Utopia
Utopia
  • Видео 54
  • Просмотров 2 461 747

Видео

39 - የ(ግ)ኖስቲኮቹ "ኢየሱስ" እና የምንፍቅና ትምህርቶቹ (በዶ/ር መስከረም ለቺሣ)
Просмотров 32 тыс.День назад
- የ(ግ)ኖስቲኮች "መጽሓፍ ቅዱስ"፡ ምንድነው? - በማን እና መቼ ተጻፈ? በውስጡስ ምን ይዟል? - የ(ግ)ኖስቲኮቹ "ኢየሱስ"፡ ማነው? ዋቢ መጻሕፍት፦ www.gnosis.org/naghamm/nhlalpha.html Lundhaug, Hugo; Jenott, Lance (2015). The Monastic Origins of the Nag Hammadi Codices. Tübingen: Mohr Siebeck. ISBN 978-3-16-154172-8.
38 - የቬኒሶቹ ነጋዴዎች (የሔርሜቲሲዝም ዐብዮት ተጨማሪ ገጽታዎች) - በዶ/ር መስከረም ለቺሣ
Просмотров 19 тыс.Месяц назад
ሔርሜቲሲዝም፡ በ8ኛው ሺህ መግቢያ ያመጣቸው የፖለቲካ፣ የሃይማኖት፣ የኢኮኖሚ (ዓለም አቀፍ ንግድ) እና የሥርዓተ ጾታ ዓቢዮቶች (የቀጠለ) ዋቢ መጻሕፍት፦ ዶ/ር መስከረም ለቺሳ (2014 ዓ.ም)። የፀሓይ ከተማ። አዲስ አበባ፥ ወይንሸት ማተሚያ ቤት። Bowd, Stephen D. Renaissance Mass Murder: Civilians and Soldiers during the Italian Wars. Oxford University Press, 2018. DuPlessis, Robert S. "Mercantilism." Encyclopedia of the Renaissance, (1999): 114-15. Earle, Thomas, “Three Portugues ...
37 - ሃይማኖተኞችን የሚቃወመው፡ የሔርሜቲሲዝም “የጥበብ” ዐብዮት
Просмотров 36 тыс.Месяц назад
• የሔርሜቲሲዝም ዐብዮት፡ በ8ኛው ሺህ መግቢያ ላይ፡ ምን ይመስል ነበር? • እውን፡ ሔርሚስ፡ ነቢዩ ሔኖክ ነውን? • በጣልያን ኅዳሴ (Italian renaissance) ጊዜ፡ ሔርሜቲሲዝም እንቅስቃሴ፡ ምን ዓይነት ዐብዮቶች ፈጠረ? • የፀሓይ፣ የጨረቃ እና የከዋክብት አምልኮ፡ ከscientific revolution ጋር እንዴት ይገናኛል? ዋቢ መጻሕፍት (References)፦ መጽሓፈ ሔኖክ ዶ/ር መስከረም ለቺሳ (2014 ዓ.ም)። የፀሓይ ከተማ። አዲስ አበባ፥ ወይንሸት ማተሚያ ቤት። Africa, Thomas W. "Copernicus' relation to Aristarchus and Pythagoras." Isis 52, no. 3 (1961...
36 - ሔርሜቲሲዝም (Hermeticism) ምንድነው? (በ ዶ/ር መስከረም ለቺሣ)
Просмотров 44 тыс.Месяц назад
ዋቢ መጻሕፍት፦ መስከረም ለቺሣ (ዶ/ር)።የፀሓይ ከተማ። አዲስ አበባ፥ ወይንሸት ማተሚያ ቤት፤ 2014። “መጽሓፈ ሔኖክ፤ ከጥንት አባቶቻችን ሲወርድ ሲዋረድ የተቀበልነው የአንድምታ ትርጓሜ።” አዲስ አበባ፥ ትንሣኤ ማሳተሚያ ድርጅት፤ 2011። ተስፋ ሥላሴ ሞገስ (አባ)። ቅዱስ ማርቆስ ኢትዮጵያዊ ነው፤ የተዋሕዶ አንበሣም መድኃኔዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። (አዲስ አበባ፥ 1988) ። የቢ.ቢ.ሲ. (B.B.C.) የጥያቄ ጥበቦችና የአባ ተስፋ ሥላሴ የምሥጢር መልስ። (አዲስ አበባ፥ ንግድ ማተሚያ ድርጅት፥ 1993) “ድርሳነ ጽዮን ማርያም።” ባሕር ዳር፡ የጣና ቅዱስ ቂርቆስ የአባቶችና የእናቶች አንድነት ገዳም፤ 2011። ሥርግ...
35 - ለUtopia ድርሰቶች ግብአት የኾኑት: ኹለተኛው የኢትዮጵያ ፓትርያርክ
Просмотров 14 тыс.Месяц назад
1- ብፁዓዊ አቡነ ሙሴ፡ ማናቸው? 2- ሌላው ዓለም፡ አሁን ላይ፡ ስለ አቡነ ሙሴ ያለው እውቀት፡ ምን ይመስላል? 3- አቡነ ሙሴ፡ ለUtopia ድርሰቶች ግብአት የኾኑት፡ እንዴት ነው?
34 - የግብፅ እና የኢትዮጵያ ታሪካዊ ግንኙነት፤ የተቀደሰ? ወይስ ያልተቀደሰ? (በዶ/ር መስከረም ለቺሣ)
