I believe the new creation baptizing, because through it have put on Christ ,Gel 3:27, I can say a lot but you are not from EOTC, and why you are escaping Matt 28:19-20, for that matter Mark 16 ended on vers 8 and let addition the rest verses, still I believe all the text of Mark is God's word but baptizing is not about steps, it is a gift of God for all human kind and don't mix, it is good to comment teaching of EOTC
😢😢😢😢😢 who is being wrong personally all whose were priesthood for Ethiopian orthodox Church once got off ,apparently again what you said for us leaving our religion please guy instead of turning out other
ይለያል ዘንድሮ የኦርቶ ትምሮ
ወንጌል ለሰዉ ልጅ ሁሉ ይደርሳል
እ/ር ይባርካችሁ ፀጋ ይብዛላችሁ
You preach real Gospel
Keep up!
አቦ እናንተስ የሠጠን ቅዱሥ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን።ተባረኩ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ጌታ ይባርካችሁ ይህን በተረት ብዛት በጨለማና በመከራ የሚጨነቅ ምስኪን ህዝብ እናንተን ተጠቅሞ ነፃ ያውጣው ፀጋ ይጨመርላችሁ ❤❤🎉🎉🙏
አሜን ተባረኩ ❤❤❤❤ውድ መህምሮቼ ❤❤ጌታ ኢየሱስ ይበረከችሁ❤❤❤❤❤❤ተባረኩ❤❤
ስለ እናንተ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ ዘመናችሁ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ተባረኩ እግዚአብሔር በእናንተ ትልቅ እና ድንቅ ስራ እየሠራ ስለሆነ አግዚአብሔርን አመሠግናለሁ ተባረኩ ❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
ፀጋውን ያብዛላችሁ
ጌታእየሱስ ከዚህ በላይ አይን ከፋች ያርጋችው ተባረኩ
ተመልካቾች መልዕክቱ ለብዙዎች እንዲደርስ ሸር በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ!!
እናንተ ብቻ በርቱ🙌 እኛ ሁሌም ከጎናችሁ ነን
ምኑ ነው ሸር የሚደረገው የዩቱብ ገንዘብ ለምዳችሁ አርሳችሁ ብሉ እባካችሁ ኦርቶዶክስ ማንንም አልረበሹም ሥራ ያጣችሁ ጭሳም
ተባረኩ
ስለ ሁሉም ነገር ጌታ ይክበር
❤❤❤❤አቤት ምን ይሆን መልሳቸው ግን በመጨረሻው ዘመን
Amen amen I thank God the almighty about all of you ❤🙏🙏
GOD bless you all ❤️❤️❤️🙏
የፈርኦን ፈረስ በሃገሬ እየጋለበ ነዋ😢😢😢
ሼርርርርርር አድርጉ ቅዱሳን ተባረኩ።
ኢየሱስን ያበራላችሁ እግዚአብሔር ይመስገን
ወንድሞች ተባረኩ ፀጋ ይብዛለችሁ ይህን ተረት ጌታ እናንተን ተጠቅሞ ሰለሚያወርሰው ክበር ለጌታ ይሁን!!❤
ጀግኖች በርቱ
ጸጋ ይብዛላችሁ ወንድሞች
በርቱ የእግዝአብሔር ጸጋ ይብዛላችሁ ።
ትምህርታችሁ የብዙዎችን መንፈሳዊ አይን ይከፍታል ብዬ አምናለሁ ነገር ግን በከፍተኛ ፀሎት ካልታገዘና ኃይለኞችን መናፍስት ካላሰርን ምርኮ የመማረክና በቤቱ ማቆየት እጅግ አስቸጋሪ ይሆናል። በዚያኛው ቤት እንደምትተጉ በእውነተኛው በእግዚአብሔር ቤት ከተጋችሁ በእርግጠኝነት የመንፈስ ቅዱስ ስራ በሀገራችን ይሰራል። እግዚአብሔር ጽናቱን ይስጣችሁ ይስጠን። ትልቁ ቁልፍ ያለው በፀሎት ትጋት ውስጥ ስለሆነ ነው መጽሐፍ ቅዱስም ይህንን ደግሞ ደጋግሞ ይነግረናል የኢየሱስ ህይወትም ይህንን ያስተምረናል። ሌሊቱን ሙሉ እየፀለየ አድሮ ቀን ያገለግል ነበር
እናንተን የጠራ የእስራኤል አምላክ ይባረክ
ኢየሱስ ይመጣልና
ኑ ወደ ኢየሱስ
የመዳን ቀን አሁን ነው
Amen
ኢየሱስ ብቻውን ያድናል ይታደጋል
Ameletachu getam redachu.tebareku.
