ቃና ዘገሊላ በዓል (kana zeglila beal) አፍላገ ሕይወት ሚዲያ Aflage hiwot media (በመሪጌቶች የተሰጠ ምላሽ )

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 янв 2025

Комментарии • 63

  • @abebasirak9094
    @abebasirak9094 5 дней назад +13

    ለታላቁ ንጉስ ለጌታ ለአየሰስ ስም የምትጋደሉ አርበኞች ፀጋው ይብዛላችሁ

  • @alemheaven
    @alemheaven 3 дня назад +12

    በጌታ መውደድ እንወዳችኋለን አኛ ወንጌላዊ አማኞች❤❤❤❤❤

  • @lilytekleab1577
    @lilytekleab1577 2 дня назад +3

    ዘርማንዘራቹ ይባረክ።ምድሪቱን ውረሱ አባቶቼ❤❤

  • @EteneshSado-jq9di
    @EteneshSado-jq9di День назад +1

    Geta yebarkachew Egziabhir tesgawn yabzalachew❤❤❤❤

  • @birhantaye6408
    @birhantaye6408 3 дня назад +6

    እንኳን ጌታ ረዳችሁ ፀጋ ይብዛላችሁ ❤❤❤

  • @meseretbekele9832
    @meseretbekele9832 3 дня назад +4

    ተባረኩ ጸጋ ይብዛላቹ ጨለማን በእግዚአብሔር ቃል እየገለጣቹት ነው ጆሮ ያለሁ ይስማ እኛ ተጠቅመናል በእናተ ብሩካን ናቹሁ 🙏❤️🙏❤️

  • @MmmHhh-f8g
    @MmmHhh-f8g День назад +1

    እግዚአብሔር አምላካችን ይባርካችሁ 💚 መሪጌታ ቀፀላ የኔ አባት እንዴት ደስ እንዳሚሉኝ ፀጋ የበዛሏት አባት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጧት ❤

  • @fikreashagre4019
    @fikreashagre4019 3 дня назад +6

    የተወደዳችሁ ወንድምች እንዴት አላችሁ ጌታ አብዝቶ ይባርካችህ ያብዛችሁ ተባረኩ
    ኢየሱስ ጌታ ነው

  • @GenetBerhane-it7tt
    @GenetBerhane-it7tt 4 дня назад +8

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ በርቱ ጸጋ ይብዛላችሁ!

  • @Yenenash-h1w
    @Yenenash-h1w 3 дня назад +8

    የባረካችሁ ይባረክ❤❤❤❤ወድ❤❤መህምሮቸ ❤❤ፀጋ ይብዝላችሁ❤❤ ተባረኩ❤❤❤❤

  • @sebliteff6359
    @sebliteff6359 3 дня назад +7

    ጌታ ይባርካቹ ስወዳቹ

  • @mesertkebede4115
    @mesertkebede4115 3 дня назад +3

    GOD bless you all ❤❤❤
    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @samirawtdires7199
    @samirawtdires7199 2 дня назад

    ጌታ ዘመናችህን ይባረክ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @adinatamerat3102
    @adinatamerat3102 3 дня назад +7

    Ye abatie brukan, sewodachehu 🙏🙏

  • @etabezahushewanawul9805
    @etabezahushewanawul9805 6 дней назад +9

    tebareku

  • @birhantaye6408
    @birhantaye6408 3 дня назад +3

    “እውነትንም ታውቃላችሁ እውነትም አርነት ያወጣችኋል አላቸው።”
    - ዮሐንስ 8፥32

  • @አፍላገሕይወትሚዲያ
    @አፍላገሕይወትሚዲያ  6 дней назад +7

    ሸርርርርርሰ

  • @kidsam4444
    @kidsam4444 2 дня назад +1

    አሜን

  • @EsromMulugeta-e5m
    @EsromMulugeta-e5m 3 дня назад +5

    ፀጋ ይብዛላቹ ተባረኩ❤❤❤❤❤❤

  • @alemsegedabera4554
    @alemsegedabera4554 15 часов назад

    ድንቅ ውየይይት ነው!! ፀጋ ይብዛላችሁ!!

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 3 дня назад +5

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mahletseda8807
    @mahletseda8807 2 дня назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርካቹ።እውነት አርነት ያመጣል።❤❤❤❤❤

  • @hirutbogale8510
    @hirutbogale8510 2 дня назад

    ❤❤❤❤❤tebareku hulachihum

  • @GemedaKelbesa-m3p
    @GemedaKelbesa-m3p 3 часа назад

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።

  • @ezratechane102
    @ezratechane102 2 дня назад

    Tebareku yechelemawen mengest beysuse sem afersu

  • @Lulakahasay
    @Lulakahasay 3 дня назад +3

    God is good all the time ❤
    God bless you all ❤

  • @melaktemesgen3981
    @melaktemesgen3981 6 дней назад +5

    ይሄ ትምህርት ለብዙዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ አድርጉ ቅዱሳን ተባረኩ!