Просмотров 28 тыс.2 месяца назад
የግብፅ እና የኢትዮጵያ ግንኙነት፡ እጅግ ጥንታዊ እና ውስብስብ ነው። በበጎ ጎኑ ስናየው፡ ግብፅ እና ኢትዮጵያ፡ በክርስትና እምነት በኩል፡ የቆየና የጠበቀ ግንኙነት አላቸው።ከዚያ በተቃራኒ ደግሞ፡ በዐባይ ወንዝ እና በሌሎች ፖለቲካዊ ምክንያቶች፡ ከጥንት ጀምሮ የቆየ ጠላትነትም በመካከላቸው አለ። ለመኾኑ፡ ይኽን ታሪካዊ ጠላትነት አልፈው፡ ኢትዮጵያውያን ነገሥታትና በጥቅሉ ሕዝበ ክርስቲያኑ፡ ከግብፅ ጳጳሳት በማስመጣት ጭምር፡ ግንኙነቱ እንዲቀጥል ይፈልጉ የነበረው፡ ለምን ይኾን? ሰባት ምክንያቶችን በዚህ ትምህርታዊ ቪድዮ ውስጥ ታገኛላችሁ። እስከመጨረሻው ተከታተሉት! ዋቢ መጻሕፍት (References):- የብሉይና የሓዲስ ኪዳን...
በዓለ ሃምሳ እና ኢትዮጵያውያን (ልዩ ዝግጅት) - በዶ/ር መስከረም ለቺሣ
Просмотров 19 тыс.2 месяца назад
በቤተ ክርስቲያን የልደት ቀን፡ መንፈስ ቅዱስ በሐዋርያት ላይ የወረደበት እና 72 ቋንቋዎችን የገለጠበት፡ የወንጌላዊው የማርቆስ እናት ቤት (ጽርሐ ጽዮን)፡ የኢትዮጵያውያን አይሁዶች የጸሎት ቦታቸው ነበር። ጌታ፡ የመጨረሻውን እራት ከደቀመዛሙርቱ ጋር ያደገረበትም ቤት፡ ይኸው ቤት ነበር። ለመኾኑ፡ ብዙ ምኩራቦችና የጸሎት ቤቶች በኢየሩሳሌም እያሉ፡ ጌታ፡ ይኽንን ቤት፡ ለታላላቅ የሐዲስ ኪዳን ምሥጢራት መፈጸሚያነት፡ ለምን መረጠው? ዋቢ መጻሕፍት፦ መርቆሬዎስ አረጋ (ሊቀ ብርሃናት) (1994)። የቅዱሳን ታሪክ አምስተኛ መጽሓፍ። ሉሲ ማተሚያ ድርጅት። ተስፋ ሥላሴ ሞገስ (አባ)። ቅዱስ ማርቆስ ኢትዮጵያዊ ነው፤ የተዋሕዶ አንበሣ...
33 - አንድ ጠቃሚ መረጃና የጥያቄዎቻችሁ መልሶች
Просмотров 9 тыс.2 месяца назад
በ2019 የወጣ መጽሓፍና የያዘው መረጃ፦ Dimmock, M. (2019). “A Pattern to All Princes”: Locating the Queen of Sheba. In: Gallien, C., Niayesh, L. (eds) Eastern Resonances in Early Modern England. New Transculturalisms, 1400-1800. Palgrave Macmillan, Cham.
32- በሥርዓተ ትምህርታችን ላይ የተሠራ ጥናት - የመጨረሻ (አምስተኛ) ክፍል - (በዶ/ር መስከረም ለቺሣ)
Просмотров 14 тыс.3 месяца назад
ዋቢዎች፦ ዶ/ር መስከረም ለቺሣ (2006 ዓ.ም) የሦስተኛ ዲግሪ ማሟያ ጥናት፦ Debele, Meskerem. Utopianism and anti-utopianism in the ways older Ethiopian children construct their national identity and implications for social studies education. University of Cincinnati, 2014. etd.ohiolink.edu/acprod/odb_etd/ws/send_file/send?accession=ucin1416232207&disposition=inline Do Nascimento KO, Paes SD, de Oliveira IR, Reis IP, Au...
31- በትምህርት ሥርዓታችን ላይ የተሠራ ጥናት - ክፍል አራት (በዶ/ር መስከረም ለቺሣ)
Просмотров 13 тыс.3 месяца назад
ዶ/ር መስከረም ለቺሣ (2006 ዓ.ም) የሦስተኛ ዲግሪ ማሟያ ጥናት፦ Debele, Meskerem. Utopianism and anti-utopianism in the ways older Ethiopian children construct their national identity and implications for social studies education. University of Cincinnati, 2014. etd.ohiolink.edu/acprod/odb_etd/ws/send_file/send?accession=ucin1416232207&disposition=inline የዶ/ር መስከረም ለቺሣን መጻሕፍት ለማግኘት፦ አራት ኪሎ፡ ገለን ሕንጻ (ከብርሃንና ሰላም ማተሚ...
