are learning a lot, please keep teaching us. I would appreciate it if you could post the account of Commercial Bank of Ethiopia.

  • @ehetekarega3640
    @ehetekarega3640 28 дней назад +2

    ልክ ነው እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ሲሞላ ነው ቢዬ ነው የማምነው

  • @ehetekarega3640
    @ehetekarega3640 28 дней назад +2

    ትክክል እግዚአብሔር ይባልኮት በየሐገሩ የሚያውሩት የሚስሩትን ሑሉ ትክክል አይደለም

  • @TilayeMekonnen-y9x
    @TilayeMekonnen-y9x 28 дней назад +3

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምትመካበት በስሟና በስርዓቷ ነው።ነገር ግን ክርስቶ ጌታችን ሀዋርያትም ያስተማሩት ግን ወደ ክብሩ ወንጌል በጸጋው ችሎታ እንዲመሩ በመንፈስቅዱስ ሀይል ህይወት እንዲሆንላቸው እንጂ ቤተእምነትን እንዲያመልኩ አይደለም።

  • @EndaleTeshome-m7q
    @EndaleTeshome-m7q 28 дней назад +2

    እረጅም ዕድሜ ለመምህር ጌታቸው እና ላንተ ለጠያቂው ኦርቶዶክስ እንዲ ብትታደስ ማን ጴንጤ ይሆን ነበር።

  • @fithebarkot1556
    @fithebarkot1556 20 дней назад

    ሃይማኖተኝነት ከእውነት ምን ያክል እንደሚያርቅ ግን 😢😢

  • @AbdesaHunde
    @AbdesaHunde 28 дней назад +2

    The truth ❤❤❤❤

  • @AshuMeresa
    @AshuMeresa 27 дней назад +1

    ጌታ ይባርኾት

  • @EthiopiaTikidem-uw1gw
    @EthiopiaTikidem-uw1gw 28 дней назад +1

    የዛሬው ትምህርታቹህ ደግሞ በጣም አስተማሪ ነው ።ድምፅህን ብቻ የምሰማው ወንድሜ ባለፈው ተቆጥተህ እንደዛ ስትሆን እኔም ምን ነካው ብዬ ነበር በተረፈ ጥያቄዎችህን ሁሉም ትምህርት ሰጭዎች ናቸው በርቱ በጣም መምህር እናመሰግናለን

  • @Marbat-eh5pk
    @Marbat-eh5pk 22 дня назад

    Tabarake❤❤❤

  • @emmanuelgetu6436
    @emmanuelgetu6436 22 дня назад

    Amazing tiching and understanding. ❤

  • @tadeletechane6838
    @tadeletechane6838 28 дней назад +1

    Tebareku beteley teyakiwu gobez newu iwunetin awuko lemasawek yalekin kurtegninet yemidenek newu geta yirdak Berta

  • @almazmengesha8857
    @almazmengesha8857 27 дней назад

    ምህር ጌታቸዉ እግዚአብሔር ይባረክዎ ለትዉልዱ መዳን ያድርግዎ አዉነትኀ ለማወቅ የሁለችንንም አይን ጌታ አንደጳዉሎስ ይክፈትልንና ጌታን አንየዉ ተባረኩ አሜን

  • @amanahmed8838
    @amanahmed8838 27 дней назад

    መምህር ጌታቸው እንኳን በድጋሚ ደና መጣህ።

  • @asee4408
    @asee4408 15 дней назад

    Memehir getachew yegeta tsega yebezalih nihe

  • @Hbdbdibd
    @Hbdbdibd 27 дней назад +1

    Ehe lij yegebaw yedane ken OMG 🙆🏽‍♂️🙆🏽‍♂️🙆🏽‍♂️
    Man yakomewal zeru afer eyekonetete new firew bekirbu. Telegramun hack yaregachu thank you aynun new yegeletachulet

  • @HHa-q9m
    @HHa-q9m 26 дней назад

    ባርቶስ ደሞ መጣ ጌታ ሆይ

  • @gabrielhaileyesus3026
    @gabrielhaileyesus3026 4 дня назад

    እውነት ነው ኦርቶዶክስ ጠንቋይ ነው የሞላት እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው።

  • @zenebuabebe7114
    @zenebuabebe7114 28 дней назад

    መምህር ረዥም እድሜና ጤና የአገልግሎት ዘመን ይስጠዎት ጠያቂው ግን ሆነ በለህ ነው ወይስ ባለመረዳት ?እውነት እውነት እውነት እግዚአብሔር ይመስገን።❤❤❤

  • @hirutbogale8510
    @hirutbogale8510 27 дней назад

    Bertu bertu geta yiredachihuwal

  • @fg1734
    @fg1734 27 дней назад

    "......ትምህርቷ ዶግማዋ ከታደሰ ቤተክርስቲያናችን ቤተክርስቲያናዊ መልኳ በፍፁም ነው የሚጠፋው ....."
    ጠያቂው ሁልጊዜ የዚህን አይነት መንፈስ ያዘሉ ጥያቄዎች አሉት.
    እናም ከእውነትና ከህይወት የራቀ , የስርአቶች አድናቂ ያስመስሉበታል.

