Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
Wow hallelujah the Holy Spirit is speaking through this men amen 🙏 lord Jesus Christ is the only way and my lord Jesus is Lord of lords and king of kings ❤thank you teacher stay blessed brother ✝️🙏
"መጽሐፍ ቅዱስ ካለ ፥ ባይገባህም እውነት ነው ❤❤❤"
የመምህር ጌታቸውን ትምህርቶች ሳዳምጥ ውዬ ባድር አይሰለቸኝም!!
መምህር ጌችዬ ውድድድድድ ነው የማደርግህ :: አቦ ትምህርትህ ህይወትን ያጣፍጣል :: እኔ ያንተን ትምህርት ሳዳምጥ ውስጤ ርክት ነው የምለው :: ጌታ ብርክ ያድርግህ :: ጠያቂውም ጌታ ብርክ ያድርግህ :: ጌታ አንተን ተጠቅም ወንጌል በመምህር ጌችዬ እንዲሰበክ ስላደረገልን ምስጋና ይገባዋል ::
ይሄንን የወንጌል ቃል ያኖረብህ ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ ይባረክ!!!!
መምህር ጌታቸው ምትኩ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥዎ ፤እግዚአብሔር አብዝቶ ፀጋውን ያጎናፅፍዎ ።
እግዚአብሔር በዘመን ሁሉ ሰው አለው የዚህ ዘመን አገልጋዬች !ተባረኩ መምህር ጌታቸው ፀጋው ይብዛሎት!!!
የጌታ ኢየሱስ ነፃ ስጦታ የሆነው ፀጋና ሰላም ይብዛሎት መምህር ጌታቸው
ምን አይነት ትምህርት ነው ወዳጆች። መንፈስን ከውስጥ በደስታ የሚያዘልል። እውነት ነው ይሄን የወንጌል እውቀት የሌለውን ህዝብ ልቀቁት። ሰው ገድሎ, እንስሳ ሰርቆ ሸጦ, ኑሮ ሲከብደው ገዳም ገባሁ እያለ ተአምር, ገድል, ራዕይ ፅፎ በ ገብረስላሴ ማተምያ ቤት አትሞ ይሸጥልካል። ወንጌል ሲሰበክ, የክርስቶስ ስም ሲጠራ ያጓራል። ህዝቤን ልቀቅ ወንጌል ተምሮ እንዲድን። ❤❤❤
ነፍስም አልቀረልኝም እንዲህ ነው ወንጌል ተባረክ መምህር
እርስዎን የሰጠን እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን፥፣
መምህር ጌታቸው አብዝቶ ጌታ ይባርከዎት።ጋዜጠኛውም ለህዝብ እውነት እንዲወጣ ለምታደርገው ጥረትና ቅነትህ አደንቅሃለሁ።ተባረክ።በርታ ።ወደ እውነት ገስግስ።ትውልዳችንም ወደ እውነት እንዱደር በሚደረገው ፍልሚያ ውስጥ በጌታ ፀጋ በትጋት በርታ።
ነፍስን የሚያረሰርስ እሰይ እንኳን ክርስቲያን ሆንኩኝ
መምህር አንደበትህን ተጠቅሞ ያስተማረን ጌታ ይባረክ!!!!!!!ፀጋው በዝቶልሃል!!!!!!!!!
መ/ር ጌታቸዉ ፤ትምህርቶን በጣም እወደዋለሁ።ጌታ ኢየሱስ ይባርኮት !
ሁሌ የሚናፍቀኝን የመዳን ትምህርት የማገኘው በዚህ በሀዋሪያዊት ተሃድሶ ፕሮግራም ነው በጣም ጥም ያረካል ትምህርቱ ስለ ሰው ልጆች መዳን ላይ ያተኮረ እንደሌላው ቤት መኪና ጫማ ቡትቶ ያላለ በእውነት ተባረኩ በእናንተ እግዚአብሔር የትውልዱን ልብ ወደ እውነት ወደ ኢየሱስ እንዲመልስ መሻቴና ጸሎቴ ነው!
ሂድና ወንጌልን ለፍጥረት ስበኩ እንጂ ስለፃድቃንና ስለ መልአክት ስበኩ አስተምሩ ባእላትን አድርጉ ብሎ የተፃፈ ወንጌል የለም
መምህር ጌታቸው ጌታ ኢየሱስ አፉ ስላደረገህ ተባረክ።
We respect Memher Getachew Mitku ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በዚህ ዘመን ይህንን ለዘመናት የተከደነና የተሸፈነ የእውነት ቃል ስለሰማን ጌታ ስሙ ይባረክ❤❤❤
Wow! It is an Excellent Expression 💯🙌💯🙌💯🙌💯🙌💯🙌💯🙌💯🙌💯🙌
መ/ጌታቸው ተበረክ ንግግረህ የሚየንፅ እና የሚያስተምር ነው የግዛቤሔር ጥበብ እና ፀጋው ያብዛልህ ቀጥልበት ፀጋ አብዝቶ ይስጥሕ ❤❤❤❤❤❤❤
በዘመናት መካከል ሁሌ ሰው ስላለው እግዚአብሔር ይመስገን.
