Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የቴሌግራም ሊንክ ነው። ከእስልምና የመጣችሁ ምስክርነት ለመስጠት ሌሎች ደግሞ ምስክርነቱን ለመስማት እንድትቀላቀሉን ተጋብዛችኋል።t.me/Abdelmesihh
ጸጋውን ያብዛልህ ወንድሜ ገብረ ሥላሴ።በእግዚአብሔር ስም መገኛህን አስቀምጥልኝ ታላቂቱ ታናሽቱን እያሰለመቻት የአጎቴ ልጆች ሙስሊም ሆነው አለቁብኝ። እነሱ በእግዚአብሔር ቸርነት ካልሆነ በቀር እሚመለሱ አይደሉም። እኔ ግን እጅግ በጣም ውስጤ ተቃጠለ ማለት እስለናውንም ክርስትናውንም አነጻጽረው በእውቀት ላይ ትተመሠረተ ሃይማኖት ቢኖራቸውኮ ባልደነቀኝ ግን ምንን አያቁም። አሁን ከገቡበት በኃላ ግን የእስልምናውን አስተምህሮ እንደውሃ አጠጥተዋቸዋል። ማለት ክርስትናውን በደንብ ስለማያቁት በቃ ሃይማኖት ይህ ነው ብለው አምነው ተቀብለዋል። ክርስትናውም እየተማሩ ማመሳከርኳን አይፈልጉም። ባጭሩ ግን አንተን የፈለኩበት ምክንትያ ቁራአንን መማር እፈልጋለሁ። ከቻልክ እንድታስተምረኝና የአማርኛ ቁርአን እንድትልክልኝ ፈልጌ ነው።
Ahmed Mohammed ያሁኑ ገብረ ሣላሴ
@@ndgre7438መኛው ነው?
መገኛው ነው? ከኾነ አይሠራም እህት
@@haymanotyimer5481 Telegram ላይ ፃፊለት ምን አልባት እሱ ላይ ሊያየው ይችላል
ወንድማችን ገብረ ስላሴ አንተን ወደ ኦርቶዶክስ ያመጣ እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማልን ፀጋን አብዝቶልህ ባበቱ እስከ ፍፃሜ ያፅናክ መድኃኔዓለም✝️
አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን የምር ስለገኘሁት ደስ ብሎኛል የመጀመረያ ምስክርነትህን ሶሻል ሜድያ ላይ ነው የሰማሁት እናም ሸር አድርጊ ደጋግሜ ስሰማው ነበረ ክርስትናን የገለጽህበት መንገድ እኔ ከርስተያን ነኝ ብየ እራሴን እንድጠይቅ አድርጎኛል በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ከዚህም በላይ ጸጋውን ያብዛልህ
አሜን አሜን አሜን!!!!
የኢየሱስ አምላክ ማነው ??????? 1ኛ) የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክና ኣባት ይባረክ”( 2ኛ ቆሮንጦስ 1:3)2ኛ) የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክና ኣባት ይባረክ”(ኤፌሶን 1:3)3ኛ) የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክና ኣባት ይባረክ”(1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 1:3)✋ የኛ ጥያቄ:1• ማነው የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክ?2• እየሱስ ክርስቶስ ኣምላክ ከሆነ, ለኣምላክ ሌላ ኣምላክ ኣለው ወይ? ኣምላክ ስንት ነው?4ኛ) እውነተኛ ኣምላክ ብቻ የሆንህ ኣንተን የላክኸውንም እየሱስ ክርስቶስ ያውቁ ዘንድ ይህች የዘላለም ሂወት ናት”( የዬሐንስ ወንጌል 17:3)የኛ ጥያቄ:1, እየሱስ ክርስቶስን የላከ እውነተኛውና ብቸኛው ኣምላክ ማነው?5ኛ) ሁሉ ከተገዛለት በኃላ ግን እግዚኣብሄር ሁሉ በሁሉ ይሆን ዘንድ በዚያን ጊዜ ልጁ ራሱ ደግሞ ሁሉን ላስገዛለት ይገዛል”(1ኛ ቆሮንጦስ 15:28)የኛ ጥያቄ:1•ለእየሱስ ክርስቶስ ሁሉን ያስገዛለት ማነው?6ኛ እየሱስ ክርስቶስ ኣምላክ ከሆነ ኣምላክ ገዢ ነው ወይስ ተገዢ? ለማን ነው የሚገዛው?7ኛ) ኢየሱስም ገና ወደኣባቴ ኣረግሁምና ኣትንኪኝ, ነገር ግን ወደ ወንድሞቼ ሄደሽ,እኔ ወደ ኣባቴና ወደ ኣባታችሀ ወደ ኣምላኬና ወደ ኣምላካችሁ ኣርጋለሁ ብለሽ ንገሪያቸው ኣላት”( የዬሐንስ ወንጌል 20:17)የኛ ጥያቄ:1• ወደ ኣምላኬና ወደ ኣምላካችሁ ሲል ኣምላኩ ማነው?8ኛ) እየሱስ ኣምላክ ከሆነ, ወደ ወንድሞቼ ሲል, ኣምላክ ወንድሞች ኣሉት ወይ?9ኛ) ኛ በዘጠኝ ሰዓትም ኢየሱስ,ኢሎሄ ኢሌሄ ላማሰበቅታኒ? ብሎ በታላቅ ድምፅ ጮኸ ትርጓሜውም ” ኣምላኬ ኣምላኬ ለምን ተዉከኝ? ማለት ነው”( ማርቆስ ወንጌል 15:34)የኛ ጥያቄ:1, እየሱስ ኣምላክ ከሆነ, ማንን ነው ኣምላኬ ኣምላኬ እያለ የሚጠራው?
በጣም ግልፅ እና ለውሳኔ የሚመች ትህምርት ነው ወንድማችን ... ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ገብረ ስላሴ ፀጋውን ያብዛልህ በርታልን ወንድሜ አይዞህ
አሜን አሜን አሜን ወንድማችን በርታልን እባካችው የተዋህዶ ልጆች እናበርታተው የብዙ ሰው ህይወትን ከጨለማ ወደ ብርሀን የሚመጡትን የሚያበርታታ ነው
Qal hiwot yisamalen wandimachin igzehiber yibarkot
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህልን ውድ ወንድማችን ዕደምና ጥና ይሰጠልኝ እግዚአብሔር አምላእክ በርታልንበእውነት ቃል ህይዉት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፀናህ ወንድማችን አሜን፫💒🙏
እግዚአብሔር ምርጥ እቃ ያርግሕ ለሰማነውምበእምነቱ ውስጥም ያለነውን አይነልቦናችንን ያብራልን በእምነቱ ውስጥ የሌላችሁ በሙሉ የቅዱስ ጳውሎስን አይነ ልቦናችን ይክፈትላችሁ ወንድሜ ገብረስላሴ ቃለሕይወት ያሠማልን የበለጠ እውቀት ይስጥሕ ሕይወትሕ ሙሉ ይባረክ የአገልግሎት ዘመን ሁሉ የተባረከ ይሁንልሕ
👉ይህ ወንድማችን እንደ ገብረ ሥላሴ እየሰራ ያለ ነዉ እናበረታታዉ የተዋህዶ ልጆች ruclips.net/channel/UC870tk6QUMIGliYxsfWUQvA
ወንድማችን በመጀመሪያ እግዚአብሔር ከሀሕዛብ ወገን መርጦ በዝህ በአደባብይ ለምስክርነት ስለጠራህ የሰራዊት አምላክን ልኡል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን በእውነት መታደል ነው ። ቃለ ህይወትን ያሰማልን ዘመንህ ይባረክ እናም መቸም እንዳታቆም ምስክርነትህን ፈተና ሊአጋጥምህ ይችላል ግን አይዞህ ታሸንፈዋለህ እርሱ የመረጠህ አያሳፍርህም አሁንም ብዙ ልጅቹን ባንተ በኩል አምላካችን ለስሙ ቀዳሽ ለመግስቶ መራሽ ሊደርግ እደማጠራ አምናለሁ እኛም እድንፀና ያደርገናል አንተ ካዛ ሳለህ የሚሰማህን ጥያቄ ሲሆነብህ የነበረውን አሁን ግን በክርስትና ውስጥ እደተመለሰልህ በአሁኑ ስዓት ብዙ ልጅች በእስልምና ሁነው ጥያቄቸው ያልተመለሰላቸው ለነሱ ጥያቄቸውን በሚከባ እየመለስህ ወደ በጎቹህ እንድትጨምራቸው ጠርቶሀል በርታ እኔ ስላተ እግዚአብሔር ሁሌ አመሰግነዋለሁ በእወነት ስም ይመሰገን ። ገብረ ሥለሴ
እግዝአብሐር መቼየም መቼ ይማይለውጥው ቃሉ እግዝአብሐር የተመሰገነ እልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😆😆መሀመድኮ እደስሜቱ ነው የሚደርሰው እኔኮ ቁራንን የምመለከተው እደ ልብ ወለድ መፀሀፍ ነው የክፉ መንፈስ ማደርያ ነው ሁሉም ሀይማኖት የክርስቶስ ተቃዋሚ ናቸው ብቻ ማስተዋሉን ይስጠን 🙏
Quran anbbek tawkalek😂
wendeme Orthodox neseyt ewnetegna nat gn comment west torenet batgemer teru new😅
ደደብ.
