Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
Thanks!
እኔ ጴንጤ ነኝ ሰው ሲድን ደስ ይለኛል ነገር ግን እግዚአብሔር ሁሉንም ነገር በስአቱ ውብ አድርጎ እንደሚሰራው አውቃለሁ። ስለነዚህ አባቶች ግን አባቴን አብዝቼ ወደድኩት። እነዚህንም አባቶች አባቴ የሰጣቸውን ፀጋ ያብዛላቸው።
Melkamnet Des ylal
እውነት ነው ጌታ ዘመናቸውን ይባርክ በቃሉ እውነት የሚሞግቱ❤❤❤
ጴንጤ ተሆንሽማ እባክሽን ተእዩ ጩፋ ላይ አስር ሚሊዮኑን መቶ ሚሊዮን እንዲያደርግልኝ ንገሪልኝ፣ግማሹን ለትአንች።
ዼጤ ሆኖ ሰው እዲዲን ማይፈልግ ማን ነው🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔
@@yetbarek63ጴንጤ በክርስቶስ ኢየሱስ እንጂ ዘይት ቸርቻሪ እና ዘራፊ በሆነ "ነብይ" አያምንም።የቤትሽን መታቾች መስቀል እየተሳለምሽ የማይፈቱሽን ይፍቱኝ እያልሽ እድሜሽን አትጨርሽ።እንኳን አንችን ራሳቸውንም አያስፈቱ።
ቂሰ ተባርኩ ወንገል ያበባል በርቱ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ተሃድሶ የእግዚአብሔር ሃሳብ ነው
እኔ የሌላ ሐይማኖት ነኝ እንዲህ አይነት አባቶች ለትውልዳችን በጣም ስለሚያስፈልጉን እግዚአብሔር ያብዛልን አገልግሎቶት ጌታ ይባርከው
We have to support the “tehadiso” believers, they are authentic and with pure knowledge of scriptures 💯🫶🏼
እወዳችኋለሁ በርቱ ተሀድሶዎች❤❤❤❤❤
እግዚኦ መሪጌታ ደስ የሚል ፍ*ር*ጥ ያለ የእውነት ትምህርትን አግኝቼያሁ አመሠግናለሁ ! እድሜ ከጤና ይስጥልን ። ብሩካን ናችሁ !
ፀጋ ይብዛላችሁ መርጌታ የተወደዳችሁ የጌታ ብሩካን 🔥
ነህምያ ወንድሜ ተባረክ
@@ethiocheaps አሜን ተወዳጅ 🥰🥰
መርጌታ መልአክ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክወት 🙏🙏🙏 የጨለማን ስራ ከዚክ የበለጠ እንደሚገልጡት አልጠራጠርም፣ ፀጋ ይብዛልወት።
ፐፐ እሰይይ መሪ ጌታ ! በእውቀትና በማሰረጃ የተሞላ ጣፋጭ ንግግር ብዙ ተምሬያለሁ ! ፀጋና ባርኮት ይብዛላችሁ ፡፡
ወይኔ አይብራ እኮ ሲበራ ጨለማ ባዶ ሲቀር ደስ ሲል አባ ተባረኩልኝ 🔥
“ሰውም እንደሌለ አየ፥ ወደ እርሱ የሚማልድ እንደሌለ ተረዳ ተደነቀም፤ ስለዚህ የገዛ ክንዱ መድኃኒት አመጣለት፥ ጽድቁም አገዘው።” - ኢሳይያስ 59፥16
መሪ ጌታ በርቱልን ገና የእግዚያብሄር ፀጋ በሀይል በርሶላይ ይገለጣል ደግሞ እናያለን ወንጌል በአደባባይ ለመግለጥ ከመጨከን ከዚህ በላይ ክብር የለም
መሪጌታ እግዚአብሄር ይባርኮት ከወግ ይልቅ ለእውነት ወግነዋል በርቱ።
ዋው ቃል አጠረኝ ምን ልበልልቤን ሙሉ የደረገና እውነተን ለማወቅ የተከፈተ ልብ ላለው አስደናቂ እውነትን የገለጠ ቃለመጠይቅአዳኝ የኢየሱስ ወንጌል ብቻ ነው
አንተ ጠያቂ በእውነት ትልቅ ስራ ነው እየሰራህ ያለኸው ከበቂ በላይ ከብዙ አባቶች መልስ አግኝተሀል ወንጌል ሰለ ኢየሱስ ነው ገና ብዙዎች ይድናሉ ማንም አያስቆመውም ክብር ለኢየሱስ ይሁን።
መርጌታ መልአክ እግዚአብሔር ይባርክህ በአንተ ብዙ ነገሮችን እንማረለን ጌታ ስለረዳህ ክብር ለእርሱ ይሁን
በጣም የምማርበት ፕሮግራም
ወንጌል ይገለጣል ብዙ ሰዎች ይድናሉ በርቱ በዚህ ፕሮግራም ነው እውነትን ፍለጋ ላይ ያለሁት አመሰግናለሁ 🙏
በእውነት ብረክ በል መህምረችን❤❤❤❤
GOD BLESS YOU and your family ❤❤❤
ጠያቂው ወንጌል እየሰራ ነው
እግዛብሄር በዘመናት ሰወችን ያሰነሳል እነዚህ ን መምሀራን ደግሙ በዘመናችን ያሰነሳቸው እይናችን እንዲበራ እዉነቱን እንድናውቅ ትከከለኛውን ከርሰትና እያሰተማሩን ሰለሁነ እግዛብሔርነእ ሰለአነሱ እአመሰግነዋለሁ ተባረኩ
መሪጌታ መልአክ እግዚአብሔር ይባርክዎት ፤ ፀጋውን ያብዛልዎት ፡፡
እግዚአብሔር : ይባርኮት : መሪ
ተባረኩ መርጌታ ለወንጌል እዉነት የቆሙ ትዉልድ የተረታተረት መጫወቻ ሆኗል በግልጸየሚታይ ሐቁን ነዉ የሚናገሩትክበሩልን ጠያቂዉ እወነታዉን ሲናገሩ አቋርጠሕ ወደሌላ አጀንዳ መመለስ ዋና ተግባርሕ ነዉ
ወንጌል ስለ ኢየሱስ ነው🥰
ኢየሱስ ብቻውን ያድናል ይታደጋል
Tebareku geta Tsegawn yabzalachu betam naw mewodachu beritu qexilu xeyaqiyum Tebarek😍 “ከወደደን ከትልቅ ፍቅሩ የተነሣ በበደላችን ሙታን እንኳ በሆንን ጊዜ ከክርስቶስ ጋር ሕይወት ሰጠን፥ በጸጋ ድናችኋልና፥”📖👈🙏 - ኤፌሶን 2፥5
I'm glad to see people turn their face towards Jesus. He is the way, the truth, and the life! Bless both of you.
