የለብታ ህይወት አደጋው ከባድ ነው።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 дек 2024

Комментарии • 30

  • @michaelshenkoru4985
    @michaelshenkoru4985 День назад +9

    ሁላችንም እራሳችንን እንድንመለከት እግዚአብሔር እየተናገረ ነው ። ይህንን መልእክት ሰምተን ልባችንን እልኸኛ እንዳይሆን ጌታ ይርዳን ። ሰለአንተ ፓስተር ለትውልዱ ደምጽ ሰለአደረገህ እግዚአብሔር ይባርክህ ። አመሰግናለሁ ።ተባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SebleMesfin-c4t
    @SebleMesfin-c4t День назад +6

    ፓስተር ፋሲል ረጅም ዕድሜ ከጤና ከሰላም እና ከፍቅር ከበረከት ጋራ ይስጥሆት❤

  • @HiwotBelay-g4k
    @HiwotBelay-g4k День назад +3

    በጣም ትልቅ መልክት ነዉ ለሁላችንም እግዚያብሄር የሚያረጋጋ መንፈስን ይስጠን ፓስተር ተባረኩ ዘመኖት ይባረክ

  • @saraNasir-j5cethio
    @saraNasir-j5cethio День назад +2

    Amen Amennn amenn ❤

  • @endaleberehe2904
    @endaleberehe2904 День назад +3

    ፓሰተር ፈሴል ዘመኖት ይባረክ ይህ የጌዜዉ ቃል ነዉ

  • @nurhabibi1046
    @nurhabibi1046 День назад +1

    አሜን አባቶችን እግዚአብሔር እድሜና ጢን ፀጋውን ይብዛላችሁ

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 День назад +5

    እግዚአብሔር ሁልጊዜ ይናገርናል ማስተተዋሉን ለሁላችን ይስጠን❤

  • @Haniybeykaso
    @Haniybeykaso 23 часа назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Dinke yegzaberi kali abtchin Zamnachuu ybarki biysusi sim 🎉🎉🎉🎉🎉🙌🙌🙌🙌🙌

  • @easypc8806
    @easypc8806 День назад +3

    አሜን አሜን ❤❤❤

  • @sinaeldanatett2119
    @sinaeldanatett2119 День назад +3

    Amen ❤❤❤❤ 🙌 🙌

  • @easypc8806
    @easypc8806 День назад +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን ❤❤የጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ

  • @rb2782
    @rb2782 День назад +2

    Amen Amen Amen 🙏🏼 Mach blessings to you dear Pastor 🙏🏼👏

  • @romangebremedehin8087
    @romangebremedehin8087 День назад +2

    ተባረክልኝ፣ፓስተር፣፣

  • @astertereda4307
    @astertereda4307 16 часов назад +1

    ፖሰተር ሰማያት ይከፈትሎ ጌታ እየሱስ ይባርኮት ❤❤

  • @TemnitAbraham
    @TemnitAbraham День назад +1

    Aba fasilye geta ybarekh xegaw yabzalh miss u 😘😘😘😘:: geta yesus yerdan 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Bella-xh8kk
    @Bella-xh8kk День назад +2

    Abathn egzabhr ybark

  • @AmareTilahun-r5c
    @AmareTilahun-r5c День назад +4

    ገናናው እየሱስ ይባርክህ

    • @Biniyam3832
      @Biniyam3832 Час назад

      ወንድሜ ስለ ቅን እይታህ ተባረክ። ግን በእድሜ ለሸመገለ አገልጋይ "ይባርኮት" ብንል ጥሩ ነው።

  • @tigistgurmu6999
    @tigistgurmu6999 День назад +1

    amen amen amennnn

  • @YirgalemSolomon-sg9rh
    @YirgalemSolomon-sg9rh День назад +2

    የዘመኑ ማንቂያ ደዉል አድርጎ እርሶን ስለተሰጠን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ዘመኖት ይለምልም

  • @TigstAlemu-c3m
    @TigstAlemu-c3m День назад +2

    Tebareku

  • @mickalmamo9593
    @mickalmamo9593 День назад +2

    አሜን

  • @TemnitAbraham
    @TemnitAbraham День назад +2

    🙏🙏🙏🙏

  • @kidistruga1619
    @kidistruga1619 День назад +3

    ፓስተር የቸርቻችሁ እድራሻ እፈልጋለሁ እንዴት ማግኘት እችላለሁ?

    • @HiwetHiwey
      @HiwetHiwey День назад +3

      አያት ወደ ጣፎ በሚወስደዉ መንገድ የክብርደመና ቤተክርስቲያ ብለዉ ይሂዱ

    • @FanaFafu
      @FanaFafu 17 часов назад

      Ayat kibre demena

  • @Desu-z2j
    @Desu-z2j День назад

    💞💞💞💞🎉

  • @AsemelesheAbra
    @AsemelesheAbra 21 час назад

    Amini❤

  • @esayastaddes545
    @esayastaddes545 День назад +2

    አሜን