Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አረ መምህር በጣም የሚገርመው በውሀ ውስጥ የሚኖር ሰው አለ ሁለት እና ሶስት ወር ቆይቶ የሚመጣ እማቀው በአካል አለ ከአንደበቱ ነው የሰማሁት ሚስቱም ትመሰክራለች እና አያፍንህም ውሀው ብዬ ስጠይቀው እንደ አሳ ነው የምተነፍሰው ይላል ።
Sew sew endte hoooo esum sew aydelme
Era bakshe
Yhe Erasu setan new betselot bertu bzu neger miseraw ale bedenb tselyubet endekeld atyut ydngl maryam lig ytebkachu yekdus Michaeln seladno kiswst adrgubet Egziabher ytebkachu
ቃለ ሂወት ያሰማልን👏🙏
Memhr germa meshf lay endza tesful weh west lrgem geze yemikoy sew endale
የእውነት መምህር ባህር ያለበት ቦታ በአብዛኛው መዝናናት የሚወዱት 100 ℅ የበሀር መናፍስት ያለባቸው ናቸው እኔ እዚህ ኩዌት አረብ ሀገር ያለ በህር ማዳሜ ስትሄድ ልጆች እንድጠብቅ ይዛኝ ስትሄድ ሳይ ለሊት ድረስ የሚጠብቁት መንፈስ አለ ሲመጣላቸው ይመስለኛል ሁሉም ተነስተው የሚናገሩት ቃላት አለ አረብኛ ቋንቋ ብችልም ምን እንደሚሉ ግን አላውቅም በጣም ባሕሩን ያነውፀዋል በዛን ሰአት ውሀውን ሄደው በጃቼው ይዘግናሉ ይታጠባሉ ሙሉ ቀን ግን ያን ነገር ሲጠብቁ ነው የሚውሉት የእኔ የመዳሜ ልጂ ማማ ለምንድን ነው እንደዚህ የምናደርገው ምንድን ነው የመጣው ብሎ ጠየቃት ዝበል እንደዚ አይባልም እኛጋ ትቀሰፋለህ እንደሚባለው ልጇን እንደዛ አለችው ልክ ውሀውን እንደዛ ሲናወፅ ካዪ ወዲያ ደቂቃ አይቀመጡም ወደቤት ነው የምንመጣው የእውነት እኔ አንድ ነኝ እነሱ ሁሉም ናቸው መካክላቸው ቆሜ እነሱ ደጋግሜ እያማተብኩኘ መዝመር 90 እና 22 ደጋግሜ ስፀልይ ቅዱስ ሚካኤል ድስ እያልኩ ስፀልየይ በአብዛኞቹ የእግዚአብሔር መንፈስ እረበሻቸው ቆመው እኔን ያያሉ ማዳሜ እና ጓደኛዋ አፍጠው ነዉ የሚያዩት ግን እግዚአብሔር ከእኔ ጋር ነበር አንዲት ቃል አልተናገሩም በድጋሚ ቀን ስንሄድ ስእል አድኖ በኪሴ ይዤ ቅባ ቅዱስ ተቀብቼ የሸንኮራ ዩሐንስ እምነት እጄ ላይ ግባሬ ላይ ተቀብቼ ሄድን እንደደረስን ልጆቺ ሲገቡ እጄን ክፍ አድርጌ ሰው ሁሉ እያየኝ አማተብኩ በቃሌ የምችለውን ፀሎት ፀለይኩኝ ከዛን ልጆቹ ሲጫወቱ መሼ እኔ በኤርፎን ትምህርት እያዳመጥኩኝ ነበር ሙሉ ቀን ጠበቁት አልመጣ አለ ልጆቹ አስቼገሩ ከሌሊቱ ስድስት ሰዐት ሆነ ሊጣ አልቻለም ሴትዪየ የምሰማውን ትምህርት አልሰማችውም ኤርፎኑንም አላየችው የተቀመጥነው በጣም ተራርቀን ነው ከዛ መንፈሱ ላይዋ ላይ ሆኖ ተረብሿል የምታደምጭውን ዝጊ ብላ ጮኸች ለምን ምኑን ነው የምዘጋው ስላት ተነስታ ትንቆራጠጣለች ከዛ ልጃችን ከቤት ደውላ ነው ውሰጃቸው ብላ እኔ እና ሁለቱ ህፃን ልጆች ወደቤት መጣን እሷ ከጓደኛዋ ጋር እስኪመጣ ጠብቃ 8 ሰዓት ይሆናል ስትመጣ አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን እኔን እንድ አይሉም እግዚአብሔር ሁልጊዜም ምንም ሐፂያተኛ ብንሆን አብሮን ነው እኔ በዛ ሰው ሁሉ መሀል ከእኔ ጋር ሆኖ የጠበኝ እግዚአብሔር ነው ሰወቹ እንኳን አፋቸውን ዘጋልኝ ቅዱስ ሚካኤል ደጋግሜ ስጠራው ነበር ክርስትና የተነሳሁብህ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ በዚህ ቦታ አብረኸኝ ሁን እያልኩ እያዳመጥኩ የነበረው ትምህርት ደሞ የዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ አባታችን ሆይ የሚለውን ነበር መዳሜን ያስጮሀት በእውነት አላየችም አልሰማችሁም ብረሀን እንኳን የለውም በአውዲዎ ዳውንሎድ አርጌ ኪሴ አድርጌ ነው የማዳምጠው የነበረው የተረበሼው መንፈሱ ነው በጣም ነው የተበሳጨው እግዚአብሔር አምላክ ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን
በጣም ይገርማል እግዚአብሔር አሁንም ይጠብቅሽ እህቴ ኡኡ በየቤቱ ያለ ነው በተለይ ባህር አካባቢ እኔ ጥሎብኝ አልወድም መዝናኛ አይመቸኝም ግን ጫካ ወይም ጭር ያለ ቦታ ምንም ውሃ የሌለበት የተፈጥሮ አረንጓዴ ካለበት ደስ ይለኛል እህቴ አሁን ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅሽ እህቴ
@@afomiyatube3638 አሜን አሜን አሜን ሁላችንንም ይጠብቀን እውነት ነው በየቤቱ ብዙ ችግር ነው ያለው ሁላችንንም እግዚአብሔር ጠብቆን ነው እንጂ
አሜን በርች እህቴ የእግዚአብሔር ሥሙ የተመሠገነ የከበረ ይሁን ።
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሽ እህት ቅዱስ ሚካኤል በክንፎቹ ይከልልሽ በእውነት እግዚአብሔርን የያዘ ምንም አይሆንም በርችልን
@@AD-gv2fw አሜን አሜን አሜን
መምህር ከገጠመኙ በላይ የምሰጠው ማብራሪያ እጅግ በጣም አስተማሪ ነው ።እግዚአብሔር ይባርክህ ።
መምህር አንተን የመሰለ አስተማሪ ለሰጠን እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው እኛንም በተማርነው እና በሰማ ነው ገጠመኝ እንድንለወጥ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን
Amen Amen Amen betam
አሜን አሜን አሜን እውነት እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ውድ መምህራችንን የሰጠን ክብር ይግባው
አሜን አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን የዛሬ ትምህርት በጣም ጠቃሚ ነው ይገምሀል በአውስትርላያ በሚለበርን ከታማ ለብዙ ጌዜ በዙ ኤርትራውያን ኢትዮጵያውያን በህሩ ውስጥ በአመት በአመት እየገቡ ይሙቱ ነበር ።መላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ እዚ አገር መጥተው ከሄዱ በሁላ እግዚአብሔር ይመስገን ሰምንተን አናቅም ።ሰለዚህ ማስተማርህ በጣም ጠቂሚ ነው ። የእህታችንን ነብስ ይማር ።
መምህራችን ይህ እጅግ አንገብጋቢና አስፈላጊ ጉዳይ ነው፣ የራሳችን የአየር ጊዜ ተሰጥቶህ በTV ለብዙሀን ትምህርትህ እንደሚደርስ ተስፋ አደርጋለሁ፣ ይህ ትምህርት በተለይ በቅርቡ የእሬቻ በዓልን ሊያከብሩ ላሉት ወገኖቻችን ቢሰሙት ጥሩ ነው፣ አብዛኞቹ ምንም የሚያውቁት ነገር የላቸውም ፣ ለተወሰኑት ለማሳየት ስሞክር ፣ በጣም ነው የተናደዱብኝ።
አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ ቅድስ ገብርኤል ይጠብቀኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አስካለ ማርያም ነፍስሽን በሀፀደ ገነት ያኑረው
መምህር ቃል ሂወት ይስማልን እግዚአብሔር ይተብክህ ይባርክህ ብዙ ትምህርት እየተማርን ነው አምልክ የእመ ፍቅር ልጅ ፀጋዉን ይብዛልህ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼 እንድ ማስታዉስው ድሮ ልጆች እያልን ወንዝ ወሃ ላይ ስንሄዶ ይኔ ውሃዉ ላይ ጋኒየን ዉታ ማሪያም ግቢ እያልን ሰወስት ጊዜ ድንጋይ ወድ ወሃው እንትል ነበር ክዛ ወሃዉን ልይ እንገባለን እንዋኝለን ተመስገን መድሃኒእለም 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
እኔም በአንዴ ታሰሩ ብዬ አስሬ ፀበል ስሄድ በአንዴ ነው የተጋለጠልኝ በአባቴ ፃድቁ አቡነ ተክለ ሀይማኖት🙏
እውነት ድንቅ የሆነ ትምህርት ነው መምህራችን የኛ መልካም እድሜ ና ጤና ይስጥልን💘🥰 እህታችን ነብስ ይማር🙏🥺
ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏
ነፍስ ይማር
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
ቃለህይወት ያሰማልንንን መምህር አረ በጣም ገራሜ ገጠመኝ ነው እኛ ያደግነው ባህር አካባቢ ነው እና ወንዝም አለ በጣም የተለያየ ድምፅ ሰው በለለበት ሰአት እንሰማለን ቀትር ሰአት ጭራሽ እንዳትገቡ ነው ምንባለው እና ወንድሜ ታሞ ፀበል ሲገባ የበሀር ጋኔን ነኝ ብሎ ለፈለፈ ወይኔ እያለ እየተቆጨ ልገለው ስል ጠባቄው መላአክ ሚካኤል ተዋጋኝ እያለ እሬሬ አለ ጭራሽ የበረሃ መንፈስም አለሁ አለ መንፈሶቹ እንደታሰሩ ሳይሸኙ ከሰው ጋ ተጣልቶ ፖሊስ እያሳደደው ከፀበል ወጣ አሁንንንን ይሰቃያል ቤተሰብ ጋ ሰላም የለም አንዴ በርሃ ይሔዳል ብቻ ማይሔድበትን ቦታ የለም ገንዘቡን እንዳለ አስጨረሰው ከጁ ምንም አይነት ገንዘብ አይቀመጥም የሱን እየጨረሰ ጭራሽ የቤተሰብን አምጡ እያለ እየተጣለ ነው ያለው እነሱ አልተረዱትም እኔ ነኝ አሁን ሁሉ ነገር ሲገባኝ በመናፍስት እንደተከበብ ያወቅሁን ወገኖቸ በፆሎት አስቡት (((ሀይለ ሚካኤል ብላችሁ)))) ሚስት በአገባ በ2 ወር አልይሽ ብሎ ፍታ ከፈታ በሗላ ሌሎች ሴቶች ጋ በዝሙት ሚጨማለቀው ወይይይ እንዴው ምን ይሻለኛል ለንሰሀ እንዲበቃልኝ ወንድሜን በፆለታችሁሁ አትርሱት (ሀይለ ሚካኤል)😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
መምህር ቃለ ሕይወትን ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን የእህታችንን ነፍስ ይማርልን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
ጌታዬና አምላኬ መዳኒቴ እየሱስ ክርስቶስስለ አቡነ ክርስቶስ እስትንፋስ ብለክ እህታችን አስካለ ማርያምን ነፍሷን በአፀ ገነት አኑራት አሜን አሜን አሜን ።
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር
😥አስካለ ማርያም ሉእል እግዚአብሔር ነፍስሽን በአፀደ ገነት ያኑር !!
