Aflage hiwot media
Aflage hiwot media
  • Видео 8
  • Просмотров 42 308

Видео

አስተርእዮ መገለጥ ወይስ ሞት(Astiryo mariam) አፍላገ ሕይወት ሚዲያ (Aflage hiwot media) ክፍል 2አስተርእዮ መገለጥ ወይስ ሞት(Astiryo mariam) አፍላገ ሕይወት ሚዲያ (Aflage hiwot media) ክፍል 2
አስተርእዮ መገለጥ ወይስ ሞት(Astiryo mariam) አፍላገ ሕይወት ሚዲያ (Aflage hiwot media) ክፍል 2
Просмотров 1,9 тыс.7 дней назад
ሞት በጥር በነሐሴ መቃብር አስተርእዮ ማርያም መገለጥ ወይስ ሞት
አስተርእዮ መገለጥ ወይስ ሞት(Astiryo mariam) አፍላገ ሕይወት ሚዲያ (Aflage hiwot media) ክፍል አንድአስተርእዮ መገለጥ ወይስ ሞት(Astiryo mariam) አፍላገ ሕይወት ሚዲያ (Aflage hiwot media) ክፍል አንድ
አስተርእዮ መገለጥ ወይስ ሞት(Astiryo mariam) አፍላገ ሕይወት ሚዲያ (Aflage hiwot media) ክፍል አንድ
Просмотров 8 тыс.7 дней назад
ሞት በጥር በነሐሴ መቃብር አስተርእዮ ማርያም መገለጥ ወይስ ሞት
ባለመፍዝዙ ጊዮርጊስ (ክፍል ሁለት ) Balemfzizu giyorgis( Aflage media )ባለመፍዝዙ ጊዮርጊስ (ክፍል ሁለት ) Balemfzizu giyorgis( Aflage media )
ባለመፍዝዙ ጊዮርጊስ (ክፍል ሁለት ) Balemfzizu giyorgis( Aflage media )
Просмотров 3,4 тыс.10 дней назад
ጊዮርጊስ ሰመአት ነው (ጊዮርጊስ በመፅሐፍ ቅዱስ እይታ)
ባለመፍዝዙ ጊዮርጊስ (ክፍል አንድ) Balemfzizu giyorgis Aflage mediaባለመፍዝዙ ጊዮርጊስ (ክፍል አንድ) Balemfzizu giyorgis Aflage media
ባለመፍዝዙ ጊዮርጊስ (ክፍል አንድ) Balemfzizu giyorgis Aflage media
Просмотров 9 тыс.11 дней назад
ጊዮርጊስ ሰመአት ነው (ጊዮርጊስ በመፅሐፍ ቅዱስ እይታ)
ቃና ዘገሊላ በዓል (kana zeglila beal) አፍላገ ሕይወት ሚዲያ Aflage hiwot media (በመሪጌቶች የተሰጠ ምላሽ )ቃና ዘገሊላ በዓል (kana zeglila beal) አፍላገ ሕይወት ሚዲያ Aflage hiwot media (በመሪጌቶች የተሰጠ ምላሽ )
ቃና ዘገሊላ በዓል (kana zeglila beal) አፍላገ ሕይወት ሚዲያ Aflage hiwot media (በመሪጌቶች የተሰጠ ምላሽ )
Просмотров 4,4 тыс.15 дней назад
ውሃውን ወደ ወይን ጠጅ የቀየረው ኢየሱስ ወይስ ሚካኤል ? የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 2 የማሪያምን አማላጅንትን ይገልጻል ?
የጥምቀት እና የከተራ በዓል አከባበር መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነውን? (ክፍል ሦስት)አፍላገ ሕይወት ሚዲያ Aflage hiwot media (part 3)የጥምቀት እና የከተራ በዓል አከባበር መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነውን? (ክፍል ሦስት)አፍላገ ሕይወት ሚዲያ Aflage hiwot media (part 3)
የጥምቀት እና የከተራ በዓል አከባበር መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነውን? (ክፍል ሦስት)አፍላገ ሕይወት ሚዲያ Aflage hiwot media (part 3)
Просмотров 3,3 тыс.17 дней назад
የኢትዮጵያ ጥምቀት ሀይማኖት ወይስ ባህል የጥምቀት እና የከተራ በዓል መጽሐፍ ቅዱሳዊ ምልከታ ጥምቀት እና ታቦት ምን አገናኛቸው መጠመቅ መቼ ተጀመረ ለምን ይጠቅማል እነ ማን ይጠመቃሉ መቼ ይጠመቃሉ
የጥምቀት እና የከተራ በዓል አከባበር መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነውን? (መሪጌታ መላክ ተመስገን) አፍላገ ሕይወት ሚዲያ ክፍል ሁለትየጥምቀት እና የከተራ በዓል አከባበር መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነውን? (መሪጌታ መላክ ተመስገን) አፍላገ ሕይወት ሚዲያ ክፍል ሁለት
የጥምቀት እና የከተራ በዓል አከባበር መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነውን? (መሪጌታ መላክ ተመስገን) አፍላገ ሕይወት ሚዲያ ክፍል ሁለት
Просмотров 10 тыс.17 дней назад
የኢትዮጵያ ጥምቀት ሀይማኖት ወይስ ባህል ጥምቀት እና ታቦት ምን አገናኛቸው መቼ ተጀመረ ለምን ይጠቅማል እነ ማን ይጠመቃሉ መቼ ይጠመቃሉ??