An excellent Preacher totally based on the Holly Bible and knowing it profoundly. Many thanks.
በእዉነት የጌታ ትምህርት ግልፅ ብሎዉ ያስረዳል የማዳኑ ነገር አስደሰተኝ ይን ስል አላመንኩምነበር ማለቴ ሳይሆን ማዳኑን መንፈስቅዱስ እደገለፀልኝ ዛሬ አስረግጦ አስተማረኝ በዉነት እግዚህአብሄር ይመስገን ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ አድነከኛል ነፍሴን አሳረፍክልኝ ❤❤❤❤❤❤❤ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
ይህ ፕሮግራም በየቀኑ ቢስማ ጥሩ ነው ብዙ ህዝብ ሊስማው የሚገባ ትምህርት ነው ወንጌል እንዲህ ሲነገር ድንቅ ነው
አመሠግናለው በብዙ አስተሳሰቤንና አመለካከቴን ቀይራቹሁሉኛል ብዙ እውቀት እንዳገኝና ባይብል እንዳነብ አድርጋችሁኛል አመሠግናለው መምህር።
እባካችሁ ኦርቶዶክሶች ይህን ቃለ ምልልስ በጥሞና አዳምጡት እጅግ ይጠቅማችኋል ትክክለኛ ወንጌል ይህ ነውአባታችን እውነተኛውን የመዳን መንገድ ልብ የሚያሳርፍ ቃል ነው የነገሩን ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክዎት እንደ እርሶ ያሉትን ጌታ ያብዛልን
ልጅ ለናቱዋ ምጥ አስተማረች የተባለው ለናንተ መሰሎች ነው ሁሉም ከኦርቶዶክስ ኩረጃ ነው
የጌታ ፀጋ አሁንም ይብዛሎት የመዳን መንገድ አንድ ነው እሱም በኢየሱስ ማመን ነው❤❤❤
በእውነት እግዚአብሔር በእርሶ በኩል ብዙ ነገር ገልጦልናል ስሙ ይባረክ
We belong to Jesus 👑👑👑 Christ 💪💕💞❤️💜🎉
ጌታ ዘመንህን ይባርክ እግዚአብሔር እራሱን ያለምስክር አይተውምና
የወንንጌል አርበኛዉ መምሕር ጌታቸዉ ዘመንኸ ይባረክ ትዉልድ እንዲድን ብዙ ዋጋ የሚከፍል ድንቅአባት ነዉ ክበርልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰላም ፀጋ ይብዛላችሁ ከክርክር ይልቅ ዉይይት በመሆኑ ብዙ ትምህርት እያገኘን ነዉ ተባረኩ❤❤❤❤❤
ፕሮግራሞቻችሁ የሚያንጹና የሚያስተምሩ ናቸው።
ዋው ነፍሴ እየዘለለች የምትሰማው የማይጠገብ ትምህርት የትውልድ አይን የሚያበራ ድንቅ መልክት ተባረኩልኝ መምህር ጌታቸው
Yes 👍🙌 you are correct 💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯
በርቱ
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
Wow!! እንዴት ዐይነት መረዳት ነው!! እግዚአብሔር ጠያቂውንም ተጠያቂውንም ይባርካችሁ!! ደስ የሚልና የሚጣፍጥ ቃለመጠይቅ ነው!!
ሐዊ ዝኮነ ትምህርቲ ተባረኩ❤
ሰለዚህ ፕሮግራም እግዚአብሔርን በጣም አመሰግናለሁ ምክንያቱም ብዙ ጥያቅዮቻችን የሚመለሱበት ሰለሆነ መ/ጌ ጌታቸው እግዚአብሔር ይባርኮት ውድ ጠያቅያችንም በርታ የአለምን አዳኝ ጌታ እየሱሰን ከማንም በታች አታሳነሰው ሁላችንንም ጌታ ይርዳንThank you 🙏🏽 and God bless 🙏🏽
በዚህ ፕሮግራም ብዙ እየተማርኩ ነው ተበረክ መምህር ጌታቸው ፀጋው ይብዛልህ🙏😘❤
We respect Memher Getachew Mitku❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
በጣም ይገርማል ተባረኩ መርጌታ
አንድ ቀን ጠያቂው ተጠያቂ ትሆናለህ።።ክብር ለኢየሱስ ይሁን
አሜን ! አንድ ቀን ጌታ ያበራለታል !
I hope!
