የዘማሪት የምስራች አስደሳች የምርመራ ዉጤት ተሰማ | ኤል ቃል tube | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ | ቤተክርስቲያን | የምስራች ስምኦን | yishak sedik

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 янв 2025

Комментарии • 183

  • @joeldejene7621
    @joeldejene7621 12 часов назад +2

    አቤት ጌታ ድንቅ እኮ ነው
    የምስራች እንኳን እግዚአብሔር ረዳሽ።
    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @AselefechTessema-n4j
    @AselefechTessema-n4j 16 часов назад +1

    ጌታ ይችላልልልልልልል

  • @o-mininggroup
    @o-mininggroup 12 часов назад +2

    እሰይ ጌታ ዛሬም ይፈውሳል ለክብር ያቆማል

  • @ErmiasYemane-u1b
    @ErmiasYemane-u1b 10 часов назад +1

    Amennnnnn Egziabhier Tlk New Kehulu Naxa Yawetal❤❤❤❤❤.

  • @tigisthailu3907
    @tigisthailu3907 18 часов назад +1

    እየሱስ ጌታ ነው

  • @SilasYitbarek
    @SilasYitbarek 15 часов назад +1

    God is good all the time!!!!!

  • @selamawitberhanu1563
    @selamawitberhanu1563 День назад +11

    ጌታ ይችላል ፣ እኔም ምስክር ነኝ። ዶክተሮችን አስገርሞ ከካንሰር ፈውሶኝ እነሆ ድኜ እየኖርኩ ነው፣ Chemo therapy ም፣ በሽታውም እንደታሰበው አልገደለኝም። ጌታ ክብሩን ጠቅልሎ ይውሰድ❤❤

  • @ElizabethHebrew
    @ElizabethHebrew День назад +4

    እረ ኡኡኡኡኡኡኡ እንደእግዛብሄር ያለ የለም እየሱስ ጌታ ነው ክብር ይሁንለት

  • @asterhailu4188
    @asterhailu4188 День назад +5

    እሰይ እንካን ጌታ ረዳሽ: ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @astergebresilassie1374
    @astergebresilassie1374 18 часов назад +1

    Geta yemesgen this is a miracle. Wow!!’

  • @HiwotAbayine-ct5el
    @HiwotAbayine-ct5el День назад +6

    አዎ አለ ጌታ እኔም ትሞታለች ብለው ሲጠብቂ ጌታ አዳነኝ እየሱስ ያድናል ነፃ ነኝ

  • @ZerefaWedneh
    @ZerefaWedneh 3 часа назад

    ጌታ ይባረክ ተባረኩ እናንቱም።ለክብሩ መጠቀሚያ ይሁን በዘመንሽ ሁሉ።

  • @Jesusislord-th8ze
    @Jesusislord-th8ze 20 часов назад +2

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በእውኑ ለእግዚአብሔር የሚሳነው አለን ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @dagihealth7097
    @dagihealth7097 15 часов назад +1

    ዋው ዋው ጸሎቴ ሰመረ የጠበኩት ሆነ ❤❤❤❤....

  • @ribkafeleke3447
    @ribkafeleke3447 21 час назад +1

    I am so happy to hear this. Glory to almighty God

  • @Aelazar
    @Aelazar 18 часов назад +1

    Geyta melkam new smu ybarek ❤❤❤❤❤

  • @NigestTedla-h2p
    @NigestTedla-h2p 17 часов назад +1

    እግዝሐብሔር ይመስገን ለክብር አረገው ጌታ

  • @sunnyabebe3802
    @sunnyabebe3802 4 часа назад

    አቤት እግዚአብሔር እንዴት ድንቅ ነው ስሙ ብሩክ ይሁን ምስርየ የኔ ቆንጇ ገና ማለዳ ነው ላንቺ ብዙ የምትሰሪው ስራ አለ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ሁሉ በእግዚአብሔር ሀይል ቀላል ነው ባንተ ላይ ታምናለችና በአንተ ለምትደገፍ ነፍስ ፈፅመህ በሰላም ትጠብቃታለህ ትንቢተ ኢሳያስ 26:3 ምስርየ በእኔ ታምናለችና አስጥላታለው ያለው ታማኙ እግዚአብሔር ስለ ታደገሽ ስሙ ይባረክ ተባረኪ መፀለየ አላቋርጥም እቀጥላለው ተባረኪ