እግዚአብሔር ይባርክህ መሪ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ
እወዳችኋለሁ በጣም በጣም 🙏🙏🙏-
እሰይ እውነተኛ ወንጌል የገባው ሰው ይህ ነው። በርቱልን ተሃድሶአውያን ተባረኩልን እውነተኛው ብርሃን ወደ ዓለም የመጣው ኢየሱስ እርሱ ብቻውን መሰበክ አለበት።
የአፍህ ቃል ማር ነው
ኢየሱስ በቂነው ከበቂም በላይ ነው።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መሪጌታ!!!!!! አንጀት አርስ መልስ ሰጥተሃል!!!!!!!ድንቅ ነው።
እውነት ያሸንፋል ❤❤
“ለእነርሱም እግዚአብሔር በአሕዛብ ዘንድ ያለው የዚህ ምሥጢር ክብር ባለ ጠግነት ምን እንደ ሆነ ሊያስታውቅ ወደደ፥ ምሥጢሩም የክብር ተስፋ ያለው ክርስቶስ በእናንተ ዘንድ መሆኑ ነው።” - ቆላስይስ 1፥27 ከዚህውጪ ሚስጠር የለም
ደስ የሚል ምስክርነት ነው:: እግዚአብሔር ይመስገን:: ተባረኩ::ኦርቶዶክስ:- ገድላቷን, ድርሳናቷን , ልፋፈጽድቋን, ስንክሳሯን, በዓላቷን, ታቦታቷን, ንግሷን. አማላጆቿን, መልክዓ መልኳን, ጸበላቷን, 'እምነቷን', ክታቧን, መቁጠሪያዋን, ጥንቆላዋን, ፍታቷን. ተዝካራቷን, ምንኩስናዋን, ... ታስወግድ:: በነቢያትና በሐዋሪያት አስተምህሮ ትታደስ, ትለወጥ:: ትጽናም::
በእዉነት መሪጌታ ዘመንዎት ይባረክ። ሰለ እርስዎ እግዚአብሄርን አመሠግናለሁ። እኔ የቄስ ልጅ ነኝ እግዚአብሄር ደርሶልኝ ጌታን ከተቀበለኩ ቆየሁ ግን ያለሁት ኦርቶዶክስ ውስጥ ነው።ስለዚህ እባካችሁ ትውልድ ያምልጥ ወንጌልን በሀይል ስበኩ።ወንድሜ ጠያቂውም ተባረክ።አንተም ባለህበት ጌታን ተቀበልና አምልጥ ወንድሜ።
ሮሜ 1 (Romans)3-4፤ ይህም ወንጌል በሥጋ ከዳዊት ዘር ስለ ተወለደ እንደ ቅድስና መንፈስ ግን ከሙታን መነሣት የተነሣ በኃይል የእግዚአብሔር ልጅ ሆኖ ስለ ተገለጠ ስለ ልጁ ነው፤ እርሱም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።
አረ እንደነአንተ ያለ ይብዛ ይባዛ ለወንጌል ዋጋ የከፈሉ ጀግኖች እነ ጻዉሎስ እነ ዮሓንስ አሉ አዋጅ አዋጅ ክብሩን እግዚአብሔር ይዉሰድ እንናተን ደግሞ ባርኮ ለበረከት ያድርጋችሁ የኔ ጌታ ዘመንህ ትዳርህ ልጆችህ ይባረኩ በክርስቶስ ደም ተሸፈኑ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ወንጌል ስለ ልጁ ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው።
ይኸ ሁል ጌዜ መቅረብ አለበት በጣም አሰተማሪ እና እጅግ ደሰ የሚል ፕሮግራም ነው
መምህር ጌታ ዘመኖትን ይባርክ🙏🙏❤❤
አሜን አሜን እየሱስ ክርስቶስ ይሰበካል።
እውነትም ሂውትም ክርስቶስ ነው ጌታ ይባርኮት።
በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው መሪ ጌታ መላአክ የወንጌል አርበኛ ፀጋ ይብዛልህ ተባረኩ!!!
