Wow, the same here😊love to hear questions like this one, whenever I read my Bible in detail this kind of question is in my head many times but, now I'm happy all the answers are here to review again & again!! Im going to benefit a lot from this channel!! Let more grace help both of you to teach us through those questions, Amen!🙏 ❤🎉
ገታ እየሱስ ክርስቶስ ይባርካቹ ፣ እንደዝህ ያለ ትምህርት በታም ደስስስ ይላል። I had Some Dawit Fasil (Brother) video; but how I find series document or videos in the order of beginner bible study should follow?
Two and twenty years old was Ahaziah when he began to reign; and he reigned one year in Jerusalem. And his mother's name was Athaliah, the daughter of Omri king of Israel.” - 2 Kings 8፥26 (KJV) “Forty and two years old was Ahaziah when he began to reign, and he reigned one year in Jerusalem. His mother's name also was Athaliah the daughter of Omri.” - 2 Chronicles 22፥2 (KJV) ይሄው እንግሊዝኛም
ጌታን ካገኘው 15ዓመት አድርገለው ግን ስለ ክርስቶስ የገባኝ 3ዓመት አደረግኩኝ ይሀም ያንተ ትምርት በመከታተሌ ነው በጣም ነው ይወምወድህ ጌታ አብዝቶ ጸጋውን ያብዛልህ ብሩክ ነህ
The same here
አገልጋይ ዳዊት ፋሲል እግዚያብሔር ዘመንህን ይባርክ ❤ 🙏ብዙዎችን ተከትዬ ውስጤ ፍርሃትና ድፕረሽን ሞልቶኝ ነበር😢
ያንተን ትምህርት መስማት ገጀመርኩ ጀምሮ በጌታ አረፍኩ❤ ዳግም በመወለዴ ድፍረት አገኘው❤ ጌታ ዘመንህን አብዝቶ ይባርክ❤ ፀጋው እለት እለት ይጨምር❤🙏
አንተ ለቤተ ክርስቲያን ልዩ ስጦታ ነህ❤
በጣም ነው የምወድህ ❤ የማከብርህ❤
ጌታ እየሱስ አብዝቶ ፈጽሞ በብዙ ፀጋ በብዙ ምህርት ይባርከችሁ በእየሱስ ስም ተከነዎኑ እኔ በደብ ተምሬአለሁ Wow Amezinge❤❤❤❤
ተባረኩልኝ ፀጋና ሰላም ይብዛላቹ በጣም የሚጠቅም አስተማሪ የሆነ ጥያቄና መልስ ነው❤❤❤
እግዚአብሔር ፀጋውን ይብዛላችሁ ተባረኩ የወንጌል አርበኞች ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በጣም ትልልቅ ጥያቄዎች ናቸው የተነሱት ዴቩዬ ዘመንህ ይባረክ❤
ዉይ ጌታሆይ እንዲህ የመሠሉ መምህሩ እና ደቀመዝሙሩ ለእዉነት የቆሙ ጌታእየሱስ ክብር ለሥሙ ወዶናፈቅዶ ሚሥጥረ መፅሃፍቅዱሥን አብጠርጥሮ የገለፀላቸዉ አረ ረጅም እድሜ ከጤናጋር ፀለይን
መጨረሻዉ ድረሥ ያፅናልን.ዴቭሹ ላይ የገለጠዉ ቃሉን ሠምቶ ጌታን የማይለወጥ በግሌ የለም በአዉነት አይለዉጥብን
❤❤❤❤❤ተባረክ. የወደክ .ትምህርተ ህን በጣም ነወ .የምወ❤❤❤
