I don't understand the song nor the language, but the presence of God. I felt the Spirit move. Ethiopia is blessed she is found in the bible through the wording of the prophets. Much blessings from your southern neighbor Kenya 🇰🇪🇰🇪🇰🇪🇰🇪🇰🇪🇰🇪🇰🇪
I wish this clip is subtitle in English so fans like me who does not understand Ethiopian language can understand the lyrics. I really really love How powerful the sound of the song is. I can literally feel my spirit lifting up while listening to the song
When I saw this clip I was in library and I couldn't control flowing tears and students sat Infront of me were staring at me and whistling each other bw this song is not new to me but when I heard it again ......no way God bless those who worshipped
i am Nepalese but i love this music and presence because God is alive and He is Jesus Christ❣❣.......................... .we love you guys ...from top of of the world ❣❣ 🏔
2025 is in 2 days, I have been listening to this song over and over again, I cant stop thanking God for everything he has done for me. God has been forgiven me over and over again. What a loving God we have. ❤ God bless kingdom Soung!
Geta eko cher nw, bebezu meronal.... Min enkfelew.... Rasachenen mulu bemulu enstew, rasachenen ensewalet including fekadachenen 😊 Thank you Jesus for paying my debt
Young and beautiful God’s servants stay blessed. Am Ethiopian catholic, grow up listening and singing this kind of songs. Geta yibarkachihu, thank you for sharing . ❤
I have listened to this song a 1000 times, and I’m still sitting in my car right now listening to it. The lyrics is exactly what I feel about GOD!!!❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Uuuuu every worship video u upload is not only filled with heavenly voices and music but with worships completely lead by the almighty spirit of god…. Thaaaaank uuu for your service, thank uuu for giving the Holy Spirit space, thaaaank uuu and may god continue his blessing. I‘m touched by every video u upload, I‘m speechless everytime when I think about u guys … Sure your success is because of the grace of god but it’s still important to thank and encourage the servants. Sooo thank u!!! God bless u, I love you people from kingdom sound. Yabzalachu, tsega yichemerelachu, kezim belay yasfachu, ke kifu yitebekachu. I pray that this service neever stops.
ሥምህን አውቅኩት ተረዳሁት ደግሞም ታምኜበታለሁ