  • @babybisrat
    @babybisrat День назад +4

    እናንተ ልጆች በእውነት እግዚአብሔርን ይቅር በለኝ እንድለው አደረጋችሁኝ። ኦናንተ የምታልፉበትን መንገድ አይቼ በማማረሬ በራሴ አፈርኩ። ይልቁንም ስለወንድሜ ዳንኤል በእግዚአብሔር ፊት ተንበርክኬ ምህረት እንድለምንለት ስለእርሱ እግዚአብሔር አሰማኝ። ወንድሜ ዳንዬ ጌታ ከአንተ ጋር እንዳለ አንደበትህ ይመሰክረዋል። ተባረክልኝ ጌታ በምህረቱ ይጎብኝህ። ምስርዬ እንኳን እግዘብሔር ለምህረቱ ቀን አበቃሽ። በጣም ነበር በአንቺ ጉዳይ አዝኜ የነበረው። በአንቺ መዝሙር በጣም ተባርኬአለሁኝ፣ ስለዚህ ምነው ባላወኳት ብዬ ነበር። ስለሁሉ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።

  • @AmenAmen-v5g
    @AmenAmen-v5g 19 часов назад +1

    Esayeeee yen geta semi yebarki eyesus geta nawu

  • @woynshettessema792
    @woynshettessema792 День назад +2

    ጌታይባረክ እኔም እንዳንቺ ከ4ኛ ደረጃ የደረሰ አትተርፍም የተባልኩ በጌታ ታምራት ድኛለሁ ክብርለሱይሁን ጌታመልካምነህ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @alemneshmathewos
    @alemneshmathewos 16 часов назад +1

    geta semu yebarek

  • @ejigayehutiruneh1392
    @ejigayehutiruneh1392 День назад +4

    ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም! እንክዋን ጌታ ፈውሰሽ በተጨመረልሽ ዘመን በፍጹም ሃይልሽ ጌታን እንድታገለገይ ጸጋ ይብዛልሽ!

  • @ayaltilahun843
    @ayaltilahun843 22 часа назад +1

    ፅፌልሽ ነበር ካንሰር ብለው ጌታን ለማገልገል ነው ብዬ ያለሽበት ቦታ ብዙ ወደ ጌታ የሚመጡ አሉ አምናለሁ። እግዚአብሔር መልካም ነው።ጌታ ይባረክ።

  • @SelamAbebe-f2i
    @SelamAbebe-f2i День назад +3

    ክብር ለጌታ ለእየሱስ ይሁን ምስርየ ድሬዳዋ ገነት ቤተክርስትያን ዉስጥ የአርብ ፀሎት አለ በዛ ተሰምቶን ነበር የፀለይነው ፀሎታችንን ጌታ ስለሰማን አሁንም ደግሜ እላለሁኝ ጌታ ክብሩን ይውሰደው ተባረኪ

  • @bachuhora8544
    @bachuhora8544 20 часов назад +1

    Egzehabeher yemsgen glory to god Jesus is lord

  • @assefashsura578
    @assefashsura578 День назад +1

    ጌታ እየሱስ ጌታ ነው!!!!

