Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነዉ ተመስገን አምላኬ ኦርቶዶክስ ስላደረከኝ ተመስገን🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ናት አይማኖቴ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኖር⛪️🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
Amen hallelujah hallelujah hallelujah 👏❤
እግዚአብሔር ይመስገን 💗 !!! የዘመናችን ድንቅ ምስክርነት ነውመጽሃፉን ለተረጎመልንና ለተራኪያችህን ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን እህታችን ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🤲✝️🌺🌺🌸🌸🌼
የእኛ ጌታ እንዲህ በፍቅር የሚገዛ አምላክ ነው ከቶም የሚሳነው ነገር የሌለ እውነተኛና ታማኝ በሌላ ያጣችሁትን (በተዋህዶ ብቻ አግኙት)በእውነትም ነፍሳችሁን አድኑ!
አምላኬ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ ላደረከኝ ክብር ምስጋና ይግባህ ከምንም በፊት ዲሞክራት የሆን ሽ ልጆችሽን በፍቅር እንጅ በማስገደድ የማታመጭ እናት ቤተክርስቲያን ተመስገን የኔ ጌታ
ኦ አምላኬ እግዚአብሔር እንዴት ድንቅ፣ መልካም፣ ትልቅ፣ ፍቅር እና ደግ ነህ! እኔ እገረማለሁ ስራህን እያየሁ!!!
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን እህታችን እግዚአብሔር ሆይ እኛንም ጎብኘን
ጌታችን መዳህኒያታች እየሱስ ክርስቶስ ስም የተባረከ ይሁንክብርና ምስጋና ይድረሰው
Amen amen
@@gkgii2122ኀፈ፣ፎኀኀኀኀፈጸጹለሀለ
አሜን እግዛብሔር ይመስገን ፈጣሪዬ ሆይ አሁንም የጠፉትን ልጆችህን ወደ ቤትህ መልሳቸው!!!
እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን የሚገርም ፅናት ነው መጨረሻሽን ያሣምረው❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን በጣም እድለኛ ነሽ እግዚአብሔር ይመሰገን ❤
ይህን መፅሀፍ ከ10 አመት በፊት አንብቤዋለሁ።ደጋግሜ ደጋግሜ።አሁንም አዳመጥሁት።እጅግ ይመስጠኛል።ምንም አይሰለችም ።ድንቅ የእግዚአብሔር ስራ
የመፅሀፉ ስም ምድነው ?
ከአክራሪ እስልምና ወደ ክርስትና
የመፅሀፉ pdf
@@marukebede4433 አመሠግናለሁ እሺ
Mexhafun yet lagnew ligeza efelgalehu
እግዚአብሔር ይመስገን ።ክብር ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን።
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን
እግዚአብሔር ይመስገን አምላኬ ሆይ ለሁላችንም አይነት ልቦናችንን አብራልን የታደለች ነብስ ፈጣሪዋን የወደደች ነብስ ቃለ ሕይወት ያሠማልን
ደስ ይላል ታድለሽ ኦረቶዶክስ ተዋህዶ መሆን መመረጥ ነው። አንድ ጌታ አንድ ሀይማኖት አንድ ጥምቀት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ስለሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመሥገን🇲🇱⛪⛪⛪❤👏
And haymamot yelenim . And hager new yalen. Ye gill haymanot , and hager bemil asitekakiyiw…. Ethiopia wusit orthodox, Islam , Catholic , pente etc yalubet hager new .
@@sweetman5249ምነው እኔ ጌታ መሠልኩሺደ እማሥተካክለው እኔ ከጌታየ አልበልጥም እሽ ይህንም ቃል ያለው ጌታችን መደሀኔታችንና አምላካችን እየሱሥ ክርስቶሥ ነው። ማሥረጃ ኤፌሶን 4~5 ላይ ታግኝዋለሽ ግቢና አንብቢው እሽ እኛ ኦርቶዶክሶች ጌታችንና መድሀኔታችን እየሱሥ ክርስቶሥ ከነገረን ከመጸሀፍ ቅዱሥ ቃል ውጭ አናሥተምርም ኦኬ የመጀመርያ ና ጥት የነበረች አንድት ሀይማኖት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነት ሌላው አሁን ኦላይን በስልክ ከ97 ጀምሮ የመጣ ሀይማኖት ነው።⛪☝
@@ከእግዚአብሔርበቀርየነገን Geta and haymanot yalew orthodox sayhon bene balachihu haymanot new . Orthodox yemil sim yelem . Haymanot Hulum bohala new yemetew . Lelaw degmo orthodox kemeche jemiro new Ke kalu alwotam yalew ? 182 yemikeberu Ena yemimeleku fituran alu . Kefelegish masireja setishalehu. ahunim lelaw neger tinit yeneberew haymanot catholic enji orthodox aydelem. Kumnegeru tint mehonu sayhon tikikilegna kalun yemiketel manew new tiyakew. Eske kirb gize dires Ke gibits ( Egypt) Muslim patriarch chimir yilak neber . Sint tera teret teret yemitamelik haymanot nat ? Degmo kolilesh orthodox endih nat Minamin tiyalesh ? Ene yale masireja aydelem yalkut . Asifelagi kehone ahun lalkut be mulu masireja setishalehu . Hailesilase gize Bible megibiya ( preamble) lay “ Moa Anbessa Ze emina negede yihuda kidamawi Hailesilase niguse negest Ze Ethiopia siyume Egziabher “ yil neber . Yihe engidih metsihaf kidus megibiya lay yetetsafe new . Gudachihu bizerezer eko teworto ayawukim. Ahun Ke kirb gize degmo Kidist Arsema bilachihu Lela Taot jemirachihual mejemeriyawunu balanese Taot . Ahun gize wosidesh Bible anbibi
