ሰሚራ ከእስልምና ወድ ክርስትና ለምን መጣች? ምስክርነት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 янв 2025

Комментарии • 721

  • @ewnetyasarfal
    @ewnetyasarfal  7 месяцев назад +47

    🎯 አብራችሁኝ በገንዘባችሁ ለማገልገል ፈቃደኛ የሆናችሁ ይህንን ሊንክ ተጫኑትና አናግሩኝ።👇
    t.me/BibleAndMe

    • @AberashBayeta
      @AberashBayeta 7 месяцев назад +4

      በርቺ እግዚአብሔር ይርደሽ

    • @thionlema7724
      @thionlema7724 6 месяцев назад +1

      ❤❤❤❤

    • @thionlema7724
      @thionlema7724 6 месяцев назад +2

      እየሱስ ጌታ ነው

    • @Rekeb-iz3mu
      @Rekeb-iz3mu 2 месяца назад

      አይ ብር! ፈጣሪህን ክደህ ለዚህ አጭር ህይወት ሰውን ትለምናልህ?

  • @shalom-i4g
    @shalom-i4g 5 месяцев назад +12

    ከሙስሊም ሃይማኖት ወደ ክርስትና የመጡ አማኞችን ምስክርነት ስሰማ ሁሌ እግዚአብሄርን አመሰግናለሁ፡፡

    • @nebiatmehari9838
      @nebiatmehari9838 Месяц назад

      @@shalom-i4g me too ✋️ I am so happy when I hear the testimony 🤲🤲🤲🙏🙏🙏🎆🎆✝️✝️✝️

  • @MohammedAli-cd9go
    @MohammedAli-cd9go 7 месяцев назад +24

    እህቴ ላንቺ ላንቺ የበራው የክርስቶስ ብርሃን እየፀለይን እያነባንላቸው ላሉ ዘመዶቻችን ይብራላቸው። አሜን! ተባረኪልን!

  • @messelewoldemariam9308
    @messelewoldemariam9308 4 месяца назад +6

    የምትናገሪው እንደ እርጎ ርስርስ የሚያደርግ ነው። ተባረኪ የኔ እህት። አንቺ ታላቅ የእግዚአብሔር አገልጋይ ነሽ እግዚአብሔር አፍሽን ቀብቶታል። ወንጌል ሰባኪ ነሽ። ተባረኪ።

  • @prada477
    @prada477 7 месяцев назад +15

    “ሰላምን እተውላችኋለሁ፥ ሰላሜን እሰጣችኋለሁ፤ እኔ የምሰጣችሁ ዓለም እንደሚሰጥ አይደለም። ልባችሁ አይታወክ አይፍራም።”የዮሐንስ ወንጌል 14:27..... በእውነት አሀታችን ሰሚራ ተባረኪ ፀጋው ይብዛልሽ

  • @lemlemdebele318
    @lemlemdebele318 7 месяцев назад +44

    እህቴ ሰሚራ የረዳሽ እግዚአብሔር ይመስገን አባቴ ብለሽ ልትጠሪው መንገድሽ ወደሚገባው አምላክ እንኩዋን ደህና መጣሽ! እየሱስ ጌታ ነው!!!

  • @mimib.5296
    @mimib.5296 7 месяцев назад +10

    እግዚአብሔር ስለረዳሽ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል የረገጥሽውን ሁሉ ውረሺ !!!
    ሁላችሁም ሙስሊም እህትና ወንድሞች ጌታ እግዚአብሔር በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ያግኛችሁ።
    በአብ ቀኝ ያለው በክብር ተመልሶ የሚመጣው እኛ የምንሰግድለት እና የምናመልከው እንዲሁም የምንጠብቀው ውዳችን ***መድሀኒታችን!!! የናዝሬቱ እየሱስ ክርስቶስ የጌቶች ሁሉ ጌታ ነው።

  • @אדוניהנגש
    @אדוניהנגש 7 месяцев назад +105

    እግዚአብሔር ይባርክሽ
    እኔ ኢትዮጲያ እያለሁ 1983 ዓ/ም
    በተዘጋ ቤቴ ገብቶ እራሱን አስተዋውቆኝ
    እንዲሁ በተዘጋ በር ተሰወረ።
    እኔ አይሁድ ነኝ እስራኤል ሀገር ነው
    የምኖረው ።እኔ ክርስቶስ ነኝ አለኝ
    ስለዚ በኢየሱስ ክርስቶስ አምናለሁ
    ባለሁበት ሀገር ለአይሁድ ህዝብ፣
    እመሰክራለሁ ።ኢየሱስ ጌታ ነው፣
    ኢየሱስ ከሞት መነሳቱን እኔ ምስክር ነኝ
    አሜን አሜን❤❤❤❤

    • @HiwiRoba
      @HiwiRoba 7 месяцев назад +3

      Ye esrail amlak yirdachu ehete Sala esrail 🇮🇱 intsaliy ebakachu

    • @Fezersolomon
      @Fezersolomon 7 месяцев назад +1

      እውነትክ ነው? ተገልጦልሃል?