  • @HanaWodajo-i9q
    @HanaWodajo-i9q 18 часов назад +1

    እግዚያብሔር ይባረክ ፀሎታችን ሰለተሰማ እህታችን ሰለተፈወሰች እሰይ ሰይጣን አፈረ
    እገዚያብሔር ክብሩን ይውሰድ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @SabaWoldeyohannes-qp2mn
    @SabaWoldeyohannes-qp2mn День назад +1

    እሰይ ጌታ ይመስገን

  • @IChangedMyName_123
    @IChangedMyName_123 15 часов назад +1

    Wondered Enkwan Geta eredah! Yetamemkew Wenden Geta yefewusehale ayezoh! Yene wendem😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @romagebremariam239
    @romagebremariam239 22 часа назад +1

    Egziabher yimesgen yiber yibarek Luel🙌🙌

  • @edgetaklilu8897
    @edgetaklilu8897 21 час назад +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ......እግ/ር ይመስገን

  • @tsehaywoldetsadik4198
    @tsehaywoldetsadik4198 День назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @genetbekele896
    @genetbekele896 21 час назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @tenasumuro69
    @tenasumuro69 День назад +1

    ሃሌሉያ አሜን ሾንቦቆ አይደለም የተደገፍነው ተሰብሮ የምወጋ አምላካችን መጠጋችን በታላቅ መከራ እረድታችን ነው ሃሌሉያ ክብር ምስጋና ለእርሱ ይሁን አሜን!!❤❤❤❤❤

  • @hiwottanaya1331
    @hiwottanaya1331 День назад +1

    ጌታ ሆይ ተመስገን

  • @sg6994
    @sg6994 11 часов назад +1

    አሜን ጌታን የተመሰገ ይሁን ።

  • @salemghezae3606
    @salemghezae3606 17 часов назад +1

    Egzabihier ymesgen simu ybarek Geta yetamenut emun new Elshaday amlak

  • @SabaWoldeyohannes-qp2mn
    @SabaWoldeyohannes-qp2mn День назад +1

    እግዘአብሔር ይመስገን

  • @meskeremdagnachew4949
    @meskeremdagnachew4949 23 часа назад +1

    God is always good 🙏🙏

  • @mebratayele5193
    @mebratayele5193 День назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ምስርየ ክብር
    ለእግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር
    ፀሎቴን ስማኝ ስማኝ ማማ ምስር እየ እኔ ሁሌ ነው የምፀልየው ሁሌም የመክርሽ የእናነት ጌታን ልታገለግይ ስትይ መጀመሪያው እራስሽን ጠብቂ እል እል እል እል ቁመሽ እንደምታገለግይ ቃል ነበረኝ ክብሩ እሱ አንች የሱ ባሪያ ገና ብዙ አያለሁ ባንተ እደስታለሁ

  • @mebratayele5193
    @mebratayele5193 День назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ምስርየ ክብር
    ለእግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር
    ፀሎቴን ስማኝ ስማኝ ማማ ምስር እየ እኔ ሁሌ ነው የምፀልየው ሁሌም የመክርሽ የእናነት ጌታን ልታገለግይ ስትይ መጀመሪያው እራስሽን ጠብቂ እል እል እል እል ቁመሽ እንደምታገለግይ ቃል ነበረኝ ክብሩ እሱ አንች የሱ ባሪያ ገና ብዙ አያለሁ ባንተ እደስታለሁ ፀጌረዳን እጠይቃታለሁ
    ስል ይህን ያየሁት

  • @kadirawano8908
    @kadirawano8908 9 часов назад +1

    እግዚኣብሔሪ የተመገነ ይሁን ።

  • @PeacefromJesus
    @PeacefromJesus День назад +3

    እሰይ #እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል.......... ክብሩን የዓለም መድኅኒት የነገስታት ንጉስ የጌቶች ሁሉ ጌታ የይሁዳ አንበሳ የናዝሬቱ እየሱስ ክርስቶስ ይውሰድ
    እንክዋን ጌታ ፈወሰሽ ፈውስሽ የጸና ይሁን:: አሜን!!!

  • @alemtsehaykenea9858
    @alemtsehaykenea9858 День назад +4

    የሰማይና የምድር ፈጣሪ, ልኡል, ሁሉን ቻይ እግዚአብሔር ይባረክ!ይመስገን!!!!

