Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ጠያቂው ግን በሰላም ነው የጠፋከው እሔ ኘሮግራም ያላንተ አያምርም እንወድካለን በጣም አትጥፋ ወንድማችን መጥፋትህ አሳስቦኝ ነበር ግን ድምጽህን ስሰማ በጣም ደስ ብሎኛል ጌታን
Ya we miss him
Yes, welcome back yabatie Iejoche, tebareku 🙏🙏Memeher thank you for speaking the truth 🙏🙏
የተወደድህ ጠያቂ ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ:: ከሱባኤ ስትመለስ እውነት በርቶልህ ትመጣለህ ብዪ ስጠብቅ ተንሸራተህ ህይማኖት ለማስከበር ስትታገል አየሁህ 😮 "ተው ብልህ ሁን እየሱስን አምነህ ዳን"
ድኗል፣ ይጠይቅ አትከልክሉት!
የገባን የክርስቶስ ፍቅር ዝም አያሰኝም።
ይሄን ትንታግ አገልጋይ እንዴት እንደወደድኩት!!!በእውነት እግዚአብሔር ይባርከው!! ህይወቱ በዚሁ ልክ የሚናገር እንዲሆን እመኝለታለሁ!!
መምህር ተባረክ ድንቅ መረዳት የተረጋጋህ መገለጥ ማለት ይሄ ነው፡፡ ክርስቶስን መስበክ ቦታ አይወስነውም
ጠያቂው እንኳን ደህና መጣህ❤ ከምኔው ግን እንዲ እየበራልህ ከመሰለን እውነት ተንሸራተህ ሀይማኖቱ ላይ በረታህ! ቀጣይ ሌላም እንጠብቃለን! እንግዳው ደግሞ ትህትናህ ከእውነትህ ጋር መስጦኛል።
መምህር እናትህን ወደድኳቸው ውድድድድድድድድ አድርጌ ለጌታ ብሎ ሁሉን የሚተው ሰው ያስቀናኛል ያስቻላቸው ጌታ እኔንም ይርዳኝ የጀግና ልጅ ነህ ለዚህ ነው ጀግና የሆንከው ተባረኩ
በጣም ብሱል የሆኑ መምህር❤
መምህር አባይነህ ጌታ ይባርክ ለጌታ ያለህ ቅናት ና ለእውነት ያለህ ቁርጠኝ ነት ስላለህ አምላካ ይባረክ።
ተጠያቂዉ ጥበብ በተሞላበት ለሰጡት አጥጋቢ ምላሽ በጣም እናመሰግናለን። ጠያቂዉ ትንሽ ወርደህበኛል ትኩረትህ ህይወት ላይ እንጅ ሀይማኖታዊ ልምምድ እና እንቶ ፍንቶ ላይ ባይሆን ባይ ነኝ🙏🏼
ጠያቂው በዚህ ቃለመጠየቅ ብዙ smart ያልሆኑ ጥያቄዎች ኣንስተሃል ከምንም በላይ ለምን እንደምትናደድ ኣይገባኝም ግን ኣንድ ነገር ልበል "የተከበረ ቃል በተከበረ ቦታ መናገር?" የተከበረ ቃል እንጂ የተከበረ ቦታ ያለ ኣይመስለኝም ሰው ያለበት ቦታ ሁሉ ብሩክ ነው ለዛ ሰው ሲባል የተሰዋ ሰው ኣለና
በጌታ ወንድሜ የሆንከው መምህር አባይነህ በበዙ ተባረክ! ጠያቂው ግን ፈጣሪ ይርዳህ : ነጭ ልብስ (ነጠላ) በመልበስ ወይም ሀይማኖታዊ ስርአት በመፈፀም የሚሰበክ ወንጌል የለም እነዚህ የሰዉ ስርአቶች ናቸው:: ሌላው ሰው ወንጌል በርቶለት በኦርቶዶክስ ቤተ እምነት ውስጥ ሊቆይ አይችልም ምክንያቱም ዛሬ ላይ ኦርቶዶክስ ብዙ እንደ እግዚአብሔር ቃል ያልሆኑ ልምምዶች እና ትምህርቶች አሉዋት: ስለዚህ አንድ ዳግመኛ የተወለደ አማኝ ከነዚህ ጋር ተስማምትቶ መኖር አይችልም:: እውነቱ ይሄ ነው!“እንዲህም አላቸው፦ ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልንም ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ።” - ማርቆስ 16፥15
እልልልልልልልልልልል ወንድማችን እንኳን በደህና መጣህልን በጣም እንወድሃለን እባክህን ይህንን መርሃ ግብር አታቋርጠው በጣም ብዙ ህዝብ በዚህ መርሃ ግብር እየተማረበት ነው እውነቱን እያወክ ከእውነት አታፈግፍግ ስለእውነት ህይወትህንም ቢሆን ለክርስቶስ ስጥ መልሰህ ታገኘዋለህና።
የመጨረሻው ቃል የእግዚአብሔር ቃል እንጂ አባቶች አይደሉም
የመንገድ አገልግሎት አለማወቅ አለመቀበል የሐዋርያትን ስር አለመቀበል ነው አትሮኖስ በማሽከርከር ማንንም መለወጥ አይችልም ወንጌል ❤❤❤❤❤❤ ነው ክብር ሁሉ ለጌታችን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን
The Hero is Back We Love you Brother🙏
በጣም የተወደድክና ለወንጌል በብዙ ውጣውረዶች ታምነህ እየሰራህ ያለህ ውድ ወንድማችን አባይነህ ታዴ ጸጋ ይብዛልህ! አንተ ለዚህ ትውልድ ምልክትና ባለአደራ ነህ እግዚአብሔር በመድኃኒታችን በጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስም ከአንተ ጋር ነው !ቅዱስ ሀ/ጳውሎስ ለጢሞቲዎስ እንደጻፈለት በጊዜውም አለጊዜውም ቃሉን ስበክ!
