Dave God bless you,please go on detail on trinty especially after hearing on debate of Pastor berkets of apostolic church of Ethiopia.Pastor Berket of Apostolic church is highely challenging by word of God,the trinty believers,please please dear Dave and pastor.
ዘመናችሁ ይባረክ ብዙ ሰዉ ተጠቅሟል እያሰተዋለም ነው ቀጥሉበት ተባረኩልን
አሜንንንንን ተመስገን አባት ሆይ ፀጋን አብዛላቸው ወንድሞቼን❤❤❤❤
ተባረኩ ዘማናችሁ በኢየሱስ ስም የተባረከ ይሁን❤❤❤🎉🎉
ፀጋና ሰላም ይብዛላችሁ😮😊
Love you Dave you're a blessing to this generation
እግዚያብሄር ይባርክህ ዳዊት ብዙ ነገር ነው ያወኩት ስለ አምላኬ 🙏
God blesses you
በጌታ ! እንዴት ያለ ፀጋ ነው ❤❤❤❤
God bless brothers 🙏
You are blessed ❤❤❤❤❤
ተባረኩልን ድንቅ ትንታኔ ነው
Daviye❤
Habtish ❤ you are BLESSED 😇😇
ጸጋ ይብዛላችሁ
I don’t comment much but, I just wanted to say thank you so much brother Dawit 🙏🏼 may God grace be with you abundantly 🙏🏼🙏🏼 no words ❤
ጌታ ይባረካችሁ በ ብዙ
ፀጋ ይብዛላችሁ ተባረኩ
Tebareku🙏🙏🙏
God bless you ❤❤❤❤❤❤❤
ኤራ. ቶሎ. ቶሎ. ብት. መጡ. እንዳዉ. ማፃሐፍ. ቂዱስ ዉስጥ አንዳች. ጥያቄ አኖርንም ኡነት 🙆🙆🙆🙆😢😢😢😢❤❤❤
Dave God bless you,please go on detail on trinty especially after hearing on debate of Pastor berkets of apostolic church of Ethiopia.Pastor Berket of Apostolic church is highely challenging by word of God,the trinty believers,please please dear Dave and pastor.
ተባረኩ❤❤❤
Davo, Habtesh❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ የቃሉን ፍቺ በብዙ ይግለጥላቹህ በጥያቄዎች ዉሥጥ የኔም ጥያቄ ስለተመለሰ በብዙ ተባኩ
ወድጄዋለሑ : ትምህርቱ መሰረት የሚጠግን ነው::
ጸጋና ሰላም ይብዛላቹ!
Dav. Gin. Yante. Tsaga. Migereminewu😂😂😂😂nuriliy. Geta. Idimena. Tena. Ahunm tsaga yicemirachu. Hafitsh. Or. Dav.❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉💋💋💋
Tebareku TEQAMI Q&A Neber🙏🙏🙌🙌🥰🥰
ዴቭዬ እንዴት እንደምወድህ ❤❤❤ እውቀትህ ሁሌ ያስደንቀኛል እንዳተ አይነት ወንድም ስላለኝ ኮራውብህ❤❤❤❤
❤❤
Blessed Brothers ❤
ፀጋ ይብዛላቹ🥰❤
አረ በጣም ድንቅ ነው እንወዳችኾለን
❤thank you so much 🙏🙏
Blessing!!!
ተባረኩልን አናመሠግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤
የጌታ ፀጋ ይብዛላቹህ❤
ፀጋ ይብዛላችሁ
ፀጋ ይብዛልክ
ፀጋው ይብዛላችሁ በጌታ ስም የትውልድን አይን እድትከፍቱ ጌታ ስላስታጠቃችሁ ክብር ይሁንለት ጌታ በደሙ ይሸፍናችሁ❤❤
Yetewededachu wendmoch❤❤❤❤❤❤❤❤
ሬማ እና ሎጎስ ልዩነቱ ምንድን ነው?
tega yebzalachu❤❤❤❤❤❤
እጅ በመጫን መንፈስ ቅዱስን መሞላት ነበረ አለ ለወደፊቱም ይኖራል
መንፈስቅዱስን የተሞላ ሰው በተሰጠው ጸጋ ሐይል ይቀበላል ያገለግላል
አገልግሎት ልዩ ልዩ ስለሆነ ...
