Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
❤ መንፈሳዊነትን የተላበሰ ትምህርት ቤት የመገንባት አላማን ከኔ ጋር የሚተባበር ይኸው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተስፋዬ አበራ ሞላ 1000473154 335በላይቭ መርዳት ያልቻላችሁ በዚህ ማስገባት ትችላላችሁ በላይቭ የረዳችሁን ሁሉ ተባረኩ እማ ፍቅር ድንግል ማርያም አትለያችሁ
መምህር እንዴት ነህ እግዘብሔርን አምላክ ሰላሙን ያብዛልህ እግዚአብሔር በፈቀደው ሁሉ እናግዛለን ወደ ስራው ስንገባ ደግሞ በሙያም ለማገዝ ፍቃደኛ ነኝ አርክቴክት ነኝ።
Amen Amen Amen
ENKUWAN DENA METAH M.R ERKATA YEMNAGEGNBET TMHRT EDMEH YARZMEW LB YEMIALEMELM TMRT ENAMESEGNALEN 🙇♂️🙇♂️🙇♂️💒💒💒❤
እሺ መምህር ያቅሜን አግዛለሁ በጉልበትም ቢሆን አግዛለሁ እግዚአብሔር ይርዳን
መምህር ተስፍዬ ምንም የለኝ ግን በፀሎት አግዛለው
_#በእግዚአብሔር__ ፍቃድ መስማት ጀመርኩት ጌታ ሆይ ልቤን ክፈትልኝ ቃልህ በልቤ ይኖርልኝ🤲🤲🤲_
አሜን አሜን አሜን
መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
ቅዱስ ዑራኤል ሆይ አንተ በእያንዳንዳችን ቤት ገብተህ ባርከን 🙏
አሜን
Amen amen amen
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን
መምህር ይህ ሁሉ ያተ ድካም ነው እግዚአብሔር የድካምህን ዋጋ ይክፈልህ አሜን ፫ ጌታ ሆይ ከክፉ ጎደኛ ሰውረኝ ግሩም እኮ ነው. ሴቶቹ አንድ አይነት መሆናቸው አየ የእግዚአብሔር ስራኮ ፊፃሜው ማማሩ ጡሩ ይህ ሁሉ ምአት የደብተራ ተክል ነው እግዚአብሔር ይገስፃችሁ እህህህ
መምህር አንተ ባስተማርከው ትምህርት መልከአሩፋኤል ሁሌ እፀልያለው በውሃው እጠጣለው እታጠባለው ስንት እስራቴን ፈታልኝ ቅዱስሩፋኤል አባቴ ሁሌም አትለየኝ የስደት አባቴ
በፀሎት አስቡኝ ወለተ ትንሳኤን ወለተ ሕይወትን
እግዚአብሔር አምላክ በምህረቱ በቸርነቱ ያስባችሁ
መምህር እንኳን በሰላም መጣህ ምዕመናን የምንሰማውን እንድናዳምጠው እግዚአብሔር ከኛ ይሁን የመላእክት ጥበቃ የፃድቃን ቅዱሳን ፀሎታቸው አይለየን። ምንም ደም ሳይፋሰስ ቤተሰብጋ ሳሄድ ግልፁን ማውጣታቸው በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን
መምህር እንኳን በሠላም መጣህ
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን 🙏🥰
እንክዋን ለፆመ ነብያት በሰላም አደረሳችሁ ውድ ኦርቶዶክሳውያን እህት ወንድሞቼ መምህራችን ያሠብከውን መልካም ሀሳብ እመቤቴ ፍጻሜውን ታሳምርልን ሁላችንም አለን ከጎንህ ከፈጣሪ በታች በርቱልን ምእመናን 👏👏👏
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በእውነት
_ደስ የሚል __#ትምህርት__ ነው አሜን ቃል ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ሳብ ረዝም ያድርግልን ተስፋ የሚናደርገት መንግስተ ሰማያትን ሀገሬ እየሩሳሌምን ያወርስልን በእድሜ በፀጋ በጤና ይጠብቃችሁ ህያውና ቅዱስ እግዚአብሔር አንደበታችሁን ያለምለምልን በረከትና ፀጋውን ያልብሳችሁ በፍጥረታት አንደበት የእግዚአብሔር ስም ይክበር ይመስገን አሜን_
የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜንጉአደኝነት እናዳምጥ 👏በጣም ድንቅ ነው የብዙዎች ቤት በስመ ሰካራም ቤታቸው ፈረሰ እንዲህ የሚረዳቸው አጥተው ነውኮ "ለሰው ጉድጉአድ ስትቆፍር ማን እንደሚገባበት አይታወቅም " ፣ ይባል የለ እግዚአብሔር ከደጋጎች ጋር ያውለን ጉአደኛዬ ብዙ ነገሩአን ያጣች በጉአደኛ ነው ። ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
መምህር እንኳን ደህና መጣህ ከክፉ ጓድኛ መድኀኔዓለም ይጠብቅን ለሁላችንም ማስተዋል ያድለን( አሜን)
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔንን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አባ ገብረ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ይምርሀነ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ አቡነ ሀብተ ማርያም ሥለ አጨጌ ይሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ላሊበላ ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ ቅዱሥ እሥጢፋንኖሥ ሥለ ቅዱሥ መርቆርዪሥ ሥለ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ ቅዱሥ ዳዊት ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ጳውሎሥ ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፈወርቅ ሥለ አቡነ ሀቢብ ሥለ አባ ቆጵርያኖሥ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት እየሉጣ ሥለ ቅድሥት መሪና ሥለ ቅድሥት በርባና ሥለ ቅድሥት ኤልሣቤጥ ሥለ ቅድሥት ሣራ ሥለ ቅድሥት ወለተ ጴጥሮሥ ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ጳጳሣት ሥለ ሠማእታት ሥሉ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁግዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን
እንኳን በደህና መጣህ መምህር ፅጋውን ይብዛልን አባታችን
እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን አሜን አሜን አሜን ቅዱስ ዑራኤል አይነል ቦናችንንይክፈትልን❤🕊🙏🙏🙏
ከደዚህ አይነት ጓደኛ እግዚአብሔር ይሰውረን አሜን አሜን አሜን ከአስመሣይ ወዳጂና ጓደኛ
መምህራችን ሺ አመት ኑርልን አባታቻን❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን ጊታ ሆይ ልቡየ ክፈትልን 🙏🙏
መምህር ቃል ህይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልንበአተ ትምህርት ቡዙ ነገር እዳዉቅ አድርጎኛል እግዚአብሔር ይጠብቅህ እኔ ደካማ ነኝ በፆለት አስበን ወለተ መድህን ወለደ ገብርኤል ወልደ ሩፍኤል
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲 መምህራችን
እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን በእውነት በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው ኸክፉ ጓዶኞች እግዚአብሔር ይሰውረን አምላኬ ሆይ እኔ ለማንም ሰዉ ዝም ብዬ እንደራሴ እየመሰለኝ አምናለሁ ና ለጥላት አሳልፈህ አትሰጠኝ
አሜን ከአስመሳይ ጓደኛ እናቴ ኪዳነ ምህረት ትሰውርሽ ውዴ
😥😥😢😢😢ማርያምን እኔም በጣም ሰው አምናለሁ ግን ራሳቸው ጎድተውኝ በንግግር ልቤን አቁስለው ይርቁኛል እግዚአብሔር ሁላችንም ከክፉ ባለ እንጀራ ይጠብቀን🙏🙏🙏
አሜን ሁልዬ 👏
መምህር የሚገርም ነው የመጨረሻው ያቀረብከውን ጥቅስ ትምህርቱን እየሰማሁ እያሰብኩት ነበር ። እናመሰግናለን እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይፈፀምልህ።
አሜን እግዚያብሄር ይመስገን ላስተማረን ለመከረን መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር⛪🕊🕯🙏
መምህር እግዚአብሔር ይመሰገንአሜን አሜን አሜንአሜን አሜን አሜን🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማል የእግዚአብሔር ታምር እፁብ ድቅ ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን
የሚገርም ነው ቃለ ሕይወት ያሠማልን🙏እግዚአብሔር ሀሣብህን ያሠካልህ 🙏🙏🙏
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መምህሬ ዋናው ሰው ከስህተቱ ሲመለስ እንት ደስ ይላል እንደ ወንድማችን ይቅርን የሚጠይቅ ልቦና እግዚአብሔር ለሁላችንም ይስጠን በእውነት አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን የነፍሴ መጋቢ😢😢😢😢😢😢😢😢🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾💐💐💐💐🌿🌿🌿🌿🌿
መምህር እንኳን ደህና መጣህ እንኳን ለፆመ ነብያት አደረሣችሁ ምእመናን ✝️✝️✝️
እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን ጸጋውን በከቱን ያብዛልህ " እግዚአብሔር አገልገሎት ዘመንህን ይባርክልህ✝️❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏👏👏👏🌾🌾🌾🙏🙏🙏💚💛❤
እግዚአብሔር ይመሰገን የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእናታችን ለቅድሰት ለኪዳነ ምህረት አደረሳችሁ አደረሰን አሜንንን🙏❤🙏
አቤት እዚኦ የተንክል የክፋት ጥግ አምላክ እስራኤል ማረን ልቦና ስጠን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደና መጣህልን የኛ እንቁ መምህር የምር በጣም የሚከርም ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነቤተስብህ መምህር ዝማሬ መላእክት ያስማልን አሜን
እንኳን ለነብያት ፆም አደረሳቹ እህት ወንድሞቼ ስለ ጓደኝነት ጥሩ የሆነ የስነ ልቦና ትምህርት ብትሠጠን ገጠመኙ እንዳለ ሆኖ ባይ ነኝ መምህር እና ወለተ ማርያም ብላቹ በፀሎት አስቡኙ
እካን አብሮዎ አደረሰን
አግዚያብሔር የመስገን ደስ ይሚል የሂውት መዳኒት ነዉ ሳኮልጂ የመንፍሳዊ ሲታገስ በጣም ተቓሚ ነው አግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተስፌ አንተንም ይጠብቅ
በሥላሴ ስም በጣም ድንቅ ገጠመኝ ነው በጣም ቡዙ ትምህርት ተምሪበታለው እግዚአብሔር አምላክ ይቅር የሚል ልብ ያድለን ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 💞💞💞
ብርሃነ ትንሳኤ በፀሎት አስቡኝ 🙏🏽😢
እግዘአቤሔር ይመስገን መምህረ እኳን በሰለም መጥህ