  • @pulaski1884
    @pulaski1884 27 дней назад

    You are protected By Blade of Jesus

  • @EthiopiaTikidem-uw1gw
    @EthiopiaTikidem-uw1gw 28 дней назад +2

    አደራ ይሄንን ፕሮግራማቹህን እንዳታቋርጡ እውነት ወንጌልን ለመስበክ ከሆነ አላማቹህ ከዚህ የበለጠ የሳተን የሚመልስ አወቅን ያልነውን ወደ እውነተኛ የህይወት መንገድ እንድንመለስ የረዳን ነውና አደራ እላለሁ መምህር ጌታቸው ተባረኩ ወንድሜም በርታ ጥሩ ጥያቄዎችን እያነሳህ ነው በብዙዎች ዘንድ ያለውን አመሰግንሃለሁ

  • @emebetbrussow5398
    @emebetbrussow5398 27 дней назад

    God bless both of you !!!❤❤❤

  • @charligebeyaw7915
    @charligebeyaw7915 26 дней назад

    ❤❤❤

  • @2ndcomingofchristjesus
    @2ndcomingofchristjesus 28 дней назад

    ጠያቂው ፊት ለፊት ቀርበህ ጥያቄህ ማቅረብህ ያለህን ብርታት ያሳያል። የተቃዋሚን ሀሳብ ሰይጣናዊ አርጎ ማቅረብ በተለመደበት ሀገር ይህ አመጣጥ በጣም ይደነቃል! በርታ!

  • @BirukBelay-i3v
    @BirukBelay-i3v 28 дней назад +1

    በርታ

  • @TilayeMekonnen-y9x
    @TilayeMekonnen-y9x 28 дней назад

    ሁለንተናዊ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት ከገባን በምንም መንገድ ወደ ክርክር አንመጣም ነበር።

  • @getachewbobas
    @getachewbobas 28 дней назад +1

  • @TRINITYWORLDGOSPEL953
    @TRINITYWORLDGOSPEL953 28 дней назад

    Welcome Meri geta I love you your teachings

  • @TilayeMekonnen-y9x
    @TilayeMekonnen-y9x 28 дней назад

    ወዳጀ እንኳን ይህን ይቅርና የክርስቶስን አማላጅነት የማዕዘን ራስ የሆነውን እምነት የማትቀበሉ ናቾችሁ ኦርቶዶክሳውያን ይህ በልሳን መናገርን ያለመቀበል ችግር የለውም።የመንፈስ ቅዱስን ስራ ነው እያቃለልህ ያለኸው።ወንድሜ ጠያቂ!!

  • @zoitube
    @zoitube 22 дня назад

    Where is part 3

  • @EthiopiaTikidem-uw1gw
    @EthiopiaTikidem-uw1gw 28 дней назад

    ልክ ነህ በልሳን መናገር ከመዳን ጋር ምልክት ይላል እንጂ ስላልተናገረ በክርስቶስ አልዳነም ማለት አይደለም

  • @HabtomMosa
    @HabtomMosa 27 дней назад

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤❤❤❤❤

  • @gonfstsehay5797
    @gonfstsehay5797 28 дней назад

    God bless you both 🙏 ❤️ ❤❤❤

  • @melkamumerid827
    @melkamumerid827 22 дня назад

    "መጽሐፍት ላይ ያለው ጤናማ ትምህርቷ ግን ሕዝቡ ልብ ውስጥ የለም..."
    አልተዘራም ወይስ ተዘርቶ ተለቅሞ ነው???
    ከ1998ዓ.ም እስከ 2003/4 ለነበረው ሰፊ የወንጌል አገልግሎት የነበረው የሕዝቡ ምላሽ ለዚህ በጥቂቱ መልስ የሚሰጥ ይመስለኛል ። መምህር ጌታቸው ያነሱት ግምገማ እጅግ ሊስተዋልና ሊደመጥ የሚገባ ይመስለኛል ። ጠያቂው "እንዳልሸነፍ እየፈራሁ ነው" የሚለው ነገር ውስጥ ከተገባ ግን የሚድኑ ነፍሳት ላይ በር መዝጋት እንዳይሆን። እውነት ለሆነው ለእግዚአብሔር ቃል ካልተሸነፍን ለማን ልንሸነፍ ነው? ደግሞስ ለእውነት መሸነፍ የሚያሳፍር ነውን???
    እግዚአብሔር ይርዳን በእውነት 😭😭❤❤።

  • @TilayeMekonnen-y9x
    @TilayeMekonnen-y9x 28 дней назад

    ዛሬ እኮ እግዚአብሔርን ለማገልገል ሳይሆን ሰወች የሚመነኩሱት ነገር ግን ጳጳት ለመሆን በጉቦም ሆነ በተቻለው መንገድ ሁሉ ጳጳስ ሆኖ በግል ለመክበር ነው።

  • @Wassie12
    @Wassie12 28 дней назад

    ይኼ ነው እውነቱ..

  • @getachewbobas
    @getachewbobas 28 дней назад

    በርቱ !

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 28 дней назад

    🎉ትክክል በርታ

  • @SolomonAberra
    @SolomonAberra 28 дней назад

    In The Name of The Father The Son The Holy Spirit, One God, Amen 🙏. God Bless U; I still wanna U to INVITE our Tewahido Orthodox “Leaders/or officials “ to your SHOW! Do this in The Name of The Messiah. Wasibihat Laigziabher basimu la Iesous Kristos, Maranta Iesous Kristos Maranata, TOLLO NNA Iesous!❤. Amen 🙏

  • @ኢትዬYab
    @ኢትዬYab 20 дней назад

    Achberbari Menafik. Tehadiso malet eko Protestant new ke Orthodox lay weredu atasmeslu Protestant church hedu adarash lay setfelgu chefru ye Orthodox memen atasastu Egzabher Amlak yegesetsachuh.