የፀና ግንብ ነው ከስንቱ አምልጬ ተጠግቼው ከፍ ከፍ ብያለሁ
ደጅህን ጠናሁት አንኳኳሁት ከፍተህልኝ ተቀብለኸኛል
በፍቅር እጆችህ እቅፍ አርገህ ወደ ራስህ አስጠግተኸኛል ( 2x)
አቤት ያለው ሰላም ከአንተ ጋር ሲጠጋጉ ወደ ደረትህ
ማዳመጥ ስትናገር የፍቅርን ቋንቋ
መቼ ይታወቃል ወፎቹ ሲንጫጬ ለሊቱም ሲነጋ ( 2x)
ኃያል ሆይ በኃይልህ ኃያል አደረግከኝ
ብርቱ ሆይ በብርታትህ ብርቱውን አደረግከኝu
እየማርክኝ እየማርክኝ እየማርክኝ እየማርክኝ
እየማርክኝ እየማርክኝ እየማርክኝ እየማርክኝ ( 2x)
በልዑሉ አምላክ መጠጊያ መኖሬ
ሁሉን በሚችለው ጥላ ውስጥ ማደሬ
ይሄ ካላስመካኝ የቱ ያስመካኛል
መታመኛዬ ነው ከእልፍ አስጥሎኛል
ከክንፎቹ በታች በላባዎቹ ጋርዶኝ
ከጠላት ፍላፃ አንዱም አላገኘኝ
ይሄ ካላስመካኝ የቱ ያስመካኛል
መታመኛዬ ነው ከእልፍ አስጥሎኛል
በአጠገቤ ሺህ በቀኜም አስር ሺህ
እየበተነልኝ ሆኛለሁ ድል ነሺ
ይሄ ካላስመካኝ የቱ ያስመካኛል
መታመኛዬ ነው ከእልፍ አስጥሎኛል
አስጥሎኛል እንዲህ አድርጎ
ከአንደበቴ ምስጋናን ወዶ (፰x)
Thank for sharing the lyrics
አሜን
❤❤❤❤
😅😅😅😅😅😅hi
❤❤❤❤❤❤
ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ትንሽ አያለሁ ክርስቶስ ሲመለክ ሀሴት አደርጋለሁ ከሃይማኖት አጥር ወተን አንዱን ጌታ ብቻ እናምልክ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
ደግመህ ደጋግመህ ሀሴት አድርግ ፣ ተባረክ
❤❤❤❤❤❤🙌😭😭😭😭
አንተ ገብቶሃል ...ተባረክ❤🙋❤
አሁንም በደንብ እይ አምልክ አንዱን ጌታ ተባረክ
አንዱ ጌታ የሁሉ ጌታ ለሚጠሩትም ባለጸጋ ነው
I'm Orthodox but Pray for me please 😢
Anything specifik you want me ro pray for?❤
Fetari lebeken yatenanaw fetari melekam menegeden yasayek😢
We love you our beloved brother ❤
ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ባሁን ሰአት በጣም እየተፅናናሁበት ያለው ምርጥ መዝሙር ይሄ ነው ❤❤❤❤❤
ብርሃንም በጨለማ ይበራል፥ ጨለማም አላሸነፈውም። ዮሃንስ 1፡5 የብርሃን ጉዳይ ነው ወንድሜ (እህቴ) የእውነት ጉዳይ ነው....የሃይማኖት ጥላንም የሚያልፍ፣ ሰንጥቆ የሚገባ ብርሃን...ብርሃኑን አይቶ እንዳላየ መሆን አይቻልም...የእውነት መንፈስ ወደ እውነት ሁሉ ይምራህ/ሽ ሰው እና የሰው ስርዓት ሳይሆን መንፈስ ቅዱስ ብቻ ሲመራ ወደ እውነት ይደረሳል (ግን እርሱ የእውነት መንፈስ በመጣ ጊዜ ወደ እውነት ሁሉ ይመራችኋል፤ ዮሃ 16፤13) እግዚአብሄር እራሱ እጅህን/ሽን ይያዝ በኢየሱስ ስም!
እኛ ሁላችን ክርስቲያኖች ነን እና አንደኛን ክርስቶስ እናመሰግናለን። በሰማይ ውስጥ ኦርቶዶክስ ወይም ፔንቴኮስት የለም።
ሀይማኖት ድርጅት ነው ዋናው ክርስትና በክርስቶስ ማመን
Iwunt meniged inengn biluhal , wode eyesusga simeta kezhi belay birtat tagegnalhi❤❤❤❤
በምናዉቀው መዝሙር ውስጥ ሁሌ አዲስ የሆነው መንፈስቅዱስ ይባረክ❤
አሜን 🙌🏽
የውስጤን ተናገርሽልኝ ሀኒቾዬ❤❤
Amen❤❤❤😢
Amen
አሜን እሜን
I don't understand the song nor the language, but the presence of God.
I felt the Spirit move. Ethiopia is blessed she is found in the bible through the wording of the prophets. Much blessings from your southern neighbor Kenya 🇰🇪🇰🇪🇰🇪🇰🇪🇰🇪🇰🇪🇰🇪
Bless you brother
My God bless you man of God
May God bless you more brother. 🙏
Praise God.
All knees will bow in front of our lord jesus christ
My god is bless you my big brother
There is sprites of jesus🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏😂
የዚ ትውልድ በረከቶች ናችሁ!
እግዚአብሔር አምላክ በሰላሙ ይቀፋችሁ!