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን ውድ ወንድሜ መምህር ተስፍሽየ
መምህር አኳን ደህና መጣህልን
በመንፈሳዊ ህይወት እውነተኛ ጓደኛ፥ ወዳጅ መሆኑየሚታወቀው ጓደኛውን መገሠጽ ሲችል ነው፡፡ ሁላችንም በየጊዜው ኃጢአት እንሠራለን፡፡ አብዛኞቻችን ደግሞ ኃጢአታችንን እንዳላየነው ሆነን ለማለፍ እንጥራለን፡፡ ለራሳችን ይቅርታ እንቸራለን፡፡ ወይም ምንም እንዳላጠፋ ሰው ለመምሰል እንሞክራለን፡፡ በእንደዚህ ዓይነት ሰዓት እውነታውን በትክክል እናይ ዘንድ ዓይናችንን የሚከፍት እውነተኛ ወዳጅ ያስፈልገናል፡፡ *አንተ ሆይ* ! እስኪ ራስህን መርምር፡፡ ጓደኛህ እውነታውን እንዲያይ ታደርጋለህ? ጓደኛህ ኃጢአት ሠርቶ ሲያበቃ ለራሱ ይቅርታ ሲያደርግ ይቅርታው ያደረገው ይቅርታ ትክክለኛ እንዳልኾነ እንዲያውቅ ታደርጓለህን? እንዲህ እውነታውን ስትነግረው ምናልባት ጓደኛህ አለአግባብ ሊቈጣህ ይችላል፡፡ ታዲያ ሲቈጣህ ለመታገሥ ዝግጁ ነህን? ወይስ ከዚህ በተቃራኒ የጓደኛህን ኃጢአት አይተህ እንዳላየህ ነው የምትኾነው? ጓደኛ ስንመርጥ ከእኛ ጋር እውነተኛ ወዳጅ ሊኾን የሚገባውን መኾን አለበት፤ ስንቈጣው እንኳን ቁጣችንን ታግሦ ስናጠፋ የሚያርመን ሊኾን ይገባል፡፡ እንደዚህ ካልኾነ ጓደኝነት ጥልቀት አይኖረውምና፤ ጓደኞች ነን መባባላችን ጥቅም የለውምና፡፡ ልናውቀው የሚገባን ነገር ግን አለ፡፡ ጓደኛችን በሚያጠፋበት ሰዓት ተግሣጽ አስመስለን እንዲሁ ክብሩን በሚነካ መልኩ ልንናገረው አይገባንም፡፡ ተግሣጻችን ኹልጊዜ እውነቱን ብቻ እንጂ የተጋነነና ሌላውን መልካምነቱን የሚክድ መኾን የለበትም፡፡ ጥፋቱን ስንነግረው ኹልጊዜ በቀና ልብ እንደምንነግረው እርግጠኛ እንዲኾን ማድረግ አለብን፡፡ ይህን የምናደርገው ከፍቅራችን የተነሣ እንጂ ከቅናት ወይም ከንቀት እንዳልኾነ እንዲያውቅ ማድረግ አለብን፡፡ እውነተኛ ወዳጅነት ማለት ይህ ነውና፡፡
እናቴ ጓደኝነት ትልቅ ዋጋ አለሁ እኔ በጣም የተቸገርኩት በጣም ግልፅ ነኝ ስተት ካየው ፍለፊት እናገራለሁ ሰውም የኔን ስተት እንዲነግረኝ ፈልጋለሁ ግን ሰው እንደ አይለኛ ነው የሚያየኝ ተቸገርኩ
@@የሳሪስልጅ ችግርሽን የማይነግርሽልሽ ጓደኛ ካለ ይህ ላንቺ ጓደኛ አይደለም ውድቀትሽን ብቻ የሚፈልግ ሰው ነው ምክንያቱም ጓደኛ ማለት መልካምነትሽን ብቻ መናገር የለበትም መልካምነትሽን ነገረልሽ ማለት ይህ ጓደኛ አይምስለሽ ብዙዎች የተቸገረነው ነገር ብኖር ይህ ነው መልካም ስትሰሪ በርች መጥፎ መንገድ ላይ አይቶ ተመለሽ የሚልሽ ሰው እውነቱን የሚናገርሽ ብቻ ነው እውነተኛ ጓደኛ። ደስ የሚለው ነገር የኔ ጓደኛች እውነተኛችሁም አሉ አስመሳዮችሁም አሉ ነገር ግን በተግባራቸው መለየት እንችላለን አስመሳዮችን እግዚአብሔር አምላክ ከአስመሳይ ሰው ይሰውርሽ በእውነት
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልንበጣም እናመሰግናለን አስተማሪና ደስ የሚል ገጠመኝ ነው
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏 በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው አግዚአብሔር በድብቅ ከጠመድንበት ወጥመድ በምህረቱ በጣጥሶ ያውጣን
መምህር እንኩዋን ደህና መጣህልን እንኩዋን አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች 😘🙇🏿♀️
❤❤❤❤ስለማይነገር ሱጦታዉ እግዝኣብሄር ይመስገን እኛንም በቀናች ጎዳና ይምራን ለንስሃ ሞት ያብቃን ኣሜን
የቅዱስ ኡራኤል በረከት በኛም ላይ ይደርብን፣ የተሰወረዉን ይግለጥልን።
መምህራችን እግዚአብሔር መልካም ለምታስበውና ለምትሰራው ሁሉ እግዚአብሔር ያግዝህ ሁሌም በመሀል ለምታስተምረን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቪድዬ እየቆረጡ ኤዲት እርገው የሰውን ስም ለማጠልሸት ሲሉ ይህን ተጋለጡት ክፉ ሰሪዎች ለሌለው ጥሩ መማርያ ናቸውን እንኳን ተናገርክ ለዚህም ቅዱስ ሚካኤል ያግዝህ በርታ መምህር ወንድሜ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ከአሜኬላ ጓደኛ እግዚአብሔር ይጠብቀን
ውድ መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ በእውነት ከአስመሳይ ጓደኛ ይጠብቅን ያሳዝናልን
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን መምህር
በዉነት በጣም ደስስስስ ይላል እኛ ተኛን እጅ እግዚያብሔር እኛን የማያግዝበት ምንም ምክንያት የለም ሁላችንም ጓደኞቻችንን አመመብርሃንን ተስፋ በማድረግ በቻልነዉ አቅም መርዳት አለብን ክፉ የሚያደርግ ሰዉ ወዶ እዳልሆነና ማገዝ እዳለብን እደሚሳካም ተምሬያለዉ መጥፎነት ኪሳራና ከፈጣሪ እደሚያጣላ ተምሬያለሁ ቀዱስ እግዚያብሔር መምህርን ተስፋ ስላሴን የሰጠን ይክበር ይመስገን አሜን!!🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲✝️✝️✝️
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እናንተን በበረከት በፈዉስ እቤታችሁ የገባ አምላክ እሁላችንንም ቤት ይግባ
ለመምህራችን ቃል ህይወትን ያሰማልን
