ኢየሱስ ክርስቶስ እኔ አምላክ ነኝ አምልኩኝ ተገዙልኝ ብሏል? በቀድሞው አህመድ ሙሐመድ ባሁኑ ገብረ ሥላሴ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 авг 2024
  • በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!
    ይህ ቻናል የተከፈተው እውነትን ለሚፈልግ ሁሉ እውነትን በእውነት ለመመስከር ነው።
    ቻናሉ ከመንፈሳዊ ነገሮች ውጭ አይቀርብበትም።በዚህ ቻናል ሐይማኖታዊ ጉዳዮች በንጽጽር መልክ ይቀርቡበታል።#ethiopia #orthodox #ገብረሥላሴ

Комментарии • 310

  • @ahmedmohammed9296
    @ahmedmohammed9296  2 года назад +58

    የቴሌግራም ሊንክ ነው። ከእስልምና የመጣችሁ ምስክርነት ለመስጠት ሌሎች ደግሞ ምስክርነቱን ለመስማት እንድትቀላቀሉን ተጋብዛችኋል።
    t.me/Abdelmesihh

    • @user-ne8mo4uf1c
      @user-ne8mo4uf1c 4 месяца назад +1

      ኰከብርሀንወደጨለማነዉየሄድከዉአላህወደቀጥተኛዉመንገድይምራህካልሆነጀሀነምአንተንለመቅጣትትጠብቅሀለች

  • @nekutube4870
    @nekutube4870 2 года назад +52

    በጣም ጎበዝ ነክ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወድማችን በርታ የኛ እቁ እመብርሃን ካንተ ጋር ትሁን:አምላክ ፀጋውን ጥበቡን አብዝቶ ይስጥህ

    • @ahmedmohammed9296
      @ahmedmohammed9296  2 года назад +19

      አሜን ወንድሜ አንተንም እግዚአብሔር ያበርታህ!በብርቱ እየተዋጋህ ነው።መጋደላችን ከደምና ከስጋ ጋር አይደለምና በምታደርገው ተጋድሎ ሁሉ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ወንድሜ።

    • @nekutube4870
      @nekutube4870 2 года назад +7

      @@ahmedmohammed9296 🙏❤🙏

    • @user-nw1ux1lk5d
      @user-nw1ux1lk5d 2 года назад +3

      በርቱ በንፁህ ልብ ሆኖ ለሰማችሁ እዉነቱን ያቃል ።

    • @haymanotyimer5481
      @haymanotyimer5481 2 года назад +2

      @@ahmedmohammed9296 ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወንድማችን ገብረ ሥላሴ። እባክህን ቁጥርህን እፈልጋለሁ ላክልኝ።

  • @mekdesbeyene8372
    @mekdesbeyene8372 2 года назад +30

    ክርስትያኖች ሸሪ ላይክ እያደርግን አገልግሎቱን እናስፋ 👏👏👏

  • @tirhaslove5578
    @tirhaslove5578 2 года назад +21

    ወንድማችን ገብረስላሴ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ጥበቡን አብዝቶ ይስጥህ አሜን፫ እውነት አንተ ለኛ ለክርስቲያኖች እና ለእህዛባች መንቂያ ደወል ሁነሃል እና ከእግዚአብሔር ጋር ከአንተ ቡዙ እንጠብቃለን

  • @garbittisillasehannaa3675
    @garbittisillasehannaa3675 2 года назад +20

    *_ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በደህና መጣህ ወንድማችን የህይወትን ቃል የሰማልን ወንድማችን ገብረ ስላሴ ፀጋዉን ይብዛልህ በርታልን በቤቱ ያፅናልን ያፅናን የሁላችንም ፈጻሜ የሠማልሪን አሜን ፫!!!_*

  • @mekdesbeyene8372
    @mekdesbeyene8372 2 года назад +11

    ኢየሱስ እርስቶ የነብያት የሐኃዋርያት የመላኢክት የነገስታት አምላክነዉ ክብር ይግባዉ አሜን ❤❤❤
    ገብር ስላሴ ቃል ሂወት ያሰማል የኢየሱስ ጸጋና ሠላም ይብዛልህ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤

  • @truwrkdefaru5434
    @truwrkdefaru5434 2 года назад +16

    እግዚአብሔር አምላካችን ያብርታህ ወንድማችን በርታ በይቀኑ አስተምርን

  • @annalizasanchezmartinet9046
    @annalizasanchezmartinet9046 2 года назад +12

    እየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ነው ❤☘️☘️

  • @hanatsegey2769
    @hanatsegey2769 2 года назад +13

    አሜን አምላካችንና ጌታችን መደሐኒታችን እየሱስ ከርስቶስ የጌቶች ጌታ የገነገስታት ኑጉስ የአማልክቶች አምላክ ነው ወንድማችን ገብረ ስላሴ ልኡል እግዚአብሔር የህይወትን ቃል ያሰማልን ከክርስትና ወጭ ላሉ ወገኖች አይነልቦናቸውን ያብራልን አሜን🙏🙏🙏🙏❤❤❤

    • @hyme7165
      @hyme7165 2 года назад +2

      አሜን አሜን አሜን

  • @garbittisillasehannaa3675
    @garbittisillasehannaa3675 2 года назад +15

    _ሰላማችሁ ይብዛ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን ለአጋዝት ዓለም ቅድስት ሰላሴ መታሰቢያ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን !!!_
    _ድንቅ ትምህርት ነዉ ሼር ላይክ አድረጉት የተዋህዶ ልጆች ለሁሉም አምላክ ቅዱሳን እዉነታዉን ይግላጽላቸወ ሌሎችም ወደ ቀናችሁ ይመልስልን!_

  • @solomongirma4758
    @solomongirma4758 11 месяцев назад +3

    ወደ ትክክለኛ ሀይማኖት መመለሰ አብርሐም አሰተምሮናል ንፁ ህሌና እግዝሐብሔር ይሰጠን የጠፉትም በማሰተዋል ይመልሳቸዉ አሜን ቃለ ህይወት ያሰማህ ገብረ ሰላሴ

  • @genethchane5611
    @genethchane5611 2 года назад +3

    ወይኔ እንዴት እንደምታበረታታኝ ገብረ ስላሴ ሁሌም ትምህርትህን እንሻለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-bw7lb8bu1s
    @user-bw7lb8bu1s 2 года назад +11

    አል ፋና ኦሜጋ እኔነኝ።።አለ።አምላካችን።//ጌታናመህር።ትሉኛላች።እድሁምነኝና።።//

  • @subalewbazezew9787
    @subalewbazezew9787 2 года назад +7

    ወንድማችን ገብረ ስላሴ እግዚአብሔር አምላክ ያበርታልን ምታገለግልበትን ረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @user-ux4vs7rc1d
    @user-ux4vs7rc1d 2 года назад +8

    አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን
    እንኳን አደረሰህ ወንማችን
    ዛሬ ቅድስት ስላሴ ዓመታዊ ክብር በዓል
    በሰላም በጤና 🕯🤲🤲🤲

  • @selamatnafu4238
    @selamatnafu4238 3 месяца назад

    ፀጋውን ያብዛልህ ወድሜ ተባረክ❤

  • @user-lu1yq2kz4g
    @user-lu1yq2kz4g 2 года назад +8

    ገብረስላሴ ወንድማችን በርታልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ቃል ህይወት ያሰማልን❤🙏😍

  • @somali3266
    @somali3266 9 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወድሜ ቃል አጣሁ ላተ

  • @fjdccxvndkjhgcd3601
    @fjdccxvndkjhgcd3601 Год назад +2

    እግዜአብሔር አምላክ ሁሌም ክብሩን ለመግለፅ ሰው ያዘጋጃል ምናልባትም ለምስክርነት ከተመረጡት መካካል አንተ ነህ እግዜአብሔር ይክበር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አንተ ትለያለህ

  • @user-bw7lb8bu1s
    @user-bw7lb8bu1s 2 года назад +8

    እኔየእውነት።እጀራነኝ።ስጋንየበላ።ደሜን።የጠጣየዘላለምይኖራል።ሰጋዬንያልበላ።ደሜንያልጠጣየዘላለምን።ህወትንያይም

  • @ethiopiahagere7373
    @ethiopiahagere7373 Год назад +2

    በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ እኔ ካንተ ብዙ ተምሪያለሁ የስም ክርስቲያን ሳይሆን የተግባር ክርስቲያን ያድርገን💞💞✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🍃🍃🍃🍃🍃📚📚📚📚📚📚📚🍃🍃🍃🍃🍃💒💒💒💒💒💒💒🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @fentayenigusie7999
    @fentayenigusie7999 2 года назад +4