ቅዱስ ገብርኤል ሆይ እርዳኝ
መምህር ትክክል ነው የባህር ላይ አርኩስ መንፍስ አለ አኛ ሰፍር ልጅ ሆኜ ትዝ ይለኛል ካንስካን የሚባል ባህር ብዙ ሰው ነው የሞተው አዛ ለዋና ገብተው አስታውሳለሁ ብዙዋቹ ይሞታሉ የሆነ ጠንቁዋይ ነበር የሚገብር አዛ ባህር ላይ::አግዚአብሔር ይመልሳችሁ አህቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ብዙ ነገሮችን አውቄ ተቀይሬያለሁ ባንተ ትምህርት አቀራረብህ ደስ ይላል አርጋታህ ደግሞ ትክክለኛ የአግዚአብሔር መንፍስ ካንተ ጋር አለ አግዚአብሔር ይመስገን!!"
ዛሬ ይሄንን ትምህር ሳዳምጥ ሰኔ 6 ቀን ነዉ እና ዉስጤ እየተረበሸ እያቀጠቀጠኝም ቢሆን ጨርሼ አዳምጫለሁ 😢 እና እባክህ መምህር በሰማዕቷ ይሄን ኮመት የምታነብ ከሆነ እርዳኝ በሰዉ ሀገር ነዉ ያለሁት😢😢😢
መምህር የህፃኑ ሳሙኤልን ታሪክ ሳዳምጥ እርግጠኛ ነኝ በኔ ላይ ከባድ የተጨነቀ መንፈስ አለ ኮሜንትም መፃፍ አልቻልኩም ነበር ዝብየ እየሰማሁ ያጠራራኛል ያስለቅሰኛል ይጨንቀኛል እግዚአብሔር ትላ ከለላ ይላክልህ ባተ ብዙ ነገር ተምሪያለሁ
አጅሬው ሊያዝነው ቀጥቂጪ በስግደት ልቡን አጥፊው የት አባቱ
መምህር ቃለ ሂይወት ያሰማልን እናተን የሰጠን የአምላካችን ሰም የተመሰገነ ይሆን ጠገዉን ያብዛልህ የመዳናችን ምክኒያት ነህ እና በጣም እናመሰግናለን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ በርታልን እህታችንን አስካለ ማርያም ነብስ ይማርልን ለቤተሰቦችዋ መፅናናትን ያድልልን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ እንኳን ደህናመጣህ መምህራችን
አስካለ ማርያምን ነፍሶን ይማርልን!!!የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ነፍሶን በአፀደ ገነት ያኑርልን !!!
ብስላሴ ስም በጣም እሚገርም ና አስተማሪ ገጠመኝ ነው ቃል ሂወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን ♥️♥️♥️♥️♥️♥️
መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥህ በእውነት በምታቀርባቸው ገጠመኞች በህይወቴ ትልቅ ትምህርት እያገኘው ነው
amen amen amen 🙏🙏🙏
እንኳን ደስ ያለህ መምር እንኳንም አብሮ ደሰ ያለን እሄ ሁሉ ምህርት የመድኃኔዓለም ቸርነት ነው ቅዱስ ስሙ የተመሰገን ይሁን
አሜን አሜን አሜን አሜን👏👏👏👏👏👏🌻🌻🌻🌻🌻🌻💐💐💐💐💐🌿🌿🌿👏👏👏🙏🙏🙏💮💮🌸🌻💐🌷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💐🌻🌿
አቤት እግዚአብሔር በአንድም በሌላ ያስተምራል። በዚህ መንድማችን አድሮ የመከረን የገሰተን እግዚአብሔር አምላክ ነው ተመስገን አምላኬ እስካሁን merimied የባህር ጋኒን አይመስለኝም ነበር እዉነት ቤንተ መናፍቃን ባህር ሄደዉ gril wey barbique እያሉ ስጋ ይተብሳሉ በ አሜሪካ maryland መሰለን እውነት ብቻ ልቦና ይስተን ወንድሜ መ ም ተስፋዬ ድካምህ እግዚአብሔር ይክፈልህ። የሰዉ ልጅ ደካማ ነው። 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🇪🇷🇪🇹ሰላም ዘመን ያርግሊን።
እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራን እኔ ላቭ አምልጦኛል ዛሬ ጠዋት ነው ማዳምጠው ገና እርእሱን ሳየው የኔ ህይወት ይሆናል ብዬ ገመትኩኝ እስር ላዳምጥ ሁሌም የነፍሳችን ምግብ ነው ምትመግበን መምህራችን ክብር ያን ኑርልን
እህታችን ነፋስ ይማር ! ቤተሰቦቿ እግዚአብሔር ያጽናችሁ !
