Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
መልካምነት ለእራስ ነዉ በዚህ ስዓት እኔ እበልጥ እኔ ልደግ የሚል በበዛበት ጊዜ እደአንተ አይነት ወንድም ማግኘት መታደል ነዉ መልካም ጋብቻ ሄኖክ
በተጻፈ ስክሪፕት ድራማ እንኳን ቢጻፍ እንደዚህ የሚያምር አይመስለኝም። ሄኒ መልካም ጋብቻ🎉
ስታምሩ የምር ❤መልካም ጋብቻ በዶኪማስ ቤት በሰርጉ የተገኘች የአምላክ እናት ድንግል ማርያም በትዳርህ ትገኝልህ ትባርክልህ❤
ሚስት ከእግዚአብሔር ሲሰጥ እንዲህ ነው ዘመንሽን እመቤቴ ትባርክልሽ ለሌሎች እህቶቻችን መልካም ምሳሌ ሁነሽልናል እናመሰግናለን
እሼ እንወድሀለን እናመሰግናለን ሄኒ እንኳን ደስ አለህ መልካም ጋብቻ ደስ የሚል ቤተሰብ ናቹ 28 አማኑኤል ቀን ልደቴ እንኳን ተወለድክ በሉኝ❤
Happy birthday
አመሰግናለው❤@@comedianeshetu
Enkan teweledk zemenk ybarek
መልካም ልደት
እንኳን ተወለድህ ቀሪ ጊዜህን እግዚአብሔር ይባርክልህ
መላት ታድለሽ እሼ የኔ ምርጥ ወንድም❤🎉
ወይ እሸቱ የምትናገራቸው ሁሉ በጣምነው የሚስቀው በዛው እለበሱ በዛው አይደል የሚቀሩት አላለም😀😀😀አይ ሰርጓነው ትችለዋለች😀😀እሺ ምርጥ ቅንልብ ያላት ሴትናት ሁሉንም ጥሩነገሮችን ነው የምትመርጠው🌺
ውይ እረስቸው እግዚአብሔር ይባርካችሁ እንዴት የስው ደስታ እንደሚያስደስት በእውነት ሰላም እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን
እኔ በጣም የሚገርመኝ የአቀራረብ ብቃታችሁ ነው ይለያል
Dese yemele tareke 😂😂😂😂egzyabehar fekeracheun ende meder asheya yabezalacheu
እንኳን ደሰ አለህ በጣም መልካም አሰተዎይ ጎበዝ ናት ተንከባከባት እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ❤ቅዱስ ዑራኤል በክንፉ ይከልላችሁ መልካም ነገር ሀሉ ይገባታል❤❤
ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ 🙏🙏🙏 😍😍😍
እሼ ይመችህ ሁሌ ደስተና ነዉ አንተን መከታትል የምታቀርበዉ ዝግቶችህ አስደሳች ነው በርታ በሁሉም መገኘትትችላለህ ይኼ ትልቅ ስጦታ ነዉበርታብዙ ስራዎችን እየሰራ ነዉ በርታ🎉🎉🎉🎉🎉በርታ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሜሉ ሳቅሽ ሲያምር መልካም ጋብቻ መሰረተ ዶንኪ
እሸቱ በሳቅ ገደልከኝ አታወሳስብኝ ያልከው ትክክል ነው እኛ ከጠዋት እስከማታ አንድ ነው ወይ ጊዜ አሁን ሶስት ወይም አራት ገራሚ ነው 😂😂😂😂
ሔኒ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልህ🎉🎉ፍቅር እና መተሳባችሁ ሲያስቀና አይለያችሁ🎉
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እድሜውን ጤናውን ይስጣችሁ:: ያሰባችሁት መልካም ነገር ሁሉ ይሳካ ::በዚህ ሰዓት ነው ያየሁአችሁ: ድንቅ ዝግጅት::
ጌታ አይለያች ኑርልኝ ጌታ ይጠብቃች❤❤❤❤❤❤❤🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ ደስ ስትሉ በእውነት አብራችሁ በፍቅር አርጁ
Wow የሚገርም ክሩ ማሪያምን ይመቻቹ አቦ
የከተማ ሰወች ግን ይሄን ሁሉ ወጭ አዉጥታችሁ ስትፋቱ ወይኔ 😢😅
እሼ እኮ ትለያለህ አቦ ይጨምርልህ በእጥፋ ሜሉ ልባም ቅን ሴት እንደዚህ ማሰብሽ እራሱ ክበሪልን ሀበሻ አብሮ መብላት እንጂ አብሮ መስራት አያቅም ለሚባለው ታላቅ መልስ ነው አብሮ ጥሮ መለወጥ ፋቅራችሁን ያፅናው ሄኒ እሼ ይበልጥ ስኬት ላይ ድረሱ❤ እንኩዋን ደስ አለህ ሄኒ የተባረከ ትዳር ያርግልህ።🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እስታርዳርድ ኮሜዲዉ you tub ላይ ይቅረብልኝ ሳቅ ናፍቆኛል ❤❤❤ የተባረከ ሰርግ ይሁንልክ 😂❤❤
