እግዚአብሔር አዋቂ ነው | ዶ/ር ማሙሻ ፈንታ | ክፍል 2 | Dr. Mamusha Fenta

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 дек 2024

Комментарии • 127

  • @alemabebe2674
    @alemabebe2674 Месяц назад +7

    በጣም ትክክል❤❤ አይቼዋለሁ በህይወቴ፡መንገዴ ሲረዝም ህይወቴ ተሠራ፡😊😊ክብር ለርሱ ይሁን፡አዋቂነው❤❤😊

  • @hiwotd3441
    @hiwotd3441 Месяц назад +4

    ልኡል እግዚአብሔር ስለላክልኝ ድምፅ አመሰግናለሁ በጣምከፍቶኝ ድምፅህንአሰማኝ ስለው ይህንትምህርት ሰጠኝ የጌታ ስም የተባረከ ይሁን❤

  • @MihiretAbayine-h2e
    @MihiretAbayine-h2e Месяц назад +8

    እግዚአብሔር አዋቂ ነው የእውነት ይህንን መልዕክት ስሰማ በጣም እንድህ ብየው በመልናገርዉ ጭንቅ ውስጥ ሆኜ ነው😢 ግን አሁንም ነገሬን በእግዚአብሔር እጅ ለይ ጥየወለዋ እኔ በፈለኩት ግዜ ለይ ነገሬ ባይሳካም በእግዚአብሔር ግዜ ግን ይስተካከላል አምናለሁ 🙏 Tebarek doctor mamush silazi denk malekt

  • @tigi886
    @tigi886 Месяц назад +16

    አሜን አሜን አሜን🙏ይሄስ የኔ መልዕክት ነዉ። ዘመንህ ይባረክ

  • @yerowakgobena1041
    @yerowakgobena1041 6 дней назад

    Amen Hallelujah ❤😢

  • @natitilah
    @natitilah 17 дней назад +1

    ለካ ለዛ ነው ሁለት አመት ወደ ሀገሬ እመለሳለው ብዬ ያቆየኝ ወ ጫት ሲጋራ ስካር ሞት እንዳልመለስ እግዚአብሔር አዋቂ ነው ተመስገን

  • @seneteyewanulo7895
    @seneteyewanulo7895 Месяц назад +2

    Ameeeen❤ Ameeeeen❤ Ameeeeen❤ Kibir Liyasus Yehuni❤❤❤ጌታ ብቻ እኛን ይምራን አላም ላይዮን በእርሱ ፍቃድ እንድንኖር ጌታ ይርዳን ❤❤❤ጌታ ይበርክ ዘማንሂ ሁሉ ይላማልም❤❤❤❤❤❤❤

  • @eyerusalemabebe3051
    @eyerusalemabebe3051 Месяц назад +2

    አሜን ዶ/ር ማሙሻ በአንተ የመከረኝ እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር አዋቂ ነው ዝም ብዬ እመራለሁ♥️🤲🙏🏾

  • @bethelehemtadesse4078
    @bethelehemtadesse4078 Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ሁሉን እደሚያውቅ ስስተውል እርፍ እላለው
    እግዚአብሔር አዋቂ ነው🙏 ማሙሻዬ ተባረክልን❤❤❤

  • @bogalehaile7970
    @bogalehaile7970 25 дней назад

    God Bless you Dr Mamush! you are teaching to motivate at the desert resilience to reach Heaven .

  • @haregmenkir6685
    @haregmenkir6685 12 дней назад

    Thank you God for everything. Be Blessed man of God.

  • @God_Is_Love1111
    @God_Is_Love1111 29 дней назад +1

    የመከረን ያጽናናን አምላክ ክብር ይሁንለት ጸጋ ይብዛልህ ዶክተር ማሙሻ!!❤❤❤❤

  • @RejoiceEthiopia
    @RejoiceEthiopia 27 дней назад

    Amen, thank you Pastor, this was so much needed for me. God bless you 🙏

  • @SingersileshiBarasa-ez3hc
    @SingersileshiBarasa-ez3hc Месяц назад +1

    Wuyi ameeeeeeen isu lik nw

  • @mesertkebede4115
    @mesertkebede4115 Месяц назад +1

    Amen Amen Amen EYSUS ❤❤❤
    Dr GOD bless you and your family ❤

  • @singerdawitashencho
    @singerdawitashencho 27 дней назад

    stay blessed Dr mamusha fanta listening the word of God from you always nourish and nurture my soul