ፀጋ ይብዛላችሁ..! እጅግ በጣም ጥሩ የሆነ ማብራሪያ ነው.!! በሆነ ጊዜ ብቅ እያላችሁ እንደዚህ ዓይነት መጠይቆችን ብትመልሱልን ብዙ እንጠቀማለን:: በቀረው በርቱ::
Wow, the same here😊love to hear questions like this one, whenever I read my Bible in detail this kind of question is in my head many times but, now I'm happy all the answers are here to review again & again!! Im going to benefit a lot from this channel!! Let more grace help both of you to teach us through those questions, Amen!🙏 ❤🎉
ትምህርትህ ለእኔ በደንብ ነው የሚገባኝ ለአንዳንድ ክርስቲያኖች ግን ትምህርትህ ይከብዳቸዋል። ከአንድ አመት በፊት ትምህርትህን በገጠር ላሉ ቅዱሳን ዳውንሎድ አድርጌ በፍላሽ ሰጥቻቸው ብዙዎች ተጠቃሚ ሆነዋል ግን ትምህርቱን ያልተረዱ ስለነበሩ በቤተክርስቲያን መለያየት እንደመጣ ሰምቻለሁ። በርታ ትምህርትህን ከሰማሁ በኋላ ነው እኔ ስለመዳኔ የተረዳሁት በፊት እኮ ከዋሸሁ እንኳን መዳኔን ያጣሁ ይመስለኝ ነበር ክብር ለጌታ ይሁን።
Now you can lies freely 😂
@@lulagebeyehu7514 😂😂😂😂 እንደዚያ ማለቴ አይደለም እርስ በርሳችሁ አትዋሹ እውነትን ተነጋገሩ ይላል እኮ መፅሐፍ መዋሸት አይፈቀድም።
እኔ ያልኩት መዳኔን የዘላለምን ህይወት የተረዳሁበትን መንገድ ነው ያልኩት።
ስለዋሸሽ ድነት የምታጪ የመሰለሽ መፅሀፍቅዱስ አንብበሽ ስለማታውቂ ይሆናል እንጂ የቱም ቦታ ሲሰበክ ልክ ስትዋሽ ድነትን ታጣለህ ብሎ የሰበከ የለም፡፡ነገር ግን በመመለስ ወደጌታ አንድ ሰው የማይቀጥል ከሆነ አማኝ ነኝ እያለ ግን ከሀጢያቱ በንስሀ ሳይመለስ ዝም ብሎ ደጋግሞ ጌታን የማያከብር ህይወት ውስጥ ሲመላለስ ይሄ ሰው በእግዚአብሄር ፊት ጣዖት እያመለከና ክርስቶስን በተግባሩ እየካደ በደሙ የተቀደሰውን ቤተመቅደስ እያረከሰና እያፈረሰ ስለሆነ መፍረሱ መጥፋቱ ግልፅ ሆኖ መፅሀፍቅዱስ ላይ ተቀምጦአል፡፡
እስኪ አስተማሪሽን መንፈስቅዱስ አርጊና መፅሀፍቅዱሱን መጀመሪያ አንብቢው ያኔ
የዚህን አቃለው እያለ በዚ ነው አፈታቱ እያለ ሀሰቱን እንደፈለገ በሎጂክ እያረገ የሚፈታውን ሳይንቲስት መስማት አቁመሽ እግዚአብሄርን መስማት ትጀምሪያለሽ፡፡ሺ ጊዜ ተቃወሙኝ እንዲ አሉኝ እያለ ሰው እንዲሰማው ትኩረት ለመሳብ ቢሞክርም እኛ ከቃሉ ና ከጌታ ሀሳብ ውጪ የሆነውን የሱን ዲስኩር የጠላትን አተላ እንደፋለን፡፡
@@herichildofjesus8834እውነታው ይህ ነው።
የሚያለያዩን መንፈስ/የተበረዘውን ትምህር በመስጣትሽ ምን ያኮራል?
ዕብራውያን 10 (Hebrews)
26፤ የእውነትን እውቀት ከተቀበልን በኋላ ወደን ኃጢአት ብናደርግ ከእንግዲህ ወዲህ ስለ ኃጢአት መሥዋዕት አይቀርልንምና፥
27፤ የሚያስፈራ ግን የፍርድ መጠበቅ ተቃዋሚዎችንም ሊበላ ያለው የእሳት ብርታት አለ።
28፤ የሙሴን ሕግ የናቀ ሰው ሁለት ወይም ሦስት ቢመሰክሩበት ያለ ርኅራኄ ይሞታል፤
29፤ የእግዚአብሔርን ልጅ የረገጠ ያንንም የተቀደሰበትን የኪዳኑን ደም እንደ ርኵስ ነገር የቆጠረ የጸጋውንም መንፈስ ያክፋፋ፥ እንዴት ይልቅ የሚብስ ቅጣት የሚገባው ይመስላችኋል?
