ሰዎች ማን ይሉታል?ሙስሊሞች ነብይ ነው ይሉታል።እኛ ክርስቲያኖች ደግሞ በስጋ የተገለጠ አምላክ ነው ብለን እናምናለን።ግን ኢየሱስ ክርስቶስ ማን ነው?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024
  • የቴሌግራም ሊንክ ነው። ከእስልምና የመጣችሁ ምስክርነት ለመስጠት ሌሎች ደግሞ ምስክርነቱን ለመስማት እንድትቀላቀሉን ተጋብዛችኋል።
    t.me/Abdelmesi... #orthodox #ገብረሥላሴ

Комментарии • 542

  • @ahmedmohammed9296
    @ahmedmohammed9296  2 года назад +108

    የቴሌግራም ሊንክ ነው። ከእስልምና የመጣችሁ ምስክርነት ለመስጠት ሌሎች ደግሞ ምስክርነቱን ለመስማት እንድትቀላቀሉን ተጋብዛችኋል።
    t.me/Abdelmesihh
    t.me/+KdCxco1nC9tjNjVk

    • @user-qu2kf2yi9l
      @user-qu2kf2yi9l 2 года назад +9

      እኔ ተቀላቂያለሁ ወንድሜ ገብረ ስላሴ

    • @yeamanuellej2721
      @yeamanuellej2721 2 года назад +13

      ወንድማችን በእውነት በጣም ተሰምቶ የማይጠገብ ትምህርት ነበረ ቶሎ ቶሎ ሊቀቅልን ጌታችን አምላካችን እየሱስ ክርስቶስ ጥበብን አብዚቶ ያድልህ ፀጋውንም ያብዛልህ✝️✝️✝️

    • @user-wt5gh5ub2l
      @user-wt5gh5ub2l 2 года назад +4

      ወንድሜ ገብረስላሴ እኔም ተቀላቂየ ኣለዉን ግን መስመር ላይ ኣላሁክም 💝

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 2 года назад +8

      ወንድሜ እውነት ለመናገር አላመንኩም ነበር ግን አሁን በመገረም ነው ማዳምጥሕ እንዴት መታደልነው መመረጥ እንዴ ሌሎችንም ይጥራልን ተባረክ በቤቱ ያቆይልን

    • @ahmedmohammed9296
      @ahmedmohammed9296  2 года назад +6

      @@user-wt5gh5ub2l እሽ ወንድሜ እንደ እኔ ከእስልምና ነው የመጣኸው?

  • @magdessafely2358
    @magdessafely2358 2 года назад +49

    አቤት መታደል በእወትት እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎትህን ዘመንህን ይባርክልህ ወንድሜ

  • @user-sh3or6bi6u
    @user-sh3or6bi6u 2 года назад +39

    *_ግሩም ነው በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ በርታልን የተዋህዶ ልጆች ላይክ ሼር አትርሱ።_*

  • @user-lu1yq2kz4g
    @user-lu1yq2kz4g 2 года назад +33

    ደስ የሚል ቀን እግዚአብሔር እውቀትህን በሰፊው ያድረግልህ ወንድሜ የእውነት ድንቅ ነበር በርታልን❤🙏

  • @fentayenigusie7999
    @fentayenigusie7999 2 года назад +22

    በእውነት ይህን ፕሮግራም ማነው?እንደኔ በጉጉትና በደስታ ጀምሮ እሚጨርስ ወንድሜ ታድለህ እውነትን ፈልገህ አግኝተህ እንዲህ ስትመሰክር!❤❤❤ በርታ ገ/ስላሴ ወንድማችን በቤቱ ያጽናህ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @HM-fu4sb
    @HM-fu4sb 2 года назад +15

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ሰላምህ ይብዛልን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፆናህ ገብረ ሥላሴ ❤️

    • @-beteorthodoxchannel3244
      @-beteorthodoxchannel3244 2 года назад

      በቅንነት ቤተሰብ እንሁን የተዋህዶ ልጅ 🙏🙏💒⛪

  • @user-so7sx4bw2u
    @user-so7sx4bw2u 2 года назад +25

    ይሄማ 👉 የጌቶች ጌታ 💞
    የነገስታት ንጉስ 💞
    የአማልክት አምላክ 💞
    አልፋና ኦሜጋ ሁሉን የሚገዛ ጌታ አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው 💒💞😢🙏 ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ በርታ 👏🙏

  • @user-hy4nz5pw5c
    @user-hy4nz5pw5c 2 года назад +39

    የእውነት በጣም ደስ ብሎኛል በእውነት እንደዚህ እሚመሰክር አስነስቶልናል ዉድ ኦርቶዶክሳዊያን ሼር ሼር በማድረግ ምሰክርነቱ እንዲሰማ እናድርግ እግዚያብሔር በቤቱ ያፅናሕ።

    • @fufrshg360
      @fufrshg360 2 года назад

      ፎቶ ሾፕ የማታውቁ ፋራ ሁላ ክርስቲያን ከሚሆን ሞትን ይመርጣል እንጂ ክርስቲያን አይሆንም የሀረብ ወንድ ፎቶ እየለቀቃችሁ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @user-hy4nz5pw5c
      @user-hy4nz5pw5c 2 года назад +1

      @@fufrshg360 ያስተማረዉን ትትምሕርት አድምጠኸዉ ታውቃለሕ ወንድሜ በጣም ታሳዝኑኝ አላችሁ አንድ ከሀዲ የሆነ ሀሰተኛ ነብይ ተከትላችሁ ገደል የገባችሁ አሁንእሱ ዛሬዉኑ ክርስቲያን ሁኑ አላለም መፅሀፍትን መርምሩ እንጅ በእውነት

    • @fufrshg360
      @fufrshg360 2 года назад

      @@user-hy4nz5pw5c 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @user-hy4nz5pw5c
      @user-hy4nz5pw5c 2 года назад +1