@@sweetman5249 እናተን ማሥረዳት ማለት ከድንጋይ ላይ ውሀ ማፍሰስ ማለት ነው። ሥንት ሊቃውንት አባቶች መምህራን ወንጌል ሠባኪያን ሥያትምሩ ያልተረዳችሁ የኔንሥ እንደት ልትረዱ ትችላላችሁ ለማንቻውም ኦርቶዶክስ የሚል ቃል ኦርቶ /ናዶክስ ከሚባል ከግሪክ ቃል የተወሰደ ሥሆን ኦርቶ ማለት ቀጥተኛ ሥሆን ዶክስ ማለት ደግሞ እምነት ማለት ነው ሥለዝህ ኦርቶዶክስ ማለት ቀጥተኞ እምነት ማለት ነው። በክርስቶሥ ደም የተመሠረተችው ቤተ ክርስቲያን ኦርቶዶክስ የሚለውን ሥያሜ ያገኝችው በ325 አመተ ም, ት ~ በጉባኤ ኒቂያ ነው። ነገር ግን ሥያሜውን በዝህ አመተ ምህረት ይሠየምጅ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስትና ሀይማኖት የተመሠርተችው ከፍጥረታት ሁሉ በፍት ሥሆን እግዚአብሔር በመጀመርያ ሠማይን ና ምድርን ፍጠር ምድርም ግን ባዶ ነበረች አትታይምም ነበር። ይላል ዘፍጥረት 1 ፥1 ፍጥረታትን ሁሉ ከፈጠረ ቦሀላ እግዚአብሔር ለሠው ልጆች የሰጠው ሀይማኖትን ነው። ብሥርአቱ እንድንመላለሥ ህጉንና ትዛዙን እንድንጠብቅ የተሠጠን ሀይማኖት ነው። ከኦርቶዶክስ ተዋህዶ በቀር ሊላ ሀይማኖት የለም አይኖርምም ። ሊላ ሀይማኖት የሚመሠርቱት ሠዎች በራሳቸው ፍቃድ ነው ምክኒያቱም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሥረአት ጥብቅ ነት 7 አይነት አጾማት አሎት ንሠሀ ቁርባን በአጠቃላይ የቤተክርስቲያን ቅኖና ብዙና ጥብቅ ሥለሆነ ስረአቶን መፈጸም ሥለማይችሉ አፈንግጠው ይወጡና ሊላ ሀይማኖት ይመሠርታሉ ።
@@ከእግዚአብሔርበቀርየነገን Ahunim Ezaw teret teret lay nesh ? Min endemitamelik tawukaleh gin ? Dingay ras man endehone Enkuan atawukim . Midre debitera . Taot eko yemitamelik newuregna neh ? Ahun lante orthodox haymanot new ? Enchet tabot new bileh adebabay teshekimeh tiwotaleh ? Dinkurina mech yilekehal?
ከአንቺና ከውድ ልጅሽ ብዙ ትምህርትና ጥንካሬ ነው ያገኘሁት አንችን እህቴን ከልብ የስማሺ የጌቶች ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ የእኛንም የልቦንችንን ፀሎት ይስማን
ልኡል እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን 🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ይመሰግን ቃለሂወት የሰማልን ፀገውን ያብዛልሽ 🙏🙏⛪️✝️
አግዚአብሔር አሙን ሐቀኛ ጓሳ ምዃኑ፡መረጋገጺ ፡ካብዚ ንላዕሊ፡የሎን።ክብርን ምስጋናን፡ናቱ ዪዩ'ሞ ፡አሜን ።
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
ተመስገን የኛ ሐያል ጌታ 🤲
ኦርቶዶክስ ሐይማኖቴ የጥንት ነች የእናት ና አባቴ እዲሁም የላይኛው ቤቴ ምስጋና ይገባሀል የኔ ጌታ 😢 😢❤❤❤
ታሪክ ቀያሪው እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አድሎሽ መታደል መመረጥ ነው እጅግ ደስስ የሚል ታሪክ ቃለ ህይወት ያሰማልን መጨረሻሽን ያሳፉረው በቤቱ ያፅናሽ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏
ቃለህወትያሠማልን አሜን አሜን አሜን
Kkkkkkkkk. Yechinat. Akerari. AsetfureAllah
🤣🤣🤣🤣Teret Teret yelam beret
@@harikabulut2027 ይሄ ተረት አይደለም አንቺ ላታደርጊው ትችያለሽ ግን አብዛኛ ሙስሊም ቢሆንለት ዝም ነው ብቻ
Teduadaፕሬዝዳንት ቪላድሚር ፑቲን ኦርቶዶክስ ተዋህዶን የተቀበሉበት ምሥጢር!!ruclips.net/video/73wv8fSS3oQ/видео.html
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልን።
አቤቱ አምላኬ ፍፃሜን አሳምር😭🙏🙏🙏❤❤❤❤መመረጥ መታደል ነው💌💌
ይህንን መፀሐፍ ሳልጨርሰው ጠፍቶብኝ ነበር፡፡ ደስ በሚል አቀራረብ ስላቀረባችሁልንን በጣም አመሰግናለው፡፡
የመፃህፉን ስም ንገሩኝ በማርያም
@@seble106 "ከአክራሪ እስልምና ወደ ክርስትና" ነው የሚለው
@@Ephrata730 እሽ አመሰግናለሁ
እግዚአብሔር ይመስገን 🥰🥰🥰🥰🥰
Egzabher Endi belala.Bezwoch Yemtalu Ba Abreham enaa Yesaq gon Yekamtalu.Egzaber yemsegan 🙏 Babtuu yatsenashe 🙏
ይህን ሁሉ ያደርገአምላካቻን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በጣም ይሚገርምና ድቅ የሆነታሪክነው 🙏💒💒💒🙏
አቤት መታደል አምላክ ቅንና ፍቅር መሆኑን ማወቅ አቤት ኦርቶዶክስ ለገባዉ እደት መታደልነዉ ለሁላችንም ብረሀኑን ግለፅልን
ይገርማን የእግዚአብሔር ስራ እፁብ ድንቅ ነው
ይህንን ውብና ህያው የአምላካችንን የክርስቶስን የምህረት ታሪክ ለመስማት የተመረጣችሁ ወንድሞቼና እህቶቼ እንዴት አመሻችሁ።
ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልሽ እህታችን ቃለህይወት ያሠማልን
እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏⛪
አቤቱ ስራህ ግሩምና ድንቅ ነውና ለዘለዓለሙ አመሰግንሃለሁ።
አሜን ክብር ለድግል ማርያም ልጅ
Redatፕሬዝዳንት ቪላድሚር ፑቲን ኦርቶዶክስ ተዋህዶን የተቀበሉበት ምሥጢር!!ruclips.net/video/73wv8fSS3oQ/видео.html
ኣሜን (3)
ቃል ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይመስገን
Moheed ፕሬዝዳንት ቪላድሚር ፑቲን ኦርቶዶክስ ተዋህዶን የተቀበሉበት ምሥጢር!!ruclips.net/video/73wv8fSS3oQ/видео.html
ጸጋውን ያብዛልሽ እህታችን
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ላንቺ ፅናት እና ትግስት የሰጠ አምላክ ለኛም ይስጠን እፁብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ ሁሌም በቤቱ ያፅናሽ እህቴ ❤️❤️❤️
ይህንን የሚያገኘው ቅን ልብ ያለው ሰው ብቻ ነው!!!