ልብ ወለድማ አየነው ተወለደ አደገ ተሰቀለ ሞተ ተነሳ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ወንድማችን በፀጋውን ያብዛልህ ለኛም ማስተዋል ያድለን የተዋህዶ አማኞች እባካችሁ በተቻለ መጠን በቀን አንዴ እንኳን መፅሐፍ ቅዱስን ለማንበብ እንሞክር ካልተቻለም አንድ ስብከት መስማት ከብዙ ጥፋት ይጠብቃል ።ለኢ አማንያን እግዚአብሔር ዓይነ ልቦናቸውን ያብራላቸው ገብረ ስላሴ ስለ እግዚአብሔር ድንቅ ስላረገለት ሲናገር ለማያምኑ እስኪ ይህን ሊንክ ግቡና በደንብ አድምጡ መልስ ፍለጋ ከሀገር ሀገር ተንከራቶ በስተመጨረሻ እውነቱን ለተረዳ በትግስት አዳምጡ ታተርፍበታላቹ እግዚአብሔር ስናመልከው በመንፈስ እያመንን እንጂ በስጋ ዓይን ተውጠን መሆን የለበትም ruclips.net/video/xfHW5qesn4o/видео.html
እግዚያብሄር ይመስገን እንኮንም በሰላም መጣህልን❤❤❤ ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በቤቱ ያፅናህ
እግዚ አብሔር ይመስገን ገብረ ስላሴ ሰላምህ ይብዛልን አሜን በእውነት የህይወትን ቃል ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናልን
እኔ በሳቅ ሞትኩ የመሀመድ ስርግ ላይ ውጡ ክክክክክክክክክ እኳን ከዚህ አወጣሀኝ ተመስገን መድኃኔ አለሜ ክብርህ ይስፋ ቅዱስ ገብርኤል መስሎ የምያወርድለት ሰይጣን ነው ልቦና ይስጣቹ
ዉይ እግዚአብሔር ይስጥሽ እኔም ልጽፈዉ ነበር እግዚአብሔር ልቦናችዉ ያብራላችዉ
@@mestawotzina6951 አሜን ለሁላችንም ይስጠን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ረጅም እድሜና ጤና ይሰጥልን አግልግሎት እድሜ ይረዝማል 🤲🤲🤲
ቃል ሂወት ያሰማልን ወድማችን ገብር ስላሴ በእዉነት ጸጋዉን ያብዛልህ እግዚአብሔር ፊቱን ያብራልህ ተባርክ
እግዚአብሔር ይመስገን አንተ የመሰለ ልጅ ከጨለማ ወደ ብርሃን ስለመጣ❤❤❤!!
ሰላምህ ይብዛልን ወንድማችን ገብረ ስላሴ የቅድስት ስላሴ አገልጋይ ✝️ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናህ ለወገኖቻችንም እውነቱን ያውቁ ዘንድ እግዚአብሔር አይን ልቦናቸውን ያበራላቸው በእውነት በጣም ያሳዝናሉ 🕯✝️✝️✝️💐
ቸሩ እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ገብር ሥላሴ በርታ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እዉነትም ሕይወትም ኢየሱስ ክርስቶስ ነዉ ።
Weshetam.ketafi.nek.mejemeryam.gebre.neberk.
ወንድማችን እውነቱን የገለፀልህ የዘላለም አምላክ ፣ የዘላለም ንጉሥ በመጀመሪያ ክብሩን ይውሰድ 🙏 ከዚህ በላይ መመረጥ የለምና ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ 🙏 የአንተን አይን የገለጠና ያበራ ፈጣሪ ለቀሩት የመሃመድ ተከታዮች ልክ እንደአንተ የቃሉን እውነት ያብራላቸው 🙏 እውነቱን ይግለፅላቸው። እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ወንድሜ.. ትውልድህ ይባረክ 🙏🙏 በቤቱ ያፅናህ.. አውቃለው ይህንን እውነት በመናገርህ የሚደርሱብህ ብዙ ፈተናዎች ነገርግን አንተ የዘመናችን እውነተኛ ታማኝ አርበኛ ነህና ሞትን እንዳትፈራ በርታ.. የፈጣሪን እውነት የመሰከርክለት አምላክ እርሱ ይጠብቅህ 🙏 መስዋዕትነት መክፈልም ካለብህ ለአንተ በዚህ ዘመን እድለኝነት ነውና ከጨለማ ወደ ብርሃን ያወጣህን እውነት ተጋፈጠው። እውነት አርነት ታወጣለችና!!!!!! ተባረክ 🙏 ፀጋውን ያብዛልህ ፈጣሪ አሜን 🙏🙏🙏 ወስብሐት ለእግዚአብሔር 🙏🙏🙏
አልታወቀህም እንጂ ስንቱን መለስከው ወደ ኦርቶዶክስ🙏🙏🙏የጎደኛየ እናት እራሱ ሳኡዲ ነበረች አሁን ተመልሳለች እግዚሀብሄር ይመስገን አንተን ላመጣልን ጉዳቸው አያልቅም
እግዚአብሔር ይመስገን ወድማችን ቃለህይወት ያስማልን ፀጋውንየብዛልክአሜን አሜን አሜን
ለወንድማችን ገብረ ሥላሴ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ቸሩ መድኃኒዓለም በቤቱ ያፅናህ +⛪⛪⛪🙏🙏❤🙏👏👏
Egzabher ymesgen wendmacn. Ankan same metahln. Temesgen. MechereShachn ysamrln
@@የአቡነክሮስልጅነኝ የኢየሱስ አምላክ ማነው ??????? 1ኛ) የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክና ኣባት ይባረክ”( 2ኛ ቆሮንጦስ 1:3)2ኛ) የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክና ኣባት ይባረክ”(ኤፌሶን 1:3)3ኛ) የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክና ኣባት ይባረክ”(1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 1:3)✋ የኛ ጥያቄ:1• ማነው የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክ?2• እየሱስ ክርስቶስ ኣምላክ ከሆነ, ለኣምላክ ሌላ ኣምላክ ኣለው ወይ? ኣምላክ ስንት ነው?4ኛ) እውነተኛ ኣምላክ ብቻ የሆንህ ኣንተን የላክኸውንም እየሱስ ክርስቶስ ያውቁ ዘንድ ይህች የዘላለም ሂወት ናት”( የዬሐንስ ወንጌል 17:3)የኛ ጥያቄ:1, እየሱስ ክርስቶስን የላከ እውነተኛውና ብቸኛው ኣምላክ ማነው?5ኛ) ሁሉ ከተገዛለት በኃላ ግን እግዚኣብሄር ሁሉ በሁሉ ይሆን ዘንድ በዚያን ጊዜ ልጁ ራሱ ደግሞ ሁሉን ላስገዛለት ይገዛል”(1ኛ ቆሮንጦስ 15:28)የኛ ጥያቄ:1•ለእየሱስ ክርስቶስ ሁሉን ያስገዛለት ማነው?6ኛ እየሱስ ክርስቶስ ኣምላክ ከሆነ ኣምላክ ገዢ ነው ወይስ ተገዢ? ለማን ነው የሚገዛው?7ኛ) ኢየሱስም ገና ወደኣባቴ ኣረግሁምና ኣትንኪኝ, ነገር ግን ወደ ወንድሞቼ ሄደሽ,እኔ ወደ ኣባቴና ወደ ኣባታችሀ ወደ ኣምላኬና ወደ ኣምላካችሁ ኣርጋለሁ ብለሽ ንገሪያቸው ኣላት”( የዬሐንስ ወንጌል 20:17)የኛ ጥያቄ:1• ወደ ኣምላኬና ወደ ኣምላካችሁ ሲል ኣምላኩ ማነው?8ኛ) እየሱስ ኣምላክ ከሆነ, ወደ ወንድሞቼ ሲል, ኣምላክ ወንድሞች ኣሉት ወይ?9ኛ) ኛ በዘጠኝ ሰዓትም ኢየሱስ,ኢሎሄ ኢሌሄ ላማሰበቅታኒ? ብሎ በታላቅ ድምፅ ጮኸ ትርጓሜውም ” ኣምላኬ ኣምላኬ ለምን ተዉከኝ? ማለት ነው”( ማርቆስ ወንጌል 15:34)የኛ ጥያቄ:1, እየሱስ ኣምላክ ከሆነ, ማንን ነው ኣምላኬ ኣምላኬ እያለ የሚጠራው?