ተሀድሶ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ
መምህሩ እግዚአብሔር ይባርኮት በእርሶ ስለተገለጠው የእግዚአብሔር ፀጋ ክብሩ እርሱ ይውሰድ
ኢየሱስን ያልተቀበለ በጨለማው ግዛት በዳቢሎስ ቁጥጥ ስር ነው። ኢየሱስ ለዘላለም ያድናል
ዋዉ በጣም የሚገርሙ መምህር ጌታ እየሱሰ ይባርኮቶ 🙏 በዚህ ዉይይት ትልቅ ትምህርት አግንቼበታለሁ ዉድ ወንዴሜ ከልቤ አመሰግንሀለሁ ሰለ ወንጌል ይህንን ቃል ለአንተ ትቼዋለሁ“ስለዚህ ሂዱና ሕዝቦችን ሁሉ በአብ፣ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ አስተምሯቸው፤ እኔም እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ።””ማቴዎስ 28:19-20 NASVወንጌል ሁሌም ይሮጣል
መደን በኢየሱስ ክርሰቶሰ በመማን ብቻ ነው❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ መምህር አባይነህ በጣም የበሰለ መልስ ነው የምትመልሰው ዘመንህ ይባረክ 🙏🙏🙏
ጠያቂው ተረጋጋ እንደጋዜጠኛ ከሰሜት ውጣ እንደ ክርስቲያን ትህትና ይኑርህ ይሄ ነው የኛ ችግር
ተሀድሶዎች እግዚአብሔር የረዳችሁ ከድቅድቅ ጨለማ ወደ ሚደነቅ ብርሃን አመጣችሁ።እግዚአብሔር ይመስገን
እናትህን ከመጀመሪያው እግዚአብሔር የመረጣት ነችእግዚአብሔር ይመስገን
ጠያቂው በእልከኝነት መንገድ እየሄደ ነው ምህረት ያድግልህ
ተባረክ ወንድማችን ወንጌል ሲገባ ከባሕል ከሰዉ ስርአት መዉጣት ይጀምራል ወንጌል ያሸንፋል
ጠያቂዉ ምን አይነት ልብ ነው ያለህ በኢየሱስም ጌታ እኮ ፈቃድህን ካልሰጠኸው ጎትቶ አያመጣህም እራስህን አታሞኝ መምህር ጌታ ይርዳህ ተባረክ❤❤❤❤❤
ጠያቂው❤ ስትጠፋ ጠርጥሬ ነበር ድጋሚ አድሰው ላኩህ አደል ።ፀባይህ ተመለሰ ድጋሚ ከእውነት ይልቅ ሀይማኖትን አስቀደምክ
😂😂😂😂😂
ትክክል
Betam betam weredihi
ይሄ መልዕክት መቶ ሺ እልፍ ፍሬ እንደሚያፈራ እናዉቃለን እናምናለንም ጠያቂዉንም ጨምሮ ፀሎታችንም.