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን፫ መምህርዬ ከምን እንደምጀምር አላውቅም ስለ ባህር ጋኔል ስታወራ የሆነ ነገር ትዝ አለኝ የውልህ ምን መሰለህ የኔ መልካም መምህር ልጅ እያለው በኔ ላይ የተወለደ ታናሽ ወንድም ነበረኝ እኔ ያኔ በግምት 9 እና 10 አመት ይሆነኛል እንደዛዳ አካባቢ ይመስለኛል እሱ ደግሞ የ8 አመት ልጅ ነበር ቀኑ እሁድ ወይ ሰኞ ብቻ የገና ማግስት ነበር ቤተሰቤ የሰርግ ጥሪ ነበረባቸው እኛም አብረናቸው እንደምንሄድ ተነግሮናል እናቴ ደግሞ የሰርጉን እንጀራ እቤት እየጋገረች ነበር ያው የገጠሩን አኗኗር የሚያውቀው ያውቀዋል ሰርግ ወይም ሌላ ትልቅ ድግስ እቤታቸው ካለ ዱቄት በመላክ ያስጋግራሉ። በዛ መሀል ወንድሜ ወንዝ ሄዶ ከብቶችን ውሃ አጠጥቶ እንዲመጣ እና ከዛ በኋላ ሰርግ ቤት እንደምንሄድ ተነገረው እሱም ሄዶ ካጠጣቸው በኋላ እዛው ወንዝ ላይ ሳሙና ያገኛል ለምን አልታጠብም ብሎ በማሰብ ሰውነቱን ሙሉ ይቀባና ለመለቃለቅ ጎንበስ ሲል እዛው ገባ እና ህይወቱ አለፈ💔መምህርዬ ይሄንን ሁሉ የፃፍኩት ባህር ውስጥ ሌላ የሚኖሩ እርኩስ ፍጥረታት ስለመኖራቸው እውነትነት(እውነትህን)ስለመሆኑ ላረጋግጥልህ ነው።ከዛ በኋላ እኛ ሳናውቅ እናታችን ልብስ ልጠብ በሚል ሰበብ ወንድሜ ገብቶ በሞተበት ቦታ እየሄደች ታለቅስ ነበር ከእለታት ባንዱ ቀን ግን አንድ ነገር ተከሰተ" ከፊት ብቻ ጥርስ ያላት አሮጊት ብቅ አለችብኝ አለችኝ እናቴ ስትነግረኝ ደንግጬ ላማትብ ገና በስመአብ ስል በስመአብ እንዳትይ ብላ አስደነገጠችኝ እኔም እጄን ግንባሬ ላይ እንዳደረኩኝ "እኔ ብኖር ኖሮ ልጅሽ አይበላም ነበር አይሞትም ነበር ልጅሽ ድንጋይ ወደ ወንዙ ወርውሮ ሲኒዬን በመስበሩ ልጆቼ ተናደው ነው የገደሉት...."እያለችኝ ተነስቼ እየሮጥኩኝ መጣው ብላ የነገረችኝን አስታወስኩኝ ያን እለት ለሊቱን ሙሉ እናቴ ታማ ነበር ያደረችው እናም አጥብቄ ስጠይቃት ይሄንን ነገር ነገረችኝ ከዛ በኋላ ያለው ብዙ ነው😢😢 ይሄንን ካልኩኝ...የኔ መልካም መምህር ስለምታስተምረን ትምህርት እና ገጠመኝ ነብሳችንን እንድናድን ስለምታደርገው ጥረት ሁሉ የእማ ፍቅር ልጅ ዋጋህን ይክፈልህ በእውነት እኔ ላንተ ምንም ቃል የለኝም ክበርልን🙏❤️☺️
ውይ ያሳዝናል እህቴ ነፍስ ይማር አይይ ፅሁፍሽን እያነበብኩኝ በህሊናየ ሳልኩት ከባድ ነው ከእኛም ነበር አሉ እኔ አልደረስኩበትም ሲያወሩ ነው የምንስማው ከስላሳ አመት በፊት የነበረ ነው አሁን ግን የለም ባህሩ ላይ ና ታች ነው አዙሪት ነው ይሽከረከራር ሲገባበት ወገባቸውን ጠምጥሞ አይለቃቸውም ይስባቸዋል ወደ ታችእና ምንድን ነው የሚሆነው. ለሃገሩ አዲስ የሆነን ስው ባህር ውስጥ ከገቡ ይስባል ከዛ ጥቁር በሬ ታርዶ ዛሮች ተጠርተው አጉርተው ለምነው ነው የዛን ስው አስክሬን የሚመልስ ለዛውም ደማቸውን መጥቶ ነጭ ሁነው ነው የሚወጡት እያሉ እናቴም ስታወራ እስማለሁ የአንዲት ጎረቤታችን ልጅ ከቀኑ 6:00 ስዓት ላይ ሲታጠብ መቱት ተብሎ ጭንቅላቱን በብረት ተመትቶ ተገኝቶ ሆስፒታል ቢገባም ህይወቱ አለፈ ቆሌ መታው አሉ ቆሌ የሚሉት ስይጣኑን ነው ስፈሩ ዋርካ ይበዛበታል ማታ ከ11:00 ስዓት በኃላ ውሃ ልንቀዳ ስንሄድ የሚንጫጩ ስዎች ድምፅ ይስማል ነይ አንች ነይ ይባባላሉ የቡና ስኒ ድምፅ ይንቀጫቀጫል የከበሮ ድምፅ እልልልታ እስክስታና ጩኽት ይስማል ስንራመድ ከኃላ ስው የሚራመድ ይመስላል ዘወር ስንል ምንም የለም በሌሊትም ውሃ ለመቅዳት ስንሄድ እንዲሁ ጩኽት ይስማል ነይ ነይ ቡናው ደርሷል ምናምን እያሉ ግን ስው አይታይም ድምፅ ብቻ እንስማለን አለች እኛም ወይ አውጣን መላኩ አውጣን ድረስልን እያልን ቀድተን እያንቀጠቀጥን እንመጣለን ብላ ጎረቤታች ስታወራ እስማለሁእኛም አድገንበታል ዋኝተን ግን ምን አላየንም እግዚአብሔር ይመስገን ዱሮ ግን ነበር አሉሌላም አለ በክረምት ብቻ የሚፈልቅ ወንዝና ፏፏቴ ላይኛው ወንዙ በጠንቋዩ ሙስሊም ነው በእሱ ስም የተስየመ ወንዝ ነው ታችኛው ወንዝ ደግሞ የእስላሞች መቃብር ነው እና የአክስቴ የልጅልጅ ናት ቀትር ነው ልብስ እያጠበች ነበር አለች ሙሉለሙሉ ነጭ ቀሚስ የለበስች የምታስፈራ አይኗ የተኳለች ፀጉሯ ረጅም አፍጥታ ፊት ለፊቴ አይታለሁ ትጠፋለች ታሽካካለች አለች ተሎተሎ ልብሷን አጥባ ቤት ከገባች በኃላ ብርድ ብርድ አላት በነጋታው ራሷን አታውቅም መለፍለፍ ጀመረች አበደች በቃ ወጥታ ጠፋች ከቤቷ በጣም ስታስቸግር በስንስለት ታስረች ፀበል ሂዳ ዳነች ምን እንዳጋጠማት የነገረችን ከዳነች በኃላ ነው ብዙም ሳይቆይ ታናሽ ወንድሟ አራት አመቱ ነበር ከዛፍ አንስቶ ወድቆ ሞተ ብቻ ያሳዝናል
@@afomiyatube3638 የኔ ውድ እህት በጣም ያሳዝናል😢የምር ብዙ ከባድ ነገሮች አሉ ባለማወቅ ያለፉ ነፍሳትን እግዚአብሄር ይማርልን ያለነው ደግሞ ጠላታችን ዲያቢሎስን በእግዚአብሄር እርዳታ አሸንፈን የምናዋርድ ያድርገን በንስሀ ታጥበን ለስጋ ወደሙ ያብቃን💙🙏
እህታችን አስካለ ማር ያም ነብስሽ በገነት ያኑርሽ :ቃለ ሂወት ያስማልን መምህር ተስፋየ 🙏
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እህታችን ኣስኳለ ማርያም ነብስዋ በኣፀደ ገነት ያንሩልን
ይሄን ትምህርት ሳዳምጥ ሆኜ የሆንኩት ማላውቀውን ነው ሰውነቴ ሁሉ ውርርር አረገኝ እውነት ገርሞኛል መዋኝትንካን አልችልም እዚ ኪዌት አሰሪዎቼ ይወስዱኛል እነሱ ጋር ሳልነካው ነው ምእመለሰው አስተውየው አላውቅም ግን ደስ ይለኛልብገባ እፈራዋለው እንጂ አሁን የተሰማኝ ግን ይለያል መፈተሽ አይከፋም ቃለ ህይወት ያሳሰማልን መምህር
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቃለ ህውሃት ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋ ያኑርልን ተስፋ ሥላሴ ንቁ አባታችን 🤲🤲🤲❤❤❤🙏🙏🙏
መምህር እኔ ብዙ ትምህርት አገኛሁበት የባህር ጋኔል ❤
እምገርም ድንቅ የሆነ ገጠመኝ ነው በጣም አስተማር በውነት መምህርየ ነፍ አመት ኑርልን👍እህታችን አስካለ ማርያምን ነፍሷን ይማረው😥🙏
እውነት ነው መምህር አባይ ሲገበርለት አይቻለሁ ልቦና ይስጠን ባለፈውየወደቁበትን ስም እየጠራህ ስትገስጸው እንዴት ደስ እንዳለኝ ሁሌም ገስጽልን
ያስካለ ማርያምን ነብስ ይማርመምህር ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏
ሰላምህ ይብዛ መምህራችን አቤት የእኛ ነገረ በእውነት በጣም ነው የምናሳዝነው የእህታችን ነፍስ ይማር ለቤተሰቧም እንኳን አምላክ ቅዱሳን መዳንን ሰጣቸው እግዚኦ አለማሰተዋላችኔ የሚያሰከፍል የአባታችን የአቡነ እስትንፋስ ክርስቶስ በረከታቸው እርድኤታቸው ይደርብን አቤቱ አባት ሆይ የአሰካለ ማርያምን ነፍስ በቅዱሳን እቅፍ አሳርፍልን
ማብራሪያህ በራሱ በጣም አስተማሪ ነው በርታ መምህር እድሜ ከጤናጋ ያድልልን🙏
መምህር ፈጣሪ ይጠብቅህ ትምህርትህ በጣም የሚያሰተምር ነው
በውነት ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን የአገለግሎት ዘመንህን ያብዛልን አሜን
መምህ መብራሪያው በጣም አስተማሪ ነዉ ያገልግሎት ዘመንህ ያስረዝምልን አሜን የብስን ያድሳል ያፂናናል በምትለው መናፋስት ብዙ ወገኖቻችን አተናል
አሜን አሜን አሜን መምህራችን በእወነት ቃለ ሂይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ኑርልን 🤲🤲🤲🕯🤲🤲🤲🌻🌻
