በልሳን መፀለይ ጤናማ ያደርጋል||ማቆም ያቃተን ቆይታ The Shocking TRUTH You Never Knew

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 фев 2025

Комментарии • 43

  • @amentvethiopia
    @amentvethiopia  20 часов назад +11

    ውድ የአሜን ቤተሰቦች እግዚአብሄር እሱን በማወቅ በረከት ይባርካችሁ ። እንደ አባታችን ፓስተር ሙሉጌታ በማይጠፋ ፍቅር የምትከተሉ ያድርጋችሁ ። አሜን ቲቪ የወንጌል ድምፅ ነው

    • @AronBahiru
      @AronBahiru 20 часов назад

      አሜን አሜንንንንንንንንንንን

    • @Nahomemesfin
      @Nahomemesfin 19 часов назад

      ❤❤❤

  • @kiflombezabeh8301
    @kiflombezabeh8301 13 часов назад +4

    Pastor Mulugeta, you are a person of prayer, great integrity, and we are truly blessed to have you as our pastor at Addis Kidan Christ’s Church. Your leadership and dedication inspire us all.

    • @amentvethiopia
      @amentvethiopia  12 часов назад

      Thanks for watching please subscribe our channel

  • @GenetReta-ze1jg
    @GenetReta-ze1jg 5 часов назад

    ዘመኝህ ይባረክፐስተር ወኝድሜ እሁንም ፅጋውን ያብዛልህ

  • @AronBahiru
    @AronBahiru 20 часов назад +2

    አሜን ቲቪ ተባረኩ እጅግ ድንቅ ፕሮግራሞችን እያዘጋጃችሉን ስላለ ፓስተር እንዲህ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል

  • @Nahomemesfin
    @Nahomemesfin 19 часов назад +1

    እጅግ እሚገርም ምስክርነት ነው ተባረኩ ❤❤❤

  • @AronBahiru
    @AronBahiru 20 часов назад +3

    ዛሬ ትክክለኛ ሰው ነው የመረጣችሁት እውነት የትውልድ አባት ፓስተር ተባረክ

  • @soliyanatefera2595
    @soliyanatefera2595 55 минут назад

    Humble a man of God ❤❤❤❤

  • @RahelAbate-n5x
    @RahelAbate-n5x 7 часов назад

    wow Genuine love pastor i respect .God bless u My brother ,pastor እወድሃለሁ you are really Man of God

  • @fetsumkidanne9679
    @fetsumkidanne9679 2 часа назад

    ጌታ በብዙ ይባርካቹ 😮ብቻ እኔ የደረስኩበትን ምስጢር ባካፍላቹ ውዶቼ nominal ክርስትያኖች አለምን ሞልተዋል በጩኸትና በፉከራ መንፈስ ቅዱስ ተሞልቶ በልሳን መሞላትን ይቃወማሉ እና እኔ በቅንነት አካፍላለው ለመነጠቅ አይበቁም ። 😢ጌታ ሲገለጥ ከነድርቀታቸው ይቆያሉ 😢ሲለምን የኖረውም መንፈስ ቅዱስ ስለሚወሰድ ከጸኑ ብቻ በጭንቅ አንዳንዶች ከ7አመት የመከራ ዘመናት በህዋላ አማኞችን ለመገናኘት በምድር ይጠበቃሉ እናስተውል ዘመኑ ተቆርጦ አልቆልናል ያለፍርሃት ማ ራ ና ታ አሜን❤❤❤

  • @ZelalemHylemariam-yf5rh
    @ZelalemHylemariam-yf5rh 7 часов назад

    You are bringing amazing man of God. May the Lord bless you and increase you in everything you do. I am blessed with this interview.

  • @samsonnathan506
    @samsonnathan506 9 часов назад

    what a wonderful life testimony , God bless you abundantly. truly you are a blessing for the body Christ.