መምህር ስለ ጉርምስና ላይ ያሉትን ልጆች አስብበት እባባባባክክህህን።
እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን
መምህር እኳን ደና መጣክ የህይወቴ ብርሀን የሆንከኝ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ
ተባረክ መምህር ንገራቸው በደብ በዚህም ይቃወማሉ በደንብ አስተምረን
ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን እውነት ገራሚ እና አስተማሪ ብዙ ነገሮችን ያዘለ በጣም እናመስግናለን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
አሜን አሜን አሜን እረ ምን ሁነን ነው የሚገርም ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን
መምህር እንኳን አደረሰክ ከዝህ ገጠመኝ ብዙ ተምረናል በርታ ፈጣሪ ያግዝክ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
ካለ ኸይወት ያሠማልን መምኸር
እናመሰግናለን መምህር
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እነሱን የረዳ አምላካችን እኛንም ይርዳን ከታሰርንበት የዳቢሎስ ወጥመድ ይስበርልን ማስተዋልን ያድለን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለሂወት ያሰማልን
እግዚአብኤር ይመሰገነ መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማል አሜን
ዋ ቃለ ህወትን ያሰማልን በእዉነት መ ምህር በጣም ተምሪበታለሁ አተሱኝ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን(፫)ፈጣሪ ሆይ የልቤንመሻትፈፅምልኝ
መምህርዬ እንኳን አደረሳችሁ ለፆመ ነብያት ⛪⛪⛪🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አሜን አብሮ አደረሰን አገራችን ሰላም ያድርግልን
ውይ መምህርየ እንኳን ደህና መጣህ አንቅተህን እኮ እየፀለይን ነው በእግዚአቤር ምን እንደምልህ አላውቅም ባለህበት እማምላክ ከነ ልጇ ትጠብቅልን ልክ እንደስምህ ተሰፋ ነህ ለኔ ሰምህ አንተነትህን በትክክል ይገልፀሀል ሰምን መላክ ያወጣዋል ነብሳትን ያድናል አመሰግናለው
ለመምህራችን ቃለ ህይዎት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሂወት ያስማልን
ሰላም ላንተ ይሁን መምህር 😍😍መምህር አንተ በተመቸህ አይነት አርገህ አስተምረን ሁሉም ይመቸናል ኢሄ የኔ አስተያየት ነው ካጠፋው ይቅርታ 🙏
በጣም ድቅነዉ መምህር የእዉነት እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነበተሰብህ
እግዚአብሔር ይመስገን ምን ይሳነዋል 🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርዬ🙏 ደስ የምል ትምህር ነው ስለ ጓደኛ ያስተማርከን ሁላችንም መልካም ጓደኛ ያድለን በእውነት እግዚአብሔር 🙏
ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህርዬ ❤❤❤ምን አይነት መታደልነው የይቅርታልብ ይስጠን እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርላቸው❤👏🙏
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
ይቀጥል መምህር መረሃ ግብሩ ሰለ ጎደኛ እምውዳቸው እሚወዱኝ የኔ ክፍ አይውዱም እኔም ክፉአቸውን አልወድም ደስታዬ ደስታቸው ሃዘኔ ሃዘናቸው የነሱ ደስታቸው ደስታዬ ሃዘናቸው ሃዘኔ ውይ ስውዳቸው
በጣም ደስ ይላል እንዲህ አይነት ወዳጅነት ያዝልቀው
@@eftahtesfasilase4230 አሜን አሜን አሜን ባሉበት ክፉአቸውን አያሰማኝ በሰላም ያገናኘኝ ጎደኛ ሳይሆን እህት ወድሜ ናቸው ከነሱ ውጪ ጎደኛ የለኝም እማ ፍቅር ከነልጆ ጥበቃዋ አይለየን 15 አመት አብረነንመምህር ኑርልን እረጅም እድሜ ከጤና ያድልህ የልብህን መሻት ይፈፅምልህ የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅህ ባንተ ገጠመኝ ጭልም ካለ ህይውት የወጣው አሁን ያልሁበት ቃላት አይገልፀውም ክበርልን
እግዚአብሔር አምላክ ረዥም እድሜና ጤናን ያድልልን መምህራችን ለሁላችንም ከታሰርንበት ከዲያብሎስ እስራት እግዚአብሔር ይፍታን አሜን
ቃለሕወት ያሠማልን መምህራችን
እንኳን ለነብያት ፆም አደረሳቹ እህት ወንድሞቼ ስለ ጓደኝነት ጥሩ የሆነ የስነ ልቦና ትምህርት ብትሠጠን ገጠመኙ እንዳለ ሆኖ ባይ ነኝ መምህር እና ወለተ ማርያም ብላቹ በፀሎታቹ አስቡኙ
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራች ቃለህይወት ያሰማልን የአገለግሎት ዘመንህ ያብዛልን በእድሚ በጤና ያቆይልኝ በጣም ምናመሰግንህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ብዙ ነፍሳትን አድነሃል ያንተ ትምህርት ሰምቱ ብዙውችሁ ናቸው የተለወጠው ከሪሲሚ ጀምሮ 💒💒💒💒💒
አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ፀጋውን ያብዛልን
እንኳን አደረሳችሁ ለሐዋርያት ፆም መምህራችንእንኮንደናመጣህልን