      @@fufrshg360 የእውር ተከታይ እውቀት ካለሕ ቴሌግራምላይ ግግባና እንወያይ ልብሕን አደንድነህ ሲኦል ከምትገባ

    • @fufrshg360
      @fufrshg360 2 года назад

      @@user-hy4nz5pw5c ኤጭጭጭጭ

  • @ry8319
    @ry8319 2 года назад +20

    እግዚአብሔር ይመስገን ወድማችን እስከ አሁን ኮመንት ሰጥቸ አላቅም ከመጀመራ ይዠ ነው ስያዳምጥ የመጣሁት ድቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ እውነት አተ የተመረጥህ ነህ አዳች ነገር እዳያሱትህ በሃይማኖትህ ተፅናና እግዚአብሔር አምላክ ከዝህ በላይ ምሽጥሩን ጥበቡ ይክፈትልህ ቀር ዘመንህ የተባረከ ይሁን አሜን😘😘❤❤

    • @-beteorthodoxchannel3244
      @-beteorthodoxchannel3244 2 года назад

      በቅንነት ቤተሰብ እንሁን የተዋህዶ ልጅ 🙏🙏💒⛪

  • @h.a9977
    @h.a9977 2 года назад +9

    የተወደድክ በክርስቶስ ወንድማችን የሆንህ ገብረሥላሴ እስመጨረሻው ክርስቶስን በማመን ያጽናህ።

    • @-beteorthodoxchannel3244
      @-beteorthodoxchannel3244 2 года назад

      በቅንነት ቤተሰብ እንሁን የተዋህዶ ልጅ 🙏🙏💒⛪💒⛪

  • @user-li5jf1pt1d
    @user-li5jf1pt1d 2 года назад +9

    በእውነት ቃል ህይውት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋን በረከትን ያብዛልህ ከውዳሴ ከንቱ ይሰውርህ አሜን፫🙏💒

  • @user-oq6hl4fb5f
    @user-oq6hl4fb5f 2 года назад +60

    ይሄማ የጌቶች ጌታ ነው
    ይሄማ የአማልክት አምላክ ነው
    ይሄማ የነግሥታት ንጉሥ ነው
    ይሄማ የፍጥረታ ፈጣሪ ነው
    ይሄማ ዘላለም የሚኖር
    አልፋና ኦሜጋ ነው 🥀🥀🥀❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @-beteorthodoxchannel3244
      @-beteorthodoxchannel3244 2 года назад

      በቅንነት ቤተሰብ እንሁን የተዋህዶ ልጅ 🙏🙏💒⛪

    • @mareyamekonon2261
      @mareyamekonon2261 2 года назад

      AMEN AMEN AMEN

    • @-beteorthodoxchannel3244
      @-beteorthodoxchannel3244 2 года назад +1

      @@user-rx3bw4zq7s በየሱስ ክርስቶስ ስም ምንድ ነው @ሰብለ ወለተ ዮሐንስ🙄

    • @YalemwetMorgeta
      @YalemwetMorgeta 23 дня назад

      አደራ በጣም እፈልግሀለዉ ወንደሜን
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
      አስገባኝ ቲሊግም ለይ
      🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-vs4qb1jc5h
    @user-vs4qb1jc5h 2 года назад +49

    ይህን ማንም አልገለፀልህም።መንፍስ ቅዱስ እንጂ።እኔ ዘመኔን ሁሉ በበቤቱ ያሳለፍኩ እንኳን እንዳንተ አልተረዳሁም።አብልጦ ይግለፅልህ

    • @-beteorthodoxchannel3244
      @-beteorthodoxchannel3244 2 года назад +1

      በቅንነት ቤተሰብ እንሁን የተዋህዶ ልጅ 🙏🙏💒⛪

    • @amnaahmde9815
      @amnaahmde9815 2 года назад

      አሜን

    • @21istehiwet
      @21istehiwet 2 года назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @merongirma6247
      @merongirma6247 2 года назад +1

      የኔማ መመላለሴ በእግር ብቻ ነው። ልቦናዬን ይመልስልኝ። እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው፣ መታደል ነው እንደዚ መባረክ። ድንግል ማርያም ትጠብቅህ ወንድማችን፣ ፀጋውን ያብዛልህ!🙏 ኢትዮጵያን ሠላም ያድርግልን!💚💛❤

    • @amnaahmde9815
      @amnaahmde9815 2 года назад

      @@merongirma6247 አሜን እህትዋ

  • @user-zf9iq3wp7x
    @user-zf9iq3wp7x 2 года назад +8

    በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን ምነኛ መታደል ነው ኦርቶዶክስ መሆን😊 ወንድማችን እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ጠብቡንና ፀጋውን ያብዛለህ በርታልን እንወድሃለን ደማችን🤗💙💙👏👏👏

    • @-beteorthodoxchannel3244
      @-beteorthodoxchannel3244 2 года назад

      በቅንነት ቤተሰብ እንሁን የተዋህዶ ልጅ 🙏🙏💒⛪

  • @user-qu2kf2yi9l
    @user-qu2kf2yi9l 2 года назад +13

    ቃል ሕይወትን ያሰማልን በእውነት ወንድማችን ፀጋውን በረከቱን ያብዛልህ በቤቱ ያፀናህ በርታ ብዙ ነፍሳትን ተድናለህ ቶሎ ናልን

    • @-beteorthodoxchannel3244
      @-beteorthodoxchannel3244 2 года назад

      በቅንነት ቤተሰብ እንሁን የተዋህዶ ልጅ 🙏🙏💒⛪

  • @ababaalali2964
    @ababaalali2964 2 года назад +4

    ማርያምን ደጋግሜ ደጋግማ ነወ ያዳምጥሁት ወንድማችን ፀጋነነዉን በረከቱን ያድለህ በቤቱ ያፅ

    • @-beteorthodoxchannel3244
      @-beteorthodoxchannel3244 2 года назад

      በቅንነት ቤተሰብ እንሁን የተዋህዶ ልጅ 🙏🙏💒⛪💒⛪

    • @ababaalali2964
      @ababaalali2964 2 года назад

      @@-beteorthodoxchannel3244 እሽ የኔ ዉድ

  • @user-zh3dv5oi1b
    @user-zh3dv5oi1b 2 года назад +5

    ሰላምህ ይብዛ ውድ ወንድማችን አግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ነኝ ።እግዚአብሔር አብዝቶ ሚስጥሩን ይግለፀልህ በውነት ከጨለማ ወጥቶ የክርስቶስን አምላክነት መመስከርእንደት መመረጥ ነው።