Thank you and be blessed. You are such inspiring person
በጣም ደስ ይላል❤ welcome መሪጌታ
EYSUS EYSUS EYSUS yadnal ❤❤❤Dr GOD bless you and your family ❤❤❤
May our LORD JESUS CHRIST be glorify in all generations!God bless you brother! Let the HOLY SPIRIT speaks through you continually to the world!
እውነት ሰው ተከታታይ ፊልም እና ድራማ ይላል ለኔ ግን ሕይወት ሚሰጠው የእግዚአብሔር ቃል ያለበትን ሳምንታዊ ፕሮግራምን በጉጉት ነው ምጠብቀው እናመሰግናለን
What a kind journalist he is! God bless him. My lord open his eyes!
ተሀድሶዎች በሙሉ በድንብ ወንጌል የገባቸው መጽሀፍ ቅዱስን ጠንቅቀው ያነበቡ የገባቸው ናቸው። እግዚአብሔር ይባርካችሁ
Wow!! What a knowledge he has . He is elite please let us listen carefully and be awaken. He is God’s messenger for confused Chiristian. Orthodox and Protestant need to listen carefully to this man.
እርሶ አደበቶት በእግ/ር ቃል በጣም እጅግ በጣም የላቀ የሚገርም መገለጥ ነው በነገሮት ላይ እየሱስ በግዜው ስለሱ ጨክነው ዋጋ የሚከፈሉበትን ሰወች ያሰነሳል መንፈሰ ቅድስ በስራ ለይ ነው ክብር ለእግ/ር ይሁን ኦሮቶዶክስ የህዝብ ብዛት ስላላት በባህል እና በልብስ እራሷን አሳምራ የየሱስ ስም ላይ ጣወት የሾመች ቀደኛ የወጌል ጠላት ነች ግን አድ ቀን ወጌላችን ድል ያረጋል እሱን ረዳረሱ ይሄ ትውልድ ልያልፈ ይችል ግን ደሞ ከአፈ እሳት የሚተፈ ትውልድ ይመጣል አሜን ይምጣልን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
ብዙ ትምህርት ያገኝሁበትት በላ ለበልሀ ፕሮግራም በርታ ወንድማችን የጌታ ቃል እንዲህ ይላል በሉቃሰ ውንጌል ላይ“በዚያ ጊዜ ኢየሱስ በመንፈስ ቅዱስ ሐሤት አድርጎ እንዲህ አለ፤ “የሰማይና የምድር ጌታ፤ አባት ሆይ፤ ይህን ከጥበበኞችና ከዐዋቂዎች ሰውረህ ለሕፃናት ስለ ገለጥህላቸው አመሰግንሃለሁ፤ አዎን አባት ሆይ፤ ይህ የአንተ በጎ ፈቃድ ሆኗልና።”ሉቃስ 10:21 NASVእንደ ህፃና በየዋህነት ወደ ቃሉኑ ካላመንና ካልተቀበልን የየሱሰን ማንነታ ለመረዳትና ለማውቅ እጅግ ያሰቸግራል እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን አሜን አሜን🙏🏽🙏🏽🙏🏽
እንግዲህ ወንጌል ሲበራ እንዲህ ነው በጣም ተባርኪያለሁ በምስክርነታቸው ለብዙዎች አካፋያለሁ! የእግዚአብሔር ቃል በትንቢተ ኢሳያስ እንዲህ ይላል፡-እነሆ እኔና እግዚአብሔር የሰጠኝ ልጆች ለእስራኤል በጽዮን ተራራ ከሚኖረው ከሠራዊት ጌታ ከእግዚአብሔር ዘንድ ምልክትና ታዕምራት ነን ይላል! ኢሳ 8፡18እናንተ ለዚህ ትውልድ ምልክትና ድንቅ ናችሁ!
yes በጣም ትክክል❤❤❤ ተባረክ
“ይህም ቃል ከዘላለምና ከትውልዶች ጀምሮ ተሰውሮ የነበረ ምሥጢር ነው፥ አሁን ግን ለቅዱሳኑ ተገልጦአል፤” - ቆላስይስ 1፥26
እውነት ቢቆይም ይገለጣል። እውነት አርነት ያወጣል።
የእግዝአብሔር ፀጋ ይብዛልህ መሪጌታ መልአከ
ንአባ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርኮት ወንጌል ገብቶውታል
እግዚአብሔር ሀያል ነው !!!
ይህን ያህል ጥልቅ የሄዱ አባትን በሚያውቁት በኖሩበት ትምህርት ራሳቸውን ልትሞግት መሞከርህ ራሱ እውነት ፍለጋ ላይ እንደሆንክና እንዳላገኛሀት ያሳያል ከእሳቸው በሩቡ እውቀት ላለህ ላንተ የሳቸው ብርሀን እንዲበራልህ ፀልይልሀለሁ
አረረረረረ ጠያቂ!!!!!!!!! ከነኚህ ጥልቅ እውቀት ካላቸው ጋር ሰነባብተህ ባለመመለስህ በጣምምምምም አዝናለሁ!!!!!የድንጋዩን ልብ አውጥቶ የሥጋ ልብ የሚሰጠው ጌታ ይድረስልህ!!!!!!!!!
በእውነት! ምን እንደናፈቀኝ ታውቃለህ የተሃድሶ እና የበልሃ ልበልሃ የአንድ ሳንቲም ገፅታ ሆነው ኦቶዶክስን አድሳ አባቶችና ዲያቆናት ድነው ማየት"!
