Ahmed Mohammed ያሁኑ ገብረ ሥላሴ
Ahmed Mohammed ያሁኑ ገብረ ሥላሴ
  • Видео 11
  • Просмотров 352 035

Видео

የኢየሱስ ክርስቶስ ጌትነት "አብርሃምም "ጌታ " ተብሏል ደካማ መሟገቻ በአህመድ ሙሐመድ ባሁኑ ገብረ ሥሴ
Просмотров 4,8 тыс.2 года назад
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! ይህ ቻናል የተከፈተው እውነትን ለሚፈልግ ሁሉ እውነትን በእውነት ለመመስከር ነው። ቻናሉ ከመንፈሳዊ ነገሮች ውጭ አይቀርብበትም።በዚህ ቻናል ሐይማኖታዊ ጉዳዮች በንጽጽር መልክ ይቀርቡበታል።በተጨማሪም ከተለያዩ ቤተ እምነቶች ወደ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን የመጡ ክርስቲያኖች ምስክርነት ይሰጡበታል።#ethiopia #orthodox #ገብረሥላሴ
ኢየሱስ ክርስቶስ እኔ አምላክ ነኝ አምልኩኝ ተገዙልኝ ብሏል? በቀድሞው አህመድ ሙሐመድ ባሁኑ ገብረ ሥላሴ
Просмотров 15 тыс.2 года назад
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! ይህ ቻናል የተከፈተው እውነትን ለሚፈልግ ሁሉ እውነትን በእውነት ለመመስከር ነው። ቻናሉ ከመንፈሳዊ ነገሮች ውጭ አይቀርብበትም።በዚህ ቻናል ሐይማኖታዊ ጉዳዮች በንጽጽር መልክ ይቀርቡበታል።#ethiopia #orthodox #ገብረሥላሴ
እስልምናን ለምን ተውኩት አህመድ ሙሐመድ ያሁኑ ገብረ ሥላሴ
Просмотров 19 тыс.2 года назад
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! ይህ ቻናል የተከፈተው እውነትን ለሚፈልግ ሁሉ እውነትን በእውነት ለመመስከር ነው። ቻናሉ ከመንፈሳዊ ነገሮች ውጭ አይቀርብበትም።በዚህ ቻናል ሐይማኖታዊ ጉዳዮች በንጽጽር መልክ ይቀርቡበታል።በተጨማሪም ከተለያዩ ቤተ እምነቶች ወደ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን የመጡ ክርስቲያኖች ምስክርነት ይሰጡበታል።#ethiopia #orthodox #ገብረሥላሴ
የክርስቶስ የመስቀል ላይ ስራ በብሉይ ኪዳን በአህመድ ሙሐመድ ባሁኑ ገብረ ስላሴ በብሉ ኪዳን የክርስቶስ ምሳሌዎች
Просмотров 4,9 тыс.2 года назад
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! ይህ ቻናል የተከፈተው እውነትን ለሚፈልግ ሁሉ እውነትን በእውነት ለመመስከር ነው። ቻናሉ ከመንፈሳዊ ነገሮች ውጭ አይቀርብበትም።በዚህ ቻናል ሐይማኖታዊ ጉዳዮች በንጽጽር መልክ ይቀርቡበታል።በተጨማሪም ከተለያዩ ቤተ እምነቶች ወደ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን የመጡ ክርስቲያኖች ምስክርነት ይሰጡበታል።#ethiopia #orthodox #ገብረሥላሴ
አምላክ ሰውን ለማዳን ለምን በስጋ መምጣትና መሞት አስፈለገው? በአህመድ ሙሐመድ ባሁኑ ገብረ ሥላሴ
Просмотров 13 тыс.2 года назад
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! ይህ ቻናል የተከፈተው እውነትን ለሚፈልግ ሁሉ እውነትን በእውነት ለመመስከር ነው። ቻናሉ ከመንፈሳዊ ነገሮች ውጭ አይቀርብበትም።በዚህ ቻናል ሐይማኖታዊ ጉዳዮች በንጽጽር መልክ ይቀርቡበታል።በተጨማሪም ከተለያዩ ቤተ እምነቶች ወደ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን የመጡ ክርስቲያኖች ምስክርነት ይሰጡበታል።#ethiopia #orthodox #ገብረሥላሴ
ሰዎች ማን ይሉታል?ሙስሊሞች ነብይ ነው ይሉታል።እኛ ክርስቲያኖች ደግሞ በስጋ የተገለጠ አምላክ ነው ብለን እናምናለን።ግን ኢየሱስ ክርስቶስ ማን ነው?
Просмотров 30 тыс.2 года назад
የቴሌግራም ሊንክ ነው። ከእስልምና የመጣችሁ ምስክርነት ለመስጠት ሌሎች ደግሞ ምስክርነቱን ለመስማት እንድትቀላቀሉን ተጋብዛችኋል። t.me/Abdelmesihh#ethiopia #orthodox #ገብረሥላሴ
የነፍሴ ጥያቄዎች በእስልምና ላይ!እውነትን ፍለጋ እውነትን ለሚፈልግ ሁሉ በአህመድ ሙሐመድ ባሁኑ ገብረ ስላሴ
Просмотров 51 тыс.2 года назад
የቴሌግራም ሊንክ ነው። ከእስልምና የመጣችሁ ምስክርነት ለመስጠት ሌሎች ደግሞ ምስክርነቱን ለመስማት እንድትቀላቀሉን ተጋብዛችኋል። t.me/Abdelmesihh#ethiopia #orthodox #ገብረሥላሴ
እውነትን ፍለጋ!እውነትን ለሚፈልግ ሁሉ!መግቢያ እውነተኛውን ሐይማኖት ለማግኘት የሚረዱ አምስት መሰርታዊ መርሆች በአህመድ ሙሐመድ ባሁኑ ገበረ ስላሴ
Просмотров 11 тыс.2 года назад
የቴሌግራም ሊንክ ነው። ከእስልምና የመጣችሁ ምስክርነት ለመስጠት ሌሎች ደግሞ ምስክርነቱን ለመስማት እንድትቀላቀሉን ተጋብዛችኋል። t.me/Abdelmesihh#ethiopia #orthodox #ገብረሥላሴ
የአህመድ ሙሐመድ ያሁኑ #ገብረስላሴ የክርስትና ጉዞ!
Просмотров 151 тыс.2 года назад
#ethiopia #orthodox #ገብረሥላሴ