    ወንድማችን ገ/ስላሴ በርታልን እንወድሃለን ❤❤❤እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @yemaryam2375
    @yemaryam2375 2 года назад +5

    ቃለሕይወት ያሠማልን የዘመኔጳውሎስ የበለጠ እውቀቱን ሞገሱን ያልብስ እየሱስ ክርስቶስ አምላካችንነው

  • @shewayegidaye904
    @shewayegidaye904 2 года назад +10

    እየሱስ ክርስቶስ አምላክ ነው፡፡

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 2 года назад +4

    ወንድማችን በእውነት የህይወትን ቃል ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ የአግልግሎት እድሜክን ያርዝምልን ፀጋውንም ያብዛልክ አዎ እውነት ነው አምላክ ነው ጌታችን እኔ እና አብ አንድ ኔን ካለ ጌታችን አምላክ ነው
    እኔና አብ አንድ ነን። የዮሐንስ ወንጌል 10:30

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመሥገን ወንድማችን ገብረስላሴ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ቃል አጣሁ በትክክል ለማወቅ የምትተጋ ልጅ ነህ እግዚአብሔር ጥበብ ፀጋ እውቀት ይስጥህ አምላክ ነኝ ያለ አምላክ አደለም ምክንያቱም ሴጣንም እኮ ለመላእክቶች አምላካችሁ እኔ ነኝ ብሎ እኮ ነው የወደቀው መጀመሪያ የመላእክት አለቃ ሳጥናኤል።።።።።።። ነበር እየሱስ ክርስቶስ የነገስታት የመላእክት የኛም የአዳም ልጆች ፈጣሪ ነው

  • @user-yc5fi4px2s
    @user-yc5fi4px2s 2 месяца назад

    እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሜህን ያሳምርልህ ውንድማችን ።

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 Месяц назад

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን ❤

  • @user-wg4zo2fh9v
    @user-wg4zo2fh9v 2 года назад +5

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወድማችን በርታ የኛ እቁ እመብርሃን ካንተ ጋር ትሁን 🙏🙏🙏💚💛❤️🙏

  • @kibromkahsay3130
    @kibromkahsay3130 2 года назад +9

    በርታልን ወንድማችን!

    • @mesalemma961
      @mesalemma961 2 года назад +1

      bertalin,wendimachin,enwedihalen,💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 2 года назад +1

      አሜን አሜን አሜን እንኮን ደሕና መጣሕ ወንድማችን

  • @MollaKelemu
    @MollaKelemu Месяц назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ

  • @user-nm8xn1rx5o
    @user-nm8xn1rx5o 6 месяцев назад +1

    ቃለሂወት ያሰማልን ወድሜ ፀጋውን ያብዛልህ የጠፍትን ይመልስልን

  • @tilayeyideg1260
    @tilayeyideg1260 10 месяцев назад +1

    ቃለ ህይወትን ያስማልን ወንድማችን እግዚአብሒር ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-vl9xm1bu4m
    @user-vl9xm1bu4m 2 года назад +2

    እግዚአብሔር አምላክ ያበርታህ ወንድማችን ገብረስላሴ

  • @Yasmina-hl3pq
    @Yasmina-hl3pq 7 месяцев назад

    ቃለህወት ያሠማልን 🙏🙏🙏

  • @tadla8200
    @tadla8200 2 года назад +1

    ወድማችን ገብረ ሥላሴ። ጀግና። ልዑል እግዚአብሔር ፀጋበረከቱን ያብዛል🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @enyebelay9863
    @enyebelay9863 23 дня назад

    በጣም ጎበዝ ነህበርታ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-bw7lb8bu1s
    @user-bw7lb8bu1s 2 года назад +3

    እግዚአብሔር ባለህበትበሔድክበትይጠብቅህ።እግዚአብሔር መርጦል።

  • @user-wt9wh7rv8v
    @user-wt9wh7rv8v 9 месяцев назад

    ተመስገን ኦርቶዶክስ አድርገሕ የፈጠርከኝ ❤❤❤❤❤

  • @user-hx6mn6gn3c
    @user-hx6mn6gn3c 2 года назад +1

    በርታ ወድሜ ገብረ ስላሴ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን አሜን 💒💒💒

  • @user-hp7po1oe5f
    @user-hp7po1oe5f 2 года назад +4

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለሂወት ያሠማልን ወድማችን ገብረ ሥላሴ ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሄር አምላክ🙏😍🙏❤🙏