  • @blenblen9248
    @blenblen9248 Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ሆይ ተባረክ በእውነት የኔ መልእክት ነው እግዚአብሔር አዋቂ ነው ያለኝን የተናገረኝን እርሱ ከኔ ጋር ስላለ ይሆንልኛል አሜን አሜን አባ ከፍ በልልኝ ዶ/ር ማሙሻ ተባረክልን❤❤❤❤

  • @ShitoWerku
    @ShitoWerku Месяц назад +2

    getahoy serteh cherisegn 😢😢😢

  • @ZufanSete-t9i
    @ZufanSete-t9i 20 дней назад

    Weeeeeeeewwww Dr. Ewenet new ene ayechewalhu arezemo arezemo serawen jemere be ene lay . Lezelalem yebarek

  • @yob765
    @yob765 Месяц назад +1

    አሜን ፀጋ ይብዛልህ...!❤

  • @saragebre8809
    @saragebre8809 19 дней назад

    Dr. Mamusha what a preacher. May God bless you abundantly!

  • @serkalemgebressilasse5426
    @serkalemgebressilasse5426 20 дней назад

    እውነት ነው በረጅሙ እየመራኝ ነው ነገር ግን እየተሰራሁበት ያድርግልኝ ልመንህ ለዘላለምምምም

  • @ashenafibarasa-ny3oj
    @ashenafibarasa-ny3oj Месяц назад +2

    የእኔ መልዕክት ነው። አሜን ተባረክ ዶ/ር

  • @minalumitiku2270
    @minalumitiku2270 Месяц назад +1

    አሜን !!! ይሄ መልዕክት የኔ ነዉ ዶ/ር ተባረክ እግዚአብሔር አዋቂ ነው

  • @GenetYohannis
    @GenetYohannis Месяц назад +1

    አሜን አሜን አሜን እውነት ነው እግዚአብሔር አዋቂ ነው ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @manewalew2845
    @manewalew2845 24 дня назад

    So beautiful God is knows everything knowledge wisdom presence amen

  • @musedegefe5906
    @musedegefe5906 Месяц назад

    However, I am not a strong Christian; I always feel the presence of God in my heart; that gives me sense! God bless you, man of God!

  • @tseghewoldu4016
    @tseghewoldu4016 21 день назад

    Amen Amen 🙏 God bless you Dr 🙏

  • @bereketfantahun8176
    @bereketfantahun8176 26 дней назад

    አሜን አሜን ጌታ ዘመንህን ይባርክ ። እግዚአብሔር አዋቂ ነው፡ ፡ እሡ መሪ፡ ነው፡ እኔ፡ ተመሪ ነኝ።

  • @tsitajohn2315
    @tsitajohn2315 29 дней назад

    Hallelujah ❤Amen.
    Indeed!!!

  • @rb2782
    @rb2782 Месяц назад

    Amen Amen Amen 🙌🏽 powerful message 👏🏽 thank God 🙏🏽 much blessings to you Dr. Mamusha❤❤❤❤❤❤

  • @sisayberhanu4447
    @sisayberhanu4447 Месяц назад

    Amen Amen Amen hallelujah 🙏 glory to God almighty in the mighty name of Jesus Christ my saviour 🙏 Thank you Holly Spirit 🙏 for an on time message 🙏 Love you Father.

  • @bereket7
    @bereket7 27 дней назад

    Geta zemenihin yibarek mamusha...bante zeweter yemimekren geta semu yibarek. Tsegaw yibzalih wendime❤