የእግዚአብሔር በረከት ይጨመርልህ
😭😭😭😭😭 Holy spirit keep these generations with your love 💕
🙏🙏🙏🙏🥰
🙏 🙏
🙏 Amen
Amen❤❤❤
Amen🙏
I'm a Catholic. We used to listen to such amazing songs. We praise God .....Thank you and God bless you all❤
Same
ሮሜ 10
⁹ ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤
¹⁰ ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና።
¹¹ መጽሐፍ፦ በእርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም ይላልና።
¹² በአይሁዳዊና በግሪክ ሰው መካከል ልዩነት የለምና፤ አንዱ ጌታ የሁሉ ጌታ ነውና፥ ለሚጠሩትም ሁሉ ባለ ጠጋ ነው፤
¹³ የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናልና።
¹⁴ እንግዲህ ያላመኑበትን እንዴት አድርገው ይጠሩታል? ባልሰሙትስ እንዴት ያምናሉ? ያለ ሰባኪስ እንዴት ይሰማሉ?
¹⁵ መልካሙን የምሥራች የሚያወሩ እግሮቻቸው እንዴት ያማሩ ናቸው ተብሎ እንደ ተጻፈ ካልተላኩ እንዴት ይሰብካሉ?
¹⁶ ነገር ግን ሁሉ ለምሥራቹ ቃል አልታዘዙም። ኢሳይያስ፦ ጌታ ሆይ፥ ምስክርነታችንን ማን አመነ? ብሎአልና።
¹⁷ እንግዲያስ እምነት ከመስማት ነው መስማትም በእግዚአብሔር ቃል ነው።
I wish this clip is subtitle in English so fans like me who does not understand Ethiopian language can understand the lyrics. I really really love How powerful the sound of the song is. I can literally feel my spirit lifting up while listening to the song
You are right
እንደ እኔ ምህረት የበዛለት ማን ነው በእውነት ልዩ መንፈስ አለው ዘመንቹ ይባረክ ❤❤❤
ይሀንን comment ምታነቡ Download ለማረግ restrict ለምንድንው ያረጉት እኛ እንድኒባረክበት አይደል ወይስ ብር ለማግስኘት ነው ሚሰራው fair አይደለም ወገን ንገሯቸው
ይሄን አይነት ታላቅ የዝማሬ አብዮት በኢትዮጵያ በየትኛውም ዘመን የነበረ አይመስለኝም። ይሄ በጠላት ውጊያ እንዳይቆም፣ ይልቁን እያደገ፣ እየገዛ እንዲሄድ ቅዱሳን በያለንበት እንፀልይ። እግዚአብሔር ይባርካቸው!❤
yes! እንፀልያለን❤❤❤
Tebarekulign
I'm not from Ethiopia but anytime I listen to this song i feel the presence of holy spirit
It about the mercy, victory and protection of God to the peoples of His children !
When I saw this clip I was in library and I couldn't control flowing tears and students sat Infront of me were staring at me and whistling each other bw this song is not new to me but when I heard it again ......no way God bless those who worshipped
Bless you
May God bless you
English lyrics please so that I understand what they are singing
Yes glory to almighty God bro stay in holi sprit
Search ' aster abebe Eyemarkegn lyrics' and then translate it.
Orthodox negn gn endezi yeteregaga mezmur stzemru bedesta new yemadamtew❤
We love you too❤
ብርሃንም በጨለማ ይበራል፥ ጨለማም አላሸነፈውም። ዮሃንስ 1፡5 የብርሃን ጉዳይ ነው ወንድሜ (እህቴ) የእውነት ጉዳይ ነው....የሃይማኖት ጥላንም የሚያልፍ፣ ሰንጥቆ የሚገባ ብርሃን...ብርሃኑን አይቶ እንዳላየ መሆን አይቻልም...የእውነት መንፈስ ወደ እውነት ሁሉ ይምራህ/ሽ ሰው እና የሰው ስርዓት ሳይሆን መንፈስ ቅዱስ ብቻ ሲመራ ወደ እውነት ይደረሳል (ግን እርሱ የእውነት መንፈስ በመጣ ጊዜ ወደ እውነት ሁሉ ይመራችኋል፤ ዮሃ 16፤13) እግዚአብሄር እራሱ እጅህን/ሽን ይያዝ በኢየሱስ ስም!