    • @-beteorthodoxchannel3244
      @-beteorthodoxchannel3244 2 года назад

      በቅንነት ቤተሰብ እንሁን የተዋህዶ ልጅ 🙏🙏💒⛪💒

  • @user-vl9xm1bu4m
    @user-vl9xm1bu4m 2 года назад +11

    በእውነቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋ በርከቱ ያብዛልህ

  • @user-wt5gh5ub2l
    @user-wt5gh5ub2l 2 года назад +4

    በእዉነትደስ እያለኝ ነዉ የሰማሁት ኣጥምት የሚያለልም ትምርት እመብርሃ እስከመጨረሻዉ ከጎንህ ኣትለይ የኔ እንቁ ወንድም ልብ ያለዉ ሰዉ በኑፅሁ እእምሮ ይስማ እና ቃለሂወት ያሰማለን 💝💝💝💝

    • @-beteorthodoxchannel3244
      @-beteorthodoxchannel3244 2 года назад +1

      በቅንነት ቤተሰብ እንሁን የተዋህዶ ልጅ 🙏🙏💒⛪💒

  • @user-zh3dv5oi1b
    @user-zh3dv5oi1b 2 года назад +10

    ከክርስትና ወጥተው የሄዱ ያልከው ወንድም ስለክርስትና ምንም እውቀት የላቸውም ከካዱ በኋላ ግን ክርስትናን ይሳደባሉ ።እንድህ ያደረጋቸው ደግም የቤተሰቦቻቸው የዛር መንፈስ ነው በውነት ።

  • @user-zw1qd7cj8e
    @user-zw1qd7cj8e 2 года назад +16

    ጌታሆይ በመንግስትህ በመጣህ ግዜ አስበኝ 😥ወድማችን ቃለሂወት ያሰማልን 🙏💒🥰

    • @-beteorthodoxchannel3244
      @-beteorthodoxchannel3244 2 года назад

      በቅንነት ቤተሰብ እንሁን የተዋህዶ ልጅ 🙏🙏💒⛪

  • @webet2273
    @webet2273 2 года назад +2

    ከሁሉም በላይ ለዚህ ማረግ ያበቃውን እግዚህአብርን አመሰግናለሁ ክርይግቢዉ በዚህ ትምርት በመጨረሻ ተመስገን ይህንን ያስተማረው መምህራቱን እያስነሳ ጣራና ግድግዳ ሳይበረዝ ከቤታችን ካለንበት ያስተማረው መንፈስ እግዚአብሄር መንፈስ ቅዱስ ነዉ እልልልልልልልልልልልል

  • @yemaryam2375
    @yemaryam2375 2 года назад +8

    የኛ ዘመን ጳውሎስ ነሕ ገብረስለሴ ወንድማችን የበለጠ ፀጋሕን ብዝት በዝት አድርጎ በሁለመናሕ ያላበስሕ የቅዱሳን በረከታቸውን ይስጥሕ ጠላትሕን ከእግርሕ በታች ይጣልልሕ እንደ አለት ያፅናሕ የቅዱስ ጳውሎስ በረከቱን ፀጋውን ያላብስሕ በሌላ አስተምሮ እንደእግዚአብሔር ፍቃድ ያገናኘን ቃለሕይወት ያሠማልን

    • @-beteorthodoxchannel3244
      @-beteorthodoxchannel3244 2 года назад

      በቅንነት ቤተሰብ እንሁን የተዋህዶ ልጅ 🙏🙏💒⛪

  • @gosagosa3887
    @gosagosa3887 2 года назад +4

    አጄት የሚያርሥ ወድሜ ቃለህዮ ትንያሠማ ልን በምክ ንያት ነወአተን አመጣዉ እናም የተዋህዶ ልጆች ያልሆነ የማይጠ ቅም ዩቱበሮችን ከምናዳምጥ እደዚህ እኛ የማናቀዉን አያሣወቀን ያለዉን ወድማችን እናበረታታዉ

    • @-beteorthodoxchannel3244
      @-beteorthodoxchannel3244 2 года назад

      በቅንነት ቤተሰብ እንሁን የተዋህዶ ልጅ 🙏🙏💒⛪💒⛪

  • @user-nw1ux1lk5d
    @user-nw1ux1lk5d 2 года назад +7

    በጣም የሚገርመዉ ጨረቃ እያሉ የሚሏት ጥንት የካራን ሰዎች የሚያመልኳት በኃላማ ፍርሶች የሚያመልኩት ነዉ ክዋክብት ፀሐይ እነዚህ ሁሉ በፊት ሲመለኩ የየበሩ ናቸዉ በነገራችን ላይ የሴት ፀሐይ የወንድ ጨረቃ እያሉ ነበር ያንን ቀይረዉ አላህ የሚል ስም ተሰጠዉ ።አላህ የሚባለዉ ጣኦት ደግሞ አሶስት ጣኦት ጋር በቢክቸር የተቀመጠ የተፃፈ መፅሐፍ አለ ያሳዝናል😭
    እነሱም አላህ የሚባለዉ ጣኦት እና ሶስቱ ልጆች 1/ አል - ላት
    2/አል- አዛ
    3/አል -ሚናት
    እነዚህ በምስል ከአላህ ጋር የጥንት ጣኦት እደሆነ በመፅሐፍ በደንብ ተተንትኖ የተቀመጠ አለ ፈጣሪ ወደ እዉነቱ ይምራቸዉ ። የሚገርመዉ እነሱ እራሳቸዉ የፃፉት መፅሐፍ ላይ ሙሐመድ እራሱ ጠንቋዮች ነበሩ ነብይ ነህ ብለዉ ያበረታቱት ያንየ ታሪክ እደሚነግረን ሳዊዲ ጠንቋዮች ብቻ ነበሩ ።
    መቸም ዉሸት አባታቸዉ ነዉና
    ደግሞ የሆነ መፅሐፍ ላይ የጥያቄ መልስ ነበር አንድ ኡስታዝ ቀኑ ረዘም ብሏል ሙሐመድ ነብያት ተናግረዉለታል ብሎ እርፍ አላለም ለክርስቶስ የተነገረዉን ኦርቶዶክስ ግን መልስ አላት ቀንዱ ብላ በመጣበት ዉሸት እግርና አደበት መልሰዉታል አባቶች መልስ አሳጥተዉ አሳፍረዉ። ሙሐመድ አሰተኛ ነብይ ነዉ አላህም ጣኦት እንጂ ፈጣሪ አደለም።
    ፈጣሪ አንድ ነዉ እሱም ኢየሱስ ክርስቶስ ነዉ።