30 - በትምህርት ሥርዓታችን ላይ የተሠራ ጥናት - ክፍል ሦስት (በዶ/ር መስከረም ለቺሣ)
Просмотров 14 тыс.3 месяца назад
ከቁጥር 28 እና 29 ትምህርታዊ ገለጻዎች የቀጠለ ዶ/ር መስከረም ለቺሣ (2006 ዓ.ም) የሦስተኛ ዲግሪ ማሟያ ጥናት፦ Debele, Meskerem. Utopianism and anti-utopianism in the ways older Ethiopian children construct their national identity and implications for social studies education. University of Cincinnati, 2014. etd.ohiolink.edu/acprod/odb_etd/ws/send_file/send?accession=ucin1416232207&disposition=inline የዶ/ር መስከረም ለቺሣን መጻሕፍት ለማግኘት፦...
የምዕራባውያን የሴቶች ማኅበራትና የኢትዮጵያ አስገራሚ ግንኙነት (በዶ/ር መስከረም ለቺሣ)
Просмотров 27 тыс.3 месяца назад
ዋቢዎች፦ • የብሉይና የሓዲስ ኪዳን መጻሕፍት • ዶ/ር መስከረም ለቺሳ (2014 ዓ.ም)። የፀሓይ ከተማ። አዲስ አበባ፥ ወይንሸት ማተሚያ ቤት። • ዶ/ር መስከረም ለቺሳ (2008 ዓ.ም)። (ኢ)ዩቶፕያ። አዲስ አበባ፥ አፍሪካ ማተሚያ ቤት። • “መጽሓፈ ዲድስቅልያ ዘአበዊነ ሓዋርያት።” አዲስ አበባ፥ ትንሣኤ ማሳተሚያ ድርጅት፤ 2004። • ተስፋ ሥላሴ ሞገስ (አባ)። ቅዱስ ማርቆስ ኢትዮጵያዊ ነው፤ የተዋሕዶ አንበሣም መድኃኔዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። (አዲስ አበባ፥ 1988) • ኪዳነ ማርያም ገብረ ሕይወት (መምህር)። የዴር ሡልጣንና ጎልጎታ የኢትዮጵያ ገዳም አስረጂ። (አዲስ አበባ፡ ትንሣኤ ዘጉባኤ ማተሚያ ቤት፥ 1950)...
ኢየሱስ ክርስቶስ የኢትዮጵያውያን ንጉሣቸው ነው። (ልዩ የትንሣኤ ዝግጅት - በዶ/ር መስከረም ለቺሣ)
Просмотров 22 тыс.4 месяца назад
ኢየሱስ ክርስቶስ፡ "የኢትዮጵያውያን ንጉሣቸው ነው" ማለት፡ ምን ማለት ነው? ማሳያዎቹስ ምንድናቸው? ዋቢዎች፦ • መጽሓፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን ቅዱሳት መጻሕፍት) • ተስፋ ሥላሴ ሞገስ (አባ)። የቢ.ቢ.ሲ. (B.B.C.) የጥያቄ ጥበቦችና የአባ ተስፋ ሥላሴ የምሥጢር መልስ። (አዲስ አበባ፥ ንግድ ማተሚያ ድርጅት፥ 1993) • አድማሱ ጀንበሬ (መልአከ ብርሃን)። መድሎተ አሚን።(አዲስ አበባ፥ ትንሣኤ ዘጉባዔ ማተሚያ ቤት፥ 1954) • አማን በላይ (መሪ ራስ)። መጽሓፈ ሱባዔ ዘበአማን ካልእ፤ ኢየሱስ ክርስቶስ በኢትዮጵያ። • ኤርምያስ ከበደ ወልደየሱስ (ንቡረ እድ)። ኢትዮጵያ፥ የዓለሙ መፋረጃ። (አዲስ አበባ፥ ብር...
29 - በትምህርት ሥርዓታችን ላይ የተሠራ ጥናት (ክፍል 2) - በዶ/ር መስከረም ለቺሣ
Просмотров 29 тыс.4 месяца назад
ዶ/ር መስከረም ለቺሣ (2006 ዓ.ም) የሦስተኛ ዲግሪ ማሟያ ጥናት፦ Debele, Meskerem. Utopianism and anti-utopianism in the ways older Ethiopian children construct their national identity and implications for social studies education. University of Cincinnati, 2014. etd.ohiolink.edu/acprod/odb_etd/ws/send_file/send?accession=ucin1416232207&disposition=inline አባ ይትባረክ ወልደሥላሴ (2006)። ሐመረ ሕይወት፤ በአባ ይትባረክ ወልደ ሥላሴ የተላለፈ የል...
28- በትምህርት ሥርዓታችን ላይ የተሠራ ጥናት (ክፍል 1) - (በዶክተር መስከረም ለቺሣ)
Просмотров 34 тыс.4 месяца назад