ሮሜ 10
⁹ ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤
¹⁰ ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና።
¹¹ መጽሐፍ፦ በእርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም ይላልና።
¹² በአይሁዳዊና በግሪክ ሰው መካከል ልዩነት የለምና፤ አንዱ ጌታ የሁሉ ጌታ ነውና፥ ለሚጠሩትም ሁሉ ባለ ጠጋ ነው፤
¹³ የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናልና።
¹⁴ እንግዲህ ያላመኑበትን እንዴት አድርገው ይጠሩታል? ባልሰሙትስ እንዴት ያምናሉ? ያለ ሰባኪስ እንዴት ይሰማሉ?
¹⁵ መልካሙን የምሥራች የሚያወሩ እግሮቻቸው እንዴት ያማሩ ናቸው ተብሎ እንደ ተጻፈ ካልተላኩ እንዴት ይሰብካሉ?
¹⁶ ነገር ግን ሁሉ ለምሥራቹ ቃል አልታዘዙም። ኢሳይያስ፦ ጌታ ሆይ፥ ምስክርነታችንን ማን አመነ? ብሎአልና።
¹⁷ እንግዲያስ እምነት ከመስማት ነው መስማትም በእግዚአብሔር ቃል ነው።
ነገር ግን እግዚአብሔር በምሕረቱ ባለ ጠጋ ስለ ሆነ፥ ከወደደን ከትልቅ ፍቅሩ የተነሣ በበደላችን ሙታን እንኳ በሆንን ጊዜ ከክርስቶስ ጋር ሕይወት ሰጠን፥ በጸጋ ድናችኋልና፥ በሚመጡ ዘመናትም በክርስቶስ ኢየሱስ ለእኛ ባለው ቸርነት ከሁሉ የሚበልጠውን የጸጋውን ባለ ጠግነት ያሳይ ዘንድ፥ ከእርሱ ጋር አስነሣን በክርስቶስ ኢየሱስም በሰማያዊ ስፍራ ከእርሱ ጋር አስቀመጠን። ኤፌ 2፡4-7
አቤት የማያልቀው የእግዚአብሔር ምህረት ብዛት….. አቤት ደግነቱ ቸርነቱ ብዛት…… ማርከኝ… ማርከኝ
Ameen
Amen Amen Tebaraku.
Ameeeeeeen
አንተ ደሞ እጅግ ተባረክ በእግዚያብሄር ቃል መዝሙሩን አጸናሀው ብሩክ ሁን ይሄን ቃል ሳነበው አላውቅም ተሰማኝ በጣም
God is God anywhere and everywhere
Am from Kenya and I feel the move of God
from the song
Kingdom የኛ በረከቶች ተባረኩልን በጣም ነው መንፈሴ ሚንካው የናንተን ዝማሬ ስሰማ!🔥Worship Night aykerm q
ወይኔ የነበረብኝ የሀጢያት እዳ ፀፀት 😭😭😭😭😭😭 ምህረትህ ግን.....................😭
धेरै आशीष पाएको छु, यो आगो कहिले ना बुझोस ☦️
Holy Sprit.
Amen.
God's Sprit.