ጸጋውን ያብዛላችሁ ::
God bless u gys¡¡
ፃጋ ና ሳላም ይብዛላችሁ በ ትጋታችሁ ይአዳቃሎ ዳግሞ ሲላ እናንተ ጌታን አማሳግናለው ✝️♥️
የጌታ ፀጋና ሰላም ይብዛላችሁ በ1ኛ ቆሮ 15: 28 ላይ "... ወልድ እራሱ በአብ ስልጣን ስር ይሆናል " ሲል የስልጣናቸው መጠን የሚበላለጥ አልመሰለም ወይ? ማብራርያ ቢሰጠኝ ተባረኩ
Wow amazing Amen
ተባረኩ
የቴሌ ግራምቹ ፔጅ ላይ መቀለቀል እፈልጋለሁ ግን እንዴት ልግባ
Dawit Fassil Ministry
GENESIS 6:2 WHAT IT MEAN THAT"GOD'S SONS SAW THAT MEN'S DAUGHTERS WERE BEAUTIFUL....THE QUESTION IS WHO IS GODS SONS?
ጸጋና ምሕረት ሰላምም ይብዛላችሁ፡፡
ጥያቄ ለመጠየቅ ሌላ መንገድ አላገነሁም አንድ ክርስቲያን (እውነተኛ አማኝ) ራሱን ቢያጠፋ እና ጌታን ቢክድ የዘላለም ሕይወት ያገኛል?
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
❤❤❤❤
የቤተክርስቲያን ንጥቀት ጊዜ ቅዱሣን ያለው አካላቸው እንዳሉ ነወይ ማለት በነበረው አካላዊ ነው መነጠቅ የሚሆነው ?
ameen ayibalmnde benante demo
የተባረካችሁ ወንድሞች!። ጸጋ ይብዛላችሁ!
የአባቴ ብሩካን፣በጣም ነው የምወዳችሁ።
የጌታ ፀጋ ይብዘለችሁ የምወደችሁ ወንድሞቼ በዚህ ዘመን እናንተንና እናንተን የምሰሙትን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤
ተባረኩ
የጌታ ጸጋ ይብዛለችሁ እኔም ጥያቄ አለኝ በኮሜን መለክ ይቻላል ወይ ?
አለሙ ነኝ የኔ ጥያቄ የጌታን እራት በተመለከተ ነው የጌታ እራት አለማው ምንድን ነው ? ከበሽትል ይፈውሳል ወይ ? ሌላው አንድ አማኝ የጌታን እራት በቤቱ አዘጋጅቶ ብቻውን ወይንም ከቤተሳቦቹ ጋር መውሰድስ ይችላል ወይ ? ተባረኩ ።
ከበሽታ ይፈውሰል ወይ?
አረ ዴቭሹ የቀጥታ ቀኑን ሠአቱን ንገሩን ለጥያቄ አመለጣችሁኝ ሣልገባ ቀኑን ሥላላወኩ
Ummata jaalatamoo
ወንድሞቼ ኑሩልኝ ❤
Theopany ማን ናቸው ኤሎሂም ? ኤሎሄ ? ፣ያህዌ ማን ነው? የትኞቹ ጥቅስ ላይ ነው ኤሎሄ (theopany) ,ኤሎሄም(ወልድ) የተገለጠው ? ያህዌ በbible የተገለጠባቸው ቦታዎች የት ነው ? ❤ theopany በአካል ለአንድ ሰው ቢገለጡ ግለሰቡ በፊታቸው ሊፈራ ሊንቀጠቀጥ ክብር ሊሰጥ ይገባል አይገባም ?
ዉዶቼ ስለ እናንተ ገትዬን አምላኬን እየሱሴን ሁል እባርካለሁ
Alem say feter befit beliju sil ko
ጳውሎስ ለጢሞቲዎስ ወይን ጠጅ ለሆድ ህመምህ ጠጣ ከሚለው ለምን በኢየሱስ ስም ሊፈውሰው አልቻለም ?
አቤት የዉሼት አቀነባበር
Abbatachn hoy lay bicha tesastk davisha
አይ ወንድም ፓለቲካ አደረግሽው ደረቅ ተንሳፋፊ እውቀት ወደ ሰው ልቦና ዘልቆ መግባት የማይችል አስተምህሮ ነው የእግዚአብሔርን ጥልቅ ነገር ያለመረዳትና በድፍረት ብቻ የሚደረግ ንግግር እውቀት ግድ ይላል ብዙ ማገናዘብና ማንበብ ይጠበቃል በየትም አለም የሌለ የአገላለፅ ዘይቤ ነው ምትጠቀሙት ።
ኢዩ ጩፋ ጋ ሂድ
❤❤❤❤❤❤
tega yebzalachu❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