Комментарии

  • @mihretyakob9177
    @mihretyakob9177 11 часов назад

    Tmsgen amlaki

  • @mareaelyirgaancho1192
    @mareaelyirgaancho1192 День назад

    God keeps you in his will forever, great.

  • @Syys-r6i
    @Syys-r6i День назад

    እውነተኛዋ❤❤❤ተዋህዶ😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘⛪⛪⛪⛪💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🏦

  • @Syys-r6i
    @Syys-r6i День назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @zainazaina8716
    @zainazaina8716 День назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Syys-r6i
    @Syys-r6i День назад

    😍😍😍😍😍😍😍😍😍🌻🌻🌻🌻🌻🌻😍😍😍😍😍

  • @bekelegessesse2601
    @bekelegessesse2601 День назад

    የአባት የናቱ።

  • @tensaywoldearegay1957
    @tensaywoldearegay1957 День назад

    እግዚአብሔር አብርሃምን ከጣዎቸት አምልኮ እንደጠራው አንተንም ወደ ቤቱ ጠራህ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም መጨረሻህን ያሳምርልህ ቤቱ ያቆይህ ።

  • @AlmatAlmatt
    @AlmatAlmatt День назад

    ፀጋውን ያብዛልህ የኔ ወንድም በጣም እሚገርም ታሪክ ነው የገለፅከው እግዚያብሄ በቤቱ ያፅናህ❤❤❤

  • @user-sj3dl4mn5o
    @user-sj3dl4mn5o 2 дня назад

    💝💝💝💝💟💟💟🍇🍇🍇🍇

  • @Egziab
    @Egziab 2 дня назад

    በርታልን በደምብ እየተከታተልኩህ ነው ወንድሜ

  • @Syys-r6i
    @Syys-r6i 2 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AedrisSayde
    @AedrisSayde 2 дня назад

    በክርስትናህ ሳይሆን በስልምናጥላቻህ ያጥፋህ

    • @TruthEz
      @TruthEz День назад

      ነገር ግን ፥ - ሰላምም በኔ (በኢየሱስ \ ዒሳ] ላይ ነው ፤ በተወለድሁ ቀን፣ በምሞትበትም ቀን፣ ሕያው ኾኜ በምቀሰቀስበትም ቀን ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፲፱ የማርያም ምዕራፍ ቁ. ፴፫)። 📖👈🏾🤔 * ስለዚህ ፡ የሰላም ጌታ የኾነው የኢየሱስ ክርስቶስ ፡ ወልደት፣ ሞትና ትንሣኤ ፡ በተቃራኒው ቁርኣን ሳይቀር ስለተመሰከረ ፡ እንደ ገብረ ሥላሴ በጊዜ ወደ ቀዳሚው ክርስትና ተመለሱ። 🤔