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ:: ተባረኩ እጅግ በጣም በጉጉት ነው የሚጠብቃችሁ.... በርቱ
ጠያቂውን ሳላደንቅ አላልፍም በእውቀት ነው ምትሞግተው ልብህ ደሞ ክፍት ነው
ጌታ ምስክሬ ነው ጋዜጠኛው በደንብ ጌታን ያውቃል ለማነኛውም ጌታ ይባርክህ
እውነት ያሸንፋል ❤❤ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ ❤❤📖📖📖📖
እግዛብሄር ይመስገን ስለእናንተ
❤God bless you good answer.
“እናንተ ከአባታችሁ ከዲያብሎስ ናችሁ የአባታችሁንም ምኞት ልታደርጉ ትወዳላችሁ። እርሱ ከመጀመሪያ ነፍሰ ገዳይ ነበረ፤ እውነትም በእርሱ ስለ ሌለ በእውነት አልቆመም። ሐሰትን ሲናገር ከራሱ ይናገራል፥ ሐሰተኛ የሐሰትም አባት ነውና።” - ዮሐንስ 8፥44 በእውነት ይቺ ቤ/ክ እንደዚህ ናት ወንድሜ እንኳን ጌታ አይንህን አበራልህ ጌታ ከክፉ ይጠብቅህ።
እግዚአብሄር በየዘመኑ ሰው አለዉ። ክብር ለስሙ ይሁን
ጠያቂው ጠይቅ የብዙዎችን ጥያቄ በአደባባይ ነው የምትጠይቀው በርታ ጸጋ ይብዛልህ መሪ ጌታ ጸጋ ይብዛሎት። ቀጣዩን እንዳታዘገዩት
ከዚህ ሁሉ ያወጣን ያዳነን ጌታ ኢየሱስ ስሙ ይባረክ!
❤
ኢየሱስ ያድናል ኢየሱስ ጌታ ነው❤
ጌታ በዘመናት መካከል የራሱ ሰው አለው ያለሠባኪ ሠው ያስነሳል የኔ አባት ኢየሡስ ስምክ ይባረክ
ጌታ ክርስቶስ ይባረክ 🙏 መሪጌታ እንኳን ክርስቶስ ረዳዎት 🙏 ጠያቂው ወንድማችን ደሞ ክርስቶስ ብርሃኑን ያብራልህ አሜን 🙏
Bela Lbelha betam wedjewalew gn Theology yebelete endiyastemru btadergachew, antem wst endihum sewoch wstim yalutin ye emnet tyakewoch eyteyekachew yebelete bnmamar des yilegnal. Lemsale Pastor Merawi Nigussie'n yaderkew betam astemari, Yteregaga nber ena kezi behuala'm betelayayu meseratiwi topic'och lemsale: sle tselot, chirstyanawi hiwet, Egzabher mn aynet amlak endehone, bcha yebelete yetergaga, astmari wiyiyet endhine hasaben akaflalew. Tebarek!
እንዴት ያለ ድንቅ ኣምላክ ነው እግዚአብሔር❤::: ኣንድ ልጁን ለእኛ ያለመራራት ለመስዋእት መስጠቱ::!!!!! ቸር ነው:: እጅግ ፍቅር:: !! !!❤
መሪጌታ ጌታ ስለሰጠህ ዕውቀት ምስጋና ይድረሰው!!!!!!ተባረክ!!!!!ሰውየው ( ጠያቂውን ) ለማስረዳት መሞከር ....ላይ ውሃ ማፍሰስ ነው።ለነገሩ ጌታ ካልረዳው አይሆንለትም እና እንዲበራለት በያለንበት እንፀልይለት!!!!!!
ወንጌል ይለውጣል ኢየሱስ ያድናል
ከእናቷ ወጥታ እናቷን የምትመታ ማለት ይሄ ነው ፈጣሪ ልቦና ይስጥህ
እውነት አርነት ያወጣል ቃሉን አንብብ
ብዙ ጊዜ አዳምጥሀለሁ ዛሬ ግን እንግዳህን አላስወራ ብለሀል አሻሽል።
መሪጌታ ስለከፈሉት ዋጋ በጣም ሊደሰቱበት የተገባነው ስለኢየሱስ በድፍረትእና በደስታ በጥበብ ሲገልጡት በብዙዎች ትውልድ ውስጥ ሰርፆ እየገባ ነው ስለርሶ አምላኬ እግዚያብሄር የተባረከ ይሁን
አሜን
ኢየሱስ ጌታ ነው❤❤ ተባረኩ
Thanks God for the Interviewer and respondants
We respect All Tehadso Members ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ትክክል ምነው ያገሬ ሰው ይህን ብታዳምጡ
Thank you gashewa
ጌታ ይባርካችሁ!!
የገባዉ እንደዚህ ወንድማችን የይመሰክራል ጠያቂዉ ጭቅጭቅ አዋራ የስነሳል እባክህ ስለ አይነት ኑር። ድንጋይ ደሞ አንቺ ማለት ጀመራቸሁ የየጣኦት ዉጤት 😊😊😊😊
እግዚአብሄር አባታችን ክብሩን ሁሉ ይውሰድ።ተሃድሶዎች ኢየሱስ ክርስቶስን እየገለፃችሁት ነውና አገልግሎታችሁን ያስፋላችሁ።
Besmeam geta gin maygebabet bota yelem begochun lemamtat ❤Simu yibarek Eyesus🙏🏽
በርታ ተባረኩ🙏🙏🙏🙏
“ይህም ብቻ አይደለም፥ ነገር ግን አሁን መታረቁን ባገኘንበት በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል በእግዚአብሔር ደግሞ እንመካለን።” - ሮሜ 5፥11
Geta yimesgen sile enante❤
Thanks!
