You are the blessing of the Ethiopians. Sew sigebaw ersu silemibise enante zem bilachihu agelgilu. Yehi Yeegziabher fekad new. Especially, Meri Geta Mistirus revelation about Tabot is really an answer for me because when I was an Orthodox Christian I was worshiping Gebriel as equal as God or may be more. Those Tabots responds to its followers prayers and I was praying to know where this comes from. Then I heard to Meri Geta Mistrius testimony and I got my anwer. Please keep on
In The Name of The Father The Son The Holy Spirit, One God, Amen 🙏. Blessed B The Name of The Messiah, Who’s The Only Savior of mankind (And, Ethiopians and Eritreans who are Tewahido Orthodox followers )❤❤❤. God’s Presence & God’s Grace B with U, my beloved Tewahido Orthodox MA’RRI GHETAWOCHE❤. Glory B to Iesous Kristos ❤❤❤
እናንተ ወንድሞች ዘመናችሁ ይባረክ ተባረኩ
ተባረኩልን
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችህ አባቶች ከ እናተ ብዙ እየተማርን ነው
ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ 🎉🎉🎉🎉🎉❤
በርቱ በእውነት አርነት ያወጣል
ዘመናችሁ ይባረክ ለትዉልድ ወደወንጌል ለመመለስ ትልቅ ዋጋ እየከፈሉ ያሉ አባቶች ጌታ በየዘመኑ መስካሪዎችን ያስነሣል ጥሩግንዛቤ እያገኘን ነዉና ክበሩልን❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤ ዘመናችሁ ይለምልም
የተወደዳችሁ ወንድሞች እንዴት አላችሁ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ ያብዛችሁ ፀጋው በእናንተ ላይ ይፍሰስ
በርቱ ኢየሱስ ጌታ ነው
ፍረ እያፈራችሁ ስለሆነ ደስ ይበላችሁ። እግዚአብሔር ይባርካችሁ። ዘመናችሁ ይለምልም።
Amen
God 👑👑👑 bless you and your family 💞❤️💜🙏💕🎉
መሪጌቶችን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።
ፀጋውንም ያብዛላችሁ
ዘመናችሁ ይለምልምልን❤❤❤❤ እንወዳችኋለን❤ በናንተ የሚገለጠው ወንጌል ሊደናቅፍ የሚተጋው የጨለማው ሴራ በየሱስ ስም የታሰረ ይሁን 🎉
በጣም ደስ የሚል ብዥታን ሁሉ የሚያጠራ መልዕክት ያለው ውይይት ነው! እግዚአብሔር ይስጥልን!
በርቱ😮❤
እግዚአብሔር ይመስገን ።
በዚህ ዘመን ስላስነሳቹ ጌታ ይባረክ🙏🙏 አገልግሎታቸውን በተቻለን አቅም እናግዝ። ከጌታ በታች ያለናቸው እኛ ክርስቲያኖች ስለሆንን በፋይናንስ እናግዛቸው ተባረኩ🙏🙏🙏
ተባረኩ ቅዱሣን የዘመኑ የወንጌል አርበኞች ተባረኩ መርጌታ ዎች ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን አፍርሱት ይሔንን የሐሰት ተረት ተረት ተባረኩ በእውነት ።
Amen
አቤት ገና ሳያችሁ ደስ ደስ ደስ ሲለኝ ለምን ብትሉ ይሄ ለዘመናት የተገነባን የሀሰት ትርክትና ተረት ተረት አፍርሳችሁ የመዳናችንን ራስ ኢየሱስ ክርስቶስን ለአለም ስለምትገልጡ አባቶቼ ዘመናችሁ ይባረክ እድሜ ዘመናችሁን የእግዚአብሔርን መንግስት የአለምን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን ስየምታገለግሉ ጌታ ይባርካችሁ ጉልበት ብርታት ይሁናችሁ እናንተ የወንጌል አርበኞች ቸባረኩ
ያባቴ ብሩካን ትባረኩ❤
Bible is the word of God 👑👑👑
Welcome Welcome Welcome to this program our Heroes Mergeta!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Bible is the word of God 💪💪💪