Ameen Ameen Ameen Ebifamii obolechaa keenyaa waqayyoo sagalee jirenyii sii haa dhagesuu 🤲🙏🙏👏👏❤❤💒💒💒✝️
ወንድማችን እግዚአብሔር ዘመንህ ይባርክህ❤
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ገብረ ስላሴ ፀጋውን ያብዛልህ
እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናህ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማናል ወንድማችን ገብረ ስላሴ 😍😍😍😍😍😍
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛለህ ወንድሜ በእውነት በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እናመሰግናለን በርታልን እግዚአብሔር ለሁላችንም ብርሃን ይሁንልን 💙🤗
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን ተስፋ መንግስተ ሰመያትን ያውርስልን ♥🙏
እንኲን ሰላም መጣህልን ውድ ወንድማችን ገብረ ስላሴ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን
አግዝአብሄር ይመስገን ውድ ወንድማችን አንካን በሰላም መጣህልን በውነት ፀጋውን ያብዛልህ ካንሀ ብዙ አየተማርን ነው በደንብ በሃይማኖታችን አንድንፀና አያደረከን ነውና በርታልን አመብርሃን ትጠብቅልን አሜን ❤
ወንድማችን በቤቱ ያጽናክ
ቃለሕይወትን ያሠማልን በቤቱ ያፅናህ ተጋ ወንድሜ ብዙወችን ትለውጣለህ ብዬ ተስፍአደርጋለሁ የሠውልጂ ልቡን ማደንደን ትቶ ፋቃድህን ግለፅልኝ ቢል ልዑል እግዚአብሔር ለሠውልጂ ቅርብነው ግን ነፃነት ተሠጠንና አስቸጋሪ ጠማማ እኔ ያልኩት ይሁን ሆነ ነገሩ የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁን የሚል ጠፍ ለኢአማንያን ልቦና ይስጣቼው የክርስቶስ ቤተሠቦችሁሉ በቤቱ ያፅናን✝️🙏
ውድ ወንድማችን ገብረ ስላሴ ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማለን ጸጋዉን ያብዛልህ በቤቱ ያኑርህ ተአምርኮነው ወይ ጉድ እኛ ክርስትያኖች መልስ ለመስጠት ከአንተ እየተማርን ነው በርታልን እመብርሃን ትጠብቅህ ይቅርታ ያልክ ደግሞ ይቅር ለእግዝአብሔር ነው ይቅር ባይ እርሱ አንድያ ልጁ ኢየሲስ ክርስቶስ ነውና ለሁላችን ይቅር ይበለን አሜን፫
እግዚአብሔር ይመሥገንእንኮን ደህና መጣህ ወንድማችን ላንተ ማስተዋልን የሰጠ ልቦናህንም የከፈተ አምላክ በጨለማና በሞት ጥላ ለሚኑሩትም ማስተዋልን ያድላቸዉእኛም መጠራታችንን እድናፀና ጌታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይርዳን አሜን
ወንድምዬ እንኳን ደህና መጣህ ከሲኦል ወደ ገነት በጣም ደስ ብሎኛል ፀጋውን ያብዛልህ
በርታልን ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ
በርታልን ወንድማችን እግዚአብሔር ፀጋውን ይጨምርልህ
እግዚአብሔር ይመሰገን ወንድማችን ገብረ ስላሴ ፀጋዉን ያብዛልህ በርታ አይዞህ
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ❤👏👏👏👏👏👏💐💐💐💐👏👏👏💐👏❤👏💐💐
ኣሜን ኣሜን ኣሜን በእዉነት ቃለ ህይወት ያስማልን ወንድማችን❤❤
Ante ye Egziabher sew minigna yetadelk neh 💒✝️✝️✝️✝️✝️🙏🙏💟💟💟
ቃለ ህይውት ቃለ በረከት ያሠማልን ፀጋኡ ያብዛላህ ወንድማችን እውነት እግዚአብሔር ይስጥልን✅✅✅🌷🌷🌷🙏🙏🙏👏👏👏👌👌👌👌👌👌
እናመሰግን አለን ወንድማችንጥሩ ትምህርት ነዉ ቃለ ህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመሰገን ወንድማችን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልህ
ፈጣሪ የነፍስና የስጋ ደዌ አችንን ያርቅልን እንዳተ ያሉትን የብዛልን!!!
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በእውነት እንደአንተ ሁሉም አውቆ ቢያወራ ጥሩ ነበር ፀጋውን ያብዛልህ ልኡል እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅህ 🤲❤️
እግዚአብሔር አምላክ አይለይህ አሁንም መመረጥ እንዴህነው ስትመረጥ እንዴህነው እንኳን ደህና መጣህልን ወንድማችን አሁንም በቤቱ ያፅናህ ፀጋ በረከቱን ያድልህ ወንድሜ ።
ቁራአን እኮ የሸረሪትና የጉንዳን ድርሰት ነው አንተ ግን እግዚአብሄር እምነት ይጨምርልህ
በእውነት ወንድማችን በእምነትህ ያፅናህ እግዝአብሂር መጨረሻህ ያሳምርህ
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገንወንድሜ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ።
ወይ ኢስላም እህት ወንድሞቼ በፈጣሪ ይሔን አይነት መሀመድ ነው የምታመልኩት ወሬው ሁሉ ጨረቅ ቀሚስ ብቻ ነው እንዴ እየሱስ በምድር ሳለ እንደምትሉት ነብይ ሰኢድና ኢሳ ስለ ወሲብ ጨርቅ ቀሚስ ወሬ አልነበረውም የሚያወራው።የሚያደርገው ሁሉ ተአምርን ነበር አሁንስ የእውነት የዋህ ናቹ አሳዘናችሁኘ በምታመልኩት ነገር።
በእውነት እንዲ ቅን ልቦናን እንዲሰጠን ተግተን አንፀልይ ወንድመችን አንዳለው ግብ የፈጠረንን ማወቅ ነውና እግዚአብሔር ፅናቱንና ፀጋውን የትረፍልፍልንወንድማችን ገብረ ሰለሴ
አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን ወድማችን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን 💒👏👏👏
እግዚአብሄር ይመስገን ወንድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ በእዉነት ተባረክ
ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማለም
❤❤ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ልብን ያረሰርሳል
ወንድማችን ቃለህውትያሰሰማልን በታተነከው እኳ ድግልማርያም ትጠብቅህ
እግዚአብሔር ይመስገን ወድማችን ገብረ ሥላሴቃለ ሕወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ 🥰🥰🥰
እንካን ሰላም መጣህ ተወዳጅ ወንድማችን ጥዑም ልሳን ነው የለህ በእውነት እመብርሃን ጸጋውን ታብዛልህ
እነመሰግነለንወድማችን፣ህንቢዉቁክርስታኖችአይህዱምነ በር
እንኳን ደህና መጣህ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን በቤቱ ያፅናህ
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድም ገብረ ስላሴ እድለኛ ነህ አንተ የጠራ ሌሎችንም ይጥራ አሜን፫
ቃለሂወት ያሰማልን ወድማችን በቤቱ ያፅናህ በርታልን
አሜን እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን 🤲🤲🤲
እግዚአብሔር አምላክ እስከመጨርሻው ይጠብቅህ ባንተ ብዙ ቀናሁ መንፍሳዊ ቅናት
እግዚሀብሔር ይመሰገንቃለህይወት ያሰማልን ወድማችን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህአሜን
አግላለፅህ በጣም ደሰ ይላላል ተመሰገን እንካን ወደ ዘለአለማዊ ሂወት መጣህ ጎበዝ በርታ ብዙ ወንደሞች ልታትርፍጰትችላለህ ትምህርቱን ቀጥልበት ወንድማችን
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ ውድ ውንድማችን እንካን ብሰላም መጣህልን ሁሌ በጉጉት እጠብቃለው በርታ❤💒ቃል ህይውት ያሰመልን እመብርሃን ሁሌ ካንተ ጋ ትሁን አሜን፫💒💖
ቃለ ህወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ ግን እኔ ጥያቄ አለኝ ክርስትያኖች ስንሞት በሰማይ ምስት ባል አለ ወይ?