Комментарии

  • @mesayreda647
    @mesayreda647 35 минут назад

    ተባረኩ ወንድሞቼ የእግዚአብሔር ቃል ያድናል እድለኞች ናችሁ እግዚአብሔር እናንተን እየተጠቀመ ወደ እውነት እያመጣን ነው። ክብሩን ፈጣሪ ይውሰድ

  • @LakewYilma-m8g
    @LakewYilma-m8g Час назад

    የኤየሱስ ጌታ ይባርካችሁ ሰባስምት ነፍሳትን ቀቅሎ በልቶ እነ በሌአ እክ ይህሰኔ ሞት ብለው የምተው ጥላዋ ን ጣል አድርጋ የጠፈርዋ ንግስት ነች በጣም እዳችሁ አለሁ

  • @giziwmulugeta2468
    @giziwmulugeta2468 3 часа назад

    መርገቶች ጌታ ሐዋርያ ጳውሎስን ለአህዛብ ሐዋርያ ጰጢሮስን ደግሞ ለአይሁድ ወንጌልን እንድሰብኩ እንዳሰነሳቸዉ ሁሉ ጌታ በዚህ ዘመን የክርስቶስን የመስቀል ዋጋ ከንቶ ያደረገዉን የኦርቶዶክስ ተቋም ከንቱና ተረት ተረት ትምህርት በነፋሳችሁ ተወዳድራችሁ እዉነተኛዉን የክርስቶስን የማዳን ወንጌል ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክሰ ተቋም አማኞች ለመስበክ ጌታ እናንቴን ያስነሳችሁ ስለሆነ በርቱ ተጋደሉ ብዙዎችን እያዳናችሁ ነዉ ከንቱ ትርክቱን መግለጥን ቀጥሉበት ጌታ በኢትዮጵያ ከብሮ እስክታይ ድረስ ተሳዳብዎች ጌታን ከልብ የማይፈልጉና እዉነትን ያልተራቡ ለዚህ አለም የምመቹ ሰዎች ናቸዉ እኔ በርግጥ በጣም ደስ ይለኛል የጸሎቴም መልስ ናችሁ ኦርቶዶክስ ክርስቶስን ከጋረደ ትምህርት ተላቃ ነጻ ትወጣ ዘንድ ፈጽሞ የልቤ ለቅሶ ነበር ኢየሱስ ጌታ አዳኝ ሕይወት ሠላም እዉነት የዜላለም እረፍት ነዉ!!!!!!

  • @yohanneshailu5550
    @yohanneshailu5550 4 часа назад

    A group of magician Debteras, you have no religion but you are just misleading the truth about the Orthodox church followers.