ኤረ ወገን ሰው ብረ ከየት እያመጣ ነው
😅
ወይኔ በድግል አበላላቹ ደስሲል አብሬ በላው በረከት በቤታቹ ይውረድ አሜን
አደኛ 👌👌
❤
መልካም ጋብቻ ሔኒያችን❤❤❤
እኛ ኢትዮጵያ የገበታ ክብ ሶፍት የረቦች ከሽት ቤት ውጭ በጭርሽ አይጠቀሙትም ወላሂ 😂አይ የኛ ነገር😂😂
🥰🥰🥰ሄኒ መልካም ጋብቻ ይሁንላቹ🥰ሳሪዬ በሬ እረድለት የምን በግ ነው 😁አሜን አርጅታቹ ለማውራት ያብቃቹ እኛንም ከአረብ ሀገር ሀገራችን ያስገባን በሰላም ሀገራችን ሰላም ትሁን🤲🥰
Kojo sibalu emaygebachwu ngadiewoch ymechk abo❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ሜሉ ❤
እሼ መሌ እንኳን ደህና መጣችሁ እዴ እኔ እሽን ሰነ ሚስቱ የሚወድ❤❤🎉
በጣም ደስ ትላላችሁ
ሜላትዋዋዋዋ እመቤቴ ትባርክሽ እዉነት የሴት ኣንበሳ ብየሻለሁ ሴት ታለማለች" ሴት ደሞ
እስኪ የእሸቱን ስልክ የሚያዉቀዉ ጠቁሙኝ ፈልጌዉ ነበረ
0975516360
እሼን ከነቤተሰቡ እንደ እኔ የሚወደው❤❤❤
ሄኒ ምርጡ ሰርግ ይገባካል
ልጁ ያለው ሕይወት አለው፤ የእግዚአብሔር ልጅ የሌለው ሕይወት የለውም።
እግዚአብሔር ያልታሰበ ሲሳይ ይስጣችሁ እሼና ሜላት ስወዳችሁ
እሼ እኛም እንድረዋለን ከገጠር ጭነን አንንምጣ!!
ደስ ይላል...❤❤
ስታምሩ የምር መልኮም ጋብቻ ❤❤❤❤
Bravo! I'm so happy for all of you for your success. The sky's the limit.
አንድ ልብስ 400,000 ጉድበል ጉደር ማለት አሁነዉ
አራት መቶ ሺ ስንት ዜሮ ነበር ወገን ሆይ ት/ቱም ጠፋኝ😂
ላንድ ልብስ ሆይ
እዉነት ያስብላል አጃይብ ነዉ
😂😂😂 cardu sergun endaybeletew alalem
ቅመሞች ልባቹ ቅን የሆነች ደመሩኝ፣ ጀማሪነኝ 🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹
berta demerehalew
Enemga gora belu melesalew
የሰው ደስታ ሴስደስተኝ የእሸ ወዳጆችና አድናቂዎች አስደስቱኝ ደምሩኝ😍
Candle light be enjera erate😂
ሜሉ ሳቅሽ ስያምር❤
አደኛ🎉🎉🎉
wow des sil❤❤❤❤
ውዶች እባካችሁን 1k አስገቡኝ
❤❤❤❤❤ አብሽር
😂😂😂😂😂😂😂
🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢
❤❤abshir
Enkan desi aleki Eshe wendimkin litder nw melkam gabecha❤
እሼ በጣም አሳከኝ ምንድን ነዉ የምሠበሲቢዉ ያልከዉ
Enkuan des alachu🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤ kfel eshi slkun
እነው በሽንት ቤት ወረቀት ገበታ ላይ የምትጠቀሙት::
Ene Fetera Yemayalkibh Sew E/r Abzito yebarkih, Tsegawin Yanzalih
Congrats Eshe🎉 ስራ አጥ ነኝ እድል ስጡኝ Please
በ ማርሰዲስ NTO NATIONAL TURIST ORGANIZATION ከአዲስ አበባሶደሬ 13 ብር ወይም ባልለጠ እዑድ ጠዋት ሄዶ ማታ ተመላሽ ከናዝሬት ሶደሬ ሰንት እነደነበር ድረሱበት ሌላው አርብ ማታ ሄዶ እዑድ ተመላሽ የሁለት ቀን መኝታን ጨምሮ 50 ብር በማይሞላ ነበር
Hope entertainment yebltchal eko
Ye decor lememar Edilon betsetogn des yilgnal please
እሼ በናትህ እድሉን ስጠኝ ዲኮር መማር እፈልጋለሁ
Yet alachu wde yehagere ljoch
እሼ ይመቻቺሁ❤❤❤
High level promo video. An hour of full wedding Package.