  • @abinetmekonnen-bz6jk
    @abinetmekonnen-bz6jk День назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን። በእውነት እግዚአብሔር መልካም ነው። ታዳጊ የኢስራኤል ቅዱስ ስሙ ይባረክ። እህቴ ለህክምና ወደ ውጭ ሀገር ስትሄጂ ሰምቻለሁ ፤ ጸልየናል። እንኳን ጌታ እሱን የምታገለግይበትን ዘመናት ጨመረልሽ። በጣም ደስ የሚል ዜና ነው።

  • @mariafrancioni3977
    @mariafrancioni3977 День назад +1

    ጌታ ይባረክ ድንቁ እየሱስ ስራው ግሩምና ድንቅ ነው

  • @aynalemzerfeshual1446
    @aynalemzerfeshual1446 День назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለኢየሱስ ይሁን ለክብር ሲሆንልሽ በብዙ ፍሬ እናይሻለን በልዩ በዝማሬ ቅባት ቅባትሽ ጨምሮ እናያለን በኢየሱስም ሆነ ጨምረሻል መጨመር ብቻ ሆነ

  • @selamawitmakonnen7316
    @selamawitmakonnen7316 23 часа назад +1

    Haleluya Ameeeen Eyesus geta new 👏🏻 🙌

  • @SenaitWaktola-w9r
    @SenaitWaktola-w9r День назад +1

    ጌታ የሱሰ ስሙ ይባረክ

  • @serkalemgebreyohanus3611
    @serkalemgebreyohanus3611 День назад +2

    እንካን አቀለለልሽ ምስርዬ
    እሰይ እሰይ እልልልልልልልል
    አሜን አሜን

  • @heluview7904
    @heluview7904 День назад +2

    ክብር ለጌታ ይሁን!

  • @serkalemgebreyohanus3611
    @serkalemgebreyohanus3611 День назад +4

    የምስራችዬ እወድሻለሁ
    የታዘዘልሽን ጨርሺ ስንፍና አይደለም ለዶክተሮች ጥበብ የሰጠ አምላክ ይባረክ አታቃርጭ እንደምንም በርቺ ገንዘብ ላኩላት ተብሎ ሲነገር ሰምቼአለሁ ባንቺ አካውንት እልካለሁ ባለሁበት አሰማለሁ ንገሪኝ ስላሉ ሁሉም በአካውንትሽ የላኩ ናቸው አምናለሁ ኮምፕሊት እስከምትጨርሽ አለን ከጌታ ጋር በእየሱስ ስም !!! አሜን!!

  • @Mariam-e8o9y
    @Mariam-e8o9y День назад +1

    እሰይ ጌታ ይባረክ መልካም ዜና ሰማን ሰይጣን እንዳሰበው ሳይሆን እግዚአብሔር እንዳለው ነው እኔማ ጌታሆይ ለታላቁ ስምህ ስትል ፈውሳት ብዬ ፀልዬ ነበር አባቴ ተባረክ

  • @GraceMerid
    @GraceMerid День назад +1

    Jesus is the true one in de universe no one like him tqu Jesus holysprit

  • @zebenayf5889
    @zebenayf5889 День назад +1

    ጌታ ይባረክ ክብር ርእስ ይህን በሞትላይ ስልጣን አለው አሜ

  • @netsanetgosebeko223
    @netsanetgosebeko223 13 часов назад +1

    ኡፈይ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @bethlhamyimam139
    @bethlhamyimam139 День назад +8

    እግዚአብሔር ይመስገን ጌታ ክብሩን ይውሰድ ምስርዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኝል እህቴ አሁንም ጌታ ጨርሶ ይሄንን ነገር ከውስጥሽ ይንቀለው ጌታ ላይጥልሽ ላይተውሽ ይዞሻል ጌታ መልካም ነው::🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽💐💐💐💐💐❤️❤️❤️❤️❤️