  • @user-qk8br8dq9l
    @user-qk8br8dq9l 2 года назад +2

    እግዚያብሔር ይዬመሥገን ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ

  • @sash2718
    @sash2718 2 года назад +3

    አምላኬ ሆይ ተመስገን የወንድማችንን አንደበት ተጠቅመህ ስላስተማርከን ተመስገን ወንድማችንም ቃለ ህይወት ያሰማልን ሁለቱንም ስላወከው ጥሩ ትምህርት እየሰጠኸንነው ለአንተ ያበራልህ ለሁላችንም ያብራልን የሚገርምህ ወንድሜ እስልምና በር ደርሼ ስለኔ የሞተው አትጠፊም ብሎ መለሰኝ ግን ሶረቱ ጉዳንና ቅማልነው በገር አልደረስኩም ነበር🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-kb8fo4hy6s
    @user-kb8fo4hy6s 2 года назад +2

    በእውነት ለውንድማችን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝመልን አሜን፫ ክብርልኝ🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @user-gk1ou5lk1d
    @user-gk1ou5lk1d 2 года назад +1

    ፀጋዉን ያብዛልህ ለሚረዳ ሰዉ አይመሮ ላለዉ አስረድተሀል ግን የሚሰማ የለም በየቦታዉ ይጠይቃሉ ይመለስላቸዋል መረዳት አይችሉም ለሁላችንም ማስተዋሉን ያድለን ሀያል አምላክ መስጋና ይድረሰዉ⛪⛪⛪⛪⛪⛪💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @user-gg9cf9vr1p
    @user-gg9cf9vr1p 2 года назад +3

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ ተባረክ ብዙ ነገር ተምራለሁ ካንተ

  • @user-jd8mi9nn4m
    @user-jd8mi9nn4m 2 года назад +1

    የኛ እንቁ ብርቱ ነህ በርታ ወንድማችን🥰✝️✝️
    ቃለ ህይወት ያሰማልን✝️

  • @user-jz6um2qq4n
    @user-jz6um2qq4n 2 года назад +1

    ገብረ ስላሤ የእኛ መካሪ እግዚአብሔር መጨረሻክን ያሣምርልክ እመብርሀን አትለይክ ወንድሜ🌹🌹🌹

  • @user-eq4ix3kl3m
    @user-eq4ix3kl3m 2 года назад +1

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ባንተ አድሮ ያስተማረን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን

  • @tsehayadugna3214
    @tsehayadugna3214 2 года назад +4

    እግዚአብሔር ነው አንተን የሰጤን በርታ ወንድሜ

  • @wubaddis6745
    @wubaddis6745 Год назад

    ተባረክ!

  • @tazinoboshi6587
    @tazinoboshi6587 2 года назад +1

    ቃል ህይወትን የሳመልክ ተወደጂ ወንድማችን ገብሪዬ በጣም ድንቅ ትምህርት በእውነት ለአንተ የለው ፀጋ ልዮ ነው በረታ

  • @user-un7bb9sx6i
    @user-un7bb9sx6i 2 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ እመ ብርሃን ካንተ ጋር ትሁን👏👏👏

  • @user-yu4xk8hh3f
    @user-yu4xk8hh3f Год назад +1

    በግዜ ስለተመለስኩ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @asasasss860
    @asasasss860 2 года назад +2

    ቃለ ሒይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ🙏

  • @user-dx5dp4ss1c
    @user-dx5dp4ss1c Год назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @user-ii2kk9ne3z
    @user-ii2kk9ne3z 5 месяцев назад

    kale hiwet yasemaln❤❤❤

  • @gemechubuddia8387
    @gemechubuddia8387 2 месяца назад

    God bless you,really you have explained His divinity clearly to the Muslims

  • @h.a9977
    @h.a9977 2 года назад +2

    በርታ! ወንድማችን

  • @bataleabrham2671
    @bataleabrham2671 6 месяцев назад

    ስላም በጣም አስደስትከኝ። ለነሱ መዳን ይሆናል 🎉

  • @user-li5jf1pt1d
    @user-li5jf1pt1d 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ ውድ ወንድማችን
    በእውነት ቃል ህይውት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ከውዳሴ ከንቱ ይሰውርህ በርታ እመብርሃን ሀሌ ከጎንህ ትሁን አሜን፫