እንኳን በደህና መጣሽ ሕቴ አግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን በቤቱ ያጽናሽ ያለፈው አልፍል ቀሪ ዘመንሽን ይባርክልሽ ደስ ይላል ተመስጌን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ኤሜን አሜን አሜን ክብርን ሁሉ ዉሰድ የኔ ጊታ ምህረትህ የበዛ አምላክ ተመስገን ከጨለማ እምታወጣ አምላክ
ደስ ሲል መመረጥ ነው በቤቱ ያጽናሽ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
የኔ ጌታ በፍቅር የምትማርክ መንገድ ምታቀና አንተ የዘላለም አምላክ ስምህ ይክበር ይመስገን......
እግዚአብሔር ይመሥገነ ቃለሂውት ያሠማለን 💒😭😭😭😭😭😭😭 ሁሉ በርሱ ሁኑ💒😭😭😭😭😭😭😭😭
እግዚአብሄር ይመስገን እህታችን በቤቱ ያፅናሽ ቃል ህይወት ያስመዐልና አሜን ፫ ምስጋና ድእግዚአብሄር ልኡል ወለወላድቱ ድንግል ለመስቀሉ ክብር ይኹኑ አሜንንን🥰እመቤተ ማርያም ክብር
በእውነት ድንቅ መንፈሳዊ አጭር ድርስት ሙሲሊሞች ክርስቲያኖችን ባለማወቅ አሳዳጆች ቢሆኑም እግዚአብሔር እንደሚወዳቸውና እንዴት ወደ መዳን ወደ ራሱ እንደሚመልሳቸው በየሰበቡ ይጠራቸዋል አስተማሪ መካሪ ልብ የሚነካ መንፈሳዊ ተጋድሎ ትግስትና መከራ ያለበት ነው ተራኪዋ ወይም አንባቢዋ በድምፅዋና ቅላጼዋ ደሞ የበለጠ የሚገዛ አድርገዋለች እና ዕድሜና ጤና አዳኙ ፍቅር ሀያል ልዑል እግዚአብሔር እየሱስ ክርስቶስ ፀጋችሁን በቸርነቱ ያብዛላችሁ ።
it is not a fiction it is real story.
እምየ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ቃለ ህይወት ያሰማልን እናታችን
እግዚአብሔር እጁ ሰፊ ነው የጠፋውን በግ ወደ ቤቱ ሰብሳቢ ነው እግዚአብሔር የዋህና ሩህሩህ አምላክ ነዉ እልልልልልልልልልልል
ኦርቶዶክስ ክርስትና ? አልሸሹም ዞር አሉ ነው አይደለም ቅልቅል ነው
ለሶስተኛ ግዜ ነው የምሰማው የድንግል ማሪያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን❤❤❤
እግዚአብሔር ይመሥገን ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀገዉን ያብዛልሽ 💚💛❤️👏👏👏✝️✝️✝️⛪️⛪️⛪️
አሜን ተመሥገን የጠፉትን ሁሉ ሠብሥብልን ጌታ ሆይ ላተምን ይሣንሀል
አቺን የጎበኘ እግዛአብሄር የጠፉት በጎቹንን ያግኝ እህቴ
ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ።*ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!! ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።op
እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ያስተምራል በእውነት ለሚፈልገው
በእውነት ለእህታችን ፀጋውን ያበዛልን ዘመናንሽን የባርከው ቃለ ቀረከትን ያብዛልሽ አሜን አሜነሰ አሜን ➕➕🕯
ስለ ሁሉም ነገር እግዚያብሄር ይመስገን
በእውነት እርሱድንቅመካርሀያልአባትነው እግዚአብሔርይመስገን በቤቱያፅናሽ እህታችን
ድንቅ የእግዚአብሔር ስራ
Wow betam des yemil tmhrt. Getaye hoy mn yesanehal🙏🏼❤️
ምስጥ ብዬ ነው ያዳመጥኩት እያለቀስሁ በጣም ደስ ይላል ስለ ማይናገር ስጦታው እግዚያቢሔር ይመሥገን
ከ13 አመት በፊት መፅሃፍሽን አንብቤ እኔ ጋር ከሚቀር ለወገን ያስተምርበት ብዬ ለአንድ መምህር ሰጥቼው ነበር። ሊመለስልኝ ባለመቻሉ ባሰብኩት ቁጥር ተጠቅሜበታለሁ እና፣ ምነው ደጋግሜ ባነበብኩት እል ነበር። እጅግ በሚያስደንቅ ድምፅ ትረካሽን ስሰማ ልቤ በሀሴት ተሞላች። በረከትሽ ይደርብን ነአድ እህታችን።
ክብር ምስጋና ለቸሩ መድሀኒያለም ይሁን በጣም ደሰ የሚል ታሪክ ነው መጨርሻው ደሰ ሲል ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር⛪🎚✅
ኦርቶዶክስ መሆናች የታደልን ነን ይህን ታሪክ ስሰማ በጣም ነው የማለቅሰው ደጋግሜ አዳምጠዋለሁኝ ግን በጣም ነው ውስጤን የሚሰማኝ ያሰለቅሰኛ ላንተ ምስጋና ያስሀል ክርስቶስ ጌታዮ አልፋና ኦሜጋ የጌቶች ጌታ የንጉሶች ንጉስ ምስጋና ላንተ ይገባል
እግዚአብሔር ይመስገን እስከመጨረሻው ያፅናሽ
ኦ አምላኬ እግዚአብሔር እንዴት ድንቅ ነው ለሁሉም ህልና ይስጣቸው ለእኛም በሃይማነታችን አፅናን🙏🙏🙏