  • @meskeremjara292
    @meskeremjara292 15 часов назад +1

    ምንም አትሆንም ዳኒ እግርህም አይቆረጥም ልብህም ሙሉበሙሉ ይፈወሳል የታመንክበት አምላክ ፍፁም ፈውስን ይላክልህ በየሱስ ደም ሸፈንኩህ ፍፁም ተፈውሰህ ቅር።

  • @belayneshademeshewa4746
    @belayneshademeshewa4746 День назад +1

    አሰግዚአብሔር ትልቅ ነዉ እግዚአብሔር አዳኝ ነዉ እህቴ እንኳን የታመንሽዉ ጌታ ታደገሽ ክብር ለሱ ይሁን ሀሌሉያ አሜንንንንንንንንንንንንንንን❤❤❤❤❤❤❤

  • @meseretassefa1902
    @meseretassefa1902 День назад +1

    ሃሌ ሉያ እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ትልቅ ነው አሜን አለ እግዚአብሔር አለ እልልልልልልልልል

  • @jaeltrans2011
    @jaeltrans2011 День назад +4

    እንኳን ጌታ ረዳሽ!!ኢየሱስ ጌታ ነው!!

  • @senaitgonfa3653
    @senaitgonfa3653 День назад +1

    ጌታ ይችላል!❤❤❤

  • @alemabebe2674
    @alemabebe2674 День назад +1

    ክብር ለእግዚአብሄር ይሁን ሁሉን ለሚችል፣ ዘመንሽ ይባረክ🎉🎉

  • @fitsum8396
    @fitsum8396 День назад +1

    እልልልልልል እግዚሃብሔር ይመስገን እግዚሃብሔር ይመስገን

  • @edengirmay7186
    @edengirmay7186 День назад +1

    Egziabiher Yibarek,elelelelelel esey.Temelsesh wede Tsega yesetesh Egziabiher Tamelkyalesh Tamelkiyalesh.❤

  • @gemechismekonnen2343
    @gemechismekonnen2343 День назад +2

    Blessed be the name of Jesus christ.amen

  • @ganri-qq2gp
    @ganri-qq2gp День назад +1

    Amen gta ychlale kberune welo Esu yewsad

  • @zerogaming1554
    @zerogaming1554 День назад +1

    የጌታ ስም የተባረከ ይሁን ።እንኳን ጌታ ኢየሱስ ሌሎችም መልስ ሰጠለሽ ምስር።እናንተ ወንድሞች እግዚአብሔር ይባርካችሁ በወንድሞች ህብረት ውስጥ በረከት አለ ሲል የእግዚአብሔር ቃል በምክንያትነት ነው ።በርቱ