28- በትምህርት ሥርዓታችን ላይ የተሠራ ጥናት (ክፍል 1) - (በዶክተር መስከረም ለቺሣ)
27- (ግ)ኖስቲኮች ሲፈጥሩ የኖሩት ፀረ ተዋሕዶ ምስቅልቅል! (በዶ/ር መስከረም ለቺሣ)
Просмотров 21 тыс.4 месяца назад
27- (ግ)ኖስቲኮች ሲፈጥሩ የኖሩት ፀረ ተዋሕዶ ምስቅልቅል! (በዶ/ር መስከረም ለቺሣ)
26 - (ግ)ኖስቲሲዝም ምንድነው? (በዶ/ር መስከረም ለቺሣ)
Просмотров 91 тыс.5 месяцев назад
26 - (ግ)ኖስቲሲዝም ምንድነው? (በዶ/ር መስከረም ለቺሣ)
ሰበር መረጃ! ምዕራባውያኑ፡ በትክክለኛው የኢትዮጵያ መጽሓፍ ቅዱስ ላይ የሠሩትን ደባ፡ መናዘዝ ጀምረዋል! (በዶ/ር መስከረም ለቺሣ)
Просмотров 41 тыс.5 месяцев назад
ሰበር መረጃ! ምዕራባውያኑ፡ በትክክለኛው የኢትዮጵያ መጽሓፍ ቅዱስ ላይ የሠሩትን ደባ፡ መናዘዝ ጀምረዋል! (በዶ/ር መስከረም ለቺሣ)
24 - ከተመሰቃቀለው የትምህርት ሥርዓታችን ጀርባ ያለው ጥልቅ መንፈሳዊ ችግር (በዶ/ር መስከረም ለቺሣ)
Просмотров 31 тыс.5 месяцев назад
24 - ከተመሰቃቀለው የትምህርት ሥርዓታችን ጀርባ ያለው ጥልቅ መንፈሳዊ ችግር (በዶ/ር መስከረም ለቺሣ)
23- “ኢትዮጵያ፡ የቅድስት ድንግል ማርያም የዐሥራት አገር ናት” ማለት፡ ምን ማለት ነው? (በዶ/ር መስከረም ለቺሣ)
Просмотров 64 тыс.5 месяцев назад
23- “ኢትዮጵያ፡ የቅድስት ድንግል ማርያም የዐሥራት አገር ናት” ማለት፡ ምን ማለት ነው? (በዶ/ር መስከረም ለቺሣ)
22- ቄሱ ዮሓንስ (Prester John) ማነው? (በዶ/ር መስከረም ለቺሣ)
Просмотров 41 тыс.6 месяцев назад
22- ቄሱ ዮሓንስ (Prester John) ማነው? (በዶ/ር መስከረም ለቺሣ)
21 - በደቂቀ እስጢፋ ዙርያ፡ በተደጋጋሚ ለሚነሡ ጥያቄዎች፡ መልስ (በዶ/ር መስከረም ለቺሣ)
Просмотров 22 тыс.6 месяцев назад
21 - በደቂቀ እስጢፋ ዙርያ፡ በተደጋጋሚ ለሚነሡ ጥያቄዎች፡ መልስ (በዶ/ር መስከረም ለቺሣ)
20- “የተቆረጠው የጃንደረባው እግር” እና የቫቲካን መራራ ቅኔ- (በዶ/ር መስከረም ለቺሣ)
Просмотров 57 тыс.6 месяцев назад
20- “የተቆረጠው የጃንደረባው እግር” እና የቫቲካን መራራ ቅኔ- (በዶ/ር መስከረም ለቺሣ)
19 - የኢትዮጵያዊው ጃንደረባና የንግሥተ ሰብአ ሕንደኬ ያልተሰሙ ታሪኮች (በዶ/ር መስከረም ለቺሣ)
Просмотров 75 тыс.7 месяцев назад
19 - የኢትዮጵያዊው ጃንደረባና የንግሥተ ሰብአ ሕንደኬ ያልተሰሙ ታሪኮች (በዶ/ር መስከረም ለቺሣ)
እስከዓለም ፍጻሜ የማይሞቱት ሰብአ ሰገል (ልዩ የገና ዝግጅት - በዶ/ር መስከረም ለቺሣ)
Просмотров 67 тыс.8 месяцев назад
እስከዓለም ፍጻሜ የማይሞቱት ሰብአ ሰገል (ልዩ የገና ዝግጅት - በዶ/ር መስከረም ለቺሣ)
18 - አውሮፓን ያናወጠው የኢትዮጵያ ትንሣኤ ዜና! (በዶ/ር መስከረም ለቺሣ)
Просмотров 287 тыс.8 месяцев назад
18 - አውሮፓን ያናወጠው የኢትዮጵያ ትንሣኤ ዜና! (በዶ/ር መስከረም ለቺሣ)
"ደቂቀ እስጢፋ"ን፡ እውነትን የሚፈልግ ኹሉ፡ ማንበብ አለበት!
Просмотров 7 тыс.8 месяцев назад
"ደቂቀ እስጢፋ"ን፡ እውነትን የሚፈልግ ኹሉ፡ ማንበብ አለበት!
17- ሦስት ነጥቦች - ስለእስራኤልና ኢትዮጵያ ግንኙነት (በዶ/ር መስከረም ለቺሣ)
Просмотров 33 тыс.8 месяцев назад
17- ሦስት ነጥቦች - ስለእስራኤልና ኢትዮጵያ ግንኙነት (በዶ/ር መስከረም ለቺሣ)
16 - የዘመናዊቷ እስራኤል ምሥረታና የእንግሊዝና የኢትዮጵያ ድብብቆሽ (በዶ/ር መስከረም ለቺሣ)
Просмотров 50 тыс.9 месяцев назад
16 - የዘመናዊቷ እስራኤል ምሥረታና የእንግሊዝና የኢትዮጵያ ድብብቆሽ (በዶ/ር መስከረም ለቺሣ)