Egzber ybarkachu abatotachn!!!!
Geta abzito yebarkachew menfes kidus tesgawen yechemirlachew❤❤❤❤
Wendimoch geta yibarkachihu ❤❤
ተባረኩልን🙏🏽 ትልቅ ትምህርት ሰጪ ፕሮግራም በርቱልን🙏🏽👍🏾💕
Tsegaw yibzalachu
መሪጌታ መልዓክ ሙሉበሙሉ ውደ ማርትን ሉተር ክህደት /ፕሮቴስታንት አስተምሮ/ አትስመጥ ያንቴ እውቀት ኢትዮጵያን ልምድን ነው፣!!
እንደዚህ ያለ ጠቃሚ እውቀትን የሚያመጡልንን የወንድሞቻች እባካችሁ ሼርርርርር አድርጉ Subscribers አድርጉጉጉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Tebarekulien
ተባረኩ የአባቴ ብሩካን በመጀመሪያ ደረጃ እንኳን አመለጣችሁ ይህንን ስል በምክንያት ነው የዕብራውያን መልዕክት ፀሐፊው ምዕ 10 ከቁጥር 26 እስከ 39 ድረስ ያለውን ክፍል በመመልከት ነውና አምልጣችኃል ያልኩበት ምክንያት ምዕራፉ ከቁጥር 1 ጀምሮ ብነበበ እውነት ፊንትው ብሎ ይታያል እናንተ ቀጥሉበት በተረዳችሁበት እውነት ተባረኩልኝ
ተባረኩ እንኳን ተለይታችሁ ከዛ ጨለማ መጣችሁ ወንድሞቼ ይኸዉ ዛሬ ጆሮ ካላቸዉ ከእናንተ ይሰማሉ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ክሩ የኔም ጥያቄ ነበረ😅
ወገኖች እግዚአብሔር ይባርካችሁ እኔ የምለው ታቦት ለእስራኤል ሰዎች እንጂ ለኢትዮጵያውያን ምን ይመለከተዋል ምክንያቱም እስራኤል ከግብፅ እንዲወጣ የተሰጠ የቃል ኪዳን አገልግሎት ነበር ታቦት እንኳን ለአህዛብ ለእስራኤሉ ሙሴም አልጠቀመውም በምድረ በዳ ቀርቶአል
ትገርማለህ...ያልበላህን ታካለህ ጉድ ነው ዘንድሮ!
የመነ የተጠመቀም የድናል ይላል አባት መጽሐፍ ሰው ለመዳን ማመንና መጠመቅ ይጠበቅበታል
ለመማር ወይም ለማስተማር የእግዚአብሔርን ቃል ማወቅ ይጠይቃል ።ስለዚህ ተሳዳቢው ብታየው
Enezeh beshetegoche saw yadametachewal
Siletmket gn betam sitachihual.. bedenb manbeb alebachu.. 2 or 3 tks yizo merot adelem.
Egizaber yimesgen
ሲጀመር ጥምቀት አንድ ነዉ ይላል ቃሉ ቆይ በየ አመቱ የሚጠመቁት ለምንድነው?
እናንተኮ ምስክን የ እውቀት ደሃ ናቹ ባዶነታቹ ሃሳዝናልም ያስቃልም 😂😂😂😢😢😢😅😅😅
ወይ ጉድ ታቦት ቢሰሩ መና፡ የሙሴ በትር ኣያገኙም ጽላት ሊጠርቡ ይችላሉ 😂😂😂
በርቱ ግን እናንተም ይቀራችኃል ለመሆኑ ጥምቀትስ በማን ስም ተፈጽሟል?