ቃልህወት ያሰማልን መምህር ፀጋዉን ያብዛልን ለዚህ ሁሉ መደን ምኪንያት አንተ ነህና ሬጅም እድሜ እና ጤና ይሰጥልን
ሰላም መምህር ይህ ሳምንት ግን እየቆየህብን ነው ገጠመኙ. ግዜአጣህ መሰለኝ. እንኳን ለቅዱስ ጨርቆስና እናቱ እየሉጣ ወርሐዊ በዓል እና እንድሁም ለገና ፆም በሰላም አደረሳቹሁ
እግዚአብሔር ይመሰገን ይህን ላደረገ አምላካችን
Amen Amen Amen KALE Hiwotin Yasemalen Memherachin 💯🌾💒👏💒👏💒👏🌾🌾🌾🙏🙏🙏
መምህርእንኋንደህናመጣህ🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒
ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን መ ምህራችን በርታ እናግዝሀለን
ሰላም መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🥰🥰🥰🥰
ወለተ ገብረኦል በፀሎት አስቡኝ😢
እንኳን አደረሳችሁ ለፆመ ነብያት
❤ መንፈሳዊነትን የተላበሰ ትምህርት ቤት የመገንባት አላማን ከኔ ጋር የሚተባበር ይኸው
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ተስፋዬ አበራ ሞላ
1000473154 335
በላይቭ መርዳት ያልቻላችሁ በዚህ ማስገባት ትችላላችሁ
በላይቭ የረዳችሁን ሁሉ ተባረኩ እማ ፍቅር ድንግል ማርያም አትለያችሁ
መምህር እንዴት ነህ እግዘብሔርን አምላክ ሰላሙን ያብዛልህ እግዚአብሔር በፈቀደው ሁሉ እናግዛለን ወደ ስራው ስንገባ ደግሞ በሙያም ለማገዝ ፍቃደኛ ነኝ አርክቴክት ነኝ።
Amen Amen Amen
ENKUWAN DENA METAH M.R ERKATA YEMNAGEGNBET TMHRT EDMEH YARZMEW LB YEMIALEMELM TMRT ENAMESEGNALEN 🙇♂️🙇♂️🙇♂️💒💒💒❤
እሺ መምህር ያቅሜን አግዛለሁ በጉልበትም ቢሆን አግዛለሁ እግዚአብሔር ይርዳን
መምህር ተስፍዬ ምንም የለኝ ግን በፀሎት አግዛለው
_#በእግዚአብሔር__ ፍቃድ መስማት ጀመርኩት ጌታ ሆይ ልቤን ክፈትልኝ ቃልህ በልቤ ይኖርልኝ🤲🤲🤲_
አሜን አሜን አሜን
መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
ቅዱስ ዑራኤል ሆይ አንተ በእያንዳንዳችን ቤት ገብተህ ባርከን 🙏
አሜን
አሜን አሜን አሜን
Amen amen amen
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን
መምህር ይህ ሁሉ ያተ ድካም ነው እግዚአብሔር የድካምህን ዋጋ ይክፈልህ አሜን ፫ ጌታ ሆይ ከክፉ ጎደኛ ሰውረኝ ግሩም እኮ ነው. ሴቶቹ አንድ አይነት መሆናቸው አየ የእግዚአብሔር ስራኮ ፊፃሜው ማማሩ ጡሩ ይህ ሁሉ ምአት የደብተራ ተክል ነው እግዚአብሔር ይገስፃችሁ እህህህ
መምህር አንተ ባስተማርከው ትምህርት መልከአሩፋኤል ሁሌ እፀልያለው በውሃው እጠጣለው እታጠባለው ስንት እስራቴን ፈታልኝ
ቅዱስሩፋኤል አባቴ ሁሌም አትለየኝ የስደት አባቴ
በፀሎት አስቡኝ ወለተ ትንሳኤን ወለተ ሕይወትን
እግዚአብሔር አምላክ በምህረቱ በቸርነቱ ያስባችሁ
መምህር እንኳን በሰላም መጣህ ምዕመናን የምንሰማውን እንድናዳምጠው እግዚአብሔር ከኛ ይሁን የመላእክት ጥበቃ የፃድቃን ቅዱሳን ፀሎታቸው አይለየን። ምንም ደም ሳይፋሰስ ቤተሰብጋ ሳሄድ ግልፁን ማውጣታቸው በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን
መምህር እንኳን በሠላም መጣህ
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን 🙏🥰
እንክዋን ለፆመ ነብያት በሰላም አደረሳችሁ ውድ ኦርቶዶክሳውያን እህት ወንድሞቼ መምህራችን ያሠብከውን መልካም ሀሳብ እመቤቴ ፍጻሜውን ታሳምርልን ሁላችንም አለን ከጎንህ ከፈጣሪ በታች በርቱልን ምእመናን 👏👏👏
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በእውነት
_ደስ የሚል __#ትምህርት__ ነው አሜን ቃል ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ሳብ ረዝም ያድርግልን ተስፋ የሚናደርገት መንግስተ ሰማያትን ሀገሬ እየሩሳሌምን ያወርስልን በእድሜ በፀጋ በጤና ይጠብቃችሁ ህያውና ቅዱስ እግዚአብሔር አንደበታችሁን ያለምለምልን በረከትና ፀጋውን ያልብሳችሁ በፍጥረታት አንደበት የእግዚአብሔር ስም ይክበር ይመስገን አሜን_
የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
ጉአደኝነት
እናዳምጥ 👏
በጣም ድንቅ ነው የብዙዎች ቤት በስመ ሰካራም ቤታቸው ፈረሰ እንዲህ የሚረዳቸው አጥተው ነውኮ
"ለሰው ጉድጉአድ ስትቆፍር ማን እንደሚገባበት አይታወቅም " ፣ ይባል የለ እግዚአብሔር ከደጋጎች ጋር ያውለን ጉአደኛዬ ብዙ ነገሩአን ያጣች በጉአደኛ ነው ።
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
መምህር እንኳን ደህና መጣህ ከክፉ ጓድኛ መድኀኔዓለም ይጠብቅን ለሁላችንም ማስተዋል ያድለን( አሜን)