31፤ በሕያው እግዚአብሔር እጅ መውደቅ የሚያስፈራ ነው።
ተመለሰልኝ ነው የምልህ።ጌታ ይባረክ
ገታ እየሱስ ክርስቶስ ይባርካቹ ፣ እንደዝህ ያለ ትምህርት በታም ደስስስ ይላል። I had Some Dawit Fasil (Brother) video; but how I find series document or videos in the order of beginner bible study should follow?
ፀጋ ይብዛላችሁ ዴቪዬ ሀብትሽ❤❤❤
ደቪ እና ሀብቴ እንዴት ናችሁ ? የጌታ ሰላም ና ፀጋ ይብዛላችሁ ።
የናተ አይነቱን ያብዛልንንንን❤❤❤❤❤❤
ድሮም እወድህ ነበር ተባረክ ዳዊቴ
Amaizing. God bless u.
እናመሰግናለን ተባረኩ!
Great!
ዴቨ ፀጋ ይብዛላችሁ በጣም የምወዳቹ ናችሁ በቀጣይ ጠብለሁ❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
Already blessed!
Amen. Amen. ❤❤❤❤❤
Wondimoche Dave❤ Habtish❤
Sile inante Igzihaberin ulgize ibarikalew❤❤
❤❤❤❤❤❤ተባረክ
Deva Be bizu bante lay balew tsega Tebarkiyalew ina Tsega Yibzalh ..
አንድ ሃሳብ አለኝ በጣም ብዙ ልጆች በገጠር ቤተክርስቲያን በትምህርት ምክንያት ይሁን በምንም አጋጣሚ የአንተን ትምህርት ይከታተላሉ እና 80% ማለት እችላለሁ በእግዚአብሔር ፊት እኔን ያጋጠሙኝ የበፊት አገለግሎታቸውን ይተዋሉ ስለ ቅድስና መስማት አይፈልጉም እንደፈለጉ መሆን ይጀምራሉ ብቻ ግራ ይገባኛል እናም ከዚህ የተነሣ በአብዛኛው ወጣት ከቸርች የሚወጣው በDave ትምህርት ነው ይባላል እውነት ግን ይህ ነገር ችግሩ የማነው ???? ወጣቶች ትምህርትህን የሚሰሙበት መንገድ ነው or ትምህርቱ ነው ???
ወንድሞቼ ❤❤❤❤
Dispansation ብታስተምር ዋው ዋው ነበር
ተባረኩ
በብሉይ ኪዳን የነበሩ የእምነት አባቶች ክርስቶስ ዓለምን በሞቱ ከማዳኑ በፍት ከአህዛብ ጋር ነበሩ ወይስ ማለት በቅጣት ነበሩ ወይስ የተለየ ቦታ በእረፍት ነበሩ ብታብራራልኝ አመሰግናለሁ ጌታ ይባርካችው
ጌታ በብዙ ፀጋ ይባርከችሁ ደስ ስትሉ❤❤❤❤
ጸጋ እና ሰላም ይብዛላችሁ።
Tebareku yeqeteli🙏🙏🙏🙌🙌🙌💚💚💚
Lucky to have you, Dave!
በምንድነው ጥያቄ መጠየቅ ምንችለው??
