God bless you both. Thank you so much. I learned a lot. I am excited to hear from you. I hope you guys have this class everyday. I can't wait to hear from you. Love you both.
Amen Memhir!! Ethiopia's troubles is because we do not give him the recognition, adoration, and place that we should. God is not there because of our pride and resistance to coming back to the truth. It has nothing with politics--we have crooked leaders for a crooked people. We will get blessed leaders for a people who are wholly devoted to God.
መምህር ጌችዬ እንኳን ይህና መጣህልን :: ያንተን ትምህርት ሳዳምጥ መንፈሴ ርክት ይላል :: በአጠቃላይ ኦርቶዶክስ መታደስ አለባት ። ሊቃውንት የሚባሉት ምን ሲሰሩ ነው የሚውሉት ? ጠያቂው አደራህን እንዳታቆም :: ቢያንስ ከጌችዬ ጋር እስከ ክፍል 15 መድረስ አለብህ :: ምክንያቱም ብዙ ርዕሶች ሊኖሩህ ይገባል :: በመጨረሻ ውጤቱ መልካም ይሆናል :: የሚነቃው ይነቃል ።ባለ ድንጋይ ልቡ እዚያው ሆኖ ጣውለውን( እንደ ቲክቶኩ ሲኖዶስ አባባል ) ፣ ጠረጴዛውን( እንደ አክሊለ አባባል ) እና መከተለያውን ( እንደ የተረት አባት ዘበነ ) እያነገሰ እና እየሰገደ ይኑር ። ተባረኩ ::
በእውነት ጠያቄም ተጠያቄም እግዜያብሔር ይባርካችሁ ገራሜ ነገር ነው የምንሰማው ደሞ የገረመኝ በዜህ ትምህርት ስር የምትሰጡ አስተያየት በሙሉ አድማጮች እግዜያብሔር ይባርካችሁ ከየት ነው የተሰበሰባችሁት ብዙዎቻችሁ የምትጽፉት ጨዋነት የተላበሰ ስድብና ነቀፈታ አላስፈላጌ ነገር የሌለበት ዛሬ እናንተን ልባርካችሁ በእውነት ብሩካን ናችሁ ❤❤❤
አሁን መታደስ እንዳለበት ያልገባው ካለ ደጋግሞ ይህንን ማዳመጥ አለበት 3000 አመት ታሪክ ምናምን አይሰራም ታሪክ አያድንም ወዳጆቼ ወደእውነታው እንቅረብ ተባረኩ ጠያቂው በጣም እየወደድኩህ ነው እውነት ትለያለህ
ምድር ሆይ! (ኦርቶዶክሳውያን ሆይ¡) ምድር ሆይ! (ኦርቶዶክሳውያን ሆይ!) ምድር ሆይ ! (ኦርቶዶክሳውያን ሆይ!) የእግዚአብሔርን ቃል ስሚ (ስሙ) እንድትለመልሚ /ሙ።
ትንቢተ ኤርምያስ 22፥29
መምህር ጌታቸው ዘመንህ ይባረክ, አገልግሎትህ ፈቃደ እግዚአብሔርና ሃሳበ እግዚአብሔር የሞላበት ነውና በዚሁ መንፈስ ቀጥል። ምናልባት የሚድኑ ስለሚኖሩ ነው። ተባረክ።
“በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ፥ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ።”
- ዘጸአት 20፥4
እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን። ስለ ተሐድሶ ንቅናቄ የጌታ ሥም ብሩክ ይሁን። ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነዉ።
"ምን አይነት አንጀት አርስ መልስ በእግዚአብሔር ቃል የታሸ የተሐድሶ ጥያቄ ነው ባለ መድሀኒት ሆይ እራስህን ፈውስ ይልሀል ይሄ ነው👏👏
እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክዋት አንተም ጠያቂዉ በጣም የሚያስገርም ትምህርት ነዉ መንፈስ ለ አብያተክርስቲያናትን የሚለዉን ጆሮ ያለዉ ይስማ ይስማ ይስማ❤❤❤❤
እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይባርካችሁ ተባረኩ የዘመናት እቆቅልሽ ጌታ በራሱ ቀን ያሰተካከለዋል በዬ ተሰፋ አደርጋለሁ
መምሕር ጌታቸዉ ወንጌል ለትዉልድ እንዲደርስ ብዙዋጋ እየከፈለ ይገኛል ጌታ አገልግሎትኸን ይባርክ ክበርልን ❤❤❤❤❤❤❤
ተሀድሶ ተሀድሶ ለቤተ ክርሰትያን እግዚአብሔር ይባርኮት መ/ ጌታቸው ሁሌም ትምህርት ሰጪ ምክር በርታ ጠያቅያችን 🙏🏽🙏🏽
እንዴት ድንቅ ትምህርት ሁሉ ሊሰማ የሚገባ
ይሄ የጌታ ቃል ነው ጆሮ ያለው ይስማ
አዳኙ አንድ ነው እሱም ኢየሱስ ጌታ ነው በሰማይ እና በምድር ከምድርም በታች ጉልበት ሁሉ የሚበረክለት
ጠያቂው እውነትን የመፈለግ ጥረትህን አደንቃለሁ::
#ጠያቂው #መምህር ጌታቸውን ፊት ለፊት ቆሞ ወንጌል ሲሰብክ #ሕልም አይቻለው
ይሳካል አይሳካም ጌታ ነው ሚያቅው
እውነቴን አይቻለው
አረ ጌታ የመረጠዉ መምህር በእዉነት
ጃሮ ያለው ይስማ በሀላ አልሰማሁ ማለት አይቻለም የሚገርም ትምህርት ጌታ ከዝህ በላይ ይጠቀምበህ ተባረክ መምህር
ለ ህዝቄል የታየችው ከንጉሱውጪ ማንም የማይገባባት በክርስቶስ የሆነችው እውነተኛይቱ ቤተክርስቲያን በእናንተ እውን ያርግልን ልዑል እግዚአብሔር 🙏
ሁለም በጉጉት የሚጠበቀው ፕሮግራም :: እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤❤❤
ኢትዮጵያ ስሚ ስማ ይህ የግዜው ትልቅ መልእክት ነው ትምክህት እና ስድብ ትተን ይህን መልእክት ገንዘብ አድርጉ ይህ ተራ መልእክት አይደለም እውነት ነው እውነት ነው ።
ጌታ ኢየሱ ጠያቂውንም መ/ር ጌታቸውንም አብዝቶ ይባርክልን።ፀጋና ሰላም ይብዛላችሁ።
God bless you both. Thank you so much. I learned a lot. I am excited to hear from you. I hope you guys have this class everyday. I can't wait to hear from you. Love you both.
እድሜዎት ያርዝመው ጌታ❤
ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ❤❤❤
ይህን እውነት የገለጠልህን አምላክ እግዚአብሔርን
አመሰግናለሁ። እውነተኛውን አምላክ እንደ ቃሉ እውነት ለማምለክ እየፈለጉ
በጭፍን ለሚጒዘው ትውልድ ብርሃን አድርጒችኋል።ተባረኩ።
ለትውልድ
አሜን፣ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና!! የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ የእግዚአብሔር አብ ፍቅር የመንፈስ ቅዱስ ሕብረት ከእናንተ ጋር ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ዛሬን አይቶ ነው በኦርቶዶክስ ውስጥ እንዲያድጉ ያደረገው የእውነት ቤተክርስቲያንቱ ወደዚህ ታድሶ ያምጣት
እግዚአብሔር ይረዳቿል በርቱ
እባክህ ጠያቂው አታቋርጥ፣ በተለያየ ርዕስ ትምህርቱን ቀጥልልን። በተረፈ ተባረኩ።
ፀጋ ይብዛሎት ጌታ በደጅ ነው እውነት እየተገለጠ ነው
First comment. ❤❤ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርካቹ
በጣም እናመሠግናለን ፍንትው አድርገው ስለነገሩን አሁንም ቶሎ በሉ ከእርሳ ጋር ነን ኦርቶዶክስ በአድ አምልኮ መሆኑን አሁን ተረዳሁ
ዋው በእርግጥ የዘመናት እንቆቅልሽ ሲፈታ ነው። በጣም ይደንቃል! ይህ በእርግጥ ከእግዚአብሔር ነው። እስከ ዛሬም ከውስጤ አልወጣ ያለው ቅዳሴ ጸሎት ነው። ለፍጡራን የተደረገው ወጥቶ ለጌታ ብቻ ከሆነ እጅግ በጣም ያስደስታል።
እግዚአብሔር ይባርካችሁ !! እጅግ በጣም በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ
I like both of you ❤❤