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔንን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አባ ገብረ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ይምርሀነ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ አቡነ ሀብተ ማርያም ሥለ አጨጌ ይሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ላሊበላ ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ ቅዱሥ እሥጢፋንኖሥ ሥለ ቅዱሥ መርቆርዪሥ ሥለ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ ቅዱሥ ዳዊት ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ጳውሎሥ ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፈወርቅ ሥለ አቡነ ሀቢብ ሥለ አባ ቆጵርያኖሥ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት እየሉጣ ሥለ ቅድሥት መሪና ሥለ ቅድሥት በርባና ሥለ ቅድሥት ኤልሣቤጥ ሥለ ቅድሥት ሣራ ሥለ ቅድሥት ወለተ ጴጥሮሥ ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ጳጳሣት ሥለ ሠማእታት ሥሉ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁግዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
እንኳን በደህና መጣህ መምህር ፅጋውን ይብዛልን አባታችን
እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን አሜን አሜን አሜን ቅዱስ ዑራኤል አይነል ቦናችንን
ይክፈትልን❤🕊🙏🙏🙏
ከደዚህ አይነት ጓደኛ እግዚአብሔር ይሰውረን አሜን አሜን አሜን ከአስመሣይ ወዳጂና ጓደኛ
መምህራችን ሺ አመት ኑርልን አባታቻን❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን ጊታ ሆይ ልቡየ ክፈትልን 🙏🙏
መምህር ቃል ህይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልን
በአተ ትምህርት ቡዙ ነገር እዳዉቅ አድርጎኛል እግዚአብሔር ይጠብቅህ እኔ ደካማ ነኝ በፆለት አስበን ወለተ መድህን ወለደ ገብርኤል ወልደ ሩፍኤል
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲 መምህራችን
እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን በእውነት በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው ኸክፉ ጓዶኞች እግዚአብሔር ይሰውረን አምላኬ ሆይ እኔ ለማንም ሰዉ ዝም ብዬ እንደራሴ እየመሰለኝ አምናለሁ ና ለጥላት አሳልፈህ አትሰጠኝ
አሜን ከአስመሳይ ጓደኛ እናቴ ኪዳነ ምህረት ትሰውርሽ ውዴ
😥😥😢😢😢ማርያምን እኔም በጣም ሰው አምናለሁ ግን ራሳቸው ጎድተውኝ በንግግር ልቤን አቁስለው ይርቁኛል እግዚአብሔር ሁላችንም ከክፉ ባለ እንጀራ ይጠብቀን🙏🙏🙏
አሜን ሁልዬ 👏
መምህር የሚገርም ነው የመጨረሻው ያቀረብከውን ጥቅስ ትምህርቱን እየሰማሁ እያሰብኩት ነበር ። እናመሰግናለን እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይፈፀምልህ።
አሜን እግዚያብሄር ይመስገን ላስተማረን ለመከረን መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር⛪🕊🕯🙏
መምህር እግዚአብሔር ይመሰገን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
🕊🕊🕊🕊🕊🕊
🕊🕊🕊🕊🕊🕊
🕊🕊🕊🕊🕊🕊
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማል የእግዚአብሔር ታምር እፁብ ድቅ ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን
የሚገርም ነው ቃለ ሕይወት ያሠማልን🙏እግዚአብሔር ሀሣብህን ያሠካልህ 🙏🙏🙏
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መምህሬ ዋናው ሰው ከስህተቱ ሲመለስ እንት ደስ ይላል እንደ ወንድማችን ይቅርን የሚጠይቅ ልቦና እግዚአብሔር ለሁላችንም ይስጠን በእውነት አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን የነፍሴ መጋቢ😢😢😢😢😢😢😢😢🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾💐💐💐💐🌿🌿🌿🌿🌿
መምህር እንኳን ደህና መጣህ እንኳን ለፆመ ነብያት አደረሣችሁ ምእመናን ✝️✝️✝️
እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን ጸጋውን በከቱን ያብዛልህ " እግዚአብሔር አገልገሎት ዘመንህን ይባርክልህ✝️❤
አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እናመሰግናለን
🙏🙏🙏👏👏👏🌾🌾🌾🙏🙏🙏💚💛❤
እግዚአብሔር ይመሰገን የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእናታችን ለቅድሰት ለኪዳነ ምህረት አደረሳችሁ አደረሰን አሜንንን🙏❤🙏
አቤት እዚኦ የተንክል የክፋት ጥግ
አምላክ እስራኤል ማረን ልቦና ስጠን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደና መጣህልን የኛ እንቁ መምህር
የምር በጣም የሚከርም ገጠመኝ ነው