ግብጻዊያን ሆነናላ በክሩ😅😅😅
እናተ ጡት ነካሺ ያሳደገችሀን ቤተክርስቲያንመልሰህ ነከስካት
ሆዳችሁ አምላካችሁ ነውና እንዲሁ ትለፈልፋላጭሁ፡፡ ከዛም ታልፋላችሁ፡፡ እነሆ ኦርቶዶክስ ለ 2ሺ ዓመታት በዘለቀችበት መንገድ ጌታዋንና ፈጣሪዋን እያመለከች ትቀጥላለች፡፡
ሰዎቹ የሚያውቁትን ነገር በግልጽ እየተናገሩ ነው። ሆዳቸውንማ እሚሞሉበትን የዝክር የተዝካር የድግስ ዝባዝንኬ ጥለውት ወጡኮ። እውነቱ ሲገባቸው ፣ ሆዳችንን ከሞላን ፣ ደሞዛችንን ካገኘን ምንቸገረን? ለምን ብለን እንሰደዳለን? አላሉም። ስንት ድብደባና ስደት የደረሰባቸው እኮ በሐሰት ተኮፍሰውና ተከብረው መኖርን ይቅርብን ብለው ነው።
ቤተክርስቲያኗ በለመደችው መንገድ ነው የምትሄደው ላሉት፣ ቆም ብላ ብታስብና ይኼ ሁሉ ሠላሳ ሚሊዮን ይደርሷል የሚባለው ጴንጤ ሁላ የወጣው እኮ ከሷ ነው። ያው ጴንጤም ተሐድሶም እየሆነ ሰዉ መፍለሱን ይቀጥላል።
አውሮጳና አሜሪካ እንደዚሁ የካቶሊክና የፕሮቴስታንት አብያተክርስትያናት ተሳስታችኋል ተመለሱ ሲባሉ እ.ም.ቢ ብለው ጭራሽ እንዲያውም አምላክ የለም የሚል ማእበል ተነስቶ ህዝቡ በከፍተኛ ሁኔታ እምነት አልባ ሲሆን በፊት በሰው ብዛት ሲጨናነቁ የነበሩት ካቴድራሎቻቸው ባዶአቸውን ቀሩ። ሕንፃ ብቻ ታቅፈው አንዳንድ መንግስታት ደግሞ የመሬትም የሕንፃም ግብር የሚያስከፍሉ ስለሆኑ ገቢ ሲጠፋ፣ ቤተክርስቲያኖቻቸውን ለሱቅ፣ ለሆቴል ወዘተ. . . አገልግሎት እስከ መሸጥ ደርሰዋል።
እንዲህ ያለ ነገር እንዲደርስ አልመኝም። ግን ሰው ለምን ይሄዳል ብሎ ቆም ብሎ መጠየቅ ጥሩ ነው። ኃላፊነት ከሚሰማቸው የቤተክርስቲያኗ መሪዎችም ሆነ ከሲኖዶሱ የሚጠበቅ ነው።
ጠቦቶቼን መግብ፣ ግልገሎቼን መግብ ያለው ጌታ ይጠይቃቸዋል። ራሳቸውን ኮፍሰው ፣ እንደፖለቲከኞች እርስ በርስ እየተጎሻሸሙ በጎች እረኛ አልባ ሆነዋል። በቅን ልቦና የሚታይ ነው እንጂ የፈግጠው የፈግጪው ጉዳይ አይደለም። የሕይወት ጉዳይ ነው።
ወዳጄ ጌታዋን የምትለው. እግዚአብሔር ን? ወይስ . እግዚአብሔር ን. ተክቶ እየ ገዛ ያለው. ህዛችንን : ባንገቱ ላይ ገመድ አርጎ ወደ ሲኦል እየነዳ ያለው አስማተኛው. ጌወርጊስ ነው?
ውስጥህን አዳምጥ! ቅዱስ መጽሃፈን አንብብ. ወዳጄ.በ ንስሃ ጌታ ኢየሱስን አድነኝ!. በለው!!
አለዚያ, እንዲህ የማትለመንበት ቀን ይመጣል! ጌታ ይወድሃል!
ሆዳቸው አምላካቸው. ሆኖባቸው. እውነቱን እያወቁ. ስትጠፋ ዝም ያሉህማ በመካከልህ . አሉ! እነዚህ . እየተራቡና እየተሰደቡ ነው. እኔንና አንተ የሚያስተምሩት.
ጌታ ይርዳህ❤.
በመጀመሪያ ጥምጥሙን ቆቡን አውልቅ .....ምናባክ አገባህ...
የግብጽ ኦርቶዶክስ ቤተክርሰቲያን በህጻናት ኣንገት የምታስረው ክር የላትም።
እኔ ራሴ በግብጽ ቤተክርስቲያን አገልግሎት ተካፋይ ነኝ እና፣ በሕጻናት አንገት የሚታሰር ክር አይቸም አላውቅም።
ስለዚህ ትክክለኛ ጥናት ላይ በተመሰረተ ትምህረት ማቅረብ ይገባቹሃል።
ለመሆኑ ስለ ጥምጣሙስ ብታነሱ ምን ትላላችሁ ከዬት የመጣ ነው ከሙሴ የተቀበሉት ነው? እንደዚያማ ከሆነ ሙሴ ለምን እንደጠመጠመ ግልጽ ነው ያሁኖቹስ ምክንያታቸው ምንድነው?
