ባለመፍዝዙ ጊዮርጊስ (ክፍል አንድ) Balemfzizu giyorgis Aflage media

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 янв 2025

Комментарии • 117

  • @TigestAlewmu
    @TigestAlewmu 4 часа назад +1

    እረ ምን ጉድ ነው ኦርቶዶክሳውያንን ጌታ ያስባቸው ከዚህ መፍዙዝ የጨለማ መንፈስ የክርስቶስ ወንጌል ይብራላቸው 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mamomehari6118
    @mamomehari6118 День назад +7

    ከዚህ ድቅድቅ ጨለማ እጄን ይዘህ ያወጣሃኝ አምላኬ ተመስገንልኝ

  • @zinashkebede5958
    @zinashkebede5958 День назад +12

    የእግዚአብሔር ቀን ደረሰ። በጨለማ እና በድንቁርና የኖረው ምስኪን ህዝብ ወደብርሃንና ህይወት እንዲመጣ እነዚህንና ሌሎች የወንጌል አርበኞችን ያስነሳ እግዚአብሔር ይመስገን !!

  • @BezayEysus
    @BezayEysus 21 час назад +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤ Swedachu tebarku Enkuwan kchelema........wetacheu..........gena.....yemetalu .........

  • @HT_Peace_be_with_you
    @HT_Peace_be_with_you День назад +10

    እውነትን እየገለጣችሁ ስለሆነ እግዚአብሄር ይባርካችሁ!! ቀጥሉበት

  • @yahwensi1172
    @yahwensi1172 День назад +1

    እግዚአብሔር ተነስቶአል፤ ይህ የ Rivival ጊዜ ነው።እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁ።

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 День назад +1

    ኢየሱስ ብቻውን ያድናል ይታደጋል

  • @Ewunetin
    @Ewunetin День назад +7

    በጣም እወዳችሑዋለሑ እናንተ የዚሕ ዘመን የወንጌል አርበኞች ተባረኩ ቅዱሣን ተባረኩ

  • @NAHOMBABI1
    @NAHOMBABI1 День назад +11

    እግዚአብሄር ይባርካችሁ ታሪክን በእውቀት መርምራችሁ ሰውን ከ ትርክት ለማውጣት በመነሳታችሁ ፡፡እድሚያችሁ የ በረከት ይሁን፡፡

  • @hailubalcha3978
    @hailubalcha3978 20 часов назад +1

    ጊዮርጊስ ሰይጠን የፈጠረዉ ምናብ ብቻ ነው።

  • @GenetBerhane-it7tt
    @GenetBerhane-it7tt 5 часов назад +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ በእውነት በእናንተ እውነት እየተገለጠ ሀሰት እንደ እግዚአብሔር ቃል ያልሆነው ተረት የመዳንን እውነት ከትውልዱ የሸፈነ እየፈረሰ ስላለ! እናንተ በእውነት የጌታ አገልጋዮች ናችሁ ጸጋ ይብዛላችሁ!

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 День назад +1

    ወንጌል ለአለም ሁሉ ይሰበካል

  • @cabdalaali2800
    @cabdalaali2800 День назад +1

    ጌታ ይመስገን ለዘመናት በምድራችን የነገሰ ጣኦት በወንጌል እውነት እየፈራረሰ ስላለ
    ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ

  • @melakuteka1955
    @melakuteka1955 День назад +9

    ጨለማ በብርሀን ሲገለጥ የሚታይበት ድንቅ ፕሮግራም።

    • @deehope9477
      @deehope9477 День назад +1

      Absolutely 💯 true! Please let all the darkness come out & don't stop telling innocent people the truth about the Bible!!❤ GBU!!