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነቤተስብህ መምህር
ዝማሬ መላእክት ያስማልን አሜን
እንኳን ለነብያት ፆም አደረሳቹ እህት ወንድሞቼ ስለ ጓደኝነት ጥሩ የሆነ የስነ ልቦና ትምህርት ብትሠጠን ገጠመኙ እንዳለ ሆኖ ባይ ነኝ መምህር እና ወለተ ማርያም ብላቹ በፀሎት አስቡኙ
እካን አብሮዎ አደረሰን
አግዚያብሔር የመስገን ደስ ይሚል የሂውት መዳኒት ነዉ ሳኮልጂ የመንፍሳዊ ሲታገስ በጣም ተቓሚ ነው አግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተስፌ አንተንም ይጠብቅ
በሥላሴ ስም በጣም ድንቅ ገጠመኝ ነው በጣም ቡዙ ትምህርት ተምሪበታለው እግዚአብሔር አምላክ ይቅር የሚል ልብ ያድለን ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 💞💞💞
ብርሃነ ትንሳኤ በፀሎት አስቡኝ 🙏🏽😢
እግዘአቤሔር ይመስገን መምህረ እኳን በሰለም መጥህ
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን ውድ ወንድሜ መምህር ተስፍሽየ
መምህር አኳን ደህና መጣህልን
በመንፈሳዊ ህይወት እውነተኛ ጓደኛ፥ ወዳጅ መሆኑ
የሚታወቀው ጓደኛውን መገሠጽ ሲችል ነው፡፡ ሁላችንም በየጊዜው ኃጢአት እንሠራለን፡፡ አብዛኞቻችን ደግሞ ኃጢአታችንን እንዳላየነው ሆነን ለማለፍ እንጥራለን፡፡ ለራሳችን ይቅርታ እንቸራለን፡፡ ወይም ምንም እንዳላጠፋ ሰው ለመምሰል እንሞክራለን፡፡ በእንደዚህ ዓይነት ሰዓት እውነታውን በትክክል እናይ ዘንድ ዓይናችንን የሚከፍት እውነተኛ ወዳጅ ያስፈልገናል፡፡
*አንተ ሆይ* ! እስኪ ራስህን መርምር፡፡ ጓደኛህ እውነታውን እንዲያይ ታደርጋለህ? ጓደኛህ ኃጢአት ሠርቶ ሲያበቃ ለራሱ ይቅርታ ሲያደርግ ይቅርታው ያደረገው ይቅርታ ትክክለኛ እንዳልኾነ እንዲያውቅ ታደርጓለህን? እንዲህ እውነታውን ስትነግረው ምናልባት ጓደኛህ አለአግባብ ሊቈጣህ ይችላል፡፡ ታዲያ ሲቈጣህ ለመታገሥ ዝግጁ ነህን? ወይስ ከዚህ በተቃራኒ የጓደኛህን ኃጢአት አይተህ እንዳላየህ ነው የምትኾነው?
ጓደኛ ስንመርጥ ከእኛ ጋር እውነተኛ ወዳጅ ሊኾን የሚገባውን መኾን አለበት፤ ስንቈጣው እንኳን ቁጣችንን ታግሦ ስናጠፋ የሚያርመን ሊኾን ይገባል፡፡ እንደዚህ ካልኾነ ጓደኝነት ጥልቀት አይኖረውምና፤ ጓደኞች ነን መባባላችን ጥቅም የለውምና፡፡
ልናውቀው የሚገባን ነገር ግን አለ፡፡ ጓደኛችን በሚያጠፋበት ሰዓት ተግሣጽ አስመስለን እንዲሁ ክብሩን በሚነካ መልኩ ልንናገረው አይገባንም፡፡ ተግሣጻችን ኹልጊዜ እውነቱን ብቻ እንጂ የተጋነነና ሌላውን መልካምነቱን የሚክድ መኾን የለበትም፡፡ ጥፋቱን ስንነግረው ኹልጊዜ በቀና ልብ እንደምንነግረው እርግጠኛ እንዲኾን ማድረግ አለብን፡፡ ይህን የምናደርገው ከፍቅራችን የተነሣ እንጂ ከቅናት ወይም ከንቀት እንዳልኾነ እንዲያውቅ ማድረግ አለብን፡፡ እውነተኛ ወዳጅነት ማለት ይህ ነውና፡፡
እናቴ ጓደኝነት ትልቅ ዋጋ አለሁ እኔ በጣም የተቸገርኩት በጣም ግልፅ ነኝ ስተት ካየው ፍለፊት እናገራለሁ ሰውም የኔን ስተት እንዲነግረኝ ፈልጋለሁ ግን ሰው እንደ አይለኛ ነው የሚያየኝ ተቸገርኩ
@@የሳሪስልጅ ችግርሽን የማይነግርሽልሽ ጓደኛ ካለ ይህ ላንቺ ጓደኛ አይደለም ውድቀትሽን ብቻ የሚፈልግ ሰው ነው ምክንያቱም ጓደኛ ማለት መልካምነትሽን ብቻ መናገር የለበትም መልካምነትሽን ነገረልሽ ማለት ይህ ጓደኛ አይምስለሽ ብዙዎች የተቸገረነው ነገር ብኖር ይህ ነው መልካም ስትሰሪ በርች መጥፎ መንገድ ላይ አይቶ ተመለሽ የሚልሽ ሰው እውነቱን የሚናገርሽ ብቻ ነው እውነተኛ ጓደኛ። ደስ የሚለው ነገር የኔ ጓደኛች እውነተኛችሁም አሉ አስመሳዮችሁም አሉ ነገር ግን በተግባራቸው መለየት እንችላለን አስመሳዮችን እግዚአብሔር አምላክ ከአስመሳይ ሰው ይሰውርሽ በእውነት
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
በጣም እናመሰግናለን አስተማሪና ደስ የሚል ገጠመኝ ነው
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏 በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው አግዚአብሔር በድብቅ ከጠመድንበት ወጥመድ በምህረቱ በጣጥሶ ያውጣን
መምህር እንኩዋን ደህና መጣህልን እንኩዋን አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች 😘🙇🏿♀️
❤❤❤❤ስለማይነገር ሱጦታዉ እግዝኣብሄር ይመስገን እኛንም በቀናች ጎዳና ይምራን ለንስሃ ሞት ያብቃን ኣሜን
የቅዱስ ኡራኤል በረከት በኛም ላይ ይደርብን፣ የተሰወረዉን ይግለጥልን።
መምህራችን እግዚአብሔር መልካም ለምታስበውና ለምትሰራው ሁሉ እግዚአብሔር ያግዝህ ሁሌም በመሀል ለምታስተምረን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቪድዬ እየቆረጡ ኤዲት እርገው የሰውን ስም ለማጠልሸት ሲሉ ይህን ተጋለጡት ክፉ ሰሪዎች ለሌለው ጥሩ መማርያ ናቸውን እንኳን ተናገርክ ለዚህም ቅዱስ ሚካኤል ያግዝህ በርታ መምህር ወንድሜ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ከአሜኬላ ጓደኛ እግዚአብሔር ይጠብቀን