ተባረኩ ህይወት ታለመልማላችሁ ።።
wow
እንዲህ አይነተ ውይይት ጠቃሚ ስለሆነ ቢቀጥል ጥሩ ነው ወንጌል የገባው ስው እንዲህ ሲያስተምር ያምርበታል እግዚአብሔር ይባርክህ ካንተ ብዙ ተምረናል ጠያቂውም አየተረጋጋ ነው ህዝቡ የጠማው ተረት ሳይሆን ወንጌል ነው ትምህርቱ ይቀጥል
መምህር ጌታቸው የዘመናችን ሐዋርያው ጳውሎስ ፍንትው አርገውአስተማሩን
ረጂም እድሜ ጤና እዲሰጥዋት እለምናለዉ❤❤❤❤❤
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርካችሁ!
Amen Memhir!! Ethiopia's troubles is because we do not give him the recognition, adoration, and place that we should. God is not there because of our pride and resistance to coming back to the truth. It has nothing with politics--we have crooked leaders for a crooked people. We will get blessed leaders for a people who are wholly devoted to God.
ጌታ ኢየሱስ ዘመናችሁን ይባርክ መምህር ጌች☺☺
መምህር ጌታቸው ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክ
ጌታ ይክበር
መ/ር ዕድሜና ጤና ከድርብ ድርብርብ ፀጋ እና አስተውሎት / መረዳት ጋር እመኛለሁ።
ጠያቂ ሆይ፣ ከዚህ ሁሉ በኋላ ወደ እውነት ለመድረስ ምን ያህል ለመቆየት አሰብክ? ሳይመሽ ንስሀ ግባ! ቃሉን ሰምተሀል፣ ጌታ ይርዳህ🙏
እውነት ነው ብዙ መቀየር መታደስ አለባት እንዳለ አሳቤን ስለተናገሮ አመስግኑታለው ጌታ እግዚአብሔር ይርዳቸው ያግዛቸው ከዝህ ጮለማ ህይወት ያድናቸው እኔ በዝህ አይማኑት የሚሙቱ ስዉች ያሳዝኑኛል ስይድኑ ክርስቲያን ነን ብለው ሳይድኑ አትግን የምትስማው እድሜ አምልጥ ነፍስህን አድን መደን በእየሱስ ብቻ በማመነው እኔም እናተን እየስማውነው ወድ እውነት የመጣውት
Fetari yeker yebelen selalfew gize balmawek yetlalfnw . Tebareku bless more❤️🙏
ዘመናችሁ ይባረክ ❤❤❤❤❤ኢየሱስ ፍቅር ነው ❤❤❤❤❤❤
ተባኩ ሁለታችሁም ክብሩ ለጌታ ይሁን
የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ! የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ!ወደቃሉ ተመልሶ ህይወቱን ያትርፍ።ካህናትም የመዳን እንቅፋት መሆናችሁን አቁማችሁ የህዝቡ ሃላፊነት አለባችሁና እራሳችሁንለክርስቶስ ወንጌል አሳልፋችሁ ስጥታችሁ ህዝቡን ከዘላለም ሞት አስመልጡት።
ልቤ በጣም ነው ስሰማችሁ ደስ የሚለኝ ለምልሙልኝ።
እግዚአብሔር ይባርካቹ❤❤❤❤❤❤🎉
አመሰግናለሁ መምህር : እስቲ ይህንን ግለፃ የሚፃረር የሚያስተባብል አቅርብልን : እኛም ለማመዛዘን ዕድል ይኑረን:: ካልሆነ ይህች ቤተ ክርስቲያን አንድ መቶ አመት እድሜ አይኖራትም:: በቃ ::
በኦርቶዶክስ ቤ/ክ እግዚአብሔር እንደገና የሚሰራበት ሌላ እድል
አንጀቲን አራሱኝ ፀጋይብዛሎት ጊታ ሊመጣነው ጨለማው እየተገለጠነው የመዳኔቀን ዛሪነው።
እግዚአብሔር ዘመኖትን ይባርኮት ብዙ ተባርከያለሁ
ጌታ ይባር ክዎት መምህሬ በጣም አከብርዋታ ለሁ ፀጋ በክርስቶስ እየሱስ ይብዛልዎት
Amaizing can't wait to the next part ❤❤❤
Unfortunately it is the last part of its' kind. We will be back with some other productions. Thank you for your comment.
ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ተባረክልን መምህር ጌታቸው🙏
Very sharp speech!
ፀጋ ይብዛሎት መምህር!
ጠያቂው እጅ እየሰጠ ይመስላል 😆
ለማን ነው እጅ የሚሰጠው?
@@Teyakiwለወንጌል እውነት መሸነፍ እድል ነው
Tebarek memher
የሙዚቃው መሳሪያ የኛ ባህል ስለሆነ ነው
ሌሎች ሀገሮችስ ባላቸው ነው የሚያመሰግኑት
ድንቅ ትምህርት ነው ተባረኩ
ዋው በጣም ደሥ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ሃሌ ሉያ ጌታችን መድሓኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርካችሑ
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ!
Beyetignaw we'd eyesus or metikora? God is worship in spirit and truth .
Teyakiw inkuan metah ❤
44ቱ ታቦት የሚባል የለም
# ኢየሱስ ብቻ በቂነዉ
ንቂ ኦርቶዶክስ ተሀድሶ ያስፈልጋል
እናመሰግናለን መምህር በጣም የምትገርም ጠብብ ነህ ጌታ ይባርክህ❤❤❤
Tebareke memihr
ለህዝቡ እየሱስን አሳዩት በፊት
ለ Protestantም እንደዚህ ተሐድሶ ያስፈልጋል ባይ ነኝ
እውነት በጣም ትክክል ተባረክ መህምረችን❤❤ፀጋ ይብዝልህ❤❤❤
እግዚያብሄር ስራቹን ያከናውንላቹ ተደማጭነትን ይስጣቹ ያስፋቹ ፀጋ ይብዛላቹ ከነ ወንድሞቻቹህ ወዶታለው ሀሳባቹን ሁላ እግዚያብሄር ያሳካላቹ
Amen
በእዉነት እግዚአብሔር ይጥልን
ዘመናችሁ ይባረክ ❤❤❤❤
ተባረክ
May God bless you and yours.
ትልቅ ተስፋ
ሰው በዚ ልክ ትሁት ሆኖ ሲያስተምር እኔ ደሞ በቀና መንፈስ መስማት ግድ ነው። ዛሬ ቅዳሴ ቆሜ ሳብሰለስል ነበር እውነት እግዚአብሔር መቅደሳችን ውስጥ አለ ?እያልኩ የሚገባውን ነገር ሁሉ እናረጋለን ግን እግዚአብሔር ደስ ይለዋል ብቻውን ካላመለክነው ሕዝቅኤል ላይ እንዳለው ትቶን ወቶ ቢሆንስ?
ሁለታችሁንም ፈጣሪ ፀጋ ይብዛላችሁ ሁሌ ብሰማችሁ አልሰለችም።ጠያቂው ጥቆማ ልስጥህና የቲክቶኩን አኬን ለምን ከመምህር ጌታቸው ጋር አትጋብዝልንም ለጥያቄ እና መልስ።
"አኬ" የሚባለው ግለሰብ ቤተክርስቲያናችንን የመወከልና መልስ የመስጠት አቅምና እውቀት አለው ብሎ ዝግጅት ክፍላችን አያምንም። እኛ ጥያቄያችንን ለቤተ ክርስቲያን አባቶች በተለይም ለቅዱስ ሲኖዶስ ነው እያቀረብን ያለነው። ሌሎች ተራ ምዕመናን የሚሰጡት መልስ ምንም ፋይዳ ስለማይኖረው ፤ የተጠቀሰውን ግለሰብም ሆነ ሌላ ማቅረቡ መልካም አማራጭ አይደለም።
ይህ እንዳለ ሆኖ ግን ፤ ከጠያቂው ጋር መወያየት እፈልጋለሁ ፣ ቀደም ብሎ የተነሱ ሃሳቦችን እሞግታለሁ የሚል ማንኛውም ግለሰብ ካለና ዝግጅት ክፍላችን ካመነበት "በላ ልበልሃ" የተሰኘው ፕሮግራማችን ላይ ሊቀርብ ይችላል።
የእግዚአብሔር ጸጋና ምኅረት ይብዛልን!