    • @Blueberrykear
      @Blueberrykear День назад

      አንቺ የብልፅግና ግብረሰዶም- ጠብቅ ልክ ትገባለህ

    • @SolomonAberra
      @SolomonAberra 14 часов назад

      @@Blueberrykear In The Name of The Messiah, U’re being REBUKED AND CORRECTED ; U better come to The Messiah, & RECEIVE Salvation from Him, Who’s The Only Savior of your Soul! U must B satanic & evil 👿 to threaten people to KILL & DESTROY; God’s WATCHING in The Messiah , Who’s The Only Savior of mankind (The One Interceding, before His Beloved Father)🩸, & The Only Judge, When He does make The 2nd Coming 🩸. I ask U HUMBLY to B in The Spirit of God, & REPENT; U’ll B FORGIVEN ♥️. So, think very seriously; the TIME is TODAY, & it’s in TODAY’S NOW-Tomorrow’s NOT a guarantee!!! Blessed B The Name of Iesous Kristos, Amen 🙏

  • @alemheaven
    @alemheaven День назад +4

    ሁልጊዜ የምናፍቃችሁ አገልጋዮች ፀጋው ይብዛላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 День назад +1

    የረዳችሁ እግዚአብሔር ይመስገን ።

  • @AbelDamas-i9l
    @AbelDamas-i9l 19 часов назад +1

    ፀጋው ይብዛላችሁ ❤❤

  • @haimeteabrham722
    @haimeteabrham722 День назад +1

    እናንተ የልዑል አምላክ ብቻ ባሪያዎች ናችሁ። ለምልሙ። እንኳን ከድቅድቁ ጨለማ አወጣችሁ። ወንድሞቸ ተባረኩ።

  • @hannaseyoum384
    @hannaseyoum384 День назад +4

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ እንደዚህ እውነትን በድፍረት ግለጡት ትውልድ ያምልጥ እስከመቼ በተረት ብዛት ወደሲኦል ይነዳል ይበቃል
    ❤አይኖች ሁሉ ወደ ❤ኢየሱስ❤ ጉልበት ሁሉ ❤ለኢየሱስ❤ ይገባዋል የአለምን ሀጢያት ላስወገደው የእግዚአብሔር በግ ❤🎉🎉🎉🎉

  • @zewdneshzegeye9259
    @zewdneshzegeye9259 День назад +1

    መሪጌታ ቀፀላ ስወድዎት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልት አብረዎት ላሉትም ጭምር። ምድራችንን ታደጉልን ነፃ ትውጣ

  • @gachalifeladybug3744
    @gachalifeladybug3744 19 часов назад +1

    ጌታ ብርክ ያርጋችሁ ዘመናችሁ ይባረክ ጨለማን ወደብርሀን እያመጣችሁ ስለሆነ ዋጋ ችሁ በሰማይ ነው።

  • @natnaelkassahun8111
    @natnaelkassahun8111 22 часа назад +3

    አቤት የኢትዮጲያ ጉድ አያልቅም እውነትን የጌታ ቃል ወንጌልን በኢትዮጲያ የሚሸፍን የሰይጣን ድርሰት ክርስቶስን የሸፈነ የጣኦታት ዙፋን እግዚያብሄር ዘመን አመጣና እናንተን ቀስቅሶ እያፈረሰውነው ጌታ ይባረክ

    • @SolomonAberra
      @SolomonAberra 2 часа назад

      @@natnaelkassahun8111 In The Name of The Lord, The Messiah Who’s The Only Savior of mankind 🩸. Don’t forget the land of ERITREA 🇪🇷, where Followers of Iesous Kristos are SUFFERING, too! Our Tewahido Orthodox and The Catholics and Islam ☪️ are RESPECTED, whilst THE FOLLOWERS OF JESUS , The Christ are SUFFERING and are becoming REFUGEES! We, The Tewahido Orthodox followers, NEED TO PRAY FOR THEM ! God help ‘em🩸

  • @asegedechabate
    @asegedechabate День назад +2

    ታድላችኋል ይህንን የአገልግሎት ዕድል በማግኘታችሁ ብቻ ደስ ይበላችሁ የሰማዩማ የላቀ ነው እግዚአብሔር የላከው እውነትን ስለሚናገር ትልቅ ዋጋ አላችሁና።

  • @TsegeGaredwe-y6m
    @TsegeGaredwe-y6m День назад +2

    ዘመናችሁ ይባረክ አሁን ጌታ ይርዳችሁ ትዉልድ ይስሜችሁ

  • @GemedaKelbesa-m3p
    @GemedaKelbesa-m3p 7 часов назад +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፡፡