እግዚአብሔር የረመሰገነ ይሁን እህታችን እነኩዋን ወደ ጥንቷ የጥዋቷ አይማኖትሸ በህይወት ሳለሸ መጣሸ ። እመቤቴ ታፅናሸ በርቺ ቨርቺ ❤❤❤
በነገሮችሽ ሁሉ አብሮሽ የነበረ እግዚአብሔር ስሙ ለዠለለም ይክበር ይመስገን ። አሜን አሜን አሜን !
አሜንአሜንእግዛብሔርይመሰግን
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
❤❤❤አምላክ ይመስገን❤❤
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አለአብ ወደ እኔ ካልሳበው በቀር ወደ እኔ የሚመጣ የለም አለ እግዚአብሔር ስቦሽ ክርስቶስን ካገብሽ የተባረክሽ ነሽ እውነትን ህይወትን መንገድን አግኝተሻል በእርሱ ፅኝ ክርስቶስ ሃይማኖት ሳይሆን ህይወት ነው ተባረኪ
Tewahdo lezelam tnur .Kal hiwet yasemalen krstiyan malet fetna nw
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜንንንንንንን የኔውድ በቤቱያፀናሽ
M ፕሬዝዳንት ቪላድሚር ፑቲን ኦርቶዶክስ ተዋህዶን የተቀበሉበት ምሥጢር!!ruclips.net/video/73wv8fSS3oQ/видео.html
አሜን አሜን አሜነ ፀጋውን ያላብስሽ እህታችን
ክብር ላንተ ለቸሩ መድሃኒዓለም የጠፉነውን የምትፈልግ ቸርነትህን የሚያልቅብህ ክብርህ ይስፉ ፀጋህ አይጓደል።
እግዚአብሔር አባቴ ተመስገን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🥺✝️✝️✝️😥😥😥😥😥😥🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን እንዃን በሰላም መጣሽ እህታችን ተመስገን ኤልሻዳይ አምላኸይ
እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ የበለጠ በረከት ያድልሽ እሺ እህቴ
እግዚአብሔር ከዚህ በላይ እግዚአብሔር ይርዳሽ እሺ እህቴ
በርግጥ ክርስትና ምቾትን ለሚፈልጉ አይመችም ክርስትና ማለት ፈተና መከራ ይበዛበታል ነገር ግን እች ምድር ግዜዊ ጥላ ናት የማያልፈውን ዘላለማዊ የማይናወጠውን ቤታችን ያሳምርልን
Workalem ፕሬዝዳንት ቪላድሚር ፑቲን ኦርቶዶክስ ተዋህዶን የተቀበሉበት ምሥጢር!!ruclips.net/video/73wv8fSS3oQ/видео.html
እግዚኣብሔር እውነትነው ክብር ምሥጋና ዘወትር ለሡ ይሁን አሜን የጠፉትን ልጆቹን ይፈልጋል ቸር ይቅር ባይ አምላክ ነውና የድግል ማሪያም ልጅ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
*እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወትን ያሰማልን እህታችን*
አሜን አሜን አሜን አሜን
እንኳን መጣሽ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉እልልል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አቤት የእግዚአብሔር ስራ አንተ ምን ይሳንሃል ክብር ሁሉ ለስምህ ይሁን ያንቺን ልብ የቀየረ የሁላችንንም ልብ ይቀይር በቤቱ ያጽናሽ ክርስትያን መሆን ምንኛ መመረጥ ነው እግዚአብሔር ያሻግራል ክብሩን ይውሰድ
Amen. Amen. Amen 👏👏👏
አዎ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
Ledyaፕሬዝዳንት ቪላድሚር ፑቲን ኦርቶዶክስ ተዋህዶን የተቀበሉበት ምሥጢር!!ruclips.net/video/73wv8fSS3oQ/видео.html
የእግዚአብሄር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
ሞገስ ለሆንከን ጌታ አምላክ የዘላለም ክብር ይግባህ ከሰይጣን እንቅፋት ጠብቀን አሜን
ፈጣሪ. ያጵናልሽ. በቤቱ. ያኑርሽ. !
እግዚአብሔር ይመስገን ለዘላለም❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እየሱስ ክርስቶስ የድንግል ልጂ ስምህ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን
amen amen amen kale hiwotn Yasmine 🙏🙏🙏🕊
በጣም ደስ የሚልና አስተማሪ ታሪክ ነው በርቱ
ትክክለኛዉን ነዉ የመረጥሽ ፈጣሪ ይባርክሽ
እግዚዓብሔር አምላክ እንኳን ወደ መዳፉ አስገባሽ እህቴ
አሜን አሜን አሜን ክብር ለድግል ማርያማ ልጅ❤❤❤❤
አሜን ክብር ለድንግል ልጅ መዳኒያለም
እፁብ እፁብ እፁብ ድንቅ "ኪነ ጥበቡ መንክር ወእፁብ" በጣም አስገራሚ አስተማሪ ታሪክ ነው!!