@@honeyb4984በርቶለታል
እግዚአብሔር ይባርክህ እውነቱን ቢያነቡ እኮ ቅርባቸው ነዉ መፀሀፍ ቅዱስ ነገር ግን የዚህ አለም አምላክ ልባቸውን እዳያስተውሉ አጨልሟል። አምናለው ጌታ ይረዳቸዋል
ወንጌል እዚዩ ኣምላኽ ይባርኽኩም መምህር ጌታቸው።
We respect Memher Getachew Mitku, other brothers and sisters 💞💪❤🎉
መምህር ጌታቸው ፀጋውን ያብዛሎት እውነተኛው ወንግል ይሄ ነው ትንሽ የቀሚስዋ ነገር ብቻ አልገባኝም ጌታ ዘመንዎን ይባርክልዎት
ዞር ብዬ እኖዳይ በደህንነቴ እንድደሰት እና እግዚአብሔርነ እንድወደው አድርጎኛል እግዚአብሔር ያብዛልህ።
Getachew you are blessed, your teaching is clear and helpful. Thank you
ወደ እውነተኛይቱ ድንኳን የገባው ሰለ እኛ ይታይልን ዘንድ ነው!!!
Inkuwank dehina metachu memhina mogach ጋዜጠኛ ጥሩ ቆያ ነው asibalew
JESUS IS LORDየዮሐንስ ወንጌል 3፤163፤16 በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።የዮሐንስ ወንጌል 3፤163፤16 በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።BLESS IN JESUS NAME
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ለአንተ ሁሉም ነገር ይቻላል እባክህ ይሁን ልጅ ጠያቂው ወደ አንተ አመጣ ከዓይን ቂሪፈት ንቅለ ጌታን ሆይ 🙏🙏
አየሱስ ክርስቶሰ ዘሜንህ ይባርከዉ አሜንንንንንን❤❤❤❤❤❤❤☝☝☝🙏🙏🙏🙏🙏
አግዚአብሔር ይገስጽክ በኢየሰስ ስም የሃሰተኛው መንፈስ አንደበት ይዘጋ
አሜን ኢየሱስ ብቻ ነው።
በጣም አስተማሪ ውይይት ቅዳሴ ላይ ያጠፋሁትን ዘመን እረገምኩ KEEP IT UP THIS PLEASE
እንዴ ቅዳሴ ምን ችግር ኣለው፡ እስቲ ንገረኝ፧
ሰምቼ አልጠግባትም ! ጌታ እየሱስ ፀጋውን ያብዛልዋት !!!
ማርያም ከፍጡራን በላይ ነች ብለው የተናገሩ ማንም ቢሆን በቃሉ መሠረት የተረገሙ ናቸው::
በተሰጠት ጸጋ ከፍጡራን በላይ ኣይደለችም እንዴ፧
@@God-db9vpከፍጡር በላይ የሆነ ፍጡር አለ እንዴ?
@enkumengist1668 በተፈጥሮ ሳይሆን በተሰጠው ጸጋ ከሌላ የሚበልጥ ኣለ፡ ለምሳሌ ድምጹ የሚያምር ሰው ከሌላ ድምጽ ከሌለው በድምጽ ይበልጣል።
እኔ ጌታ ይህን ጠያቂ በጣም ይፈልገዋል ለወንጌል ወንድሜ መዳን በሌላ በማንም የለም እንዲንድበት ዘንድ ከሰማይ የተሰጠን አንድ ስም እርሱም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው፡፡ሐዋ 4÷12
“ክርስቶስ በእጅ ወደ ተሰራች፥ የእውነተኛይቱ ምሳሌ ወደ ምትሆን ቅድስት አልገባምና፥ ነገር ግን በእግዚአብሔር ፊት ስለ እኛ አሁን ይታይ ዘንድ ወደ እርስዋ ወደ ሰማይ ገባ።” - ዕብራውያን 9፥24
አሜን!! አወ, አምኖ ይፈወስ ! በኢየሱስ ሰም ህዝቡን ልበ ቂት!.
አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይባርኮት በእውነት ብዙ ተጠቅሚያለሁ
እንዲህ እየተማረ እስካሁን መቆየቱ ግርም ይለኛለ። የጊአዝን ዐይነ ልቦና የከፈተ አምላክ ይድረስለት!!!!!!!!!
ተባረክ እውነት እንዴት ደስ ይላል
How wonderful is this teaching? Mr.Getachew, you are really a good teacher , I praise God for you.God bless us all
Ohh Jesus!!! geta hoy teweld hulu selante yawra
፳፮፡፶ "የአዲስ ኪዳን ቁልፉ ነገር ፥ ሰው በክርስቶስ ኢየሱስ አምኖ እንዲድን ነው ።"
Thanks!
ወንጌል የዕውሩን አይን ያበራል!
ወገን ይህ ሰው የሚናገረው ነገር የማይገባህ ከሆነ መከራህና ችግርህ ገና በብዙ እጥፍ ተባዝቶ ይመጣልሀል!! ብልጽግና 😢ኮሪደር ልማት 😢ቤት ፈረሳ 😢ኑሮ ተወደደ ነዳጅ ጨመረ 😢ትራንስፖርት ጨመረ 😢መናፍቅ 😢እያልክ ከመነፋረቅ ይልቅ😢 በመጀመሪያ በማን ማመን እንዳለብህ ለይተህ እወቅ ከዚያ እግዚያብሄር ቁጣውንም ሰዎቹንም እንዳመጣብህ ያነሳልሀል😂 አለበለዚያ ቁጣውንም ሰዎቹንም ያስቀጥላቸዋል 😮ወየውልህ ጉድህ ነዉ ገና ምኑ ተነካና 😮 በጣም የሚያሳዝነው በምድርም ሳይደላህ ከሰማይም ሳትሆን መቅረትህ ነው😂መራራ እውነት ነው ዋጠው😊
Amen 👏🙌💯❤🎉
ድነሀል እመን፣ ተግባር ይኑርህ፣
መምህር ጌታቸው እግዚአብሔር ይባርክህ እውነት ተባረክ።
መደን በጅምላ ሰይሆን በገል ነው ሰለዚህ በድፍረት ስለ እራስህ የእምነት ልክ እንጅ የማህበርተኛህን ስለማታውቅ ድኛለሁ ለማለት አትፍራ
Please we need More of this.