እውነት መምህር አሀቴ ሲያውራ ይገርመኝ ነበር!የሚያምር ሰፌድ በሀሩ ዳርቻ አየሁ ሲያምር ብዬ አንስቸው እየሆድኩ አምጣው አምጣው የሚል ድምፅ ስሰማ ዘውርስል ምንም ሰው የለም ብዙግዜ ቀትር ላይ ብና ሲውገጥ ስለምሰማ ፈርቸ መልሽ አኖርኩት እንዴት እንደሳብት አንድቀን ደግሞ ዞፍ ሲቀርጠው መቶት አጣሞጥሎታል ይህን ታሪክ አሀቴ ሲያወራ እሰማው ነበር።ነፍስሽን በአፀደ ገነት ያኑር በጣም ደስ የሚለው መጨረሻው ማማሩ ነው።ቃለሂወት ያሰማልን መምህር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ኢየሱስ ክርስቶስ
እህታችን ነፍሷን በገነት ያኑራት🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን🙏🙏🙏
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በኡነት እግዚኣብሔርን በሚያውቀው ካንተ ቡዙ ነገር ተምርያለው ኣውቅያለው ለመተግበር ደሞ እግዚአብሔር ይርዳኝ እናመሰግናለን መምህራችን እግዚአብሔር በእድመ በጤና በፀጋ ያኑርልን እማ ፍቅር እናታችን ከነልጅዋ ትጠብቅህ ከነ ቤተሰቦችህ ወንድማችን መምህራችን እንወድሃለን
ድንቅ መምህሬ እንኳን ደና መጣህ ገብረ ፃድቅን ወለተ ሚካኤልን ወለተ መድህንን በፀሎት አስቡን❤
እግዚሐቤር ይክበር ይመሥገን አተን ለሠጠን መምህር ቃለህወት ያሠማልን
እውነት ነው መምህር እኔም አይቻለው ባይኔ አባይ ላይ ሁሉም አርቂ ሲድፉ ወንድሜ እቢ ብሉ ቤት ግባ ከዛም በሄላ በጠና ታመመብን ግን እግዚአብሔር ይመስገን ድኖ የሶስት ልጆች አባት ሁኖል እግዚአብሔር አመስግኑት ልኝ እልልልል
መምህር እግዛብሔር አብዝቶ ይባርክህ በደሙ ይሸፍንህ በባህር ውስጥ ሌላ ሕይወት እንዳለ ቤተሰብ የሆነ ዋና እየዋኘ ስኒ ተደርድሮ ሰዎች ሁሉ አየሁ ብሎ ሲነግረን ማመን ከብዶን ነበር አሁን ተረዳሁኝ በጣም ይገርማል"
አሜን አሜን አሜን የሚርዳኝ የለምና ከኔ አተየለዬ መድሃኒአለም መምህርዬ እድሜ ከጤና ይስጥልን ለ እህታችን ነስፍ ይማር
እልልልልልል ዘማሪ መላእክት ያሰማልን መምህራችን
በእውነት በጣም የማስተምር ትም ህርት ነው ቃለ ሂወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህር የሰማነውን በልባችን ያሳድርልን 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ያድርገን አሜን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 🤲✝️
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ በእውነት በጣም ብዙ ትምህርት አለው በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን መምህር አሜን፫
እግዙያብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን መምህራችን እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ እንኳን ደና መጣህ
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያኑርልን
መምሕራችን ቃለሕይውት ያሰማልን በጣም አስተማሪ ትምሕርት ነው ፀጋውን ያብዛላቹሕ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
መምህር አንተን አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አምላክይባህርክ እህታችንን አስካለ ማርያምን ነፍሷን ይማርልን
ቃለ ሒወት ያሠማልን መምህር 😘👍🙏 የህታችንም ነብስ ይማርልን ከቅዱሳን ጋር ያሳርፍልን አሜን 🤲🙏
Weledi Michael
ቃለኽይወት ያሰማልን መ ምኽራችን እንኳን ደስ አለክ እኛንም ለዚ ክብር ያብቃን መድሀንያለም አቤባታችን 🙏✝️🙏✝️🙏✝️
ቃል ህይወት ያሰማልን ምህምህራችን
መምህር እኔ በጣም ከባድ ፈተና ነው ያለሁ በፆሎተ አሰብን ወለተ ሩፋኤል በለህ
መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለሞተችው እህታችን ነብስ ይማር በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ሁላችንንም መጭርሻችን ያሳምርልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ተባረክ ስንቱን አወኩት
አሜን አሜን አሜንመምህር በእድሜ በፀጋ ይጠበቅልን ሰለማይነገር ሰጣታውእግዚአብሔር ይመሰገን
በእውነት መምህር በጣም ድንቅ ትምሀርት በርታልን እድሜን ጠና ይሰጥህ
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እረዠም እድሜ ከጤናጋ ያድልልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
በእዉነት የሚገርም ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን እኔም አቃለሁ አገር ቤት የሆነ ባህር ነበር እና እዛ ዉስጥ አጋንት አለ እና አንድ ቀን አንድ ወጣት እዛ አካባቢ ከብቶች ያግድ ነበረ እና ይስበዉና ያስገባዋል ልጂ ገብቶ አልወጣም እና አባትየው ብንዴት በሼጉጥ ይተኩስበታል እና የሆኑ ሰወች መተው እራሳዉን ለማውጣት ገቢ እና በጣም አዝኖል ለምን ተኮሰብኝ ብሏል እራሳዉን በግድ ነው የሰጣው አስታውሳለሁ ከንድም ሁለት ሰወስት እና እግዚአብሔር ከንድሀይነቱ መጥፎ መንፈስ ይጠብቀን አሜን መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን
መምህር በጣም አሥተማሪ ነው መንፈሥ የማያረገው ነገር የለም እኛ ቤት እራሄሎ መንፈስ ደማቸውን አሥፈሥሦ ሊጨርሳቸው ነው እባካችሁ በፆለት አሥቡኝ ወለተ ገብርኤል ነኝ የባሌ ቤተሠቦች ዶሮ እያረዱ ነበር የሚገብሩት ያንን ሢያቆሙ ኦብሪሽን እያሥደረገ ነው የሚያሥገብራቸው በጣም ከብዶኛል እኔ በደብ ገብቶኛል የሠይጣን ሥራ መሆኑ እነሡ ኩላሊ ነው ካሠር ነው እያሉ በቻ የድግል ማርያም ይቅር ብሎን ይገሥፅልኝ 😭😭😭😭😭 እህታችን ነፍስ ይማር
ሰላም ላተይሁ መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን ተጋዉን ያብዛልን በጣም አስተማሪ ነዉ በተለይ ሰለትንን ለሚሉ ሰወች በተለይ ገዘብ ያላቸዉ ሰወች ቢሰሙት ደስ ይለኛል ብዙ የማቃቸዉ ሰወች በጣም ብዙ ናቸዉ
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማል
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜንበጣም የሚገርመው የሌላ እምነት ያላቸው አሁን የያዙት ፍሽን ይህ ነው ባህር እና ሀይቅ ባለበት ነው ተሰባስበው የሚሃዱ በማፕታወቅ ቁአንቁአ ሲጮሁ ይውላሉየአስካለማርያምን ነፍስ በአፀደ ገነት ያኑርልን አሜን 🙏👏
ፀጋውን ያብዛሎት መምህር እኔ የመምህርን ትምርት ስሰማ ጀርባየን ይበላኛል እቅልፍ ድብት ያረገኛል እምኖረው በስደት ሀገር ነው እባካችሁ የተዋህዶ ልጆች እንነሳ ገጠመኙን መስማት ብቻ ሳይሆን እኛም በፀሎት በስግደት እንበርታ በተግባር አምላካችንንን እንማፀነው
መምህር ሆይ ግልጥ በሆነ መንግድ ስለምታስረዳን በጨዋነት እንጂ በብልግና አይደለም እያስረዳህን ያለኸው ግልፅነት ከለለ ጭዋነት ይለውም እውነታ የሆነውን ነው ያስተማርከን ስለዚህ አንተን የሚያስነቅፍ ነገር የለውም
እህታችን እስካለ ማርያም ነብስዋን ስለኣባታችን ኣቡነ እስትንፋሰክርስቶስ ብለህ ማራት ጌታ ሆይ 🙏🙏🙏😭😭😭
እግዚአብሔር ይመስአን በደንብ ይታያል ወንድማችን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ደስ የሚሉ መንፈሳዊ የሆኑ አርቶች ነው የምትደርጋቸው ስእላናና ከለር ባክ ግራውንዶች ያምራሉ እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር አሜን እሽ እንከታተላለን እኔ ገና አሁን ነው ያአየሁት ስጨርስ እኮምታለሁ
Amen Amen Amen kalehiye woten yasemalen
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
እስካለ ማሪያም እግዚአብሔር ነፍስሽን በገነት ያኑራት