Комментарии

  • @mekdesbiruk372
    @mekdesbiruk372 12 часов назад

    እንኳን አብሮ አደረሰን መስኪ የተባረከ ዘመን ያድርግልን ።

  • @hit2579
    @hit2579 12 часов назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @YoniYoni-pp7hu
    @YoniYoni-pp7hu 12 часов назад

    ዶክተር ለአዲሱ አመት ከነመላው ቤተሰብሽ እንኳን አደረሰሽ

  • @sileshegirma2909
    @sileshegirma2909 12 часов назад

    እንኳን ደህና መጣሽ🎉

  • @amanuelkassa4980
    @amanuelkassa4980 12 часов назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @RahlefekaduRahlefekadu
    @RahlefekaduRahlefekadu 12 часов назад

    ❤❤❤ለ ቅዱስ ሩፋኤል ዓመታዊ በዓል እንኳን አድርሳቹ ኦርቶዶክሳዊን

    • @hit2579
      @hit2579 11 часов назад

      አሜን

  • @amentedese8865
    @amentedese8865 12 часов назад

    ሰላም ላንቺ ወድ መምህር መጪዉ ዘመን የሀገራችን ህዝቦች ልቦናችን ዉደ ፈጣርያችን ተመልሶ በንሰሀ ይቅርታን የምናገኝበት ያድርገን አሜን🙏

    • @hit2579
      @hit2579 11 часов назад

      አሜን

  • @user-ii2kk9ne3z
    @user-ii2kk9ne3z 12 часов назад

    ❤❤❤

  • @sophiasadick1320
    @sophiasadick1320 13 часов назад

    Melkam Addis Amet to you and your loved ones.🌼🌼🌼

  • @abnetgmikal
    @abnetgmikal День назад

    አንቺ ሴት የእግዚአብሔር ቃል መፅሐፍ ቅዱስ አንብቢ ተጠንቀቂ የእግዚአብሔር ቃል ብቻ ነው የእግዚአብሔር መልእክት አዋቂ ነኝ ያልሽበትን ትምህርት ተረት መሆኑን አንድታውቂ መፅሐፍ ቅዱስ አንብቢ የሚሰሙሽንም እራስሽንም ታድኛለሽ አለበለዛ በምታወሪው በሙሉ ትጠየቂያለሽ እግዚአብሔር የአለም ሁሉ እንጂ የኢትዮጵያ ብቻ አታድርጊው እሱ ዘረኛ አይደለም

  • @teddymulgeta1077
    @teddymulgeta1077 День назад

    Dr Berechelne Enmesegenalne

  • @bamatube7
    @bamatube7 День назад

    ዶክቴር የት አለ ክፍል ሁለት

  • @mulekidane2091
    @mulekidane2091 День назад

    Thank you very much!!!!