የለም
_እግዚአብሔር ይመሰገን እኛ እንደ መላእክት ነኝ_ _ክሞተ በሃላ ማዓረይ_>>🍀🌷🍀
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ከሁላችን ጋር ይሁን
ወንድማችን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅና 💚💛❤🙏
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን 🤲🤲🤲
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንኳን ደህና መጠህ።
እዉነት ነዉ ወንድማችን 📖✝️💒🤲🤲🤲
❤❤❤ ተመስገን ጌታ
ቃል ህይወትን የሰመልክ ፀጋ ይብዘልክ
እግዚኣብሔር ይባርክህ በብየቱ ያፅናህ ቀር ዘመንህን የባርክልህ
እልልልል ጌታ ድንቅ ነው በእውነት ተመረጥክ ክርሰቶሰ የታመነ ነው በርታ ወንድማችን ይኤ ውሉ ዘመን አባቶቻችን በየዋህነት ሙሰሊም ክርስቲያን ሚለየው በቢላ ነው እያሉ አሳደጉን ትልቅ ሰህተት ነው አውን ዘመን የቁርአን አሰተምሮ ሰንሰማ እጃችንን በአፍአችን ጭነናል እውነት እየተገለጠ ነው ከውሉ በፊት የነበረ አልፍአና ኦሜጋ የነበረና የሚኖር እሱ እግዚአብሔር ብቻ ነው
ጉበዝ ወንዲማችን በቤቱ ያጽናህ
በክርስትና ስለሐይማኖት መጠየቅ ሑሉን መርምሩ ይላል ጥያቄይፈቀዳል ችግሩ በእስልምና አይቻልም ጠየቅ መመርመር አለመፈቀዱነው አይናቼውን እዳይገልጡ በዛላይ አስቀድሞ ጥላቻን እና ስድብን ስለሚናገር እዴትብለው ይወቁ ሲቀጥል ወላይክራሑአልድን ሐይማኖቱን የቀየረው ሰው ቅጣቱ ሞት እደሚሖን አስቀድሞ አስፈራርቷቼዋል እኔ በጣም አዝኛለሑ በእውነት ሙስሊም ወድም እሕቶቻችን እኛ እንወዳችሗለን ቁራኑ እደሚለው ጠላቶች ሳንሖን በክርስቶስ ፍቅር ወዳጆችነን ደግሞም ጥላቶቻችሑን ውዴዱ ቢራቡ አብሏቼው ቢጠሙም አጠጧቼው ለሚበድሏችሑ ፀልይው ለሚረግሟችሑን መርቁ ያለው ትክክለኛው የፈጣሪቃል እንሖ አሑንም እግዚአብሔር ይግለፅላችሑ ለአባታችን አቦርሐም እደገለጠ ለናተም ይገለጥላችሑ 🙏ነገርግን እደአብርሐም የፅሐይ የጨረቃ አምላክ ቸናበበኒ ማለት ልብን ማብራት ያስፈልጋል
እንኳን እግዚሐብኤር እረዳክ ወንድማችን
ቃለ ህይዬወትን ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወዲማቺን
ቸሩ መድሃኒአለም ጸጋውን አብዝቶ ያስጥህ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
Tebarek fetari bebetu yanurik❤❤❤❤❤🙏🙏🙏⛪
በክርስቶስ ሰላምህ ይበዛ ገብረስላሴ እንኳን ደና መጣህ እግዚሒአቤር ይበርክህ 🙏🙏🙏
Ebbiiffaami obboolleessaa keenyaa✝️⛪️🥰😍😍
Kalehiwot yasemalen
ወድማችን ተባረክልን ጥሩመልክትነው ልብ ያለው ልብ ይበል
እግዚአብሔር ሢመርጥ እዲህ ነው ወንድማችን እንኳን ሥላም መጣህልን ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው ❤❤❤❤❤
እግዛብሄር ይጠብቅህ መንግስተ ሰማይን ያውርሥልን ወደ እሥልምና ልሄድ ነበር እናንተ ምክንያት ተመለሥሁ 😢😢
ከተቀረቀርክበት ውጣና ንፅፅር አድርግ ጀግና ከሆንክ እዚህ አትተባከብብን
የቀድሞው የጀነት ሰው የአሁኑ የጀሀነም ሰው ፈፅሞ በጭራሽ አልገባህም ጀለፍ ማንም ብድግ ብሎ እንደናንተው መፅሐፍ ቁርአንን ሊበርዘው የማይችል ለመሆኑ አሏህ እራሱ ቁርኣንን እንደሚጠብቀው በቃሉ ቃል ገብቷል።15፥9 እኛ ቁርኣንን እኛው አወረድነው፡፡ እኛም ለእርሱ ጠባቂዎቹ ነን። إِنَّا نَحْنُ نَزَّلْنَا الذِّكْرَ وَإِنَّا لَهُ لَحَافِظُونَበሌላ አንቀጽም 41፥42 ከኋላው እና ከፊቱ ውሸት አይመጣበትም፡፡ ጥበበኛ ምስጉን ከኾነው ጌታ የተወረደ ነው፡፡ لَّا يَأْتِيهِ الْبَاطِلُ مِن بَيْنِ يَدَيْهِ وَلَا مِنْ خَلْفِهِ ۖ تَنزِيلٌ مِّنْ حَكِيمٍ حَمِيدٍየወረደው በአረብኛ ቋንቋ ስለሆነ ትርጉሙን የማያውቁ ማሃይማን አወቅን ብለው በጠማማ አረዳዳቸው ሠነድ በሌለው የመሃይም እውቀት ከየትም ከየትም ያለሠነድ አረብኛ ቃርመው በተለያዩ ቋንቋዎች ፍቺውን ለመተርጎም ሲሞክሩ ነው ልክ አንተ የቁርአን ትርጉምን በሠነድ ሳትረዳው በራስህ የተንሻፈፈ ግንዛቤ #ትርጉሙን አንተ እንዳጣመምከው የሚያጠሙት እንጂ ዋናው በአረብኛ የወረዳው ቃሉ አክሮባት ብትሰራ እራሱ አይበረዝም። ማንም ሊበርዘው በፍፁም መቼም አይችልም ይሄ ነው እውነታው። እንደሰማሁክ ከሆነ አንተ በሠነድ አዋቂዎች ላይ ተጎንብሰህ የወሰድከው የእስልምና እውቀት አንድም የለህም። ከጎግልና ከኢንተርኔት በዲክሺነሪ የቃረምካቸው የሰከር የድንቁርና እውቀት ነው ያለህ በጭራሽ የሠነድ እውቀት ፈፅሞ የለህም አነጋገርህና አነባብህ ለዚህ በቂ ምስክር ነው እናም ያንተ አይነቱ ምልከታ እዚህ ግባ የሚባል በጭራሽ አይደለም። እንዳንተ አይነቱ መምጣትና መሄዱ ሠነድ እስከሌለው ድረስ ያው አንድ ነው።
አሜን አሜን 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ወድማችን እግዚአብሔር ያክብርህ
የቁራኑእየሱስምንእዳሚሉትበቀጣይአብራራልንአመሰግነለሁ
ወንድማችን ቃለህድወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤
የቴሌግራም ሊንክ ነው። ከእስልምና የመጣችሁ ምስክርነት ለመስጠት ሌሎች ደግሞ ምስክርነቱን ለመስማት እንድትቀላቀሉን ተጋብዛችኋል።
t.me/Abdelmesihh
ጸጋውን ያብዛልህ ወንድሜ ገብረ ሥላሴ።
በእግዚአብሔር ስም መገኛህን አስቀምጥልኝ ታላቂቱ ታናሽቱን እያሰለመቻት የአጎቴ ልጆች ሙስሊም ሆነው አለቁብኝ። እነሱ በእግዚአብሔር ቸርነት ካልሆነ በቀር እሚመለሱ አይደሉም። እኔ ግን እጅግ በጣም ውስጤ ተቃጠለ ማለት እስለናውንም ክርስትናውንም አነጻጽረው በእውቀት ላይ ትተመሠረተ ሃይማኖት ቢኖራቸውኮ ባልደነቀኝ ግን ምንን አያቁም። አሁን ከገቡበት በኃላ ግን የእስልምናውን አስተምህሮ እንደውሃ አጠጥተዋቸዋል። ማለት ክርስትናውን በደንብ ስለማያቁት በቃ ሃይማኖት ይህ ነው ብለው አምነው ተቀብለዋል። ክርስትናውም እየተማሩ ማመሳከርኳን አይፈልጉም። ባጭሩ ግን አንተን የፈለኩበት ምክንትያ ቁራአንን መማር እፈልጋለሁ። ከቻልክ እንድታስተምረኝና የአማርኛ ቁርአን እንድትልክልኝ ፈልጌ ነው።
Ahmed Mohammed ያሁኑ ገብረ ሣላሴ
@@ndgre7438መኛው ነው?
መገኛው ነው? ከኾነ አይሠራም እህት
@@haymanotyimer5481 Telegram ላይ ፃፊለት ምን አልባት እሱ ላይ ሊያየው ይችላል
ወንድማችን ገብረ ስላሴ አንተን ወደ ኦርቶዶክስ ያመጣ እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማልን ፀጋን አብዝቶልህ ባበቱ እስከ ፍፃሜ ያፅናክ መድኃኔዓለም✝️
አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን የምር ስለገኘሁት ደስ ብሎኛል የመጀመረያ ምስክርነትህን ሶሻል ሜድያ ላይ ነው የሰማሁት እናም ሸር አድርጊ ደጋግሜ ስሰማው ነበረ ክርስትናን የገለጽህበት መንገድ እኔ ከርስተያን ነኝ ብየ እራሴን እንድጠይቅ አድርጎኛል በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ከዚህም በላይ ጸጋውን ያብዛልህ
አሜን አሜን አሜን!!!!
የኢየሱስ አምላክ ማነው ???????
1ኛ) የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክና ኣባት ይባረክ”( 2ኛ ቆሮንጦስ 1:3)
2ኛ) የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክና ኣባት ይባረክ”(ኤፌሶን 1:3)
3ኛ) የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክና ኣባት ይባረክ”(1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 1:3)
✋ የኛ ጥያቄ:
1• ማነው የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክ?
2• እየሱስ ክርስቶስ ኣምላክ ከሆነ, ለኣምላክ ሌላ ኣምላክ ኣለው ወይ? ኣምላክ ስንት ነው?
4ኛ) እውነተኛ ኣምላክ ብቻ የሆንህ ኣንተን የላክኸውንም እየሱስ ክርስቶስ ያውቁ ዘንድ ይህች የዘላለም ሂወት ናት”( የዬሐንስ ወንጌል 17:3)
የኛ ጥያቄ:
1, እየሱስ ክርስቶስን የላከ እውነተኛውና ብቸኛው ኣምላክ ማነው?
5ኛ) ሁሉ ከተገዛለት በኃላ ግን እግዚኣብሄር ሁሉ በሁሉ ይሆን ዘንድ በዚያን ጊዜ ልጁ ራሱ ደግሞ ሁሉን ላስገዛለት ይገዛል”(1ኛ ቆሮንጦስ 15:28)
የኛ ጥያቄ:
1•ለእየሱስ ክርስቶስ ሁሉን ያስገዛለት ማነው?
6ኛ እየሱስ ክርስቶስ ኣምላክ ከሆነ ኣምላክ ገዢ ነው ወይስ ተገዢ? ለማን ነው የሚገዛው?