    • @melber7957
      @melber7957 7 месяцев назад +2

      Waaaaaaaaaw Tadelesh! Yezemenat senk setesh!

    • @melber7957
      @melber7957 7 месяцев назад +4

      ​@@Fezersolomonendeh Yale chewata yelem❌❌ Geta lehizbu ged yelewal

    • @salem4086
      @salem4086 7 месяцев назад +3

      My dear sister I'm so happy to be welcome to family I'm so glad you accepted Jesus you keep going keep it up God with you don't be afraid to keep it up I'm so happy for you when is safety Jesus everybody hate me I keep in praying in a forest I keep in British gospel now all my family in Christ keep praying for your family your family member Jesus will answer you prayer this is great news I'm so so so so so so so happy Yemen birthday party in Ethiopia she's so lovely lovely testimony your future is bright honey he's with you I pray for you I pray for you I wish I know your phone number please let me know can you leave your phone number

  • @emawayshekassahun7346
    @emawayshekassahun7346 7 месяцев назад +4

    ሀሌሎያ እንዴት ያለ ድቅ ምስክርነት ነዉ ዘመንሽ ይባረክ

  • @ህይወት4502
    @ህይወት4502 7 месяцев назад +49

    የሚገርም ምስክርነት ሰሚራ እንኳን ጌታ ረዳሽ 🙌

  • @tigimotigimo9572
    @tigimotigimo9572 7 месяцев назад +9

    በጣም ደስ ይላል የእግዚአብሔር ቃል በሙላት ገብቶሻል ጌታ ስለመረጠሽ ባቺላይ ብዙ ስራ ስላለው በርትተሽ ጌታን ታመኚ ጌታ ለታመኑት ታማኝነው ጌታ ይባርክሽ ሰይጣንን ስለካድሽ አለምን ስለተውሽ ሰይጣን ፈተናዎችን ወዳቺ ያመጣል አቺግን ፅኚ ባምላክሽ ተደገፌ ቃሉን በሙላት አብቢ የሰይጣንን ፈተና የምትቋቋሚው በዚነው

  • @asmarethabtemariam3286
    @asmarethabtemariam3286 7 месяцев назад +11

    ሰለ ድንቅ አጠራሩ ጌታ ይመስገን!! በርቺ አህቴ የተራሽ ጌታ ከአንቺ ጋር ነው :: አይትልሽም : አይተውሽም!!

  • @lidunur692
    @lidunur692 5 месяцев назад +6

    God bless you my brother and sisters in Christ ❤ እኔም ከሙስሊም ነው ወደ ጌታ የመጣሁት 🙌🏻
    ሐዋ. ሥራ 4:12፤ መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”

  • @noahbineyam6837
    @noahbineyam6837 7 месяцев назад +58

    ከአዲስ ክርስትያን እንደዚህ አይነት መረዳት እጅግ ደስ ይላል God bless you sister

    • @danyakadir5131
      @danyakadir5131 7 месяцев назад

      Auzbelhmenshetan erjem shetan
      Kanch gar seleneber ayetayeshm
      Telek setan(DABELOS)NESSH