መፅሀፍ ቅዱስ የእውነት ሚዛናችን እና መንገዳችን ነው ለመደገፍም ለመንቀፋም።❤❤❤🎉🎉🎉
❤❤❤❤የዘመኑ የክርስቶስ አርበኞች እና አገልጋዮች እግ|ር አብዝቶ ይባርካችሁ በርቱ እግ|ር ከእናንተ ጋር ነው። እውነት አርነት ያወጣል🎉የዘመኑየክርስቶስአርበኞችእናአገልጋዮችእግርአብዝቶይባርካችሁበርቱእግርከእናንተጋርነው።እውነትአርነትያወጣል 🎉
የአገልግሎታች ፍሬ የጠላትን ደጅ ይውረስ።
ጌታ እግዚአብሔር ይባርካችሁ በርታ አሰተምሩን
ተባረኩ ወንድሞች በርቱ የዘመኑ የወንጌል አርበኞች ናቹ ጌታ ፍፁም ከእናንተ ጋር ነው ለብዙ ትውልድ መዳን በር እየከፈታችሁ ስለሆነ በርቱ
እናንተ የወንጌል አርበኞች ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ !!!!❤❤❤❤❤
EYSUS EYSUS EYSUS yadnal Amen ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
GOD bless you all ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
“ሁሉ በእርሱ ሆነ፥ ከሆነውም አንዳች ስንኳ ያለ እርሱ አልሆነም።”
- ዮሐንስ 1፥3 ክብር ታላቅ ለሆነው ስሙ ይሁን።
እውነት ነው የናንተ መዳን ለብዙ ሰው የብርሃን መንገድ ነው
በርቱ ! ጌታ ጸጋውን ያብዛላችሁ።
You are blessed. Astewayoch nachu. God bless you 🙏❤
በጣም ትክክል ተባረኩ ውድ❤❤❤መህምሮቸ❤❤❤ፀጋ ይብዝላችሁ❤❤❤ተባረኩ❤❤❤
በኦርትዶክስ ተዋህዶ ለዘመናት ተተክሎ ያለ ክርስቶስን የጋረዱ ሰዋዊ አምልኮቶች ጌታችን እንዳይሰበክ እንደመጋረጃ ሆነው በየቀኑ የሚመለኩ ፍጥረታት ሁሉ በወንጌል ብርሀን ይፈርሳሉ።
ተባረኩ❤❤❤😊
ተባረኩ የአምላክ ጀግኖች ፀጋ ይብዛላችሁ ❤❤❤
Amen
All of you please read the Bible only for your life 🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹
All of you please accept Jesus 👑👑👑 Christ 💪
GOD bless you Brothers more and more GLORY TO GOD JESUS Is LORD ❤❤ we love you ✝️🕎🛐
በጣም ነው የምወዳችሁ
የተመረጣችሁ እና የተወደዳችሁ ተባረኩ፡፡
GOD ON DUTY
ለናተ እውነትን የገለጠ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሄር በልጁ በኢየሱስ ክርሰቶሰ ሰም ሰሙ ለዘላለም የተባረከ ይሁን🙏❤ ወንጌል እንዳይሰሙ ጠላት ጆሯቼውን ደፍኗል ሰለ መርካቶ ሹቲ ያወራሉ አለምን ካለመኖር ወደ መኖር ያመጣ የምድር የሰማይ ፈጣሪ ሰለኛ እርቃኑን በመሰቀል እንደተሰቀለ አያውቁም መፅሀፍ ቅዱሰ አያነቡም ጊዜ የላቼውም ሰኔ ጎለጎታ ቀኑን ተቆጣጥሮታል ያሳዝናሉ እግዚብሄር ይርዳቼው ኢየሱስያድናል ለሰው ልጅ የተሰጠ ሌላ አዳኝ የለም ፀጋ ይብዛላችሁ በርቱልን ብዙ ሰው እዬተጠቀመባችሁ ነው 🙏❤
ወንዶሞች ተባረኩ❤❤❤❤ ይኤንን እውነት በመግለጣቹ ጠላት ደሥ አይለውም በዙ ወጌያ ይኖራል ወንጌል እውነት ነው ጌታ ያበርታቹ ዘመናት ይለምልም❤❤❤❤
God bless you and your family every one
Amen
You are the blessing of the Ethiopians. Sew sigebaw ersu silemibise enante zem bilachihu agelgilu. Yehi Yeegziabher fekad new. Especially, Meri Geta Mistirus revelation about Tabot is really an answer for me because when I was an Orthodox Christian I was worshiping Gebriel as equal as God or may be more. Those Tabots responds to its followers prayers and I was praying to know where this comes from. Then I heard to Meri Geta Mistrius testimony and I got my anwer. Please keep on
Tebareku yabate lijoch
Dessssssssiii yilaliii tebarekuu abatoche!!