7ኛ) ኢየሱስም ገና ወደኣባቴ ኣረግሁምና ኣትንኪኝ, ነገር ግን ወደ ወንድሞቼ ሄደሽ,እኔ ወደ ኣባቴና ወደ ኣባታችሀ ወደ ኣምላኬና ወደ ኣምላካችሁ ኣርጋለሁ ብለሽ ንገሪያቸው ኣላት”( የዬሐንስ ወንጌል 20:17)
የኛ ጥያቄ:
1• ወደ ኣምላኬና ወደ ኣምላካችሁ ሲል ኣምላኩ ማነው?
8ኛ) እየሱስ ኣምላክ ከሆነ, ወደ ወንድሞቼ ሲል, ኣምላክ ወንድሞች ኣሉት ወይ?
9ኛ) ኛ በዘጠኝ ሰዓትም ኢየሱስ,ኢሎሄ ኢሌሄ ላማሰበቅታኒ? ብሎ በታላቅ ድምፅ ጮኸ ትርጓሜውም ”
ኣምላኬ ኣምላኬ ለምን ተዉከኝ? ማለት ነው”( ማርቆስ ወንጌል 15:34)
የኛ ጥያቄ:
1, እየሱስ ኣምላክ ከሆነ, ማንን ነው ኣምላኬ ኣምላኬ እያለ የሚጠራው?
በጣም ግልፅ እና ለውሳኔ የሚመች ትህምርት ነው ወንድማችን ... ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ገብረ ስላሴ ፀጋውን ያብዛልህ በርታልን ወንድሜ አይዞህ
አሜን አሜን አሜን ወንድማችን በርታልን እባካችው የተዋህዶ ልጆች እናበርታተው የብዙ ሰው ህይወትን ከጨለማ ወደ ብርሀን የሚመጡትን የሚያበርታታ ነው
Qal hiwot yisamalen wandimachin igzehiber yibarkot
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህልን ውድ ወንድማችን ዕደምና ጥና ይሰጠልኝ እግዚአብሔር አምላእክ በርታልን
በእውነት ቃል ህይዉት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፀናህ ወንድማችን አሜን፫💒🙏
እግዚአብሔር ምርጥ እቃ ያርግሕ ለሰማነውምበእምነቱ ውስጥም ያለነውን አይነልቦናችንን ያብራልን በእምነቱ ውስጥ የሌላችሁ በሙሉ የቅዱስ ጳውሎስን አይነ ልቦናችን ይክፈትላችሁ ወንድሜ ገብረስላሴ ቃለሕይወት ያሠማልን የበለጠ እውቀት ይስጥሕ ሕይወትሕ ሙሉ ይባረክ የአገልግሎት ዘመን ሁሉ የተባረከ ይሁንልሕ
👉ይህ ወንድማችን እንደ ገብረ ሥላሴ እየሰራ ያለ ነዉ እናበረታታዉ የተዋህዶ ልጆች
ruclips.net/channel/UC870tk6QUMIGliYxsfWUQvA
ወንድማችን በመጀመሪያ እግዚአብሔር ከሀሕዛብ ወገን መርጦ በዝህ በአደባብይ ለምስክርነት ስለጠራህ የሰራዊት አምላክን ልኡል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን በእውነት መታደል ነው ። ቃለ ህይወትን ያሰማልን ዘመንህ ይባረክ እናም መቸም እንዳታቆም ምስክርነትህን ፈተና ሊአጋጥምህ ይችላል ግን አይዞህ ታሸንፈዋለህ እርሱ የመረጠህ አያሳፍርህም አሁንም ብዙ ልጅቹን ባንተ በኩል አምላካችን ለስሙ ቀዳሽ ለመግስቶ መራሽ ሊደርግ እደማጠራ አምናለሁ እኛም እድንፀና ያደርገናል አንተ ካዛ ሳለህ የሚሰማህን ጥያቄ ሲሆነብህ የነበረውን አሁን ግን በክርስትና ውስጥ እደተመለሰልህ በአሁኑ ስዓት ብዙ ልጅች በእስልምና ሁነው ጥያቄቸው ያልተመለሰላቸው ለነሱ ጥያቄቸውን በሚከባ እየመለስህ ወደ በጎቹህ እንድትጨምራቸው ጠርቶሀል በርታ እኔ ስላተ እግዚአብሔር ሁሌ አመሰግነዋለሁ በእወነት ስም ይመሰገን ። ገብረ ሥለሴ
የኢየሱስ አምላክ ማነው ???????
1ኛ) የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክና ኣባት ይባረክ”( 2ኛ ቆሮንጦስ 1:3)
2ኛ) የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክና ኣባት ይባረክ”(ኤፌሶን 1:3)
3ኛ) የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክና ኣባት ይባረክ”(1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 1:3)
✋ የኛ ጥያቄ:
1• ማነው የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክ?
2• እየሱስ ክርስቶስ ኣምላክ ከሆነ, ለኣምላክ ሌላ ኣምላክ ኣለው ወይ? ኣምላክ ስንት ነው?
4ኛ) እውነተኛ ኣምላክ ብቻ የሆንህ ኣንተን የላክኸውንም እየሱስ ክርስቶስ ያውቁ ዘንድ ይህች የዘላለም ሂወት ናት”( የዬሐንስ ወንጌል 17:3)
የኛ ጥያቄ:
1, እየሱስ ክርስቶስን የላከ እውነተኛውና ብቸኛው ኣምላክ ማነው?
5ኛ) ሁሉ ከተገዛለት በኃላ ግን እግዚኣብሄር ሁሉ በሁሉ ይሆን ዘንድ በዚያን ጊዜ ልጁ ራሱ ደግሞ ሁሉን ላስገዛለት ይገዛል”(1ኛ ቆሮንጦስ 15:28)
የኛ ጥያቄ:
1•ለእየሱስ ክርስቶስ ሁሉን ያስገዛለት ማነው?
6ኛ እየሱስ ክርስቶስ ኣምላክ ከሆነ ኣምላክ ገዢ ነው ወይስ ተገዢ? ለማን ነው የሚገዛው?
7ኛ) ኢየሱስም ገና ወደኣባቴ ኣረግሁምና ኣትንኪኝ, ነገር ግን ወደ ወንድሞቼ ሄደሽ,እኔ ወደ ኣባቴና ወደ ኣባታችሀ ወደ ኣምላኬና ወደ ኣምላካችሁ ኣርጋለሁ ብለሽ ንገሪያቸው ኣላት”( የዬሐንስ ወንጌል 20:17)
የኛ ጥያቄ:
1• ወደ ኣምላኬና ወደ ኣምላካችሁ ሲል ኣምላኩ ማነው?
8ኛ) እየሱስ ኣምላክ ከሆነ, ወደ ወንድሞቼ ሲል, ኣምላክ ወንድሞች ኣሉት ወይ?
9ኛ) ኛ በዘጠኝ ሰዓትም ኢየሱስ,ኢሎሄ ኢሌሄ ላማሰበቅታኒ? ብሎ በታላቅ ድምፅ ጮኸ ትርጓሜውም ”
ኣምላኬ ኣምላኬ ለምን ተዉከኝ? ማለት ነው”( ማርቆስ ወንጌል 15:34)
የኛ ጥያቄ:
1, እየሱስ ኣምላክ ከሆነ, ማንን ነው ኣምላኬ ኣምላኬ እያለ የሚጠራው?
እግዝአብሐር መቼየም መቼ ይማይለውጥው ቃሉ እግዝአብሐር የተመሰገነ እልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😆😆መሀመድኮ እደስሜቱ ነው የሚደርሰው እኔኮ ቁራንን የምመለከተው እደ ልብ ወለድ መፀሀፍ ነው የክፉ መንፈስ ማደርያ ነው ሁሉም ሀይማኖት የክርስቶስ ተቃዋሚ ናቸው ብቻ ማስተዋሉን ይስጠን 🙏
Quran anbbek tawkalek😂
wendeme Orthodox neseyt ewnetegna nat gn comment west torenet batgemer teru new😅
ደደብ.
ልብ ወለድማ አየነው ተወለደ አደገ ተሰቀለ ሞተ ተነሳ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ወንድማችን በፀጋውን ያብዛልህ ለኛም ማስተዋል ያድለን የተዋህዶ አማኞች እባካችሁ በተቻለ መጠን በቀን አንዴ እንኳን መፅሐፍ ቅዱስን ለማንበብ እንሞክር ካልተቻለም አንድ ስብከት መስማት ከብዙ ጥፋት ይጠብቃል ።
ለኢ አማንያን እግዚአብሔር ዓይነ ልቦናቸውን ያብራላቸው ገብረ ስላሴ ስለ እግዚአብሔር ድንቅ ስላረገለት ሲናገር ለማያምኑ እስኪ ይህን ሊንክ ግቡና በደንብ አድምጡ መልስ ፍለጋ ከሀገር ሀገር ተንከራቶ በስተመጨረሻ እውነቱን ለተረዳ በትግስት አዳምጡ ታተርፍበታላቹ እግዚአብሔር ስናመልከው በመንፈስ እያመንን እንጂ በስጋ ዓይን ተውጠን መሆን የለበትም ruclips.net/video/xfHW5qesn4o/видео.html
እግዚያብሄር ይመስገን እንኮንም በሰላም መጣህልን❤❤❤ ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በቤቱ ያፅናህ
እግዚ አብሔር ይመስገን ገብረ ስላሴ ሰላምህ ይብዛልን አሜን በእውነት የህይወትን ቃል ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናልን
እኔ በሳቅ ሞትኩ የመሀመድ ስርግ ላይ ውጡ ክክክክክክክክክ እኳን ከዚህ አወጣሀኝ ተመስገን መድኃኔ አለሜ ክብርህ ይስፋ ቅዱስ ገብርኤል መስሎ የምያወርድለት ሰይጣን ነው ልቦና ይስጣቹ
ዉይ እግዚአብሔር ይስጥሽ እኔም ልጽፈዉ ነበር እግዚአብሔር ልቦናችዉ ያብራላችዉ
@@mestawotzina6951 አሜን ለሁላችንም ይስጠን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
ረጅም እድሜና ጤና ይሰጥልን
አግልግሎት እድሜ ይረዝማል 🤲🤲🤲
ቃል ሂወት ያሰማልን ወድማችን ገብር ስላሴ በእዉነት ጸጋዉን ያብዛልህ እግዚአብሔር ፊቱን ያብራልህ ተባርክ
እግዚአብሔር ይመስገን አንተ የመሰለ ልጅ ከጨለማ ወደ ብርሃን ስለመጣ❤❤❤!!