  • @surafelshenkut
    @surafelshenkut День назад

    ዶክተር ብዙ ነገሮችን እንድመረምር አድርገሺኛል እንደአዲስ ነው የተወለድኩት

  • @aynalem2449
    @aynalem2449 День назад

    መናፍቃን ንቁ አስትኛው ኢየሱስ ከመከትል ውድ ቀጥተኛው ኢየሱስ በኦርቶዶክስ ውስጥ ነው ያለው ንቁቁቁቁቁቁቁ ፕሮቲ 🤗🤗🤗

  • @mikiyas2928
    @mikiyas2928 День назад

    አንጀት አርስ መስኪ

  • @user-cr8ex9co7g
    @user-cr8ex9co7g День назад

    ዶ/ር መስከረም ለችሳ እንዴት ነሽ ሁሉ ሠላም መልካም ስለ አባ ተስፋማርያም ሞገስ ለመጀመሪያ ጊዜ የሰማሁት ከአንች ነው ስለ እሳቸው መጽሐፍ አንዳንድ ነገር ብትይን መጽሐፉ የሚታምበት ነገር ካለ ብትነግሪን የእኝህ አባት ጥናታቸው መጽሐፋቸው ያስፈልገናል

  • @yetnayetashine7127
    @yetnayetashine7127 День назад

    መስኪ አንቺ እኮ መድሀኒት ነሽ በተለይ ለመናፍቆቹ😅

  • @mentedam2355
    @mentedam2355 День назад

    ዶክተር አብዝቶ የባርከሽና እውነት ከአደም በኋላ 50 ዐመት በኋላ ቤተመቅደስ ነበረ ከአልን የመጀመሪያው ነው ብለን የተማርነው የሰለሞን ቤተመቅደሰሰ ገር አይገጭም ወይ??

    • @utopia3386
      @utopia3386 День назад

      የሰሎሞን ቤተመቅደስ የመጀመሪያነቱ ለእስራኤል ነው፤ ለኢትዮጵያ አይደለም።

  • @yeshihareggebrehiwet7932
    @yeshihareggebrehiwet7932 2 дня назад

    Hi Dr..በጣም መሳጭ ታሪክና እውነታ ነው ያጋራሽን።ከሀይማኖትሽ በተጨማሪ ስለሀገርሽ ያለሽም ቁጭት የሚገርም ነው። ያለመታደል ሆኖ የኛ ሀገር ምሁራን የምእራቡን ስልጣኔ እያስተማሩና ታሪካችንን ሀይማኖታችንን ከመበረዝ ያለፈ የሚጠቅም ስራ የሰሩበት ሁኔታ የለም። በዚህ ምክንያት ለመጥፍ ስራ ወደምድር የወደቁት መላአክት ዝርያ የሆኑ ህዝቦች መቀለጃ ሆነናል። Dr ቢያንስ በግልሽ እያደረክሽ ያለሽውና የሄድሽበት እርቀትን ሳላደንቅ አላልፍም። አንድ የምለው ነገረ መጀመር ያለብን እንደ ሀገርም እንደ ኦርቶዶክስ ሀይማኖትም ያውን አለማዊ አስተሳሰብ በሚመክት መልኩ ወጥ በሆነና ለሁሉም 7 ለብዙ ነገር ለኛም ለሌሎችም reference ሊሆን የሚችል volume ሊፃፍ ይገባል። ለዚህ ደግሞ ከአንች በላይ ተነሳሽነቱ ፣ቁጭቱ እና potential ያለው ሰው የለም። የህትመት ችግሩ እንዳለ ሆኖ ቢያንስ electronically archived and traced ሊሆን የሚችል ። ከትልቅ አክብሮት ጋር : ዘገዪ

  • @zerubabelderbe
    @zerubabelderbe 2 дня назад

    ?

