ያልፋል|ማልቀስ ማቆም ያቃተን ቆይታ The Shocking TRUTH You Never Knew

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 фев 2025
  • የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ይህ አሜን ቲቪ ነው። የወንጌል ድምፅ ለመሆን እና በሁሉ መንገድ ክርስቶስን ለመግለጥ ራሱን እያበቃ ያለ በተለያዮ ሚዲያዎች ላይ ስርጭቶችን የሚያደርግ የሚዲያ ተቋም ነው።
    በዚህ ሚዲያ ታዲያ ክርስቶስ ብቻ ይከብራል ' ክርስቶስ ብቻ ይወራል/ በዚህ ቆይታ ያልፋል በሚል ሃሳብ አሜን ፖድካስት ከሰብለ በቀለ ጋር እጅግ የእግዚአብሄር መገኘት ባለው ቃል ተባርከናል አብራችሁን ቆይታ እንድታደርጉ እንጠይቃለን፡፡ // ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰቦቻችን ይሁኑ ። ለበለጠ መረጃ /በ0983056978 ይደውሉልን ""
    www.tiktok.com...
    / @amentvethiopia
    www.facebook.c...
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 286

  • @amentvethiopia
    @amentvethiopia  11 дней назад +36

    ይህንን የምትመለከቱ ሁሉ የጌታ ጉብኝት ያግኛችሁ ❤❤❤

  • @tsehaymulaw7649
    @tsehaymulaw7649 6 дней назад +2

    ዋው የእኔ ልጅ ጌታ ይባርክሽ ይብዛልሽም ድንቅ መልእክት ነው፡፡ የሚማር ልብ ይስጠን፡፡

    • @amentvethiopia
      @amentvethiopia  6 дней назад

      amennnn thanks yene enat Tsehayeyeeeeeeeeeeeee we miss you

  • @martatesfaye7773
    @martatesfaye7773 10 дней назад +18

    አሁን ያለሁበት ሁኔታ ነው መውጫና መግቢያው የጠፋብኝ ግን ይሄን መልእክት ስሰማ አለቀስኩኝ እምባዬን መቆጣጠር አቃተኝ አዎ ታዬን እጠብቀዋለሁ እኔ ደካማ ነኝ ምንም ማድረግ የማልችል እሱ ብቻ ይችላል ስሙ ይባረክ አንቺ እህቴ ተባረኪ ዘመንሽ ይለምልም እንዴት እንደተፅናናሁ አታውቂም በኢየሱስ ስም ጌታ በርሽን አንኳኩቶ ያስደንቅሽ ❤❤❤❤

  • @saronanaye
    @saronanaye 9 дней назад +4

    Ameeeeen ተባረክ sebilina ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @merontaye8723
    @merontaye8723 6 дней назад +1

    እረጀግናነሽ ጌታ ይባርክሽ አሜን እያመመኝ ጠብቀዋለሁ ለሁሉም ጌዜ አለሁ ጌዜው እስኪደርስ ደስ እያለኝ ጌታዬን እያመለኩ ጠብቀዋለሁ ዘካሪያስ ጥያቄ ኖሮበት በስፍራው እያገለገለ እያለ መላኩን ላከለት የዘመን ጥያቄ ተመለሰ ብቻ በስፍራ ልገኝ እንገኝ በኔ ቤቴም እጄን ባፈላይ ጭናለሁ ሀሌሉያ ፀጋው ይብዛልሽ

  • @EmuGetachew-k5b
    @EmuGetachew-k5b 7 дней назад +2

    እኔ ጋርም እግዚአብሔር ይመጣል የደረቀውን ነገሪን ያለመልማል የሞተውን ንግድ ነገርኔ ነብስ ይዘራበተል እንባዬንም ያብሰዋል አሜን