Amen Amen amen 👏👏👏👏👏👏👏👏Elelelelelelelelelelelelele
መምህር በኡነት ቃለ ህይወትን ያስማልን እግዚአብሔር አምላክ በድስታ የተሞላ ኑሮ ይስጥልህ ከምንም በላይ ነው ትምህርህ የሚገርም ትምህርት ነው
አሰካለ ማራያም ነብሳን በገነት ያኑራት
ፀጋዉን ያብዛልህ መምህር በጣም ደስ የምል ትምህርት ነዉ በፊት እኛ ሰፈር አንድ ልጅ ነበር ሁል ግዜ ባህር ይህድ ነበር እና ቡና ስወቀጥ ሰማዉ እያለን ይነግርን ነበር ለካ እዉነት ነዉ ማለት ነዉ
ወኔ የእህት ነፍስሽን በቅዱሳን ጉን ያሳርፍልን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ውድ መምህራችን አሜን አሜን አሜን
ቃለህይወት ያሠማልን መሥህር
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ያንተን ትምህርት እየሰማሁ እራሴን እንዳዉቅ አርጎኛል እመብርሐን ትጠብቅህ ጸገዉን ያብዛልህ ፈጣሪ✝️❤🙏
አሜን በእውነት ቃል ህይወት ያሰማል ፀጋውን ያብዛል በእውነት እግዚአብሔር ቸር ነው እህታችን አስካለ ማርያምን ነፍስ ይማር ቤተሰቧቹ እንኳን በእግዚአብሔር ቸርነት ተመለሱ በጣም ደስ ይላል እውነት መመህር በርታ እውነት ከረፈደ ባቅህም አሁን ነቅቻለው የኔ መልካም እማምላክ ወላዲት ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅህ 🙏💐🕊💐🕊💐
እውነት በጣም ትልቅ ትምህርት ነው መምህር እህታችን ነፍስ ይማር እግዚአብሔር ይርዳን በሰማነው ነገር የምንማር በት ይሁንልን
አስካለ ማርያም ነብስ ይማራት መንገስት ስማይ ይዋርሳት ነብሳከፅድቃን እና ከቅዱሳን ጎን ይሳርፋት መምህር እግዚአብሔር እርጅም እድሜ ከጤና ጋራ ይድልህ
ነፍስሽ ይማረው እስካለ ማርያም
እግዚአብሔር የክብርን መምህር በርታልን በእውነት
መምህረ እንኳን ደህና መጣህ ትክክልነህ ውሀ ውሰጥ የባህረ ጋኔል እኔ የባህረዳረ ልጅ ነኝ ጣና ልጆች ሆነን ሰንዋኝ በጋጣሚ ሰው ይገባል የሚያወጣቸው ግን ወይጦ ይባሉል እንግዲህ ከነሱ ጋረ የመንፈሰ መገናኘት ሰላላቸው ነው አሁን ከአንተ ትት እንደገባኝ ከነሱ ውጭ እሬሳውን ማንም አያችልም
አረ መምህር በጣም የሚገርመው በውሀ ውስጥ የሚኖር ሰው አለ ሁለት እና ሶስት ወር ቆይቶ የሚመጣ እማቀው በአካል አለ ከአንደበቱ ነው የሰማሁት ሚስቱም ትመሰክራለች እና አያፍንህም ውሀው ብዬ ስጠይቀው እንደ አሳ ነው የምተነፍሰው ይላል ።
Sew sew endte hoooo esum sew aydelme
Era bakshe
Yhe Erasu setan new betselot bertu bzu neger miseraw ale bedenb tselyubet endekeld atyut ydngl maryam lig ytebkachu yekdus Michaeln seladno kiswst adrgubet Egziabher ytebkachu
ቃለ ሂወት ያሰማልን👏🙏
Memhr germa meshf lay endza tesful weh west lrgem geze yemikoy sew endale
የእውነት መምህር ባህር ያለበት ቦታ በአብዛኛው መዝናናት የሚወዱት 100 ℅ የበሀር መናፍስት ያለባቸው ናቸው እኔ እዚህ ኩዌት አረብ ሀገር ያለ በህር ማዳሜ ስትሄድ ልጆች እንድጠብቅ ይዛኝ ስትሄድ ሳይ ለሊት ድረስ የሚጠብቁት መንፈስ አለ ሲመጣላቸው ይመስለኛል ሁሉም ተነስተው የሚናገሩት ቃላት አለ አረብኛ ቋንቋ ብችልም ምን እንደሚሉ ግን አላውቅም በጣም ባሕሩን ያነውፀዋል በዛን ሰአት ውሀውን ሄደው በጃቼው ይዘግናሉ ይታጠባሉ ሙሉ ቀን ግን ያን ነገር ሲጠብቁ ነው የሚውሉት የእኔ የመዳሜ ልጂ ማማ ለምንድን ነው እንደዚህ የምናደርገው ምንድን ነው የመጣው ብሎ ጠየቃት ዝበል እንደዚ አይባልም እኛጋ ትቀሰፋለህ እንደሚባለው ልጇን እንደዛ አለችው ልክ ውሀውን እንደዛ ሲናወፅ ካዪ ወዲያ ደቂቃ አይቀመጡም ወደቤት ነው የምንመጣው የእውነት እኔ አንድ ነኝ እነሱ ሁሉም ናቸው መካክላቸው ቆሜ እነሱ ደጋግሜ እያማተብኩኘ መዝመር 90 እና 22 ደጋግሜ ስፀልይ ቅዱስ ሚካኤል ድስ እያልኩ ስፀልየይ በአብዛኞቹ የእግዚአብሔር መንፈስ እረበሻቸው ቆመው እኔን ያያሉ ማዳሜ እና ጓደኛዋ አፍጠው ነዉ የሚያዩት ግን እግዚአብሔር ከእኔ ጋር ነበር አንዲት ቃል አልተናገሩም በድጋሚ ቀን ስንሄድ ስእል አድኖ በኪሴ ይዤ ቅባ ቅዱስ ተቀብቼ የሸንኮራ ዩሐንስ እምነት እጄ ላይ ግባሬ ላይ ተቀብቼ ሄድን እንደደረስን ልጆቺ ሲገቡ እጄን ክፍ አድርጌ ሰው ሁሉ እያየኝ አማተብኩ በቃሌ የምችለውን ፀሎት ፀለይኩኝ ከዛን ልጆቹ ሲጫወቱ መሼ እኔ በኤርፎን ትምህርት እያዳመጥኩኝ ነበር ሙሉ ቀን ጠበቁት አልመጣ አለ ልጆቹ አስቼገሩ ከሌሊቱ ስድስት ሰዐት ሆነ ሊጣ አልቻለም ሴትዪየ የምሰማውን ትምህርት አልሰማችውም ኤርፎኑንም አላየችው የተቀመጥነው በጣም ተራርቀን ነው ከዛ መንፈሱ ላይዋ ላይ ሆኖ ተረብሿል የምታደምጭውን ዝጊ ብላ ጮኸች ለምን ምኑን ነው የምዘጋው ስላት ተነስታ ትንቆራጠጣለች ከዛ ልጃችን ከቤት ደውላ ነው ውሰጃቸው ብላ እኔ እና ሁለቱ ህፃን ልጆች ወደቤት መጣን እሷ ከጓደኛዋ ጋር እስኪመጣ ጠብቃ 8 ሰዓት ይሆናል ስትመጣ አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን እኔን እንድ አይሉም እግዚአብሔር ሁልጊዜም ምንም ሐፂያተኛ ብንሆን አብሮን ነው እኔ በዛ ሰው ሁሉ መሀል ከእኔ ጋር ሆኖ የጠበኝ እግዚአብሔር ነው ሰወቹ እንኳን አፋቸውን ዘጋልኝ ቅዱስ ሚካኤል ደጋግሜ ስጠራው ነበር ክርስትና የተነሳሁብህ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ በዚህ ቦታ አብረኸኝ ሁን እያልኩ እያዳመጥኩ የነበረው ትምህርት ደሞ የዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ አባታችን ሆይ የሚለውን ነበር መዳሜን ያስጮሀት በእውነት አላየችም አልሰማችሁም ብረሀን እንኳን የለውም በአውዲዎ ዳውንሎድ አርጌ ኪሴ አድርጌ ነው የማዳምጠው የነበረው የተረበሼው መንፈሱ ነው በጣም ነው የተበሳጨው እግዚአብሔር አምላክ ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን
በጣም ይገርማል እግዚአብሔር አሁንም ይጠብቅሽ እህቴ ኡኡ በየቤቱ ያለ ነው በተለይ ባህር አካባቢ እኔ ጥሎብኝ አልወድም መዝናኛ አይመቸኝም ግን ጫካ ወይም ጭር ያለ ቦታ ምንም ውሃ የሌለበት የተፈጥሮ አረንጓዴ ካለበት ደስ ይለኛል እህቴ አሁን ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅሽ እህቴ
@@afomiyatube3638 አሜን አሜን አሜን ሁላችንንም ይጠብቀን እውነት ነው በየቤቱ ብዙ ችግር ነው ያለው ሁላችንንም እግዚአብሔር ጠብቆን ነው እንጂ
አሜን በርች እህቴ የእግዚአብሔር ሥሙ የተመሠገነ የከበረ ይሁን ።
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሽ እህት ቅዱስ ሚካኤል በክንፎቹ ይከልልሽ በእውነት እግዚአብሔርን የያዘ ምንም አይሆንም በርችልን
@@AD-gv2fw አሜን አሜን አሜን
መምህር ከገጠመኙ በላይ የምሰጠው ማብራሪያ እጅግ በጣም አስተማሪ ነው ።እግዚአብሔር ይባርክህ ።
መምህር አንተን የመሰለ አስተማሪ ለሰጠን እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው እኛንም በተማርነው እና በሰማ ነው ገጠመኝ እንድንለወጥ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን
Amen Amen Amen betam
አሜን አሜን አሜን እውነት እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ውድ መምህራችንን የሰጠን ክብር ይግባው