  • @bamatube7
    @bamatube7 2 дня назад

    ነገ በጉጉት እንጠብቃለን ክፍል ሁለት

  • @muluneshdemessie137
    @muluneshdemessie137 2 дня назад

    እገላለፅሽ ፡ በቀላል ፡ አማረኛ ፡ ያለውን ፡ ልዩነት ፡ ለሁልም ፡ እንደሚገባ ፡ ፡ አድርገሽ ፡ ሰለምትገልጭው ፡ ያልገባቸው ፡ ፡ ሰዎች ፡ ትክክለኛውን ፡ መንገድ ፡ እንዲከተሉ ፡ በቂ ፡ ትምህ ርት ፡ በመሰጠትሽ ፡ እናመሰግናለን፡ ዶክተር ፡ መሰከረም ፡ እንዳንቺ ፡ ያለውን ፡ ይብዛልን ፡

  • @hiruttesfaye7628
    @hiruttesfaye7628 2 дня назад

    እግዚአብሄር ይባርክሽ እግዚአብሄር የሰጠሽን ጊዜ በአግባቡ እየተጠቀምሸበት ነው ሀገር እና እምነትሽ የምታይበት ጥልቀት የተለየ ነው ፡፡

  • @hiruttesfaye7628
    @hiruttesfaye7628 2 дня назад

    እግዚአብሄር ይባርክሽ እግዚአብሄር የሰጠሽን ጊዜ በአግባቡ እየተጠቀምሸበት ነው ሀገር እና እምነትሽ የምታይበት ጥልቀን የተለየ ነው ፡፡

  • @yeshihareggebrehiwet7932
    @yeshihareggebrehiwet7932 2 дня назад

    Thanks. Dr . I love the way y explain.

  • @TigistHabtewold
    @TigistHabtewold 2 дня назад

    Egziabher yinarkish dr

  • @fentubirhane878
    @fentubirhane878 3 дня назад

    Tikekel memher anich yalshewune bemulu 7 adbatstoch endihe yeligale sedekeshale eko bsrachen anidenem btsgawu new yeligale anida esu tsekilo adenonale kehatiyate mnisate anichelem yelalu

  • @hiruttesfaye7628
    @hiruttesfaye7628 3 дня назад

    U are always so special God bless you

  • @gosayekasaw2257
    @gosayekasaw2257 3 дня назад

    21:45 ቅዱስ አትናቴዎስ ኢትዮጲያዊ ነው?

  • @user-ib1bf7km9c
    @user-ib1bf7km9c 3 дня назад

    ክብርት እኅታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @user-ib1bf7km9c
    @user-ib1bf7km9c 3 дня назад

    እኅታችን የቅዱሳን አምላክ ጸጋውን የብዛልሽ ይሄን ዕውቀት የገለፀልሽልዑል እግዚአብሔር ሰሙ ይቀደስ

  • @skylimit1423
    @skylimit1423 3 дня назад

    መጽሀፍ ቅዱስን በደንብ ለመረዳት የእስራኤላውያንን እምነት ;ባህል;ታሪክ;ወግ እና የቋንቋ አጠቃቀም ማወቅ እና መመርመር ጠቃሚ ነው

  • @aberhameawoke3145
    @aberhameawoke3145 3 дня назад

    The iron lady dr meskerem

  • @hiruttesfaye7628
    @hiruttesfaye7628 3 дня назад

    ተባረኪ ዶ/ር ገና በንባብሽ ብዙ እውነታዎችን ታወጫለሽ

  • @lekidusyared6072
    @lekidusyared6072 3 дня назад

    እግዚአብሔር ይባርክሽ።Gnostic እስላማዊ አስተምህሮች ውስጥ ያለውን ተፅዕኖ ብታስረጅን(ፈጣሪ አይወልድም አይወለድም ...)

  • @ermiyasermy-cf9wi
    @ermiyasermy-cf9wi 3 дня назад

    5መክሊት ተሰቶሽ አስር አድርገሽ በእጥፍም ያተረፍሽ በተሰጠሽም እውቀት ብዙዋችን ከውሸት መንገድ የምትመልሺ ትሁቷ አስተማሪ እድሜና ጤናውን ሰቶሽ እግዚያብሄር በብዙ ይገልገልብሽ

  • @eyobbirhanu6641
    @eyobbirhanu6641 4 дня назад

    ግሩም ነው!!

  • @BirtukanFetene-ri3kl
    @BirtukanFetene-ri3kl 4 дня назад

    ተባረኪልን መምህራችን 🙏🙏🤗🤗

  • @ermiyasermy-cf9wi
    @ermiyasermy-cf9wi 4 дня назад

    እስከዛሬ አንቺን ባለመስማቴ እጅጉን ጎድሎብኛል በዕውነት ዶ/ር መስከረም እግዚያብሄር አምላክ እድሜን ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥሽ የሳቱትንም ለመመለስ ከዚህ በላይ እውቀቱን ይጨምርልሽ

  • @Yahuahloves
    @Yahuahloves 4 дня назад

    hi mesi please explain why we Orthodox dont believe in christ 1000 year ruling on earth, what is revelation 20 talks about then?