መምህር፥ እግዚአብሔር ስላበዛልዎ ፀጋ የተመሰገነ ይሁን። ሰከታተልዎ ኢትዮጵያዊው ጳውሎስ የሆኑ ያክል ይሰማኛል። ጠያቂው፥ እግዚአብሔር ይባርክህ። ያንተ ጥያቄዎች የእግዚአብሔር የእውነት ሃሳብ እንዲህ ፍንትው ብሎ እንዲገለጥ ምክንያት ሆነዋል። በርታልን።የኢትዮጵያ ቤተክርስትያን ይህንን እውነት አሜን ብላ ተቀብላ፤ ለዘመናት የተከመሩባትን ከእግዚአብሔር እውነት ያራቋትን አላስፈላጊ ቅራቅንቦዎችዋን ወዲያ አሽቀንጥራ ጥላ፤ ፊትዋን ከጨለማው ወደሚደነቀው ብርሃን መልሳ የሕዝቧን እና የምድሪቱን ፈውስ እንድታፈጥን እምነቴም ፀሎቴም ነው።ኧረ በቃሽ፤ ተመለሺ።
መምህር ጌታቸው ጸጋ ይብዛሎት እንደ ቃሉ የሆኑ እውነቶችን እያስተማሩኝ ስለሆነ። ጠያቂው ሰላም ላንተ ይሁን በርታ አሁንም ደግመህ ደግመህ ጠይቅ ብዙ መረዳቶችን እያገኘሁ ነው አጥብቆ የጠየቀ እንደሚባለው ነው። ጸጋ ይብዛልህ!!!
ዘመንክ ይባረክ ቀጥሊ
ከሳቴ ከተረት ተረት ጌታ ያወጣሃል !!!!!!
11:27-11፡36 "በለበሰው ፥ በተዋሃደው ሥጋ እኛን ነው ይዞን የኸደው ። የኢየሱስ ክርስቶስ የእኛን ሥጋ እንደተዋሐደ በአብ ቀኝ መቀመጥ ፥ የእኛን ዋስትና ያረጋግጣል።"
መምህር ጌታቸው ትምህርቶት ብቻ ሳይሆን ቃለምልልሶም በጣም የሚባርክ የሚያስተምር ነው ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርኮት።
Very impressive detailed expression. God bless you, pastor 🙏
ታድለሂ ጌታ ይባርክህ ❤❤❤❤
በውነት ጌታ አብዝቶ ይባርክኽ ከዚህ በላይ ምን ስብከት አለ ጆሮ ያለው ይስማ ❤❤❤❤❤
ኡፍ እንዴት ደስ የሚል አገላለፅ ነው እግዚአብሔር አምላክ ይባርኮት ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
እግዚአብሔር ሆይ ስላስነሳሃቸዉ ወገኖች ክብር ሁሉ ላከበርከዉ ልጅህ ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን።
Remain blessed brother Getachew Those who did not born again &did not have Holy Sprit can't under stand the Rhema word of God
God bless you
ጥሩ ዝግጅት ነው ጌታ አብዝቶ ይባርከው በእየሱስ ስም❤
Wowww መምህር ዘመንካ ይባረኽ ንበረኸት ኩን so Amazing
መምህር ጌታቸው ፀጋ ይብዛሎት ለጠያቂው ወድሜ ቅዱሳን መላእክት የሚያድኑ ከሆነማ ክርስቶስ በከንቱ ሞተ መዳን በሌላ በማንም የለም የለም የለም ሕዝቡ ላይ የጫናችሁትነ ቀንበር አውርዱለት ይሄ ፅድቅን ፈልጎ የሚንከራተት ሕዝብ ክርስቶስን ስበኩት ቢጠፋ ተጠያቂ ናችሁ ከፍርድ ለማምለጥ በወንጌል እመን ያመንከውን ወንጌል ስበክ ❤❤❤❤
bertuln yeabate ljoch❤❤❤
መምህር ጌታቸዉ እግዛብሔር ይባርኮት!!! Power full Teaching.
The only way to heaven is Jesus Christ ❤️💓🎉
ደርሰክ ኑር እንጂ ለመድረስ አትኑር !!!ድነክ ኑር እንጂ ለመዳን አትኑር!!
መምህር የጌታ ፀጋ ይብዛልህ ተባረክ !