  • @zenebemesfin4980
    @zenebemesfin4980 День назад +2

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይጠብቃችሁ ጸጋንም ያብዛላችሁ።

  • @zj2164
    @zj2164 День назад +2

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይጠብቃችሁ። ይህ የታሰሩ የኢትዮጵያ ሕዝብ መፈታት አለባቸው። ለእናንተ የደረሰው ጌታ ይድረስላቸው። 🙏

  • @HarkHark-k7i
    @HarkHark-k7i Час назад

    ዋው እንዴት ደስ እንደምትሉ ተባርኩ በብዙ እጥፍ ምድርን ውርሱ ቀጥሉ በጣም በምድሪቷ ላይ መስራት ያለበት ትልቅ አጀንዳ ነው ያነሳችሁት

  • @BezabheAlena
    @BezabheAlena День назад +2

    ሰው ብቻ ሳይሆን መዕድንም ጭምር አቃጥሏል።

  • @hirutbogale8510
    @hirutbogale8510 3 часа назад

    Tebareku ❤❤❤ewunet arnet yawetal.

  • @anchinalu3250
    @anchinalu3250 День назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን. ይህን ቀን ሰላመጣ!.

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 День назад +2

    ተባረኩ 🙏🏽🙏🏽 እውነት ታረጃለች እንጂ አትሞትም በርቱልን🙏🏽💕

  • @MesertNgatu
    @MesertNgatu День назад +3

    Mane tekel faress!!

  • @kiyaaf1572
    @kiyaaf1572 День назад +2

    ወንጌል ያሸነፈል

  • @SisayFeleke-e4h
    @SisayFeleke-e4h День назад +1

    " ለሰዎችም አንድ ጊዜ መሞት ከእርሱ በኋላም ፍርድ እንደ ተመደበባቸው፥"
    (ወደ ዕብራውያን 9:27)
    " ሕያዋን እንዲሞቱ ያውቃሉና፤ ሙታን ግን አንዳች አያውቁም፤ መታሰቢያቸውም ተረስቶአልና ከዚያ በኋላ ዋጋ የላቸውም። "
    (መጽሐፈ መክብብ 9:5)
    ታድያ ሰው ከሆነ እንደ።ቱፃፈው ከሆነ መልአክ ካልሆነ ።እንዴት ነው የተዋጋልን ብለን የምንተርከው?

  • @LeyuMar
    @LeyuMar 14 часов назад

    Egzehaber yechlale yesemawantn msenseat yechelale

  • @natnaelkassahun8111
    @natnaelkassahun8111 22 часа назад +1

    እግዚያብሄር ህይወታችሁ ያለምልመው

  • @MmmHhh-f8g
    @MmmHhh-f8g День назад +3

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ 💚 ፀጋ ይብዛለችሁ ❤

  • @melaktemesgen3981
    @melaktemesgen3981 День назад +13

    ሼር አድርጉ ቅዱሳን

  • @adinatamerat3102
    @adinatamerat3102 День назад +1

    Wude wogenochachen, tebareku !!! I am always happy to hear the truth about our creator almighty God🙏🙏

  • @beletekifle2698
    @beletekifle2698 День назад +1

    ኦርቶዶክስ ለዘመናት ተከታዮቿን ያደነዘዘችበትንና በርካታ ትውልድ የገደለችበትን ተረታ ተረት እያዝረከረካችሁት ስለሆነ እናመሰግነዋለን ❤❤❤

  • @tigistab3224
    @tigistab3224 День назад +1

    እግዚአብሄር ይባርካቹ የአባቴ ብሩካን

  • @genethabte2328
    @genethabte2328 59 минут назад

    Bertulen enwedehalen

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r День назад +3

    tebarekuu❤❤❤❤❤

  • @da5661
    @da5661 День назад

    እግዚአብሔር ጊዜ አምጥቶአል እናንተንም በዚህ ዘመን አስነስቷል ። ጌታ አምላክ ጸጋውን ከጥበብ ሙላት ጋር ያብዛላችሁ ።አባቶች ተባረኩልን

  • @AddisalemYemeru
    @AddisalemYemeru День назад

    ተባረኩ ወንደሞቼ

  • @minichel1523
    @minichel1523 День назад +2

    tebareku

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 День назад

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @ermiaszewduyehuala3020
    @ermiaszewduyehuala3020 День назад +1