    • @melakumolla2053
      @melakumolla2053 7 месяцев назад

      እኔም የገረመኝ ማስተዋልዋ እና መረዳትዋ ከላይ እንዳለው coment አውዝቢላሂ የሚያሰኝ ሳይሆን ማሻ አላህ የሚያሰኝ ነው

    • @eleni311
      @eleni311 6 месяцев назад

      ​@@danyakadir5131የሙሀመድን ቅጥፈት ሰትሰማ ነው ይሄን ማለት

    • @Jesus-b7g1u
      @Jesus-b7g1u 5 месяцев назад

      ​@@danyakadir5131 are wendemek new ko

  • @berihuhayele1838
    @berihuhayele1838 7 месяцев назад +28

    ደስ ዝብል ምስክርነት ጎይታ ጸግኡን ሰላሙን የብዝሓልኪ

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  7 месяцев назад +3

      ትግርኛ እንደዚ ገብቶኝ አያቅም😁🥰

  • @sisaydeneke6214
    @sisaydeneke6214 6 месяцев назад +11

    ከማንም ከምንም ጋር የማይወዳደር የማናስተያየው የማናመሳስለው እውነት ኢየሱስ
    ስሙ ይባረክ

    • @eleni311
      @eleni311 6 месяцев назад +1

      እውነት ነው አሜን ሀሌሉያ 🙏❤

  • @tadelchdaba1536
    @tadelchdaba1536 7 месяцев назад +6

    እየሱስ ጌታ ነው እንኳን ደስ አለሽ እህቴ ይሄን ድንቅ አምላክ ስላገፕሽ።

  • @jo_cellular
    @jo_cellular 7 месяцев назад +12

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ሰሚራ የሱስ ከድሆችና ምስኪኖች ጋር ነው ሁልጊዜ

  • @temesgenabebe-t3m
    @temesgenabebe-t3m Месяц назад +1

    ሰሚርዬ ጌታ እንኳን እረዳሽ። ጌታ ለዘላለም በቤቱ ይትከልሽ።

  • @NelomaNeloma
    @NelomaNeloma 7 месяцев назад +2

    ዋዉ መረዳትሽ ደስ ይላል፣
    በተለይ ስለ
    " ሸክም የከበደባችሁ"
    * የረቀ ሰፈሬ
    * ደህንነት ትምህርት
    * የሞተ ሰውነቴን ቀብሬ
    እያልሽ የገለጽሻቸው ነገሮች እና ሌሎቹም በጣም አስገረሚ ነው ፣ ተባረኪ በጣም!

  • @alemheaven
    @alemheaven 7 месяцев назад +22

    ሀሌሉያያያያያያያያ ኦኦኦኦ የኔ ውድ ጌታ አንተ እኮ ፍቅር ነህ በፍቅር ድምፅህ ትጠራናለህ ❤❤❤አነሆ በደጅ ቆሜ አንኳኳለሁ ማንም ደጁን ቢከፍት ወደእርሱ እገባለሁ

  • @YiftusiraTashoma
    @YiftusiraTashoma 6 месяцев назад +2

    ጌታ ይባርክሽ ለቤቱ ስራ የተመረጥሽ ነሽና እስከ መጨረሻ ያፅናሸ ተባረኪ

  • @JEsubalewAmare
    @JEsubalewAmare 7 месяцев назад +32

    እውነተኛ ወንጌልን ነው የተገለጠላት።
    በቤቱ ያፅናት ፀጋው ይብዛላት🎉🎉።

  • @mulujesus1289
    @mulujesus1289 2 месяца назад +2

    ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤እካን ወደሚወድሽ ጌታ ኢየሱስ መጣሽ ተባረኪ ከዚህም በላይ አይኖችሽ ተከፍተዉ በጨለማ ያሉትን ያስወርስሽ አሜን ተባረኪ

  • @RuthHayile
    @RuthHayile 7 месяцев назад +14

    የሚያስቀና የሕይወት ምስክርነት ሰሚራ ጌታይባርክሽ ገብቶሾል ጥንኮሬሽ ይገርማል ፀጋ ይጨመርልሽ ያውርስሽ ህልውናው ይብዛልሽ 👏👏👏👏😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏

  • @AlmihileAlmi
    @AlmihileAlmi 7 месяцев назад +9

    ስሚራ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ እንኳንም ወደ እውነት ሕይወት መንገድ ወደ ሆነው ጌታ ኢየሱስ መጣሽ ። ተባረኪ❤❤❤

  • @betelsisay6041
    @betelsisay6041 3 месяца назад +3

    እህቴንም ጠያቂዉን ጌታችንን ይባርካችሁ

  • @alemeshetgezahegn
    @alemeshetgezahegn 7 месяцев назад +2

    ይህ የጌታ እጅ ነው።ጌታ ይባርክሽ።ጌታ ፀጋውን ያብልሽ።ይህን ለሚሰሙ ላላመኑት ብርሃን ላመኑት መቀስቀሻ ማንቂያ ነው።ጌታ ይባርሽ።

  • @etefanoshabtemariam5353
    @etefanoshabtemariam5353 7 месяцев назад +11

    የሚገርም ምስክርነት ነው እግ/ር ለዘላለም ዘመንሽን ይባርክ !!! ኢየሱስ ድንቅ ነው !!!

  • @Abyssiniannews7
    @Abyssiniannews7 2 месяца назад

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ። አይዞሽ በርቺ በቤቱ ያፅናሽ እህቴ!