ጠያቂ እውነት ከልብህ ነው።ኦርቶዶክሳውያን መቼ ነው ወንጌል እንኳን ለሌላው ለመእመኑኡ መቼ ተሰብኮ ያቅናኢየሱስ ብቻውን ያድናል ይታደጋል
እግዚአብሔር ይባርክህፀጋውን ያብዛልህ
እንኳን ደህና መጣችሁ በላ ልበልሀ ፕሮግራም አዘጋጆች በሙሉ በጣም ጥሩ እና ትምህር ሰጪ ነው ቀጥሉበት...❤❤❤
ይህ ጠያቂ መቼ ነው እውነት የሚገባው ብዙ ሰዎችን በዚህ ሚዳያ አነጋግሯል ሁሉም በተመሳሳይ ስለ ወንጌል ነግረውታል እርሱ ግት አትኩረቱ ነጠላ መልበስ የሀይማኖት ስረዓት መፈጸም ላይ ነው
That’s my question too
ጠያቂው መልካም ሥራ እየሠራ ነው። የብዙዎች የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮችን ጥያቄ እየጠየቀ ፤ አገልጋዮቹ ትክክለኛውን መጽሐፍ ቅዱሳዊ መልስ እንዲሠጡ መንገድ እየከፈተ ነውና ፤ እግዚአብሔር እጅግ አብዝቶ ይባርከው እላለሁ
I don't think so he is born again but he ask like in shoos of traditional orthodox.
ጠያቂው እንኳን ደህና መጣህ ናፍቀኸኝ ነበር
የተባረከ ወንድም ለምልምልን❤
በትዕቢት የተወጠረውን ጠያቂ እንደዚህ በእግዚአብሔር ቃል እና በትህትና ስታፈርሰው ሳይ ደስ አለኝ።
???!አንደበትህን አስተካክል!
ጠያቂው ,አነዳንዴ, ግራ ብታጋባኝም. እንኳን ደህና መጣህ! ጌታ ይወድሃል. እንዳያልፈብህ. አስተውል ልብ በል..
ፓውሎስ በሙክራብ ይሰብክ የለም ወይ በአርዮስ ፋጎስ ሰብኮ የለም ወይ ወንገል የሰው ልጂ መስማት ስላለበት በሁሉም ቦታ ይሰበካል
በጣም እ/ር ይባርክህ:: በቃሉ ያኑርህ:: ቀጥልበት
Amen praise God.
ጠያቂው አረ የት ጠፋህ ይሄ ፕሮግራም ብዙ የተማርኩበት ነው ቀጥልበት ❤❤❤❤
Welcome back to the interviewer. You sound a bit hostile today, though. And I admire the guests' ability to stay on the topic of discussion and his patience against all the triggering(mocking) comments coming from you. God bless both of you.
የሐዋርያት ሥራ 4:19፤ ጴጥሮስና ዮሐንስ ግን መልሰው፦ እግዚአብሔርን ከመስማት ይልቅ እናንተን እንሰማ ዘንድ በእግዚአብሔር ፊት የሚገባ እንደ ሆነ ቍረጡ፤ " እንደሚለው ቃሉወንድሜ ጠያቂው የምትሰማውን በእውነት ማንን እንደሆነ ልጠይቅህ እግዚአብሔርን ወይስ ሰውን? አባቶቻችን እንዳሉት እግዚአብሔር ልንሰማ ልንታዘዝ ይገባናል :: በተረፈ ድጋሚ እንካን ደህና መጣ አልቀጥልም ብዬ ነበር ያልከውን ግን መልካም አይደለም ይህንን መርሃ ግብር ባይቋረጥ መልካም ይመስለኛል የምትችል ከሆነ
ልክ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ እንዳለው ስለእኔ እናቱን አባቱን ራሱንም የልተወ እንዳለ ነው ድንቅ እናት በጣም ቆራጥነት ይጠይቃል
wooow ለጠያቂው እንኳን ደህና መጣህ ይህንን ፕሮግራም ያላንተ ትነ3ሽ ይከብድ ነበር
Des yemil tiegstega sew ,egziabihar yibarek gata yesus kante yihun.endante ybzu.
ኣምላኬ ሆይ፦ የ ኣፄ ዘርኣ ያኢቆብ ተረት ተረት ፡ ኣጥፋልን።
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ወንድሜ ክብር ያልከው ክብር የማያልፍ ክብር ነው በርታልን ዋጋህን ተምነህ የወጣህበት ዓላማ ፍጻሜ አለው ዋጋህ በእጁ ነው ትልቅ መረዳት ነው👆🏽🔥👏🏽👏🏽❤️❤️
ወንጌል ያሸንፋል
ወንድሜ ወንጌል ለተጠራ ብቻ ነው ጌታ ይባርክህ
Wow des yilal yetebareke wendim ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤ Amen Amen
Wow Memeher, endate desse yemile temehert 🙏🙏
መምህር ዓባይነህ ትህትናህን ሳላደንቅ ማለፍ ኣልቻልኩም
በመጀመሪያ ሰላም ጠያቂው እንዴት ነህ መፅሃፍ ቅዱስን ሰወች ሲያነቡ ይስታሉ ያልከው ነገር ጥሩ አይመስለኝም ይልቅስ እምነት ከመስማት ነው መስማትም በእግዚአብሔር ቃል ነው የሚለውን ቃል አስታውስ
መምህሩ ጌታ ይባርከህ!!.