  • @AedrisSayde
    @AedrisSayde 2 дня назад

    በጣም ትገርማለህ ይሄን ያክልለማጥላላት አተ ሙስሊም አልነበርክም እስልምናን ለማጥላላት ያጠናህ ሰርጎገብነህ

    • @TruthEz
      @TruthEz День назад

      ነገር ግን እራሱ ሙሐመድ ፥ - ልዩ መልክተኛ አይደለሁም ፤ በርሱ እና በተከታዮቹ ‘አሏህ’ ምን እንደሚሰራ አላውቅም ፤ በግልጽ አስፈራሪ ብቻ ነኝ ፤ ሌላ አይደለሁም ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፵፮ የአሸዋዎች ምዕራፍ [ሱረቱ አል አሕቃፍ] ቁ. ፱)። 📖👈🏾🫢

  • @user-lq5tr6kf3p
    @user-lq5tr6kf3p 3 дня назад

    ♥️♥️♥️ Egizabeher yemsigna yagelgilote zemenike yebarek wudimacheni

  • @user-fh8hs4ve8o
    @user-fh8hs4ve8o 3 дня назад

    በእውነቱ መመረጡ ነው ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናልን እመብርሀን መጨረሻህን ታሳምርልሕ❤

  • @user-bj3hx9sq7k
    @user-bj3hx9sq7k 3 дня назад

    ,,አንተ አብረሀም ነህ አምላክህን ፈልገህ አግኝተሀል

  • @yuosufmusa8376
    @yuosufmusa8376 3 дня назад

    ወናፍ😂

  • @yuosufmusa8376
    @yuosufmusa8376 3 дня назад

    ጭራሽ ሙስሊም አልነበርክም እኛ ሙስሊሞች የዝንብ ጠንጋራ በድምጿ አናውቃታለን 😂😂

    • @TruthEz
      @TruthEz День назад

      ነገር ግን ፥ 🤔 - ‘ነቢዩ’ (ሙሐመድ) ፡ አንድ የቤት ዝንብ በመጠጣችሁ ውስጥ ከወደቀ ፡ በደንብ ነክራችሁት አውጡት ፤ ምክኒያቱም ፡ አንደኛው ክንፉ በሽታውን ፡ ሌላኛው ክንፉ ደግሞ መድኀኒቱን ስለያዘ ነው ፤ ማለቱን አቡ ሁሬይራ ተርኳል። 😂 . ሳኺህ አል ቡክኻሪ ፴፫፻፳ . መጽሐፍ ፶፱ ፣ ሀዲስ ፩፻፳፮ (አረብኛ) . ጥራዝ ፬ ፣ መጽሐፍ ፶፬ ፣ ሀዲስ ፭፻፴፯ (እንግሊዝኛ) 📖👈🏾🫢

  • @yuosufmusa8376
    @yuosufmusa8376 3 дня назад

    ወላሂ ውሸት ነው የሚያወራው መሆኑን አስነቃ በቁርዓን ላይ ቁርዓን በአጥንት ላይ ተፃፈ የሚል የለም 😂

    • @TruthEz
      @TruthEz День назад

      ነገር ግን ፡ ውሸት ሀጥያት እንዳልኾነ ከተቃራኒው ቁርኣን እነሆ፥ 🤔 - በልብ እያመኑ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ግን በክህደት ቃል መናገር ፡ በ’አሏህ’ ዘንድ አያስቀጣም ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፲፮ የንብ ምዕራፍ [ሱረቱ አል ነሕል] ቁ. ፩፻፮)። 📖👈🏾🫢

  • @user-nn2sp3mv6m
    @user-nn2sp3mv6m 4 дня назад

    ጠፍተሀን ወንድማችን!❤

  • @KhanKhan-bv2zi
    @KhanKhan-bv2zi 4 дня назад

    አቤት ዉሸት ልብወለድ ደሞ ሙስሊም ነበር አላሉም የተናገረዉ ሁሉ ፍፁም የለለ ማስመሰል ብቻ

    • @TruthEz
      @TruthEz День назад

      ነገር ግን ፡ ውሸት ሀጥያት እንዳልኾነ ከተቃራኒው ቁርኣን እነሆ፥ 🤔 - በልብ እያመኑ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ግን በክህደት ቃል መናገር ፡ በ’አሏህ’ ዘንድ አያስቀጣም ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፲፮ የንብ ምዕራፍ [ሱረቱ አል ነሕል] ቁ. ፩፻፮)። 📖👈🏾🫢