  • @musiehabte6871
    @musiehabte6871 Месяц назад +1

    Amen Hallelujah

  • @CrucialchoiceCC
    @CrucialchoiceCC 29 дней назад

    አሜን!ጌታ ሆይ አዋቂ ነህ በሕይወት ጉዳይ!❤

  • @hermalacoma5555
    @hermalacoma5555 27 дней назад

    በጣም ጥሩ ድራማ የው ነው ሰለሴት ልጅ ጎዳት የሚሣወቅ ተክክለኘ መልእክት የሚሰጥ ድራማ ነው

  • @ShitoWerku
    @ShitoWerku Месяц назад

    Ameeeeen❤❤❤

  • @Siresanegeri
    @Siresanegeri 8 дней назад

    አሜን አሜን እግዚአብሔር አዋቂ ነው።

  • @manewalew2845
    @manewalew2845 24 дня назад

    Amen. Egzbher awaki nw

  • @eliyashussen4891
    @eliyashussen4891 Месяц назад

    Amen God bless you Doctor amazing reflection

  • @TesfaneshGirma-y3h
    @TesfaneshGirma-y3h Месяц назад

    አሜን አሜን እግዛህብሄር ቀን አለው እጠብቀዋለው አንተ ከኔጋር ካለክ ክፍን አልፈራም

  • @hiwotengda6170
    @hiwotengda6170 Месяц назад

    Amen 🙏 God blessed 🙏 🙌

  • @Betelhem-c5h
    @Betelhem-c5h 23 дня назад

    tebarek Mamushayee

  • @basazin-hb5ow
    @basazin-hb5ow Месяц назад +1

    ተባረክ በብዙ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bethelehemtadesse4078
    @bethelehemtadesse4078 Месяц назад

    አሜንን ሀሌሉያ ክብር ለስሙ

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 Месяц назад

    እግዚአብሔር እረኛዬ ነው

  • @kiwieseta1234
    @kiwieseta1234 Месяц назад

    Thank you Doctor Mamusha as usual for teaching us well grounded life changing word of God.

  • @ማአዛ-ሸ8ሸ
    @ማአዛ-ሸ8ሸ Месяц назад

    amen amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💖💖💕💕💕💕

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 Месяц назад

    አሜን አሜን!!!

  • @shimeliskassahun584
    @shimeliskassahun584 18 дней назад

    አሜን ለኔ የመጣ መልእክት ነዉ❤❤❤❤

  • @SeblelemmaDegefu
    @SeblelemmaDegefu 20 дней назад

    አሜን እግዝያአብሔር መሪ ነው

  • @JesusisGod553
    @JesusisGod553 Месяц назад

    አዎን እግዚአብሔር አዋቂ ነው ነገሮቼ እንድ ሲቆይ አሁንም አንተ በሕይውቴ አዋቂ ነህ❤❤ በኢየሱስ ስም ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ

  • @sarawubshe
    @sarawubshe Месяц назад

    አሜንንንን

  • @hiwotd3441
    @hiwotd3441 Месяц назад

    አሜን እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ❤

  • @Bettyabate-b8z
    @Bettyabate-b8z Месяц назад

    Amen❤

  • @selamtewolde8044
    @selamtewolde8044 Месяц назад

    Haleluya Kibr le TALAKU Geta ❤❤❤❤❤

  • @eden1867
    @eden1867 Месяц назад

    አረ ያደክማል ሁሉም ነገር ያደክማል
    ጌታ ሆይ እባክህ ቶሎ ና!!

  • @mebatmebat6305
    @mebatmebat6305 Месяц назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏አሜንንንን አሜንንንን አሜንንን 😢😢😢😢😢😢😢እጥብቀዋለሁ አምላኬ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hiwotgirma-xu7eb
    @hiwotgirma-xu7eb 24 дня назад

    ጌታ ይመሰገን ዶ/ር ተባረክ

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 Месяц назад

    ዶ/ር ማሙሻ እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውንም ያብዛልህ

  • @hannamulugeta1373
    @hannamulugeta1373 25 дней назад

    Praise God 😊🙏🙏🙏

  • @DestaHosiso
    @DestaHosiso Месяц назад

    መሙ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @solomonwolde569
    @solomonwolde569 Месяц назад

    Amen egziyabher awaki nw

  • @emebettsegaye372
    @emebettsegaye372 Месяц назад

    ዶክተር ማሙሻ እድሜ ይሰጥህ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @emebettsegaye372
    @emebettsegaye372 Месяц назад

    በረጅሙ መኤድ ይጠቅማል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @eyerus43enu
    @eyerus43enu Месяц назад

    Amen amen 🙏🙏🙏🙏 blessed Dr mamusha

  • @AshaFatima
    @AshaFatima Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉አሜንንንንንንንኔኔ

  • @serkadisasfaw7721
    @serkadisasfaw7721 Месяц назад

    ምን እንላለን ዘመንህ ይባረክ! ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @Konjo-pp5v
    @Konjo-pp5v Месяц назад

    አመሰግናለሁ ትልቅ ትምህርት ዶክተር ማሙሻ እግዚአብሔርን አምላክ ይባረክ❤❤❤❤

  • @AddisAbaba-j3s
    @AddisAbaba-j3s Месяц назад

    አሜን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @emebettsegaye372
    @emebettsegaye372 Месяц назад