Wow hallelujah the Holy Spirit is speaking through this men amen 🙏 lord Jesus Christ is the only way and my lord Jesus is Lord of lords and king of kings ❤thank you teacher stay blessed brother ✝️🙏
"መጽሐፍ ቅዱስ ካለ ፥ ባይገባህም እውነት ነው ❤❤❤"
የመምህር ጌታቸውን ትምህርቶች ሳዳምጥ ውዬ ባድር አይሰለቸኝም!!
መምህር ጌችዬ ውድድድድድ ነው የማደርግህ :: አቦ ትምህርትህ ህይወትን ያጣፍጣል :: እኔ ያንተን ትምህርት ሳዳምጥ ውስጤ ርክት ነው የምለው :: ጌታ ብርክ ያድርግህ :: ጠያቂውም ጌታ ብርክ ያድርግህ :: ጌታ አንተን ተጠቅም ወንጌል በመምህር ጌችዬ እንዲሰበክ ስላደረገልን ምስጋና ይገባዋል ::
ይሄንን የወንጌል ቃል ያኖረብህ ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ ይባረክ!!!!
መምህር ጌታቸው ምትኩ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥዎ ፤እግዚአብሔር አብዝቶ ፀጋውን ያጎናፅፍዎ ።
እግዚአብሔር በዘመን ሁሉ ሰው አለው
የዚህ ዘመን አገልጋዬች !ተባረኩ መምህር ጌታቸው ፀጋው ይብዛሎት!!!
የጌታ ኢየሱስ ነፃ ስጦታ የሆነው ፀጋና ሰላም ይብዛሎት መምህር ጌታቸው
ምን አይነት ትምህርት ነው ወዳጆች። መንፈስን ከውስጥ በደስታ የሚያዘልል። እውነት ነው ይሄን የወንጌል እውቀት የሌለውን ህዝብ ልቀቁት። ሰው ገድሎ, እንስሳ ሰርቆ ሸጦ, ኑሮ ሲከብደው ገዳም ገባሁ እያለ ተአምር, ገድል, ራዕይ ፅፎ በ ገብረስላሴ ማተምያ ቤት አትሞ ይሸጥልካል። ወንጌል ሲሰበክ, የክርስቶስ ስም ሲጠራ ያጓራል። ህዝቤን ልቀቅ ወንጌል ተምሮ እንዲድን። ❤❤❤
ነፍስም አልቀረልኝም እንዲህ ነው ወንጌል ተባረክ መምህር
እርስዎን የሰጠን እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን፥፣
መምህር ጌታቸው አብዝቶ ጌታ ይባርከዎት።ጋዜጠኛውም ለህዝብ እውነት እንዲወጣ ለምታደርገው ጥረትና ቅነትህ አደንቅሃለሁ።ተባረክ።በርታ ።ወደ እውነት ገስግስ።ትውልዳችንም ወደ እውነት እንዱደር በሚደረገው ፍልሚያ ውስጥ በጌታ ፀጋ በትጋት በርታ።
ነፍስን የሚያረሰርስ እሰይ እንኳን ክርስቲያን ሆንኩኝ
መምህር አንደበትህን ተጠቅሞ ያስተማረን ጌታ ይባረክ!!!!!!!ፀጋው በዝቶልሃል!!!!!!!!!
መ/ር ጌታቸዉ ፤ትምህርቶን በጣም እወደዋለሁ።ጌታ ኢየሱስ ይባርኮት !
ሁሌ የሚናፍቀኝን የመዳን ትምህርት የማገኘው በዚህ በሀዋሪያዊት ተሃድሶ ፕሮግራም ነው በጣም ጥም ያረካል ትምህርቱ ስለ ሰው ልጆች መዳን ላይ ያተኮረ እንደሌላው ቤት መኪና ጫማ ቡትቶ ያላለ በእውነት ተባረኩ በእናንተ እግዚአብሔር የትውልዱን ልብ ወደ እውነት ወደ ኢየሱስ እንዲመልስ መሻቴና ጸሎቴ ነው!
ሂድና ወንጌልን ለፍጥረት ስበኩ እንጂ ስለፃድቃንና ስለ መልአክት ስበኩ አስተምሩ ባእላትን አድርጉ ብሎ የተፃፈ ወንጌል የለም
መምህር ጌታቸው ጌታ ኢየሱስ አፉ ስላደረገህ ተባረክ።
We respect Memher Getachew Mitku ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በዚህ ዘመን ይህንን ለዘመናት የተከደነና የተሸፈነ የእውነት ቃል ስለሰማን ጌታ ስሙ ይባረክ❤❤❤
Wow! It is an Excellent Expression 💯🙌💯🙌💯🙌💯🙌💯🙌💯🙌💯🙌💯🙌
መ/ጌታቸው ተበረክ ንግግረህ የሚየንፅ እና የሚያስተምር ነው የግዛቤሔር ጥበብ እና ፀጋው ያብዛልህ ቀጥልበት ፀጋ አብዝቶ ይስጥሕ ❤❤❤❤❤❤❤
በዘመናት መካከል ሁሌ ሰው ስላለው እግዚአብሔር ይመስገን.