    Tebareku, bertulien

  • @MeshSeven
    @MeshSeven День назад +1

    Blessings ❤

  • @hibistutesema8221
    @hibistutesema8221 День назад

    ተባረኩ ። እውነትን ስለምትናገሩ ዋጋችሁ በሰማየይትልቅ ነውና በርቱ።

  • @AsterHmariyame
    @AsterHmariyame День назад

    ❤❤❤

  • @FantahunDerese-c6z
    @FantahunDerese-c6z День назад

    George was an Armenian solider

  • @lemialemayehu4781
    @lemialemayehu4781 18 часов назад

    Please አገልግሎታችሁን በተለያየ ቋንቋ መስፋፋት ሞክሩ 🙏🙏🙏

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r День назад +1

    temsgn Geta adanegn kezih wuset

  • @elrio19
    @elrio19 День назад

    Abet gud tezergefeeeeee😅😅😅

  • @lemialemayehu4781
    @lemialemayehu4781 19 часов назад

    ታሪኩ እርስ በርስ ይጋጫል እኮ😂😂
    አይ ጊዮርጊስ

  • @SolomonAberra
    @SolomonAberra День назад

    In The Name of The Father The Son The Holy Spirit, One God, Amen 🙏. Blessed B The Name of The Messiah ❤. God Bless U MA’RRI GHETTAWOCHE! As an Orthodox Tewahido follower of The Messiah, I am very PLEASED with THE REFORMATIONS (TEHADISO) U’re involved in by The Spirit of God!!! I Pray 🙏 for U, & The Tewahido Orthodox In Eritrea and Ethiopia & around the globe, in The Name of Iesous Kristos ❤. Marigetawoche, would U please talk about our Eritrean Tewahido Orthodox ⛪️, as well! Can U communicate the REFORMERS In Eritrea? Igzio MAHARRANNA Kristos; Wasibihat Laigziabher basimu la Iesous Kristos; Maranata Iesous Kristos Maranata; TOLLO NNA Iesous Gheta ❤. Amen 🙏

    • @melaktemesgen3981
      @melaktemesgen3981 19 часов назад +1

      Amen

    • @melaktemesgen3981
      @melaktemesgen3981 19 часов назад +1

      Eshe wendeme

    • @SolomonAberra
      @SolomonAberra 2 часа назад

      @@melaktemesgen3981 Blessed B The Name of The Lord, The Messiah Who’s The Only Savior of mankind 🩸. I’m WAITING for your reply! God Bless U, MA’RRI GHETAYE!!!

  • @EdenAshagre
    @EdenAshagre День назад

    ልዳዊ ነው፡፡አሁን ሉድ ትባላለች፡

  • @EthioAddis-td6un
    @EthioAddis-td6un День назад +1

    endezi silalachu kefetari mnm atagegnum kechalachu wengel sibeku
    yesewn haymanot matlalat kibir aysetachum gn enante ke tilacha na wushet wuchi sira yelachum midre maym hula

    • @anchinalu3250
      @anchinalu3250 День назад +2

      ወዳጄ, የአነታ ሐይማኖት ተብሎ ብቻውን ቢቆሞ እኮ. ችግር ባልሆነ.
      በክርስትና ሰም : ህዝቡን : ወደ ሲኦል እየነዳ ስላለው: የክርስቶስ ተቃዋሚው መንፈስ እነው ችግሩ!
      የአግዚአብሔርን ቦታ, የክርስቶስን . የዳኝነት ቦታ ተክቶ. ነገር ግን. (በክርስትና) ስም ጥላ. እራሱን ደብቆ : ወገኖቻችንን ወደ ሲኦል እነዳ ላለው . አስማት: አትሟገትለት.❤. ጌታ ይወድሃል.