  • @Tibeyinmolla
    @Tibeyinmolla 4 дня назад

    ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ❤

  • @AsAs-ye8kc
    @AsAs-ye8kc 4 дня назад

    ለድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግባዉ ወደእዉነተኛዉ መንገድ ይምራችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @user-nm8xn1rx5o
    @user-nm8xn1rx5o 4 дня назад

    ቃለሂወት ያሰማልን ወድማችን ፀጋውን ያብዚላችሁ ጥያቃችሁ ተመልሶላችሀል በደብ አዲምጡ

  • @user-nm8xn1rx5o
    @user-nm8xn1rx5o 5 дней назад

    ወድማችን ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ በደብ አስተምርህናል የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አተን ወደ እውነተኛው እምነት የመለሰ እግዚአብሔር ሰያቁ በጭለማውስጥ ላልትም ይድረስላችሁ ምስሊም ቢተሰቦቸ በቅንነት የሚለውን አዲምጡት እውነታውን ሂሊናችሁ ይፈርደዊል

  • @debritubezalem2352
    @debritubezalem2352 5 дней назад

    ስለሙስሊም ...90 reply ገርሞኛል።ኦርቶ ክርስቲያኖች ግን የት ናችሁ???

  • @ሀኒደምሰው
    @ሀኒደምሰው 5 дней назад

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን

  • @y9gh956
    @y9gh956 5 дней назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤❤

  • @EhiteSecret
    @EhiteSecret 5 дней назад

    ❤ egziabher yimesgen. !!!!!kal yelgnim

    • @TruthEz
      @TruthEz День назад

      👉🏾ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ @እሂተሰክረት

  • @YonasDaniel-f4j
    @YonasDaniel-f4j 6 дней назад

    ወንድሜ በርታ ድንግል ትከተል

  • @solomonderessa8450
    @solomonderessa8450 6 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ።

  • @user-pv7bw7sd7d
    @user-pv7bw7sd7d 6 дней назад

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-vo6uh3vf5i
    @user-vo6uh3vf5i 6 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MeseretBrhanieMeseretBrhanie
    @MeseretBrhanieMeseretBrhanie 6 дней назад

    እግዚኣብሔር አብዝቶ ይባርክህ በቤቱ ያፅናህ

  • @ffffdrf4799
    @ffffdrf4799 6 дней назад

    💒💒🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @HelenGoshe
    @HelenGoshe 7 дней назад

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድሜ

  • @yekitefisha
    @yekitefisha 7 дней назад

    Kalehiwet yasemalen betan des ylale wedmachin bebetu yasnah

  • @Egziab
    @Egziab 7 дней назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ በርታ

  • @user-sf2ic6ds1e
    @user-sf2ic6ds1e 7 дней назад

    እግዛብሄር ይጠብቅህ መንግስተ ሰማይን ያውርሥልን ወደ እሥልምና ልሄድ ነበር እናንተ ምክንያት ተመለሥሁ 😢😢

  • @mehaderatnafu8030
    @mehaderatnafu8030 7 дней назад

    ተባረክ እግዚያብሔር በቤቱ ያፅናክ❤

  • @ሀኒደምሰው
    @ሀኒደምሰው 7 дней назад

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ❤👏👏👏👏👏👏💐💐💐💐👏👏👏💐👏❤👏💐💐

  • @alamuae8455
    @alamuae8455 7 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤እመብርሀን፣ቤቤቱታፅናህ፣ወድማችን

  • @KedestA-rk5hq
    @KedestA-rk5hq 7 дней назад

    በቤቱ ያኑርህ እድሜህን በሙሉ ❤❤❤❤

  • @fantayetegegne4102
    @fantayetegegne4102 7 дней назад

    Elililili Egiziabher bebetu Yatsinah

    • @TruthEz
      @TruthEz День назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ @ፋንታዬተገግኔ፵፩፻፪

  • @GgvFggg
    @GgvFggg 7 дней назад

    ❤❤❤❤ 0:31 0:32 0:34

  • @ArufJonathan
    @ArufJonathan 7 дней назад

    ENE MUSLIM NEGNE GIN TEYAKE ALEGEN BE NEBYULAH ISA ENA IYSUS KRISTOSE LEYUNET ENA ADENT KENGERKEGNE ZAREWUNU ORTODOCS EHONALHU

  • @user-cg5tm1cz3g
    @user-cg5tm1cz3g 8 дней назад

    ቴሌግራም ሊኩ አይሰራም

  • @mekdesnega7688
    @mekdesnega7688 8 дней назад

    እኔንም በጸሎትህ አሰብኝ አንተን የረዳህ አምላክ እኔንም እንዲረዳኝ