እኔ ጴንጤ ነኝ ሰው ሲድን ደስ ይለኛል ነገር ግን እግዚአብሔር ሁሉንም ነገር በስአቱ ውብ አድርጎ እንደሚሰራው አውቃለሁ። ስለነዚህ አባቶች ግን አባቴን አብዝቼ ወደድኩት። እነዚህንም አባቶች አባቴ የሰጣቸውን ፀጋ ያብዛላቸው።
Melkamnet Des ylal
እውነት ነው ጌታ ዘመናቸውን ይባርክ በቃሉ እውነት የሚሞግቱ❤❤❤
ጴንጤ ተሆንሽማ እባክሽን ተእዩ ጩፋ ላይ አስር ሚሊዮኑን መቶ ሚሊዮን እንዲያደርግልኝ ንገሪልኝ፣ግማሹን ለትአንች።
ዼጤ ሆኖ ሰው እዲዲን ማይፈልግ ማን ነው🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔
@@yetbarek63
ጴንጤ በክርስቶስ ኢየሱስ እንጂ ዘይት ቸርቻሪ እና ዘራፊ በሆነ "ነብይ" አያምንም።የቤትሽን መታቾች መስቀል እየተሳለምሽ የማይፈቱሽን ይፍቱኝ እያልሽ እድሜሽን አትጨርሽ።እንኳን አንችን ራሳቸውንም አያስፈቱ።
ቂሰ ተባርኩ ወንገል ያበባል በርቱ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ተሃድሶ የእግዚአብሔር ሃሳብ ነው
እኔ የሌላ ሐይማኖት ነኝ እንዲህ አይነት አባቶች ለትውልዳችን በጣም ስለሚያስፈልጉን እግዚአብሔር ያብዛልን አገልግሎቶት ጌታ ይባርከው
We have to support the “tehadiso” believers, they are authentic and with pure knowledge of scriptures 💯🫶🏼
እወዳችኋለሁ በርቱ ተሀድሶዎች❤❤❤❤❤
እግዚኦ መሪጌታ ደስ የሚል ፍ*ር*ጥ ያለ የእውነት ትምህርትን አግኝቼያሁ አመሠግናለሁ ! እድሜ ከጤና ይስጥልን ። ብሩካን ናችሁ !
ፀጋ ይብዛላችሁ መርጌታ የተወደዳችሁ የጌታ ብሩካን 🔥
ነህምያ ወንድሜ ተባረክ
@@ethiocheaps አሜን ተወዳጅ 🥰🥰
መርጌታ መልአክ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክወት 🙏🙏🙏 የጨለማን ስራ ከዚክ የበለጠ እንደሚገልጡት አልጠራጠርም፣ ፀጋ ይብዛልወት።
ፐፐ እሰይይ መሪ ጌታ ! በእውቀትና በማሰረጃ የተሞላ ጣፋጭ ንግግር ብዙ ተምሬያለሁ ! ፀጋና ባርኮት ይብዛላችሁ ፡፡
ወይኔ አይብራ እኮ ሲበራ ጨለማ ባዶ ሲቀር ደስ ሲል አባ ተባረኩልኝ 🔥
“ሰውም እንደሌለ አየ፥ ወደ እርሱ የሚማልድ እንደሌለ ተረዳ ተደነቀም፤ ስለዚህ የገዛ ክንዱ መድኃኒት አመጣለት፥ ጽድቁም አገዘው።”
- ኢሳይያስ 59፥16
መሪ ጌታ በርቱልን ገና የእግዚያብሄር ፀጋ በሀይል በርሶላይ ይገለጣል ደግሞ እናያለን ወንጌል በአደባባይ ለመግለጥ ከመጨከን ከዚህ በላይ ክብር የለም
መሪጌታ እግዚአብሄር ይባርኮት ከወግ ይልቅ ለእውነት ወግነዋል በርቱ።
ዋው ቃል አጠረኝ ምን ልበል
ልቤን ሙሉ የደረገና እውነተን ለማወቅ የተከፈተ ልብ ላለው አስደናቂ እውነትን የገለጠ ቃለመጠይቅ
አዳኝ የኢየሱስ ወንጌል ብቻ ነው
አንተ ጠያቂ በእውነት ትልቅ ስራ ነው እየሰራህ ያለኸው ከበቂ በላይ ከብዙ አባቶች መልስ አግኝተሀል ወንጌል ሰለ ኢየሱስ ነው ገና ብዙዎች ይድናሉ ማንም አያስቆመውም ክብር ለኢየሱስ ይሁን።
መርጌታ መልአክ እግዚአብሔር ይባርክህ በአንተ ብዙ ነገሮችን እንማረለን ጌታ ስለረዳህ ክብር ለእርሱ ይሁን
በጣም የምማርበት ፕሮግራም
ወንጌል ይገለጣል ብዙ ሰዎች ይድናሉ በርቱ በዚህ ፕሮግራም ነው እውነትን ፍለጋ ላይ ያለሁት አመሰግናለሁ 🙏
በእውነት ብረክ በል መህምረችን❤❤❤❤
GOD BLESS YOU and your family ❤❤❤
ጠያቂው ወንጌል እየሰራ ነው
እግዛብሄር በዘመናት ሰወችን ያሰነሳል እነዚህ ን መምሀራን ደግሙ በዘመናችን ያሰነሳቸው እይናችን እንዲበራ እዉነቱን እንድናውቅ ትከከለኛውን ከርሰትና እያሰተማሩን ሰለሁነ እግዛብሔርነእ ሰለአነሱ እአመሰግነዋለሁ ተባረኩ
መሪጌታ መልአክ እግዚአብሔር ይባርክዎት ፤ ፀጋውን ያብዛልዎት ፡፡
እግዚአብሔር : ይባርኮት : መሪ
ተባረኩ መርጌታ ለወንጌል እዉነት የቆሙ ትዉልድ የተረታተረት መጫወቻ ሆኗል በግልጸየሚታይ ሐቁን ነዉ የሚናገሩትክበሩልን ጠያቂዉ እወነታዉን ሲናገሩ አቋርጠሕ ወደሌላ አጀንዳ መመለስ ዋና ተግባርሕ ነዉ
ወንጌል ስለ ኢየሱስ ነው🥰
ኢየሱስ ብቻውን ያድናል ይታደጋል
Tebareku geta Tsegawn yabzalachu betam naw mewodachu beritu qexilu xeyaqiyum Tebarek😍 “ከወደደን ከትልቅ ፍቅሩ የተነሣ በበደላችን ሙታን እንኳ በሆንን ጊዜ ከክርስቶስ ጋር ሕይወት ሰጠን፥ በጸጋ ድናችኋልና፥”📖👈🙏
- ኤፌሶን 2፥5
I'm glad to see people turn their face towards Jesus. He is the way, the truth, and the life! Bless both of you.