አሜን አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን የዛሬ ትምህርት በጣም ጠቃሚ ነው ይገምሀል በአውስትርላያ በሚለበርን ከታማ ለብዙ ጌዜ በዙ ኤርትራውያን ኢትዮጵያውያን በህሩ ውስጥ በአመት በአመት እየገቡ ይሙቱ ነበር ።መላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ እዚ አገር መጥተው ከሄዱ በሁላ እግዚአብሔር ይመስገን ሰምንተን አናቅም ።ሰለዚህ ማስተማርህ በጣም ጠቂሚ ነው ። የእህታችንን ነብስ ይማር ።
መምህራችን ይህ እጅግ አንገብጋቢና አስፈላጊ ጉዳይ ነው፣ የራሳችን የአየር ጊዜ ተሰጥቶህ በTV ለብዙሀን ትምህርትህ እንደሚደርስ ተስፋ አደርጋለሁ፣ ይህ ትምህርት በተለይ በቅርቡ የእሬቻ በዓልን ሊያከብሩ ላሉት ወገኖቻችን ቢሰሙት ጥሩ ነው፣ አብዛኞቹ ምንም የሚያውቁት ነገር የላቸውም ፣ ለተወሰኑት ለማሳየት ስሞክር ፣ በጣም ነው የተናደዱብኝ።
አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ ቅድስ ገብርኤል ይጠብቀኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አስካለ ማርያም ነፍስሽን በሀፀደ ገነት ያኑረው
መምህር ቃል ሂወት ይስማልን እግዚአብሔር ይተብክህ ይባርክህ ብዙ ትምህርት እየተማርን ነው አምልክ የእመ ፍቅር ልጅ ፀጋዉን ይብዛልህ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼 እንድ ማስታዉስው ድሮ ልጆች እያልን ወንዝ ወሃ ላይ ስንሄዶ ይኔ ውሃዉ ላይ ጋኒየን ዉታ ማሪያም ግቢ እያልን ሰወስት ጊዜ ድንጋይ ወድ ወሃው እንትል ነበር ክዛ ወሃዉን ልይ እንገባለን እንዋኝለን ተመስገን መድሃኒእለም 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
እኔም በአንዴ ታሰሩ ብዬ አስሬ ፀበል ስሄድ በአንዴ ነው የተጋለጠልኝ በአባቴ ፃድቁ አቡነ ተክለ ሀይማኖት🙏
እውነት ድንቅ የሆነ ትምህርት ነው መምህራችን የኛ መልካም እድሜ ና ጤና ይስጥልን💘🥰 እህታችን ነብስ ይማር🙏🥺
ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏
ነፍስ ይማር
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
ቃለህይወት ያሰማልንንን መምህር አረ በጣም ገራሜ ገጠመኝ ነው እኛ ያደግነው ባህር አካባቢ ነው እና ወንዝም አለ በጣም የተለያየ ድምፅ ሰው በለለበት ሰአት እንሰማለን ቀትር ሰአት ጭራሽ እንዳትገቡ ነው ምንባለው እና ወንድሜ ታሞ ፀበል ሲገባ የበሀር ጋኔን ነኝ ብሎ ለፈለፈ ወይኔ እያለ እየተቆጨ ልገለው ስል ጠባቄው መላአክ ሚካኤል ተዋጋኝ እያለ እሬሬ አለ ጭራሽ የበረሃ መንፈስም አለሁ አለ መንፈሶቹ እንደታሰሩ ሳይሸኙ ከሰው ጋ ተጣልቶ ፖሊስ እያሳደደው ከፀበል ወጣ አሁንንንን ይሰቃያል ቤተሰብ ጋ ሰላም የለም አንዴ በርሃ ይሔዳል ብቻ ማይሔድበትን ቦታ የለም ገንዘቡን እንዳለ አስጨረሰው ከጁ ምንም አይነት ገንዘብ አይቀመጥም የሱን እየጨረሰ ጭራሽ የቤተሰብን አምጡ እያለ እየተጣለ ነው ያለው እነሱ አልተረዱትም እኔ ነኝ አሁን ሁሉ ነገር ሲገባኝ በመናፍስት እንደተከበብ ያወቅሁን ወገኖቸ በፆሎት አስቡት (((ሀይለ ሚካኤል ብላችሁ)))) ሚስት በአገባ በ2 ወር አልይሽ ብሎ ፍታ ከፈታ በሗላ ሌሎች ሴቶች ጋ በዝሙት ሚጨማለቀው ወይይይ እንዴው ምን ይሻለኛል ለንሰሀ እንዲበቃልኝ ወንድሜን በፆለታችሁሁ አትርሱት (ሀይለ ሚካኤል)😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
መምህር ቃለ ሕይወትን ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን
የእህታችንን ነፍስ ይማርልን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
ጌታዬና አምላኬ መዳኒቴ እየሱስ ክርስቶስ
ስለ አቡነ ክርስቶስ እስትንፋስ ብለክ
እህታችን አስካለ ማርያምን ነፍሷን በአፀ ገነት አኑራት አሜን አሜን አሜን ።
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር
😥አስካለ ማርያም ሉእል እግዚአብሔር ነፍስሽን በአፀደ ገነት ያኑር !!
ቅዱስ ገብርኤል ሆይ እርዳኝ
መምህር ትክክል ነው የባህር ላይ አርኩስ መንፍስ አለ አኛ ሰፍር ልጅ ሆኜ ትዝ ይለኛል ካንስካን የሚባል ባህር ብዙ ሰው ነው የሞተው አዛ ለዋና ገብተው አስታውሳለሁ ብዙዋቹ ይሞታሉ የሆነ ጠንቁዋይ ነበር የሚገብር አዛ ባህር ላይ::አግዚአብሔር ይመልሳችሁ አህቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ብዙ ነገሮችን አውቄ ተቀይሬያለሁ ባንተ ትምህርት አቀራረብህ ደስ ይላል አርጋታህ ደግሞ ትክክለኛ የአግዚአብሔር መንፍስ ካንተ ጋር አለ አግዚአብሔር ይመስገን!!"
ዛሬ ይሄንን ትምህር ሳዳምጥ ሰኔ 6 ቀን ነዉ እና ዉስጤ እየተረበሸ እያቀጠቀጠኝም ቢሆን ጨርሼ አዳምጫለሁ 😢 እና እባክህ መምህር በሰማዕቷ ይሄን ኮመት የምታነብ ከሆነ እርዳኝ በሰዉ ሀገር ነዉ ያለሁት😢😢😢
መምህር የህፃኑ ሳሙኤልን ታሪክ ሳዳምጥ እርግጠኛ ነኝ በኔ ላይ ከባድ የተጨነቀ መንፈስ አለ ኮሜንትም መፃፍ አልቻልኩም ነበር ዝብየ እየሰማሁ ያጠራራኛል ያስለቅሰኛል ይጨንቀኛል እግዚአብሔር ትላ ከለላ ይላክልህ ባተ ብዙ ነገር ተምሪያለሁ
አጅሬው ሊያዝነው ቀጥቂጪ በስግደት ልቡን አጥፊው የት አባቱ
መምህር ቃለ ሂይወት ያሰማልን እናተን የሰጠን የአምላካችን ሰም የተመሰገነ ይሆን ጠገዉን ያብዛልህ የመዳናችን ምክኒያት ነህ እና በጣም እናመሰግናለን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ በርታልን
እህታችንን አስካለ ማርያም ነብስ ይማርልን
ለቤተሰቦችዋ መፅናናትን ያድልልን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ እንኳን ደህናመጣህ መምህራችን
አስካለ ማርያምን ነፍሶን ይማርልን!!!
የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ነፍሶን በአፀደ ገነት ያኑርልን !!!
ብስላሴ ስም በጣም እሚገርም ና አስተማሪ ገጠመኝ ነው ቃል ሂወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን ♥️♥️♥️♥️♥️♥️
መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥህ በእውነት በምታቀርባቸው ገጠመኞች በህይወቴ ትልቅ ትምህርት እያገኘው ነው
amen amen amen 🙏🙏🙏
እንኳን ደስ ያለህ መምር እንኳንም አብሮ ደሰ ያለን እሄ ሁሉ ምህርት የመድኃኔዓለም ቸርነት ነው ቅዱስ ስሙ የተመሰገን ይሁን
አሜን አሜን አሜን አሜን👏👏👏👏👏👏🌻🌻🌻🌻🌻🌻💐💐💐💐💐🌿🌿🌿👏👏👏🙏🙏🙏💮💮🌸🌻💐🌷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💐🌻🌿
አቤት እግዚአብሔር በአንድም በሌላ ያስተምራል።
በዚህ መንድማችን አድሮ የመከረን የገሰተን እግዚአብሔር አምላክ ነው ተመስገን አምላኬ እስካሁን merimied የባህር ጋኒን አይመስለኝም ነበር እዉነት ቤንተ መናፍቃን ባህር ሄደዉ gril wey barbique እያሉ ስጋ ይተብሳሉ በ አሜሪካ maryland መሰለን እውነት ብቻ ልቦና ይስተን ወንድሜ መ ም ተስፋዬ ድካምህ እግዚአብሔር ይክፈልህ። የሰዉ ልጅ ደካማ ነው። 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🇪🇷🇪🇹ሰላም ዘመን ያርግሊን።
እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራን እኔ ላቭ አምልጦኛል ዛሬ ጠዋት ነው ማዳምጠው ገና እርእሱን ሳየው የኔ ህይወት ይሆናል ብዬ ገመትኩኝ እስር ላዳምጥ ሁሌም የነፍሳችን ምግብ ነው ምትመግበን መምህራችን ክብር ያን ኑርልን
እህታችን ነፋስ ይማር !
ቤተሰቦቿ እግዚአብሔር ያጽናችሁ !