  • @lulatesfagabr4657
    @lulatesfagabr4657 2 дня назад +1

    እግዛብሔር አብዝቶ ይባርካቹ አይናችን በራ❤

    • @abebatafesse1515
      @abebatafesse1515 День назад

      ❤እየበራ ይብራልን ይብራላችሁ! የምድራችን ሀይማኖታዊ ትርክት የእግዚአብሔር ህዝብ እውቀት ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷልና፣ የእግዚአብሔር ቃል እውቀት በሚገባ ተዘርቶባቸው፣ ያ እውነት ብቻ ነው ነፃ የሚያድነው!
      በመጨረሻው ዘመን ላይ ስላለን መንፈሱን እግዚአብሔር በዘመኑ እየማረካቸው ለራሱ ባደረጋቸው ባሪያዎቹ እየሰራ ነው፣ እግዚአብሔር የመረጣቸው ይሰማሉ ያመልጣሉ።❤

  • @AkiyaAkiya-v8e
    @AkiyaAkiya-v8e 3 дня назад +2

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
    ስትናገሩ ድምፃችሁ በጣም በጥቂቱ ነው የሚሰማው። ይሰማል ለማለት እራሱ ይከብዳል። በቀላሉ አይሰማም ማለት ይሻላል።

  • @jaeltrans2011
    @jaeltrans2011 11 часов назад

    እንዴት እንደምወዳችሁ እግዚአብሔር ልቤን ያውቀዋል!! ተባረኩ:ለምልሙ:የምትከፍሉትንም ዋጋ እግዚአብሔር ይረሳ ዘንድ ሰው አይዶለም!!!

  • @SamuelArega-t3y
    @SamuelArega-t3y 5 дней назад +5

    እስቲ ውሃውን ወደ ወይን የቀየረው ሚካኤል ነው የሚል ቅኔ አምጡ❓

  • @belachew5809
    @belachew5809 3 дня назад +3

    ቃና በገሊላ የምትገኝ አንዲት ወረዳ ስትሆን ( በአስራአኤል አገር የምትገኝ የወረዳ ከተማ ነች። የሠርግ በዐል ነበረ በዚህሠርግ ላይ ማርያም ጊታ እየሱስ ከደቀመዛሙርቱ ጋር በሠርጉለይ ታድመው ነበረ❤❤❤

  • @SolomonAberra
    @SolomonAberra 3 дня назад +1

    In The Name of The LORD, THE MESSIAH 🩸. MA’RRI GHETTOCHE, God Almighty Bless U❤✝️3️⃣🩸📖1️⃣😇!!!

  • @birhanuzenu1809
    @birhanuzenu1809 3 дня назад +2

    Bertu egna ewentun eyeweseden sehetetun mekawem new. Lehaymanot sayehon le ewente meserat yeteshale new...orthodox wede ewenetu timetalech

  • @ElsabetGetachew-w4p
    @ElsabetGetachew-w4p 3 дня назад +1

    ከሆድ ሳትስራ አውቄሀለው ያለው እግዚአብሔር ፊት ስለተመረጣችሁ እግዚአብሄር ይባረዝ

  • @TamreLarago
    @TamreLarago 4 дня назад +4

    ስለ እናንተ እግዚአብሔር አመሰግናለሁ አንድ ነገር እና ንተ እንደምታ ውቁት ኢየሱስ ክርስቶስ የመይጣረበት የመይካበርበት የማይመለክበት ምክንያት ዲግምቱ(ጥንቆላው )እንዳይፋርስ ነው

  • @TheAsm123
    @TheAsm123 Час назад

    ጎላ ሚካኤል በጣም ያሳዝናል

  • @TilayeMekonnen-y9x
    @TilayeMekonnen-y9x 3 дня назад +2

    የቤተክርስቲያኗን የኑፋቄ ትምህርት እየነቀሳችሁ እያወጣችሁ ትውልዱን ከስህተት ትምህርት ስለምትታደጉት በዚህ ዘመን እግዚአብሔር ለተሌዕኮ ወንጌል(missinaries) አድርጎ ስለአስነሳችሁ ባለቤቱን ልዑል እግዚአብሔርን እናመሰግነዋለን።

  • @Ashenafi-ek7hu
    @Ashenafi-ek7hu 3 дня назад +3

    Brukanch denanachua

  • @ርትዕትሀይማኖትRTIET
    @ርትዕትሀይማኖትRTIET 6 дней назад +1

    ውሃውን ወደወይን ጠጅ የቀየረው ሚካኤል የእግዚአብሔር መላክ ወይንስ።።።።።

    • @deehope9477
      @deehope9477 3 дня назад +1

      ...... Jesus Christ? Read John 2÷7 & get the answer for yourself,please? 🙏

  • @EliyasElyas
    @EliyasElyas День назад

    ለሞንድነው ሞህር የምትባሉት

  • @Emanu2018
    @Emanu2018 День назад

    ለምንድን ነው መርጌታ ፅጌ መንበሩ የሌሉት ሁል ጊዜ ከናንተ ጋር ነገር አለ?😕🤔

  • @technotube7812
    @technotube7812 2 дня назад

    የበግ ለምድ የለበሱ ተኮላወች

  • @semeresibhatu8691
    @semeresibhatu8691 2 дня назад

    ስለ እስትንፋስ አለው ወይ? ለሚለው ጥያቄ ከእግዚኣብሔር የተላከ መልእክት ይዞ እስከ መጣ ድረስ ሊናገር እንደሚችል ጥርጥር ሊኖር አይገባም። ስለዚህ ሰጋ ወይ አካል አለው ወይ? ተብሎ ትልቅ ጥያቄ መሆን የለበትም። ኣዎ የለበትም ግን በሰው ፊት ቆሞ ለመናገር ይቅርና በአህያ ፊት ቆሞ ይታያል።