  • @user-fd1zs5zx5v
    @user-fd1zs5zx5v 2 года назад +15

    እርሱ እማ ከሰማያት ሰማያት የወረደው ከቅድስት ድንግል ማርያም ከስጋዋ ስጋ ከነፋሷ ነፍስ ነስቶ የተወለደው የጌቶች ጌታ የነገስታት ንጉስ የአማልክት አምላክ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ነው

    • @-beteorthodoxchannel3244
      @-beteorthodoxchannel3244 2 года назад

      በቅንነት ቤተሰብ እንሁን የተዋህዶ ልጅ 🙏🙏💒⛪

  • @treson8640
    @treson8640 2 года назад +1

    በእውነት ልዑል እምላክ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ። አንደበተ ብርቱ ቀጥልበት። እግዚአብሄር አሁንም አብዝቶ ፀጋውን እና ሞገሱን አብዝቶ ይጨምርልህ

  • @khayalahusein4760
    @khayalahusein4760 2 года назад +14

    አምላክ ሰማይና ምድርን ያለምሰሶ ያቁመ በስጋ መገለጥ አያቅተውም ሁሉበሱ ይሆናል ሁሉን ማረግ ይችላል

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 2 года назад +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ገብረ ስላሴ እንኳን ደና መጣ መድኃኔዓለም ክርስቶስ ፀጋውን ያብዛልክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ ✝️✝️✝️

    • @-beteorthodoxchannel3244
      @-beteorthodoxchannel3244 2 года назад

      በቅንነት ቤተሰብ እንሁን የተዋህዶ ልጅ 🙏🙏💒⛪

  • @user-nl5nb6nd2l
    @user-nl5nb6nd2l 2 года назад +9

    እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ደህና መጣህ ወንዱማችን ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማልን ጸጋኡ ያበዛልህ ያግልጉሎት ዘመንህ ይባርክ እግዚአብሔር አምላክ በቡቱ ያፅናህ በእድመ በጠና ይጠብቅልን ወኑዱማችን💒💞

    • @-beteorthodoxchannel3244
      @-beteorthodoxchannel3244 2 года назад +1

      በቅንነት ቤተሰብ እንሁን የተዋህዶ ልጅ 🙏🙏💒⛪

  • @user-hx8hg7eh1q
    @user-hx8hg7eh1q 2 года назад +1

    ዘላለማዊ ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ወንድማችን ሀያሉ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ✝️🙏🙏🙏የተዋህዶ ልጆች በቤቱ ያፅናችሁ ያፅናን ✝️🙏🙏🙏አሜን ።

  • @hanaasfawhanaasfaw4948
    @hanaasfawhanaasfaw4948 2 года назад +7

    አሜን አሜን አሜን ወንድማችን ቃላ ህወሃት ያሰማልን እግዚአብሔር በቤቱ ያፂናክ አሜን ✝️✝️✝️✝️✝️

    • @-beteorthodoxchannel3244
      @-beteorthodoxchannel3244 2 года назад

      በቅንነት ቤተሰብ እንሁን የተዋህዶ ልጅ 🙏🙏💒⛪

  • @komaistekle4512
    @komaistekle4512 2 года назад +8

    አንካን በሰላም መጣሀህልን ውድ ወንድማችን ቃለሂወት ያሰማልን የሰማነው በልቦናችን ይፃፍልን አሜን አምየ ትጠብቅልን በርታልን❤❤❤

    • @-beteorthodoxchannel3244
      @-beteorthodoxchannel3244 2 года назад

      በቅንነት ቤተሰብ እንሁን የተዋህዶ ልጅ 🙏🙏💒⛪

  • @mulurayayoutube225
    @mulurayayoutube225 2 года назад +1

    ወንድሜ ገብረ ስላሴ በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት በፆለትህ አስበኝ እኔን ደካማ እህት ወለተ ሰንበት ነኝ አተንም በቤቱ ያነህ በእውነት

    • @-beteorthodoxchannel3244
      @-beteorthodoxchannel3244 2 года назад

      በቅንነት ቤተሰብ እንሁን የተዋህዶ ልጅ 🙏🙏💒⛪💒⛪

  • @genetyetwahdolij2494
    @genetyetwahdolij2494 2 года назад +1

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ የሁላችነንም መጨረሻ ያሳምርልን አሜን ግን ወንድማችን በስምህ ቡዙ አካውቶች አሉ

  • @user-jz6um2qq4n
    @user-jz6um2qq4n 2 года назад +5

    በእውነት የፊትኞች ሗለኛ ይሆናሉ የሗለኞቹ ፊት ይሆናሉ የሚለው ቃል ትዝ አለኝ ድንቅ ልጅ ነክ ወንድሜ በርታ ክርስቶስ እንደመሠከርክለት በሰማይ በቀኙ ያስቀምጥክ📚📚📚📚📚እውነት ነው ቃሉ እግዚአብሔር ይመስገን🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-lf8ql1qs2v
    @user-lf8ql1qs2v 2 года назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ሰላምህን ይብዛ ትምህርሩ ሰሜቼ ስጨርስ እኮምታለሁኝ

    • @-beteorthodoxchannel3244
      @-beteorthodoxchannel3244 2 года назад +1

      በቅንነት ቤተሰብ እንሁን የተዋህዶ ልጅ 🙏🙏💒⛪💒

  • @user-nz8se8qb9z
    @user-nz8se8qb9z 2 года назад +4

    በእውነት ቃል ሂወት የስማልን ወንዴማችን ገብረ ስላሴ😘✝️💐

    • @-beteorthodoxchannel3244
      @-beteorthodoxchannel3244 2 года назад

      በቅንነት ቤተሰብ እንሁን የተዋህዶ ልጅ 🙏🙏💒⛪💒

  • @YWtube-bs8yn
    @YWtube-bs8yn 2 года назад +2

    እኛ በቤቱ ያደግነው ያልተረዳነውን መፅሐፍ ቅዱስ ለአንተ ተገልጦልሃል
    በጣም ይገርማል በቤቱ ያፅናህ ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @synyetwork2279
    @synyetwork2279 2 года назад +10