እግዚአብሔር ይባርክህ መሪ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ
እወዳችኋለሁ በጣም በጣም 🙏🙏🙏-
እሰይ እውነተኛ ወንጌል የገባው ሰው ይህ ነው። በርቱልን ተሃድሶአውያን ተባረኩልን እውነተኛው ብርሃን ወደ ዓለም የመጣው ኢየሱስ እርሱ ብቻውን መሰበክ አለበት።
የአፍህ ቃል ማር ነው
ኢየሱስ በቂነው ከበቂም በላይ ነው።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መሪጌታ!!!!!! አንጀት አርስ መልስ ሰጥተሃል!!!!!!!ድንቅ ነው።
እውነት ያሸንፋል ❤❤
“ለእነርሱም እግዚአብሔር በአሕዛብ ዘንድ ያለው የዚህ ምሥጢር ክብር ባለ ጠግነት ምን እንደ ሆነ ሊያስታውቅ ወደደ፥ ምሥጢሩም የክብር ተስፋ ያለው ክርስቶስ በእናንተ ዘንድ መሆኑ ነው።”
- ቆላስይስ 1፥27 ከዚህውጪ ሚስጠር የለም
ደስ የሚል ምስክርነት ነው:: እግዚአብሔር ይመስገን:: ተባረኩ::
ኦርቶዶክስ:- ገድላቷን, ድርሳናቷን , ልፋፈጽድቋን, ስንክሳሯን, በዓላቷን, ታቦታቷን, ንግሷን. አማላጆቿን, መልክዓ መልኳን, ጸበላቷን, 'እምነቷን', ክታቧን, መቁጠሪያዋን, ጥንቆላዋን, ፍታቷን. ተዝካራቷን, ምንኩስናዋን, ... ታስወግድ:: በነቢያትና በሐዋሪያት አስተምህሮ ትታደስ, ትለወጥ:: ትጽናም::
በእዉነት መሪጌታ ዘመንዎት ይባረክ። ሰለ እርስዎ እግዚአብሄርን አመሠግናለሁ። እኔ የቄስ ልጅ ነኝ እግዚአብሄር ደርሶልኝ ጌታን ከተቀበለኩ ቆየሁ ግን ያለሁት ኦርቶዶክስ ውስጥ ነው።ስለዚህ እባካችሁ ትውልድ ያምልጥ ወንጌልን በሀይል ስበኩ።ወንድሜ ጠያቂውም ተባረክ።አንተም ባለህበት ጌታን ተቀበልና አምልጥ ወንድሜ።
ሮሜ 1 (Romans)
3-4፤ ይህም ወንጌል በሥጋ ከዳዊት ዘር ስለ ተወለደ እንደ ቅድስና መንፈስ ግን ከሙታን መነሣት የተነሣ በኃይል የእግዚአብሔር ልጅ ሆኖ ስለ ተገለጠ ስለ ልጁ ነው፤ እርሱም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።
አረ እንደነአንተ ያለ ይብዛ ይባዛ ለወንጌል ዋጋ የከፈሉ ጀግኖች እነ ጻዉሎስ እነ ዮሓንስ አሉ አዋጅ አዋጅ ክብሩን እግዚአብሔር ይዉሰድ እንናተን ደግሞ ባርኮ ለበረከት ያድርጋችሁ የኔ ጌታ ዘመንህ ትዳርህ ልጆችህ ይባረኩ በክርስቶስ ደም ተሸፈኑ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ወንጌል ስለ ልጁ ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው።
ይኸ ሁል ጌዜ መቅረብ አለበት በጣም አሰተማሪ እና እጅግ ደሰ የሚል ፕሮግራም ነው
መምህር ጌታ ዘመኖትን ይባርክ🙏🙏❤❤
አሜን አሜን እየሱስ ክርስቶስ ይሰበካል።
እውነትም ሂውትም ክርስቶስ ነው ጌታ ይባርኮት።
በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው መሪ ጌታ መላአክ የወንጌል አርበኛ ፀጋ ይብዛልህ ተባረኩ!!!
Thank you and be blessed. You are such inspiring person
በጣም ደስ ይላል❤ welcome መሪጌታ
EYSUS EYSUS EYSUS yadnal ❤❤❤
Dr GOD bless you and your family ❤❤❤
May our LORD JESUS CHRIST be glorify in all generations!