  • @cabdalaali2800
    @cabdalaali2800 6 часов назад

    እናንተ የምትሰሩት የወንጌል ስራ ትክክለኛ ነው ከዚህ የበለጠ ወንጌል የለም ለዘመናት በሐሰት የተገነባ ማንም ሊደፍረው የማይችለውን ግንብ በወንጌል እውነት እያፈረሳችሁ ሕዝብን ወደ ብረሃን እየመራችሁ ስላለ እግዚአብሔር ዘመናችሁን አብዝቶ ይባርክ እናንተ የወንጌል አርበኞች ናችሁ

  • @ZinashBirhanat
    @ZinashBirhanat 8 часов назад

    ተባረኩ ወንድሞች በርቱ የዘመኑ የወንጌል አርበኞች ናቹ ጌታ ፍፁም ከእናንተ ጋር ነው ለብዙ ትውልድ መዳን በር እየከፈታችሁ ስለሆነ በርቱ

  • @abebechtanga3751
    @abebechtanga3751 8 часов назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @edenJesuschildofGod8132
    @edenJesuschildofGod8132 11 часов назад

    ❤❤

  • @HabtegerghishAmanuel
    @HabtegerghishAmanuel 12 часов назад

    መምህረ ቅኔ እንዘትብል ኣንተ ኣኮ መምረ ኣላ እስመ ወልደ ኣጋንንት ቢፀ ዘይምን ፍያተ

  • @HabtegerghishAmanuel
    @HabtegerghishAmanuel 13 часов назад

    Egzabhier mihyret ystachun

  • @kebedebereka3458
    @kebedebereka3458 13 часов назад

    GOD bless you Brothers more and more GLORY TO GOD JESUS Is LORD ❤❤ we love you ✝️🕎🛐

  • @yohannesMEKONNEN-c4x
    @yohannesMEKONNEN-c4x 15 часов назад

    ❤❤❤

  • @gayanohu4139
    @gayanohu4139 16 часов назад

    እናንተ ምንም ያልገባችሁ የሠፈር አውደልዳዮች! ምነው ይህንን ልብስ አውልቃችሁ ጴንጤ ብትሆኑ! ጌታ ይፍረድባችሁ! በሰማይ ሳይሆን በምድር ያቃጣላችሁ!

  • @ygms1300
    @ygms1300 17 часов назад

    God 👑👑👑 bless you and your family 💞❤️💜🙏💕🎉

  • @ygms1300
    @ygms1300 17 часов назад

    Bible is the word of God 💪💪💪

  • @ygms1300
    @ygms1300 17 часов назад

    Bible is the word of God 👑👑👑

  • @ygms1300
    @ygms1300 17 часов назад

    All of you please accept Jesus 👑👑👑 Christ 💪

  • @ygms1300
    @ygms1300 17 часов назад

    All of you please read the Bible only for your life 🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹

  • @ygms1300
    @ygms1300 17 часов назад

    The only way to heaven is Jesus Christ ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ygms1300
    @ygms1300 17 часов назад

    Welcome Welcome Welcome to this program our Heroes Mergeta!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RomanWorku-z3o
    @RomanWorku-z3o 17 часов назад

    ❤❤❤❤የዘመኑ የክርስቶስ አርበኞች እና አገልጋዮች እግ|ር አብዝቶ ይባርካችሁ በርቱ እግ|ር ከእናንተ ጋር ነው። እውነት አርነት ያወጣል🎉የዘመኑየክርስቶስአርበኞችእናአገልጋዮችእግርአብዝቶይባርካችሁበርቱእግርከእናንተጋርነው።እውነትአርነትያወጣል 🎉

  • @wubemesfin6115
    @wubemesfin6115 18 часов назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @wubemesfin6115
    @wubemesfin6115 18 часов назад

    በጣም ነው የምወዳችሁ

  • @emebettemesgen9901
    @emebettemesgen9901 19 часов назад

    ❤❤❤❤❤

  • @mulukenabebe7952
    @mulukenabebe7952 19 часов назад

    Like, subscribe, and share adergiyalhu. Tebareku

  • @HashuAshe
    @HashuAshe 19 часов назад

    Dessssssssiii yilaliii tebarekuu abatoche!!