  • @natieditez-w2k
    @natieditez-w2k 7 часов назад

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ዘመናቹ ይባረክ

  • @Deborah0629
    @Deborah0629 6 часов назад

    ብዙ ቀርቶልኛል ጌታ ይባረክ ተባርካችሗል❤

  • @KonieK4Jesus
    @KonieK4Jesus 15 часов назад +1

    የአሜን አዘጋጅ ጌታ ይባርክሽ በልሳን እንድፀልይ ተበረታታሁ ጌታ ይባርክህ ፓስተር

    • @amentvethiopia
      @amentvethiopia  12 часов назад

      Thanks for watching please subscribe our channel

  • @rahelyohannes2563
    @rahelyohannes2563 13 часов назад +2

    ፓስተር ሙሉጌታ በአዲስ ኪዳን የክርስቶስ ቤተክርስቲያን በSilver Spring MD ዋና መጋቢ ነው።
    ለእኔ ፓስተር የእግዚአብሔርን ቃል ለ13 አመት በመመገብ ፥ በመምከር ፥ በመንፈሳዊ ሕይወቴ መለወጥ በዋናነት የረዳኝ መንፈሳዊ አባቴ ነወ። ታማኝ እና በጎ የጌታ ባሪያ እግዚአብሔር በአሜሪካ ምድር ስለሰጠኝ አመሰግናለሁ።
    @Amen TV ተባረኩ

    • @amentvethiopia
      @amentvethiopia  12 часов назад +1

      Thanks for watching please subscribe our channel

  • @eliyasasmamaw4573
    @eliyasasmamaw4573 9 часов назад

    ረጋ ያሉ አባት ጌታ ዘመናቸውን ይባርክ

  • @buzehailu
    @buzehailu 6 часов назад

    Seble tebareki❤

  • @ByGrace-g8z
    @ByGrace-g8z 10 часов назад

    እህቴ ሰብለ ጌታ ይባርክሸ የተወደድሸ እህት ነሽ

  • @musiehabte6871
    @musiehabte6871 20 часов назад +1

    Amen Amen Amen

  • @Nahomemesfin
    @Nahomemesfin 19 часов назад

    ጌታ ይርዳን😢😢😢😢😢

  • @meskeremteshome5356
    @meskeremteshome5356 18 часов назад +1

    👏👏👏👏

  • @Nahomemesfin
    @Nahomemesfin 20 часов назад

    Geta zemenachun yobak ❤❤❤❤

  • @MesganaFkr
    @MesganaFkr 2 часа назад

    ሰብልዬ ለንግዶች ውሃ ብታቀርቢ

  • @Nahomemesfin
    @Nahomemesfin 20 часов назад +1

    ❤❤❤❤

  • @AronBahiru
    @AronBahiru 20 часов назад +1

    ክርስትና ከግንዱ ጋር መጣበቅ ነው

  • @ron-u4wjer
    @ron-u4wjer 8 часов назад

    ልሳን ማለት ቅጀት ነው መፀሀፈ ቅዱስ ያስተማረን ልሳን ሀዋርያቶች በልዩ ልዪ ቋንቋ ተናገሩ ይላል እናተ ግን ልሳን እያላቹ ትቃጃላችሁ

  • @aselefechgirma4908
    @aselefechgirma4908 3 часа назад

    ስው የሚወደውንና የሚያከብረውን *አንቱ* ብሎ ነው የሚጠራው።እንደ ሚዲያም አክብሮት ያስፈልጋል፣ስው የሚከበረው 1/ በእድሜ 2/ በእውቀት በእድሜ ትንሽ እንኳን ቢሆን አንድ ዶክተር በኢንተርቪው አንቱ ነው የሚባለው፣ በእኛ አገር ብቻ ነው ስው ለጥያቄ አቅርቦ አንተ ልበልህ አንቱ😅ብሎ መጠየቅ ከየት የመጣ ነው አይታወቅም።

  • @Nahomemesfin
    @Nahomemesfin 20 часов назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @Nahomemesfin
    @Nahomemesfin 20 часов назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @GenetReta-ze1jg
    @GenetReta-ze1jg 4 часа назад

    ❤❤❤❤❤❤❤