  • @aklilgeorge8670
    @aklilgeorge8670 7 месяцев назад +3

    ዋው ህልውናው አብሮ መሆኑ በራሱ ለጥያቄ መልስ ነው የሚገርም መረዳት ነው ገና በልጅነት ክርስትናሽ። እግዚአብሄር ሁሌ በሁሉ ነገር ካንቺ ጋር ይሁን ብዬ ባረኩሽ እህት ሰሚራ

  • @MohammedAli-cd9go
    @MohammedAli-cd9go 7 месяцев назад +12

    ሰሚራ! ጌታ በደሙ ይሸፍንሽ። ለብዙዎች መዳን ምክንያት ያድርግሽ። ኢየሱስ ይመጣል! አሜን!

  • @mame8874
    @mame8874 7 месяцев назад +3

    ማሜ ተባረክ ምስክርነትህን ሰምቻለሁ እናንተን ያስነሳ ጌታ ይባረክ ፀጋችሁን ጠብቁ

  • @Tinay-l5h
    @Tinay-l5h 6 месяцев назад +5

    ኢየሱስ የጌታዎቹ ጌታ ነው ሃሌሉያ ኡፍፍፍ እንኳን ጌታ እረደሽ ኡፍፍፍ ጌታ ኢየሱስ ያሳርፋል እህቴ ብሩክ ነሽ

  • @ChibsaSamrawit-hi8vd
    @ChibsaSamrawit-hi8vd 7 месяцев назад +4

    በመጀመርያ እንኳን እውነተኛ የጀነት መንገድ አገኘሽ እኳንደስ አለኝ congratulatios ! ላንች ለሆነልሽ ደስታዬ ወደር የለውም በተረፈው ሰሚራዬ ከዚህ መንፈሳዊ መረዳትሽና እድገትሽ በልዩ ልዩ ፈተና በፀጋው እየተደገፍሽ እያለፍሽ ጌታን በሙላት እስከማወቅ ጥግ በርች የመንፈስ ቅዱስ አብሮነት ካንች ጋር ይሁን አንድ ቀን በአካል ባገኝሽ ደስ ይለኛል ስልክሽ ብኖረኝ ።

  • @besifattekabe2544
    @besifattekabe2544 7 месяцев назад +17

    እህቴ የጌታ ጸጋና ሰላም ካንቺጋ ይሁን ወንድሜ መሀመድ በርታ ጌታ ከአንተ ጋ ይሁን

  • @ምክንያትሚድያ
    @ምክንያትሚድያ 7 месяцев назад +4

    ሠሚራ እጅግ ውድ በክርስቶስ እህቴ ቋንቋሽ እንዴት እንደሚጣፍጥ መአዛሽ እንዴት እንደሚሸት ይገርማል አንችን ያዳነ ወደዘላለማዊ መንግስቱ የጠራሽ ጌታ ይባረክ እንዴት እንደወደድኩሽ አልገልፀውም እግዜብሔር በነገር ሁሉ ይባርክሽ

  • @RuthHayile
    @RuthHayile 7 месяцев назад +4

    ስለመሻገር ምሳሌ ግሩምነው መኞር ይሁንልኝ የክርስቶ ወንጊል ሰባኪ ተባረኪ ክብር ለኣየሱሰይሁን❤🎉🎉❤❤❤

  • @tigmit5080
    @tigmit5080 3 месяца назад +1

    ሰሙዬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ ኢየሱስ አሁንም በሁሉም ይደግፍሽ እህቴ

  • @dehabberhe3293
    @dehabberhe3293 7 месяцев назад +10

    የሚገርም መገለፅ ነው አህት ሰሙ የጌታ ብርሀን አብዝቶ ይብራልሸ ተባረኪ❤❤❤

  • @xohszgd
    @xohszgd 3 месяца назад +1

    እንኳን በደህና መጣሽ እሕታችንደስይላልቀጥይበት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ህይወቴኢየሱስነውኢየሱስጌ
    @ህይወቴኢየሱስነውኢየሱስጌ 7 месяцев назад +3

    ክብር ለኢየሱስ ይሁን እንኳን ጌታ እረዳሽ ኢየሱስ ጌታ ነው።🙏❤

  • @FreweynReda
    @FreweynReda 6 дней назад

    በጣም ደስ የሚል ምስክርነት ኢየስስ የልብ ነው ይሰማል ይናገራል ጥያቄን ይመልሳል አብሮነቱ ይታወቅኛል ኢየሱስ ጌታ ነው አባት ነው ክብር ለሱ