ይሀንን comment ምታነቡ Download ለማረግ restrict ለምንድንው ያረጉት እኛ እንድኒባረክበት አይደል ወይስ ብር ለማግስኘት ነው ሚሰራው fair አይደለም ወገን ንገሯቸው
የእግዝያብሔረን ስም በመተማመን የሚጠባበቁ ሁሉ በፈፁም አያፈሩም በሀይሉ ሀያል የደረገን የእየሱስ ስሙ ይባረክ ተባረኩ😊❤
አስታውሳለሁ ይህን መዝሙር በ2013ዓ.ም
ከካቶሊክ ቤ/ያ ሙሉ ወንጌልን በገባሁ ቀን
አምልኮ መረዎች ይዘመሩ ነበረ።
በጣም ልብ የሚነካ መዝሙር 😢😢😢😢ነው
ዘንድሮ ለኔ የተሰጠኝ best birthday gift ይህ መዝሙር ነው
Happy Born Day Bro🎉💫
Saxophonist 🔥🔥🔥🔥
All musicians stay blessed
ክብርን ሁሉ የዘመራችሁለት 🙇🏼ቅዱስ አምላክ እግዚአብሔር ይውሰድ ዝማሬአችሁም በፊቱ የጣፈጠ ይሁን🫶
Paccy from Kigali Rwanda I love your worship
እዚህ ልጅ ላይ ያለው የእግዚአብህር መንፈስ 🥰🥰🥰🥰አገኘን በቃ
እውነት ስንቴ እንደማርከኝ ስንቴ አባበልከኝ ስንቴ ይቅር አልከኝ እንደኔም ያስቸገረህ ልጅ የለህም እንዳልጠፋብህ ተጨነክልኝ ጌታ አመሰግንሀለው እናንተ ብላቴናዎች የአባቴ ብሩካን ዘመናችሁ ይባረክ ወደ ኃላ መለስ ብዬ የአምላኬን ውለታውን ይቅርታውን ፍቅሩን መሀሪነቱን እንዳስብ አደረጋችሁኝ በእንባ ነው ያመለኩት ስንቴ እንደደጋገምኩት እናንተን ሳይ ጌታ ቅሬታዎች አሉት የምድር በረከት ናችሁ ከዚህም በላይ የጌታ ፀጋ ምህረት ይብዛላችሁ እወዳችኃለው
በእውነት እኔም ስሰማው የተሰማኝ እንደዛው ነው የተሰማኝ፤ ምሕረት በምያስፈልገን ጊዜ የምረዳን ፀጋ እንድንቀበል ወደጸጋው ዙፋን በእምነት እንቅረብ፤ እርሱ ይምራል፣ይራራል፣ይመልሳል። እኔኝ ካለሁበት አጽናንቶኛል
God bless this generation love from isreal 🙏🏽🇮🇱🇮🇱
ልጆቼን ት/ቤት ሸኝቼ በዚ መዝሙር ብቻዬን እየደጋገምኩ እንዴት እንደማመልክ አቤት እምባዬ i can't control my self ነብሴ በውስጤ ዝም ስትል ኡፈይ ስትል ይታወቀኛል እግዚአብሔር ይመስገን እናተም ተባረኩ❤
i am Nepalese but i love this music and presence because God is alive and He is Jesus Christ❣❣..........................
.we love you guys ...from top of of the world ❣❣
🏔
❤❤
Glory to God❤❤❤
Glory to God dear brother from nepalese hallelujah
I am proudly touched to see such teenagers and youngers worshipping the lamb of GOD. Praise lord for kingdom sound team!
2025 is in 2 days, I have been listening to this song over and over again, I cant stop thanking God for everything he has done for me. God has been forgiven me over and over again. What a loving God we have. ❤ God bless kingdom Soung!
Amen! ጌታ ሆይ ከስንቱ ባንተ አምልጨ ዛሬም በህይወት ቆሜ ስምህን እጠራለሁ ስምህ ይባረክ! ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ!
ይህ ካላስመካኝ የቱ ያስመካኛል 🥺🥺🥺
ትልቅ የእስራኤል ንጉስ ክብር ያለበት አምልኮ ዋው በዘመኔ ይህንን ማየቴ ይሄም የእግዚአብሔር ምህረት በዝቶልኝ ነው ተባረክ ኢየሱስ
በእናተ ዉስጥ ትልቁዉን እየሱስን እናያለን ወጣቶች በቤቱ ሲዘምሩ ማየት ከዚህ የበለጠ ደስታ የለም ተባረኩዉ ❤
ኦርቶዶክስ ነኝ መዝሙሩ ቀጥታ ወደ መድሀኒያለም ይወስዳል ተባረኩ
this man is very power full by the holly GOD
እንደ እኔ ምህረት የበዛለት ማን ነዉ?❤❤
ምን አይነት መንፈስ ነው ጌታ ሆይ ተባረክ ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ 😭😭😭😭😭❤❤❤🙏🙏🙏
መንግስተ ሰማይ ውስጥ ነው እንዴ ምትዘምሩት? ሁሉንም መዝሙር ስሰማው ጊዜ ምድርን ጥዬ የወጣሁ እየመሰለኝ ነው። አንድ የሚሳተፊበት ቀን ናፈቀኝ። እግዛብሔር ይባርካችሁ ይጠብቃችሁም።❤❤❤
ለኔም ❤❤❤
Me too
Me too
Me too
እኔም❤
thats why we call it kingdom sound❤❤❤❤
ይሄ ወጣት ለጌታ ይገባዋል! በጉብዝና ወራት... ስታምሩ! ጌታ መንፈስ ቅዱስ ሆይ ተባረክ 🙏
😢😢😢ይህን መዝሙር እውነት በዕባ ነው የሠማሁት ፡ጌታ ሆይ እየማረከኝ ይቅር እያልከኝ ጌታዬ ኢየሱስ
ይህን መዝሙር ስሰማ ጌታ ከየት እንደወጣ የአባተ ቤት መርገም እንደት ኢየሱስ እንደ ሰበረ ይገርመኛል እኔ ቤተሰቦች ነፃ ማውጣት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😮😮😢😢😢😮😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ነፃ መውጣት በኢየሱስ በቻ!!!!!!!!