Who is Ake bantebet awaki teritehi motehal.
Hallelujah memhr Getachew yasnesa Egziabiher ymesgen
የእየሱስ ጀግኖች ስወዳችሁ
ጥያቄዬ እድለኛ ሆና ወደ እናንተ ከደረሰች ይኸው ጥያቄዬ የመስቀል እለት አንድ የኦርቶዶስ አገልጋይ ግብጽ ነበርኩኝ ብሎ ከማሪያም ስዕል ላይ አሁት እጇ ል የተንጠባጠበ ፀበል ነው ብሉ በትንንሽ ብልቃጥ ይዞ ሚካኤል ቤተ/ክ በሽሚያ ሲታደል ነበር ይህ የሆነው ዳላስ ውስጥ ነው በዚህ ጉዳይ ሕዝቡ እንዲማር የምትሉት ነገር ካለ ፀጋ ይብዛላችው
በቅርቡ ስለ ጥምቀት ስለመንወያይ ስለ ጸበልና መሰል ውሃዎች እናነሳለን። ስለሚከታተሉንና አስተያየትም ስለሚሰጡን ደስተኞች ነን።
የእግዚአብሔር ጸጋና ምኅረት ለሁላችን ይሁን!
ህዝቡን በተረታ ተረት በርግማንና በድግምት በወኔ በፍርሃት አስረውታል አብዛኛው ኦርቶድክስ ክርስቲያን ሳይሆን በወኔ ሀገርና ሃይማኖት ለይቶ አያውቅም ስድብና ርግማን መገለጫው ነው ከመሪዎቹ የተማረው እነሱ ለጥቅማቸው ህዝቡ በፍርሃትና በእየሱስ ክርስቶስ የተከፈለለትን ዎጋ አለመረዳት
መምህር ጌታቸው ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርኮት
ቶሎ በሉና እኛም እንመለስ
In Jesus name amen
ለቤተክርስቲያን ከመታደስ ውጭ ምርጫ የላትም
40:31 ጀምሮ ፕሮቴስታንቱም ቢያዳምጥ ለኔ ብሎ መልካም ነው። በዛ በኩል ድግሞ ንግድ ቤት የሆነበት ሁኔታ ነው ያለው።
Wow የሚገርም የእውነት ትምህርት
ምን ዓይነት ፀጋ! - ምን ዓይነት መገለጥ! በፕሮቴስታንቱ ካምፕ የመምህር ጌታቸውን ያህል ፀጋ ያለው አንድ ሰው ይገኝ ይሆን? አስገራሚ አስደናቂ መምህር - እግዚአብሔር ይጠብቅህ - አብዝቶ ይባርክህ!
ውይ እንዴትደስ ይላል!! እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!
May God bless you. Egzabher wustachun yaskemete ahun gizew sle hone fetnachu bitseru mikirem stelotem..... new
አሜን!!!❤.
mamihir takalakilalah inji batam true naw
Teyakiwim memihrum betam ewedachihalew getayesuse zemenachihun ybarik yegeta tsega ybizalachihu ketilu egzihabiher benanite yejemerewin saycheris ayarifim nia ketilu WENIGEL AYKOMIM HALELUYA MEDAN BEYESUS BICHA NEW❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
32ኛው ደቂቃ ላይ ❤
Wow Ejeig betam betam tiru interview new Egzeaber yebarekachu
Am soo happy to watch this