  • @kiflemulatuyuigrtuigrtijgr1576
    @kiflemulatuyuigrtuigrtijgr1576 4 дня назад

    ክብር ለኢየሱስ ይሁን ።ለሁሉም ሙስሊም ወንድሞቼ እና እህቶቼ የደረሰልሽ ጌታ ኢየሱስ ይድረስላቸው።

  • @rachelnegussie8981
    @rachelnegussie8981 Месяц назад

    ክብሩን ጌታ ይውሰድ እህታችን ስለአንቺ ጌታን አመሰግናለው እግዚአብሔር የሌሎችን ሙስሊሞች አይን ይክፈት አንቺን ጌታ በደሙ ይሸፍንሽ ❤❤❤

  • @misghinaokbamariam6062
    @misghinaokbamariam6062 7 месяцев назад +1

    ጌታ ይባርክሽ የኔ በገታ እህት፡ በጣም አስገራሚ ምስክርነት

  • @SitotawTufa-q4v
    @SitotawTufa-q4v 7 месяцев назад +1

    አለምን ሊያድን የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ ለተገለጠልን እውነት አንኑር ጌታ ይርዳን ተባረኩ ያባቴ ቡሩካን

  • @melakumolla2053
    @melakumolla2053 7 месяцев назад +11

    በጣም የሚገርም ለውጥ ነው በጣም የሚገርም መረዳት ነው ጌታ የሰጣት እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ጸጋውን ያብዛልሽ እውነት በቃ ገብቶሻል በርቺ ኢየሱስ ብቻውን አዳኝ ነው

  • @ProphetTesfayeOtore
    @ProphetTesfayeOtore 7 месяцев назад +3

    እኔ በውስጠ ሰለ አንች መንፈስ ወቅዱስ እንድ ይላል እርሱም የእግዚአብሔር ቃል ይሰጣል ዘኁልቁ 14/24 ይሰጠኛል ና በርች ጌታ ካንች ጋር አለ❤

  • @Sara-b3i2k
    @Sara-b3i2k 3 месяца назад +1

    እንኳን ደህና መጡሽ እህታችን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @lemmafeye
    @lemmafeye 7 месяцев назад +17

    ሰሚራ ምስክርነትሽ በጣም ጡሩ ነው ። ጌታ ዘመንሽህን ይባርኬው በርች ትናንት የረዳሽ ጌታ ነጌም ይረዳሻል ክብር ከዘላአለም እስከ ዘለአለም ለእርሱ ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Bereket-mi5sg
    @Bereket-mi5sg 7 месяцев назад +2

    What an amazing testimony! Blessings to you semira my sister in christ Jesus 🙏 ❤️

  • @RuthHayile
    @RuthHayile 7 месяцев назад +4

    ቃሉን የመግለጥ ፀጋ ተስጥ ቶሾል ስትናገሪ ሰማሽ ኢየሱሰጌታ ነው👏👏👏💕💕🙏👍😍🙏

  • @Heyaw_mskeroch
    @Heyaw_mskeroch 2 месяца назад +1

    እጅግ ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @habtamusium8646
    @habtamusium8646 7 месяцев назад +2

    ደስ የሚል ምስክርነት ! እህታችን መጽሐፍ ቅዱስን በደንብ መማር ይኖርብሻል ! በርቺ

  • @smarttutorialagency
    @smarttutorialagency 5 месяцев назад

    Btm des yeml miskirnet I have learned a lot wow. May God protect and show his presence and his fatherhood always. This is my very genuine wish my sister 🎉❤❤❤ congrats

  • @nat76
    @nat76 7 месяцев назад +3

    የፈጠረን አምላክ ከሁሉም በላይ የፍጥረታት ጌታ የተመሰገነ ይሁን እህት ወንድሞቼ ክርስቶስን መምሰል ነውና ክርስቶስን እንድንመስል ይርዳን አሜን እግዚሀብሄር ይመስገን

  • @tigistgirma575
    @tigistgirma575 7 месяцев назад +6

    I can tell that you have peace in your life by your voice .may our God Jesus Christ always give you peace my dear sis .you have no idea how much I am happy for you .