ኪንግደም ሳውንድ የlive Worship በትህትና በሚገባ ለእግዚአብሔር እንዴት መመለክ እንዳለበት ሰለማይባችሁ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ በቃ እንዲህ ነው መፍሰስ ተነሳ የለም ተቀመጥ የለ ጩኹ የለም ወደህ ትሆናለህ! ተባረኩ! ሰፉ ብዙ ለልዑሉ አጥኑለት! ዘመናችሁ በዚህ ይለቅ!
እንዳይለወጡብን እንደውም ሌሎችን እንዲለውጡ ልንፀልይላቸው ልናግዛቸው ይገባል ።
ልዑል እግዚአብሔር በሰማያዊ ጸጋ በክርስቶስ ኢየሱስ ስም ፈጽሞ ጨርሶ ይባርካችሁ እግዚአብሄር ጸጋውን ያግዛላቸው በኢየሱስ ስም የዘመን ፍላጻ አገኛችሁ ❤❤❤❤❤❤❤
Kingdemoche tebareku ahuneme esti be oromigname mezemuroche barekune❤❤❤🙏🙏💯💯
Geta eko cher nw, bebezu meronal.... Min enkfelew.... Rasachenen mulu bemulu enstew, rasachenen ensewalet including fekadachenen 😊
Thank you Jesus for paying my debt
The worshippers and the musicians zOMG ፀጋውን ይጨምርላችሁ። ተባረኩ 🔥🔥🔥
በአሁኑ ጊዜ ከነበርንበት ስሜት ከተሞላበት የአምልኮ ስርዓት መሬት ወራድ አድርጎ በአስታውሎት እንድነማልክ አደረጋችሁንking dom sound stay blessed .❤❤❤❤❤❤
Young and beautiful God’s servants stay blessed. Am Ethiopian catholic, grow up listening and singing this kind of songs. Geta yibarkachihu, thank you for sharing . ❤
I have listened to this song a 1000 times, and I’m still sitting in my car right now listening to it.
The lyrics is exactly what I feel about GOD!!!❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
❤
Asitawisalew ke 6 Amet Befit Yihen Mezimur sisema Nbr ye geta Fkr wiste yegebaw.
Kezam Getan Adagn Arige Yetekebelikut
Egziabher Melikam nw❤❤❤
another blessing is here 🥰......Thank you for this heartwarming song
One of the best songs ever gifted to the church 😭😭😭🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
ተባረኩ❤
ኃያል ሆይ በኃይልህ ኃያል አደረግከኝ
ብርቱ ሆይ በብርታትህ ብርቱውን አደረግከኝu
እየማርክኝ እየማርክኝ እየማርክኝ እየማርክኝ
እየማርክኝ እየማርክኝ እየማርክኝ እየማርክኝ ( 2x)
ተባረኩ ዘመናችሁ በጌታ ቤት ይለቅ ምንም ነገር አይማርካችሁ የጌታ ፍቅር ይግዛችሁ የተወደዳችሁ የጌታ አገልጋይ ናችሁ
There is something different about this Guy egziyabher yabzalih!!!