ኦርቶዶክስ ወንጌል አትሰብክም:: ገድላት ነው የምታስተምረው;:
Waw you are sent from the Lord Almighty!keep up the good news about Lord Jesus who is our Lord!
አንዳንዴ ጠያቂው ከከፍታው ላይ ቁልቁል ሲወርድ አይታወቀውም ክብረ በዓላትን አይተው የሚሳቡት በኦርቶዶክስ እምነት ብቻ ሳይሆን ወጣ ቤለን ብናይ ለምሳሌ በመካ ;በህንድ የቡዲዝም እምነት የመሳሰሉት ላይ ሰዎች ያንን ትእይንት በመመልከትና በመመሰጥ ተከታይ ሲሆኑና ምስክርነት ሲሰጡ ይታያል እናም እንደ ማስረጃ ባይቀርብ
Memihr Abay geta yibarkih betam chewa sew neh
እሰይ እንኳን በደህና መጣህ ውድ ወንድማችን ጠያቂ እና አስተማሪያችን አትጥፍ ትውልድ እያዳንህ ነው 🙏🕊️
Bless you
እኔ በጣም የሚገርመኝ ጠያቂው አንተ ክርስቲያን ነክ አዎን ክርስቲያን ነኝ ካለኪ መጽሐፍ ቅዱስ በጨርሸ አታውቅም በተለምዶ ነው
እየሱስ ጌታ ነዉ። 🙏✝️✝️🙏✝️🙏
በላ ልበልሀ አትጥፋ በበለጠ ከመሪጌታ ፅጌ ጋር የምታደርጉትን ውይይት እወደዋለሁ please please keep going
ተባረክ መህምረችን❤❤❤❤
እውነትም የእውነት አስተማሪ ነህ ተባረክ።ጠያቂው ግን እንደ ጠያቂ ሁን እንጂ ወገንተኛ ወይም የወንጌል ዕንቅፋት አትሁን ነፃ ሰው ሁነህ ጠይቅ።
ጠያቂው አትሣት ሐዋርያ ስራ 2/41 ላይ እንዳህ ይላልቃሉን የተቀበሉ ተጠመቁ በዚያም ቀን ሦስት ሺ የሚያህል ነፍስ ተጨመሩ።
ውንጌሉን ጠጊቦ የበለ ሕዝብ እግ/ይባርክህ እኔን እግ/ በቃል እንዴ እንነቴ ይባርኬኝ ከልብ አማሰጊነለሁ❤
Amen Memhir Abayneh. May God bless you exceedingly!!
ተበርክ ወንጌል የትም ይሰበክ የት ዋናው መዳን ነው
ጀግና ጌታ ነው የመረጠክ
ምናልባት የማወራው ነገር አገልጋይ ከሆንክ ይገባል። ክርስቶስን መስበክ የጥቅም ጉዳይ ሳሆን የተቀበልነውን ሀደራ የመወጣት ጉዳይ ነው። ተባረኩ።
ምህርአባይ ጌታፀጋውንያብዛል ዋዘኞቹ ስለመንጋውግድየማይላቸው አምላክነቱንእንደመቀማትሳይቆጥር ራሱንላዋረደው የሆነክብርያጡወገኖች ድንዛዜንወደኃላጥለህ ስለምታሳየውቅናት ፀጋው በእጥፍያግዝህ ይህቅናት የቤተክርስቲያኗ ሊሆንይገባነበር
ተባረኩ ቀጥሉበት❤❤❤
እንኳን በደና ተመለስክ ጠያቂው።
እንኳን ደህና መጣህ ወንድም
Keep on preaching brother, once you encountered the love of Christ , you can’t be quiet. Stay blessed.
This is the time of Gosple.
በላ ልበልሃ! Welcome back!!!❤
እንኳን ደና መጣህ ወንድማችን ናፍቀንህ ነበር እውነት
ጸጋው ይብዛልህ ወንድሜ
በጣም ትክክል❤❤❤❤
ንገርልን እንደዚ ጌታ እንዳረገው
ፈጣሪ ይባርክህ ወንድሜ !!
ጠያቂው ወንድማችን ሁልጊዜም ሙግትህን እወድልሃለው በዚህኛው ግን ትንሽ ቀነስክብኝ መጣቀሻ ያረካቸው አንድ ወይም ሁለት ሰዎች(ጋዜጣና መጽሐፍ ቅዱስ ይበላሉ ያልካቸው) ግለሰቦች ሙግትህን ያቀልቡሃል እንጂ ሚዛን አይደፉም። በፊት በነበረህ ጠንካራና እውነታን መሠረት ያደረገ ሙግትህን መቀጠል ብትችል እላለሁ። ኢየሱስ ይወድሃል!!