  • @lensawakgari5458
    @lensawakgari5458 8 дней назад +3

    አዎ እግዚያብሔር እኔ ጋር ይመጣል አሜንንንንን🙏

  • @blessedu223
    @blessedu223 9 дней назад +3

    ይህ የጊዜው ቃል ለኔ ነው 🙏እንደቃልህ ይሁንልኝ እኔ ባሪያህ

  • @eliyasasmamaw4573
    @eliyasasmamaw4573 9 дней назад +3

    አዎ እግዛብሔር ዝም አይበለን አሜን

  • @lensawakgari5458
    @lensawakgari5458 8 дней назад +3

    አሜንንንን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 10 дней назад +3

    Amen our beloved sis stay blessed ✝️🙏🏽❤️

  • @ribkakifleyohannes8153
    @ribkakifleyohannes8153 10 дней назад +4

    በጣም ነው የተፅናናሑበት ለሑሉም ጊዜ አለው ተባረኪ

  • @netsanetfiseha2781
    @netsanetfiseha2781 5 дней назад

    ተባረኪኪኪ እህቴ ሁኔታዎች ሳይጎዱኝ በሰው ንግግር ፀሎት በሚመስል አሽሙር ንግግሮች ልቤ በጣም ከድተው መቆሞ አቅም አጥቼ ነበር የጌታን መንፈስ እረዳኝ❤

  • @seniatkumsa9625
    @seniatkumsa9625 10 дней назад +2

    ፀጋ ይብዛላችሁ ❤❤

  • @godlovesus404
    @godlovesus404 10 дней назад +3

    እምባዬ ደርቁል ተቀይሮ አይደለም እንደፍቃድህ ብዬ ውስጤ ጸጥ ብሎል 🙏

  • @Meleberga
    @Meleberga 10 дней назад +3

    አሜንንንንንንንንን ጌታ ኢየሡስ ይባርክሽ.

  • @MinalayehuGizaw
    @MinalayehuGizaw 10 дней назад +2

    የኔን ህይወት የምታወሪ ይመስላል ተባረኪ

  • @tirezaamanuel9769
    @tirezaamanuel9769 10 дней назад +2

    እግዚአብሔርን ሰጣብቅ 4 ዓመት ሞላኝ ። በርግጥ ይማጣል።አሜን

  • @KiaKyene
    @KiaKyene 7 дней назад +1

    Ye denegel Mariyam lije Eysus keresros lenam dereselgne Amen❤

  • @እየሱስገታነው
    @እየሱስገታነው 11 дней назад +5

    በእውነት ሚያልፍ አይማሰለኝምብቻ እግ/ር ሁሉም ቻይ ነው በእባ ነው የጨረስኩት 😥😒😒😓😢😢😢😢ብርቱ ነሽ

  • @FireTesfaye-y8t
    @FireTesfaye-y8t 10 дней назад +3

    እዉነት ነዉ እግዚአብሔር ዝም ስል ያማል እርግጠኛ ነኝ እንደሚመጣ ተፅናንቼለዉ እህቴ ❤❤❤❤

  • @netsanetfiseha2781
    @netsanetfiseha2781 5 дней назад

    አንዳንድ ሰዎች የማትጠብቂያቸዉ ,ትልቅቅቅ አስተዋይ የሚመስሉ በቃሉ የተሞሉ በጌታ ቃል ያበረቱኛል አባት ይሆናሉ ብለሽ ስትቀርቢ ከንቱ ሀሜት ሰምተዉ ,እዉነታን ሳያዉቁ ለጠላትሽ ቁመዉ በተቃራኒው በንግግራቸው ይጎዱሻል ስለደረሰብኝ ነው ቁስሉ😭😭😭

  • @JerryDemes
    @JerryDemes 8 дней назад +2

    Amen geta eysus yebarksh!!!

  • @እየሱስገታነው
    @እየሱስገታነው 10 дней назад +1

    ደግም ነው የሰማሁት ሰሞኑ የሀና ፀሎት ነው ኮ እየፀለሁኩት ያለው እንዳለ ለኔ ነው ኮ የተናገረሽው ለመንፈስ ቅዱስ ክብር ይሁን
    በጣም ነው የተፅናናሁበት የኔ እየሱስ በእርግጥ በስራ ላይ ነው 😢😢😢😢😢
    ፀጋ ያብዛልሽ እህት😊😊😊😊😊

  • @ሊያመኮንን
    @ሊያመኮንን 10 дней назад +3

    እስኪ አሚን ልበል ይሁንልኝ ግን ተስፋ ቆረጬያለሁ 😥😥😥😥😥😥😥😥 በርግጥ የሚታይ እንባ የለም ግን ልቤ ደም ነው እያለቀሰ ያለው በእውነት ግን ያያል አምላኬ??????