    • @deehope9477
      @deehope9477 День назад

      Why are you so mad?😠 😡 are they your nefes abate? If so, sorry they're not guilty for confessing Jesus Christ as their Lord & Savior! You also do the same & be a child of Jesus Christ, please?🙏 don't waste your time... Jesus ❤ u🎉

    • @ethiobest6393
      @ethiobest6393 День назад

      Ewnet lesew nebs asibo😂 lekersachew blew drama eyeseru nw lik endalhonu libachew yakal
      Ena demo betekristanua tesasta kehone yesuan neger atitekemu lemisale timtam,meskel,mezmur and etc b/c timirtua lik kalhone enji yemin ende mejgar metabek nw foooo
      beka fitun enante protest mareg bicha hule mekawem mech nw wengel mitastemirut ewnet siletesadebachu sew wedenante yemimeta yimeslachual atisasatu wangel betilacha ayisebekim wustachun atru then wangel astemiru ok kalhone "NU BEBIRANU TEMELALESU" geta yiwedachual

    • @hannaseyoum384
      @hannaseyoum384 День назад +1

      ኦርቶዶክስ ውስጥ የተሰገሰጉት እነዚህ የሀሰት መፅሀፎች አውጥተው ካላቃጠሉ ሀገራችን ሰላም አታገኝም ህዝቡ የሞተለትን ❤ኢየሱስን❤ ብቻውን ማየት አለበት እንዲህ እያወጡ ያስጡት እንጂ እስከመቼ ተሸፋፍኖ 🎉🎉NO MORE 🎉🎉

    • @Ewunetin
      @Ewunetin День назад +1

      @@EthioAddis-td6un ጣጡስ ሚናስ ጊዎርጊሥ እጨጌ መጥቆራ እረ ሥንቱ ከምትሉ ኑ ወደ ብርሓኑ ወደ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ይልቅ እነዚሕ መምሕራን እውነቷን ነው ፍርጥርጥ አድርገው የተናገሩት ይልቅ ንሥሓ ግቡ ኦርቶዶክሣውያን መጥቆራ ን ከምታመልኩ ኑ ወደ ብርሓኑ ወደ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ኑ።

  • @mahiyatube3850
    @mahiyatube3850 День назад +1

    በቀለ መባል ነበረበት

  • @gashawdandi2460
    @gashawdandi2460 День назад

    ጊዮርጊስ ያሸንፋል፣ የኢየሱስ ክርስቶስ ባሪያ ነውና!

    • @YosefalemAyehu-cb1cr
      @YosefalemAyehu-cb1cr 16 часов назад +1

      ከቡና ጋር ተጫውቶ ነው?

    • @SolomonAberra
      @SolomonAberra 13 часов назад

      @@gashawdandi2460 In The Name of The Lord, Amen 🙏. Which Giorgios are U talking about? The FOOTBALL team is one of the best; the one who is THE HEAD OF THE ETHIOPIAN AND ERITREAN TEWAHIDO ORTHODOX CHURCH is nothin but a junky European that our beloved Tewahido Orthodox followers are WORSHIPING in LIEU OF Iesous Kristos. I’m sorry to say that I’m ASHAMED of myself and The Tewahido Orthodox followers in Eritrea and Ethiopia, and around the globe! Igzio MAHARRANNA Kristos: Asra Hula’t :gizze :asra hula’t : gizze: asra hula’t: gizze : Igzio MAHARRANNA Kristos 🩸. I’m Repenting on the behalf of myself and my beloved Tewahido Orthodox followers!!! I’m WORSHIPING THE LORD, AND THE LORD HIMSELF ALONE 🩸3️⃣⛪️✝️1️⃣. Bless U♥️

  • @kiyaaf1572
    @kiyaaf1572 День назад

    የወሸት መአት በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱሰ ይዋጋ

  • @edenJesuschildofGod8132
    @edenJesuschildofGod8132 День назад +2

    Saint George half Roman half English he’s a Roman soldier his a murder 😅😅

  • @GizawGetaneh-q4z
    @GizawGetaneh-q4z Час назад

    Ortodox=Teret-Teret

  • @elrio19
    @elrio19 День назад

    Abet abet teret-teret 😂😂

  • @ethiointertainment2739
    @ethiointertainment2739 День назад +1

    ዶ/ር ሮዳስ ሲያስተምር እንደሰማሁት ከሆነ:- አንዲት ሴትዮ ቤት ውስጥ የጊዮርጊስ ምስል ግድግዳዋ ላይ ሰቅላው እንደነበርና ከእንቅልፏ ስትነሳ ከቦታው ላይ እንዳጣችውና ማታ ወደ ቤቷ ስትመለስ በግድግዳው ላይ ስዕሉን እንዳገኘችው ይገልፅና ጠዋት የለም ነበር አሁን ከየት ተገኘ ስትል ሴትየዋ ስዕሉ አፍ አውጥቶ ኢትዮጵያ የምትባል አገር ጦርነት ላግዛቸው ሄጄ ነበር ብሎ መለሰላት