ከአንድ ፈጣሪ ወደ ሶስት ፈጣሪ ከማይወልድ ከማይወለድ ከማይበላ ከማይተኛ ከማይሞት ፈጣሪ ወደ ሚበላ ወደ ሚወለድ ወደ ሚሞት ፈጣሪ ከመገዛት በአንድ አላህ እጠበቃለው
ክብርካ አብ ሙሉእ ዓለም ይብዛሕ።ነቶም አምኖምን ተጠምቆምን ዝክሕድ ይማሀሩ
አሜን
የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነዉ ተመስገን አምላኬ ኦርቶዶክስ ስላደረከኝ ተመስገን🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ናት አይማኖቴ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኖር⛪️🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
Amen hallelujah hallelujah hallelujah 👏❤
እግዚአብሔር ይመስገን 💗 !!! የዘመናችን ድንቅ ምስክርነት ነው
መጽሃፉን ለተረጎመልንና ለተራኪያችህን ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን እህታችን ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🤲✝️🌺🌺🌸🌸🌼
የእኛ ጌታ እንዲህ በፍቅር የሚገዛ አምላክ ነው ከቶም የሚሳነው ነገር የሌለ እውነተኛና ታማኝ በሌላ ያጣችሁትን (በተዋህዶ ብቻ አግኙት)በእውነትም ነፍሳችሁን አድኑ!
አምላኬ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ ላደረከኝ ክብር ምስጋና ይግባህ ከምንም በፊት ዲሞክራት የሆን ሽ ልጆችሽን በፍቅር እንጅ በማስገደድ የማታመጭ እናት ቤተክርስቲያን ተመስገን የኔ ጌታ
ኦ አምላኬ እግዚአብሔር እንዴት ድንቅ፣ መልካም፣ ትልቅ፣ ፍቅር እና ደግ ነህ! እኔ እገረማለሁ ስራህን እያየሁ!!!
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን እህታችን እግዚአብሔር ሆይ እኛንም ጎብኘን
ጌታችን መዳህኒያታች እየሱስ ክርስቶስ ስም የተባረከ ይሁን
ክብርና ምስጋና ይድረሰው
Amen amen
@@gkgii2122ኀፈ፣ፎ
ኀኀኀ
ኀፈጸጹለሀለ
አሜን እግዛብሔር ይመስገን ፈጣሪዬ ሆይ አሁንም የጠፉትን ልጆችህን ወደ ቤትህ መልሳቸው!!!
እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን የሚገርም ፅናት ነው መጨረሻሽን ያሣምረው❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን በጣም እድለኛ ነሽ እግዚአብሔር ይመሰገን ❤
ይህን መፅሀፍ ከ10 አመት በፊት አንብቤዋለሁ።ደጋግሜ ደጋግሜ።አሁንም አዳመጥሁት።እጅግ ይመስጠኛል።ምንም አይሰለችም ።ድንቅ የእግዚአብሔር ስራ
የመፅሀፉ ስም ምድነው ?
ከአክራሪ እስልምና ወደ ክርስትና
የመፅሀፉ pdf
@@marukebede4433 አመሠግናለሁ እሺ
Mexhafun yet lagnew ligeza efelgalehu
እግዚአብሔር ይመስገን ።ክብር ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን።
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን
እግዚአብሔር ይመስገን አምላኬ ሆይ ለሁላችንም አይነት ልቦናችንን አብራልን የታደለች ነብስ ፈጣሪዋን የወደደች ነብስ ቃለ ሕይወት ያሠማልን
ደስ ይላል ታድለሽ ኦረቶዶክስ ተዋህዶ መሆን መመረጥ ነው። አንድ ጌታ አንድ ሀይማኖት አንድ ጥምቀት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ስለሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመሥገን🇲🇱⛪⛪⛪❤👏
And haymamot yelenim . And hager new yalen. Ye gill haymanot , and hager bemil asitekakiyiw…. Ethiopia wusit orthodox, Islam , Catholic , pente etc yalubet hager new .