    አምላኬ አኔንም ከገባሁት ማጥ አውጣን
    ቃለ ህይወ ያሰማልን ወድማችን ☝️😭😭

    • @-beteorthodoxchannel3244
      @-beteorthodoxchannel3244 2 года назад +1

      በቅንነት ቤተሰብ እንሁን የተዋህዶ ልጅ 🙏🙏💒⛪💒

  • @bhcon854
    @bhcon854 2 года назад +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማለን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልኝ ቸሩ መደሀኔያለም።

    • @-beteorthodoxchannel3244
      @-beteorthodoxchannel3244 2 года назад

      በቅንነት ቤተሰብ እንሁን የተዋህዶ ልጅ 🙏🙏💒⛪

  • @khankpk8346
    @khankpk8346 2 года назад +6

    ፀጋውን ያብዛልህ ያአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ወንድማች እንወድሃለን ክፉ አይንካይ አሜን 🤲

  • @BeteHohe
    @BeteHohe Год назад +2

    እጅጉን ያስደመማል ያንተ ነገር ስለ እውነት ቃላት አጥቻለሁ እግዚአብሔር በሚያውቀው በምን ቃላት ልግለፅህ? ምንም ቃል የለኝ ብቻ ስለ ማይነገር ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን ህያውና ቅዱስ እግዚአብሔር ረዥም እድሜና ሙሉ ጤና ይስጥህ የብርሃን እናት ድንግል ማርያም አይኔ ልቦናህን ብርሃን ታደርግልህ ለቅዱሳን አባቶቻችን ጥበቡን ምስጢሩን እውቀቱን የገለፀች እመብርሃን ላንተን በጥበብ ላይ ጥበቡን በእውቀት ላይ እውቀቱን በክብር ላይ ክብሩን በሞገስ ላይ ሞገሱን ትግለፅልህ አሜን እንቁ አንደበተ ጣፋጭ ስምቼ የማልሰለችህ የክርስቶስ ባሪያ ቸር አገልጋይ አምላክህን በሰው ትዕዛዝ ሳይሆን በእራስህ አእምሮ ፈልገህ ያገኝህው ግሩም ድንቅ ፍጥረት ነህ በሰዎች ዘንድ የተናገከው ቃላት ጣፋጭ ይሁን አንደበትህን ክርስቶስ ለምለም ያደርግልህ በየተኛው አለም የክርስቶስን አምላክነት እየመሰገርክ እንደትኖር ህያውና ቅዱስ እግዚአብሔር ይርዳህ ቃል ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ተስፋ የሚናደርጋትን መንግስተ ሰማያትን ሀገሬ እየሩሳሌምን ያወርስልን ክርስቶስ ፀጋውን ብዙ ነው ከማያልቀው ፀጋ አንተን ያልብስልን ያጎናፅፍልን። ምነኛ መታደል ነው ማንም ሳያስተምር ሳይሰብክ በእራሱ ግዜ እውነተኛ ፈጣሪውን ፈልጎ ማግኘት SO ክርስቶስ ባንተ አንደበት ለመሰገን ስለ ፈለገ ነው አንተን የመረጠው እናም እድሜ ዘመንህ በቤቱ በደጁ በቃሉ በተዋህዶ እቅፍ ይሁን እመብርሃን ልጇ ባቀፈችው እጅ አንተንም እቅፍ ድግፍ አድርጋህ ታኖርልን በቤቱ። ተመስገን አምላኬ አንተ ሁሌም ምስጉን ነህ የተመሰገንክ ነህ ምስጋናህ ይብዛ አባቴ የድንግል ልጅ ክብር ላንተ ይሁን አገልጋይህ ገብረ ሥላሴን ጠብቅልን በቤቱ ያፅናልን አምኖ ከመካድ ቆርቦ ከማፍረስ አንተው ሰውረውን ሁላችንም በሀይማኖታችን አፅናን አሜን
    ጽና ልቤ በተማርከው
    ከዋኖችህ ባገኝህው
    በአዲስ ትምህርት አትወሰድ
    ሞት ነውና ያአለም መንገድ
    አሳው ብበዛ ብዙዎች ቢስቱ
    የትንቢት ፍፃመው ደርሶ ነው ሰአቱ
    ጌታ ጌታ እያሉ መንግሥቱ ላይወርሱ
    ተናግሯል ከርስቶስ ተመልከት ወደ እርሱ
    የቀደመችውን መንገድ ተመልክተን
    ጽና ልቤ እባክህ ጠላትህ እንዳይ ነጥቀን
    ጸሎትና ፆሙ ካንተ አይቋረጥ
    ካንተ ጋር ነውና ህይወትን የሚሰጥ
    አዲስ ትምህርት መቶ ማዕበል ቢያስነሳ
    በተማርከው ጽና ፃፈው እንዳት ረሳ
    ሁሉ የሄደበት ልክ አይደለም እና
    ወንጌልን አንግቤህ ባመንክበት ጽና
    ከርስቶስ ነው ጌታ እውነተኛ ዳኛ
    ስጋና ደሙ ነው ከሲኦል መዳኛ
    አንደ ተሰውቷል ሊያድል ለዘላለም
    ይህንን አትርሳ ተናገር ለዓለም

  • @afomeofficialtube8209
    @afomeofficialtube8209 2 года назад +7

    ሰለም የእግዚአብሔር ቤታሰባች ወንድማችን ቃላ ህይወት ያሰማልን

    • @-beteorthodoxchannel3244
      @-beteorthodoxchannel3244 2 года назад +1

      በቅንነት ቤተሰብ እንሁን የተዋህዶ ልጅ 🙏🙏💒⛪

  • @user-wt5gh5ub2l
    @user-wt5gh5ub2l 2 года назад +9

    የኔ ምርጥ ወድም እንወድሃለን በርታልን 💝

  • @SalamSalam-bc8kz
    @SalamSalam-bc8kz 2 года назад +1

    የኔ ወድም ገብረ ስላሤ በጣም ጀግና ነህ እውነት ነው እምልህ እኔ ክርስትያን ነኝ ግን አተ እምታውቀውን በከፊል አላቅም በጣም ጠካራነህ እግዝያቤርም አብርቶልሀል ላተ እውቅናን የሠጠህ አምላክ ለኔም ማወቅን ያድለኝ

  • @tsehayaserat6378
    @tsehayaserat6378 2 года назад +1

    በወጣቶች አደበት የእግዚአቢሄር ስም ሲጠራ እደት ደስ ይላል ብርታ ፀጋውን ያብዛልህ ወድማንን

  • @garbittisillasehannaa3675
    @garbittisillasehannaa3675 2 года назад +7

    ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በደህና መጣህ ወንድማችን በእዉነት የህይወትን ቃል ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋዉን ያብዛልህ ድንቅ ትምህርት ነዉ ሼር ላይክ አድረጉት የተዋህዶ ልጆች ለሁሉም አምላክ ቅዱሳን እዉነታዉን ይግላጽላቸወ!!