Btam nw miwedachu Geta yibarkachu
dawit❤❤❤
ፀጋ ይብዛላችው❤❤❤❤❤❤
ጸጋ ይብዛላችሁ
ደቭዩ የስሜት ተቃራኒ ማድረግና እለት እለት ሞት ምን ማለት ነው
@@ibxbrno4747 የስሜት ተቃራኒ ማለት የምትፈልገውን ማድረግ እየፈለክ የማትፈልገውን መሆን (ማድረግ) ነው ።
እለት እለት መሞት ማለት ደግሞ ያው ጳውሎስ በወንጌል ምክንያት በየ ቀኑ ዕለት ዕለት ዘወትር በወኢየሱስ ( በወንጌል ) ምክንያት ሞት እንደሚያጋጥመው እየተናገረ ነው።
በሮሜ 8:36 ላይ እንዲህ ብሎ እንደተናገረው።
Romans 8 አማ - ሮሜ
36: ይህም እንዲህ ተብሎ እንደ ተጻፈ ነው፦
“ስለ አንተ ቀኑን ሁሉ እንገደላለን፥ እንደሚታረዱ በጎች ተቆጠርን።”
ህያው ቃል መፅሐፍን ደግሞ ብታነብ የበለጠ ያብራራዋል።
@@ibxbrno4747 የህያው ቃል መፅሐፍ በጣም መፅሐፍትን በቀላሉ እንድንረዳ የሚረዳን መፅሐፍ ነው። ተጠቀሙ
አንድ ላይ ስላየኋችሁ ደስ ብሎኛል። ተባረኩ ዴቫ ሀብትሽ።
ዴቭና ሀብትሽ እወዳችችኃለሁ ተባረኩ
ዴቩዬ ብሩክ ነህ❤
Devey endt endemewdeh tebarek
እንደትክክለኛ አስተምሮ መንፈሳዊ አባት መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነው
Blessed brothers
ተባረኩ የኔ ጥያቄ እ/ር ይጸጸታልን?
“እግዚአብሔርም ሰውን በምድር ላይ በመፍጠሩ ተጸጸተ፥ በልቡም አዘነ።”
- ዘፍጥረት 6፥6
ዘፍጥረት 6፡6 “እግዚአብሔር ሰውን በምድር ላይ በመፍጠሩ ተጸጸተ፤ በልቡም እጅግ አዘነ” ይላል፡፡ እግዚአብሔር እንደ ደካማው ፍጥረት እንደሰው ባደረገው ይጸጸታልን? በመሠረቱ “ጸጸት” ማለት አንድ ሰው አንድን ድርጊት ያደርግና በኋላ ያደረገው ድርጊት በጠበቀው መልኩ ሳይኾንለት ሲቀር ነው፡፡ ይህ ለሰው የተገባ ባሕርይ ነው፡፡ ምክንያቱም ሰው አስቀድሞ የነገርን ፍጻሜ ማወቅ አይችልምና፡፡ አምላክ ግን ኹሉን የሚያውቅ ጌታ ስለሆነ በሚሠራው ሥራ አይጸጸትም፡፡ ታዲያ “አምላክ ሰውን በመፍጠሩ ተጸጸተ” ማለት አግባብነት አለውን? ሰውን ሲፈጥር ሰው ምን እንደሚያደርግ አስቀድሞ አያውቅምን?
stay blessed
በአወነት ሥንትሠዉ መራዉ ወዳንተ ዴቭሹ አንተን ሠምቶ ማለትም ጌተ በዚህዘመን አብርቶ አብጠርጥሮ የገለፀልክ ነክና የማይለወጥ የለም እኔነኝያለከሃዲም ቢሆን ሃብትሸም ጌታ የተካከ ድንቅ ደቀመዝሙር
Tebareku Beunet
Daveye tebarku
በዚሁ ቀጥሉ ቆንጆ እድልና (ለኛ)ቆንጆ አገልግሎት (ለናንተ) ነው👍
Amen on this comment 🙏 🙌
እግዚአብሔር ይባርክ
ፀጋ ይብዛላችሁ
ጥያቄ ማቴ 10:23 ጌታ ኢየሱስ ሀዋርያቱን የኢየሩሳሌምን ከተሞች ዙራችሁ ሳትጨርሱ የሰው ልጅ ይመጣል ይላል አድሱ መደበኛ ትርጉም ምን ማለት ነው?
የዘላለም 👉መፃእፍትና የህይወት መፃህፍ ልዩነት አለዉ አይደል?
Tsega ybzalachuh yakob 2, 20 algebang besra yemilewn new
ያያ ነኝ ሐፍትሽ መች ነዉ ምትገቡት
Betam new yemnwedeh tekekelegnawen wengil yale frehat selemtastemer ❤
betam amesegenalew buzu tiyake honobegh yekoyewun meleskelegh specialy math:7:25 yalewun
ተስፋ ወርቅነህ (አልፋና ኦሜጋ ጸሃፊ
ፀጋይብዛላችሁ
አዎ ያዕቆብ 5:15 የኔም ጥያቄ ነበር።
በተለያዩ ቦታ ለሙስሊሞች ጥያቄ የነበረው የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል👇👇 ማብራሪያ ቢሰጥ ?