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን፫ መምህርዬ ከምን እንደምጀምር አላውቅም ስለ ባህር ጋኔል ስታወራ የሆነ ነገር ትዝ አለኝ የውልህ ምን መሰለህ የኔ መልካም መምህር ልጅ እያለው በኔ ላይ የተወለደ ታናሽ ወንድም ነበረኝ እኔ ያኔ በግምት 9 እና 10 አመት ይሆነኛል እንደዛዳ አካባቢ ይመስለኛል እሱ ደግሞ የ8 አመት ልጅ ነበር ቀኑ እሁድ ወይ ሰኞ ብቻ የገና ማግስት ነበር ቤተሰቤ የሰርግ ጥሪ ነበረባቸው እኛም አብረናቸው እንደምንሄድ ተነግሮናል እናቴ ደግሞ የሰርጉን እንጀራ እቤት እየጋገረች ነበር ያው የገጠሩን አኗኗር የሚያውቀው ያውቀዋል ሰርግ ወይም ሌላ ትልቅ ድግስ እቤታቸው ካለ ዱቄት በመላክ ያስጋግራሉ። በዛ መሀል ወንድሜ ወንዝ ሄዶ ከብቶችን ውሃ አጠጥቶ እንዲመጣ እና ከዛ በኋላ ሰርግ ቤት እንደምንሄድ ተነገረው እሱም ሄዶ ካጠጣቸው በኋላ እዛው ወንዝ ላይ ሳሙና ያገኛል ለምን አልታጠብም ብሎ በማሰብ ሰውነቱን ሙሉ ይቀባና ለመለቃለቅ ጎንበስ ሲል እዛው ገባ እና ህይወቱ አለፈ💔መምህርዬ ይሄንን ሁሉ የፃፍኩት ባህር ውስጥ ሌላ የሚኖሩ እርኩስ ፍጥረታት ስለመኖራቸው እውነትነት(እውነትህን)ስለመሆኑ ላረጋግጥልህ ነው።ከዛ በኋላ እኛ ሳናውቅ እናታችን ልብስ ልጠብ በሚል ሰበብ ወንድሜ ገብቶ በሞተበት ቦታ እየሄደች ታለቅስ ነበር ከእለታት ባንዱ ቀን ግን አንድ ነገር ተከሰተ" ከፊት ብቻ ጥርስ ያላት አሮጊት ብቅ አለችብኝ አለችኝ እናቴ ስትነግረኝ ደንግጬ ላማትብ ገና በስመአብ ስል በስመአብ እንዳትይ ብላ አስደነገጠችኝ እኔም እጄን ግንባሬ ላይ እንዳደረኩኝ "እኔ ብኖር ኖሮ ልጅሽ አይበላም ነበር አይሞትም ነበር ልጅሽ ድንጋይ ወደ ወንዙ ወርውሮ ሲኒዬን በመስበሩ ልጆቼ ተናደው ነው የገደሉት...."እያለችኝ ተነስቼ እየሮጥኩኝ መጣው ብላ የነገረችኝን አስታወስኩኝ ያን እለት ለሊቱን ሙሉ እናቴ ታማ ነበር ያደረችው እናም አጥብቄ ስጠይቃት ይሄንን ነገር ነገረችኝ ከዛ በኋላ ያለው ብዙ ነው😢😢 ይሄንን ካልኩኝ...የኔ መልካም መምህር ስለምታስተምረን ትምህርት እና ገጠመኝ ነብሳችንን እንድናድን ስለምታደርገው ጥረት ሁሉ የእማ ፍቅር ልጅ ዋጋህን ይክፈልህ በእውነት እኔ ላንተ ምንም ቃል የለኝም ክበርልን🙏❤️☺️
ውይ ያሳዝናል እህቴ ነፍስ ይማር አይይ ፅሁፍሽን እያነበብኩኝ በህሊናየ ሳልኩት ከባድ ነው ከእኛም ነበር አሉ እኔ አልደረስኩበትም ሲያወሩ ነው የምንስማው ከስላሳ አመት በፊት የነበረ ነው አሁን ግን የለም ባህሩ ላይ ና ታች ነው አዙሪት ነው ይሽከረከራር ሲገባበት ወገባቸውን ጠምጥሞ አይለቃቸውም ይስባቸዋል ወደ ታች
እና ምንድን ነው የሚሆነው. ለሃገሩ አዲስ የሆነን ስው ባህር ውስጥ ከገቡ ይስባል ከዛ ጥቁር በሬ ታርዶ ዛሮች ተጠርተው አጉርተው ለምነው ነው የዛን ስው አስክሬን የሚመልስ ለዛውም ደማቸውን መጥቶ ነጭ ሁነው ነው የሚወጡት እያሉ እናቴም ስታወራ እስማለሁ የአንዲት ጎረቤታችን ልጅ ከቀኑ 6:00 ስዓት ላይ ሲታጠብ መቱት ተብሎ ጭንቅላቱን በብረት ተመትቶ ተገኝቶ ሆስፒታል ቢገባም ህይወቱ አለፈ ቆሌ መታው አሉ ቆሌ የሚሉት ስይጣኑን ነው ስፈሩ ዋርካ ይበዛበታል ማታ ከ11:00 ስዓት በኃላ ውሃ ልንቀዳ ስንሄድ የሚንጫጩ ስዎች ድምፅ ይስማል ነይ አንች ነይ ይባባላሉ የቡና ስኒ ድምፅ ይንቀጫቀጫል የከበሮ ድምፅ እልልልታ እስክስታና ጩኽት ይስማል ስንራመድ ከኃላ ስው የሚራመድ ይመስላል ዘወር ስንል ምንም የለም በሌሊትም ውሃ ለመቅዳት ስንሄድ እንዲሁ ጩኽት ይስማል ነይ ነይ ቡናው ደርሷል ምናምን እያሉ ግን ስው አይታይም ድምፅ ብቻ እንስማለን አለች እኛም ወይ አውጣን መላኩ አውጣን ድረስልን እያልን ቀድተን እያንቀጠቀጥን እንመጣለን ብላ ጎረቤታች ስታወራ እስማለሁ
እኛም አድገንበታል ዋኝተን ግን ምን አላየንም እግዚአብሔር ይመስገን ዱሮ ግን ነበር አሉ
ሌላም አለ በክረምት ብቻ የሚፈልቅ ወንዝና ፏፏቴ ላይኛው ወንዙ በጠንቋዩ ሙስሊም ነው በእሱ ስም የተስየመ ወንዝ ነው ታችኛው ወንዝ ደግሞ የእስላሞች መቃብር ነው እና የአክስቴ የልጅልጅ ናት ቀትር ነው ልብስ እያጠበች ነበር አለች ሙሉለሙሉ ነጭ ቀሚስ የለበስች የምታስፈራ አይኗ የተኳለች ፀጉሯ ረጅም አፍጥታ ፊት ለፊቴ አይታለሁ ትጠፋለች ታሽካካለች አለች ተሎተሎ ልብሷን አጥባ ቤት ከገባች በኃላ ብርድ ብርድ አላት በነጋታው ራሷን አታውቅም መለፍለፍ ጀመረች አበደች በቃ ወጥታ ጠፋች ከቤቷ በጣም ስታስቸግር በስንስለት ታስረች ፀበል ሂዳ ዳነች ምን እንዳጋጠማት የነገረችን ከዳነች በኃላ ነው ብዙም ሳይቆይ ታናሽ ወንድሟ አራት አመቱ ነበር ከዛፍ አንስቶ ወድቆ ሞተ ብቻ ያሳዝናል
@@afomiyatube3638 የኔ ውድ እህት በጣም ያሳዝናል😢የምር ብዙ ከባድ ነገሮች አሉ ባለማወቅ ያለፉ ነፍሳትን እግዚአብሄር ይማርልን ያለነው ደግሞ ጠላታችን ዲያቢሎስን በእግዚአብሄር እርዳታ አሸንፈን የምናዋርድ ያድርገን በንስሀ ታጥበን ለስጋ ወደሙ ያብቃን💙🙏
እህታችን አስካለ ማር ያም ነብስሽ በገነት ያኑርሽ :
ቃለ ሂወት ያስማልን መምህር ተስፋየ 🙏
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እህታችን ኣስኳለ ማርያም ነብስዋ በኣፀደ ገነት ያንሩልን
ይሄን ትምህርት ሳዳምጥ ሆኜ የሆንኩት ማላውቀውን ነው ሰውነቴ ሁሉ ውርርር አረገኝ እውነት ገርሞኛል መዋኝትንካን አልችልም እዚ ኪዌት አሰሪዎቼ ይወስዱኛል እነሱ ጋር ሳልነካው ነው ምእመለሰው አስተውየው አላውቅም ግን ደስ ይለኛልብገባ እፈራዋለው እንጂ አሁን የተሰማኝ ግን ይለያል መፈተሽ አይከፋም ቃለ ህይወት ያሳሰማልን መምህር
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቃለ ህውሃት ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋ ያኑርልን ተስፋ ሥላሴ ንቁ አባታችን 🤲🤲🤲❤❤❤🙏🙏🙏
መምህር እኔ ብዙ ትምህርት አገኛሁበት የባህር ጋኔል ❤
እምገርም ድንቅ የሆነ ገጠመኝ ነው በጣም አስተማር በውነት መምህርየ ነፍ አመት ኑርልን👍
እህታችን አስካለ ማርያምን ነፍሷን ይማረው😥🙏
እውነት ነው መምህር አባይ ሲገበርለት አይቻለሁ ልቦና ይስጠን ባለፈውየወደቁበትን ስም እየጠራህ ስትገስጸው እንዴት ደስ እንዳለኝ ሁሌም ገስጽልን
ያስካለ ማርያምን ነብስ ይማር
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏
ሰላምህ ይብዛ መምህራችን አቤት የእኛ ነገረ በእውነት በጣም ነው የምናሳዝነው የእህታችን ነፍስ ይማር ለቤተሰቧም እንኳን አምላክ ቅዱሳን መዳንን ሰጣቸው እግዚኦ አለማሰተዋላችኔ የሚያሰከፍል የአባታችን የአቡነ እስትንፋስ ክርስቶስ በረከታቸው እርድኤታቸው ይደርብን አቤቱ አባት ሆይ የአሰካለ ማርያምን ነፍስ በቅዱሳን እቅፍ አሳርፍልን
ማብራሪያህ በራሱ በጣም አስተማሪ ነው በርታ መምህር እድሜ ከጤናጋ ያድልልን🙏
መምህር ፈጣሪ ይጠብቅህ ትምህርትህ በጣም የሚያሰተምር ነው
በውነት ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን የአገለግሎት ዘመንህን ያብዛልን አሜን
መምህ መብራሪያው በጣም አስተማሪ ነዉ ያገልግሎት ዘመንህ ያስረዝምልን አሜን የብስን ያድሳል ያፂናናል በምትለው መናፋስት ብዙ ወገኖቻችን አተናል