@@sweetman5249ምነው እኔ ጌታ መሠልኩሺደ እማሥተካክለው እኔ ከጌታየ አልበልጥም እሽ ይህንም ቃል ያለው ጌታችን መደሀኔታችንና አምላካችን እየሱሥ ክርስቶሥ ነው። ማሥረጃ ኤፌሶን 4~5 ላይ ታግኝዋለሽ ግቢና አንብቢው እሽ እኛ ኦርቶዶክሶች ጌታችንና መድሀኔታችን እየሱሥ ክርስቶሥ ከነገረን ከመጸሀፍ ቅዱሥ ቃል ውጭ አናሥተምርም ኦኬ የመጀመርያ ና ጥት የነበረች አንድት ሀይማኖት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነት ሌላው አሁን ኦላይን በስልክ ከ97 ጀምሮ የመጣ ሀይማኖት ነው።⛪☝
@@ከእግዚአብሔርበቀርየነገን Geta and haymanot yalew orthodox sayhon bene balachihu haymanot new . Orthodox yemil sim yelem . Haymanot Hulum bohala new yemetew . Lelaw degmo orthodox kemeche jemiro new Ke kalu alwotam yalew ? 182 yemikeberu Ena yemimeleku fituran alu . Kefelegish masireja setishalehu. ahunim lelaw neger tinit yeneberew haymanot catholic enji orthodox aydelem. Kumnegeru tint mehonu sayhon tikikilegna kalun yemiketel manew new tiyakew. Eske kirb gize dires Ke gibits ( Egypt) Muslim patriarch chimir yilak neber . Sint tera teret teret yemitamelik haymanot nat ? Degmo kolilesh orthodox endih nat Minamin tiyalesh ? Ene yale masireja aydelem yalkut . Asifelagi kehone ahun lalkut be mulu masireja setishalehu . Hailesilase gize Bible megibiya ( preamble) lay “ Moa Anbessa Ze emina negede yihuda kidamawi Hailesilase niguse negest Ze Ethiopia siyume Egziabher “ yil neber . Yihe engidih metsihaf kidus megibiya lay yetetsafe new . Gudachihu bizerezer eko teworto ayawukim. Ahun Ke kirb gize degmo Kidist Arsema bilachihu Lela Taot jemirachihual mejemeriyawunu balanese Taot . Ahun gize wosidesh Bible anbibi
@@sweetman5249 እናተን ማሥረዳት ማለት ከድንጋይ ላይ ውሀ ማፍሰስ ማለት ነው። ሥንት ሊቃውንት አባቶች መምህራን ወንጌል ሠባኪያን ሥያትምሩ ያልተረዳችሁ የኔንሥ እንደት ልትረዱ ትችላላችሁ ለማንቻውም
ኦርቶዶክስ የሚል ቃል ኦርቶ /ናዶክስ ከሚባል ከግሪክ ቃል የተወሰደ ሥሆን ኦርቶ ማለት ቀጥተኛ ሥሆን ዶክስ ማለት ደግሞ እምነት ማለት ነው ሥለዝህ ኦርቶዶክስ ማለት ቀጥተኞ እምነት ማለት ነው። በክርስቶሥ ደም የተመሠረተችው ቤተ ክርስቲያን ኦርቶዶክስ የሚለውን ሥያሜ ያገኝችው በ325 አመተ ም, ት ~ በጉባኤ ኒቂያ ነው። ነገር ግን ሥያሜውን በዝህ አመተ ምህረት ይሠየምጅ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስትና ሀይማኖት የተመሠርተችው ከፍጥረታት ሁሉ በፍት ሥሆን እግዚአብሔር በመጀመርያ ሠማይን ና ምድርን ፍጠር ምድርም ግን ባዶ ነበረች አትታይምም ነበር። ይላል ዘፍጥረት 1 ፥1 ፍጥረታትን ሁሉ ከፈጠረ ቦሀላ እግዚአብሔር ለሠው ልጆች የሰጠው ሀይማኖትን ነው። ብሥርአቱ እንድንመላለሥ ህጉንና ትዛዙን እንድንጠብቅ የተሠጠን ሀይማኖት ነው። ከኦርቶዶክስ ተዋህዶ በቀር ሊላ ሀይማኖት የለም አይኖርምም ። ሊላ ሀይማኖት የሚመሠርቱት ሠዎች በራሳቸው ፍቃድ ነው ምክኒያቱም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሥረአት ጥብቅ ነት 7 አይነት አጾማት አሎት ንሠሀ ቁርባን በአጠቃላይ የቤተክርስቲያን ቅኖና ብዙና ጥብቅ ሥለሆነ ስረአቶን መፈጸም ሥለማይችሉ አፈንግጠው ይወጡና ሊላ ሀይማኖት ይመሠርታሉ ።
@@ከእግዚአብሔርበቀርየነገን Ahunim Ezaw teret teret lay nesh ? Min endemitamelik tawukaleh gin ? Dingay ras man endehone Enkuan atawukim . Midre debitera . Taot eko yemitamelik newuregna neh ? Ahun lante orthodox haymanot new ? Enchet tabot new bileh adebabay teshekimeh tiwotaleh ? Dinkurina mech yilekehal?
ከአንቺና ከውድ ልጅሽ ብዙ ትምህርትና ጥንካሬ ነው ያገኘሁት አንችን እህቴን ከልብ የስማሺ የጌቶች ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ የእኛንም የልቦንችንን ፀሎት ይስማን
ልኡል እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን 🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ይመሰግን ቃለሂወት የሰማልን ፀገውን ያብዛልሽ 🙏🙏⛪️✝️
አግዚአብሔር አሙን ሐቀኛ ጓሳ ምዃኑ፡
መረጋገጺ ፡
ካብዚ ንላዕሊ፡የሎን።
ክብርን ምስጋናን፡
ናቱ ዪዩ'ሞ ፡
አሜን ።
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
ተመስገን የኛ ሐያል ጌታ 🤲
ኦርቶዶክስ ሐይማኖቴ የጥንት ነች የእናት ና አባቴ እዲሁም የላይኛው ቤቴ ምስጋና ይገባሀል የኔ ጌታ 😢 😢❤❤❤
ታሪክ ቀያሪው እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አድሎሽ መታደል መመረጥ ነው እጅግ ደስስ የሚል ታሪክ ቃለ ህይወት ያሰማልን መጨረሻሽን ያሳፉረው በቤቱ ያፅናሽ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏
ቃለህወትያሠማልን አሜን አሜን አሜን
Kkkkkkkkk. Yechinat. Akerari. AsetfureAllah
🤣🤣🤣🤣Teret Teret yelam beret
@@harikabulut2027 ይሄ ተረት አይደለም አንቺ ላታደርጊው ትችያለሽ ግን አብዛኛ ሙስሊም ቢሆንለት ዝም ነው ብቻ
Teduada
ፕሬዝዳንት ቪላድሚር ፑቲን ኦርቶዶክስ ተዋህዶን የተቀበሉበት ምሥጢር!!