  • @ganetkal7418
    @ganetkal7418 Год назад +1

    ቃለሂወት ያሰማል ወንድማችን የኛእቁ አጥትያለመልማል

  • @yitbarkemedia
    @yitbarkemedia 2 года назад

    ወንድሜ ገብረ ስላሴ እንኳን ደና መጣ
    በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @solomonaregawi2866
    @solomonaregawi2866 2 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን አሜን አሜን አሜን 💒🙏☝️💚💛❤️

  • @meskeremeryimesgen3792
    @meskeremeryimesgen3792 2 года назад +1

    Egzabher yibarkh wendme ye geta menfes kdus bewsth yimula 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @temunega7221
    @temunega7221 2 года назад +1

    good good good እግዚአብሔር አምላካችን ያብርታህ

  • @user-ez1ve1rq7r
    @user-ez1ve1rq7r 2 года назад +1

    ወድማቺን እግዚ አብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ እድሜናጤና ይሥጥህ ሙሰሌ ወገኑቸ. በእዉነት አሰተዉሉ ሰሜታዊይሣት ሁኑ እዳምጡና ነፍሳቺሁን አድኑ እሥቲ ሰሙትና ዉሥጣቺሁን አዳምጡ መሰማትና ማዳመጥ ይለያል ደጋግማቺሁ አዳምጡት ገለጥያለ ገልጥያለነዉኮ እደትመረዳትያቅታቺሗል በእዉነት አግዚ አብሔር ይረዳቺሁ ምገድስታቺሗል ተመለሡ

  • @zinabmengste8150
    @zinabmengste8150 2 года назад

    እናመሰግናለን ወድማችን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ለኛም በሰማንው ፍሬ እድናፈራ ይርዳን አሜን👏

  • @user-br2gu6xi8p
    @user-br2gu6xi8p 10 месяцев назад

    ፈጣሪ ይባርክ

  • @ganetkal7418
    @ganetkal7418 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @kiyyaa2129
    @kiyyaa2129 Год назад

    የኔ ወደሜ ቃለ ሕይወት ይስማልን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-pk4mf5us8d
    @user-pk4mf5us8d 2 года назад +1

    ቃል ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን በበቱ ያፅና 💐💐⛪️🙏

  • @user-nw1ux1lk5d
    @user-nw1ux1lk5d 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ገብረ ስላሴ የሁል ጊዜ ጥያቄያቸዉ ነበር ግንኮ ሲነገሩ አያምኑም የነሱ አላህ አምላክ ነኝ አምልኩኝ ያለበት የለም አንድም ቦታ ። ልቦና ይስጣቸዉ በእዉነት በርታልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @buzuneshtamirattesems6800
    @buzuneshtamirattesems6800 2 года назад +1

    በረታልን ወድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @eyerusalemeyerusalem6150
    @eyerusalemeyerusalem6150 2 года назад +4

    EGZIABHER YIMESGEN wendimachin wudddi ye ortodox tewahedo lijoche ENKUWAN le AMILAKACHIN le KIDESTI SILASE ametaw beal aderesachew ADERESEN wuddddoche ye EGZIABHER lijoche EGZIABHER YIMESGEN huluchewum yiwedachewal 😘❤

  • @emisyo1137
    @emisyo1137 2 года назад

    እግዚያብሄር ይጠብቅህ ወንድሜ ብዙ ትምርት ነው ያገኘውት ቃልዬትን ያሰማልን

  • @selamselam8035
    @selamselam8035 2 года назад

    ወንድሜ ቃላቶች ያጥሩኛል ሲበዛ ልዩ ነህ በእውነት እግዜር መርጦሀል ተባረክ ቃል ህይወት ያስማልን

  • @melkamgelaw4120
    @melkamgelaw4120 2 года назад +2

    እኔ ግን እንደ አዲስ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ከአንተ እየተማርኩ ነው በርታልን