    • @amentvethiopia
      @amentvethiopia  10 дней назад +1

      አይዞሽ እህቴ ጌታ ይመጣል

  • @tenadambekele204
    @tenadambekele204 10 дней назад +4

    አሜን
    ለአመታት የአምላኬን ጉብኝት እየጠበኩት ቢሆንም
    አሁንም በፀጋው ብዛት እጠብቀዋለሁ።🎉🎉

  • @tiruneshbelachew6452
    @tiruneshbelachew6452 10 дней назад +4

    ጌታ ይባርክሽ የኔ እህት "በፍናና ዘመን የሃና ሳቅ የሚመጣ አይመስልም" ያልሽው እውነት ነው ጌታ ግን በስራ ላይ ነው የማያሳፍር በኮንፊደንስ አፋችን ምስጋን ተሞልቶ ጌታን የምናወራበት ጊዜ ከፊት ለፊት ስለሆነ ጌታ ይክበር።

  • @mekedestilahun5420
    @mekedestilahun5420 10 дней назад +2

    ❤❤❤ አሜን አሜሜሜሜንንንንንንን አሜሜሜሜሜንንንንንንንንንንን.. ጌታ ዘመንሽን ይባርከረው እህቴ እውነት ነው ኢየሱስ ይመጣል ለኔም ይመጣልኛል

  • @TwinsBaby-u6m
    @TwinsBaby-u6m 8 дней назад +1

    የእኔን ሁኔታ ነው ያወራሽው በእውነት የጌታ ዝምታ ያማል እኔ የትም ቦታ እንባዬን መቆጣጠር አልችልም

  • @ZedH-p1l
    @ZedH-p1l 10 дней назад +2

    እሰከማውቀው ድረስ መነገደን አሰቸካክያለሁ ብየ አምናለሁ ግን ሳላቅም አውቄም እያሳዘንኩህ የለ ነገር ካለ ምህረት አድርግልኝ እግዚአብሔር ሆይ::
    እውነት የእግዚአብሔር ዝሞታ ከባድ ነው ::
    ግን ምን እናደርጋለን አንሮጥም ግን ወደሱ ቀና እንላለን:: በዝምታ ውስጥ ግን ሁሉም ነገሮ ለበጎ ይሆን ዘንድ ፀሎቴ ነው::

  • @ElizabethHebrew
    @ElizabethHebrew 10 дней назад +2

    እንዴት የማይባለው ጌታ በቅጠረው ስአት በርግጥም ይመጣ ዝምታው በርሱ ውበት ነው ስሙ ብሩክ ይሁን

  • @MiratAbata
    @MiratAbata 10 дней назад +3

    God bless you ❤❤❤

  • @asterhailu4188
    @asterhailu4188 11 дней назад +3

    ሰብሊየ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ 🙏 በእውነት በእምባ ነው የጨረስኩት የእግዚአብሔር ምክር ግሩም ነው ነፍስን ይመልሳል: ጌታ በአንቺ አልፎ ስለአጽናናኝ አመሰግነዋለሁ 👏👏👏

  • @letekirostadese101
    @letekirostadese101 6 дней назад

    አሜን በተስፋ እጠብቃሎህ።

  • @meronguish8092
    @meronguish8092 9 дней назад +2

    Amen 🙏 Grace and Peace to you

  • @AmyBerhe
    @AmyBerhe 6 дней назад

    የኔስ እንጃ ጌታ እንዳፍሽ ያርግልኝ 💕

  • @BetelSibany
    @BetelSibany 10 дней назад +3

    Oww Amen yenen hiwot mititerki eskimeslegn nw yesemahush ehte betam wededikush Amen biruk nesh!!