An excellent Preacher totally based on the Holly Bible and knowing it profoundly. Many thanks.
በእዉነት የጌታ ትምህርት ግልፅ ብሎዉ ያስረዳል የማዳኑ ነገር አስደሰተኝ ይን ስል አላመንኩምነበር ማለቴ ሳይሆን ማዳኑን መንፈስቅዱስ እደገለፀልኝ ዛሬ አስረግጦ አስተማረኝ በዉነት እግዚህአብሄር ይመስገን ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ አድነከኛል ነፍሴን አሳረፍክልኝ ❤❤❤❤❤❤❤ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
ይህ ፕሮግራም በየቀኑ ቢስማ ጥሩ ነው ብዙ ህዝብ ሊስማው የሚገባ ትምህርት ነው ወንጌል እንዲህ ሲነገር ድንቅ ነው
አመሠግናለው በብዙ አስተሳሰቤንና አመለካከቴን ቀይራቹሁሉኛል ብዙ እውቀት እንዳገኝና ባይብል እንዳነብ አድርጋችሁኛል አመሠግናለው መምህር።
እባካችሁ ኦርቶዶክሶች ይህን ቃለ ምልልስ በጥሞና አዳምጡት እጅግ ይጠቅማችኋል ትክክለኛ ወንጌል ይህ ነው
አባታችን እውነተኛውን የመዳን መንገድ ልብ የሚያሳርፍ ቃል ነው የነገሩን ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክዎት እንደ እርሶ ያሉትን ጌታ ያብዛልን
ልጅ ለናቱዋ ምጥ አስተማረች የተባለው ለናንተ መሰሎች ነው ሁሉም ከኦርቶዶክስ ኩረጃ ነው
የጌታ ፀጋ አሁንም ይብዛሎት የመዳን መንገድ አንድ ነው እሱም በኢየሱስ ማመን ነው❤❤❤
በእውነት እግዚአብሔር በእርሶ በኩል ብዙ ነገር ገልጦልናል ስሙ ይባረክ
We belong to Jesus 👑👑👑 Christ 💪💕💞❤️💜🎉
ጌታ ዘመንህን ይባርክ እግዚአብሔር እራሱን ያለምስክር አይተውምና
የወንንጌል አርበኛዉ መምሕር ጌታቸዉ ዘመንኸ ይባረክ ትዉልድ እንዲድን ብዙ ዋጋ የሚከፍል ድንቅአባት ነዉ ክበርልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰላም ፀጋ ይብዛላችሁ ከክርክር ይልቅ ዉይይት በመሆኑ ብዙ ትምህርት እያገኘን ነዉ ተባረኩ❤❤❤❤❤
ፕሮግራሞቻችሁ የሚያንጹና የሚያስተምሩ ናቸው።
ዋው ነፍሴ እየዘለለች የምትሰማው የማይጠገብ ትምህርት የትውልድ አይን የሚያበራ ድንቅ መልክት ተባረኩልኝ መምህር ጌታቸው
Yes 👍🙌 you are correct 💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯
በርቱ
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
Wow!! እንዴት ዐይነት መረዳት ነው!! እግዚአብሔር ጠያቂውንም ተጠያቂውንም ይባርካችሁ!! ደስ የሚልና የሚጣፍጥ ቃለመጠይቅ ነው!!
ሐዊ ዝኮነ ትምህርቲ ተባረኩ❤
ሰለዚህ ፕሮግራም እግዚአብሔርን በጣም አመሰግናለሁ ምክንያቱም ብዙ ጥያቅዮቻችን የሚመለሱበት ሰለሆነ መ/ጌ ጌታቸው እግዚአብሔር ይባርኮት ውድ ጠያቅያችንም በርታ የአለምን አዳኝ ጌታ እየሱሰን ከማንም በታች አታሳነሰው ሁላችንንም ጌታ ይርዳን
Thank you 🙏🏽 and God bless 🙏🏽
በዚህ ፕሮግራም ብዙ እየተማርኩ ነው ተበረክ መምህር ጌታቸው ፀጋው ይብዛልህ🙏😘❤
We respect Memher Getachew Mitku❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
በጣም ይገርማል ተባረኩ መርጌታ
አንድ ቀን ጠያቂው ተጠያቂ ትሆናለህ።።ክብር ለኢየሱስ ይሁን
አሜን ! አንድ ቀን ጌታ ያበራለታል !
I hope!