55:24 😅 56:29 ❤❤🎉🎉🎉
እንደ ገለጽከው ከሆነ ኦሼ ጎደኛህ ይገበዋል ያንሰዋል ጭምር ታድለህ እንደዚ ረጋ ያለ ጎደኛ እና ወንድም ማግኛትህ የፈጣሪ ጸጋ ነው !!
ፈጣራ እሱ ትርፍርፍ ያድርግላችሁ ስታስቀኑ
እንኳን ደስ ያለህ እሽ ❤
ምነው ሶፍት ይሄን የመሰለ ምግብ ሰርተሽ ደህና ሶፍት ብታቀርቤ ሜላት ውይ ዉይ የሺ ሶፍት 😮 ማዬት ፈልጌ ነበር ግን ምግብ አፍ ውስጥ እያለ ማውራት በጣም ያሥጠላል ተኩት ሰው እንዴት አፉን ከፍቶ ያኝካል
endet tayachu weyyyy habesha yemr kebad new😂😂
እሼ እውነት ነው የጥሪ ወረቀት ቀርቶል በስልክ ይላካል website አለ የሚጠራበት እንደውም መምጣትህን conform ታደርግበታለህ ስንት ሆናችሁ እንደምትመጡ ታሳውቃላችሁ።
መልካም ጋብቻ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ከ 12-45000 birr ዘንድሮ አላገባሁዓትም
Musheraw siyawera melin ayayatem ende endet endanadedegn mayastewel sew yanadal lemangnawem melkam gabcha🙄
እሼ በናትህ እድሉን ቢሰጠኝ በናትህ ሥራ መቀየር እፈልጋለሁ
እሸቱ የዲኮሩን እድል ስጠኝ
የልጆች እናት ነኝ እድሉን ስጠኝ plsssss
slke tesebro be wendme new yayehuh beza ebalalehu ebakhn eshe ye decor edlun stugn yementochii enat negn beteseb gar new emnnorew ebakh erasen lchaal ljocheenm lasadg
ገበታ ክቡር ነው እሼ አያቴ ቢያገኝህ....???
⚠️አረ አበረታቱኝ ምን ችግር አለው አይከፈልበትም😢😢ደምሩኝ
በል ጠንክረክ ስራ ሰብስክ አደረኩክ😂❤
@aster-j6h አመሰግናለሁ
በርታ ደመርኩህ😊😊
እኔ ከአደረግሁ ከርማለሁ❤❤
Wow ❤️❤️❤️
Eshi lemin gin 1 lay atbelum
እሼ አይገርምህም ሴቶች መመሳስላቸው ስርግ ሲወዱ ወጭውንም ሲዳፈሩ በዚሁ ምክንያት ስርጌን ሳይሆን ቀረ
ሴት እንዴት ነው ቁጠባላይ?
🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
LEGUADEGNACHUN DES ENDASENACHU AMLAK ZEMENACHHUN YEDESTA YADRGLACHU.