  • @LidiaEyasu
    @LidiaEyasu 7 месяцев назад

    ዋው 🎉❤❤😮ተባርከሻል❤❤😊😮😮now you are faithful servant for kingdom!! 😍😍🙌

  • @AfeworkMitike-j7t
    @AfeworkMitike-j7t 6 месяцев назад

    Iam so happy hearing such wonderful blessing testimony let God bless you Samira. Be brave on proclaiming the herald of Jesus and His kingdom

  • @አሐ
    @አሐ 7 месяцев назад +2

    ሰሚራዬ እግዚአብሔር የመረጠሽ ልጅ የተረጋጋሽ በደንብ የገባሽ ጌታ ቃሉን አባባሉን በለዛ እና የማንንም ልብ እና አይምሮ በሚስብ መልኩ የሰጠሽ ድምጸ መልካም ልጅ ነሽእና ጌታ እግዚአብሄር ይባርክሽ ትልቅ አድርጎሽ እንዳንች እንደበፊቱ ተሰውሮባቸው ግራ እየገባቸው ያሉትን ወገኖቻችንን መፍትሄ ሰጪ ያድርግሽ እህቴ ተባረኪ ብሩክ ሁኚ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን ሰላምና ጤና ፍቅር ከመላው ቤተሰብሽ ጋር ይስጥሽ ባይ😂🎉❤

  • @ElsabetAbrar
    @ElsabetAbrar 7 месяцев назад +19

    እንኳን ጌታ ረዳሽ ታውቂያለሽ አባቴ ሙስሊም ነበር ብዙ ዋጋ ያስከፍላል ዛሬ በሱ የተነሳ ስንት ቤተሰቦቻችን ነፃ እንደወጡ በዚህ በጣም ደስ ይለኛል አሁንም ጌታን ያላገኙ ቤተሰቦቻችን እንደት እየሆኑ እንዳሉ እናውቃለን እና ጌታ ገና ቤተሰብሽ ጋር ይደርሳል ነገ ፍሬሽን ታያለሽ ዘመንሽ ያለምልም

  • @dejeneassefa1772
    @dejeneassefa1772 6 месяцев назад

    ድንቅ እና እውነት የሆነ ምሦክርነት ።ተባረኩ

  • @TARIKUSEBLE
    @TARIKUSEBLE 7 месяцев назад +2

    ድንቅ ምስክርነት ነው ፤ ጌታ በቤቱ ያጽናሽ ፡፡ ተባረኪ ፡፡

  • @mame8874
    @mame8874 7 месяцев назад +9

    ሰሚራዬ እንኳን ጌታ ረዳሽ አንቺ ለብዙዎች መፍትሄ ነሽ ለቤተሰቦችሽ ለጉዋደኞችሽ ሁሉ ምስክር ነሽ ጌታ መርጦሻል

  • @FikiruIrana
    @FikiruIrana 7 месяцев назад +3

    መንፈሳዊ ትርጉሙ ገብቶሻል እህቴ ሳሚራ ጌታ ይባርክሽ!!!!

  • @KalidIbnuzeyn
    @KalidIbnuzeyn 6 месяцев назад +3

    ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይ ራጂኡን(ከአላህ ነን ወደ አላህም እንመለሳለን)

    • @fhgfrrggfdghfyjhhdhgg7083
      @fhgfrrggfdghfyjhhdhgg7083 Месяц назад

      መጀመሪያ እውነተኛውን መገድ ማጣራት ማበብ ነው አድን ሐይማኖት ምን ማለት እደሆነ ክርስትና እውነት ነው መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ 15 ቁጥር 1 እስከ ፍፃሜው አብቡት

  • @selasgosaye1789
    @selasgosaye1789 7 месяцев назад +1

    እህቴ የዘላለም አምላክ በዘለዓለማዊ ፍቅሩ የማረከሽ ክብር ኹሉ ለሥሙ ይኹን
    ምን አይነት ህይወትን የምለወጥ ምስክርነት ነው በቃ ቃላት አጣሁ የእውነት ዛሬ አድስ ደስታ ሠላም ውስጤ ሞላው ለብዙዎች የበረከት ምንጭ ሁኚ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 1:18:20 🙏🙏🙏👉❤🤝 1:18:24