  • @Yahuahloves
    @Yahuahloves 4 дня назад

    እህታችን እንዴት ነሽ? በባርነት ወደ ሰሜን እና ወደቡብ አሜሪካ የሄዱት ጥቁሮች አይሁድ ናቸው? ምን ትይያለሽ በዚ ጉዳይ?

  • @hiruthailemariam8927
    @hiruthailemariam8927 4 дня назад

    God bless you and your family

  • @user-oz6vm9xc4u
    @user-oz6vm9xc4u 4 дня назад

    የኔ ብቻ ትክክል የሌሎች ግን ፍፅም ስሕተት።እውነት አንችን ብቻ ታውቃለች።ሌሎች ውሸተኞች።እንዴት ያለ እብደት ይሆን??? Be humble when you present such kind of topics...you are so so unbalanced and polarized.

    • @utopia3386
      @utopia3386 4 дня назад

      "ኹሉም ሃይማኖቶች ትክክል ናቸው" የሚለው ቋንቋ፡ የትሁታን ሳይኾን፡ የኢሉሚናቲ ቋንቋ ነው። ሃይማኖት አንዲት ናት። ዋጠው!

    • @user-oz6vm9xc4u
      @user-oz6vm9xc4u 4 дня назад

      @@utopia3386 Be humble Mesi.You are being emotional Illuminate ማስፈራሪያችሁ አድርጋችሁ መንጋውን ወደ ገደል ይዛችሁ እየነጎዳችሁ ነወ።Illuminate የቅርብ እሳቤ ነው። ወደ መሰረታችን መመለስ ከሆነ ጥሩ።ነገር ግን አንች ጋር የማየው እልኸኝነት እና እኔ ብቻ አዋቂ ነኝ ነው። Its a sickness and you got to correct it!!

    • @utopia3386
      @utopia3386 4 дня назад

      Again, I will repeat for you. There is only One faith and One baptism, as there is One Lord. All other denominations are the results of ethno-political ambitions. If anyone claims to be humble, she/He should accept this undeniable historical fact as the Truth. All other ecumenical mumbo jumbo are simply ways of pre-emptive strike against Tewahedo while doing everything possible to destroy it. Take that in.

    • @user-oz6vm9xc4u
      @user-oz6vm9xc4u 4 дня назад

      @@utopia3386 Come on,i aint talking about which is right or which is wrong. Am commenting on your 'i am right and all of you are wrong apprach'.You are taking litratures in their literal sense including your so called Bibble. Your dogmatic approach isnt taking you or your naive followers nowhere. We are witnessing the collapse of all relogions worldwide and you are dissociating congnitive wise. Face your shadow.Unlearn the mumbo Jumbo your Bibble and theology has endoctrinated you since Birth. Dont try to paint me with any institutionor organization just try that sink into your minset before you respond to me. Thanks!!

    • @utopia3386
      @utopia3386 4 дня назад

      So, you are the dystopian millenniarian who is looking forward to the down fall all forms of religions? Right? Do you know what follows afterwards? THE LUCIFERIAN DOCTRINE! Yes. That's where we will all end up if we follow your dream path. Fortunately, Tewahedo will prevail, and, yes, other religions will fall down, as prophecised by their own gurus. Take this one in also. And, read Albert Pike's prediction of the third world War and the plan to dismantle religions.

  • @yeshihareggebrehiwet7932
    @yeshihareggebrehiwet7932 4 дня назад

    Oh. Sorry foe my being late to follow you! Real wonderful insight!

  • @Helensibhat135
    @Helensibhat135 5 дней назад

    ለካስ ፔጋን ነሽ ደህና ሰው መስለሺኝ ታጥቦ ጭቃ ማለት አንቺ ነሽ

  • @ermiyasdinberu5013
    @ermiyasdinberu5013 5 дней назад

    Dr በርቺ እህታችን እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን!

  • @hilinayoutube590
    @hilinayoutube590 5 дней назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን አመሰግናለሁ

  • @sisayasfaw6197
    @sisayasfaw6197 5 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን በረከተ ሐዋርያት ቅዱሳንን ያድልልን። እግዚአብሔር የማያልቅ ጥበብን በቸርነቱ ያድልልን ።

  • @sis-be1xz
    @sis-be1xz 5 дней назад

    የኦርቶዶክስ መሰረት ባይኖረኝም እንኳን ያንቺን ትምህርት በመስማት ብቻ ተሳስቼ ጴንጤ አልሆንም ፡፡መምህራችን ነሽ እድሜ ይስጥልን፡፡ እውነትና ንጋት እያደር ይጠራል ፡፡