“መንገሥ በጀመረ ጊዜ አካዝያስ የሀያ ሁለት ዓመት ጕልማሳ ነበረ፤ በኢየሩሳሌምም አንድ ዓመት ነገሠ። እናቱም ጎቶልያ የተባለች የእስራኤል ንጉሥ የዘንበሪ ልጅ ነበረች።”
2ኛ ነገሥት 8፥26
“አካዝያስም መንገሥ በጀመረ ጊዜ ዕድሜው አርባ ሁለት ዓመት ነበረ፥ በኢየሩሳሌምም አንድ ዓመት ነገሠ፤ እናቱም ጎቶሊያ የተባለች የዘንበሪ ልጅ ነበረች።”
2 ዜና 22፥2
በእንግሊዝኛም ያንብቡ.ያማርኛው ስህተት አለው . የእግዚአብሔር እስትንፋስ ያለበት ቅድስ መፅሐፍ ነው ግን ሰዎች ስለሆኑ የጻፋቸው ተሳስተው ነው 🙏
Two and twenty years old was Ahaziah when he began to reign; and he reigned one year in Jerusalem. And his mother's name was Athaliah, the daughter of Omri king of Israel.”
- 2 Kings 8፥26 (KJV)
“Forty and two years old was Ahaziah when he began to reign, and he reigned one year in Jerusalem. His mother's name also was Athaliah the daughter of Omri.”
- 2 Chronicles 22፥2 (KJV)
ይሄው እንግሊዝኛም
የቴግራም ሊንክ አስቀምጡልን
ዴቭዬ ዳግም አልተወለድንም አዲስ ፍጥረቶች ነን እንጂ ኤፌ 2:13-18
ሠው ዳግም ካልተወለደ የእግዚያብሄር መንግሰትን አይወርስም የተባለው ለኒኮዱሞስ ዮሀንሰ 3 -3 አላነበብሽም
Selam Dave I like your education sile 10 konejajit bitabrarralign pls
የናንተ በደንብ ይሰማል ❤❤❤❤
Metyk echaloh
Live new ende? Megbat efelgalehu brukan nachu
Yes
❤❤❤❤❤❤
መዝ 82:6 ላይ አማልክት ናችሁ የተባሉት የህያው እግዚአብሔር ልጆች ናቸው አማልክት ተብለው የተጠሩት። አማልክት ማለት የእግዚአብሔር ልጆች ማለት ነው።እንደት የእግዚአብሔር ልጅነት ከአማልክትነት ይበልጣል ልንል እንችላለን ? ኢየሱስም አምላክ አደረክ ተብሎ የተከሰሰው የእግዚአብሔር ልጅ ነኝ ስላለ ነው።
እኔ ፡ አንድ ፡ ሰው ፡ በፀጋ ፡ ከዳነ ፡ ድነዋል ፡ ፀድቀዋል ፡ ብየ ፡ የማምን ፡ ሰው ፡ ነኝ ፡ ምንም ፡ ጥርጣሬ ፡ የለኝም ፡ እግዚአብሔር ፡ እንደ ፡ ቃሉ ፡ ነው። 2ጢሞ2፣ ፡ 11 ፡ ቃሉ ፡ የታመነ ፡ ነው ፡ እንዲህ ፡ የሚለው፡- ፡ ከእርሱ ፡ ጋር ፡ ከሞትን፥ ፡ ከእርሱ ፡ ጋር ፡ ደግሞ ፡ በሕይወት ፡ እንኖራለን፤