God bless you brother! Let the HOLY SPIRIT speaks through you continually to the world!
እውነት ሰው ተከታታይ ፊልም እና ድራማ ይላል
ለኔ ግን ሕይወት ሚሰጠው የእግዚአብሔር ቃል ያለበትን ሳምንታዊ ፕሮግራምን በጉጉት ነው ምጠብቀው
እናመሰግናለን
What a kind journalist he is! God bless him. My lord open his eyes!
ተሀድሶዎች በሙሉ በድንብ ወንጌል የገባቸው መጽሀፍ ቅዱስን ጠንቅቀው ያነበቡ የገባቸው ናቸው።
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
Wow!! What a knowledge he has . He is elite please let us listen carefully and be awaken. He is God’s messenger for confused Chiristian. Orthodox and Protestant need to listen carefully to this man.
እርሶ አደበቶት በእግ/ር ቃል በጣም እጅግ በጣም የላቀ የሚገርም መገለጥ ነው በነገሮት ላይ እየሱስ በግዜው ስለሱ ጨክነው ዋጋ የሚከፈሉበትን ሰወች ያሰነሳል መንፈሰ ቅድስ በስራ ለይ ነው ክብር ለእግ/ር ይሁን ኦሮቶዶክስ የህዝብ ብዛት ስላላት በባህል እና በልብስ እራሷን አሳምራ የየሱስ ስም ላይ ጣወት የሾመች ቀደኛ የወጌል ጠላት ነች ግን አድ ቀን ወጌላችን ድል ያረጋል እሱን ረዳረሱ ይሄ ትውልድ ልያልፈ ይችል ግን ደሞ ከአፈ እሳት የሚተፈ ትውልድ ይመጣል አሜን ይምጣልን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
ብዙ ትምህርት ያገኝሁበትት በላ ለበልሀ ፕሮግራም በርታ ወንድማችን የጌታ ቃል እንዲህ ይላል በሉቃሰ ውንጌል ላይ
“በዚያ ጊዜ ኢየሱስ በመንፈስ ቅዱስ ሐሤት አድርጎ እንዲህ አለ፤ “የሰማይና የምድር ጌታ፤ አባት ሆይ፤ ይህን ከጥበበኞችና ከዐዋቂዎች ሰውረህ ለሕፃናት ስለ ገለጥህላቸው አመሰግንሃለሁ፤ አዎን አባት ሆይ፤ ይህ የአንተ በጎ ፈቃድ ሆኗልና።”
ሉቃስ 10:21 NASV
እንደ ህፃና በየዋህነት ወደ ቃሉኑ ካላመንና ካልተቀበልን የየሱሰን ማንነታ ለመረዳትና ለማውቅ እጅግ ያሰቸግራል እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን አሜን አሜን🙏🏽🙏🏽🙏🏽
እንግዲህ ወንጌል ሲበራ እንዲህ ነው በጣም ተባርኪያለሁ በምስክርነታቸው ለብዙዎች አካፋያለሁ!
የእግዚአብሔር ቃል በትንቢተ ኢሳያስ እንዲህ ይላል፡-
እነሆ እኔና እግዚአብሔር የሰጠኝ ልጆች ለእስራኤል በጽዮን ተራራ ከሚኖረው ከሠራዊት ጌታ ከእግዚአብሔር ዘንድ ምልክትና ታዕምራት ነን ይላል! ኢሳ 8፡18
እናንተ ለዚህ ትውልድ ምልክትና ድንቅ ናችሁ!
yes በጣም ትክክል❤❤❤ ተባረክ
“ይህም ቃል ከዘላለምና ከትውልዶች ጀምሮ ተሰውሮ የነበረ ምሥጢር ነው፥ አሁን ግን ለቅዱሳኑ ተገልጦአል፤”
- ቆላስይስ 1፥26
እውነት ቢቆይም ይገለጣል።
እውነት አርነት ያወጣል።
የእግዝአብሔር ፀጋ ይብዛልህ መሪጌታ መልአከ
ንአባ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርኮት ወንጌል ገብቶውታል
እግዚአብሔር ሀያል ነው !!!
ይህን ያህል ጥልቅ የሄዱ አባትን በሚያውቁት በኖሩበት ትምህርት ራሳቸውን ልትሞግት መሞከርህ ራሱ እውነት ፍለጋ ላይ እንደሆንክና እንዳላገኛሀት ያሳያል ከእሳቸው በሩቡ እውቀት ላለህ ላንተ የሳቸው ብርሀን እንዲበራልህ ፀልይልሀለሁ
አረረረረረ ጠያቂ!!!!!!!!! ከነኚህ ጥልቅ እውቀት ካላቸው ጋር ሰነባብተህ ባለመመለስህ በጣምምምምም አዝናለሁ!!!!!የድንጋዩን ልብ አውጥቶ የሥጋ ልብ የሚሰጠው ጌታ ይድረስልህ!!!!!!!!!
በእውነት! ምን እንደናፈቀኝ ታውቃለህ የተሃድሶ እና የበልሃ ልበልሃ የአንድ ሳንቲም ገፅታ ሆነው ኦቶዶክስን አድሳ አባቶችና ዲያቆናት ድነው ማየት"!