ruclips.net/video/73wv8fSS3oQ/видео.html
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልን።
አቤቱ አምላኬ ፍፃሜን አሳምር😭🙏🙏🙏❤❤❤❤መመረጥ መታደል ነው💌💌
ይህንን መፀሐፍ ሳልጨርሰው ጠፍቶብኝ ነበር፡፡ ደስ በሚል አቀራረብ ስላቀረባችሁልንን በጣም አመሰግናለው፡፡
የመፃህፉን ስም ንገሩኝ በማርያም
@@seble106 "ከአክራሪ እስልምና ወደ ክርስትና" ነው የሚለው
@@Ephrata730 እሽ አመሰግናለሁ
እግዚአብሔር ይመስገን 🥰🥰🥰🥰🥰
Egzabher Endi belala.Bezwoch Yemtalu Ba Abreham enaa Yesaq gon Yekamtalu.Egzaber yemsegan 🙏 Babtuu yatsenashe 🙏
ይህን ሁሉ ያደርገአምላካቻን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በጣም ይሚገርምና ድቅ የሆነታሪክነው 🙏💒💒💒🙏
አቤት መታደል አምላክ ቅንና ፍቅር መሆኑን ማወቅ አቤት ኦርቶዶክስ ለገባዉ እደት መታደልነዉ ለሁላችንም ብረሀኑን ግለፅልን
ይገርማን የእግዚአብሔር ስራ እፁብ ድንቅ ነው
ይህንን ውብና ህያው የአምላካችንን የክርስቶስን የምህረት ታሪክ ለመስማት የተመረጣችሁ ወንድሞቼና እህቶቼ እንዴት አመሻችሁ።
ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልሽ እህታችን ቃለህይወት ያሠማልን
እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏⛪
አቤቱ ስራህ ግሩምና ድንቅ ነውና ለዘለዓለሙ አመሰግንሃለሁ።
አሜን ክብር ለድግል ማርያም ልጅ
Redat
ፕሬዝዳንት ቪላድሚር ፑቲን ኦርቶዶክስ ተዋህዶን የተቀበሉበት ምሥጢር!!
ruclips.net/video/73wv8fSS3oQ/видео.html
ኣሜን (3)
ቃል ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይመስገን
Moheed ፕሬዝዳንት ቪላድሚር ፑቲን ኦርቶዶክስ ተዋህዶን የተቀበሉበት ምሥጢር!!
ruclips.net/video/73wv8fSS3oQ/видео.html
ጸጋውን ያብዛልሽ እህታችን
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ላንቺ ፅናት እና ትግስት የሰጠ አምላክ ለኛም ይስጠን እፁብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ ሁሌም በቤቱ ያፅናሽ እህቴ ❤️❤️❤️
ይህንን የሚያገኘው ቅን ልብ ያለው ሰው ብቻ ነው!!!
እንኳን በደህና መጣሽ ሕቴ አግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን በቤቱ ያጽናሽ ያለፈው አልፍል ቀሪ ዘመንሽን ይባርክልሽ ደስ ይላል ተመስጌን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ኤሜን አሜን አሜን ክብርን ሁሉ ዉሰድ የኔ ጊታ ምህረትህ የበዛ አምላክ ተመስገን ከጨለማ እምታወጣ አምላክ
ደስ ሲል መመረጥ ነው በቤቱ ያጽናሽ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
የኔ ጌታ በፍቅር የምትማርክ መንገድ ምታቀና አንተ የዘላለም አምላክ ስምህ ይክበር ይመስገን......
እግዚአብሔር ይመሥገነ ቃለሂውት ያሠማለን 💒😭😭😭😭😭😭😭 ሁሉ በርሱ ሁኑ💒😭😭😭😭😭😭😭😭
እግዚአብሄር ይመስገን እህታችን በቤቱ ያፅናሽ
ቃል ህይወት ያስመዐልና አሜን ፫ ምስጋና ድእግዚአብሄር ልኡል ወለወላድቱ ድንግል ለመስቀሉ ክብር ይኹኑ አሜንንን🥰
እመቤተ ማርያም ክብር
በእውነት ድንቅ መንፈሳዊ አጭር ድርስት ሙሲሊሞች ክርስቲያኖችን ባለማወቅ አሳዳጆች ቢሆኑም እግዚአብሔር እንደሚወዳቸውና እንዴት ወደ መዳን ወደ ራሱ እንደሚመልሳቸው በየሰበቡ ይጠራቸዋል አስተማሪ መካሪ ልብ የሚነካ መንፈሳዊ ተጋድሎ ትግስትና መከራ ያለበት ነው ተራኪዋ ወይም አንባቢዋ በድምፅዋና ቅላጼዋ ደሞ የበለጠ የሚገዛ አድርገዋለች እና ዕድሜና ጤና አዳኙ ፍቅር ሀያል ልዑል እግዚአብሔር እየሱስ ክርስቶስ ፀጋችሁን በቸርነቱ ያብዛላችሁ ።
it is not a fiction it is real story.