  • @PetrosMemru-oc7he
    @PetrosMemru-oc7he 7 месяцев назад +3

    ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን እግዝአብሔር ያጽናሽ

  • @desalenglire8641
    @desalenglire8641 7 месяцев назад +1

    ተበረክ ጌታ እግዚአብሔር ይበርክሽ ዘመንሽ ይለምልም. እንኳን ጌታ ኢየሱስ እራደልሽ

  • @addisabab1226
    @addisabab1226 7 месяцев назад +2

    እንኳን ጌታ ረደሽ በጣም ደስ ይላል
    ፍቀደኛ ከሆነች ስልክ ቁጥሯን እፈልጋለው Please Mohammed

  • @asefshgebreweldi4618
    @asefshgebreweldi4618 7 месяцев назад +3

    ተባረኪ ሰሚራየ ❤ጀግና እህት ወንጌላዊት

  • @Nolawi-pp2ue
    @Nolawi-pp2ue Месяц назад

    እንኳን ጌታ ረዳሽ እህቴ ዘመንሽ ይለምልም

  • @tiruneshbelachew6452
    @tiruneshbelachew6452 7 месяцев назад

    የደረሰልሽ ጌታ ስሙ ይባረክ ኢየሱስ ክርስቶስ ህያው ነው ማዳን የእግዚአብሔር ነው ተባረኪ እህቴ

  • @alemsegedgirma1165
    @alemsegedgirma1165 7 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር ይባርክሽ፤ ድንቅ የሕይወት ምስክርነት ነው። በእርግጥ እግዚአብሔር በዚች ልጅ ትልቅ አላማ አለው።

    • @rimMam-qj4ke
      @rimMam-qj4ke 4 месяца назад

      አንች ዉሸታም አጭበርባሪ ሲጀመር ሙሰሊም እንዳልሆንሽ ታስታዉቂያለሽ ቆሻሻ አሳማ ካፊር ከክርስትና ወደእስልምና እየገቡ ስታዩ በምቀኝነት ተቃጥላችሁነው አይደል ገና ትቃጠላላችሁ ምቀኛ ደንቆሮ

  • @FentaneshAyliegn
    @FentaneshAyliegn Месяц назад

    የእውነት አምላክ ውደ ብርሀን እንዴመልሳችሁ ፈቃዱን ጠይቁ እህታችን እንኳን በስላም መጣሽ እግዜአቤሔር ይመስገን ።

  • @mintesnot_6
    @mintesnot_6 7 месяцев назад +9

    "እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ💞🙏

  • @NhattyMan-i5u
    @NhattyMan-i5u 6 месяцев назад +1

    Beysusim teleyalesh semu geta yewnet bebetu ያፅናሽ

  • @fufoolomo
    @fufoolomo 7 месяцев назад +2

    ሰሚራ ጌታ ይባርክሽ ዘመንሽ በክርስቶስ የተባረከ ይሁን።

  • @SintayehuBoku
    @SintayehuBoku 7 месяцев назад +4

    የተባረክሽ ጸጋ ይብዛልሽ

  • @ZenebechBelachew
    @ZenebechBelachew 7 месяцев назад +4

    ዘመንሽ ይባርክህሽ የህቴ ልጅ ሰሚራ የምትባል አለች እሷ የዳነችልኝ ነበር የመሠለኝ ጌታ ይጠቀምብሽ

  • @saraabrha8617
    @saraabrha8617 7 месяцев назад +4

    Esay enkan Egziabher redash ehtye Eyesus yadenal.

  • @eleni311
    @eleni311 6 месяцев назад +1

    ሰሚራዬ ሰልክሸን ሰጭኝ ፈልግሻለሁ ተባረኪ 🙏❤

  • @ጥንቅሿነኝየሸዋዋ
    @ጥንቅሿነኝየሸዋዋ 2 месяца назад

    ተመስጌን አምላኬ

  • @thionlema7724
    @thionlema7724 6 месяцев назад +3

    እኔ እከፍላለሁ ግደሏት ያለችው አክስቷ አሁን አትፍረዱባት እራሷ ወደ እየሱስ ክርስቶስ ትቀርባለች ትወደዋለች ታምነዋለች በአክስቷ በኩል እናቷ በእናቷ በኩል እህት ወንድሞቿ እያለች ትወርሳቸዋለች ሰሚራ አሜን ትወርሳቸዋለች

    • @MeskeremGazhe
      @MeskeremGazhe 2 месяца назад +1

      አሜንንን ፀጋ ይብዛላት !

  • @yetimewore8587
    @yetimewore8587 7 месяцев назад +1

    እህቴ እንኳን ጌታ ረዳሽ እኳን እውነቱ በራለሽ ።

  • @Hyder-z7f
    @Hyder-z7f 4 месяца назад

    እግዛቢሄር እድሚና ጤና ይሥጥልን ሰሚራይ በውነት ጠካራ ነሽ

  • @Natthyworku
    @Natthyworku 5 месяцев назад

    ጌታ ይባርክሽ እህቴ እንኳን ጌታ ረዳሽ እንኳንም አስመለጠሽ፣ቤተሰቦችሽን እንድትወርሺ ጌታ በፀጋው ያግዝሽ ፀንተሽ ቁሚ ደሞ ጌታ ይችላል፣ደስ ብሎኛል!