  • @TESHOME-ld1dp
    @TESHOME-ld1dp 19 часов назад

    ትክክል ነዉ እናንተ በትክክል ነዉ እናንተ በረከት ናችሁ ቢገባቸዉ ኖሮ ለኦርቶዶክስ አልማዝ ናችሁ ትክክል ነዉ እናንተ በረከት ናችሁ ቢገባቸዉ ኖሮ ለኦርቶዶክስ አልማዝ ናችሁ ትክክል ነዉ እናንተ በረከት ናችሁ ቢገባቸዉ ኖሮ ለኦርቶዶክስ አልማዝ ናችሁ ረከት ናችሁ ቢገባቸዉ ኖሮ ለኦርቶዶክስ አልማዝ ናችሁ ትክክል ነዉ እናንተ በረከት ናችሁ ቢገባቸዉ ኖሮ ለኦርቶዶክስ አልማዝ ናችሁ

  • @NegatNegat-te4lx
    @NegatNegat-te4lx 19 часов назад

    በዚህ ዘመን ስላስነሳቹ ጌታ ይባረክ🙏🙏 አገልግሎታቸውን በተቻለን አቅም እናግዝ። ከጌታ በታች ያለናቸው እኛ ክርስቲያኖች ስለሆንን በፋይናንስ እናግዛቸው ተባረኩ🙏🙏🙏

  • @birhanuzenu1809
    @birhanuzenu1809 19 часов назад

    መፅሀፍ ቅዱስ የእውነት ሚዛናችን እና መንገዳችን ነው ለመደገፍም ለመንቀፋም።❤❤❤🎉🎉🎉

  • @TESHOME-ld1dp
    @TESHOME-ld1dp 19 часов назад

    You are the blessing of the Ethiopians. Sew sigebaw ersu silemibise enante zem bilachihu agelgilu. Yehi Yeegziabher fekad new. Especially, Meri Geta Mistirus revelation about Tabot is really an answer for me because when I was an Orthodox Christian I was worshiping Gebriel as equal as God or may be more. Those Tabots responds to its followers prayers and I was praying to know where this comes from. Then I heard to Meri Geta Mistrius testimony and I got my anwer. Please keep on

  • @EdenMezgebu
    @EdenMezgebu 21 час назад

    ደብተራዉ ጉድጓዷ የተደፈነባት አይጥሆነ

  • @Finotehiyiwot
    @Finotehiyiwot 22 часа назад

    “ሁሉ በእርሱ ሆነ፥ ከሆነውም አንዳች ስንኳ ያለ እርሱ አልሆነም።” - ዮሐንስ 1፥3 ክብር ታላቅ ለሆነው ስሙ ይሁን።

  • @mahiyatube3850
    @mahiyatube3850 22 часа назад

    ይህንን ልብስ አንድ ፈረንጅ ቢለብሰዉ። ከፈረንጁ ክብር የተነሳ ።በዮኖስኮ ይመዝገብ ይሉ ነበረ ፥ ስለ እምነቱ ግን ግድ አይሰጣቸዉም ፥ እነ መርጌታ ለብሰዉ ሲያስተምሩ ፦እዉነትን ለምን ፧ ይቃጠላሉ ቻይና ለሰራችዉ ልብስ የኢት ጵያ ሰዉ ምን አቃጠለዉ ወገን ምን እየሆንን ነዉ ። እኔ አቅሙ ቢኖረኝ ሙሉ ባለበስኳቸዉ በርቱ ወንድሞቸ ፦አማኝ ባትሆን አዳምጥ ከማዳመጥ ስለሆነ መመለስ የሚቻለዉ።

    • @melaktemesgen3981
      @melaktemesgen3981 21 час назад

      እሰይ እሰይ እንዲኽም አይነት ሰው አለ ተባረክ።

    • @mahiyatube3850
      @mahiyatube3850 19 часов назад

      የንታ እራሱ ነዉ የመለሰልኝ አሜንንንን በርቱልን

  • @ሬድኤትሙሳ
    @ሬድኤትሙሳ 22 часа назад

    እውነት ነው ቤተክርስቲያን ፡ሕንፂ፡አይለም፡በወስጥ፡ያሉምህመንማለትነው፤እስካው፡ኦርቴዶክስተዋዶህ፡ብዙ፡ህይውት፡ወደ፡ሲኦል፡በማያውቁመንገድ፡ወድቀዋል።ተዋዶህእባካች፡ወንግል፡አንብቡ፡ህይውታችን፡አሲመልጡ።በማቴዎስ፡ወንግል፤24-14፤ለአሕዛብም፡ሁሉምስክር፡እንዲሆን፡ይህ፡የመንግስት፡ወንጌል፡በዓለም፡ሁሉ፡ይስበካል፥በዚያን፡ጊዜም፡መጨረሻው፡ይመጣል።💯💯💯አባቶችጌታኢየሱስ፡ይባርካች፡❤ ነፍሳት እጅግ ፡እያሴመለጣች፡ነው፡ተባረኩ።🙏🙏🙏