  • @user-cm1cu3su3m
    @user-cm1cu3su3m 2 года назад +3

    ወንድሜ ገብረ ሰላሴ በጣም እንወድሃለን እንዴት ብየ ልንገርህ እኔ ክርስቲያን ነኝ ገጠር ሰለተወለድኩ ሰለእምነቴ አላውቅም ቤተክርስቲያን ሰሄድ ከቤተሰብ ተደብቄ ነበር አባቴ ሀለኛ ነው ይቆጣኛል ዱላ አዘጋጀቶ ይጠብቀኛ የከብት እርኛ ሰለሆንኩ አይፈቀደልኝም 16አመት ሰሆነኝ ሰደት መጣሁ 10አመቴ ሰደት ብዙ አሰተማርኝ ሰለእምናቴ ከሁሉም አሁን አንተ የምትለቃቸው ትምህርቶች ሁሉንም አዳምጫለሁ አምላኬ እየሱስ ክርስቶስ ማን እንደሆነ እንዳወቅ እርድቶኛል በየቀኑ አሰተምርን ወንድሜ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን😍💒🎚🕊✅🇪🇹

    • @user-fd7mp8to3y
      @user-fd7mp8to3y 2 года назад

      አይሸ እህቴ የገጠር ሰዉ ምንም አያቅም ዩቱብ ላይ ብዙ ትምህርቶች ይለቃሉ እነሱን ተከታተይ ኦርቶዶክሰ ከሆንሸ የኦርቶዶክሰ ትምህርትች አሉ የነ ምህረት አብ የነ ዘበነ የነ ሄንክ ሀይሌን ትምህርት ተከታተይ ይጠቅምሻል እኔም ምንም ነገር አላቅም ነበረ አሁን ግን ብዙ ትምህርቶችን እየተከታተልኩ ነዉ አንችም በርች

    • @user-cm1cu3su3m
      @user-cm1cu3su3m 2 года назад

      @@user-fd7mp8to3y አከታተላለሁ እግዚአብሔር ይመሰገን ግን ካደመጠኩት ሁለት ወይም ሶሰት ብቻ ነው የሚይዘው ይጠፋብኛል 😥

    • @user-fd7mp8to3y
      @user-fd7mp8to3y 2 года назад

      @@user-cm1cu3su3m ሳይጣን ነዉ እንዳይገባሸ የሚያረገዉ ሱባየ ያዝ ፅሎት አርጊ እርኩሰ መንፈሰን በፆም እና በፀሎት አቃጥይዉ አይዞሸ አንድ ቀን ይገባሻል እህቴ

    • @user-cm1cu3su3m
      @user-cm1cu3su3m 2 года назад

      @@user-fd7mp8to3y መንፈስ እንደሆነ ይገባኛል ሱባኤ ለማያዝ ሰደት ነኝ እንዴት አድርጌ ንሰሀም አልገባሁም ጸሎት ጀምሬ ነበር 1አመት ያህል አሁን አቋርጫለሁ ሁለት ወሬ በጣም ፈተና በዛብኝ በህመም ላይ ነኘ አባቴ እና እናት ተጣሉ ወንድሜ እሰር ቤት ገባ ሰራ ወር ሳይሆኝ ይበለሻል ደመወዝ ተነጠኩ በዛው ጨንቀት ውሰጥ ገባሁ😥

    • @user-fd7mp8to3y
      @user-fd7mp8to3y 2 года назад

      @@user-cm1cu3su3m ዉይ እህቴ አይዞሸ የቤተሰብ ሀሳብ ነዉ እንድህ የሚያረግሸ ማሬ ሁሉም ነገር ያልፋል ቤተሰቦችሸ አንድ ቀን ይታረቃሉ ወንድምሸም ይፈታል አንች ግን በአንድ ልብ ሁነሸ ሰራሸን ሰሪ ፀሎት አርጊ ሰደትም ብትሆኝ ችግር የለዉ ሀገርሸ ሰትገቢ ንሰሀ ትገቢያለሸ ፈጣሪ የልብሸን ያዉቀዋል ግን ብዙ አትጨነቂ በሀሳብ ብዛት እንዳትታመሚ ብዙ አታሰቢ ሁሉም በጊዜዉ ይሆናል እግዚአብሔር ይርዳሸ ድንግል ማርያም በምልጃዋ ታሰብሸ ዉደ በተረፈ አይዞሸ ሁሉም ነገር ይሰተካከላል