ውድ መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ በእውነት ከአስመሳይ ጓደኛ ይጠብቅን ያሳዝናልን
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን መምህር
በዉነት በጣም ደስስስስ ይላል እኛ ተኛን እጅ እግዚያብሔር እኛን የማያግዝበት ምንም ምክንያት የለም ሁላችንም ጓደኞቻችንን አመመብርሃንን ተስፋ በማድረግ በቻልነዉ አቅም መርዳት አለብን ክፉ የሚያደርግ ሰዉ ወዶ እዳልሆነና ማገዝ እዳለብን እደሚሳካም ተምሬያለዉ መጥፎነት ኪሳራና ከፈጣሪ እደሚያጣላ ተምሬያለሁ ቀዱስ እግዚያብሔር መምህርን ተስፋ ስላሴን የሰጠን ይክበር ይመስገን አሜን!!🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲✝️✝️✝️
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እናንተን በበረከት በፈዉስ እቤታችሁ የገባ አምላክ እሁላችንንም ቤት ይግባ
ለመምህራችን ቃል ህይወትን ያሰማልን
መምህር ስለ ጉርምስና ላይ ያሉትን ልጆች አስብበት እባባባባክክህህን።
እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን
መምህር እኳን ደና መጣክ የህይወቴ ብርሀን የሆንከኝ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ
ተባረክ መምህር ንገራቸው በደብ በዚህም ይቃወማሉ በደንብ አስተምረን
ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን እውነት ገራሚ እና አስተማሪ ብዙ ነገሮችን ያዘለ በጣም እናመስግናለን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
አሜን አሜን አሜን እረ ምን ሁነን ነው የሚገርም ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን
መምህር እንኳን አደረሰክ ከዝህ ገጠመኝ ብዙ ተምረናል በርታ ፈጣሪ ያግዝክ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
ካለ ኸይወት ያሠማልን መምኸር
እናመሰግናለን መምህር
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እነሱን የረዳ አምላካችን እኛንም ይርዳን ከታሰርንበት የዳቢሎስ ወጥመድ ይስበርልን ማስተዋልን ያድለን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለሂወት ያሰማልን
እግዚአብኤር ይመሰገነ መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማል አሜን
ዋ ቃለ ህወትን ያሰማልን በእዉነት መ ምህር በጣም ተምሪበታለሁ አተሱኝ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን(፫)ፈጣሪ ሆይ የልቤንመሻትፈፅምልኝ
መምህርዬ እንኳን አደረሳችሁ ለፆመ ነብያት ⛪⛪⛪🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አሜን አብሮ አደረሰን አገራችን ሰላም ያድርግልን
ውይ መምህርየ እንኳን ደህና መጣህ አንቅተህን እኮ እየፀለይን ነው በእግዚአቤር ምን እንደምልህ አላውቅም ባለህበት እማምላክ ከነ ልጇ ትጠብቅልን ልክ እንደስምህ ተሰፋ ነህ ለኔ ሰምህ አንተነትህን በትክክል ይገልፀሀል ሰምን መላክ ያወጣዋል ነብሳትን ያድናል አመሰግናለው
ለመምህራችን ቃለ ህይዎት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሂወት ያስማልን
ሰላም ላንተ ይሁን መምህር 😍😍መምህር አንተ በተመቸህ አይነት አርገህ አስተምረን ሁሉም ይመቸናል ኢሄ የኔ አስተያየት ነው ካጠፋው ይቅርታ 🙏
በጣም ድቅነዉ መምህር የእዉነት እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነበተሰብህ
እግዚአብሔር ይመስገን ምን ይሳነዋል 🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርዬ🙏 ደስ የምል ትምህር ነው ስለ ጓደኛ ያስተማርከን ሁላችንም መልካም ጓደኛ ያድለን በእውነት እግዚአብሔር 🙏
ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህርዬ ❤❤❤ምን አይነት መታደልነው የይቅርታልብ ይስጠን እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርላቸው❤👏🙏
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
ይቀጥል መምህር መረሃ ግብሩ ሰለ ጎደኛ
እምውዳቸው እሚወዱኝ የኔ ክፍ አይውዱም
እኔም ክፉአቸውን አልወድም ደስታዬ ደስታቸው ሃዘኔ ሃዘናቸው የነሱ ደስታቸው ደስታዬ ሃዘናቸው ሃዘኔ ውይ ስውዳቸው
በጣም ደስ ይላል እንዲህ አይነት ወዳጅነት ያዝልቀው
@@eftahtesfasilase4230 አሜን አሜን አሜን ባሉበት ክፉአቸውን አያሰማኝ በሰላም ያገናኘኝ ጎደኛ ሳይሆን እህት ወድሜ ናቸው ከነሱ ውጪ ጎደኛ የለኝም እማ ፍቅር ከነልጆ ጥበቃዋ አይለየን 15 አመት አብረነን
መምህር ኑርልን እረጅም እድሜ ከጤና ያድልህ የልብህን መሻት ይፈፅምልህ የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅህ ባንተ ገጠመኝ ጭልም ካለ ህይውት የወጣው አሁን ያልሁበት ቃላት አይገልፀውም ክበርልን