ጠያቂው የመውጊያውን ብረት አትቃወም
ጌታ ይባርክህ።
ጠያቂው እውነትን የተረዳሁት በዚህ ፕሮግራም ነው እስከዛሬ የትም አልሄድኩም ነገር ግን ክርስቶስን እንዳውቅ ረድተህኛል ተጨማሪ ፕሮግራሞች ብትሰራልን ደስ ይለኛል አትፍራ ታተርፍበታለህ ብዙ ሰዎችን ታድናለህ🙏 እግዚአብሔር ይመስገን የእርሱ ተከታይ እንድሆን ስለረዳህኝ አሁንም ግን የት የቤተክርስቲያን ማህበር አባል መሆን እንዳለብኝ አልወሰንኩም ከቻልክም አግዘኝ ሌላም የሚያግዘኝ ሰው ካለ በደስታ
Gech Tsegaye በርታ ጌታ ይባርክህ ቃል አዋ ዲ አንድትሃድ አበርታታለሁ
የምትፈልገውን ጥያቄ ለመመለስ ዝግጁ ነኝ እኔም በቅርብ ነው ጌታን ያገኘሁት ስለዚህ እርዲሁለሁ
kalawadi hid ebakeh enesu bedenb yeyezuhal
Tebarekulign wendimoche!!!!!!!
ጠያቂው welcome back
It's nice to have you back ጠያቂው!
ዋው እንኩዋን በሰላም መጣችው ተባረኩ
Really it is very important program, which transfers very decisive and eternal issues ,which transforms all who needs spiritual insight.
የመጽሐፍ ቅዱስ እውነት ትውፊትንና ልማዶችን ሊፈታተን ይችላል።
Continue to preach. God is always with you!
እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ። ወንድሜ ጠያቂው እወድሃለሁ ግን የመጽሐፍ ቅዱስ ቃል ወደ ዓለም የሚሄደው በሰዎች በኩል እንደሆነ አትዘንጋ። በተጨማሪም ሰዎችን ጀጅ ታደርለህ እባክህ አስተካክል።
እግዚአብሔር :ይመስገን !ተባረኩ። ❤
ወንድም ጠያቂው እውነትን መናገርን እንደስድብና እንደትእቢት ለምን ቆጠርከው
መምህር የአገልግሎት ዘመን ይጨምርለዎ ቃሉ እንዴት ይለውጣል ትዕግስ ማስተዋል....
ጠያቂው ግን በሰላም ነው የጠፋከው እሔ ኘሮግራም ያላንተ አያምርም እንወድካለን በጣም አትጥፋ ወንድማችን መጥፋትህ አሳስቦኝ ነበር ግን ድምጽህን ስሰማ በጣም ደስ ብሎኛል ጌታን
Ya we miss him
Yes, welcome back yabatie Iejoche, tebareku 🙏🙏Memeher thank you for speaking the truth 🙏🙏
የተወደድህ ጠያቂ ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ:: ከሱባኤ ስትመለስ እውነት በርቶልህ ትመጣለህ ብዪ ስጠብቅ
ተንሸራተህ ህይማኖት ለማስከበር ስትታገል አየሁህ 😮 "ተው ብልህ ሁን እየሱስን አምነህ ዳን"
ድኗል፣ ይጠይቅ አትከልክሉት!
የገባን የክርስቶስ ፍቅር ዝም አያሰኝም።
ይሄን ትንታግ አገልጋይ እንዴት እንደወደድኩት!!!
በእውነት እግዚአብሔር ይባርከው!! ህይወቱ በዚሁ ልክ የሚናገር እንዲሆን እመኝለታለሁ!!