  • @bettyabera2273
    @bettyabera2273 2 года назад +4

    ሰላም የተዋህዶ ልጆች ፡ወድማችን ቃለህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተሰማያትን ያውርስልን

    • @-beteorthodoxchannel3244
      @-beteorthodoxchannel3244 2 года назад

      በቅንነት ቤተሰብ እንሁን የተዋህዶ ልጅ 🙏🙏💒⛪

  • @user-cz9tv3jy1c
    @user-cz9tv3jy1c 2 года назад +1

    ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት አንተ የጠፋን በጎች የመገኘት ምክንያት ነህና ክርስቶስ አምላኬ ከዚም በላይ ጥበብ ይጨምርልህ ፀጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ይሁን በርታልን ✝️⛪️🙏🥰🥰🥰🥰

  • @targettube4968
    @targettube4968 2 года назад +25

    የእግዚአብሄር ልጅ እግዚአብሄር ነው። ኢየሱስ እግዚአብሄር ነው።

    • @-beteorthodoxchannel3244
      @-beteorthodoxchannel3244 2 года назад

      በቅንነት ቤተሰብ እንሁን የተዋህዶ ልጅ 🙏🙏💒⛪

  • @user-ps3zr2qr2p
    @user-ps3zr2qr2p 2 года назад +3

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ የጠፉትን ሁሉ ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን ይመልስልን

  • @user-um3gy3rz7h
    @user-um3gy3rz7h 2 года назад +3

    የመምህር ተስፋየን ትምህርቶች በይቱብ ስሙ በጣም ቶምህርት አለው ወድሜ አተም በርታ

  • @tazinoboshi6587
    @tazinoboshi6587 2 года назад +1

    ቃል ህይወትን የሰመልክ ገ/ስለሴ በእውነት ፀጋ ይብዘልክ በረታ ብዙ ሙስልሞችን ወደ ክርስትና ትማልሰሌ

    • @-beteorthodoxchannel3244
      @-beteorthodoxchannel3244 2 года назад

      በቅንነት ቤተሰብ እንሁን የተዋህዶ ልጅ 🙏🙏💒⛪💒⛪

  • @Tube-uv8oc
    @Tube-uv8oc 2 года назад +2

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እድሜ ና ፀጋ ያድልልል ወድማችን ገብረ ስላሴ

    • @-beteorthodoxchannel3244
      @-beteorthodoxchannel3244 2 года назад

      በቅንነት ቤተሰብ እንሁን የተዋህዶ ልጅ 🙏🙏💒⛪💒

  • @adinamelkamu7344
    @adinamelkamu7344 2 года назад +2

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 💒💒💒

    • @-beteorthodoxchannel3244
      @-beteorthodoxchannel3244 2 года назад

      በቅንነት ቤተሰብ እንሁን የተዋህዶ ልጅ 🙏🙏💒⛪💒

  • @user-gn5og4si3c
    @user-gn5og4si3c 2 года назад +13

    መሃመድ ስለዝሙትና ከእስልምና እምነት ውጪ ያሉት ግደሉ አሳዷቸው ከማለት ውጪ ...የእየሱስ ክርስቶስን ጌትነትና አምላክነት ምኑን ያውቃል ...መሃመድ ትንቢት ነው ሀሰተኛ ነብያት ይነሳሉ ህዝቡን ሁሉ ያስታሉ ከተባለላቸው አንዱ እሱ ነው

    • @yordanosmamo6642
      @yordanosmamo6642 2 года назад +1

      ትክክል በላቸዉ ህዝቡ ን

    • @ktube8920
      @ktube8920 2 года назад

      ክክክክክ ማስረጃ አስገድፎ እንደመናገር የሚያኮራ ነገር የለም ?

    • @meki3909
      @meki3909 2 года назад

      ተይ እንጂ አንቺ የነብያችንን ታሪክ ስለማታዉቂ እንዴፈለግሽ ትናገሪያለሽ እኛም የእነሱስ ታሪክን ስለምናዉቅ ነብይ ነው እንላለን ይሄ ነው ልዩነቱ

  • @aaaaaa7021
    @aaaaaa7021 2 года назад +2

    ወድሜ ጸጋውን ያብዛልህ እውነት አብዝቶ ይግለጽልህ እፍፍፍፍ ትለያለህ🙏😥😘😘😘😘😘

  • @user-bg6fb1vt8k
    @user-bg6fb1vt8k 2 года назад +3

    አቤቱ አምላኬ ሆይ አንተ ፍጻሜዬን አሳምርልኝ
    በእውነት እግዚአብሔር ይጨምርልህ ውድ ወንድማችን
    በቤቱ ያጽናህ ያጽናን

    • @-beteorthodoxchannel3244
      @-beteorthodoxchannel3244 2 года назад

      በቅንነት ቤተሰብ እንሁን የተዋህዶ ልጅ 🙏🙏💒⛪

  • @user-bx9oq2rl9w
    @user-bx9oq2rl9w 2 года назад +7

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህልን ወንድማችን ቃለ ሂዎት ያሰማልን አንተን ካዳመጥኩ ወዲህ በጣም እየገባኝ ነው

    • @-beteorthodoxchannel3244
      @-beteorthodoxchannel3244 2 года назад

      በቅንነት ቤተሰብ እንሁን የተዋህዶ ልጅ 🙏🙏💒⛪💒

  • @user-li5jf1pt1d
    @user-li5jf1pt1d 2 года назад +7

    እግዚአብሔር መስገን ወንድማችን እንካን በሰላም መጣህልን

  • @endaleberega1420
    @endaleberega1420 2 месяца назад

    አግዚአብሔር ከጨለማ ወደብርሐን አመጣሕ ወንድማችን ገብረ ሰላሴ

  • @user-jo5op9qp1o
    @user-jo5op9qp1o 2 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያስማልን ውንድማችን በርታ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ የጌቶች ጌታ የአማልክቶች አምላክ የንገሥታት ንጉሥ ምድርና ስማይ ይዘረጋ የሁሉ ፈጣሪ ኢየሱስ ክርስቶስ የጠቢባን ጠቢብ የሆነ አብዝቶ ጥበብን ያድልህ