12 ብንጸና፥ ከእርሱ ጋር ደግሞ እንነግሣለን፤ ብንክደው፥ እርሱ ደግሞ ይክደናል፤
እግዚአብሔር ፡ እንደ ፡ ቃሉ ፡ ነው ፡ ታዲያ ፡አንድ ፡ ፡የዳነ ፡ ሰው ፡ ፡ እንደ ፡ እግዚአብሔር ፡ ቃል ፡ ፡ ቢፀና ፡ ከኢየሱስ ፡ ክርስቶስ ፡ ጋር ፡ እንደምንነግስ ፡ ይነግረናል ፡ ፡ ባንፀናስ?ብንክደውስ? ፡ እሱ ፡ ደግሞ ፡ እሱ ፡ ደግሞ ፡ ይክደናል ፡ በጣም ፡ ግልፅ ፡ ነው ፡ ቃሉ ፡ ስለዚህ ፡ ሰው ፡ደህንነቴ ፡ እየተጠራጠርኩ፣እየፈራሁ ፡ መኖር ፡ አለብኝ ፡ ብየ ፡ አላምንም ፡ ነገር ፡ ግን ፡ በተሰጠኝ ፡ ሕይወት ፡ በመንፈስ ፡ ቅዱስ ፡ አማካይነት ፡መኖር፣መፅናት ፡ ፡ ይኖርብኛል ፡ ብየ ፡ በደንብ ፡ አምናለሁ። እንደፈለጉ ፡ እየኖርኩ ፡ once saved always saved የሚለውን ፡ ሃሳብ ፡ አልቀበለውም።
በበለጠ ፡ ለመረዳት ፡ ቀጥሎ ፡ ያለው ፡ ቃል ፡ ያንብቡ
ዕብራዊያን ፡ 10፣ 26 የእውነትን ዕውቀት ከተቀበልን በኋላ ሆን ብለን በኀጢአት ጸንተን ብንመላለስ፣ ከእንግዲህ ለኀጢአት የሚሆን ሌላ መሥዋዕት አይኖርም፤
27 የሚቀረው ግን የሚያስፈራ ፍርድና የእግዚአብሔርን ጠላቶች የሚበላ ብርቱ እሳት መጠበቅ ብቻ ነው።
28 የሙሴን ሕግ የናቀ ማንኛውም ሰው ሁለት ወይም ሦስት ሰዎች ከመሰከሩበት ያለ ምሕረት ይገደል ነበር።
29 ታዲያ የእግዚአብሔርን ልጅ የረገጠ፣ የተቀደሰበትን የኪዳኑን ደም እንደ ተራ ነገር የቈጠረ፣ የጸጋንም መንፈስ ያክፋፋ እንደ ምን ያለ የባሰ ቅጣት ይገባው ይመስላችኋል?
30 “በቀል የእኔ ነው፤ እኔ ብድራትን እመልሳለሁ” ያለውን እናውቀዋለንና፤ ደግሞም፣ “ጌታ በሕዝቡ ላይ ይፈርዳል” ይላል።
ተከታዮቹ ጥቅሶች ተያያዥ ናቸው፡-
1ኛ ሳሙኤል 15፡35 “ሳሙኤል ሳኦል ቢያለቅስለትም እንኳን እስከ ሞተበት ዕለት ድረስ ዳግመኛ ሊያየው አልሄደም፡፡ እግዚአብሔርም ሳኦልን በእስራኤል ላይ በማንገሡ ተጸጸተ” ይላል፡፡ አምላክ ይጸጸታልን? ፈጣሪን ይጸጸታል ማለት ድፍረት አይኾንምን?
አሞፅ 7፡1-6 “ጌታ እግዚያብሔር በእሳት ሊፈርድ ተዘጋጀ ፤ እሳቱም ታላቁን ጥልቅ አደረቀ ፤ ምድሪቱንም በላ ፡፡ ከዚያም በኃላ ፤ “ጌታ እግዚአብሔር ሆይ! እንድትተወው እለምንሃለሁ፤ ያዕቆብ ይህን እንዴት ሊቋቋመው ይችላል? ታናሽ ነው እኮ አልሁ፡፡ እግዚአብሔር ስለዚህ ነገር ተጸጸተ ፤ ጌታ እግዚአብሔር፤ “ይህም ደግሞ አይፈፀምም” አለ” ይላል ፡፡ አምላክ ይጸጸታልን?
የሰዎቸቹ ጥያቄ አይሰማም👂👂👂👂👂
ድምጽ?