መምህር ተባረክ ድንቅ መረዳት የተረጋጋህ መገለጥ ማለት ይሄ ነው፡፡ ክርስቶስን መስበክ ቦታ አይወስነውም
ጠያቂው እንኳን ደህና መጣህ❤ ከምኔው ግን እንዲ እየበራልህ ከመሰለን እውነት ተንሸራተህ ሀይማኖቱ ላይ በረታህ! ቀጣይ ሌላም እንጠብቃለን! እንግዳው ደግሞ ትህትናህ ከእውነትህ ጋር መስጦኛል።
መምህር እናትህን ወደድኳቸው ውድድድድድድድድ አድርጌ ለጌታ ብሎ ሁሉን የሚተው ሰው ያስቀናኛል ያስቻላቸው ጌታ እኔንም ይርዳኝ የጀግና ልጅ ነህ ለዚህ ነው ጀግና የሆንከው ተባረኩ
በጣም ብሱል የሆኑ መምህር❤
መምህር አባይነህ ጌታ ይባርክ ለጌታ ያለህ ቅናት ና ለእውነት ያለህ ቁርጠኝ ነት ስላለህ አምላካ ይባረክ።
ተጠያቂዉ ጥበብ በተሞላበት ለሰጡት አጥጋቢ ምላሽ በጣም እናመሰግናለን። ጠያቂዉ ትንሽ ወርደህበኛል ትኩረትህ ህይወት ላይ እንጅ ሀይማኖታዊ ልምምድ እና እንቶ ፍንቶ ላይ ባይሆን ባይ ነኝ🙏🏼
ጠያቂው በዚህ ቃለመጠየቅ ብዙ smart ያልሆኑ ጥያቄዎች ኣንስተሃል ከምንም በላይ ለምን እንደምትናደድ ኣይገባኝም ግን ኣንድ ነገር ልበል "የተከበረ ቃል በተከበረ ቦታ መናገር?" የተከበረ ቃል እንጂ የተከበረ ቦታ ያለ ኣይመስለኝም ሰው ያለበት ቦታ ሁሉ ብሩክ ነው ለዛ ሰው ሲባል የተሰዋ ሰው ኣለና
በጌታ ወንድሜ የሆንከው መምህር አባይነህ በበዙ ተባረክ!
ጠያቂው ግን ፈጣሪ ይርዳህ : ነጭ ልብስ (ነጠላ) በመልበስ ወይም ሀይማኖታዊ ስርአት በመፈፀም የሚሰበክ ወንጌል የለም እነዚህ የሰዉ ስርአቶች ናቸው::
ሌላው ሰው ወንጌል በርቶለት በኦርቶዶክስ ቤተ እምነት ውስጥ ሊቆይ አይችልም ምክንያቱም ዛሬ ላይ ኦርቶዶክስ ብዙ እንደ እግዚአብሔር ቃል ያልሆኑ ልምምዶች እና ትምህርቶች አሉዋት: ስለዚህ አንድ ዳግመኛ የተወለደ አማኝ ከነዚህ ጋር ተስማምትቶ መኖር አይችልም:: እውነቱ ይሄ ነው!
“እንዲህም አላቸው፦ ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልንም ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ።”
- ማርቆስ 16፥15
እልልልልልልልልልልል ወንድማችን እንኳን በደህና መጣህልን በጣም እንወድሃለን እባክህን ይህንን መርሃ ግብር አታቋርጠው በጣም ብዙ ህዝብ በዚህ መርሃ ግብር እየተማረበት ነው እውነቱን እያወክ ከእውነት አታፈግፍግ ስለእውነት ህይወትህንም ቢሆን ለክርስቶስ ስጥ መልሰህ ታገኘዋለህና።
የመጨረሻው ቃል የእግዚአብሔር ቃል እንጂ አባቶች አይደሉም
የመንገድ አገልግሎት አለማወቅ አለመቀበል የሐዋርያትን ስር አለመቀበል ነው አትሮኖስ በማሽከርከር ማንንም መለወጥ አይችልም ወንጌል ❤❤❤❤❤❤ ነው ክብር ሁሉ ለጌታችን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን
The Hero is Back We Love you Brother🙏
በጣም የተወደድክና ለወንጌል በብዙ ውጣውረዶች ታምነህ እየሰራህ ያለህ ውድ ወንድማችን አባይነህ ታዴ ጸጋ ይብዛልህ! አንተ ለዚህ ትውልድ ምልክትና ባለአደራ ነህ እግዚአብሔር በመድኃኒታችን በጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስም ከአንተ ጋር ነው !
ቅዱስ ሀ/ጳውሎስ ለጢሞቲዎስ እንደጻፈለት በጊዜውም አለጊዜውም ቃሉን ስበክ!