    • @Blueberrykear
      @Blueberrykear День назад

      ethio intertainment ' ብለህ ፅፈህ አየሁህ። እስቲ መጀመሪያ ፊደል ቁጠር። spelling ተማር የኔ የሉተር ግብረስዶም

    • @tigsttigst-r9l
      @tigsttigst-r9l День назад

      ​ayibalim newer new

    • @Daniel-j7l2u
      @Daniel-j7l2u 22 часа назад

      That is funny

  • @KifleDamite
    @KifleDamite День назад +1

    70 ነገስታት ጊዮርጊስ ገደለ : 70 ነፍስ በላ---ሰይጣን መነኮሰ ወዘተ ይህ ሁሉ ቅራቅንቦ የሞላባት ቤተ- እምነት ቤተ- ጣኦት ናት እንጂ ቤ/ክርስቲን ልትሆን አትችልም::

  • @YemaneDegu
    @YemaneDegu День назад

    እነደዚህ ለብሰው የቤተክርስትያኑ አገልጋዬች ሆነው የእግዚአብሔርን ቃል ከተደረበበት የሰዎች ዲርቶ እየለያችሁት ብቻውን ስላያሳያችሁን እናመሰግናለን። ህዝቤ ሆይ እንነቃ።ከሲኦል አምልጡ።ጌታ ኢየሱስን ብቸኛ አዳኛችሁ አድርጋችሁ ተቀበሉ።

  • @tsigeayalewali3282
    @tsigeayalewali3282 5 часов назад

    ተሐድሶ ናቸው እዳትስቱ ኦርቶዶክሣውያን

  • @MesertNgatu
    @MesertNgatu День назад +2

    Enante Egzabher yakeberewn tsadk tkawemu zed enemanachehu!? Yekrstos telatoch nachehu. geta eko bemechereshaw zemen yemihonewn slenegeren aygermenm enante yewegel telatoch nacheua! Geta bcha ykr ybelachehu yesatnael bucheloch!!!

    • @elrio19
      @elrio19 День назад

      Mulu sat new yasakut teret-teretun sisema! Kidus alkew? Endegena atasikign 😅😅😅

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 День назад

    ይህንን ኮተት የሆነ ተረት ማን ነው የፃፈው? ?????

  • @mahiyatube3850
    @mahiyatube3850 День назад +2

    ስንዴ አስመሰሉት እኮ

  • @wubishethailu5101
    @wubishethailu5101 День назад

    የሉተር ትምህርት 1517 የጀመረው። ቤተ ክርስትያን የተቀበለችውን(በትውልዱ የነበሩ ጳጳሳት) መቋወም አይምስሏችሁም? ግዮርግስ ቤተ ክርስትያን ሳትከፈል (ኦርቶዶክስ ምስራቅ ኦርቶዶክስ ካቶልክ ) የነብረ የክርስቶስ ምስክር ነው። ሰይጣን የቤተክርስትያን ልምድ ለማሳሳት ይጠቀማል። ጥንቆላችሁን ተዉት እንጂ ከጥንት የነብረ እውነት መጥፋት አይችልም።

  • @FirehiwotHeiyis
    @FirehiwotHeiyis День назад

    ቤተክርስቲያንን አታውቋትም ምክንያቱም ምግባረ እኩይ የተማራችሁ መታች😮 የቤተክርስቲያን የጀርባ ቅማሎች ናችሁ የቤተክርስቲያን መሰረቷም ጉልላቷም የተሰቀለው ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ቆሻሻ ስራችሁ ስለተነቃ ታጭበረብራላችሁ ጊዮርጊስ እንደናንተ መተተኛ ሳይሆን ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ዋጋ የከፈለ ሰማእት ነው ንሰሐ ግቡ አታጭበርብሩ።

  • @KifleDamite
    @KifleDamite День назад

    እሺ - ጣኦት አላመልክም ብሎ እንዲህ ያለ መከራ ከተቀበልለ : እርሱን ማምለክ ጣኦት አይደለምን?