ሰላምህ ይብዛልን ወንድማችን ገብረ ስላሴ የቅድስት ስላሴ አገልጋይ ✝️ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናህ ለወገኖቻችንም እውነቱን ያውቁ ዘንድ እግዚአብሔር አይን ልቦናቸውን ያበራላቸው በእውነት በጣም ያሳዝናሉ 🕯✝️✝️✝️💐
ቸሩ እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ገብር ሥላሴ በርታ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እዉነትም ሕይወትም ኢየሱስ ክርስቶስ ነዉ ።
Weshetam.ketafi.nek.mejemeryam.gebre.neberk.
ወንድማችን እውነቱን የገለፀልህ የዘላለም አምላክ ፣ የዘላለም ንጉሥ በመጀመሪያ ክብሩን ይውሰድ 🙏 ከዚህ በላይ መመረጥ የለምና ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ 🙏 የአንተን አይን የገለጠና ያበራ ፈጣሪ ለቀሩት የመሃመድ ተከታዮች ልክ እንደአንተ የቃሉን እውነት ያብራላቸው 🙏 እውነቱን ይግለፅላቸው። እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ወንድሜ.. ትውልድህ ይባረክ 🙏🙏 በቤቱ ያፅናህ.. አውቃለው ይህንን እውነት በመናገርህ የሚደርሱብህ ብዙ ፈተናዎች ነገርግን አንተ የዘመናችን እውነተኛ ታማኝ አርበኛ ነህና ሞትን እንዳትፈራ በርታ.. የፈጣሪን እውነት የመሰከርክለት አምላክ እርሱ ይጠብቅህ 🙏 መስዋዕትነት መክፈልም ካለብህ ለአንተ በዚህ ዘመን እድለኝነት ነውና ከጨለማ ወደ ብርሃን ያወጣህን እውነት ተጋፈጠው። እውነት አርነት ታወጣለችና!!!!!! ተባረክ 🙏 ፀጋውን ያብዛልህ ፈጣሪ አሜን 🙏🙏🙏 ወስብሐት ለእግዚአብሔር 🙏🙏🙏
አልታወቀህም እንጂ ስንቱን መለስከው ወደ ኦርቶዶክስ🙏🙏🙏የጎደኛየ እናት እራሱ ሳኡዲ ነበረች አሁን ተመልሳለች እግዚሀብሄር ይመስገን አንተን ላመጣልን ጉዳቸው አያልቅም
የኢየሱስ አምላክ ማነው ???????
1ኛ) የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክና ኣባት ይባረክ”( 2ኛ ቆሮንጦስ 1:3)
2ኛ) የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክና ኣባት ይባረክ”(ኤፌሶን 1:3)
3ኛ) የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክና ኣባት ይባረክ”(1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 1:3)
✋ የኛ ጥያቄ:
1• ማነው የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክ?
2• እየሱስ ክርስቶስ ኣምላክ ከሆነ, ለኣምላክ ሌላ ኣምላክ ኣለው ወይ? ኣምላክ ስንት ነው?
4ኛ) እውነተኛ ኣምላክ ብቻ የሆንህ ኣንተን የላክኸውንም እየሱስ ክርስቶስ ያውቁ ዘንድ ይህች የዘላለም ሂወት ናት”( የዬሐንስ ወንጌል 17:3)
የኛ ጥያቄ:
1, እየሱስ ክርስቶስን የላከ እውነተኛውና ብቸኛው ኣምላክ ማነው?
5ኛ) ሁሉ ከተገዛለት በኃላ ግን እግዚኣብሄር ሁሉ በሁሉ ይሆን ዘንድ በዚያን ጊዜ ልጁ ራሱ ደግሞ ሁሉን ላስገዛለት ይገዛል”(1ኛ ቆሮንጦስ 15:28)
የኛ ጥያቄ:
1•ለእየሱስ ክርስቶስ ሁሉን ያስገዛለት ማነው?
6ኛ እየሱስ ክርስቶስ ኣምላክ ከሆነ ኣምላክ ገዢ ነው ወይስ ተገዢ? ለማን ነው የሚገዛው?
7ኛ) ኢየሱስም ገና ወደኣባቴ ኣረግሁምና ኣትንኪኝ, ነገር ግን ወደ ወንድሞቼ ሄደሽ,እኔ ወደ ኣባቴና ወደ ኣባታችሀ ወደ ኣምላኬና ወደ ኣምላካችሁ ኣርጋለሁ ብለሽ ንገሪያቸው ኣላት”( የዬሐንስ ወንጌል 20:17)
የኛ ጥያቄ:
1• ወደ ኣምላኬና ወደ ኣምላካችሁ ሲል ኣምላኩ ማነው?
8ኛ) እየሱስ ኣምላክ ከሆነ, ወደ ወንድሞቼ ሲል, ኣምላክ ወንድሞች ኣሉት ወይ?
9ኛ) ኛ በዘጠኝ ሰዓትም ኢየሱስ,ኢሎሄ ኢሌሄ ላማሰበቅታኒ? ብሎ በታላቅ ድምፅ ጮኸ ትርጓሜውም ”
ኣምላኬ ኣምላኬ ለምን ተዉከኝ? ማለት ነው”( ማርቆስ ወንጌል 15:34)
የኛ ጥያቄ:
1, እየሱስ ኣምላክ ከሆነ, ማንን ነው ኣምላኬ ኣምላኬ እያለ የሚጠራው?
እግዚአብሔር ይመስገን ወድማችን ቃለህይወት ያስማልን ፀጋውንየብዛልክአሜን አሜን አሜን
ለወንድማችን ገብረ ሥላሴ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ቸሩ መድኃኒዓለም በቤቱ ያፅናህ +⛪⛪⛪🙏🙏❤🙏👏👏
Egzabher ymesgen wendmacn. Ankan same metahln. Temesgen. MechereShachn ysamrln
@@የአቡነክሮስልጅነኝ የኢየሱስ አምላክ ማነው ???????
1ኛ) የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክና ኣባት ይባረክ”( 2ኛ ቆሮንጦስ 1:3)
2ኛ) የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክና ኣባት ይባረክ”(ኤፌሶን 1:3)
3ኛ) የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክና ኣባት ይባረክ”(1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 1:3)
✋ የኛ ጥያቄ:
1• ማነው የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክ?
2• እየሱስ ክርስቶስ ኣምላክ ከሆነ, ለኣምላክ ሌላ ኣምላክ ኣለው ወይ? ኣምላክ ስንት ነው?
4ኛ) እውነተኛ ኣምላክ ብቻ የሆንህ ኣንተን የላክኸውንም እየሱስ ክርስቶስ ያውቁ ዘንድ ይህች የዘላለም ሂወት ናት”( የዬሐንስ ወንጌል 17:3)
የኛ ጥያቄ:
1, እየሱስ ክርስቶስን የላከ እውነተኛውና ብቸኛው ኣምላክ ማነው?
5ኛ) ሁሉ ከተገዛለት በኃላ ግን እግዚኣብሄር ሁሉ በሁሉ ይሆን ዘንድ በዚያን ጊዜ ልጁ ራሱ ደግሞ ሁሉን ላስገዛለት ይገዛል”(1ኛ ቆሮንጦስ 15:28)
የኛ ጥያቄ:
1•ለእየሱስ ክርስቶስ ሁሉን ያስገዛለት ማነው?
6ኛ እየሱስ ክርስቶስ ኣምላክ ከሆነ ኣምላክ ገዢ ነው ወይስ ተገዢ? ለማን ነው የሚገዛው?
7ኛ) ኢየሱስም ገና ወደኣባቴ ኣረግሁምና ኣትንኪኝ, ነገር ግን ወደ ወንድሞቼ ሄደሽ,እኔ ወደ ኣባቴና ወደ ኣባታችሀ ወደ ኣምላኬና ወደ ኣምላካችሁ ኣርጋለሁ ብለሽ ንገሪያቸው ኣላት”( የዬሐንስ ወንጌል 20:17)
የኛ ጥያቄ:
1• ወደ ኣምላኬና ወደ ኣምላካችሁ ሲል ኣምላኩ ማነው?
8ኛ) እየሱስ ኣምላክ ከሆነ, ወደ ወንድሞቼ ሲል, ኣምላክ ወንድሞች ኣሉት ወይ?