  • @ajiyeab7043
    @ajiyeab7043 7 дней назад

    አዎ አንድ እህቴ ላከችልኝ በእውነት ነው የምልሽ የኔ ታሪክ ነው አቤት ግፊያው አቅም ያሳጣል ተባረኪ

  • @mekdestilahun9332
    @mekdestilahun9332 9 дней назад

    በአእውነት እኔ ተፅናንቼበታለሁ እግዝእአቤርን በመጠበቅ ዉሰጥ መሰራት አለ ተስፉ ያደረገነውን ሁሉ ያሰተወናል his timing is not our time.we have to pray for much grace እግዝእአብሔር የተናገርኩትን እሳካደርግለልህ ድረስ እለተውህም ብላልና ፡፡ God is a faithful God!!!
    Much blessings!

  • @mizanhagos
    @mizanhagos 7 дней назад

    አሜን እግዚአብሔር እኔም ጋር ይመጣል

  • @YosephYuta
    @YosephYuta 2 дня назад

    እህት እግዝአብሔር ይባርክሽ።፣

  • @banchylimenih9201
    @banchylimenih9201 11 дней назад +1

    በርግጥ እግዚሐብኤር ይመጠል ለአኔም ቀን ይደርሳል

  • @ketiretta2883
    @ketiretta2883 10 дней назад +1

    እውነት ነው እግዚአብሔር መከራን አስረስቶ እንደገና ለክብር ያቆማል::
    ስሙ ለዘለዓለም ብሩክ ይሁን:: ሃሌሉያ!!!

  • @tasefaneshergudo573
    @tasefaneshergudo573 10 дней назад +2

    😭😭እሄ መልክት ለኔ ነው ሳብልዬ 😢♥️
    እግዚአብሔር ይባርክሽ እውነት

  • @uae-i5p
    @uae-i5p 10 дней назад +1

    እኔጋም ጌታ ይመጣል❤❤

  • @eyerusalemsamuel180
    @eyerusalemsamuel180 8 дней назад

    አሜን አሜን እኔም ቤት ይመጣል ነግሮኛል አይቀርም ተስፋን የሰጠ የታመነ ነው

  • @eyesusgoytaeyu5480
    @eyesusgoytaeyu5480 9 дней назад

    Wawww kbr legeta yhun buzu texnanchalew temralew ehete geta brk yargshe❤❤❤❤❤ amen geta enem ga ymelal ellta yhonall

  • @ሁሉንእንደግዜው
    @ሁሉንእንደግዜው 11 дней назад +2

    አሜን አሜን አሜን
    ሰብሊ ተባረኪ አግዚአብሔር
    ይባርክሽ ፀጋውንም ያብዛልሽ❤❤❤❤❤

  • @mekedestilahun5420
    @mekedestilahun5420 10 дней назад +1

    ምንም አይሣንህም የኔ ጌታ ትመጣልኛለህ አሜን አሜን አሜሜሜሜንንንንንን...............❤❤❤ እኔም ጌታ ሆይ

  • @mekedestilahun5420
    @mekedestilahun5420 10 дней назад +1

    ተባረኪ ብርክብርክርክርክ በይ ❤

  • @azebkebede6651
    @azebkebede6651 10 дней назад +1

    እኔም ጋር ጌታ እየሱስ በድል ይመጣል አሜን

  • @amlesetgebresellassie9628
    @amlesetgebresellassie9628 10 дней назад +1

    አሜን አሜን እጠብቅሀለሁ የኔ ጌታ ተባረኪ እህቴ !!!

  • @MeklitGetachew-f6w
    @MeklitGetachew-f6w 10 дней назад +2

    እግዚያብሄር ፡ ይመስገን🙏በእርግጥ የጠበኩት ጌታ በእርግጥ ይመጣል !!!!!! ሀሌሉያ!!!!!!!!!!!!!!

  • @saratesfay8148
    @saratesfay8148 11 дней назад +1

    Amen amen haleluya haleluya

  • @Hewan-s3s
    @Hewan-s3s 10 дней назад +1

    Yes,,,,tikikil,,,,,,praise God

  • @MiratAbata
    @MiratAbata 10 дней назад +2

    Amen Amen Amen sister God blessed ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @elsakiros6509
    @elsakiros6509 10 дней назад +1

    God bless you for the amazing truth spiritually understanding and spiritually advice 🙏 really this wonderful message is teaching the heart of many people including me ❤🙏💕💐God bless you more grace in Jesus christ name our God savior 🙏 ❤ 🎉🇪🇷🇧🇻🌹💐