@@honeyb4984በርቶለታል
እግዚአብሔር ይባርክህ እውነቱን ቢያነቡ እኮ ቅርባቸው ነዉ መፀሀፍ ቅዱስ ነገር ግን የዚህ አለም አምላክ ልባቸውን እዳያስተውሉ አጨልሟል። አምናለው ጌታ ይረዳቸዋል
ወንጌል እዚዩ ኣምላኽ ይባርኽኩም መምህር ጌታቸው።
We respect Memher Getachew Mitku, other brothers and sisters 💞💪❤🎉
መምህር ጌታቸው ፀጋውን ያብዛሎት እውነተኛው ወንግል ይሄ ነው ትንሽ የቀሚስዋ ነገር ብቻ አልገባኝም
ጌታ ዘመንዎን ይባርክልዎት
ዞር ብዬ እኖዳይ በደህንነቴ እንድደሰት እና እግዚአብሔርነ እንድወደው አድርጎኛል እግዚአብሔር ያብዛልህ።
Getachew you are blessed, your teaching is clear and helpful. Thank you
ወደ እውነተኛይቱ ድንኳን የገባው ሰለ እኛ ይታይልን ዘንድ ነው!!!
Inkuwank dehina metachu memhina mogach ጋዜጠኛ ጥሩ ቆያ ነው asibalew
JESUS IS LORD
የዮሐንስ ወንጌል 3፤16
3፤16 በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።

BLESS IN JESUS NAME
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ለአንተ ሁሉም ነገር ይቻላል እባክህ ይሁን ልጅ ጠያቂው ወደ አንተ አመጣ ከዓይን ቂሪፈት ንቅለ ጌታን ሆይ 🙏🙏
አየሱስ ክርስቶሰ ዘሜንህ ይባርከዉ አሜንንንንንን❤❤❤❤❤❤❤☝☝☝🙏🙏🙏🙏🙏
አግዚአብሔር ይገስጽክ በኢየሰስ ስም የሃሰተኛው መንፈስ አንደበት ይዘጋ
አሜን ኢየሱስ ብቻ ነው።
በጣም አስተማሪ ውይይት
ቅዳሴ ላይ ያጠፋሁትን ዘመን እረገምኩ
KEEP IT UP THIS PLEASE
እንዴ ቅዳሴ ምን ችግር ኣለው፡ እስቲ ንገረኝ፧
ሰምቼ አልጠግባትም ! ጌታ እየሱስ ፀጋውን ያብዛልዋት !!!
ማርያም ከፍጡራን በላይ ነች ብለው የተናገሩ ማንም ቢሆን በቃሉ መሠረት የተረገሙ ናቸው::
በተሰጠት ጸጋ ከፍጡራን በላይ ኣይደለችም እንዴ፧
@@God-db9vpከፍጡር በላይ የሆነ ፍጡር አለ እንዴ?
@enkumengist1668 በተፈጥሮ ሳይሆን በተሰጠው ጸጋ ከሌላ የሚበልጥ ኣለ፡ ለምሳሌ ድምጹ የሚያምር ሰው ከሌላ ድምጽ ከሌለው በድምጽ ይበልጣል።
እኔ ጌታ ይህን ጠያቂ በጣም ይፈልገዋል ለወንጌል ወንድሜ መዳን በሌላ በማንም የለም እንዲንድበት ዘንድ ከሰማይ የተሰጠን አንድ ስም እርሱም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው፡፡ሐዋ 4÷12
“ክርስቶስ በእጅ ወደ ተሰራች፥ የእውነተኛይቱ ምሳሌ ወደ ምትሆን ቅድስት አልገባምና፥ ነገር ግን በእግዚአብሔር ፊት ስለ እኛ አሁን ይታይ ዘንድ ወደ እርስዋ ወደ ሰማይ ገባ።”
- ዕብራውያን 9፥24
አሜን!! አወ, አምኖ ይፈወስ ! በኢየሱስ ሰም ህዝቡን ልበ ቂት!.
አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይባርኮት በእውነት ብዙ ተጠቅሚያለሁ
እንዲህ እየተማረ እስካሁን መቆየቱ ግርም ይለኛለ። የጊአዝን ዐይነ ልቦና የከፈተ አምላክ ይድረስለት!!!!!!!!!
ተባረክ እውነት እንዴት ደስ ይላል
How wonderful is this teaching? Mr.Getachew, you are really a good teacher , I praise God for you.God bless us all
Ohh Jesus!!! geta hoy teweld hulu selante yawra
፳፮፡፶ "የአዲስ ኪዳን ቁልፉ ነገር ፥ ሰው በክርስቶስ ኢየሱስ አምኖ እንዲድን ነው ።"
Thanks!
ወንጌል የዕውሩን አይን ያበራል!
ወገን ይህ ሰው የሚናገረው ነገር የማይገባህ ከሆነ መከራህና ችግርህ ገና በብዙ እጥፍ ተባዝቶ ይመጣልሀል!! ብልጽግና 😢ኮሪደር ልማት 😢ቤት ፈረሳ 😢ኑሮ ተወደደ ነዳጅ ጨመረ 😢ትራንስፖርት ጨመረ 😢መናፍቅ 😢እያልክ ከመነፋረቅ ይልቅ😢 በመጀመሪያ በማን ማመን እንዳለብህ ለይተህ እወቅ ከዚያ እግዚያብሄር ቁጣውንም ሰዎቹንም እንዳመጣብህ ያነሳልሀል😂 አለበለዚያ ቁጣውንም ሰዎቹንም ያስቀጥላቸዋል 😮ወየውልህ ጉድህ ነዉ ገና ምኑ ተነካና 😮 በጣም የሚያሳዝነው በምድርም ሳይደላህ ከሰማይም ሳትሆን መቅረትህ ነው😂መራራ እውነት ነው ዋጠው😊
Amen 👏🙌💯❤🎉
ድነሀል እመን፣ ተግባር ይኑርህ፣
መምህር ጌታቸው እግዚአብሔር ይባርክህ እውነት ተባረክ።
መደን በጅምላ ሰይሆን በገል ነው ሰለዚህ በድፍረት ስለ እራስህ የእምነት ልክ እንጅ የማህበርተኛህን ስለማታውቅ ድኛለሁ ለማለት አትፍራ
Please we need More of this.