9ኛ) ኛ በዘጠኝ ሰዓትም ኢየሱስ,ኢሎሄ ኢሌሄ ላማሰበቅታኒ? ብሎ በታላቅ ድምፅ ጮኸ ትርጓሜውም ”
ኣምላኬ ኣምላኬ ለምን ተዉከኝ? ማለት ነው”( ማርቆስ ወንጌል 15:34)
የኛ ጥያቄ:
1, እየሱስ ኣምላክ ከሆነ, ማንን ነው ኣምላኬ ኣምላኬ እያለ የሚጠራው?
Ameen Ameen Ameen Ebifamii obolechaa keenyaa waqayyoo sagalee jirenyii sii haa dhagesuu 🤲🙏🙏👏👏❤❤💒💒💒✝️
ወንድማችን እግዚአብሔር ዘመንህ ይባርክህ❤
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ገብረ ስላሴ ፀጋውን ያብዛልህ
እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናህ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማናል ወንድማችን ገብረ ስላሴ 😍😍😍😍😍😍
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛለህ ወንድሜ በእውነት በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እናመሰግናለን በርታልን እግዚአብሔር ለሁላችንም ብርሃን ይሁንልን 💙🤗
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን ተስፋ መንግስተ ሰመያትን ያውርስልን ♥🙏
እንኲን ሰላም መጣህልን ውድ ወንድማችን ገብረ ስላሴ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን
አግዝአብሄር ይመስገን ውድ ወንድማችን አንካን በሰላም መጣህልን በውነት ፀጋውን ያብዛልህ ካንሀ ብዙ አየተማርን ነው በደንብ በሃይማኖታችን አንድንፀና አያደረከን ነውና በርታልን አመብርሃን ትጠብቅልን አሜን ❤
ወንድማችን በቤቱ ያጽናክ
ቃለሕይወትን ያሠማልን በቤቱ ያፅናህ ተጋ ወንድሜ ብዙወችን ትለውጣለህ ብዬ ተስፍአደርጋለሁ የሠውልጂ ልቡን ማደንደን ትቶ ፋቃድህን ግለፅልኝ ቢል ልዑል እግዚአብሔር ለሠውልጂ ቅርብነው ግን ነፃነት ተሠጠንና አስቸጋሪ ጠማማ እኔ ያልኩት ይሁን ሆነ ነገሩ የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁን የሚል ጠፍ ለኢአማንያን ልቦና ይስጣቼው የክርስቶስ ቤተሠቦችሁሉ በቤቱ ያፅናን✝️🙏
ውድ ወንድማችን ገብረ ስላሴ ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማለን ጸጋዉን ያብዛልህ በቤቱ ያኑርህ
ተአምርኮነው ወይ ጉድ እኛ ክርስትያኖች መልስ ለመስጠት ከአንተ እየተማርን ነው በርታልን እመብርሃን ትጠብቅህ ይቅርታ ያልክ ደግሞ ይቅር ለእግዝአብሔር ነው ይቅር ባይ እርሱ አንድያ ልጁ ኢየሲስ ክርስቶስ ነውና ለሁላችን ይቅር ይበለን አሜን፫
እግዚአብሔር ይመሥገን
እንኮን ደህና መጣህ ወንድማችን ላንተ ማስተዋልን የሰጠ ልቦናህንም የከፈተ አምላክ በጨለማና በሞት ጥላ ለሚኑሩትም ማስተዋልን ያድላቸዉ
እኛም መጠራታችንን እድናፀና ጌታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይርዳን አሜን
ወንድምዬ እንኳን ደህና መጣህ ከሲኦል ወደ ገነት በጣም ደስ ብሎኛል ፀጋውን ያብዛልህ
በርታልን ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ
በርታልን ወንድማችን እግዚአብሔር ፀጋውን ይጨምርልህ
እግዚአብሔር ይመሰገን ወንድማችን ገብረ ስላሴ ፀጋዉን ያብዛልህ በርታ አይዞህ
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ❤👏👏👏👏👏👏💐💐💐💐👏👏👏💐👏❤👏💐💐
ኣሜን ኣሜን ኣሜን በእዉነት ቃለ ህይወት ያስማልን ወንድማችን❤❤
Ante ye Egziabher sew minigna yetadelk neh 💒✝️✝️✝️✝️✝️🙏🙏💟💟💟
ቃለ ህይውት ቃለ በረከት ያሠማልን ፀጋኡ ያብዛላህ ወንድማችን እውነት እግዚአብሔር ይስጥልን✅✅✅🌷🌷🌷🙏🙏🙏👏👏👏👌👌👌👌👌👌
እናመሰግን አለን ወንድማችንጥሩ ትምህርት ነዉ ቃለ ህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመሰገን ወንድማችን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልህ
ፈጣሪ የነፍስና የስጋ ደዌ አችንን ያርቅልን እንዳተ ያሉትን የብዛልን!!!
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በእውነት እንደአንተ ሁሉም አውቆ ቢያወራ ጥሩ ነበር ፀጋውን ያብዛልህ ልኡል እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅህ 🤲❤️
እግዚአብሔር አምላክ አይለይህ አሁንም መመረጥ እንዴህነው ስትመረጥ እንዴህነው እንኳን ደህና መጣህልን ወንድማችን አሁንም በቤቱ ያፅናህ ፀጋ በረከቱን ያድልህ ወንድሜ ።
ቁራአን እኮ የሸረሪትና የጉንዳን ድርሰት ነው አንተ ግን እግዚአብሄር እምነት ይጨምርልህ
በእውነት ወንድማችን በእምነትህ ያፅናህ እግዝአብሂር መጨረሻህ ያሳምርህ
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
ወንድሜ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ።
ወይ ኢስላም እህት ወንድሞቼ በፈጣሪ ይሔን አይነት መሀመድ ነው የምታመልኩት ወሬው ሁሉ ጨረቅ ቀሚስ ብቻ ነው እንዴ እየሱስ በምድር ሳለ እንደምትሉት ነብይ ሰኢድና ኢሳ ስለ ወሲብ ጨርቅ ቀሚስ ወሬ አልነበረውም የሚያወራው።የሚያደርገው ሁሉ ተአምርን ነበር አሁንስ የእውነት የዋህ ናቹ አሳዘናችሁኘ በምታመልኩት ነገር።
በእውነት እንዲ ቅን ልቦናን እንዲሰጠን ተግተን አንፀልይ ወንድመችን አንዳለው ግብ የፈጠረንን ማወቅ ነውና እግዚአብሔር ፅናቱንና ፀጋውን የትረፍልፍልንወንድማችን ገብረ ሰለሴ
አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን ወድማችን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን 💒👏👏👏
እግዚአብሄር ይመስገን ወንድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ በእዉነት ተባረክ
ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማለም
❤❤ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ልብን ያረሰርሳል
ወንድማችን ቃለህውትያሰሰማልን በታተነከው እኳ ድግልማርያም ትጠብቅህ
እግዚአብሔር ይመስገን ወድማችን ገብረ ሥላሴ
ቃለ ሕወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ 🥰🥰🥰
የኢየሱስ አምላክ ማነው ???????
1ኛ) የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክና ኣባት ይባረክ”( 2ኛ ቆሮንጦስ 1:3)
2ኛ) የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክና ኣባት ይባረክ”(ኤፌሶን 1:3)
3ኛ) የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክና ኣባት ይባረክ”(1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 1:3)
✋ የኛ ጥያቄ:
1• ማነው የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክ?
2• እየሱስ ክርስቶስ ኣምላክ ከሆነ, ለኣምላክ ሌላ ኣምላክ ኣለው ወይ? ኣምላክ ስንት ነው?
4ኛ) እውነተኛ ኣምላክ ብቻ የሆንህ ኣንተን የላክኸውንም እየሱስ ክርስቶስ ያውቁ ዘንድ ይህች የዘላለም ሂወት ናት”( የዬሐንስ ወንጌል 17:3)
የኛ ጥያቄ:
1, እየሱስ ክርስቶስን የላከ እውነተኛውና ብቸኛው ኣምላክ ማነው?
5ኛ) ሁሉ ከተገዛለት በኃላ ግን እግዚኣብሄር ሁሉ በሁሉ ይሆን ዘንድ በዚያን ጊዜ ልጁ ራሱ ደግሞ ሁሉን ላስገዛለት ይገዛል”(1ኛ ቆሮንጦስ 15:28)
የኛ ጥያቄ:
1•ለእየሱስ ክርስቶስ ሁሉን ያስገዛለት ማነው?
6ኛ እየሱስ ክርስቶስ ኣምላክ ከሆነ ኣምላክ ገዢ ነው ወይስ ተገዢ? ለማን ነው የሚገዛው?
7ኛ) ኢየሱስም ገና ወደኣባቴ ኣረግሁምና ኣትንኪኝ, ነገር ግን ወደ ወንድሞቼ ሄደሽ,እኔ ወደ ኣባቴና ወደ ኣባታችሀ ወደ ኣምላኬና ወደ ኣምላካችሁ ኣርጋለሁ ብለሽ ንገሪያቸው ኣላት”( የዬሐንስ ወንጌል 20:17)
የኛ ጥያቄ:
1• ወደ ኣምላኬና ወደ ኣምላካችሁ ሲል ኣምላኩ ማነው?
8ኛ) እየሱስ ኣምላክ ከሆነ, ወደ ወንድሞቼ ሲል, ኣምላክ ወንድሞች ኣሉት ወይ?