ተሀድሶ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ
መምህሩ እግዚአብሔር ይባርኮት በእርሶ ስለተገለጠው የእግዚአብሔር ፀጋ ክብሩ እርሱ ይውሰድ
ኢየሱስን ያልተቀበለ በጨለማው ግዛት በዳቢሎስ ቁጥጥ ስር ነው። ኢየሱስ ለዘላለም ያድናል
ዋዉ በጣም የሚገርሙ መምህር ጌታ እየሱሰ ይባርኮቶ 🙏 በዚህ ዉይይት ትልቅ ትምህርት አግንቼበታለሁ
ዉድ ወንዴሜ ከልቤ አመሰግንሀለሁ ሰለ ወንጌል ይህንን ቃል ለአንተ ትቼዋለሁ
“ስለዚህ ሂዱና ሕዝቦችን ሁሉ በአብ፣ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ አስተምሯቸው፤ እኔም እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ።””
ማቴዎስ 28:19-20 NASV
ወንጌል ሁሌም ይሮጣል
መደን በኢየሱስ ክርሰቶሰ በመማን ብቻ ነው❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ መምህር አባይነህ በጣም የበሰለ መልስ ነው የምትመልሰው ዘመንህ ይባረክ 🙏🙏🙏
ጠያቂው ተረጋጋ እንደጋዜጠኛ ከሰሜት ውጣ እንደ ክርስቲያን ትህትና ይኑርህ ይሄ ነው የኛ ችግር
ተሀድሶዎች እግዚአብሔር የረዳችሁ ከድቅድቅ ጨለማ ወደ ሚደነቅ ብርሃን አመጣችሁ።
እግዚአብሔር ይመስገን
እናትህን ከመጀመሪያው እግዚአብሔር የመረጣት ነች
እግዚአብሔር ይመስገን
ጠያቂው በእልከኝነት መንገድ እየሄደ ነው ምህረት ያድግልህ
ተባረክ ወንድማችን ወንጌል ሲገባ ከባሕል ከሰዉ ስርአት መዉጣት ይጀምራል ወንጌል ያሸንፋል
ጠያቂዉ ምን አይነት ልብ ነው ያለህ በኢየሱስም ጌታ እኮ ፈቃድህን ካልሰጠኸው ጎትቶ አያመጣህም እራስህን አታሞኝ መምህር ጌታ ይርዳህ ተባረክ❤❤❤❤❤
ጠያቂው❤ ስትጠፋ ጠርጥሬ ነበር ድጋሚ አድሰው ላኩህ አደል ።ፀባይህ ተመለሰ ድጋሚ ከእውነት ይልቅ ሀይማኖትን አስቀደምክ
😂😂😂😂😂
ትክክል
Betam betam weredihi
ይሄ መልዕክት መቶ ሺ እልፍ ፍሬ እንደሚያፈራ እናዉቃለን እናምናለንም ጠያቂዉንም ጨምሮ ፀሎታችንም.
ጠያቂ እውነት ከልብህ ነው።
ኦርቶዶክሳውያን መቼ ነው ወንጌል እንኳን ለሌላው ለመእመኑኡ መቼ ተሰብኮ ያቅና
ኢየሱስ ብቻውን ያድናል ይታደጋል
እግዚአብሔር ይባርክህ
ፀጋውን ያብዛልህ
እንኳን ደህና መጣችሁ በላ ልበልሀ ፕሮግራም አዘጋጆች በሙሉ በጣም ጥሩ እና ትምህር ሰጪ ነው ቀጥሉበት...❤❤❤
ይህ ጠያቂ መቼ ነው እውነት የሚገባው ብዙ ሰዎችን በዚህ ሚዳያ አነጋግሯል ሁሉም በተመሳሳይ ስለ ወንጌል ነግረውታል እርሱ ግት አትኩረቱ ነጠላ መልበስ የሀይማኖት ስረዓት መፈጸም ላይ ነው
That’s my question too
ጠያቂው መልካም ሥራ እየሠራ ነው። የብዙዎች የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮችን ጥያቄ እየጠየቀ ፤ አገልጋዮቹ ትክክለኛውን መጽሐፍ ቅዱሳዊ መልስ እንዲሠጡ መንገድ እየከፈተ ነውና ፤ እግዚአብሔር እጅግ አብዝቶ ይባርከው እላለሁ
I don't think so he is born again but he ask like in shoos of traditional orthodox.
ጠያቂው እንኳን ደህና መጣህ ናፍቀኸኝ ነበር
የተባረከ ወንድም ለምልምልን❤
በትዕቢት የተወጠረውን ጠያቂ እንደዚህ በእግዚአብሔር ቃል እና በትህትና ስታፈርሰው ሳይ ደስ አለኝ።
???!አንደበትህን አስተካክል!
ጠያቂው ,አነዳንዴ, ግራ ብታጋባኝም. እንኳን ደህና መጣህ! ጌታ ይወድሃል. እንዳያልፈብህ. አስተውል ልብ በል..
ፓውሎስ በሙክራብ ይሰብክ የለም ወይ በአርዮስ ፋጎስ ሰብኮ የለም ወይ ወንገል የሰው ልጂ መስማት ስላለበት በሁሉም ቦታ ይሰበካል
በጣም እ/ር ይባርክህ:: በቃሉ ያኑርህ:: ቀጥልበት
Amen praise God.
ጠያቂው አረ የት ጠፋህ ይሄ ፕሮግራም ብዙ የተማርኩበት ነው ቀጥልበት ❤❤❤❤
Welcome back to the interviewer. You sound a bit hostile today, though. And I admire the guests' ability to stay on the topic of discussion and his patience against all the triggering(mocking) comments coming from you. God bless both of you.