መምህር፥ እግዚአብሔር ስላበዛልዎ ፀጋ የተመሰገነ ይሁን። ሰከታተልዎ ኢትዮጵያዊው ጳውሎስ የሆኑ ያክል ይሰማኛል።
ጠያቂው፥ እግዚአብሔር ይባርክህ። ያንተ ጥያቄዎች የእግዚአብሔር የእውነት ሃሳብ እንዲህ ፍንትው ብሎ እንዲገለጥ ምክንያት ሆነዋል። በርታልን።
የኢትዮጵያ ቤተክርስትያን ይህንን እውነት አሜን ብላ ተቀብላ፤ ለዘመናት የተከመሩባትን ከእግዚአብሔር እውነት ያራቋትን አላስፈላጊ ቅራቅንቦዎችዋን ወዲያ አሽቀንጥራ ጥላ፤ ፊትዋን ከጨለማው ወደሚደነቀው ብርሃን መልሳ የሕዝቧን እና የምድሪቱን ፈውስ እንድታፈጥን እምነቴም ፀሎቴም ነው።
ኧረ በቃሽ፤ ተመለሺ።
መምህር ጌታቸው ጸጋ ይብዛሎት እንደ ቃሉ የሆኑ እውነቶችን እያስተማሩኝ ስለሆነ። ጠያቂው ሰላም ላንተ ይሁን በርታ አሁንም ደግመህ ደግመህ ጠይቅ ብዙ መረዳቶችን እያገኘሁ ነው አጥብቆ የጠየቀ እንደሚባለው ነው። ጸጋ ይብዛልህ!!!
ዘመንክ ይባረክ ቀጥሊ
ከሳቴ ከተረት ተረት ጌታ ያወጣሃል !!!!!!
11:27-11፡36 "በለበሰው ፥ በተዋሃደው ሥጋ እኛን ነው ይዞን የኸደው ። የኢየሱስ ክርስቶስ የእኛን ሥጋ እንደተዋሐደ በአብ ቀኝ መቀመጥ ፥ የእኛን ዋስትና ያረጋግጣል።"
መምህር ጌታቸው ትምህርቶት ብቻ ሳይሆን ቃለምልልሶም በጣም የሚባርክ የሚያስተምር ነው ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርኮት።
Very impressive detailed expression.
God bless you, pastor 🙏
ታድለሂ ጌታ ይባርክህ ❤❤❤❤
በውነት ጌታ አብዝቶ ይባርክኽ ከዚህ በላይ ምን ስብከት አለ ጆሮ ያለው ይስማ ❤❤❤❤❤
ኡፍ እንዴት ደስ የሚል አገላለፅ ነው እግዚአብሔር አምላክ ይባርኮት ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
እግዚአብሔር ሆይ ስላስነሳሃቸዉ ወገኖች ክብር ሁሉ ላከበርከዉ ልጅህ ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን።
Remain blessed brother Getachew
Those who did not born again &did not have Holy Sprit can't under stand the Rhema word of God
God bless you
ጥሩ ዝግጅት ነው ጌታ አብዝቶ ይባርከው በእየሱስ ስም❤
Wowww መምህር ዘመንካ ይባረኽ ንበረኸት ኩን so Amazing
መምህር ጌታቸው ፀጋ ይብዛሎት ለጠያቂው ወድሜ ቅዱሳን መላእክት የሚያድኑ ከሆነማ ክርስቶስ በከንቱ ሞተ መዳን በሌላ በማንም የለም የለም የለም ሕዝቡ ላይ የጫናችሁትነ ቀንበር አውርዱለት ይሄ ፅድቅን ፈልጎ የሚንከራተት ሕዝብ ክርስቶስን ስበኩት ቢጠፋ ተጠያቂ ናችሁ ከፍርድ ለማምለጥ በወንጌል እመን ያመንከውን ወንጌል ስበክ ❤❤❤❤
bertuln yeabate ljoch❤❤❤
መምህር ጌታቸዉ እግዛብሔር ይባርኮት!!! Power full Teaching.
The only way to heaven is Jesus Christ ❤️💓🎉
ደርሰክ ኑር እንጂ ለመድረስ አትኑር !!!
ድነክ ኑር እንጂ ለመዳን አትኑር!!
መምህር የጌታ ፀጋ ይብዛልህ ተባረክ !