Gmoch
ታድያ በምድር ላይ እንደ እኛ ተቀጣ ?
Egzber be Qes Belina Sarka bekul sinager yenber tinbt yetfetsme new. Haylegna revival ke Orthodox endemnesa geta tenagrot sinager nebr
የጊዜ ጉዳይ ነው ኦርቶዶክስ አርባውን ጥላ ሰላሳውንም ቀን አንዱን ጌታችን እየሱስን ምታመሰግንበት ቀን ይመጣል
አየህ አላየህ ታቦትን በዚህ እንዲህ በዚያ እንዲህ አርገህ ሥራ ያለውኮ እግዚአብሔር ራሱ ነው:: ጣዖት ሌላ ታቦት ደሞ ሌላ ነው:: በአዲስ ኪዳን ያስፈልጋል ወይ ሌላ ጉዳይ ነው::
Yhast tmehert geberu yasqal😂😂😂😂😂😂 enanten geta yebarkachu selberalachu brhan amsgenu ......ygebts bandira 666/ ybaed amelko/ nw selase ymibalem tsfo alagegnenem yam asach temhert nw Egziabeher 1 nw zedagem 6:4 anbebebu ...🎉🎉🎉🎉🎉 selmetachu dse belognal .....❤
እሺ ለማመን እድሜያቸው ሳይደርሰ በሞት ቢለዩስ ?
I believe the new creation baptizing, because through it have put on Christ ,Gel 3:27, I can say a lot but you are not from EOTC, and why you are escaping Matt 28:19-20, for that matter Mark 16 ended on vers 8 and let addition the rest verses, still I believe all the text of Mark is God's word but baptizing is not about steps, it is a gift of God for all human kind and don't mix, it is good to comment teaching of EOTC
ኦርቶዶክሳውያን መጽሐፍ ቅዱስ አንብቡ ።
ድግምት ድርሳን ገድል ወዘተ.. ..
የጨለማ መንግስት መጠቀሚያ ስለሆነ ። ይህ ደግሞ ወደ ሲኦል ይማግዳል። ተመለሱ እግዚአብሔር በልጁ ኢየሱስ አምናችሁ እንድትድኑ እይጠበቃችሁ ነው።
Elelelllllllll kber le Eysus yhun yzre10 na11amet bfit ene bface book sjemer 1 qen YeEgziabeher qen yemetal biy etebeq nuber Egziabeher bsera lay nw keber hulu lsu yhun tebarku .........🎉🎉🎉🎉🎉🎉 Enaten lje hogne selase manw ? Selat yselase mister ayemeremerm tlgne nuber laka yzaroch alqa lucefer nw........😅😅😅😅😅😅😅 ytwared ymeketefiyawoch ameleko malet endehone beralgne........ mderitun beshetgna yaderge yebaed amelko menfes nw tweld sema gudehen bebebeteh yzeh atenur ntsa lemewetat kehayelgnaw Egziabeher ser erashen asgeza Egziabeher 1 semum 1 yemadan semum Eysus nw!
የኦሮሞም ባንዲራ ነው
ጡት ነካሺ ናችሁ
ከት መጣቹ ደሞ እናንት እንቅፋቶች
😂😂😂😂😂😂
ደግሞ መርጌታ ነን የምትሉት የአንድ አካባቢ ሰዎች ናችሁ፡፡
አነድ ቄስ ራሱ ብዘቻወረን ከቅድስተ ቅዱሳን ገበቶ የታቦቱን ልብስ ገፎ ገልብጦ መሬት ላይ አሳድሮታል።ምንም ግን አልሆነም።
አንዱ ታቦት ሰርቆ ምላሱን ከዉስጡ ተልትሎ አወጣ አሉ።😂 እጁንም ወደ ኋላ አሰረዉም ይላሉ
😢😢😢😢😢 who is being wrong personally all whose were priesthood for Ethiopian orthodox Church once got off ,apparently again what you said for us leaving our religion please guy instead of turning out other
የግብፅ ባንዲራ ነው ይላል?😢😢😢የግብፅ ባንዲራ ያሁኑን ከለር ከያዘ 200 አመትም አይሞላም። የበግ ለምድ የለበሳችሁ ተኩላዎች ማለት እናንተ አይደላችሁም????ለምን ቤተክርስቲያኗ ከተሳሳተች ይሄን አለባበሳችሁን አውልቃችሁ የፋስተሮቹን አለበሳችሁም?????