    አሜን በረጅሙም መጋዝ ይሁንልኝ ፀጋው ያግዘኛል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @buzechirfabulti4267
    @buzechirfabulti4267 Месяц назад

    እግዚአብሔር አዋቂ ነው🥰🥰🥰🥰

  • @AzebKalat
    @AzebKalat Месяц назад

    አሜን አሜን ጌታ ይባርክህ ያብዛልህ ይጨመርልህ

  • @emebettsegaye372
    @emebettsegaye372 Месяц назад

    በአጭር ኤዶ ከመቅረት ገብቶ መጠመቅ የእግዚአብሔር ዋስትና

  • @futsumgebremicheal4814
    @futsumgebremicheal4814 Месяц назад

    God bless you Dr mamusha

  • @AmanuelMare-zt6sx
    @AmanuelMare-zt6sx Месяц назад

    ለጥያቄዬ መልስ የሆነ ትምህርት ነው፡፡ Thank you ዶ/ር ማሙሻ

  • @GenetAsefa-gg9rt
    @GenetAsefa-gg9rt 27 дней назад

    Stay Blessed!!👐👐👐

  • @BirhanBelete-hs7vu
    @BirhanBelete-hs7vu Месяц назад

    የኔ ውድ ውንድሜ አግዚአብሔር አብዝቶ ይባርህ!!!!!

  • @maretadegefu578
    @maretadegefu578 Месяц назад

    አሜን አሜን

  • @mahletteklemariam9318
    @mahletteklemariam9318 Месяц назад

    Amen! Amen! Doctor Mamusha Egziabher yebarkeh

  • @Godiswithus5557
    @Godiswithus5557 Месяц назад

    This message to me.

  • @bethelhemtilahun904
    @bethelhemtilahun904 Месяц назад

    THE STORY OF MY LIFE.GOD KNOWS ALL!AMEN!!!

  • @dinahailezgi6661
    @dinahailezgi6661 Месяц назад

    Blessed❤

  • @beletedagne-op5zc
    @beletedagne-op5zc Месяц назад

    Thankyou

  • @favorite8559
    @favorite8559 Месяц назад

    Tebarek❤❤❤

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 Месяц назад

    እግዚአብሔር ስለሚመራኝ እግዚአብሔር ይመስገን ።

  • @mefresh3834
    @mefresh3834 Месяц назад

    You’re already blessed 🙏❤️❤️❤️

  • @paulosnega9985
    @paulosnega9985 Месяц назад

    We love u Dr mamusha ❤

  • @Sool-yq4us
    @Sool-yq4us Месяц назад

    አሜን 🥹🙏

  • @መናስጦታ
    @መናስጦታ Месяц назад

    ተባረክ ወንድም ማሙሻ❤

  • @የኪዳንልጅ-ጘ8ነ
    @የኪዳንልጅ-ጘ8ነ Месяц назад

    AMEN AMEN TEBAREKI Dr WOLCOME❤🎉🎉😍

  • @Simegn12
    @Simegn12 Месяц назад

    Amen

  • @Shalomthegreat
    @Shalomthegreat Месяц назад

    Tebarek

  • @Bezawitetiruneh
    @Bezawitetiruneh Месяц назад

    አሜን መልእክቴ ነዉ።❤

  • @burteburt6017
    @burteburt6017 Месяц назад

    Amen tbrki

  • @MenbereGirma-h1q
    @MenbereGirma-h1q 5 дней назад

    Good

  • @FeyisaSultan
    @FeyisaSultan Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @andualemargaye6792
    @andualemargaye6792 Месяц назад +1

    እባካቹሁን ክፍል ሁለት አላቹሁ ክፍል አንድ እደው በጌታ ❤❤❤

    • @Abenezer_Sh_Dh
      @Abenezer_Sh_Dh День назад

      ruclips.net/video/AOZcehfJ_U8/видео.htmlsi=l2UrGtgCoqM7UL8G

  • @yisfaalem5294
    @yisfaalem5294 Месяц назад

    ነገር ቢያደክምም እርሱ አዋቂ ነው

  • @BirukShimelis-c2q
    @BirukShimelis-c2q Месяц назад

    አሳልፎ እንደሰጣቸው ያወቁትን ልጆቹን በምድረ በዳ ጨርሶ ነጻ አወጣኝ ያለ ህዝብ አፈራ አይሁድ አይሽወድም
    እየሱስ ምሳሌው ላይ የወይን እርሻው