WOW❤❤❤❤
የአሜሪካንን ሀበሻን ካሳቅህ በጣም በጣም ኮመዲያን ነህ::
❤️❤️👏
Eshi❤❤❤❤
welcome
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Ehetec endemotech tenagreh ayacema eshebawrtec atacem ❤❤❤
እኔ ነኝ
Ene🎉
😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
መልካምነት ለእራስ ነዉ በዚህ ስዓት እኔ እበልጥ እኔ ልደግ የሚል በበዛበት ጊዜ እደአንተ አይነት ወንድም ማግኘት መታደል ነዉ መልካም ጋብቻ ሄኖክ
በተጻፈ ስክሪፕት ድራማ እንኳን ቢጻፍ እንደዚህ የሚያምር አይመስለኝም። ሄኒ መልካም ጋብቻ🎉
ስታምሩ የምር ❤መልካም ጋብቻ በዶኪማስ ቤት በሰርጉ የተገኘች የአምላክ እናት ድንግል ማርያም በትዳርህ ትገኝልህ ትባርክልህ❤
ሚስት ከእግዚአብሔር ሲሰጥ እንዲህ ነው ዘመንሽን እመቤቴ ትባርክልሽ ለሌሎች እህቶቻችን መልካም ምሳሌ ሁነሽልናል እናመሰግናለን
እሼ እንወድሀለን እናመሰግናለን ሄኒ እንኳን ደስ አለህ መልካም ጋብቻ ደስ የሚል ቤተሰብ ናቹ 28 አማኑኤል ቀን ልደቴ እንኳን ተወለድክ በሉኝ❤
Happy birthday
አመሰግናለው❤@@comedianeshetu
Enkan teweledk zemenk ybarek
መልካም ልደት
እንኳን ተወለድህ ቀሪ ጊዜህን እግዚአብሔር ይባርክልህ
መላት ታድለሽ እሼ የኔ ምርጥ ወንድም❤🎉
ወይ እሸቱ የምትናገራቸው ሁሉ በጣምነው የሚስቀው በዛው እለበሱ በዛው አይደል የሚቀሩት አላለም😀😀😀አይ ሰርጓነው ትችለዋለች😀😀እሺ ምርጥ ቅንልብ ያላት ሴትናት ሁሉንም ጥሩነገሮችን ነው የምትመርጠው🌺
ውይ እረስቸው እግዚአብሔር ይባርካችሁ እንዴት የስው ደስታ እንደሚያስደስት በእውነት ሰላም እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን
እኔ በጣም የሚገርመኝ የአቀራረብ ብቃታችሁ ነው ይለያል
Dese yemele tareke 😂😂😂😂egzyabehar fekeracheun ende meder asheya yabezalacheu
እንኳን ደሰ አለህ በጣም መልካም አሰተዎይ ጎበዝ ናት ተንከባከባት እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ❤ቅዱስ ዑራኤል በክንፉ ይከልላችሁ መልካም ነገር ሀሉ ይገባታል❤❤
ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ 🙏🙏🙏 😍😍😍
እሼ ይመችህ ሁሌ ደስተና ነዉ አንተን መከታትል የምታቀርበዉ ዝግቶችህ አስደሳች ነው በርታ በሁሉም መገኘት
ትችላለህ ይኼ ትልቅ ስጦታ ነዉ
በርታብዙ ስራዎችን እየሰራ ነዉ በርታ🎉🎉🎉🎉🎉በርታ
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሜሉ ሳቅሽ ሲያምር መልካም ጋብቻ መሰረተ ዶንኪ
እሸቱ በሳቅ ገደልከኝ አታወሳስብኝ ያልከው ትክክል ነው እኛ ከጠዋት እስከማታ አንድ ነው ወይ ጊዜ አሁን ሶስት ወይም አራት ገራሚ ነው 😂😂😂😂
ሔኒ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልህ🎉🎉ፍቅር እና መተሳባችሁ ሲያስቀና አይለያችሁ🎉
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እድሜውን ጤናውን ይስጣችሁ:: ያሰባችሁት መልካም ነገር ሁሉ ይሳካ ::በዚህ ሰዓት ነው ያየሁአችሁ: ድንቅ ዝግጅት::
ጌታ አይለያች ኑርልኝ ጌታ ይጠብቃች❤❤❤❤❤❤❤🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ ደስ ስትሉ በእውነት አብራችሁ በፍቅር አርጁ
Wow የሚገርም ክሩ ማሪያምን ይመቻቹ አቦ