  • @ElizabethHebrew
    @ElizabethHebrew 10 дней назад +1

    አሜን አሜን አሜን መጎብኘት ይሁን

  • @zebenayf5889
    @zebenayf5889 10 дней назад

    አሜን እህቴ ተባበኪ በብዙ ጌታያፅናናል

  • @fetsumkidanne9679
    @fetsumkidanne9679 5 дней назад

    ውብ እንቁ እህት በረከታችን ነሽ።❤😮😊

  • @bethlehemseboka
    @bethlehemseboka 10 дней назад +1

    አሜን

  • @Sarabelayneh
    @Sarabelayneh 10 дней назад +1

    አሜን አሜን ኢየሱስ ዎዴ እኔም ይምጣል ተራው እኔን ይደርሳል

  • @MeskeremMideksa-l1s
    @MeskeremMideksa-l1s 10 дней назад +1

    ሰብልዬ ተባረኪ አወድሻለው እኔ ጌታን መጠበቅ አቅቶኝ ብዙ ዋጋ አስከፍሎኛልና በእርግጥ እግዚአብሔርን መጠበቅ መልካም ነው

  • @sinaeldanatett2119
    @sinaeldanatett2119 10 дней назад +1

    Came jesus in my life ❤❤❤

  • @sefanitabayne5446
    @sefanitabayne5446 10 дней назад +1

    ጌታ ኢየሱስ ሆይ
    የዘገየ ቢመስል የመምጣትህ ተስፋ
    ደመናም ባይታይ ዝናብም ቢጠፋ
    በራስህ ቀን ጊዜ እንድትመጣ አውቃለሁ
    ደጅ ደጁን እያየሁ እጠብቅሃለሁ፡፡

  • @Tsion-e7t
    @Tsion-e7t 10 дней назад +1

    Tebarki ehte tsga yebzalesh ❤❤❤

  • @TadeluEmiru
    @TadeluEmiru 10 дней назад +1

    አሜን አሜን
    አሁን ያለሁበትን ነው የነገርሽኝ ያለሽው ጸልይልኝ እባክሽ ተባረኪ❤❤❤

  • @meseretmnale1960
    @meseretmnale1960 10 дней назад +1

    አሜን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @LiMu-x4p
    @LiMu-x4p 9 дней назад

    Oh God🎉 yemisirach bemeserat lay negn, eyetesera Yale degmo and ken yalikal bewubet yigeletal, tebareki ehite bewesagn seat metashilign, yimetal yimetal🎉 manin endetale yitilal ere esu tilo ayawukim❤ bezih saminit getan yemir kefagn eyalikut neber ohhh abaaa

  • @azebkebede1924
    @azebkebede1924 11 дней назад +1

    አሜን ተባረኪ !

  • @MesiBekele-c2j
    @MesiBekele-c2j 10 дней назад +1

    አሜንንንንንንንንን

  • @hanatesfay6460
    @hanatesfay6460 11 дней назад +1

    Amen Amen egzabiher etbkalu yredenal eni yegebenal

  • @elsabethpetros1307
    @elsabethpetros1307 10 дней назад +1

    እውነት ነው የእግዚአብሔር ዝምታ እጅግ በጣም ይከብዳል ግን ደግሞ ምንም ቢዘገይ በእርግጥ ደግሞ ይመጣል አይቀርም እጠብቀዋለው ፡፡ ሙለውን ማለት እችላለው ውጤን ነው ስታወሪ የነበረው ከእንባዬ ጋር እየታገልኩኝ ሁለት ሶስቴ ደጋግሜ ሰማሁት ጌታ እየሱስ ዘመንሽን ይባረክ

  • @jesusmylife3425
    @jesusmylife3425 7 дней назад

    እግዚአብሔር እኔጋም ይመጣል

  • @Sabdusha
    @Sabdusha 10 дней назад

    ❤እግዚያብሄር እኔጋም ይመጣል ችግሬን ያስተካክላል❤❤❤

  • @Sabdusha
    @Sabdusha 10 дней назад +1

    አሜን አሜን አምን❤❤❤

  • @taduselamtt6332
    @taduselamtt6332 10 дней назад +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @marthamule9997
    @marthamule9997 10 дней назад +1