  • @user-yj3ei7xh9g
    @user-yj3ei7xh9g 2 года назад +2

    አሜን

  • @user-ps3gv2jx8c
    @user-ps3gv2jx8c 2 года назад +1

    ተባርክ ጸጋውት ያብዛለህ

  • @user-di3rq8ll2j
    @user-di3rq8ll2j 2 года назад

    እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን ወንድማችን ገብረ ስላሴ በእውነቱ ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ተስፋውን እርስቱን መንግስቱን ያውርስልን አሜን እስከ ዘልዓለሙ በቤቱ ያፀናህ ወንድሜ
    ከኦርቶዶክስ ውጭ ያላችሁ ወገኖቻችን ቃሉን እምትሰሙ ልብ ብላችሂ አዳምጡ ወንድማችን በደንብ ተንትኖልናል እናስተውል

  • @user-np7co9ko2b
    @user-np7co9ko2b 2 года назад

    ቃል ህይወት የስምልና ወንድሜ ጸጋውን የብዘህልን እግዚአብሔር ኣምላክ ✝️👏👏🥰🥰🥰🥰

  • @user-es2it9zy6w
    @user-es2it9zy6w 2 года назад

    እግዚአብሔር ይጨምርልክ ያበርታህ ያፅናህ እስከ ወዳኛው አይተውህ እኖድሀለን ቃለህይወት ያስማልን

  • @RedmiRedmi-pi4oq
    @RedmiRedmi-pi4oq 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ በእዉነት ጀግና ነህ በርታልን😘😘😘😘😘😘😘😘😘🙏🙏🙏

  • @Tube-nk7xk
    @Tube-nk7xk 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያወርስልን።
    ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናህ;በርታ ጎበዚ ወንድማችን!!

  • @HiatAsad-eg3jf
    @HiatAsad-eg3jf Год назад

    አሜን ፫ እግዚአቤሔር አምላክ ለሁላችነም ልቦና ይሰጠን ❤❤❤እረ ወንድሜ እኔ በሠደት ነኝ ግን አንተን የጠየቁህ እኔንም በሄዱኩበት ይጠይቁኛል በፀሎታችሁ አሰቡኝ😢😢😢😢😢😢

  • @hanategegne6128
    @hanategegne6128 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን የኔም ጓደኛ የምትሆን በቅርቡ ሰልማለች እና ለምን ሰለምሽ ስላት ስለክርስቶስ ጠየቀችኝ መለስኩላት ልትሰማኝ አልቻለችም አሁንም እየሱስ አምላክ ነኝ የሚልበት ጥቅስ አለች አንተ ከለቀቅከው ትምህርት እስከጥቅሱ ላኩላት ግን ልትሰማኝ አልቻለችም

  • @nakatobetty4053
    @nakatobetty4053 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንኮን በደህና መጣህ ግልጵ ያለ ትምህርት በእውነቱ ጸጋውን ያብዛልህ ከበርልን

  • @samerabuzuualamuusamera7633
    @samerabuzuualamuusamera7633 2 года назад +2

    Aaname aname 💒✝️💒✝️✝️🤲🤲🤲❤❤😭😭

  • @user-ux4vs7rc1d
    @user-ux4vs7rc1d 2 года назад +1

    እዉነት ነዉ ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🤲🤲🤲

  • @mediatube3914
    @mediatube3914 2 года назад

    በእውነት ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @luyabh9172
    @luyabh9172 2 года назад

    አምላከ ቅዱሳን ለሁላችንም አይነ ልቦናችንን ያብራልን ድቅ ስብከት ማስተዋል ላለው ሰው ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @somali3266
    @somali3266 8 месяцев назад

    ፀጋውንያብዛልህ ወድሜ በጣም ግሩምነው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @hilinatube8730
    @hilinatube8730 2 года назад +1

    በቤቱ ያጥናሕ ወንድማችን

  • @user-pe2fd6lk2s
    @user-pe2fd6lk2s 2 года назад

    አሜንንንንን ✝️✝️✝️🙏💓👈የኛ እንቁ የዘመናችን ጳውሎስ😥☝️

  • @mulu1621
    @mulu1621 2 года назад +2

    ግሩም ትምህርት

  • @user-le1rg4ug3y
    @user-le1rg4ug3y 2 года назад

    ቃለሄወትን ያሰማልን በውነት እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ሚሥጥሩን ይግለፅልህ

  • @edutub21
    @edutub21 10 месяцев назад

    ወድማችን በርታ ቃለ ሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክን እግዚአብሔር ይባርክ

  • @bhcon854
    @bhcon854 2 года назад

    ቃለህይወት ያሰማልን እመብርሀን ትጠብቅህ