9ኛ) ኛ በዘጠኝ ሰዓትም ኢየሱስ,ኢሎሄ ኢሌሄ ላማሰበቅታኒ? ብሎ በታላቅ ድምፅ ጮኸ ትርጓሜውም ”
ኣምላኬ ኣምላኬ ለምን ተዉከኝ? ማለት ነው”( ማርቆስ ወንጌል 15:34)
የኛ ጥያቄ:
1, እየሱስ ኣምላክ ከሆነ, ማንን ነው ኣምላኬ ኣምላኬ እያለ የሚጠራው?
እንካን ሰላም መጣህ ተወዳጅ ወንድማችን ጥዑም ልሳን ነው የለህ በእውነት እመብርሃን ጸጋውን ታብዛልህ
እነመሰግነለንወድማችን፣ህንቢዉቁክርስታኖችአይህዱምነ በር
እንኳን ደህና መጣህ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን በቤቱ ያፅናህ
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድም ገብረ ስላሴ እድለኛ ነህ አንተ የጠራ ሌሎችንም ይጥራ አሜን፫
ቃለሂወት ያሰማልን ወድማችን በቤቱ ያፅናህ በርታልን
አሜን እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን 🤲🤲🤲
እግዚአብሔር አምላክ እስከመጨርሻው ይጠብቅህ ባንተ ብዙ ቀናሁ መንፍሳዊ ቅናት
እግዚሀብሔር ይመሰገንቃለህይወት ያሰማልን ወድማችን
ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህአሜን
አግላለፅህ በጣም ደሰ ይላላል ተመሰገን እንካን ወደ ዘለአለማዊ ሂወት መጣህ ጎበዝ በርታ ብዙ ወንደሞች ልታትርፍጰትችላለህ ትምህርቱን ቀጥልበት ወንድማችን
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ ውድ ውንድማችን እንካን ብሰላም መጣህልን ሁሌ በጉጉት እጠብቃለው በርታ❤💒
ቃል ህይውት ያሰመልን እመብርሃን ሁሌ ካንተ ጋ ትሁን አሜን፫💒💖
ቃለ ህወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ ግን እኔ ጥያቄ አለኝ ክርስትያኖች ስንሞት በሰማይ ምስት ባል አለ ወይ?
የለም
_እግዚአብሔር ይመሰገን እኛ እንደ መላእክት ነኝ_ _ክሞተ በሃላ ማዓረይ_>>🍀🌷🍀
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ከሁላችን ጋር ይሁን
ወንድማችን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅና 💚💛❤🙏
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን 🤲🤲🤲
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንኳን ደህና መጠህ።
እዉነት ነዉ ወንድማችን 📖✝️💒🤲🤲🤲
❤❤❤ ተመስገን ጌታ
ቃል ህይወትን የሰመልክ ፀጋ ይብዘልክ
እግዚኣብሔር ይባርክህ በብየቱ ያፅናህ ቀር ዘመንህን የባርክልህ
እልልልል ጌታ ድንቅ ነው በእውነት ተመረጥክ ክርሰቶሰ የታመነ ነው በርታ ወንድማችን ይኤ ውሉ ዘመን አባቶቻችን በየዋህነት ሙሰሊም ክርስቲያን ሚለየው በቢላ ነው እያሉ አሳደጉን ትልቅ ሰህተት ነው አውን ዘመን የቁርአን አሰተምሮ ሰንሰማ እጃችንን በአፍአችን ጭነናል እውነት እየተገለጠ ነው ከውሉ በፊት የነበረ አልፍአና ኦሜጋ የነበረና የሚኖር እሱ እግዚአብሔር ብቻ ነው
ጉበዝ ወንዲማችን በቤቱ ያጽናህ
በክርስትና ስለሐይማኖት መጠየቅ ሑሉን መርምሩ ይላል ጥያቄይፈቀዳል ችግሩ በእስልምና አይቻልም ጠየቅ መመርመር አለመፈቀዱነው አይናቼውን እዳይገልጡ በዛላይ አስቀድሞ ጥላቻን እና ስድብን ስለሚናገር እዴትብለው ይወቁ ሲቀጥል ወላይክራሑአልድን ሐይማኖቱን የቀየረው ሰው ቅጣቱ ሞት እደሚሖን አስቀድሞ አስፈራርቷቼዋል እኔ በጣም አዝኛለሑ በእውነት ሙስሊም ወድም እሕቶቻችን እኛ እንወዳችሗለን ቁራኑ እደሚለው ጠላቶች ሳንሖን በክርስቶስ ፍቅር ወዳጆችነን ደግሞም ጥላቶቻችሑን ውዴዱ ቢራቡ አብሏቼው ቢጠሙም አጠጧቼው ለሚበድሏችሑ ፀልይው ለሚረግሟችሑን መርቁ ያለው ትክክለኛው የፈጣሪቃል እንሖ አሑንም እግዚአብሔር ይግለፅላችሑ ለአባታችን አቦርሐም እደገለጠ ለናተም ይገለጥላችሑ 🙏ነገርግን እደአብርሐም የፅሐይ የጨረቃ አምላክ ቸናበበኒ ማለት ልብን ማብራት ያስፈልጋል
እንኳን እግዚሐብኤር እረዳክ ወንድማችን
ቃለ ህይዬወትን ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወዲማቺን
ቸሩ መድሃኒአለም ጸጋውን አብዝቶ ያስጥህ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
Tebarek fetari bebetu yanurik❤❤❤❤❤🙏🙏🙏⛪
በክርስቶስ ሰላምህ ይበዛ ገብረስላሴ እንኳን ደና መጣህ እግዚሒአቤር ይበርክህ 🙏🙏🙏
Ebbiiffaami obboolleessaa keenyaa✝️⛪️🥰😍😍
Kalehiwot yasemalen
ወድማችን ተባረክልን
ጥሩመልክትነው ልብ ያለው ልብ ይበል
እግዚአብሔር ሢመርጥ እዲህ ነው ወንድማችን እንኳን ሥላም መጣህልን ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው ❤❤❤❤❤
እግዛብሄር ይጠብቅህ መንግስተ ሰማይን ያውርሥልን ወደ እሥልምና ልሄድ ነበር እናንተ ምክንያት ተመለሥሁ 😢😢
ከተቀረቀርክበት ውጣና ንፅፅር አድርግ ጀግና ከሆንክ እዚህ አትተባከብብን
የቀድሞው የጀነት ሰው የአሁኑ የጀሀነም ሰው ፈፅሞ በጭራሽ አልገባህም ጀለፍ ማንም ብድግ ብሎ እንደናንተው መፅሐፍ ቁርአንን ሊበርዘው የማይችል ለመሆኑ አሏህ እራሱ ቁርኣንን እንደሚጠብቀው በቃሉ ቃል ገብቷል።
15፥9 እኛ ቁርኣንን እኛው አወረድነው፡፡ እኛም ለእርሱ ጠባቂዎቹ ነን። إِنَّا نَحْنُ نَزَّلْنَا الذِّكْرَ وَإِنَّا لَهُ لَحَافِظُونَ
በሌላ አንቀጽም
41፥42 ከኋላው እና ከፊቱ ውሸት አይመጣበትም፡፡ ጥበበኛ ምስጉን ከኾነው ጌታ የተወረደ ነው፡፡ لَّا يَأْتِيهِ الْبَاطِلُ مِن بَيْنِ يَدَيْهِ وَلَا مِنْ خَلْفِهِ ۖ تَنزِيلٌ مِّنْ حَكِيمٍ حَمِيدٍ
የወረደው በአረብኛ ቋንቋ ስለሆነ ትርጉሙን የማያውቁ ማሃይማን አወቅን ብለው በጠማማ አረዳዳቸው ሠነድ በሌለው የመሃይም እውቀት ከየትም ከየትም ያለሠነድ አረብኛ ቃርመው በተለያዩ ቋንቋዎች ፍቺውን ለመተርጎም ሲሞክሩ ነው ልክ አንተ የቁርአን ትርጉምን በሠነድ ሳትረዳው በራስህ የተንሻፈፈ ግንዛቤ #ትርጉሙን አንተ እንዳጣመምከው የሚያጠሙት እንጂ ዋናው በአረብኛ የወረዳው ቃሉ አክሮባት ብትሰራ እራሱ አይበረዝም። ማንም ሊበርዘው በፍፁም መቼም አይችልም ይሄ ነው እውነታው። እንደሰማሁክ ከሆነ አንተ በሠነድ አዋቂዎች ላይ ተጎንብሰህ የወሰድከው የእስልምና እውቀት አንድም የለህም። ከጎግልና ከኢንተርኔት በዲክሺነሪ የቃረምካቸው የሰከር የድንቁርና እውቀት ነው ያለህ በጭራሽ የሠነድ እውቀት ፈፅሞ የለህም አነጋገርህና አነባብህ ለዚህ በቂ ምስክር ነው እናም ያንተ አይነቱ ምልከታ እዚህ ግባ የሚባል በጭራሽ አይደለም። እንዳንተ አይነቱ መምጣትና መሄዱ ሠነድ እስከሌለው ድረስ ያው አንድ ነው።
አሜን አሜን 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ወድማችን እግዚአብሔር ያክብርህ
የቁራኑእየሱስምንእዳሚሉትበቀጣይአብራራልንአመሰግነለሁ
ወንድማችን ቃለህድወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