May God help you all
የፀጋ ወንጌል ሰባኪ ነን ካላቹ የአዲስ ኪዳን የመጀመሪያ ሰዎች የፃፉትን ህግና ስርአት አሁንም ይሰራል የሴት ፓስተር የለም ከታች ሆና ትገዛ ማለት ሌሎች ህግና ስርአት ያላቸው ቸርቾች እንኳን ሴት ፓስተር አላቸው እናተ ጋር ግን አይቻልም የፀጋ ወንጌልን እናስተምራለን ማለት አይከብድም
እነዛን ኮልኮሌ የጠንቋይ ስብስብ ልታፈርሱ የመጣችሁ የእግዚአብሔር መልዕክተኞች ፣ እኛ ተሳፍረናል ከተላካችሁበት ሀዲድ እንዳትወጡ።?
የሰውየው ጥያቄ አይሰማም
አይሰማም።
የኔጨጥያቄ አሁን ወንጌል ሳይሰሙ የሚሞቱት ምን ይሆናሉ እንደ china india ያሉት
ወንጌል ያልሰማ የለም።
እንደ ለነ China በቅርቡ ነው ወንጌል የደረሰው ከዛ በፊት የሞቱት even Protestant ከመምጣቱ በፊት ያሉት ምንም ሳይሠሙ ተራራ እያመለኩ የሞቱ ኢትዮጵያዊያን አሉ ። even አሁንም ወንጌል ሰምቶ የማዬውቅ የገጠር ማህበረሰብ አለን እኮ። jehovawoch ያልሰሙት በኋላ በ 1000 ው አመት መንግስት ይማራሉ ይላሉ ከዛ በኋለ ነው ባልሰሙት ላይ የሚፈሰደው ይላሉ ። በተሳሳተ ሁኔታ ተረድተውት ነው የ ራእይ ን መፅሐፍ
አይሰማም
መቼም ቢሆን ቃሉን ጥለህ የራስህን ወንጌል እየሰበክ ትውልዱን እያሳሳክና እያስፈራራክ አትሞላውም፡፡ካልተመለስክ እግዚአብሄር ቅጣቱን ያሳይሀል አወኩ ብለህ መሳትህ ብቻ ሳይሆን ማሳትህ… እግዚአብሄር ያቅበታል አንተን ማስቆም፣ተመለስ አቃለው እያልክ ባዶ ቆርቆሮነት ነው የያዝከው
እስቲ ስህተት ነው የምትለውን 1'2 3 ብለህ ዘርዝርህ አቅርብ
@@alebeworku መፅሀፍቅዱስን በተለይ አዲስ ኪዳንን ከማቲዎስ-ራዕይ አንብብና ያኔ አሁን የሱ ደጋፊ የሆንከው ሰው 1 2 3 ብቻ ሳይሆን ከዛ በላይ ቃሉን ረግጦ ግን ቃሉን አክባሪ መስሎ የቆመው ትሁት ንፁ መሳዩ አስመሳይ አስተማሪ ይገለጥልሀል፡በወንጌል ስም ነቢያቶች የቀለዱት ይበቃል፣እንዲ አይነት አስተማሪዎችም በሌላ version በአስተማሪ ስም ትውልዱን አይበሉትም፣ወደ ሲኦል አይነዱም የነሱን ከንቱ ፍልስፍናና እውቀት የእግዚአብሄርን ዘላለማዊ ሀሳብና እውነት አይለውጠውም፡ወደ እውነት እንመለስ ቃሉን ቁጭ ብለን እናንብብ አስተማሪ መንፈስቅዱስ ሊያስተምረን ዘወትር እየጠበቀን ነው ያለው፡ያኔ ከሱ ስትማር ይሄን የእውነት ቅብ ሀሰት ይገልጥልሀል፡
ጌታ ይርዳህ ያስመልጥህ ባይገባህ እንኳን፡፡
please put the telegram link .
I don't see your telegram link here as promised,
what's your tiktok account
ፀጋ ይብዛላችሁ
ጸጋ ይብዛላችሁ
ተባረኩ
❤❤❤❤❤
ፀጋ ይብዛላችሁ
ፀጋ ይብዛላችሁ
ፀጋ ይብዛላችሁ
ፀጋ ይብዛላችሁ