    አሜን ተባረኪ

  • @Kibenshtumoro-m2z
    @Kibenshtumoro-m2z 10 дней назад

    አሜንንን ጌታ ዘመንሽ ተባረክ

  • @fitsumtadesse3281
    @fitsumtadesse3281 10 дней назад

    እግዛብሄር ሆይ አንተን እጠብቃለሁ...... እኔ በራሴ መንገድ ባዘንኩ ካለሁበት ለመውጣት አባ እኔ አቅቶኛል መልሴ አንተው ነህ

  • @SewunetGelan
    @SewunetGelan 10 дней назад

    እኔም ጋር እግዚአብሔር ይመጣል እኔም ጋር መጥራት የሚባል ነገር አለ ያየኝ ሁሉ ይስቃል 😂😂😂🎉🎉🎉❤❤❤

  • @AronBahiru
    @AronBahiru 11 дней назад +1

    እኔጋም እግዚአብሔር ይመጣል አሜን 😢😢😢

  • @elizabethsesero3880
    @elizabethsesero3880 8 дней назад

    Amen and Amen hallelujah Jesus 🙏🙏🙏.

  • @ElizabethHebrew
    @ElizabethHebrew 10 дней назад +1

    ሰብልዬ ተባረኪ ፀጋ ይብዛልሽ

  • @Bally-hy6zk
    @Bally-hy6zk 11 дней назад +2

    እግዚአብሔር እኔ ጋር ይመጣል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @GadisaTolosa-r3z
    @GadisaTolosa-r3z 10 дней назад

    ኤዱ በብዙ ተባረኪልኝ❤❤❤🔥🔥🔥🔥🔥🔥🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @NeimaGetachew
    @NeimaGetachew 10 дней назад +1

    አሜን❤ ጌታ ይባርክሸ❤

  • @Hewan-s3s
    @Hewan-s3s 10 дней назад +1

    Ineam igobegnalew,,,,,Geata simu yibarek,,,,,amennnnn,,,,tebarekeligni ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉

  • @biruktayiteyore9627
    @biruktayiteyore9627 11 дней назад +1

    Amen ❤️ anchem tebarki

  • @musiehabte6871
    @musiehabte6871 10 дней назад +1

    Amen Amen Amen

  • @azebkebede1924
    @azebkebede1924 11 дней назад +1

    አሜንንንንንን !

  • @tigistregassa280
    @tigistregassa280 10 дней назад +1

    ወደኔም ይመጣል ብዬ ልጠብቅህ አባ

  • @MarkiyaEshetu
    @MarkiyaEshetu 4 дня назад

    Amen Egzbher yawkal

  • @ghenetniguse4439
    @ghenetniguse4439 10 дней назад +1

    Egzabhier iniegam yimetal be kibr

  • @FrehiwotWendimagege
    @FrehiwotWendimagege 8 дней назад

    ewnet new betam ykebdal gn egziabher ymetal yene wdd tebareki

  • @musiehabte6871
    @musiehabte6871 10 дней назад +1

    God bless you Tebareki

  • @ermiaswisdom1298
    @ermiaswisdom1298 11 дней назад +2

    Yes, you are right. God begins to bless us from the very places where we've experienced failure because it's impossible to rise from a place where we haven't fallen. That's why He instructed the disciples to start preaching in Jerusalem-the same place where Peter and the apostles denied Jesus and failed. From their point of deepest weakness, God started His work of redemption and transformation.

  • @pineap11e54
    @pineap11e54 10 дней назад +1

    ኢግዚአብሪ ለሁሉ ቀን አለው ተበረክ ሰብልዩ ጌተ አብዚቶ ይበሪክሸ

  • @azebkebede1924
    @azebkebede1924 11 дней назад +1

    ዋው ተባረኪ !

  • @fevenmegersa3154
    @fevenmegersa3154 10 дней назад +1

    አሁን እኮ እኔ እግዚአብሔር የለም ብዬ ትቼዋለሁ። እግዚአብሔር የመሞት እድል እንኳን አጣው።

    • @amentvethiopia
      @amentvethiopia  10 дней назад

      አይዞሽ እማ አንቺጋርም ጌታ ይመጣል