እምየ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ቃለ ህይወት ያሰማልን እናታችን
እግዚአብሔር እጁ ሰፊ ነው የጠፋውን በግ ወደ ቤቱ ሰብሳቢ ነው እግዚአብሔር የዋህና ሩህሩህ አምላክ ነዉ እልልልልልልልልልልል
ኦርቶዶክስ ክርስትና ? አልሸሹም ዞር አሉ ነው አይደለም ቅልቅል ነው
ለሶስተኛ ግዜ ነው የምሰማው የድንግል ማሪያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን❤❤❤
እግዚአብሔር ይመሥገን ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀገዉን ያብዛልሽ 💚💛❤️👏👏👏✝️✝️✝️⛪️⛪️⛪️
አሜን ተመሥገን የጠፉትን ሁሉ ሠብሥብልን ጌታ ሆይ ላተምን ይሣንሀል
አቺን የጎበኘ እግዛአብሄር የጠፉት በጎቹንን ያግኝ እህቴ
ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
(ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ።
*ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!! ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።op
እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ያስተምራል በእውነት ለሚፈልገው
በእውነት ለእህታችን ፀጋውን ያበዛልን ዘመናንሽን የባርከው ቃለ ቀረከትን ያብዛልሽ አሜን አሜነሰ አሜን ➕➕🕯
ስለ ሁሉም ነገር እግዚያብሄር ይመስገን
በእውነት እርሱድንቅመካርሀያልአባትነው እግዚአብሔርይመስገን በቤቱያፅናሽ እህታችን
ድንቅ የእግዚአብሔር ስራ
Wow betam des yemil tmhrt. Getaye hoy mn yesanehal🙏🏼❤️
ምስጥ ብዬ ነው ያዳመጥኩት እያለቀስሁ በጣም ደስ ይላል ስለ ማይናገር ስጦታው እግዚያቢሔር ይመሥገን
ከ13 አመት በፊት መፅሃፍሽን አንብቤ እኔ ጋር ከሚቀር ለወገን ያስተምርበት ብዬ ለአንድ መምህር ሰጥቼው ነበር።
ሊመለስልኝ ባለመቻሉ ባሰብኩት ቁጥር ተጠቅሜበታለሁ እና፣ ምነው ደጋግሜ ባነበብኩት እል ነበር።
እጅግ በሚያስደንቅ ድምፅ ትረካሽን ስሰማ ልቤ በሀሴት ተሞላች። በረከትሽ ይደርብን ነአድ እህታችን።
ክብር ምስጋና ለቸሩ መድሀኒያለም ይሁን በጣም ደሰ የሚል ታሪክ ነው መጨርሻው ደሰ ሲል ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር⛪🎚✅
ኦርቶዶክስ መሆናች የታደልን ነን ይህን ታሪክ ስሰማ በጣም ነው የማለቅሰው ደጋግሜ አዳምጠዋለሁኝ ግን በጣም ነው ውስጤን የሚሰማኝ ያሰለቅሰኛ ላንተ ምስጋና ያስሀል ክርስቶስ ጌታዮ አልፋና ኦሜጋ የጌቶች ጌታ የንጉሶች ንጉስ ምስጋና ላንተ ይገባል
እግዚአብሔር ይመስገን እስከመጨረሻው ያፅናሽ
ኦ አምላኬ እግዚአብሔር እንዴት ድንቅ ነው ለሁሉም ህልና ይስጣቸው ለእኛም በሃይማነታችን አፅናን🙏🙏🙏
እግዚአብሔር የረመሰገነ ይሁን እህታችን እነኩዋን ወደ ጥንቷ የጥዋቷ አይማኖትሸ በህይወት ሳለሸ መጣሸ ። እመቤቴ ታፅናሸ በርቺ ቨርቺ ❤❤❤
በነገሮችሽ ሁሉ አብሮሽ የነበረ እግዚአብሔር ስሙ ለዠለለም ይክበር ይመስገን ። አሜን አሜን አሜን !
አሜንአሜንእግዛብሔርይመሰግን
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
❤❤❤አምላክ ይመስገን❤❤
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አለ
አብ ወደ እኔ ካልሳበው በቀር ወደ እኔ የሚመጣ የለም አለ
እግዚአብሔር ስቦሽ ክርስቶስን ካገብሽ የተባረክሽ ነሽ እውነትን ህይወትን መንገድን አግኝተሻል
በእርሱ ፅኝ
ክርስቶስ ሃይማኖት ሳይሆን ህይወት ነው
ተባረኪ
Tewahdo lezelam tnur .Kal hiwet yasemalen krstiyan malet fetna nw
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜንንንንንንን የኔውድ በቤቱያፀናሽ
M ፕሬዝዳንት ቪላድሚር ፑቲን ኦርቶዶክስ ተዋህዶን የተቀበሉበት ምሥጢር!!
ruclips.net/video/73wv8fSS3oQ/видео.html
አሜን አሜን አሜነ ፀጋውን ያላብስሽ እህታችን
ክብር ላንተ ለቸሩ መድሃኒዓለም የጠፉነውን የምትፈልግ ቸርነትህን የሚያልቅብህ ክብርህ ይስፉ ፀጋህ አይጓደል።
እግዚአብሔር አባቴ ተመስገን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🥺✝️✝️✝️😥😥😥😥😥😥🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን እንዃን በሰላም መጣሽ እህታችን ተመስገን ኤልሻዳይ አምላኸይ
እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ የበለጠ በረከት ያድልሽ እሺ እህቴ
እግዚአብሔር ከዚህ በላይ እግዚአብሔር ይርዳሽ እሺ እህቴ
በርግጥ ክርስትና ምቾትን ለሚፈልጉ አይመችም ክርስትና ማለት ፈተና መከራ ይበዛበታል ነገር ግን እች ምድር ግዜዊ ጥላ ናት የማያልፈውን ዘላለማዊ የማይናወጠውን ቤታችን ያሳምርልን
Workalem ፕሬዝዳንት ቪላድሚር ፑቲን ኦርቶዶክስ ተዋህዶን የተቀበሉበት ምሥጢር!!
ruclips.net/video/73wv8fSS3oQ/видео.html
እግዚኣብሔር እውነትነው ክብር ምሥጋና ዘወትር ለሡ ይሁን አሜን የጠፉትን ልጆቹን ይፈልጋል ቸር ይቅር ባይ አምላክ ነውና የድግል ማሪያም ልጅ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
*እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወትን ያሰማልን እህታችን*
አሜን አሜን አሜን አሜን
እንኳን መጣሽ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉እልልል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አቤት የእግዚአብሔር ስራ አንተ ምን ይሳንሃል ክብር ሁሉ ለስምህ ይሁን ያንቺን ልብ የቀየረ የሁላችንንም ልብ ይቀይር በቤቱ ያጽናሽ ክርስትያን መሆን ምንኛ መመረጥ ነው እግዚአብሔር ያሻግራል ክብሩን ይውሰድ
Amen. Amen. Amen 👏👏👏
አዎ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
Ledya