  • @deginshhosani9141
    @deginshhosani9141 9 часов назад

    ጌታ ይመስገን🥰🥰🥰🥰

  • @fekeremelaku1244
    @fekeremelaku1244 Час назад

    እግዚአብሔር ይመሰገነ💕💕

  • @saratg6717
    @saratg6717 День назад +3

    ❤❤❤❤❤ክብርለጌታብቻይሁንትእእልልልልልል

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 День назад +1

    ዋው ክብር ለጌታ ይሁን ልልልልልልልል እህታችን እንኳን ጌታ ረዳሽ በሽታ ሁሎ ከሰይጣን ነው ጌታ ይገስፅው!!❤

  • @IChangedMyName_123
    @IChangedMyName_123 15 часов назад +1

    E/r yemsgen! Yagelgeluten yersa ,end amtsega Audlem! Hzleluya Geta semi yebarek

  • @sosinaaklog8395
    @sosinaaklog8395 День назад +1

    እግዚአብሄር ይመስገን ጌታ ስለፈወሰሽ

  • @Nunu-q8g
    @Nunu-q8g День назад +1

    እስይ አሜን አሜን ጌታ መልካም ነው

  • @abinetmekonnen-bz6jk
    @abinetmekonnen-bz6jk День назад +1

    አይዞህ ወንድሜ ዳኑ ጌታ ደሞ አለለህ። ይረዳሃል። ያግዝሃል። ደግሞ ጌታ ያድንሃል።

  • @ArAra-z3z
    @ArAra-z3z 6 часов назад

    እኳን ጌታ እረዳሽ❤❤

  • @bortukanworkneh5159
    @bortukanworkneh5159 День назад +1

    Thank you, God. Bless you

  • @mekdestemesgen4799
    @mekdestemesgen4799 14 часов назад +1

    Wow glory for God God is faithful all the time I'm very happy sister 🙏

  • @FireneshWario
    @FireneshWario День назад +1

    Geta ayasafrm 😭😭😭😭😭😭😭😭❤️❤️❤️

  • @iamfree347
    @iamfree347 День назад +1

    እግዚአብሔር ታማኝ ነው በእርሱ የታመነ አያፍርም❤❤❤❤

  • @selametyalmanc9949
    @selametyalmanc9949 5 часов назад

    Praise the LORD ❤️👏🎷🎷🎉🎉Hallelujah👏👏👏👏👏

  • @MeskeremZekarias
    @MeskeremZekarias 5 часов назад

    የናዠሬቱ እየሱስ ይችላል😭😭😭😭😭😭

  • @bezaalamayo4592
    @bezaalamayo4592 День назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @bethlehemchemma6306
    @bethlehemchemma6306 День назад +1

    Amen 🙏 Amen 🙏 ❤❤

  • @frezyteshome3805
    @frezyteshome3805 День назад +1

    እግዚአብሄር ትልቅ ነው! ክብሩን ሁሉ እርሱ ይውሰድ

  • @genettadesseshibeshi8431
    @genettadesseshibeshi8431 День назад +1

    Esey yeni konjo enkuwan geta redash!!! Elilililili. Kibrun geta yiwesed.❤❤❤

  • @IChangedMyName_123
    @IChangedMyName_123 15 часов назад +1

    Daniel, yantenem mesekrenet bekrbu ensemalen ayzoh entselyelhalen!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AzebZerabruk-z3d
    @AzebZerabruk-z3d День назад +1

    Egziyabher yimesgen hallelujah 🙏❤️

  • @selametyalmanc9949
    @selametyalmanc9949 5 часов назад

    Thank god 🙌🙌🙌👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zerogaming1554
    @zerogaming1554 День назад +1

    እልልልልልልል ❤❤❤❤❤❤

  • @bethlehemchemma6306
    @bethlehemchemma6306 День назад +1

    Eg/hr. Alee Halelujah 💕🙏🥰🎤🎤

  • @iamfree347
    @iamfree347 День назад

    ምህረቱ በዝቶላችሁ በሂወት ያኖራችሁ እግዚአብሔር አምላክ ስሙ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤እየሱስ ጌታ ነው

  • @ArAra-z3z
    @ArAra-z3z 6 часов назад

    ለሚታመኑት ታማኝ አምላክ ነው ክብሩን ይውሰድ

  • @banchibeyene3085
    @banchibeyene3085 День назад

    እሰይ እልልልልልልልልልልልልልልልልጌታ ይባረክ በሰላም ነይልን።

  • @bethlehemchemma6306
    @bethlehemchemma6306 День назад +1

    Ayezohe Wondema Dani selantem Geta Eyesuse gedi yilewale 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @meazasaji-z6x
    @meazasaji-z6x День назад +1

    E,r yemesgen geta talk nw enanten yayu ayenoche enenm yeyegn jesus is lord

  • @wudearaya8756
    @wudearaya8756 День назад +1

    አህዛቦች ስሙ ኢየሱስ ያድናል ኢየሱስ ጌታነው ከኢየሱስ ክርስቶስ በቀር በእውነትና በመንፈስ የሚመለክ አምላክ የለም አላህም ሁሉም ጣኦት ናቸው።

  • @MuluBelay-y6k
    @MuluBelay-y6k День назад +1

    Egziabhier melkam new degmom yichlal.