God bless you All!
ሃሌ ሉያ ! ስለመዝሙሩ የእግዚአብሔር ስም የተባረኬ ይሁን ።
Thank you for setting the standard so high for worship ❤ አምልኮ ልኩ ይህ ነው 😭👌🏽
❤
Right!
አስጥሎኛል እንዲህ አድርጎ ከአንደበቴ ምሰጋናን ወዶ 🔥🔥🔥 አግዚአብሔር አባቴ ሆይ ተባረክ 🙏 ይህንን የመሰለ ድንቅ ምስጋና ለግዚአብሄር ድንቅ መአዛ ያለው የእጣን ስጦታ ነው 🙏 ተባረኩ
I have to say thank you god also you guys😭🙏😭🙏 እናንተን ተጠቅሞ እግዚአብሔር ለህዝቡ የሚጠቅም መንፈሳዊ የሆኑ መዝሙር በመስማት እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ዘመራችሁን ይባርክ❤❤
Uuuuu every worship video u upload is not only filled with heavenly voices and music but with worships completely lead by the almighty spirit of god…. Thaaaaank uuu for your service, thank uuu for giving the Holy Spirit space, thaaaank uuu and may god continue his blessing.
I‘m touched by every video u upload, I‘m speechless everytime when I think about u guys …
Sure your success is because of the grace of god but it’s still important to thank and encourage the servants. Sooo thank u!!! God bless u, I love you people from kingdom sound. Yabzalachu, tsega yichemerelachu, kezim belay yasfachu, ke kifu yitebekachu. I pray that this service neever stops.
ሁላችንም የጌታ ነን ለክፍፍል ቦታ አንስጥ አርቶዶክስ ጴንጤ አንበል የፍቅር አምላክ አለን
Amen
በእውነት ሁሌ ይሄንን መዝሙር ስሰማ ሳላውቀው ራሴን ፀሎት ዉስጥ አገኘዋለሁ ።
ምን ይባላል እግዚአብሔር የባረካችሁ ናችሁ አሁንም ደግሞ ይባርካችሁ።
ኡኡኡኡኡኡ መንፈስ ቅዱስ ምን አይነት መነካት ነው ሀለሉያ አስጥሎኛል እንደህ አድርጎ ከአንዴ ቤቴ ምስጋና ውዶ😢😢 እልልልልልልልልልል ተባረኩ ለምልም
Thank you Holy Sprit for working among this generation! I felt the presence of God Tebareku
If there was a song to describe everything I've been feeling the past few weeks...
ቸር ነውና ምህረቱ ለዘላለም ነውና
እግዚአብሔር አመሰገኑት🙏
One of my favourite songs 🥺❤😭
የምን ልቅሶ ምልክቱ ኣንሺ እባክሽ እያመለኩ ናቼው ኣያስለቅሱም ከተቻለሽ ኣምልኪ ተጨመሪና ኣይንሽ ጨፍነሽ ጌታ ኢየሱስ እየተመለከተሽ ያኔ እንዴት ደስ እንደልሽ ታቂያለሽ።
What a glorious worship of our merciful Lord Jesus Christ ❤ May God bless each and every single person in worship. Hallelujah!!!!!
A Therapy for me morning and evening I always listening ❤❤
ዋው ለኢየሱስ የሚመች አምልኮ ደስ ስል በዚህ መልክ ቀጥሎ ጌታ ይባረካችሁ❤❤
One of my favorite songs by one of my favorite singers
በመጀመሪያ እግዚአብሔር ይባረክ እናተም ተባረኩ መዝሙር እንዲህ በስነስርዓቱ ከነ ቁጥሮቹ ስዘመር እንዴት መንፈስን እንደምያድስ ተባረኩ❤❤❤🎉
የታመንበት ስም ኢየሱስ፣ እራሱን የገለጠልን መንፈስ ቅዱስ ይባረክ። አቤት ሰላም እርካታ መኖር ከእርሱ ጋራ!!!