አሜን አሜን አሜን መምህራችን በእወነት ቃለ ሂይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ኑርልን 🤲🤲🤲🕯🤲🤲🤲🌻🌻
እውነት መምህር አሀቴ ሲያውራ ይገርመኝ ነበር!የሚያምር ሰፌድ በሀሩ ዳርቻ አየሁ ሲያምር ብዬ አንስቸው እየሆድኩ አምጣው አምጣው የሚል ድምፅ ስሰማ ዘውርስል ምንም ሰው የለም ብዙግዜ ቀትር ላይ ብና ሲውገጥ ስለምሰማ ፈርቸ መልሽ አኖርኩት እንዴት እንደሳብት አንድቀን ደግሞ ዞፍ ሲቀርጠው መቶት አጣሞጥሎታል ይህን ታሪክ አሀቴ ሲያወራ እሰማው ነበር።ነፍስሽን በአፀደ ገነት ያኑር በጣም ደስ የሚለው መጨረሻው ማማሩ ነው።ቃለሂወት ያሰማልን መምህር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ኢየሱስ ክርስቶስ
እህታችን ነፍሷን በገነት ያኑራት🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን🙏🙏🙏
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በኡነት እግዚኣብሔርን በሚያውቀው ካንተ ቡዙ ነገር ተምርያለው ኣውቅያለው ለመተግበር ደሞ እግዚአብሔር ይርዳኝ እናመሰግናለን መምህራችን እግዚአብሔር በእድመ በጤና በፀጋ ያኑርልን እማ ፍቅር እናታችን ከነልጅዋ ትጠብቅህ ከነ ቤተሰቦችህ ወንድማችን መምህራችን እንወድሃለን
ድንቅ መምህሬ እንኳን ደና መጣህ ገብረ ፃድቅን ወለተ ሚካኤልን ወለተ መድህንን በፀሎት አስቡን❤
እግዚሐቤር ይክበር ይመሥገን አተን ለሠጠን መምህር ቃለህወት ያሠማልን
እውነት ነው መምህር እኔም አይቻለው ባይኔ አባይ ላይ ሁሉም አርቂ ሲድፉ ወንድሜ እቢ ብሉ ቤት ግባ ከዛም በሄላ በጠና ታመመብን ግን እግዚአብሔር ይመስገን ድኖ የሶስት ልጆች አባት ሁኖል እግዚአብሔር አመስግኑት ልኝ እልልልል
መምህር እግዛብሔር አብዝቶ ይባርክህ በደሙ ይሸፍንህ በባህር ውስጥ ሌላ ሕይወት እንዳለ ቤተሰብ የሆነ ዋና እየዋኘ ስኒ ተደርድሮ ሰዎች ሁሉ አየሁ ብሎ ሲነግረን ማመን ከብዶን ነበር አሁን ተረዳሁኝ በጣም ይገርማል"
አሜን አሜን አሜን የሚርዳኝ የለምና ከኔ አተየለዬ መድሃኒአለም መምህርዬ እድሜ ከጤና ይስጥልን ለ እህታችን ነስፍ ይማር
እልልልልልል ዘማሪ መላእክት ያሰማልን መምህራችን
በእውነት በጣም የማስተምር ትም ህርት ነው ቃለ ሂወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህር የሰማነውን በልባችን ያሳድርልን 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ያድርገን አሜን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 🤲✝️
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ በእውነት በጣም ብዙ ትምህርት አለው በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን መምህር አሜን፫
እግዙያብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን መምህራችን እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ እንኳን ደና መጣህ
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያኑርልን
መምሕራችን ቃለሕይውት ያሰማልን በጣም አስተማሪ ትምሕርት ነው ፀጋውን ያብዛላቹሕ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
መምህር አንተን አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አምላክይባህርክ እህታችንን አስካለ ማርያምን ነፍሷን ይማርልን
ቃለ ሒወት ያሠማልን መምህር 😘👍🙏 የህታችንም ነብስ ይማርልን ከቅዱሳን ጋር ያሳርፍልን አሜን 🤲🙏
Weledi Michael
ቃለኽይወት ያሰማልን መ ምኽራችን እንኳን ደስ አለክ እኛንም ለዚ ክብር ያብቃን መድሀንያለም አቤ
ባታችን 🙏✝️🙏✝️🙏✝️
ቃል ህይወት ያሰማልን ምህምህራችን
መምህር እኔ በጣም ከባድ ፈተና ነው ያለሁ በፆሎተ አሰብን ወለተ ሩፋኤል በለህ
መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለሞተችው እህታችን ነብስ ይማር በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ሁላችንንም መጭርሻችን ያሳምርልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ተባረክ ስንቱን አወኩት
አሜን አሜን አሜን
መምህር በእድሜ በፀጋ
ይጠበቅልን ሰለማይነገር ሰጣታው
እግዚአብሔር ይመሰገን
በእውነት መምህር በጣም ድንቅ ትምሀርት በርታልን እድሜን ጠና ይሰጥህ
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እረዠም እድሜ ከጤናጋ ያድልልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
በእዉነት የሚገርም ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን እኔም አቃለሁ አገር ቤት የሆነ ባህር ነበር እና እዛ ዉስጥ አጋንት አለ እና አንድ ቀን አንድ ወጣት እዛ አካባቢ ከብቶች ያግድ ነበረ እና ይስበዉና ያስገባዋል ልጂ ገብቶ አልወጣም እና አባትየው ብንዴት በሼጉጥ ይተኩስበታል እና የሆኑ ሰወች መተው እራሳዉን ለማውጣት ገቢ እና በጣም አዝኖል ለምን ተኮሰብኝ ብሏል እራሳዉን በግድ ነው የሰጣው አስታውሳለሁ ከንድም ሁለት ሰወስት እና እግዚአብሔር ከንድሀይነቱ መጥፎ መንፈስ ይጠብቀን አሜን መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን
መምህር በጣም አሥተማሪ ነው መንፈሥ የማያረገው ነገር የለም እኛ ቤት እራሄሎ መንፈስ ደማቸውን አሥፈሥሦ ሊጨርሳቸው ነው እባካችሁ በፆለት አሥቡኝ ወለተ ገብርኤል ነኝ የባሌ ቤተሠቦች ዶሮ እያረዱ ነበር የሚገብሩት ያንን ሢያቆሙ ኦብሪሽን እያሥደረገ ነው የሚያሥገብራቸው በጣም ከብዶኛል እኔ በደብ ገብቶኛል የሠይጣን ሥራ መሆኑ እነሡ ኩላሊ ነው ካሠር ነው እያሉ በቻ የድግል ማርያም ይቅር ብሎን ይገሥፅልኝ 😭😭😭😭😭 እህታችን ነፍስ ይማር
ሰላም ላተይሁ መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን ተጋዉን ያብዛልን በጣም አስተማሪ ነዉ በተለይ ሰለትንን ለሚሉ ሰወች በተለይ ገዘብ ያላቸዉ ሰወች ቢሰሙት ደስ ይለኛል ብዙ የማቃቸዉ ሰወች በጣም ብዙ ናቸዉ
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማል
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
በጣም የሚገርመው የሌላ እምነት ያላቸው አሁን የያዙት ፍሽን ይህ ነው ባህር እና ሀይቅ ባለበት ነው ተሰባስበው የሚሃዱ በማፕታወቅ ቁአንቁአ ሲጮሁ ይውላሉ
የአስካለማርያምን ነፍስ በአፀደ ገነት ያኑርልን አሜን 🙏👏
ፀጋውን ያብዛሎት መምህር እኔ የመምህርን ትምርት ስሰማ ጀርባየን ይበላኛል እቅልፍ ድብት ያረገኛል እምኖረው በስደት ሀገር ነው እባካችሁ የተዋህዶ ልጆች እንነሳ ገጠመኙን መስማት ብቻ ሳይሆን እኛም በፀሎት በስግደት እንበርታ በተግባር አምላካችንንን እንማፀነው
መምህር ሆይ ግልጥ በሆነ መንግድ ስለምታስረዳን በጨዋነት እንጂ በብልግና አይደለም እያስረዳህን ያለኸው
ግልፅነት ከለለ ጭዋነት ይለውም እውነታ የሆነውን ነው ያስተማርከን
ስለዚህ አንተን የሚያስነቅፍ ነገር የለውም