  • @mestawotzina6951
    @mestawotzina6951 2 года назад +2

    በእውነት ቃል ሂወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን በቤቱ ያጽናህ ወንድማችን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት እየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን ዛሬ ዘዉትርም ለዘላለሙ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

    • @-beteorthodoxchannel3244
      @-beteorthodoxchannel3244 2 года назад

      በቅንነት ቤተሰብ እንሁን የተዋህዶ ልጅ 🙏🙏💒⛪💒

  • @tube96779
    @tube96779 2 года назад +1

    ስለሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ በድሜ በፀጋ ያኑርልን እንዴት ደስ እሚል እሚጣፍጥ ቃል ነው

    • @-beteorthodoxchannel3244
      @-beteorthodoxchannel3244 2 года назад

      በቅንነት ቤተሰብ እንሁን የተዋህዶ ልጅ 🙏🙏💒⛪💒

  • @tigisttigist4833
    @tigisttigist4833 2 года назад +7

    እንኳን ሰላም መጣህ ወድማችን ደስ ይላል እግዚአብሔር ጸጋውን ጰያብዛልህ🙏♥

    • @-beteorthodoxchannel3244
      @-beteorthodoxchannel3244 2 года назад

      በቅንነት ቤተሰብ እንሁን የተዋህዶ ልጅ 🙏🙏💒⛪

  • @user-mp3go3hj5q
    @user-mp3go3hj5q 2 года назад +1

    ስለ ማይነገርው ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ቃል የለኝም በርታልን በቤቱ ያፃናህ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ለሁላችንም የምናስተውልበት አስተዋይ ልቦና ይስጠን

  • @abnetchernetu901
    @abnetchernetu901 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ!!!
    የአገልግሎት ዘመንህን ይቀድስልህ::

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam1786 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን

    • @-beteorthodoxchannel3244
      @-beteorthodoxchannel3244 2 года назад

      በቅንነት ቤተሰብ እንሁን የተዋህዶ ልጅ 🙏🙏💒⛪💒

  • @AmbesaGhebretnsae
    @AmbesaGhebretnsae 6 дней назад

    ኣሜን (3) ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድሜ እውነት❤❤❤🎉🎉🎉እግዚኣብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @user-id1mo7uw8z
    @user-id1mo7uw8z 2 года назад +4

    ሰላምነዉወድሚ፣ቢተሰቦችህ፣እድመለሱልህ፣፣ሱባየያዝላቸው፣ልባቸወን፣እድከፍትላቸወ

  • @asasasss860
    @asasasss860 2 года назад +3

    ድንቅ ነው ቃለ ሒይወት ያሠማል🙏 ላስተዋለ የተሠወረ የተደበቀ ምንም ነገር የለም::

    • @-beteorthodoxchannel3244
      @-beteorthodoxchannel3244 2 года назад

      በቅንነት ቤተሰብ እንሁን የተዋህዶ ልጅ 🙏🙏💒⛪💒

  • @Amharavkjgg
    @Amharavkjgg 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏 የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን 🙏 ትህትናህ ምን አይነት አምላክ እንደምትከተል ምስክር ነው 🙏

  • @user-nn9ts9zc6p
    @user-nn9ts9zc6p 2 года назад +3

    ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን

    • @-beteorthodoxchannel3244
      @-beteorthodoxchannel3244 2 года назад

      በቅንነት ቤተሰብ እንሁን የተዋህዶ ልጅ 🙏🙏💒⛪💒

  • @ahmadk4740
    @ahmadk4740 Месяц назад

    በጣም ድንቅ ትምህርት ጆሮ ላለዉ ዉንድማችን በቤቱ ያፅናህ እግዚአብሔር ድንቅ ነዉ ስራዉ በፈለገዉ ኣድሮ ያስተምራል ❤

  • @saraethiopi9378
    @saraethiopi9378 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል የምስክር አገላለፅህ ዲቅ ነው እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጥልን ለኢአማንያን

    • @-beteorthodoxchannel3244
      @-beteorthodoxchannel3244 2 года назад

      በቅንነት ቤተሰብ እንሁን የተዋህዶ ልጅ 🙏🙏💒⛪💒

  • @samsungsam4681
    @samsungsam4681 2 года назад +1

    እንኳን ወደ ነፈስና ሰጋህን የምታድንብት መንገድ መጣህ በእውነት የውሰጥህን ፍላጎት አውቆ የረዳህን አምላክ ሰሙ ከአፅናፍ እስከ አፅናፍ ስሙ
    ክፍ ይበል ውንድሜ መጨረሻውን ያስምራልህ በእግዚአብሔርም በሰው ዘንድ ደምሬኋለሁ 🤵😘

  • @user-ez1ve1rq7r
    @user-ez1ve1rq7r 2 года назад +2

    አግዚ አብሄር ፀጋዉንያብዛልህ ወድማቺን አድሜናጤናይሠጥህ ለሁም ወገኖቻቺን እዉነትን ያሣዉቅልን አይነልቦናቸዉምን ይክፈትላቸዉ

    • @-beteorthodoxchannel3244
      @-beteorthodoxchannel3244 2 года назад

      በቅንነት ቤተሰብ እንሁን የተዋህዶ ልጅ 🙏🙏💒⛪💒

  • @user-en9ut9or9d
    @user-en9ut9or9d Год назад

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን ጌታችንና መዲኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ሆይ በመግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበኝ 🙏🙏🙏😢💚💒💚ወድሜ ቃለ ሂወት ያሰማልን🙏🙏🙏💚💒💚

  • @user-vi2yp3lu2e
    @user-vi2yp3lu2e 2 года назад +1

    ደስስ የምል አገላለፅ ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልህ ወንድሜ

  • @21istehiwet
    @21istehiwet 2 года назад +1

    በእውነት ወንድማችን ገብረ ሥላሴ እንኳን ወደ ቀጥተኛይቱ እምነት በሰላም መጣህልን እንኳን ለምስክርነት አበቃህ ገና ብዙዎችን ታመጣለህ እግዚአብሔር አምላክ ያበርታህ ፍጻሜህን ወላዲተ አምላክ ታሳምርልን