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ:: ተባረኩ እጅግ በጣም በጉጉት ነው የሚጠብቃችሁ.... በርቱ
ጠያቂውን ሳላደንቅ አላልፍም በእውቀት ነው ምትሞግተው ልብህ ደሞ ክፍት ነው
ጌታ ምስክሬ ነው ጋዜጠኛው በደንብ ጌታን ያውቃል ለማነኛውም ጌታ ይባርክህ
እውነት ያሸንፋል ❤❤ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ ❤❤📖📖📖📖
እግዛብሄር ይመስገን ስለእናንተ
❤God bless you good answer.
“እናንተ ከአባታችሁ ከዲያብሎስ ናችሁ የአባታችሁንም ምኞት ልታደርጉ ትወዳላችሁ። እርሱ ከመጀመሪያ ነፍሰ ገዳይ ነበረ፤ እውነትም በእርሱ ስለ ሌለ በእውነት አልቆመም። ሐሰትን ሲናገር ከራሱ ይናገራል፥ ሐሰተኛ የሐሰትም አባት ነውና።”
- ዮሐንስ 8፥44 በእውነት ይቺ ቤ/ክ እንደዚህ ናት ወንድሜ እንኳን ጌታ አይንህን አበራልህ ጌታ ከክፉ ይጠብቅህ።
እግዚአብሄር በየዘመኑ ሰው አለዉ። ክብር ለስሙ ይሁን
ጠያቂው ጠይቅ የብዙዎችን ጥያቄ በአደባባይ ነው የምትጠይቀው በርታ ጸጋ ይብዛልህ መሪ ጌታ ጸጋ ይብዛሎት። ቀጣዩን እንዳታዘገዩት
ከዚህ ሁሉ ያወጣን ያዳነን ጌታ ኢየሱስ ስሙ ይባረክ!
❤
ኢየሱስ ያድናል
ኢየሱስ ጌታ ነው❤
ጌታ በዘመናት መካከል የራሱ ሰው አለው ያለሠባኪ ሠው ያስነሳል
የኔ አባት ኢየሡስ ስምክ ይባረክ
ጌታ ክርስቶስ ይባረክ 🙏 መሪጌታ እንኳን ክርስቶስ ረዳዎት 🙏 ጠያቂው ወንድማችን ደሞ ክርስቶስ ብርሃኑን ያብራልህ አሜን 🙏
Bela Lbelha betam wedjewalew gn Theology yebelete endiyastemru btadergachew, antem wst endihum sewoch wstim yalutin ye emnet tyakewoch eyteyekachew yebelete bnmamar des yilegnal. Lemsale Pastor Merawi Nigussie'n yaderkew betam astemari, Yteregaga nber ena kezi behuala'm betelayayu meseratiwi topic'och lemsale: sle tselot, chirstyanawi hiwet, Egzabher mn aynet amlak endehone, bcha yebelete yetergaga, astmari wiyiyet endhine hasaben akaflalew. Tebarek!
እንዴት ያለ ድንቅ ኣምላክ ነው እግዚአብሔር❤::: ኣንድ ልጁን ለእኛ ያለመራራት ለመስዋእት መስጠቱ::!!!!! ቸር ነው:: እጅግ ፍቅር:: !! !!❤
መሪጌታ ጌታ ስለሰጠህ ዕውቀት ምስጋና ይድረሰው!!!!!!ተባረክ!!!!!ሰውየው ( ጠያቂውን ) ለማስረዳት መሞከር ....ላይ ውሃ ማፍሰስ ነው።ለነገሩ ጌታ ካልረዳው አይሆንለትም እና እንዲበራለት በያለንበት እንፀልይለት!!!!!!
ወንጌል ይለውጣል ኢየሱስ ያድናል
ከእናቷ ወጥታ እናቷን የምትመታ ማለት ይሄ ነው ፈጣሪ ልቦና ይስጥህ
እውነት አርነት ያወጣል ቃሉን አንብብ
ብዙ ጊዜ አዳምጥሀለሁ ዛሬ ግን እንግዳህን አላስወራ ብለሀል አሻሽል።
መሪጌታ ስለከፈሉት ዋጋ በጣም ሊደሰቱበት የተገባነው ስለኢየሱስ በድፍረትእና በደስታ በጥበብ ሲገልጡት በብዙዎች ትውልድ ውስጥ ሰርፆ እየገባ ነው ስለርሶ አምላኬ እግዚያብሄር የተባረከ ይሁን
አሜን
ኢየሱስ ጌታ ነው❤❤ ተባረኩ
Thanks God for the Interviewer and respondants
We respect All Tehadso Members ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ትክክል ምነው ያገሬ ሰው ይህን ብታዳምጡ
Thank you gashewa
ጌታ ይባርካችሁ!!
የገባዉ እንደዚህ ወንድማችን የይመሰክራል ጠያቂዉ ጭቅጭቅ አዋራ የስነሳል እባክህ ስለ አይነት ኑር። ድንጋይ ደሞ አንቺ ማለት ጀመራቸሁ የየጣኦት ዉጤት 😊😊😊😊
እግዚአብሄር አባታችን ክብሩን ሁሉ ይውሰድ።ተሃድሶዎች ኢየሱስ ክርስቶስን እየገለፃችሁት ነውና አገልግሎታችሁን ያስፋላችሁ።
Besmeam geta gin maygebabet bota yelem begochun lemamtat ❤Simu yibarek Eyesus🙏🏽
በርታ ተባረኩ🙏🙏🙏🙏
“ይህም ብቻ አይደለም፥ ነገር ግን አሁን መታረቁን ባገኘንበት በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል በእግዚአብሔር ደግሞ እንመካለን።”
- ሮሜ 5፥11
Geta yimesgen sile enante❤