የከተማ ሰወች ግን ይሄን ሁሉ ወጭ አዉጥታችሁ ስትፋቱ ወይኔ 😢😅
እሼ እኮ ትለያለህ አቦ ይጨምርልህ በእጥፋ ሜሉ ልባም ቅን ሴት እንደዚህ ማሰብሽ እራሱ ክበሪልን ሀበሻ አብሮ መብላት እንጂ አብሮ መስራት አያቅም ለሚባለው ታላቅ መልስ ነው አብሮ ጥሮ መለወጥ ፋቅራችሁን ያፅናው ሄኒ እሼ ይበልጥ ስኬት ላይ ድረሱ❤ እንኩዋን ደስ አለህ ሄኒ የተባረከ ትዳር ያርግልህ።🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እስታርዳርድ ኮሜዲዉ you tub ላይ ይቅረብልኝ ሳቅ ናፍቆኛል ❤❤❤ የተባረከ ሰርግ ይሁንልክ 😂❤❤
ኤረ ወገን ሰው ብረ ከየት እያመጣ ነው
😅
ወይኔ በድግል አበላላቹ ደስሲል አብሬ በላው በረከት በቤታቹ ይውረድ አሜን
አደኛ 👌👌
❤
መልካም ጋብቻ ሔኒያችን❤❤❤
እኛ ኢትዮጵያ የገበታ ክብ ሶፍት የረቦች ከሽት ቤት ውጭ በጭርሽ አይጠቀሙትም ወላሂ 😂አይ የኛ ነገር😂😂
🥰🥰🥰ሄኒ መልካም ጋብቻ ይሁንላቹ🥰ሳሪዬ በሬ እረድለት የምን በግ ነው 😁አሜን አርጅታቹ ለማውራት ያብቃቹ እኛንም ከአረብ ሀገር ሀገራችን ያስገባን በሰላም ሀገራችን ሰላም ትሁን🤲🥰
Kojo sibalu emaygebachwu ngadiewoch ymechk abo❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ሜሉ ❤
❤
እሼ መሌ እንኳን ደህና መጣችሁ እዴ እኔ እሽን ሰነ ሚስቱ የሚወድ❤❤🎉
በጣም ደስ ትላላችሁ
ሜላትዋዋዋዋ እመቤቴ ትባርክሽ እዉነት የሴት ኣንበሳ ብየሻለሁ ሴት ታለማለች" ሴት ደሞ
እስኪ የእሸቱን ስልክ የሚያዉቀዉ ጠቁሙኝ ፈልጌዉ ነበረ
0975516360
እሼን ከነቤተሰቡ እንደ እኔ የሚወደው❤❤❤
ሄኒ ምርጡ ሰርግ ይገባካል
ልጁ ያለው ሕይወት አለው፤ የእግዚአብሔር ልጅ የሌለው ሕይወት የለውም።
እግዚአብሔር ያልታሰበ ሲሳይ ይስጣችሁ እሼና ሜላት ስወዳችሁ
እሼ እኛም እንድረዋለን ከገጠር ጭነን አንንምጣ!!
ደስ ይላል...❤❤
ስታምሩ የምር መልኮም ጋብቻ ❤❤❤❤
Bravo! I'm so happy for all of you for your success. The sky's the limit.
አንድ ልብስ 400,000 ጉድበል ጉደር ማለት አሁነዉ
አራት መቶ ሺ ስንት ዜሮ ነበር ወገን ሆይ ት/ቱም ጠፋኝ😂
ላንድ ልብስ ሆይ
እዉነት ያስብላል አጃይብ ነዉ
😂😂😂 cardu sergun endaybeletew alalem
ቅመሞች ልባቹ ቅን የሆነች ደመሩኝ፣ ጀማሪነኝ 🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹
berta demerehalew
Enemga gora belu melesalew
የሰው ደስታ ሴስደስተኝ የእሸ ወዳጆችና አድናቂዎች አስደስቱኝ ደምሩኝ😍
Candle light be enjera erate😂
ሜሉ ሳቅሽ ስያምር❤
አደኛ🎉🎉🎉
wow des sil❤❤❤❤
ውዶች እባካችሁን 1k አስገቡኝ
❤❤❤❤❤ አብሽር
❤
😂😂😂😂😂😂😂
🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢
❤❤abshir
Enkan desi aleki Eshe wendimkin litder nw melkam gabecha❤
እሼ በጣም አሳከኝ ምንድን ነዉ የምሠበሲቢዉ ያልከዉ
Enkuan des alachu🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤ kfel eshi slkun
እነው በሽንት ቤት ወረቀት ገበታ ላይ የምትጠቀሙት::
Ene Fetera Yemayalkibh Sew E/r Abzito yebarkih, Tsegawin Yanzalih
Congrats Eshe🎉
ስራ አጥ ነኝ እድል ስጡኝ Please