  • @ZerihunAyele-zl8lt
    @ZerihunAyele-zl8lt 7 месяцев назад +2

    እንኳን ከጨለማ ወደ ብርሃን በደህና መጣሽ ❤❤❤❤

  • @RebeccaRogu-ut6je
    @RebeccaRogu-ut6je 6 месяцев назад

    እኳን ለመግስቱ ወራሽአደረገሽ ተባረኪ

  • @MyBalcha
    @MyBalcha 6 месяцев назад

    ተባረኪ ፈጣሪ ሁሉንም ይርዳቸው

  • @neguseberi3013
    @neguseberi3013 7 месяцев назад

    ዋው እህታችን ሳሚራ እግዚአብሔር በብዙ ይባርክሽ ክርስቶስ ዋጋ ከፈለለሽ አንቺ ደግሞ አሁን ክርስቶስ ብለሽ ቤተሰብሽን ዋጋ እያስከፈለሽ ነው ነገር ግን በሰማይ ያለሽ ዋጋ በእውነት ታላቅ እንደሆነ አምናለው ደግሞም ቤተሰብሽን አንቺ ወደ አወቅሽው እውነት እንዲመጡ በፀሎት በፆም አስቢያቸው ከአንቺ በላይም እግዚአብሔር በእርግጥ ያስባቸዋል እኛም በፀሎት አናስባቸዋለን እግዚአብሔር ቀሪው ዘመንሽን ይባርክ ደግሞም ብልህና አስተዋይ ሴት እንደሆንሽ ነው ማምነው በእውነት በአንቺ በጣም ደስ ብሎኛል ትህትናሽን እግዚአብሔር ይጨምርልሽ

  • @Muluneshmunde
    @Muluneshmunde 6 месяцев назад

    ጌታ ይባርክሽ ፀጋው ይብዛልሽ አምላኬ በአንቺ ፈቃዱን ይፈጽም።ይክበርብሽም ፍፃሜሽ በድል ይሁን

  • @NhattyMan-i5u
    @NhattyMan-i5u 6 месяцев назад

    Beysusim teleyalesh semu geta yewnet bebetu ያፅናሽ 47:33

  • @ruthfersha1717
    @ruthfersha1717 7 месяцев назад

    የእግዚአብሔር ቅቃል ምንያህል ታላቅ ነው ዛሬም ይሰራል ህያው ነው ❤ዘመንሽ በጌታ ቤት ይለቅ ❤

  • @eyesusyadinal2158
    @eyesusyadinal2158 4 месяца назад

    አመሰግናለሁ እግዚአብሔር አምላክ ንጉስ ነውና ❤
    ሁሉ ይሁን ያለ ውብ አድርጎ የሰራው እርሱ ነውና ❤
    ብቻውን የሚኖር በታላቅ ብርሃን ሰው በማይቀርበው ❤
    የፍጥረት መሠረት ተቆጣጣር ሁሉ በእጁ ነው ❤🎉
    እህቴ እግዚአብሔር ስለአንቺ የተመሰገነ ይሁን። አንቺን ያገኘው ህይወት ያግኛቸው።

  • @BalchaAbebe-ui7uq
    @BalchaAbebe-ui7uq 7 месяцев назад +1

    wow my child Semira this is good decision to receive Jesus as your personal savior you will get eternity life in the kingdom of God you have hop continue God is be with you He doesn't late down alone you He never separate from you I appreciate you go ahead! I love you so much be blessed God bless you all your life. By

  • @ShorryDuwav-n6h
    @ShorryDuwav-n6h Месяц назад

    God bless you sister thank you Jesus.

  • @monayohannes2303
    @monayohannes2303 7 месяцев назад +2

    Tebareki Semiraye wonderful testimony!
    You’re blessed!
    How can we contact you?

    • @memhrandegideykahsay3906
      @memhrandegideykahsay3906 7 месяцев назад

      በቀይ ብቻ ምስጋና መስጠት ኣዘጋጅው ምን ማለቱ ነው ? ኣድራሻዋን ስጠንና እንርዳት ! እርዳታውን ትቃወማለህንዴ ? ወይስ ሚድያውን ብቻ እርዱ ነው የምትለው ?

  • @AlemAsfwu
    @AlemAsfwu 6 месяцев назад

    ከሶማሌ እየሰማሁ ነው ደስ ይላል