  • @ketesafewyalefemedia2378
    @ketesafewyalefemedia2378 3 дня назад +2

    Kana zegelila is nothing to do with christ
    Temket. I don’t know where the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church gets this information.
    Not only the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church believes and teaching reformers, but also their 15 books too should be removed from the church.
    The people of Ethiopia, especially the Orthodox Tewahedo Church, must wake up and condemn the Egyptians' evil strategy.
    I always think that why Egypt government is the enemy of Ethiopians
    and how and when they became like that? let me say how I observed it with the Ethiopians orotodox church and the Egyptians Alexander coptic church history.
    when we comes to the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church.
    I always wonder why the Egyptian government is the enemy of Ethiopians.
    And how and when did they become so? You answered it correctly, but let me tell you how I noticed it with the history of the Ethiopian Orthodox Church and the Egyptian Alexander Coptic Church.
    When we come to the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church.
    The Ethiopian Orthodox Tewahedo Church and the Egyptians Alexander coptic church.
    Unfortunately, the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church has been in darkness and ignorance for the past 1500 years.
    How and who is responsible?
    Egyptians, Alexandra, Coptic because of the Nile.
    Egypt is not a physical enemy of Ethiopians but also a spiritual enemy of Ethiopians. The people of Ethiopia will never be freed from spiritual darkness and ignorance unless the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church breaks away from the Coptic Church of Alexander
    This is the main reason we called Egypt is the historical enemy of Ethiopian.
    Why in Ethiopian Orthodox Tewahedo Church there are over 44 religious days?
    The main reason is that the 44 religious days adopted by the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church is to make the people of Ethiopia poor by Egypt government evils tricks.
    I don't know whether the people of Ethiopia or the leader of the Orthodox religion knew the Coptic evil of the Egyptians is assigned to the Ethiopians for 44 days without work.
    Because the Egyptian Coptic were afraid that if the Ethiopian farmers rich, the Ethiopian people would start building a dam on the Nile River.
    As the Ethiopian past history shows, until the time when President Mengestu Haimarim expelled the Coptic Egyptians from Ethiopia and also the Ethiopian Evangelical Church was established in Ethiopia, only the Muslim people worked for 6 days according to God's law.
    This is the main reason the Egyptian government helped and supported Shabia to separate Eritrea from the Ethiopians because they took revenge against the former president of Ethiopia, Megust Haimari, for expelling the Coptic Egyptians from the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church.
    The most surprising thing is that the people and governments of Egypt have been working for 6 days, but because of the Orthodox religion and the Coptic cruelty of Alexandra, but the people of Ethiopia have been forbidden to work for 6 days in Ethiopia for the past 1000 years.
    We should thank Almighty God and Ethiopian evangelical believers because now in Ethiopia
    Despite the dismay of some orthodox religious leaders, most people start working 6 days a week.
    Thanks bless you abundantly.

  • @FirehiwotHeiyis
    @FirehiwotHeiyis 23 часа назад

    ምግባረ እኩይ የተማራችሁ ደብተራዎች ናችሁ ቤተክርስትያንን አታውቋትም መተታሞች እዛ ሄዳችሁ ታጭበረብራላችሁ የቤተክርስቲያን መሠረቷ ም ጉልላቷም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።

  • @Tsedale21
    @Tsedale21 2 дня назад

    ሀሜተኞች ተጣማችሁ አታጣሙ ከእኛ ከኦርቶዶክሳዊያን ላይ ወረድ በሉልን ሀይማኖት አትታደስም ✅✝️

    • @Ethioጥያቄ-g8p
      @Ethioጥያቄ-g8p 2 дня назад +1

      እህት አይንሽን ግለጪና እነኝህ ወንድሞች የሚያስተምሩትን ስሚ😊ስንዴውን ከእንክርዳድ ለዪ❤ እድሜልክሽን የሰማሽውን ተረት ተረቱን ተዪው😮 አንቺም በትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ቃል ታደሺ😊 ይህ የማይዋጥልሽ ከሆነ እህት ውስጥሽ ያደፈጠ አለ ንቂ😮

    • @Tsedale21
      @Tsedale21 2 дня назад

      @Ethioጥያቄ-g8p 🤭🤣🤣🤣

  • @ermiaszewduyehuala3020
    @ermiaszewduyehuala3020 3 дня назад +3

    tebarekulin

  • @tedalmera8583
    @tedalmera8583 3 дня назад +2

    ❤❤❤❤❤❤