ተባረኩ ወንድሞቼ የእግዚአብሔር ቃል ያድናል እድለኞች ናችሁ እግዚአብሔር እናንተን እየተጠቀመ ወደ እውነት እያመጣን ነው። ክብሩን ፈጣሪ ይውሰድ
ጌታ ኢየሱስ ይባርክ❤❤❤❤❤
Like, subscribe, and share adergiyalhu. Tebareku
The only way to heaven is Jesus Christ ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉
ለምን ወንጌል አትሰብኩም የሚሉ ወንጌል ምን እንደሆነ ያልተረዱ ናቸው። ወንጌል ስለ ኢየሱስ ነው። ከዚህ ውጭ የሆነው ሁሉ ወንጌል አይደለም ። በረቱ ።
Wude wogenochie, enkuan dehena metachehu God is great, I love him so much!!!🙏🙏
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርካችሁ ተባረኩ ፀጋዉ ያብዛላችሁ 💕💕💕💕
ወገኖች ችግራቸው ልብስ አይመስለኝም እናተ እውነተኛውን ወጌል ስለሰበካቸው ነወ በርቱ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርካቸው
Tebareku hulachum geta Tsegawn yabzalachu betam naw mewodachu beritu qexilu 🙏😍“የሰውንም አሳብ በእግዚአብሔርም እውቀት ላይ የሚነሣውን ከፍ ያለውን ነገር ሁሉ እናፈርሳለን ለክርስቶስም ለመታዘዝ አእምሮን ሁሉ እንማርካለን፥”
- 2ኛ ቆሮ 10፥5
ክብር ለእግዚአብሔር ሰለ እናንተ አባቶቼ ዘመናችሁ ይለምልም ❤❤❤
JEGNOCH NACHIHU TEBAREKU TSEGAWUN YABZALACHIHU
እግዚአብሔር አምላክ ይባርካቹ ጸጋ ይብዛላቹሁ ❤🙏❤️
በዚህ ዘመን የብዙ ዘመናት ጸሎት እየተመለሰ ያለበት ዘመን ነው።ምክንያቱም በቤተክርስቲያኒቱ ስር ሰዶ የኖረ የረዥም ዘመናት ሠው ሰራሽ ጸረ ወንጌል ጉድፎች በእናንተ እና በጠቄላላው በተሀድሶ እንቅስቃሴ እየተጋለጠ በመሆኑ ነው።
zemenachihu ybark mergetochi
Thanks to the almighty, who gave you for his church.
❤❤❤
የሀሰት መጽሐፍት የሀሰት ወንጌል ይነቀላል።
🎉🎉🎉
በረቱ
ጌታ ኢየሱስ ዘመናቹን ይባርክ❤❤❤ እባካቹን አማኞች ይህንን peaje sebscrayeb and like በማድረግ እናግዛቸዉ 🙏🙏🙏 ዘመኑን የዋጀ አገልግሎት የጌታ ፀጋ ይብዛላቹ!እንወዳቹአለን
geta Zemnachuhn Yebarke ❤
የኤየሱስ ጌታ ይባርካችሁ ሰባስምት ነፍሳትን ቀቅሎ በልቶ እነ በሌአ እክ ይህሰኔ ሞት ብለው የምተው ጥላዋ ን ጣል አድርጋ የጠፈርዋ ንግስት ነች በጣም እዳችሁ አለሁ
መሪጌቶች ዘመናችሁ ኢየሱስ እያላችሁ ይለቅ!!😊
Amen
Amen
Amen amen
Amen🙏
Amennnnn Tebarekuu..
❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የሐዋሪያው ጳውሎስ ምሳሌ ናችሁ ተባረኩ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
In The Name of The Father The Son The Holy Spirit, One God, Amen 🙏. Blessed B The Name of The Messiah, Who’s The Only Savior of mankind (And, Ethiopians and Eritreans who are Tewahido Orthodox followers )❤❤❤. God’s Presence & God’s Grace B with U, my beloved Tewahido Orthodox MA’RRI GHETAWOCHE❤. Glory B to Iesous Kristos ❤❤❤
1ዜና 15/2
ይህንን ልብስ አንድ ፈረንጅ ቢለብሰዉ። ከፈረንጁ ክብር የተነሳ ።በዮኖስኮ ይመዝገብ ይሉ ነበረ ፥ ስለ እምነቱ ግን ግድ አይሰጣቸዉም ፥ እነ መርጌታ ለብሰዉ ሲያስተምሩ ፦እዉነትን ለምን ፧ ይቃጠላሉ ቻይና ለሰራችዉ ልብስ የኢት ጵያ ሰዉ ምን አቃጠለዉ ወገን ምን እየሆንን ነዉ ።
እኔ አቅሙ ቢኖረኝ ሙሉ ባለበስኳቸዉ
በርቱ ወንድሞቸ ፦አማኝ ባትሆን አዳምጥ
ከማዳመጥ ስለሆነ መመለስ የሚቻለዉ።
እሰይ እሰይ እንዲኽም አይነት ሰው አለ ተባረክ።
የንታ እራሱ ነዉ የመለሰልኝ አሜንንንን
በርቱልን
መርገቶች
ጌታ ሐዋርያ ጳውሎስን ለአህዛብ ሐዋርያ ጰጢሮስን ደግሞ ለአይሁድ ወንጌልን እንድሰብኩ እንዳሰነሳቸዉ ሁሉ ጌታ በዚህ ዘመን የክርስቶስን የመስቀል ዋጋ ከንቶ ያደረገዉን የኦርቶዶክስ ተቋም ከንቱና ተረት ተረት ትምህርት በነፋሳችሁ ተወዳድራችሁ እዉነተኛዉን የክርስቶስን የማዳን ወንጌል ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክሰ ተቋም አማኞች ለመስበክ ጌታ እናንቴን ያስነሳችሁ ስለሆነ በርቱ ተጋደሉ ብዙዎችን እያዳናችሁ ነዉ
ከንቱ ትርክቱን መግለጥን ቀጥሉበት ጌታ በኢትዮጵያ ከብሮ እስክታይ ድረስ
ተሳዳብዎች ጌታን ከልብ የማይፈልጉና እዉነትን ያልተራቡ ለዚህ አለም የምመቹ ሰዎች ናቸዉ
እኔ በርግጥ በጣም ደስ ይለኛል የጸሎቴም መልስ ናችሁ ኦርቶዶክስ ክርስቶስን ከጋረደ ትምህርት ተላቃ ነጻ ትወጣ ዘንድ ፈጽሞ የልቤ ለቅሶ ነበር
ኢየሱስ ጌታ አዳኝ ሕይወት ሠላም እዉነት የዜላለም እረፍት ነዉ!!!!!!
እውነት ነው ቤተክርስቲያን ፡ሕንፂ፡አይለም፡በወስጥ፡ያሉምህመንማለትነው፤እስካው፡ኦርቴዶክስተዋዶህ፡ብዙ፡ህይውት፡ወደ፡ሲኦል፡በማያውቁመንገድ፡ወድቀዋል።ተዋዶህእባካች፡ወንግል፡አንብቡ፡ህይውታችን፡አሲመልጡ።በማቴዎስ፡ወንግል፤24-14፤ለአሕዛብም፡ሁሉምስክር፡እንዲሆን፡ይህ፡የመንግስት፡ወንጌል፡በዓለም፡ሁሉ፡ይስበካል፥በዚያን፡ጊዜም፡መጨረሻው፡ይመጣል።💯💯💯አባቶችጌታኢየሱስ፡ይባርካች፡❤ ነፍሳት እጅግ ፡እያሴመለጣች፡ነው፡ተባረኩ።🙏🙏🙏
Fetari lib yistachu
የውጭ ወይም የታይታ ሀይማኖትና የውስጥ መለወጥ ምን ማለት እንደሆነ አልገባቸውም ለዚህ ነው። አዕምሮአቸውን ሠይጣን አሳውሮአቸዋል ኢየሱስ ያብራላቸው። ስለ ውጫዊ ልብስ የሚከራከሩ ሰዎች ፈሪሳውያንም ከኢየሱስ ጋር ስለውጫዊ ታይታ በሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ 11:37-54 ላይ የተጻፈውን ያንብቡደ እናንተ ግን በርቱ ወንጌል ሁሌም ተቃዋሚ አለው።
You are close to the religion Islam.
እናንተ ምንም ያልገባችሁ የሠፈር አውደልዳዮች! ምነው ይህንን ልብስ አውልቃችሁ ጴንጤ ብትሆኑ! ጌታ ይፍረድባችሁ! በሰማይ ሳይሆን በምድር ያቃጣላችሁ!
አይዞህ አትናደድ ልብሱ ኃላፊ ጠፊ ነው ወደ እውነት መንገድ መምጣት ግን ከሁሉ በላይ ነው
ከንቱዎች
ተባረኩልን
ያባቴ ብሩካን ትባረኩ❤
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
❤❤❤
❤❤