የሐዋርያት ሥራ 4:19፤ ጴጥሮስና ዮሐንስ ግን መልሰው፦ እግዚአብሔርን ከመስማት ይልቅ እናንተን እንሰማ ዘንድ በእግዚአብሔር ፊት የሚገባ እንደ ሆነ ቍረጡ፤ "
እንደሚለው ቃሉ
ወንድሜ ጠያቂው የምትሰማውን በእውነት ማንን እንደሆነ ልጠይቅህ እግዚአብሔርን ወይስ ሰውን? አባቶቻችን እንዳሉት እግዚአብሔር ልንሰማ ልንታዘዝ ይገባናል ::
በተረፈ ድጋሚ እንካን ደህና መጣ አልቀጥልም ብዬ ነበር ያልከውን ግን መልካም አይደለም ይህንን መርሃ ግብር ባይቋረጥ መልካም ይመስለኛል የምትችል ከሆነ
ልክ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ እንዳለው ስለእኔ እናቱን አባቱን ራሱንም የልተወ እንዳለ ነው ድንቅ እናት በጣም ቆራጥነት ይጠይቃል
wooow ለጠያቂው እንኳን ደህና መጣህ ይህንን ፕሮግራም ያላንተ ትነ3ሽ ይከብድ ነበር
Des yemil tiegstega sew ,egziabihar yibarek gata yesus kante yihun.endante ybzu.
ኣምላኬ ሆይ፦ የ ኣፄ ዘርኣ ያኢቆብ ተረት ተረት ፡ ኣጥፋልን።
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ወንድሜ ክብር ያልከው ክብር የማያልፍ ክብር ነው በርታልን ዋጋህን ተምነህ የወጣህበት ዓላማ ፍጻሜ አለው ዋጋህ በእጁ ነው ትልቅ መረዳት ነው👆🏽🔥👏🏽👏🏽❤️❤️
ወንጌል ያሸንፋል
ወንድሜ ወንጌል ለተጠራ ብቻ ነው ጌታ ይባርክህ
Wow des yilal yetebareke wendim ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤ Amen Amen
Wow Memeher, endate desse yemile temehert 🙏🙏
መምህር ዓባይነህ ትህትናህን ሳላደንቅ ማለፍ ኣልቻልኩም
በመጀመሪያ ሰላም ጠያቂው እንዴት ነህ መፅሃፍ ቅዱስን ሰወች ሲያነቡ ይስታሉ ያልከው ነገር ጥሩ አይመስለኝም ይልቅስ እምነት ከመስማት ነው መስማትም በእግዚአብሔር ቃል ነው የሚለውን ቃል አስታውስ
መምህሩ ጌታ ይባርከህ!!.
ኦርቶዶክስ ወንጌል አትሰብክም:: ገድላት ነው የምታስተምረው;:
Waw you are sent from the Lord Almighty!keep up the good news about Lord Jesus who is our Lord!
አንዳንዴ ጠያቂው ከከፍታው ላይ ቁልቁል ሲወርድ አይታወቀውም ክብረ በዓላትን አይተው የሚሳቡት በኦርቶዶክስ እምነት ብቻ ሳይሆን ወጣ ቤለን ብናይ ለምሳሌ በመካ ;በህንድ የቡዲዝም እምነት የመሳሰሉት ላይ ሰዎች ያንን ትእይንት በመመልከትና በመመሰጥ ተከታይ ሲሆኑና ምስክርነት ሲሰጡ ይታያል እናም እንደ ማስረጃ ባይቀርብ
Memihr Abay geta yibarkih betam chewa sew neh
እሰይ እንኳን በደህና መጣህ ውድ ወንድማችን ጠያቂ እና አስተማሪያችን
አትጥፍ ትውልድ እያዳንህ ነው 🙏🕊️
Bless you
እኔ በጣም የሚገርመኝ ጠያቂው አንተ ክርስቲያን ነክ አዎን ክርስቲያን ነኝ ካለኪ መጽሐፍ ቅዱስ በጨርሸ አታውቅም በተለምዶ ነው
እየሱስ ጌታ ነዉ። 🙏✝️✝️🙏✝️🙏
በላ ልበልሀ አትጥፋ በበለጠ ከመሪጌታ ፅጌ ጋር የምታደርጉትን ውይይት እወደዋለሁ please please keep going
ተባረክ መህምረችን❤❤❤❤
እውነትም የእውነት አስተማሪ ነህ ተባረክ።ጠያቂው ግን እንደ ጠያቂ ሁን እንጂ ወገንተኛ ወይም የወንጌል ዕንቅፋት አትሁን ነፃ ሰው ሁነህ ጠይቅ።
ጠያቂው አትሣት ሐዋርያ ስራ 2/41 ላይ እንዳህ ይላል
ቃሉን የተቀበሉ ተጠመቁ በዚያም ቀን ሦስት ሺ የሚያህል ነፍስ ተጨመሩ።