  • @mulukenbekele5390
    @mulukenbekele5390 23 часа назад

    ኢየሱስን ማዕከል ያላደረገ ሁሉ ፀረ-ወንጌል ነው፡፡ምንም ይሁን ፀረ-ወንጌል ነው፡፡አትንኩን የሚል ነገር አይሰራም፡፡በክርስቶስ ወንጌል ላይ የሚነሳ ምሽግ የሆነ የአጋንንት እውቀት ሁሉ ይፈርሳል፡፡ኢትዮጵያ ሁለንተናዊ ነፃነት የምታገኘው ወደ ልጁ የክብር ወንጌል እጇን ስትዘረጋ ነው፡፡እናንተ ሰራተኛ ናችሁ፡፡

  • @mulukenbekele5390
    @mulukenbekele5390 23 часа назад

    የተመረጣችሁ እና የተወደዳችሁ ተባረኩ፡፡

  • @RozaKifle
    @RozaKifle День назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ ዘመናችሁ ይለምልም

  • @meseretwube-w2b
    @meseretwube-w2b День назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ።

  • @SolomonAberra
    @SolomonAberra День назад

    In The Name of The Father The Son The Holy Spirit, One God, Amen 🙏. Blessed B The Name of The Messiah, Who’s The Only Savior of mankind (And, Ethiopians and Eritreans who are Tewahido Orthodox followers )❤❤❤. God’s Presence & God’s Grace B with U, my beloved Tewahido Orthodox MA’RRI GHETAWOCHE❤. Glory B to Iesous Kristos ❤❤❤

  • @nehm3609
    @nehm3609 День назад

    እናንተ የወንጌል አርበኞች ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ !!!!❤❤❤❤❤

  • @temesgenreta8899
    @temesgenreta8899 День назад

    ❤❤❤❤❤

  • @YeredJemal
    @YeredJemal День назад

    ተባረኩልን

  • @YeredJemal
    @YeredJemal День назад

    ተባረኩልን

  • @seli-h5nሰልዩቲብ
    @seli-h5nሰልዩቲብ День назад

    በርቱ😮❤

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 День назад

    መሪጌቶችን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ። ፀጋውንም ያብዛላችሁ

  • @tegestgebremedhin7558
    @tegestgebremedhin7558 День назад

    እውነት ነው የናንተ መዳን ለብዙ ሰው የብርሃን መንገድ ነው

  • @elishidygebremariam2139
    @elishidygebremariam2139 День назад

    ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ 🎉🎉🎉🎉🎉❤ በርቱ በእውነት አርነት ያወጣል

  • @selamgizaw4670
    @selamgizaw4670 День назад

    የውጭ ወይም የታይታ ሀይማኖትና የውስጥ መለወጥ ምን ማለት እንደሆነ አልገባቸውም ለዚህ ነው። አዕምሮአቸውን ሠይጣን አሳውሮአቸዋል ኢየሱስ ያብራላቸው። ስለ ውጫዊ ልብስ የሚከራከሩ ሰዎች ፈሪሳውያንም ከኢየሱስ ጋር ስለውጫዊ ታይታ በሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ 11:37-54 ላይ የተጻፈውን ያንብቡደ እናንተ ግን በርቱ ወንጌል ሁሌም ተቃዋሚ አለው።

  • @GenetBerhane-it7tt
    @GenetBerhane-it7tt День назад

    በጣም ደስ የሚል ብዥታን ሁሉ የሚያጠራ መልዕክት ያለው ውይይት ነው! እግዚአብሔር ይስጥልን!

  • @selamgizaw4670
    @selamgizaw4670 День назад

    ፍረ እያፈራችሁ ስለሆነ ደስ ይበላችሁ። እግዚአብሔር ይባርካችሁ። ዘመናችሁ ይለምልም።