  • @HuluagershTeshale-hb6gc
    @HuluagershTeshale-hb6gc 8 месяцев назад

    ወይ መመረጥ ቃለሂዎትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በዉነት ምሰጋናን ሁሉ ልዑል አምላካችንና ጌታችን መዳኒታችን ይውሰድ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Efrata574
    @Efrata574 2 года назад +1

    ያገልግሎትህን እግዚአብሔር ይባርክልህ በርታ ወንድማችን

  • @user-ud2bf9cb6h
    @user-ud2bf9cb6h Год назад

    የኔ ወንድም በረታ ጠንክረልን በእውነት የዘመናችን ቅዱስ ሰማዕት እስጢፋኖስ ነህ በእውነት ተመርጠሃልና

  • @user-lh2vk4pz5g
    @user-lh2vk4pz5g 2 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ወንድሜ በጣም ደስ እሚል ምስክርነትነው በርታልን

    • @-beteorthodoxchannel3244
      @-beteorthodoxchannel3244 2 года назад

      በቅንነት ቤተሰብ እንሁን የተዋህዶ ልጅ 🙏🙏💒⛪💒

  • @user-fr4qs3ss5i
    @user-fr4qs3ss5i 5 месяцев назад

    ወይ መመርጥ ደሙ አገላለጥክ እካን ደስ ሲል😢😢😢 በቤቱ ያፂናክ ተመስገን የሱ አርጎ ስለመረጠን❤❤❤

  • @user-xz3yz2hi1f
    @user-xz3yz2hi1f Год назад

    በእዉነት ምነኛ መታደል መመረጥ ነው ወንድሜ እግዚአብሔር ያበረታህ በቤቱ ያፅናህ👏👏🙏🙏🙏 ደቅ ነገር በጣም ደሰ የሚል ነው ኑ አዳምጡ ኑ ወደትክክለኛው ሀይማኖት

  • @user-by2kl1ih5y
    @user-by2kl1ih5y 2 года назад

    አቤት መታደል ቃለኅይወት ያሰማልን ውድ ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ በቤተ ያፅናልን ከዚህ በላይ ምታገለግልበት ሃይሉ ብርታቱ ያድልህ

  • @kal7566
    @kal7566 2 года назад +1

    በእዉነት እግዝኣብሄር እድመና ጤና ይስጥህ ዎንድማችን በሪታ ትምህርትህ ልዩ ነዉ ገና ብዙ እንጠብቃለን ካንተ እግዝኣብሄር መጨራሻህን ያሳምርልህ የኔ ዎንድም

  • @user-zh3dv5oi1b
    @user-zh3dv5oi1b 2 года назад +1

    መመረጥ እንድህ ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ሚስጥሩን ይግለፀልህ ወንድማችን በፆለት በሱባኤ በርታ ።

  • @user-ez1ve1rq7r
    @user-ez1ve1rq7r 2 года назад +1

    ያለ ህይወት መግስተሠማያት ያዉረስአን አግዚ አብሄር በቤቱ ያፅናህ በዉነት በጣምደስይላል አገላለጥህ በምያስደስታል እመብርሀን ጥላከለላትሁንህ ወድማቺን አግዚ አብሄር ያበርታህ

    • @-beteorthodoxchannel3244
      @-beteorthodoxchannel3244 2 года назад

      በቅንነት ቤተሰብ እንሁን የተዋህዶ ልጅ 🙏🙏💒⛪💒

  • @salamyayo6955
    @salamyayo6955 2 года назад +3

    በርታ ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ 💚💛❤️🙏

    • @-beteorthodoxchannel3244
      @-beteorthodoxchannel3244 2 года назад +1

      በቅንነት ቤተሰብ እንሁን የተዋህዶ ልጅ 🙏🙏💒⛪💒⛪

  • @feqrtemarymi9021
    @feqrtemarymi9021 2 года назад +5

    አሜን አሜን አሜን ቃልዎትን ያሳማልን ዋድማቺን ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏😘😘😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @-beteorthodoxchannel3244
      @-beteorthodoxchannel3244 2 года назад

      በቅንነት ቤተሰብ እንሁን የተዋህዶ ልጅ 🙏🙏💒⛪

  • @argeargearge2016
    @argeargearge2016 2 года назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እንክዋን በሰላም መጣህ ቃለ እይወትን ያሰማልን

    • @-beteorthodoxchannel3244
      @-beteorthodoxchannel3244 2 года назад

      በቅንነት ቤተሰብ እንሁን የተዋህዶ ልጅ 🙏🙏💒⛪💒

  • @henamandefro9207
    @henamandefro9207 2 года назад +2

    ፀጋውን ያብዛልክ ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅክ ወንድሜ በርታኝ

    • @-beteorthodoxchannel3244
      @-beteorthodoxchannel3244 2 года назад

      በቅንነት ቤተሰብ እንሁን የተዋህዶ ልጅ 🙏🙏💒⛪💒

  • @zinabmengste8150
    @zinabmengste8150 2 года назад

    ቃለህይዎት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ወድሜ እግዛቢሄር ይርዳህ በውነት ከተኛንበት ነው የቀሰቀስከን እናመሰግናለን።

  • @sirguttube
    @sirguttube 2 года назад +1

    የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ

  • @truwrkdefaru5434
    @truwrkdefaru5434 2 года назад +1

    ቃለህይወት ያስማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እመቤቴ አትለይህ

    • @-beteorthodoxchannel3244
      @-beteorthodoxchannel3244 2 года назад +1

      በቅንነት ቤተሰብ እንሁን የተዋህዶ ልጅ 🙏🙏💒⛪💒⛪

  • @qaws7708
    @qaws7708 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ይከን ቃል እድሰማ ስለፈቀድክልኝ ወድማቺን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @tigisttigist4570
    @tigisttigist4570 2 года назад +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ወንድማችን በሰው ፊት ለሚመሰክርልኝ እኔም ደግሞ በሰማያት ባለው በአባቴ ፊት እመሰክርለታለኹ ማቴ ወንጌል 10÷32