ዋዉ ሁሌ ብሰማው የማይሰለቸኝ መዝሙር❤❤❤ መንፈስ ቅዱስ ስም ይክበር
የእግዚአብሔር ምህረት ካላስመካኝ ምን ያስመካኛል። Thank you God for your mercy and grace ተባረኩ
ደግሞ ሌላ ክብር ደግሞ ሌላ ጀኔሬሽን ጌታ ኢየሱስ ተመስገን ❤❤❤❤
Im cryingggg rn❤❤ Egziabher yemesegen keber le wededen le afekeren le ersu yehun
እየማርከኝ እዚ ደረስኩኝ ክብር ላንተ እየሱስ Kingdomoch tebareku beyesusim inwidachiwalew❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
Amen yene abat be mihretik bizat ke fitk altefahun🤲🙏😍 tebareku 🙏
ልዑል እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ። የእዉነት በመንፈስ ጌታ ሚመለክበት ቅዱስ መፅሐፉም ሁሉ በአግባብ ይሁን አደል ሚለዉ። በዚህ ዘመን እንደዚህ መንፈስን የሚያረሰርስ አምልኮ ማግኘት ብቻ የጌታ ፀጋ ከዚህም በላይ ይብዛላችሁ። ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
What can i say 😢❤
God Bless u all
ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ❤️❤️❤️በብዙ ጸጋ ይብዘላች 🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼ጌታ ይባርክህ
ጌታ ተመስገን!
እናንተ የአገሬ ወጣቶች ተባረኩ! በቤቱ ተተክልላችሁ ቅሩ: ስትዘምሩ: የጌታ መንፈስ ፍስስስ❤
Amazing worship God blessed You all አቤት ያለው ሠላም እየሱሴ❤❤❤
የዚህ ዘመን ትውልድ በረከቶች ጌታ በደሙ ይሸፍናችሁ
Farsaa kanaan ganama keessan kan gammachuudhan jalqabdan❤️🔥
Ebakachun egna Ethiopianoch hulachinm nitsinachin ke haxiyat ke eyesus ga enxebiqew😢😢
beliul metegiya yeminor hulun bemichil amlak tila wust yadral. aysegam, ayferam, yimekal ignam beamlak tila wust nenina hule ende temekan nen.praise God
ዛሬን አሁንን ሁሌም እየማርከኝ በፍቅርህ ይዘሀኛል ጌታ ኢየሱስ እወድሀለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አቤት አምልኮ ማለት እንዲህ ነው በመንፈስ ይዞህ ወደ ሰማይ የሚያደርስ !!! ለዘለአለም ተባርካቹሃል የህይወታችን ትርጉም የከፍታችን ምክንያት
መሪያችን የሚቀድሰን ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ
መንጋው አንድ
መንፈሱ የሚቀድሰውና
ሚቀደሱት አንድ
እረኛው አንድ የተመረጠ ትውልድ ቅድስ ሕዝብ የእግዚያብሔር ካህናት የእግዚአብሔር መንግስት ልጆች የእግዚአብሔር ምርጦች ሀሌሉያ።❤❤❤❤✝️✝️✝️✝️✝️✝️
Saxophone የሚጫወተው ጌታ ይባርክህ በጣም አሳመርከው ❤❤❤
አባ ኮ እየማርከኝ ይቅር እያልከኝ እዚህ ያደረስከኝ አባቴ እየሱስ ተመስገን ትእግስትህ እጅግ የበዛ አባት ከቃላትም ከአንደበትም በላይ ነህ ንጉሴ ሆይ ክብር ሁሉ ተጠቅልሎ ለአንተ ይሁን❤❤❤❤ ዘመናችሁ ይለምልም ጸጋው ይብዛላችሁ🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢
ተባረኩልኝ ❤እሳቱ አሁንም ከመሰውያው አይጥፋ ❤ እንዴት ያለ መንፈስ እንዴት ያለ አምልኮ ነው ያላችሁ ❤
ወይኔ መንፈስ ቅዱስ ስንቴ አስጣልከኝ😭😭😭በእንባ ጨረስኩት መዝሙሩን😭😭Kingdoms be Blessed🤌♥️